የ2016 የአእላፋት ዝማሬ ዘጋቢ ፊልም | 2024 The Melody of Myriads Documentary Film

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025
  • ИгрыИгры

Комментарии • 370

  • @Yorilua
    @Yorilua 3 дня назад +234

    ማህበሩን ምናግዝበት የተለያዮ አምራጮችን ብታሳውቁን እባካችሁ

    • @yonatanawoke
      @yonatanawoke 3 дня назад +15

      እውነት እንደሙያችን ማህበሩን ካለንበት ብናግዝ

    • @elroitube27
      @elroitube27 3 дня назад

      የባንክ አካውንት አለ ትናንት የተለቀቀ ምስል ላይ ​@@yonatanawoke

    • @kikikiko6305
      @kikikiko6305 День назад

      account description lay askemitewal

  • @kalmucheye
    @kalmucheye Час назад +1

    ቤተክርስትያን እንደዚ አይነት ልጆች እንዳሏት ሳይ ተገረምኩኝ እንዲህ አስተባብረዉ በጌታ ፈቃድ ህዝቡን የሚያስባርኩ ስለእዉነት በሀይማኖቴ ቀናሁ አንዴም ብቻ ሳይሆን በየበአሉ ይደጋገም ዘንድ ምኞቴ ነዉ ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን🙏🥰🥰🥰

  • @lidiyabrhanu1229
    @lidiyabrhanu1229 3 дня назад +60

    የአእላፍ ዝማሬ እንደ መስቀል በየ ሰሩም በየ ክፍለ ሀገርም ይሁንልን ይምትሉ

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 3 дня назад +161

    ባለቀ ሰአት ነበር ዜናውን በሬዲዮ የ ዋዜማ ቀን ሰይፉ ፋንታሁን ስለ ዝግጅቱ ሲናገር የሰማሁት ፣ አስታውሳለው ለስጋ የሚሆነውን የበአል ዝግጅት ትውት አድርጌ ወደ ቦሌ መድሃኒለም የገሰገስኩት ❤❤❤😢 በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት 😢
    አመቱ መጣ በአካል ባልገኝም መንፈሴ ግን እናንተ ጋር ነው 😢😢😢😢

    • @BisNah-e4k
      @BisNah-e4k 3 дня назад +1

      Beselam nw

    • @MivoMan
      @MivoMan 2 дня назад +1

      Lemn atemchim

    • @monalizaabera4069
      @monalizaabera4069 2 дня назад +1

      @MivoMan ከ አቅም በላይ በሆነ ምክኒያት

    • @monalizaabera4069
      @monalizaabera4069 2 дня назад +1

      @BisNah-e4k እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ነው ፣ለቀጣይ አመት በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @tigistendale-p5u
    @tigistendale-p5u 3 часа назад +1

    I swear when i say this i know I'm speaking for many i just can't thank you enough for giving us 2 unforgettable and most memorable days of our lives. May God Bless You All.

  • @kidszematube5524
    @kidszematube5524 3 дня назад +66

    አእላፋት ዝማሬ በ አባቶቻችን ተጀመረ ብለው ልጆቻችን ከ ትውልድ ትውልድ እየተቀባበሉት የሚያስቀጥሉት ውብ መንፈሳዊ በዓላችን ይሆናል::
    የኢጃት አባላት መድሃኒአለም ብድራታችሁን ይክፈላችሁ!
    በሰላም በጤና ያገናኘን!

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 дня назад +64

    በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት ብዙ ድካም ብዙ ተስፋ መቁረጥ ደግሞም ብዙ ብርታት የነበረበት ዝግጅት ነበር እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ የአሁኑንም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ቸሩ መድኃኒዓለም ያስጨርሳችሁ እናመሰግናለን ጃንደረባው ትውልድ

  • @Betty_Negash
    @Betty_Negash 3 дня назад +84

    ይህንን ሁሉ መከራ አይታችሁ ነበር?!! የኔ እናት አስለቀሳችሁኝ እውነት!😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ስለሆናችሁ እድለኛ ነኝ ማርያምን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samrinigusie6934
    @samrinigusie6934 3 дня назад +33

