Ethiopia|| ለቤት መግዣ ብድር ትፈልጋላችሁ? 🔴 እንዳያመልጣችሁ! የሚያበድሯችሁ ድርጅቶች እነማን እንደሆነ እንገራችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 102

  • @keftube
    @keftube  2 года назад +15

    👉 ለቤት መግዣ ብድር ከፈለጋችሁ ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ! እንዳያመልጣችሁ!

    • @tsegieredabekele4877
      @tsegieredabekele4877 2 года назад

      ቤት አለኝ የስራሁት አዲስ አበባ ከዳ ንፁህ የሆነ የሱን ካርታ አስይዤ ሌላ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад

      Yale weled yetignaw realstate new

    • @mahiyoutube4337
      @mahiyoutube4337 2 года назад

      እኔ ጥሬ ብር ነው የምፈልግ

    • @akalutekafersha5693
      @akalutekafersha5693 2 года назад

      ቤት አለኝ ለፊኒሽግ ገንዘብ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

    • @nesihayoutube4151
      @nesihayoutube4151 2 года назад

      እኔያለሁትአረብሀገርነኝ ብርመዴርእፈልግነበር ቤትለመግዛት

  • @zewdineshbirru3396
    @zewdineshbirru3396 2 года назад +2

    Well done good explanation

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 3 месяца назад

    በርታ በጣም ጥሩ info ነው 👌👌👌

  • @assetola9117
    @assetola9117 2 года назад +2

    ሰላም ይብዛ በትክክል የገለፀገው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ

  • @betlehimszelalem7158
    @betlehimszelalem7158 2 года назад +3

    ወንድማችን መረጃዎችህ እጅግ ጠቃሚ ናቸው እናመሰግናለን
    ከቻልክ ሪያሊቲ ሪልእስቴት ብታቀርብልን ለቤት ፈላጊዎችም ስለሚጠቅም ነው

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Год назад

    አመሰግናለዉ ወድሜ በርታልን

  • @AyelechAferu
    @AyelechAferu 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን!

  • @elenihabtish3393
    @elenihabtish3393 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም ስለመረጃው

  • @solomonkifilie3774
    @solomonkifilie3774 2 года назад

    ጥሩ መረጃ ነው እናመስግናለን

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 2 года назад

    Thank you for sharing

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 2 года назад

    አሜን ወድማችን በእውነት ጥሩ ትምርት ነው የሰጠኸን መልካም ስራ ላተም 🙏

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 7 месяцев назад

    Tebarek

  • @hodg5666
    @hodg5666 2 года назад

    ወው፣ያምራል

  • @andualemargaye6792
    @andualemargaye6792 Год назад

    በርታ ወንድሜ

  • @amichemedianetwork7324
    @amichemedianetwork7324 2 года назад

    እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠኸን። የዲያስፓራ አካውንት ከፍቼ ድካም እንጂ መፍትሄ አልሰጡኝም

  • @gashayewakene6307
    @gashayewakene6307 2 года назад +1

    Good job brother!

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 2 года назад

    WONDIME YEBERE ... BRIHAN YEHONK YEMEREJA SEWU.. TEBAREKINN BERTA :: LOVE AND RESPECT BROTH THANK YOU

  • @fekadumelaku6856
    @fekadumelaku6856 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ችሉታህን ለጥሩ ነገር ማዋልህ
    አሉታዊ ነገሮችን አስተላልፍ ብር ከማግኘት እራስህ መልካም ለሰዎች የሚጠቅም ነገር ስላስተላለፍ እናመሸግናለን በርታ

  • @shalomtariku8351
    @shalomtariku8351 2 года назад

    You are amazing thank you

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @elsayeabiy8323
    @elsayeabiy8323 2 года назад

    Thanks❤bro

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 года назад

    እናመሰግናለን በጣም አስፈልጊ መረጃ ነው🙏

  • @beletetekle9984
    @beletetekle9984 2 года назад

    Kezih Befit Sle bdr Yeserachihut Vidio Neber Adrasha Chewun Ena yedrchitun Sm Btasawukun

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንዲም

  • @roobaajiru7516
    @roobaajiru7516 2 года назад

    thank you very much bro
    I get important information from your video 🙏🙏🙏

  • @ruthtesfahun6392
    @ruthtesfahun6392 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን ግልፆ አርገህ ስለአብራራህው ጎበዝ በርታ::

  • @arity72
    @arity72 2 года назад

    Thanks berta.

