Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይገርማል እኝህ ሰዎች እኮ ሲያወሩ እዉነት ይመሥላል ; በበጎች መሃል የተደበቁ ተኩላዎች ናቸዉና እንዳታምኗቸዉ። ይገርማል ባንክ እንኳን ወለዱ ከ15 % በላይ ነዉ እኝህ ተቋማት ደግሞ ከባንክም በብድር እየተበደሩ መልሰዉ ያበድራሉ። እና መልሰዉ ሲያበድሩ ከ20% በላይ ነዉ።
በጣም ደስይላል ሀሳቡ አፈጻጸሙ እንደ ተባለው ከሆነ ❤❤
አረ እነዚህ እውነተኛ አይደሉም ባለፈው ብርሃኑ ምናምን ብላችሁ አስተዋውቃችሁ እኔ አክሲዮን ገዝቼ አባልም ሆኜ ነበር ጋብቼ ነበር በአመቱ የአክሲዮን ድርሻ ብዬ ሲሄድ ትርፍ አላገኘንም አሉ እነሱ ጋር የተጠራቀመውና ብሬን እስካሁን አልመለሱልኝም ምናቸውን አይታመንም እንደዚህ እንደሚወራው አይደለም
Enamesgnalen le information
አዋጭ አሪፍ ነው አባል ሁኑ
@@netsanetkifle3928 አዋጭ ይሻላል እነዚህ እኮ አድራሻቸውን ቢሯቸውን እራሱ አስሬ ነው ሚቀያየሩት 🙏🙏
Enamesegnalen🙏🙏
👍
መልካም መረጃ ነው።በዚ አይነት ቦታ ላይ ገንዘብ ለማስቀመጥ ምታስቡ ሰወች ቢቻል ለ3 አመት ያክል አልፈልገውም ወይም ብከስር አልቆጭም ምትሉትን ገንዘብ ቢሆን ጥሩ ነው።አክሲዬን ወይም የቁጠባ ማይክሮ ፋይናንስ የማግኘት አዝማሚያ እንዳለ ብራቹን የማጣትም አለ።ይህን አስባቹ ግዙ።ሙሉ ገንዘባቹን በተቻለ አንድ ቦታ ላይ አታውሉት።
ጥሩ ነው ደስ ይላል የውስጥ አሰራሩ መድልዎ ከሌለው
እኔ አባል ሆኜ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ ፈጣሪ ከፈቀደ🎉🎉🎉🎉
ሰው ሁሉም አድራሻቸውን ይላል አድራሻ የሌላቸውናቸው እንዴ ወይስ ቪዲዮን በደንብ ስላላዮትነው እስኪ እኔ ከመጀመሪያው ጀምሬ ልየው እና እኮምታለው
ሰላም ገበያ ሚድያ❤ ከወለድ ነፃ አገልግሎት በጣም ኣሪፍ ነዉ ❤❤❤
እንደተናገሩት ከሆነ ጥሩ ነው
በጣም እንፈልጋለን የመንግሥት ሥራ አላዋጣም
አንደኛ ጋዜጠኛ
አሪፍ ጥያቄና መልስ አድርጋችሁ ነበር፤ነገር ግን የሙስሊሞችን፡ጥያቄ አልጠየቅሽልነም ከወለድ ነጻ ብድር አላችሁ ወይ
ale
እውነት ከሆነ እሥቲ ልቆጥብና ቤት ለመግዛት ብር አበድሩኝ አበድራቹኝ ተመልሼ መጥቼ ልክፈል ብድሬን
❤❤Ewinet Kehone Ebakachihu Bedeb gilist Adirigulin❤❤
እኔ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ እስከ ግማሽ ሚልዮን በእጄ ቢኖር አባል ሆኜ ስንት አገኛለሁ
10ሽ አክስዮን ገስታሽ በያዋር እስካ6 ወር ትቆጥባሌሽ እጋው ካርታ የሎዉ ቤት ከርታን እናሱጋ እቃማጣል እዳሽ እስክትጫርሽ ድራስ
ስልክ ቁጥራችሁን ብታሥቀምጢልኝ
what about collateral for emergency loan?
ይሄ ሙስሊሙን አይመለከትም ወለድ አለው በኛ ክልክል ነው
ወለድ አትፈልጉም አላስፈላጊ ትርፍ ግን ትፈልጋላችሁ እዝነት ሳይኖር ክራይቴሪያ ማብዛት የትም አያደርስም 200% እያተረፋችሁ ከመኖር ሰው ተበድሮ ከተጠቀመበት ትንሸ ወለድ ማግኘት
@@ArekebArku አትቀባጥሩ ሳይግባችሁ እኛ ትርፍ ከአካባቢው ሽያጭ በላይ መሸጥና ብዙ ማትረፍ ክልክል ነው መጀመሪያ ተማሩ
ባህር ማዶ ይቻላል ወይ
አሄሄ ቢሮችሁን አሳምራችሁ ህዝቡን በቅፈላ አስመረራችሁት....
መልከም አድስ አበበ ብቻ ነው ክፊለጋሪ ይቸለል ???
ከውጭ አገር ይቻላል? በሕህቶቼ ስም መቆጠብ ብፈልግ
ካልዋሻችሁ ብድር ፈላጊ እኔ አለሁ
አድራሻችን ፒያሳ ጊዩርጊስ ገነተ ፅጌ ህንፃ 5 ፎቅ ላይ አለን ለበለጠ መረጃ በአጭር ስልክ ቁጥር 7078 ይደዉሉ
እባካቹ አስጀምሩኝ ቤት አለኝ የስራ መኪና ፈልጌ ነዉ በወር 60 ሺ መቆጠብ ችላለው
Endet naw mengangachaw selk asqamtrulen please
ከባንክ ጋር መነካካት አያስፈልግም
እኔም እፈልጋለው አድራሻ ስጡን
ladiredawa YaquTo serices yisatal woy?
❤❤❤❤❤❤❤
Endet abal mehon yechalal??
ይድርጅታችሁ ኢንሹራንስ አላችሁ ዎይ??
ሰላም መስፈርታቹ ምንድ ነው???
የት?
Adrashachew yinegeren abal mehon enifeligalen
ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን
7078
ስልክ ቁጥራቸውን ይፃፍልን
አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥር ላኩልኝ
ቪዶዮ፡ላይ፡አለ፡
እንደምትናገሩት ቀላል አይደለም ለምሳሌ 3 ሚሊየን ለማበደር ስንት መቆጠብ አለብን ???
ምናልባት 1.5 ወይም 1ሚሊየን
750,000
Why all said addis ababa id is required ?
Isn't this COOP?
አድራሻ እና ስልክ
ቪዲዮ ስር ከታች ስልክ እና አድረሻ አለ በተጨማሪ የቪዲዮ መጨረሻ ለይ
Kifla Hager yabediraluu
ወለዱ ስንት ነዉ
አድራሻ አሣቁን
Adrashachew yet new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከአዲስ አበባ ውጪ አገልግሎት ይሰጣል ወይ?
አይማስላኝም
Awo yisetalu adama Dire dawaWeliso Burayu kerrnchaf ale
አደ ራሻ
Would you please inform us the phone number of your branch office.
Telephone. No.

Awo yisetalu
adama
Dire dawa
Weliso
Burayu kerrnchaf ale