    በራሴ ሀይማኖት ቀናው እኔም ፈጣሪ ፈቅዶ ለሀገሬ አብቅቶኝ በቤቱ ነጭ ለብሼ ልደቱን ከ እናንተ ጋር እንዳከብር ይርዳኝ እናንተንም ከዚ በበለጠ ፈጣሪ እርድቶአቹ እንድታገለግሉ እና የዚ አመትም በሰላም እንዳሰባቹት ሆኖ እንዲጠናቀቅላቹ መድሀኒዓለም ይርዳቹ🥰🙏

  • @netsanetmitiku7700
    @netsanetmitiku7700 3 дня назад +32

    እናንተን መመረቅ እኔ አይገባኝም ግን
    እንደኤልሳ እኔም አሜን በረከታቹ እጥፍ ድርብ ሆና ትድረሰኝ እላለው አሜን አሜን አሜን
    የቅዱስ ዳዊትን መዝሙር ስጦታ ትሁነኝ
    1: በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማህ፤
    የያዕቆብ አምላክ ስም ያቁምህ።
    2: ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥
    ከጽዮንም ያጥናህ።
    3: ቍርባንህን ሁሉ ያስብልህ፤
    የሚቃጠል መሥዋዕትህን ያለምልምልህ።
    4: እንደ ልብህ ይስጥህ፡
    ፈቃድህንም ሁሉ ይፈጽምልህ።

  • @ct3976
    @ct3976 3 дня назад +50

    🥹🥹🥹🥹🥹አንዴ አይቼዋለው ሁለተኛ ልደግመው ነው፤ ሰኞ እስኪደርስልኝ ጨንቆኛል እግዚአብሄር የድካማቹን ዋጋ በሙሉ ይክፈላቹህ ደሞ ለ፳፻፲፯ቱ በሰላም ያድርሰን፤ እግዚአብሄር ሲፈቅድ ደሞ የራሳችን የቤተ ክርስቲያን stadium እንሰራለን አምናለው፤

  • @babyayalew8059
    @babyayalew8059 3 дня назад +19

    እላበዛከውም ያንተ ልደት አይደል እንዴ🥲🥰🥰🥰 ልብ የሚነካ የፍቅር ንግግር

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 3 дня назад +31

    ድምቀቱ ከባለፈው አመት የባሰ እንደሚሆን አልጠራጠርም እስኪደርስ ቸኩያለሁ ❤❤❤

  • @kebedesefanit7772
    @kebedesefanit7772 3 дня назад +17

    ምን ብዬ ልጻፍ ቃላት አጣሁ ያቺን ዕለት በተቀደሰችው ስፍራ እንድገኝ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ያየነው አልቆ አምሮ ከፊታችን የተዘጋጀልንን እንጂ ከጀርባ ያለውን ፈተና እና ድካም መች አውቀን ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እርሱ ከእናንተ ጋር ነበረና ሁሉንም አሻግሮ እንዲህ ለትውልድ ትውልድ የሚሻገር ውብ የቤተክርስቲያን ቅርስ ሰጣችሁን ተንከባክበት በአንድነት አጥረን መያዝ የኛ ድርሻ ነው ስለ ከፈላችሁልን መስዋዕትነት እግዚአብሔር አምላክ ይክፈልልን ለዋጋ ያድርግልን የዘንድሮውንም በሰላም ያድርሰን ያኔ ልብሳችን ነጭ ሆኖ በቸርነቱ ሰበሰበን ዘንድሮም ልክ እንደ ልብሳችን ልባችንን አንጽተን በቤቱ ለመሰብሰብ ያብቃን❤🙏

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 3 дня назад +14

    የዘንድሮዎንም ዝግጅት እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእነ ልጇ ክፉውን ሁሉ አርቃ በተሳካ ሁኔታ ፍጻሜውን ታሳምረው በአገልግሎት ውስጥ ያሉትን ሁሉ የበረከት ያድርግላቸው። ሁላችንም ዝማሪያችን ከልባችን ሆኖ በፍቅር አንድ ያድርገን❤ የምንሰማውን ክፉን ነገር ያርቅልን ብርሃነ ልደቱን በሰላም ያሳየን🙏🙏🙏

