GEBEYA: የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 | Price of Wall curtain in Ethiopia 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 фев 2021
  • አሊፍ ምንጣፍና መጋረጃ መሸጫ
    0911111317
    0911645700 ይደውሉ
    GEBEYA: የመጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2013 | Price of Wall curtain in Ethiopia 2021
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያGEBEYA:

Комментарии • 270

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 года назад +22

    ብሬክስ ሀበሻዊን በኢትዮጵያ ያጋጠመው ነገር |ጉምሩክ ላይ ያልተጠበቁ ጉዶች 🤔 አጭር ቆይታ ከ Brex Habeshawi ጋር ruclips.net/video/AZXqHkwqFL0/видео.html

    • @user-qu6yh8yi2g
      @user-qu6yh8yi2g 3 года назад +1

      ስምት መቶ ሶስት መቶ እረካሽ ነው ልመጣ ነው ከሱ ልግዛ

    • @zamzamabite6947
      @zamzamabite6947 3 года назад +1

      Bemetir newu wagawu eyetenegeren yalewu algebagnim

    • @sunight0033
      @sunight0033 3 года назад

      በጣም ያምራል እናአዎ መስግናለን ሶስት ወር ቀረኝ አገር ልገባ እገዛቹ አለው ላገረ ካብቃኝ እግዛብሄር በቀጣይ ሶላር ስንት እንደሆነ አቅርቡልን ለክፍለ ሀገር መግዛት እፍልጋለው

    • @user-mb2sg8ic4e
      @user-mb2sg8ic4e 3 года назад

      @@user-qu6yh8yi2gውሸነው እኔ ሣዳምጥ የሌዱበት የለም ውድነው እነሡጋ ተመጡ አይመለሡም እያሉ ዋጋው እዛላይነው አትሸወዱ ወላሂ

    • @najat5814
      @najat5814 3 года назад +1

      በሜትር ነው ነው ዋጋው ወይሰ ሙሉው❓❓❓

  • @user-vo4uz8cc8e
    @user-vo4uz8cc8e 3 года назад +26

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ዋጋዉም ተመጣጣኝ ነዉ ለሃገራችን ያብቃን እና እንገዛለን👍👍

  • @user-ek1og7kc9k
    @user-ek1og7kc9k 3 года назад +31

    በጣም ያምራሉ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 года назад +2

      አሜን አሜን 🤲🤲🤲🇱🇧👈

    • @sablahdesta5933
      @sablahdesta5933 3 года назад

      ክፍለ ሀገር ላይ ማን ይገጥመዋል

    • @user-wy2mq2rr3f
      @user-wy2mq2rr3f 3 года назад

      አሚንን

  • @user-kx4dh3tr6k
    @user-kx4dh3tr6k 3 года назад +6

    እናመሰግናለን
    እስኪ የቲቪ ብራንዶች ላይ 1ቪድዮ ስሩልን።

  • @user-dr3no7lq6c
    @user-dr3no7lq6c 3 года назад +6

    በጣም ያምራል እግዚአብሔር ለሀነገሬ ያብቃኝ ማን ከዚህ ተሸክሞ ይገባል

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 года назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራሉ ምንጣፎችንና አረቢያን መጅሊሶችን ጨምረሽ ብጠይቂልን አሪፍ ነበር ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @user-fp9qi5ox3f
    @user-fp9qi5ox3f 3 года назад +8

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ከትንሺ ወር ቡሀላ ሀገር ልገባ ነው ሠላም ግቢ በሉ መጋረጃው በጣም ሀሪፍ ነው ሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-qk8bw2bv4w
    @user-qk8bw2bv4w 3 года назад

    በጣም ተምወደው ቻናል ነው በርቱልን 😍😍😍

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +1

    በጣም ያምራል በዛ ላይ ዋጋውም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ገባያ ቱዩብ በርቱ ።

  • @wollo1630
    @wollo1630 3 года назад +10

    መሸአላሕ ደሥ ይላል መጋረጆው
    በርች እሕት አይዞሻ

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 года назад +6

    እናመሰግናለን ግን በሜትር ከሚነግሩን ሙሉ ዋጋውን ቤነግሩን ጥሩ ነበር ለምሳሌ የ አንድ ፍሬንች ዶር ሙሉ ዋጋው ብናቅ ጥሩ ነው

    • @nurobezedef8801
      @nurobezedef8801 3 года назад +1

      5ሜትርነው ለፍሬንች ዶር 2ከግማሽ ነው ሁለት ተካፋች እናደርገዋለን

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад +2

      @@nurobezedef8801 ገብቶኛል ግን ሙሉ ዋጋው በሜትር ይሄን ያክል ሙሉ ፍሬንች ዶር ይሄን ያክል ዋጋ ይጨርሳል ቢባል ጥሩ ነበር

