GEBEYA: ገራሚ የሆነ የቁም ሳጥን እና የምግብ ጠርጴዛ ዋጋ በጣም ቅናሽ || Amazing wardrobe and dining table very cheap

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ለበለጠ መረጃ ☎️ 0975733535
    ይደውሉ
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    👉 Follow our official Facebook page : / chalagelchuu
    👉 Website; www.chalagelchu...
    👉 Twetter; / chgtube
    👉 INSTAGRAM: / chgbusiness
    👉Telegram page t.me/chalabusi...
    👉 my youtube channel- / chgtube
    #Gebeya#የምግብጠረጴዛ#የቁምሳጥንዋጋ#የሶፋዋጋ#አድስአበባ#ዘመናዊሶፋ#moderSofa#የመጋረጃዋጋ#የፍራሽዋጋ#የመኪናዋጋ#የአልጋዋጋ#ገበያ#ጦርሃይሎች#አለምገና#merkatotube#አዋጭስራ#ትርፋማስራ#ውጤታማስራ#ቢዝነስ

Комментарии • 221

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 года назад +23

    ዘመናዊ የሆነ ሶፋ በተመጣጣኝ ዋጋ በአድስ አበባ ከተማ | modern sofa price in Addis Abeba ruclips.net/video/FZuY_gikL0E/видео.html

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +40

    ዋው ጥሩ ጥሩ እቃዎች አሉ ኢትዮጽያ ውስጥ።ፈጣሪ አምላክ የተመስገነ ይሁን።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 3 года назад +117

    ቤቴን ሰርቸ ጨርሸ አገር ልገባ እየተዘጋጀሁ ነዉ በፍቅር በደስታ የምትኖርበት ያርግልሽ በሉኝ

    • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ
      @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ 3 года назад +2

      ማማየበሰላምግቢበሰላምበፍቅርከቤተሰቦችሽከባለቤትሽከልጆችሽየምትኖሪበትያድርግልሽእግዚአብሄርይባርክልሽየሰውልጅሰርቶእናደክሞውጤቱጥሩሲሆንደስይላል❤️

    • @bintmohamed4323
      @bintmohamed4323 3 года назад +1

      @@እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ1ሐ አሚንንን በጣም የኔዉድ አንችም ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ማር

    • @aalh7406
      @aalh7406 3 года назад

      ማሻአላህ ማማዬ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @طيبهالطيبه-ط3س
      @طيبهالطيبه-ط3س 3 года назад +1

      የጤና የደስታ የፍቅር ቤት ያርግልሽ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 года назад

      እኔም እዳንች ነኝ ግን የቤት እቃ እና ባል ገነው ነው የኔ

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 3 года назад +22

    ቁምሳጥን እፈልግ ነበር ወደአገር ስገባ እገዛችዋለሁ ገና አመት አለኝ ለአገርሽ ያብቃሽ በሉኝ

  • @osmanosman7431
    @osmanosman7431 3 года назад +7

    አልጋውንም ብትጠይቂያ ሀሪፍ ነበር

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 3 года назад +1

    በጣም.ያምራል.አልጋም.አሳይን.ሀገራችን.በጣም.ተለውጣል.ዋው.እናመሰግናለን

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 года назад +1

    በጣም የሚያማምር እቃዎች ናቸው እናመሰግናለን እህት

  • @genijesus3062
    @genijesus3062 3 года назад +1

    በጣም ፈጠናቹ እንጂ አሪፍ ነው ደሞ ሰፈሬ ነው ደስ ብሎኛል

  • @seadaar9822
    @seadaar9822 3 года назад +3

    ያምራል ወሎ ታደርሣላቺሁ

  • @aalh7406
    @aalh7406 3 года назад +2

    እንኳን ደና መጣሽ ማማዬ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 3 года назад +5

    በጣም ሸጋ ዋጋ ነው ድሮ 8.000 ብር ቤት ይገዛ ነበር ይላሉ እኔኮ ከ 2000 ብሓላ ነው ስለኖሮ ብዙ ያወኩት ከዛ በፊት በሰው ትካሻ ነው የኖርኩት

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 3 года назад +2

      በዚህ አይነት የልጅ ልጆቻችን በ8000 ብር ጫማ ማስጠረገ ወይም መስቲካ መግዣ ነው እሚሆነው ሆይ እኔ የስሙኒ ስኳር ገዝቻለሁ 😀😂

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 года назад +6

    የኔ ድቡሽቡሽ በርቺ ጎበዝ

  • @howardjames9543
    @howardjames9543 3 года назад

    She is good I like her. Very good improvising the people and asking for the price.

