ተሰርቶ የተጠናቀቀ አፓርትመንት ቤት በካሳንችስ እንዳያመልጥዎ !! በ20 ዓመት ዉስጥ ከፍለዉ የሚጨርሱት ቁልፍ ወዲያዉ ethiopia house mereja 08

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 43

  • @keftube
    @keftube  9 месяцев назад

    @kef tube ይቅርታ የዋጋ ስህተት አለ! በቪዲዮ ዉስጥ የዋጋ ተመኑ በካሬ 3200 ዶላር ተብሎ የተገለጸዉ፤ በካሬ 3300 ዶላር ተብሎ እንዲስተካከል እየገለጽን ለፈጠርነዉ ስህተት ይቅርታ እንጠይቃለን::
    Kef tube

    • @AzebWeldearegay-cx3hm
      @AzebWeldearegay-cx3hm 8 месяцев назад

      እውነትሽን ነው እስር ግዜ ትውልድን እያደግን ሰርተን ብናጠራቅምም እንደርስብትም እቅፍችሁት ተቀመጡ እንድ ቀን ቆሞቀር ሆኖ አርጅቶ ይወድቃል።መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው፡ ቤት ስሬ፡ ይበዛል፡ የሚኖርበት የለም ይላል።በተለይ በአሁን ግዜ በእለም ላይ ብዙ ቤት ይሰራል የሚኖርበት የለም፡ምክንያቱም፡ በጣም ከመወደዱ፡ የተነሳ፡ ነው ።ብዙው ቤት፡ ብቻውን እየፈረሰ ነው ያለው።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 10 месяцев назад +10

    በጣም ምርጥ እና ዘመናዊ አፓርትመንት ነው ግን የአንተን ቪዲዮ በብዛት የምንመለከተው በአረብ ሀገር የምንኖር ነን ይህን የመግዛት አቅሙ የለንም ስለዚህ የተመልካቾችህን ፍላጎት የሚያሞል ቪዲዮ ለመስራት ሞክር።

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 10 месяцев назад +5

    ለኛ ለሀብታሞች ይሆናል ፤እናከራየዋለን፥ካሻንም ቆየት ብለን እትርፈን እንሸጠዋለን።
    ብራቮ!

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 10 месяцев назад +3

    ወንድሜ በጣም ውድ ነው ይስተካከልን

  • @keftube
    @keftube  10 месяцев назад +2

    #የሚሸጡ አፓርትመንት ቤቶች በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ካሳንቺስ አካባቢ

  • @chicago9458
    @chicago9458 10 месяцев назад +2

    100% yaleke nw gin kitchen cabinet ena closet yikerewal?

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 10 месяцев назад +6

    ትቀልዳላችው አይደል የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ጊዜ መብላት በቀን ያቃተው ቅንጡ አፓርትመንት ብትለው ይሠማሃል ኪኪኪኪ

  • @teg22345
    @teg22345 10 месяцев назад +6

    Wendeme genezbu kalh antew gezaw

  • @sarabeyene139
    @sarabeyene139 8 месяцев назад

    የሚከራይ አለ እዚህ ሪል ስቴት?እባክህን ንገረኝ።

  • @muller2k0
    @muller2k0 10 месяцев назад +2

    Yenante wushet mecheresha yelewun
    ....ayselexhachum gin wushetun? 100% yaleqe tilu ena keza finishing yikerewal tilalachu

    • @ethioman3080
      @ethioman3080 10 месяцев назад

      በትክክል

    • @zematube8985
      @zematube8985 10 месяцев назад

      ትክክል

    • @keftube
      @keftube  10 месяцев назад

      ያልኩትን በደንብ አዳምጡ! ቪዲዮ ከተቀረጸ ቆይቷል… ይሄኔ ተገጥሞ ይሆናል፤ እቃዉ ከግምሩክ እየወጣ ነዉ ነዉ ያልኩት፡፡ ገጠማዉ ደግሞ ከሁለት ቀን አያልፍም ፡፡ ሰዉን ለማሳጣት አትሩጡ (በዚህ ቻናል ላይ የዋሸሁትን ነገር በማስረጃ ካቀረብክልኝ እሸልመሀለዉ! እዉነቴን ነዉ ስህተቴን ስለምፈልገዉ በማስረጃ አሳየኝና እሸልመሀለዉ)