  • @ethiopiahagareoromiamanine7490
    @ethiopiahagareoromiamanine7490 3 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ እምል መስተንግዶ ክፍላ አገር ሄዳችሁ ትገጥማላችሁ እንደ ከሆነ አድራሻችሁን እፈልጋለሁ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 года назад

    ቤት ድረስ ሄደው መግጠማቸው በጣም ደስ ይላል ምርጥ ስራ ፈጠራ ነው ጎበዞች

  • @user-kb7xe8zz3w
    @user-kb7xe8zz3w 3 года назад

    ማሸዓላህ በጣም ደስስስ ይላል እናመሰግናለን 😍😍

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    በጣም ሀሪፍ መጋረጃ ነው ተባረኪ አድራሻቸውን ወስጃለሁ ብርክ በሉ

  • @user-yr6zk7fv4f
    @user-yr6zk7fv4f 3 года назад +1

    ስለ መረጃሽ አመሰግናለሁ እህት 💖

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 3 года назад +3

    ያምራል ፈጣሪ ሰላም ምህረቱን ሰቶን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🇪🇹👍👈😗😍😍

  • @user-vl6ku6yb7f
    @user-vl6ku6yb7f 3 года назад

    ደሰ ሚል መጋረጃ ነዉ እናመሰግናለን የገበያ ይቱብ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад +3

    በሜትር ነው መሰለኝ አንድግዜ ከ ሶስት አመት በፌት 500 የነበረወን ጨምሮ ሶስት ሺ እከነገበሩ ከነ መወጠሪያው ብለውኝ እያጨበጨብኩ ተመለሰኩ ግን ምርጥ ነው 😀

  • @user-fp9qi5ox3f
    @user-fp9qi5ox3f 3 года назад

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @sentuet143
    @sentuet143 3 года назад +1

    Wow wow
    Thank you so much
    👍👍😘💓🙏🙏🙋❤️

  • @sisdibabtube8364
    @sisdibabtube8364 3 года назад +1

    Betam arif new enameseginalen ehtachen beten sarichelew gen gexari new la gexari yemihonew yamralu semeta egezalew 4 wer bicha keregn hagere ligeba besalam geb balun esti .👍👍👍👍👍👍

  • @medinaseid9359
    @medinaseid9359 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ

  • @bisunezhbisunezh9284
    @bisunezhbisunezh9284 3 года назад

    ዋውው በጣም ደስይላል እናመሠግናለን

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 года назад +18

    ባርችዬ ስወድሽ ተመልሰሽ ሂጂ እና ያልጋ ልብስ + መጅሊስ እና ምንጣፍ ጠይቂልን የኔ ድንቡሽዬ 😘😘

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 3 года назад

    እናመሰግናለን በጣም

  • @dubaidubai9417
    @dubaidubai9417 3 года назад

    እናመሠግናለን

  • @enatalem3890
    @enatalem3890 3 года назад +30

    ቤቴን ሰርቼ ጨርሻለሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ደግሞ የቤት እቃ ነው እሚቀረኝ እስኪ ስደት የመረራችሁ እንደኒ አሁን እቃ ለማስገባት ቢያንስ 100 ሺ ይፈጅብኛል ከዛ ለጀ ስል እረ ወዲያ እዚሁ አረጅሁ ያስጠላል

    • @eth3816
      @eth3816 3 года назад +2

      እኔም በጣም ምጥ ሁኖብኛል

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      መቶ ሺብር አይበቃም ሁሉንም ካሰብሺው እኔ ታከተኝ ወላሂ

    • @enatalem3890
      @enatalem3890 3 года назад +2

      @@tamraabi1751 እረ ይበቃል ያው እንደ ድህነታችን ነዋ በአነስተኛ ዋጋ ሁሉንን

    • @user-hu4mi8jv3j
      @user-hu4mi8jv3j 3 года назад +2

      100ሺ አይበቃም ሁሉንም ካሟላሽ

    • @tamraabi1751
      @tamraabi1751 3 года назад

      @@enatalem3890 አወ ማለቴ ሶፍ አልጋ ቁም ሳጥን ሌላምሌላም ስትይው እንዴ ወቅቱ ወላሂ አይበቃም እኔ ታከተኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ ማለት ነው