  • @hanahanaabebe2215
    @hanahanaabebe2215 3 года назад

    Enameseginalen wudi etachin berchi

  • @ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ድቡሽቡሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል

  • @marianameri8322
    @marianameri8322 3 года назад +17

    ወይ ጉዱ ዋጋው ምንም አይልም 25,000 ነው ኧረ አረ ያገሬ ሰው የ 5 ሺብር ልዩነትን ብዙ ልዩነት የለውም😂🤔 በዚህ ዋጋ አጠራራችሁ ከመደብ መውጣቴን እንጃ🤔🤔

    • @bateyyoutube3038
      @bateyyoutube3038 3 года назад

      ክክክክክ እኮ

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 3 года назад

      😀😂 እንደአረቦቹ መሬት በመብላት ነውለእለት ሳጠራ ወይም ከሸንበቆ የሚሠራ አለ አሱን እጠቀማለሁ በግሌ ቤቱን ብቻ ፈጣሪ ያግዘኝ🙏

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 года назад

      እኔ በገበቴ አልበላውም

    • @asdasda4771
      @asdasda4771 3 года назад

      ጣውላ ባይሆን

    • @زمزمإدريسادريس
      @زمزمإدريسادريس 2 года назад

      @@asdasda4771 አረ ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ

  • @FathimaFathima-fp6ke
    @FathimaFathima-fp6ke 3 года назад

    እሰኪ የዳቦ መጋገሪያ ማሽንና በእጨት የሚሰራ ፈልጌ ነበር እደት ነው እማገኘው

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад +9

    ልጅቷ አገላለፇ ደስ ይላል
    ኮመቶች ግን ለሰው አትመቹም አዳንዶች
    የት ሄደ የት ሄደ የምትሉት
    ማየት አይደለ እዴ የምትፈልጉት ማሊ ኩኒ።

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    አመሰግናለሁ ውዴ በጠም አረፍ ነው በረችልን ለይክ ለይክ አደረጓት የገበያ ቤታሰብ

  • @እየሩሥእየሩሥ
    @እየሩሥእየሩሥ 2 года назад

    ዋው ቁምሣጥኑ ሀሪፍ ነው ዋጋው ሌላው ግን ውድነው

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 года назад +19

    ቁም ሰጥን እና ብፌ ከዝህ በፍት በቀራበቹት አይቼ አስርቻለው ከልብ ከልብ አመሰግናለው ብችል በ 10 ጠቶቼ ለይክ በረኩኝ እለለው

  • @mslealem5866
    @mslealem5866 2 года назад

    አሪፍ ነው ዋጋው ደም ሢል

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 3 года назад

    አቅራቢዋ ድምፆ ሲያምር ጎበዝ በርቺ

  • @የሰላምአምላክእግዚአብሔር

    የአልጋ ዋጋም ብትነግሩኝ በተረፈ ሁሉም ዋጋቸው አሪፍነው እናመሰግናለን

  • @foziamangistu9805
    @foziamangistu9805 3 года назад

    Ya Algawun Waga Lamen Asalafshiwu? Batarafa Enamasegenln

  • @nejatahmed2928
    @nejatahmed2928 3 года назад +10

    እስኪ ላስቸግርሽ ማሬ ቁም ሳጥን ከነ አልጋው እና የቁም መስታውቱ ጋ አቅርቢልን

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 3 года назад

    የኔ ቆጆ ቁጥርሽን አስቀምጭልን

  • @mekidesgebeyaw5335
    @mekidesgebeyaw5335 5 месяцев назад +1

    የት ሀገር ናቼው ወደ ራያ ቆቦ ይወስዳሉ ከወሰዱ ደግሞ ድላይቨሪ ስንት ብር ነው???🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    በርቺ እናመሰግናለን

  • @yeshiasefa4003
    @yeshiasefa4003 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @sisisisio585
    @sisisisio585 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ♥️♥️

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 3 года назад

    ዋዉ፣በጣም፣አሪፍ፣ነዉ

  • @mestumestu904
    @mestumestu904 2 года назад

    የት ነው አድራሻቸዉ ቁምሳጥን ማሰራት ፈልጋለው??