  • @batykassaye
    @batykassaye 3 дня назад +27

    🥰በመጀመሪያ ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በቃ!!!❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏
    🥰የጃንደረባው ትውልድ ልደትን በባለ ልደቱ ቤት እንድናከብር ስላደረጋችሁን ስላከበራችሁን ስለከፈላችሁልን ውለታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በሰማያዊው መንግስቱ ብድራችሁን ውለታችሁን እርሱ ይክፈልልን🙏🙏🙏 🥰የአሁኑንም ከአሰባችሁት እና ከጠበቃችሁት በላይ ያድርግላችሁ ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @yohannesyaregal4001
    @yohannesyaregal4001 3 дня назад +16

    ምን ይባላል❤😊 ባለ ልደቱና የባለ ልደቱ እናት ይመስገኑ !
    የኢጃት አባል በመሆኔ እኮራለሁ❤

    • @gediyonbego5389
      @gediyonbego5389 3 дня назад

      እንዴት ነው መሆን ሚቻለው

    • @SebleBirhane-n7j
      @SebleBirhane-n7j 2 дня назад

      በማርያም ንገረን

    • @yohannesyaregal4001
      @yohannesyaregal4001 2 дня назад

      @@SebleBirhane-n7j የት ሀገር ናችሁ?

    • @SebleBirhane-n7j
      @SebleBirhane-n7j 2 дня назад

      @yohannesyaregal4001 addis abeba

    • @yohannesyaregal4001
      @yohannesyaregal4001 2 дня назад

      @@SebleBirhane-n7j ዋናው ነዋ! አዲስ አበባ ቡልጋርያ ሚካኤል ጀርባ የኢጃት ዋና መቀመጫ አለ። እዛ ሄደው በማናገር አባል መሆን ይቻላል።

  • @RedietHebistu
    @RedietHebistu 3 дня назад +40

    እንኳን 🕊️ ለጌታችን 🕊️ ለመድሀኒታችን 🕊️ ለኢየሱስ 🕊️ ክርስቶስ 🕊️ የልደት 🕊️ በዓል🕊️ በሰላም🕊️ አደረሳችሁ🕊️ አደረሰን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @አክሊልየአዶናይ
    @አክሊልየአዶናይ 3 дня назад +21

    ገና ከዚህ በላይ ስራችሁ ፍሬ ያፈራል ተባረኩልን መንፈሳዊ ቅንነትና አንድነታችሁ ደሞ እንደጣፍ መገመዱ ያስደስተኛል እንኳንም ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆንኩኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 День назад +1

    ቃላት የለኝም ገና ብዙ ስራ ትሰራላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @YordanosWorku-r9i
    @YordanosWorku-r9i 3 дня назад +21

    ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት እኔ ቃል የለኝም....ለቤቱ የሚበጁትን፣ትውልዱን የሚያቀኑለትን በጎ አገልጋዮች፣ በጉብዝናቸው ወራት እርሱን አስበው ስለ ቤቱ የሚደክሙትን እነዚህን ድንቅ ሰዎች የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን❤️
    በርቱልን እንወዳችኃለን

  • @HenokSisay-yw7pw
    @HenokSisay-yw7pw 2 дня назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ከዚህ በላይ የሰማይ የምድር ጌታ ብርታቱን ፅጋውን ያብዛላችሁ ❤️‍🔥

  • @Sara-f3m3x
    @Sara-f3m3x 2 дня назад +1

    ቃላት የለኝም በእውነቱ. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር በቤቱ እንዲሆን ፈልጎ ነው እግዚአብሔር አይሳሳትም ልክ ነው አልፋኡ ሜጋ አባቴ እኔን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ማረኝ 🙏🙏🙏

  • @eyrusalemmitiku4035
    @eyrusalemmitiku4035 2 дня назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን!