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 года назад

    መጋራጆው ያምራል ዋጋው ውድ ነው።እህታችን ለመትሰጭን መርጂ በጣም እናመስግናለን።

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 3 года назад

      እስከ 8 መቶ እኮነው እያሉ ያሉት
      በጣም ጥሩ ነው

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 3 года назад +5

    እናመሰግናለን ሰለ ዳቦ ቤት እቃ ማሸን ማቡኪያ ስሩልን

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 3 года назад

    በጣም ነው የሚያምር 😍

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 года назад

    በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ በጣም ነዉ ሚያምሩ

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 3 года назад

    ዋውው በጣም ያምራል እነመሰግናሌን

  • @Eminet369
    @Eminet369 3 года назад

    Enamesegnalen wdoch

  • @user-nm4fk4gu8g
    @user-nm4fk4gu8g 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 3 года назад

    Mask agechu asergo seyawerash ancheem yale mask setaweree menem cheger yelewem? Hareef program new gen teyakesh more specific behon teru neber. For example: how much it would cost to cover a standard window or door? Tell us more about its dinension etc

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል እሻ አላህ ዋጋው ጥሩነው

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 3 года назад +11

    አጠያየቅ 0 በሜትር ሥንት ነው ? ብለሽ ጠይቂ ለሥላሣ ማለት ብቻ ትርጉም የለውም

    • @user-xt7fr5pw2n
      @user-xt7fr5pw2n 3 года назад

      ሜትር እኮ ነው አራት መቶ ያለው

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 3 года назад

    እናመሥግንአለን

  • @workneshtube7913
    @workneshtube7913 3 года назад

    Wowow baxami yamiral geta agrachin yabakane

  • @kadigah656bi7
    @kadigah656bi7 3 года назад

    Masha allah bexam yamral

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 3 года назад

    thenku wed💚💛❤👌✊👍

  • @fikertekasa7616
    @fikertekasa7616 3 года назад +1

    ዋጋውም.በጣም.አሪፍ.ነው

  • @zamzamabite6947
    @zamzamabite6947 3 года назад

    Bemeyir newu wagawu eyetenegerewu yalewu algebagnim

  • @user-ec5dc5qu3i
    @user-ec5dc5qu3i 3 года назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል ኢንሻአላህ

  • @kaadijaagihoo599
    @kaadijaagihoo599 3 года назад

    mashaahllha.kalef..😍

  • @teshome7160
    @teshome7160 3 года назад

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያን በጣም ነው ሚያማምሩት ናቸው

  • @user-hv4ez6ii2x
    @user-hv4ez6ii2x 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ቅርንጫፍ አላቸው በትክክል ከተማ

  • @tube504
    @tube504 3 года назад +10

    ዋጋዉ ግን በሜትር ነዉ ወይስ አጠቃላይ ነዉ ሲናገር የነበረዉ በጣም አሪፍ ነዉ

    • @welelatube8118
      @welelatube8118 3 года назад +1

      በሜትር ነው

    • @annacruzz5247
      @annacruzz5247 3 года назад +1

      በሜትር፡ነው፡አንድሜትር፡ነው፡600ብር

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад +1

      @@annacruzz5247 ውድ ነው

  • @kimberlyvasquez2521
    @kimberlyvasquez2521 3 года назад

    በጣም ያምራል

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 года назад

    ለማንኛውም ማሻአላህ

  • @netsanettesfayene5194
    @netsanettesfayene5194 3 года назад

    Wwwwoooww betam des yilal hulum jimaa mewsed tichilalachiw ene areb ager new yalewt

  • @sarauzi1945
    @sarauzi1945 3 года назад

    Guter

  • @user-iv5pr5ol5m
    @user-iv5pr5ol5m 3 года назад

    ያምራል

  • @user-ue1wm6rc9m
    @user-ue1wm6rc9m 3 года назад +4

    ፍኔ መወቅ የፈለኩት የሾርበ ሰሃኖች እና ደርዘን የሻይ እና ይውሃ ብርጭቆ ነበር መገራጀው ዱበይ አንድ ሜትር 68 ድርሃም ነው። 68 ድርሀም መለት ደግሞ 968 .8 ነው ስለዝህ።ከዝው መግዘት ይሸለል