  • @tilahunkebede2059
    @tilahunkebede2059 2 года назад +1

    You know you doing great things.

  • @ashenafimekonen485
    @ashenafimekonen485 2 года назад

    helpful keep going

  • @firew12
    @firew12 2 года назад

    great information thank you, my brother

  • @zekariasyemariam6398
    @zekariasyemariam6398 2 года назад

    thanks

  • @fiker8489
    @fiker8489 Год назад

    Egeabar yebarkhe

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 года назад

    Thank you brother,

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 4 месяца назад

    Kaf RUclips bcha new tkklegna mereja yemsetan❤❤❤ barta ketlbat

  • @sofiyasied2818
    @sofiyasied2818 2 года назад

    ኑርልን

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 2 года назад

    ተባረክ ብሩክነህ በደብ ገልጸኸዋል

  • @kimbilodeau6824
    @kimbilodeau6824 2 года назад

    Thnk you

  • @ibrahimseid2457
    @ibrahimseid2457 2 года назад

    ጥሩ ማብራሬ ነው
    አአ መሬት ኖሮት ቤት መስራት ያልቻለ እንዴት ነው ከባንክ ተበድሮ መስራት የሚችለው ከይቅርታጋ ብታብራራው ጥሩ ነው

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 2 года назад

    Thank you ❤

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 года назад

    Wow betam aref

  • @aronendale285
    @aronendale285 2 года назад

    Thank you so much bro.

  • @nathanaelpetros4813
    @nathanaelpetros4813 2 года назад

    Thank for making this video, very informative. This is the best channel for Ethiopian house market. I subscribed! keep up the good work

  • @yemisrachberhanu5638
    @yemisrachberhanu5638 2 года назад

    Yantenma vidio yalayehubet ken yelm always

  • @كوكوكوكوكوكو-ي3ب
    @كوكوكوكوكوكو-ي3ب 2 года назад

    Tebark wendme gobez

  • @mihretmustefa953
    @mihretmustefa953 2 года назад

    Enamsagenlen wondimchin tabrk

  • @zedzed3416
    @zedzed3416 2 года назад

    እኔ እፈልጋለሁ ግን ስልክ አይረሳም 😔😔በእግዚአብሔር እሰከ በውስጥ አሰሩኝ

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 года назад

    ያለወለድ የሚሽጡ ባጭርግዜ ቆይታ ያልከው ቤቱ በጥራት የተሰራ ሪልስቴት ስም ንገረን አሁን ላይ ካለ

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 2 года назад

    Yezarew information betam clear naw, thank you, ene bota alegne ena bet lemesirat anid 2 million birr mebeder efelgalehu, silezehe kechalk teyikilgne !!, ye shahe ekefilalehu .

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 года назад

    Ewenet new

  • @ሠዉመሆን
    @ሠዉመሆን 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን ጥሩ መረጃ ነዉ የሰጠኸን።

  • @chabod239
    @chabod239 2 года назад

    arif

  • @mafyawshewazinger6910
    @mafyawshewazinger6910 2 года назад

    Ayizoh eskemngeza layik enadergalen

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 2 года назад

    የቤት መስሪያ ብር ከየትኛው ባንክ መበደር እችላለው?

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 2 года назад +2

    እኔ በግሌ ለመረጃህ አመሰግናለሁ። ጥያቄ አለኝ። እስላማዊ ባንኮች ለቤት መግዣ ብድር መስጠት ጀምረው ይሆን ??

  • @lemlem690
    @lemlem690 Год назад

    👍👍👍

  • @millionashebir3099
    @millionashebir3099 8 месяцев назад

    🙏

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 года назад

    ሰላም

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 года назад

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 2 года назад +2

    እስኪ ለኛ የሚሆን ቤት አቅርብልን ወንድማቸን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 2 года назад

    Tkami merega new like adrgu

  • @yesmenyesmen7758
    @yesmenyesmen7758 2 года назад +3

    ውይ ወንድሜ እነዚህ ባንኮች አድካሚዎች ናቸው አንተ እሪስህ የዳሽን ባንክ ስልክ ቁጥር ሰጠኽኝ አናግሪያቸው የዲያስፓራ አካውንት ከፍቼ ድካም እንጂ መፍትሄ አልሰጡኝም ዶላሬን አስገብቼ ሌቦች ናቸው መጀመሪያ በጃቸው ካስገቡህ ዶላር ከመነተፉ በህዋላ በውላቸው መሰረት አልተገኙም