  • @koolhool76
    @koolhool76 3 года назад

    የትልቅ ሶላር ዋገ ስት ነው በዲናሞ የመሠራውን ሞፍጮ ማሠራት የሚችል ሶላር ካል ንገሩን

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 3 года назад +5

    ክፍለ ሀገር ኮምቦልቻ ቢሆን በጣም ምርጥ ዋጋ ነበር

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 года назад +1

      አወ በጣም ያምራል እኔ እራሱ ወልዲያ እፈልግ ነበር

    • @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ
      @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ 3 года назад +1

      ኮምቦልቻ እኳ በጠም ውድነው ወላሂ በጠም ተመጠጠኝነው እኔ ኮቦልቻነው ያሠራሁት ገን በጠም ውድነው ሶት ተከፋቹ 12500 ነው በለውኛል 🤕

    • @emumiftah5819
      @emumiftah5819 3 года назад

      @@ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ እኔም አሰርቸ ዲዛይኑ አልተመቸኝም

    • @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ
      @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ 3 года назад

      @@emumiftah5819 እኔ በፎቶ ነው ያየሁት ምንምአይልም

    • @emumiftah5819
      @emumiftah5819 3 года назад

      @@ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ ቤቴን በአላህ ፈቃድ ሰርቸ ጨርሻለሁ አሁን የቤት እቃ ገዝቶ ሰርፕራይዝ የሚያደርገኝ ነው የምጠብቅ

  • @teand5856
    @teand5856 3 года назад

    አሪፍነው ግን ትናት ባቀረብሽው የሶፋ ዋጋላይ አስተያየት ፅፌ አልመለሱልኝ አቺ ግን በርቺ ጫላ ወንድማችንን ሰላም በይልኝ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 года назад

      እነሱ ይሄንን አያዩትም በስልክ ደውሉ

  • @helenkebeda2272
    @helenkebeda2272 3 года назад +1

    የት ነው ወበር ብቻ ይሸጣል ,ወይ

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 3 года назад

    የኔ ቆጆ

  • @wultageste538
    @wultageste538 3 года назад +3

    ግን መንኞችሁ ናችሁ ጠ ጠያቌ??
    እረጋ ብላችሁ አሳዩን thanks

  • @memegreimi9226
    @memegreimi9226 3 года назад +1

    የምግብ ወበሩ ግን በጣም ውድነው

  • @እምቢተኛውጋይንት
    @እምቢተኛውጋይንት 3 года назад +1

    ምን አስቸኮለሽ የአልጋ ዋጋ ሳትነግሪን በርቱ

  • @Forum12345
    @Forum12345 3 года назад

    ወየት ነው

  • @birukgerero8944
    @birukgerero8944 3 года назад

    ጥሩ በርቱ

  • @RTTVGZBFyrhufv
    @RTTVGZBFyrhufv 5 месяцев назад +1

    የት ነው

  • @f1103
    @f1103 3 года назад

    ቀለልአላችሑት ተደርደሬ ነው የቆምኩት ሆ ደስይላል

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 3 года назад +2

    የት ነው በደሤና አካባቢው ካለ አቅርብልን

  • @roayaalathyoubiya2102
    @roayaalathyoubiya2102 3 года назад

    ዋው

  • @sintusintu9015
    @sintusintu9015 3 года назад

    በጣም ውድ ነው

  • @selamawit6212
    @selamawit6212 3 года назад +1

    የቁም ሳጥናቸው ዋጋ ተመጣጣኝ ነው የመመገቢያ ጠረጴዛው ግን ትንሽ ያዞራል።

  • @binibelay7625
    @binibelay7625 Год назад

    ለመግዛትነውወደልላነገርመላክትችላላችው

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 года назад

    ጥያቄ መጨረሻ ላይ የተቀመጣችሁበት ሶፋ ስንት ነው

  • @tmerwgdetube5714
    @tmerwgdetube5714 3 года назад

    ባአላህ ስልክ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 3 года назад

    Ezihu bet algawochun beteyikeln

  • @مريمعمر-ذ5ث
    @مريمعمر-ذ5ث 3 года назад

    Oromiyaa kiflagar tidarasaalachu?

  • @daliyadaliya9488
    @daliyadaliya9488 3 года назад +3

    ሜትር 1.50 8 shi new

  • @መሻአለህ
    @መሻአለህ 3 года назад

    መሻ አለህ መሻ አለህ እትዮ እሄ አሌ እንዴ

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 3 года назад +2

    Woww 👍👍👍👍

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 года назад

    ኢሞ አይሰራም ስልካችሁ ???