  • @jitu6130
    @jitu6130 3 дня назад +8

    የምትሰሩት ስራ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ 👍 ብዙ ወጣቶች በናንተ ምክንያት ወደ ቤተክርስቲያን እየተመለሱ ነው... ፈተና ቢኖርም በርቱ ለ ቤተክርስቲያን ትልቅ ተስፋ ናችሁ

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እማምላክ የበለጠ ጉልበቱን ታድላችሁ መቼም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ሃይማኖት ታላቅ ናት ደስ ነው የሚለው የሚለው ለስሙ ክብርና ምስጋና ይግባውና እሱ ከእኛ ጋር ነው ተመስገን ነው በርቱልን ወገኖቼ ❤❤❤

  • @rahelmekonnen2037
    @rahelmekonnen2037 3 дня назад +6

    በነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ቀድሟል። ብርታቱን ያድላችሁ።

  • @MesiKube
    @MesiKube 3 дня назад +7

    የዘገየ ቢመስል አምላክ ቀድም ይደርሳል በአልን አስታኮ የሚቀርቡ ዘፈን ሁሉ ቀረ ገና ብዙ ነገር ያጠፋልናል ከሀገራችን❤❤❤❤❤❤

  • @RahwaShiferaw-jx2lm
    @RahwaShiferaw-jx2lm День назад +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል።

  • @yeabsiramussie1501
    @yeabsiramussie1501 3 дня назад +6

    wow!!!
    We are lucky to have this team in our generation. It is amazing work you have done...and you are such an inspiration for every action we do

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል

    ይሄንን ሁሉ አሳልፋቹ ለዛ ለአማረ ነገር ስለ በቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን ለዘንድሮውንም እግዚአብሔር ለፍፃሜው ያብቃቹ🎉🎉🎉 የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለብረሐነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ🎉🎉

  • @TilahunTaye-f7o
    @TilahunTaye-f7o 2 дня назад +4

    ምን እላለሁ
    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 3 дня назад +3

    የአእላፋት ዝማሬ ላይ የታደማቹ ለገሠ የምትታደሙ ታድላቹ በረከታቹ ይድረሰን ለእኛም በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነን እንኳን ለብርሃነ ልደቱ መዳረሻ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @yabisrahailu4385
    @yabisrahailu4385 3 дня назад +2

    🥺🥺🥺🥺🥺🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ታላቅ የምስጋና እና የዝማሬ የፅድቅ ድግስ ላደረሰን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @DagmawiFeseha
    @DagmawiFeseha 17 часов назад

    በጣም ደስ ይላል 2017አመተ ምህረት ቢሰራ ደስ ይላል እኔን ለቀጣይ አመት ከናንተ ጋር ባገለግል ደስ ይለኛል በማንኛውም ተግባር

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    ደስስስ የሚል ነበር ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሜአችሁ ይመር ፡ 😊 ያለፈተና አይገኝም ፀጋ ነውና ፈተና ብዙ ቢኖርም ፡ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ትክክል ነው ምስጋና ይድረሰው፡ ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ሴጣን ዲያቢሎስ ባይቀና ፈተና ባያበዛ ነበር የሚገርመኝ፡ ብዙ የጭፈራ ቤቶች ዲያቢሎስ የሚደሰትበት ቦታ ተዘግቶ ሁሉም አይኖች ወደ ፈጠራቸው አምላክ ሲዞሩ እዴት ፈተና አይበዛ ፡ እና ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ፈተና ያለበት መጨረሻው ያምራል አሸንፋችኋል 😊😊 ከዚህም በላይ በተለየ ሁኔታ ዘድሮ እደምናከብር ባለሙሉ ተስፋ ነን ፡ የአእላፍ ዝማሬ የመላእክት ሕብረት የቅዱሳን ሕብረት ነው ይቀጥላል ፡ ጃደረባው እናመሰግናለን በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ።

  • @DanielSinte
    @DanielSinte 3 дня назад +9

    ዘንድሮ ድሬዳዋም በ ዝማሬ ልትደምቅ ነው በ ልደቱ ዋዜማ 😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @EngdaEngda-e7p
    @EngdaEngda-e7p 3 дня назад +2

    የቤተክርስቲያን ታላቅነትዋን ስላሳያቹን እናመሰግናለን ከጃንደርባው የተማርኩትነገር ለጸሎት ያላቹ ቦታ እጅግአደንቃለሁ ስሰማሁሉ እባኤይቀድመኛል