  • @samerasamer9335
    @samerasamer9335 2 года назад

    ማነው ክፍቱዩብን ሁሌ ላይ ሚያርገው

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @milkasisay6897
    @milkasisay6897 2 года назад

    አይዞህ በርታ አቀራረብህ ጥሩ ነው አንተን ካየን ወደ አገር ቤት ሀሳብ እያደረግን ነው ልዩ ጥያቄ ነው የፈጠርክብኝ ከዝህ በፊት ከውጭ አገር ላላቹህ ብለህ ያስተላለፋከው

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 2 года назад

    ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sarahmahmoud9475
    @sarahmahmoud9475 Год назад

    ወንድሜ አሪፊ ሀሳብ ነው ስልክህን አስቀምጥ ጫልዬ

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 2 года назад

    Egthabehr yakbrlen wendmachn

  • @amenkiya2179
    @amenkiya2179 2 года назад

    enamesgnalen gin yemeyabedru tekuwamatn bnegiren tiru new

    • @amenkiya2179
      @amenkiya2179 2 года назад

      Esilame musharka beneze bekulis endat linbeder enchlalen ?

  • @prettythayebabirehon2778
    @prettythayebabirehon2778 2 года назад

    ባለሁለት ምኘታ ቤት ደሴ እፈልጋለሁ ስንት ነው

  • @mesrahussain5504
    @mesrahussain5504 2 года назад

    Thank you

  • @lemlem690
    @lemlem690 Год назад

    አአምን

  • @kal7363
    @kal7363 2 года назад

    ወንድም ስልክክን አስቀምጥልኝ

  • @temesgenhabteweld7570
    @temesgenhabteweld7570 2 года назад

    9% weled malet iko ejig chikane yemolabet arata new, bezbazoch nachew.

  • @ermiassitegn3538
    @ermiassitegn3538 2 года назад +1

    በወር ስንት መክፈል ነው ያለብን

  • @heredindelilo1274
    @heredindelilo1274 2 года назад +2

    አላህ ይስጥልን ጥሩ መረጅያ ነው እየሰጠሀን የለሀው
    በጣም እናመሰግናለን
    ነገር ግን ሁሉም ባንኮች ከወለድ ነፃ ብድር ለሙስሊሙ ህብረተሠብ አመቻችተዋል ይባላል
    እስቲ አረጋገጥህ አንድ ቪድዮ ሰርተህ መረጅያ ብታደርሰን እንላለን ::
    ውጭ ሀገር ያለን ከፍተኛ ሙስሊም ህብረተሠብ የቤት ተጠቃሚ መሆን ይፈልጋል ??
    ሞባይል ቁጥርህ ኮሜንቱ ላይ ብትልክልን 🙏

    • @hodg5666
      @hodg5666 2 года назад

      እውነት፣ነው

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 года назад

    💚💚💛💛❤❤

  • @edenawitegebrehiwot1656
    @edenawitegebrehiwot1656 2 года назад

    ስልክህ ጨአይሰራም

    • @mebubamebuba2312
      @mebubamebuba2312 2 года назад

      እኔ ማክናመግዛትእፈልጋለው የትኛው ባንክ ያበዲረኛል

  • @genetmamo6883
    @genetmamo6883 2 года назад +1

    ከአቅማችን ጋር የሚሄድ

  • @workenshtamiru9109
    @workenshtamiru9109 2 года назад

    Agre weste lalnse

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @happyhappy5863
    @happyhappy5863 2 года назад

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigZigale
    @TigZigale Год назад

    Bwsete awrgn wondema kezehe kedeme teyaka Ethiopia lalute btesepochi ayseteyka woshte new lmchinrbri new endehe demo tero adeleme ena 20 kefeye memsegba ena lemeni enda gemshone kefeya eyserwu new ymkefel gen ebato ahone mekmte echelalewu selachew no algn 20000 she kefelshi birr setezegi yseteshal ali yehe minime aynte merja yele kefelo mehede enda Ari ewnte awro kechalke anti bewsete awrgn

  • @feyetegenu4781
    @feyetegenu4781 2 года назад

    lemmagebrtsadikhabtmariam

  • @kimbilodeau6824
    @kimbilodeau6824 2 года назад

    Thank you

  • @FAa-t2q
    @FAa-t2q Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 2 года назад

    Egthabehr yakbrlen wendmachn

  • @antenhegemeda6159
    @antenhegemeda6159 Год назад

    Thank you