  • @rashi6844
    @rashi6844 3 года назад +2

    ሠላምሠላም

  • @umabdurehmantube
    @umabdurehmantube 3 года назад +1

    ዋጋችሁ ቅናሽ ነው ደሴ ቅርጫፍ ቢኖራችሁ ሀሪፍ ነበር ከአድስ አበባ ወሎ ለማምጣት በጣም ይከብዳል

    • @genitube1438
      @genitube1438 3 года назад

      እረ በየሀገሩ ሞልቷል እንደ ድሮ አይምሠላችሁ

    • @ውዴልበልሺሀገሬ
      @ውዴልበልሺሀገሬ 3 года назад

      @@genitube1438 ውዲነው በጣ ሌላ ቦታ ይሄ ቅናሺ ነው ደሤ ቢሆን ጥሩነበር

    • @حياهمجروحه
      @حياهمجروحه 2 года назад

      @@genitube1438 eskiy konblchi yala yamsra negrugi

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Год назад

    ምን።በአላህ።ትያታለሽ።ምክንያቱ።ሥረዋነዉ።ለብሯትትልነዉእምመልሠዉከከከከከከ

  • @hwawmuhammad8107
    @hwawmuhammad8107 3 года назад

    እናመሰግናል

  • @almazkede9183
    @almazkede9183 3 года назад

    ወይ ጎራማለት ብር ሲኖር እኮ ነው ከቀነሳቹልኝ እመጣ ስምንት ሺ የሚለውን ሳይ የምግብ ጠርጴዛ መስሎኝ ጋግቼ ሳይ ቁም ሣጥን ነው

  • @sarkalmdamise5833
    @sarkalmdamise5833 3 года назад +3

    ቁም ሳጥኑን እፈልገው ነበር ግን ክፍላገር ነኝ

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 3 года назад +1

    አድሳባ ምን ጠፍቶ

  • @beatykebde603
    @beatykebde603 3 года назад

    ቁም ሳጥኑን ወድጀዋለው የት ነው ቦታው?

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 3 года назад

    ዴሴ ናችሁ እንዴ

  • @kristinetamaskin3472
    @kristinetamaskin3472 3 года назад

    እረ በጣም ውድ ነው

  • @AlemNesh-ex8ku
    @AlemNesh-ex8ku Год назад

    Adrashachihu yet new

  • @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
    @ተወከልአላህ-ኸ4ኰ 3 года назад

    ግን የት አገር ነው አድስ አባ የት ነው ? የምታቁ መልሱልኝ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад

    የአልጋው ፡ እና ፡ የሶፍው ፡ ዋጋ ፡ አልተናገሩም ፡ ስንት ፡ ነው

  • @ሀውለትየደሴዋ
    @ሀውለትየደሴዋ 3 года назад +1

    ሰላም በሰላምነው የጠፋቸሁት

  • @lamrotnedi3612
    @lamrotnedi3612 3 года назад +1

    Algewun wagun teyiklngi metr ke 50

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    የአልጋውን ዋጋ ሳታሳውቁን?