  • @misganaw-r9d
    @misganaw-r9d 2 дня назад

    የአንተ ልደት አይደል አላበዛኸውም!!! ድንቅ የፍቅር አገልግሎት ወጤት።የዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤን አስታወሳችሁኝ። ❤❤❤

  • @misganaw-r9d
    @misganaw-r9d 2 дня назад

    የአንተ ልደት አይደል አላበዛኸውም!!! ድንቅ የፍቅር አገልግሎት ወጤት።የዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤን አስታወሳችሁኝ።

  • @kidisttsegay1857
    @kidisttsegay1857 3 дня назад +4

    እግዚአብሔር የመረጠው ሁሌም ፈተና ይበዛበታል እንኳን አምላክ እረዳን እንኳን ይህን አየን ተመስገንንንንንንን
    በእንባ ነው የጨረስኩት

  • @R.a.j.i.7
    @R.a.j.i.7 3 дня назад +4

    የቀሲስ ተቁዋመ ማኀቶት የመሐረነ አብ ጸሎት የመሩበት ዜማ የማይረሳ ነበር
    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት!!!

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 3 дня назад +9

    ከልብ ሲሰራ እግዚአብሔርም ያግዛል ግሩም ነው ብቻ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @Ehete_Yitbarek
    @Ehete_Yitbarek 3 дня назад +8

    ስለማያልቅ ቸርነቱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
    እግዚአብሔር ትውልዱ የሚጨነቅበትን ሕመሙን ቢያየው መድኃኒት አስይዞ …ቅዱስ ባኮስ ልጆቹን ሰብስቦ እንዲነሳ አደረገው።
    ብዙ በሚባልበት በዚህ ዘመን ስለባረከን..ምሕረቱን..ልዩ ፍቅሩን ያሳየን አምላክ ምስጋና ይግባው!
    እመብርሃን “ሰላም ለኪ!” ባልናት ቁጥር …”ሰላም ልጄን ለእናንተ!” እያለች በተአምሯ ስለጎበኘችን ..ደጋግማም ስትጎበኘን ስለምንኖር …ህይወታችንን በምስገና የተሞላ ታድርግልን!
    ሰው ለተፈጠረበት ዓላማ ሲኖር እንዲህ ነው!

  • @HiwatLemma
    @HiwatLemma 3 дня назад +2

    😢😢😢😢 እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ያማረን ፍሬን በማየታቹ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MarkosHunda
    @MarkosHunda 2 дня назад

    ሁለተኛዉ መሀበረ ቅድሳን ወላዲተ አምላክ ከናተ ጋር ትሁን እንደ ጅማሬያቹ ፍፃሜውን ታሣምርልን

  • @minitube6069
    @minitube6069 2 дня назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 3 дня назад +7

    የሚገርም መስዋትነት ነው እውነት አስለቀሳቹኝ እግዚአብሄር አሁንም ያበርታቹ ያዛንቀን በዲይቆን ያረጋል አበጋዝ አጭር ትምህርት ቢኖር በጣም ደስ ይላል

  • @BezaHone
    @BezaHone 3 дня назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ለዚህ አገልግሎት እግዚአብሔር የመረጣችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። በነገራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ። ተባረኩ።
    በዘመናችን ይህን እንድናይ ያረከን ቸሩ ፈጣሪ ሆይ ክብርና ምስጋና ከምድር እስከ አርያም ላንተ ይሁን።

  • @WedisemaetAntonios
    @WedisemaetAntonios 3 дня назад +3

    What a mission you guys have, what a production, God bless you all, it is my first actually witnessing a production like this in our orthodox church (ethiopia & eritrea)

  • @Mikiyasyilma-sc6tj
    @Mikiyasyilma-sc6tj 2 дня назад +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ ለቅዱስ አማኑኤል ።