    • @teshome7160
      @teshome7160 3 года назад

      ሀገር ቤት መግዛት ይሻላል

    • @user-ue1wm6rc9m
      @user-ue1wm6rc9m 3 года назад

      @@teshome7160 የዝህ እኮ ድዘይኑ የምራል

    • @seaditube2196
      @seaditube2196 3 года назад +1

      እውነት ነው ከዚህ ምንም ነገር አትግዙ ቀላል ማሽኖች ብቻ እንደሁጂ ከዛ ውጭ አያስፈልግም

    • @kww2335
      @kww2335 3 года назад

      @@teshome7160 ወላሂከዚህልገዛነበር።አገር።እገዛለሁ።ሁሉም
      አለ

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው 🇱🇧👈

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад +9

    አረ የጠራው ዋጋ በሙሉ ውሸት ነው ወይም ጨርቁ ፌክ ነው እኔ የዛሬ ሦሥት አመት መርካቶን ዞሬ ጠይቄ ገዝቻለሁ ከሺ ብር በታች የለም

  • @vip8858
    @vip8858 3 года назад

    ጡሩ ነው

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 3 года назад +2

    አልገባኝም ሙሉው ነው ወይስ በሜትር ዋጋው የተናገር እ ????

  • @georgeselam1901
    @georgeselam1901 3 года назад

    Tabaraki bexam yamirale

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 года назад

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውዶቸ እናመሰግናለን በጣም ያምራል እኔ እፈልጋለሁ የጭቃ ቤት ላይ መግጠም ይቻላል መርካቶ ቅርቤ ነው እመጣለሁ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 года назад +1

    ወደክፍለ ሀገረ እንደት ነው መውሰድ የምንችለው ተቸገረን ግዜችንን መሰዋት አድረገን እንመለከታለን ግን ትራንሰቦረት የላቸውም

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 3 года назад

    በርቱ

  • @tube-wt2wb
    @tube-wt2wb 3 года назад

    ማሻላህ

  • @sunight0033
    @sunight0033 3 года назад

    በጣም ያምራል እናመስግናለን ሶስት ወር ቀረኝ አገር ልገባ እገዛቹ አለው ላገረ ካብቃኝ እግዛብሄር በቀጣይ ሶላር ስንት እንደሆነ አቅርቡልን ለክፍለ ሀገር መግዛት እፍልጋለው

  • @alii6843
    @alii6843 3 года назад

    የኔቆጆ አሰብሽው ድረሽ የኔድቡሽቡሽ ቀጥይበት ማማ

  • @user-bv9zr1fc4g
    @user-bv9zr1fc4g 3 года назад

    ማሻላነው ሲያምር

  • @ahmedrashed4131
    @ahmedrashed4131 3 года назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ግን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ እስከ አድራሻው

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 3 года назад

    በርቺ

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 3 года назад

    በጣም ያምራል በቅርብ ቀን እመጣለሁ

  • @albilal8030
    @albilal8030 3 года назад +1

    በጣም ያምራል ቦታው የትነው ስልክ አስቀመጡልን። ደስ ይላል ማሻአላህ

    • @ui8723
      @ui8723 3 года назад

      A.A merkato

  • @azebazeb2853
    @azebazeb2853 3 года назад

    በናትሽ የአፖል ጌጦችም ጠይቂልን

  • @Tube-ll8vc
    @Tube-ll8vc 3 года назад

    በጣም ቆጃነዉ በጣም

  • @naemayou.5880
    @naemayou.5880 3 года назад

    እነሱ። ጋር። አረቢያ። መጅሊስ
    ጠይቃቸው። እህታችን። እናመሰግናለን።

  • @nunat6047
    @nunat6047 3 года назад

    ዋጋው ተዘጋጅቶ የተዘጋጀውን እያንዳንዱን ነው ወይስ በሜትር የሚነግረን አልገባኝም?

  • @mesimesi6986
    @mesimesi6986 3 года назад +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን እማ የምንጣፍ ዋጋ እሰማለሁ ብዪ በጣም ጠብቄ ነበር

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ጥሩ ነው ዋጋው
    ስለት አለብኝ ለቤተ ክርስቲያን
    እስከ አ1 ሲ አገኛለሁ ማለት ነው

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 года назад

    ሀሪፍነው

  • @user-fu6us5vy5f
    @user-fu6us5vy5f 2 года назад

    ዋጋው ሀሪፍ ነው

  • @user-km9ki9zo3c
    @user-km9ki9zo3c 3 года назад

    አልገባኝም ዋጋው ለምሣሌ ለአንድ መስኮት ሙሉ በሙሉ ዋጋውን ጠይቂ???