  • @eskedreskedr8112
    @eskedreskedr8112 3 года назад

    የትነው

  • @genitube1438
    @genitube1438 3 года назад +2

    የአልጋ ዋጋ ለምን አልጠየቅሽም ደግሞም ጀማሪ ሥለሆንሽ ነው መሠል ትፈሪያለሽ ለዛም ነው ቪድዮውን ያጠረው በርቺ

  • @emumehamediemumehamedi3281
    @emumehamediemumehamedi3281 3 года назад +6

    ይቅረታ ገበያ አቀራረብሽን እንደሠመረ ቢሆን ይመረጣል ሀገሩ የት እንደሆነ መጀመሪላይ ብገልጭው የተሻለ ይሆናል

    • @ጌታየታመነነዉ
      @ጌታየታመነነዉ 3 года назад

      አ.አ

    • @emumehamediemumehamedi3281
      @emumehamediemumehamedi3281 3 года назад +1

      @@ጌታየታመነነዉ አውቂለሁ ግን ለተመልካቾች እንድታብራራ ፈልጌ ነው

    • @ጌታየታመነነዉ
      @ጌታየታመነነዉ 3 года назад +1

      @@emumehamediemumehamedi3281 ታስተካክላለች አዲስ ስለሆነች ነው አበረታቷት

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 года назад

      ኦራ ሰመር ናፍቆናል ይምጣልን

    • @ራቢንትባባ
      @ራቢንትባባ 3 года назад +2

      እረ ጎበዝ ናት ገና ጀማሪ ናት በዛ ላይ።ደሞ ትላት ቦታውን ተናግራለይ በርች ወገኔ አደቃታለሑ እኔ በበኩሌ

  • @tedix3900
    @tedix3900 3 года назад

    Hossana tadarisalachu

  • @serkaserka6554
    @serkaserka6554 3 года назад

    Aerrrr betmmm wede new

  • @Forum12345
    @Forum12345 3 года назад

    ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኪታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ነገር እንማር ተቀላቀሉ ጀዛኩም አሏህ ኸይራ

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 года назад

    wowbetam des ylal

  • @sisay8529
    @sisay8529 3 года назад

    ደብራዛይት ተማጣለቹ

  • @solomondemese9953
    @solomondemese9953 Год назад

    ኢሚዴፍ የለም እዴ

  • @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ
    @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ 3 года назад +1

    እኔ ባለ3ት ተከፋቼ ቁምሲጠን 12500 ነው አሉ አታለሉኝ ማለትነወ🤕😢ግን እየተሠሪነው አሁን እዝህ ግን በጣም እረካሽነው

    • @በጠምከፍቶኛል
      @በጠምከፍቶኛል 3 года назад

      ገጠር እኮ ውድ ነው እኔም ብፌ በ 15 ሺ ነው የሰራሁት ሌለ ቦተ ሰይ 10 ሺ ነው ቅጥል አርጎኛል

    • @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ
      @ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ 3 года назад +1

      @@በጠምከፍቶኛል አረብ አገር ብር እሚታፈስነው እሚመሰላቸው ስት ተከፋችነው እኔ አረት ተከፋቹን 8500ነው ያሠረሁት

    • @በጠምከፍቶኛል
      @በጠምከፍቶኛል 3 года назад

      @@ኢክራምወሎኮቻወለዬዋ አሪፍ ነው ወላሂ

    • @ኢነማአልኡስሪንዩስራ
      @ኢነማአልኡስሪንዩስራ 3 года назад

      Enem yezare 3 wer lelij tenshy size bale 2 tekefach 6000 new bemakew sew ekaw terat alew gn asodedobgal

  • @ነገንላየውእጓጓለሁ-ኘ5ቈ

    አልጋውን ሳጠይቄያት

  • @foufoifukado3025
    @foufoifukado3025 3 года назад

    sweet

  • @sunight0033
    @sunight0033 3 года назад

    የት ነው ግን ውይኔ ስያምሩ አዲስ አባ ከሆነ እኔ እገዛለው ንገሩኝ

    • @ui8723
      @ui8723 3 года назад

      AA Torehayeloch

  • @mas-masdanimasdani747
    @mas-masdanimasdani747 2 года назад

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @saragach9525
    @saragach9525 3 года назад +2

    ኣዳማ ኣድራሻኣላችሁ እኔኣዳማስለሆንክነው

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 3 года назад

    ቦታው የት ነው

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 3 года назад

    እቃው አሪፍ ግን ዋጋው ?????ውድ ነውውውውው

  • @llddbbdbdbd3079
    @llddbbdbdbd3079 3 года назад

    የት ሀገር ነው

  • @wenshetwenshet4459
    @wenshetwenshet4459 3 года назад

    Ye new

  • @mensurmohamed7932
    @mensurmohamed7932 3 года назад

    ወገቹ ትንሽ ታገኖዋል ይማስላኘል

  • @tmerwgdetube5714
    @tmerwgdetube5714 3 года назад

    የት ነው ማሬ

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ 3 года назад +1

    የሲሚቶ ዋጋ ስንት ነው

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 3 года назад

    ቁጥራችሁ የት ናዉ ሶፍ እፍልጋለሁ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 года назад

      አረ ቪድዮ ላይ አለ

  • @tube3009
    @tube3009 3 года назад

    ዎውው በጣም አረፍ ነው ተብኩኝ እኔ መጣለው

  • @mihretkasaye6938
    @mihretkasaye6938 3 года назад

    ማሪያምን እገዛቺሂ አለሁ ፌቼ ነኝ ብዙም አይርቅም