  • @Z-n8e-j9g
    @Z-n8e-j9g 3 дня назад +6

    የክርስቶስ በጎ ፈቃድና መከናወን የነበረበት ብዙዎችም የተባረኩበት ስራ ነበር የሠራችሁት 🙏 የዘንድሮውን ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር አይለየው 🙏
    ጃንደረባው ትውልድ በእናንተ ትጋት እኛም ተባረክንበት ወጣቱን ከአልባሌ ቦታ ሰብስባችሁ ፈጣሪን ሲያመሰግን እንዲያመሠግን አድርጋችኋል ተባረኩ ኮርተንባችኋል 🙏🙏

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 3 дня назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ቀጣይ አመት በመሀከል ተገኝቼ ለማመስገን ያብቃኝ መድሀኔአለም ለዛች ቀን ያድርሠን❤❤❤❤❤

  • @hawico
    @hawico 3 дня назад +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ የተባለውን ቅዱስ ቃልን
    ብርሃን የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ቀን እውነተኛውን ብርሃን እንድናይ ስላደረጋችውን እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏 በመላው ኢትዮጵያ በአንድነት የምናመሰግንበት ቀን ቸሩ ጌታችን ያቅርብልን

  • @amenalnadmasu9997
    @amenalnadmasu9997 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሌላ አመት ያደረሰን!
    የተሳተፋችሁ ለምትሰሩ ሁሉ መድሐኒዓለም ይስጥልን በርቱልን። ለዚህ በረከት እኛንም ያብቃን። እጅግ በደስታ እና በጉጉት እያጠናን ነው። ምስጋናችንን ይቀበልልን!

  • @yapiweekend4523
    @yapiweekend4523 2 дня назад

    ሌላ ምን እንላለን ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን!!!

  • @Tube-gl8er
    @Tube-gl8er 2 дня назад +1

    እኔ ዲያቆን ሄኖክ ከተናገረባት ሰአት ጀምሮ በጣም ስጠባበቅ ነበር ከዚያ መሀረነ አብ ከቀራኒዮ መድሀኒአለም ውጪ ሁሉም ላይ ተሳትፊያለሁ በእለቱም 6ሰአት እዚያ ደርሻለሁ በዘመኔ የነፍሴ እርካታ የምለው ቀን ነው ባሁኑ አራስ ነኝ😢😢በረከታችሁ ይድረሰኝ በፀሎት አስቡኝ ለዚህ ያደረሳችሁ ምን ያህል መተታደል ነው እንዳትቀሩ❤❤❤❤❤

  • @ከራልዮን
    @ከራልዮን 3 дня назад +3

    Gena nw this is the beginning. You guys have been a motivation for us Bennet

  • @rediina
    @rediina 3 дня назад +5

    እግዚአብሔር በእናንተ ላይ አድሮ ትውልዱ ላይ እየሰራ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን! በርቱ

  • @tsigegirma6844
    @tsigegirma6844 3 дня назад +1

    እግዚአብሄር በዘመናችን ያስነሳቹ ከጥፋት የምትመልሱን ወደ ቀደመው መንገድ የምትመሩን ሙሴዎቻችን ናቹ ፤ ፈጣሪ ዘመናቹን ያርዝመው እመብርሃን የልባችሁን መሻት ትሙላላቹ። እድሜ ከጤና ጋ ያድላችሁ።

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu4341 3 дня назад

    በእውነት ልዩ ነው እንኳን እናንተ እኛ በሩቅ ያለነው አዋጁ ሲታወጅ ጀምሮ በእንባ ነበር ያደመጥኩት ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ሲናገር ምክንያቱም በማይመለከተው ቦታ ነበር ሁላችንም ልደቱን የምናከብረው የማይገቡንንም ስራ እየሰራን ኦሮቶዶክሳዊያን መስቀሉን በአገታችን አድርገን ግን ያን ስሰማ በቃ ልዩ ስሜት ነበረው ግን እንደዚህ አይነት መከራ እንደ ደረሰባችሁ ደበቅ አድርጋችሁ እኛን ወደ ባለ ልደቱ ቤት እንድንሰባሰብ ለማድረግ ስትሉ እስከ መኪና አደጋ ድረስ እስኪደርስባችሁ ቦታ አንድ ሳምንት ሲቀረው መከልከሉ የናንተን ድንጋጤ ይታየኛል በዓለማዊው እንኳን ስር ደግሶ ሁሉን ጨርሶ አንድ ነገር ሲጎድል እንዴት እንደምንሆን እናውቃለን ጥንካሪያችሁ መደማመጣችሁ ጸሎታችሁ ትዕግስታችሁ ይገርማል እኔ ብዙ ከናንተ ተምሪያለው አሁን ያንን ሁሉ ሰው በቤቱ እንዲያከብር ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤በእውነት ብዙ እውነትንም እንድናገኝ እረድታችሁናል እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ከዚህ ቤተሰብ ጋር ለመቀላቀል ምን መስፈርት እንዳለው ባላውቅም ብትቀላቅሉኝ እላለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 2 дня назад