  • @user-xg9mw4jt9k
    @user-xg9mw4jt9k 3 года назад

    ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነዉ እኔ ለቤተስብ መግዛት እፈልጋለሁ ካደርሳችሁል ንገሩኚ ካላችሁ እቃወች በርካታ ነዉእምገዛዉ ምክናየቱም ሀገር ልገባነዉ ስለዚህ እዚህ ከመግዛት ከናተ ብዛ ይሻላልብየነዉ እየቀለድኩ አደለም ደሞ የምሬን ነዉ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 3 года назад

    Wawww enasgnalen

  • @derartutulu5157
    @derartutulu5157 3 года назад

    ❤❤❤❤👍👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 года назад

    ሰላም

  • @ahsgajsg3898
    @ahsgajsg3898 3 года назад +8

    ሳኡድ ያላችሁ ግን ባብ ሸሪፍ እና ሃራጅ ሰዋሪህ ምርጥ ምርጥ መጋረጃ በመቶ ሪያል አለላችሁ

    • @zeharaholyquran6895
      @zeharaholyquran6895 3 года назад

      የት መካ የኖራል

    • @ahsgajsg3898
      @ahsgajsg3898 3 года назад +1

      @@zeharaholyquran6895 መካ ይኖራል ግን አላውቅም ጅዳ ግን አለ ባብ ሸሪፍ ወይም ሃራጅ ሰዋሪህ በጣም የሚያማምር አለ

    • @zeharaholyquran6895
      @zeharaholyquran6895 3 года назад

      አመሰግናለው

    • @halemahalema256
      @halemahalema256 3 года назад

      እኔሊማራትነኝ5ሜትሩ160አሉኝ

    • @SaraSara-rd8ol
      @SaraSara-rd8ol 3 года назад

      Riyad Yemtawuku tekumug Ehtoche

  • @ZahraZahra-pq6kj
    @ZahraZahra-pq6kj 3 года назад

    ሰላም እንደምን አላችሁ ግን በሚትር ነዉ ወይስ መጋረጃዉ ሙሉዉን ነዉ አልግባኝም

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 3 года назад

    Arifno baxam desilal

  • @betitube12
    @betitube12 3 года назад

    የፅጉር ቤት እቃውች&tv አቅሪቢልን ማምየ

  • @megersaadugna5535
    @megersaadugna5535 3 года назад +2

    ዋጋው ለምሳሌ = 6.50 × 550 = 3575 ይመጠል ጥሩ ኳዋልት ያለው መጋረጃ

  • @user-iv5pr5ol5m
    @user-iv5pr5ol5m 3 года назад

    ያምራል አራቢያል ማጂልሲ ሲትነዉ

  • @kamariasifa1946
    @kamariasifa1946 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍

  • @user-yv6fy6yn8n
    @user-yv6fy6yn8n 3 года назад

    በይ ብል ካ እጅሽ ምንጣፋንም አረብያ መጅልሱንም ጠይቂልን ከሱው ጋ እውነቱ ከሆነ ዋጋውም በጣም ጥሩ ነው

  • @user-yt5jf3qx8r
    @user-yt5jf3qx8r 3 года назад +1

    ግን የት ሀገር ነዉ
    ማሻአላህሀርፍነዉ
    ዉገዉንበአጠቀላይለሳላንበአጠቀልይስንትነዉ

  • @tube-bg1iw
    @tube-bg1iw 3 года назад +3

    የአንድ ፍሬንች ዋጋ ከ4000 እስከ 8500ሺ ብር ነው የአንድ መስኮት ዋጋ ከ2000 እስከ 4250,ብር ነው

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 года назад +6

    በቃ መዳም ካልሰጠችኝ አልገዛም ድረሀሜን ይዠ ወዳገሬ

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo 3 года назад

      ትክክል አኔ ማዳም የመረጥሽውን መጋረጃ እገዛልሻለሁ ብለኛለች

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 2 года назад

    ቅርጫፉን ሌላም ቦቷ አለ??
    አሰላ ነው እቤቴ እኔ ደሞ ያለውት ኩዌይት ነው ውደአሰላ መላክ እፈልጋለው እባክህ ንገረኝ

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 года назад

    Enamsgnalyenye

  • @abebechalemu645
    @abebechalemu645 3 года назад

    በሜትርነው ወይስ ሙሉን አልገባኝም

  • @user-cw2mm7ov7b
    @user-cw2mm7ov7b 2 года назад

    በሜትርነው ሙሉውን አልገባኝም