    • @ethioman3080
      @ethioman3080 10 месяцев назад

      @@keftube ይቅርታ ወንድም እኔ ከገጠመኝ ነገር ተነስቼ ነዉ ብሶቴን ያልኩት እንጂ ያንተን ቻናል ለመንካት ፈልጌ አይደለም። ደክመክ ስለምታቀርብ በእዉነት ከልቤ አመሰግንካለዉ።

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 10 месяцев назад +1

    Tell us the price

  • @xylo28phone
    @xylo28phone 10 месяцев назад +5

    97% የምንሆነው የኢትዮጽያ ህዝቦች ይሄ አንተ የምትጠራው ገንዘብ ሊነኖረን ቀርቶ ሽንኩርት የሌለው ሽሮ አንኳን አሮብን ይህችን ዓለም የምንሰናበት መሆኑን አታውቅም ማለት ነው???

    • @keftube
      @keftube  10 месяцев назад +4

      አዉቃለሁ! በደንብ አዉቃለሁ፤ ነገር ግን ይሄንን መግዛት የሚፈልግ ደግሞ አለ…ስለዚህ ለነሱ ተዉላቸዉ፡፡ ምክንያቱም እነሱም የማየት መብት አላቸዉ፡፡ ህጋዊ ከሚባሉ አነስተኛ ዋጋ ካላቸዉ ኮንዶሚኔም ቤት ጀምሮ እያቀረብኩ ነዉ እሱንም መግዛት ካልቻላችሁ ችግሩ የእኔ አያደለም፡፡ አሁን ባለዉ ገበያ አዲስ አበባ ዉስጥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ የያዘ ቤት ከ 2.4 ሚሊየን በታች የለም፡፡ እሱም ኮንዶሚኔም ነዉ፡፡ ስለዚህ አቅምን አዉቆ እንዳቅም መኖር ጥሩ ነዉ፡፡

  • @xvgjiyuesssughyeo
    @xvgjiyuesssughyeo 6 месяцев назад

    Is this for rent or for sell

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 9 месяцев назад +2

    ሲጀመር 13 ሚሊዬን ካለኝ መሬት አልገዛም

  • @ስንታየሁፍቃዱ
    @ስንታየሁፍቃዱ 10 месяцев назад

    ሰላምነው

  • @ትርታትርታTiretaTiretaChanne
    @ትርታትርታTiretaTiretaChanne 10 месяцев назад

    🎉❤❤❤

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 10 месяцев назад +2

    Nu ekub gebten yehen bet engiza😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ethiomusic940
    @ethiomusic940 8 месяцев назад

    What is the name of the Realestate?

  • @kedijaawole259
    @kedijaawole259 10 месяцев назад

    Tashofaleh enda?

  • @solomonare7471
    @solomonare7471 10 месяцев назад +3

    Nonsense “ $3000/M ? That is 350000 birr/ m

    • @keftube
      @keftube  10 месяцев назад

      178,000 birr/m2

    • @expresslausanne526
      @expresslausanne526 10 месяцев назад

      That’s too much !!!!!why is apartments are so expensive in eth ?

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 10 месяцев назад +1

    Price please bro

    • @keftube
      @keftube  10 месяцев назад

      178,000 /m2

  • @isayasyeneneh5370
    @isayasyeneneh5370 10 месяцев назад +4

    You must be kidding nobody can afford to buy this condo.

    • @ro7601
      @ro7601 10 месяцев назад

      You forget there are a lot of segebgeb riches in Ethiopia.

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 10 месяцев назад

    Tru new lalew sew best

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 10 месяцев назад +1

    Too expensive !!

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 8 месяцев назад

    ዋጋው ከምንም በላይ ከአቅም በላይ ነው ለኛ ለመዳም ቅመሜች አይሆንም

  • @mengistudenbi334
    @mengistudenbi334 10 месяцев назад +1

    Keldegnoch nachu

  • @YaDi-ln1vz
    @YaDi-ln1vz 10 месяцев назад +2

    1ኮሬ 170 ሺ 😂💧😂💧😂💧😂

  • @ethiomusic940
    @ethiomusic940 8 месяцев назад

    የርልእስቴቱ ስም ማን ነው

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 9 месяцев назад

    ስለ online banking ትያቄ ነበረኘ direct phone number kaluh

  • @habtumengsha1409
    @habtumengsha1409 5 месяцев назад

    What a fuck! Dc down town 300$ / square foot

  • @Yjk584
    @Yjk584 10 месяцев назад +1

    lol 😂 ene 13 million kalegn y mider bet algezam

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 10 месяцев назад

    Finfina ye oromo nate. Keftegna cheger yemigesaw yegetemewal. Amara be mulu yewetal.