    የማረሳው ቀን ነበር ተመሰገን ተመልሶ ይሄ ቀን መምጣቱ ድጋሚ መወለድ እንደማለት ብዙ ተለፍቶበታ እናተ ቅድስት ቤተክርስቲያን ስላፈራች እንኮራባቸዋለን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 3 дня назад +7

    Wow amazing video እግዚአብሔር በዚህም ዓመት ይርዳችሁ

  • @wendiyetru7540
    @wendiyetru7540 15 часов назад

    ጥበብ እርሱ መድኃኒታችን ነው። ኢትዮጵያ በራሷ ጥበብ ትድናለች

  • @TirfeMuluneh
    @TirfeMuluneh 3 дня назад +3

    ❤❤❤❤ የፍቅር እሰከ መቃብር ዳሬክተር አብሮችሁ ነው ። ደሰ ሲል

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 3 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ በአገልግሎታቹ ያበርታቹ ፣ ለ አሁኑ ለ 2017 አእላፋት ዝማሬ ደግሞ ከቁጥር ሳንጎል በዝተን እንደቸርነቱ ያድርሰን!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 2 дня назад

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው መስቀል አደባባይ ተቀየረ ሲባል አዝነን ነበር ግን የበለጠ እንዲያውም በ ቤቱ ልደቱ ሊከበር ፈልጎ ነው ደግሞም ቦሌ መድኃኒያለም በጣም ሰፊ በቂ ነው ግቢው 2016 ነበርኩ አእላፋት ዝማሪ ላይ ነብሴ ሐሴት አደረገች ዘንድሮ አልገኝም 😢 ግን መቼም ቢሆን ቦታ አትቀይሩ ሆሌም እዛው ይሁን በብልቱ ደብረ ሳሌም መድኃኒያለም ይሁን please በጣም ያምራል 😊😊😊

  • @BiniyamTesfaye-w3q
    @BiniyamTesfaye-w3q 3 дня назад

    ነገሮችን ወደ መልካም መቀየር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ በእውነት ጃንደረባው

  • @HabetameydengleLij
    @HabetameydengleLij 3 дня назад +6

    እንደ ዘንድሮ ገና ናፍቆኝ አያውቅም በርቱልን ❤

  • @KidusAsfaw-j9u
    @KidusAsfaw-j9u 3 дня назад +2

    ግሩም ነው።በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ❤።
    እግዚአብሔር ይመስገን።🙏❤

  • @meronalemu1224
    @meronalemu1224 2 дня назад

    በህይወቴ የምወደውም ያንን ቃል የሚጠቀመውም ሰው የማከብርበት ቃል "እግዚአብሔር ይመስገን" በናንተ አፍ ሲሆን ደም የሆነ የሚነዝር እንባ የሚያመጣ ስሜት አለው ተ ባ ረ ኩ❤❤❤

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 дня назад

    መስቀል አደባባይ በመቅረቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአበሔር ድንቅ ነው ያደረገልን።
    ለልፋታችሁ ግን እግዚአብሔር ዋጋ ይክፈላችሁ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 3 дня назад +1

    አምላክን በምን ቃል አመስግኜ ነፍሴ ትርካ??ምንም ቃል አላገኘውም ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @dinkubalcha8790
    @dinkubalcha8790 3 дня назад +11

    Huuf akkam namatti toltu dhugaa!!! Waaqni Waldaa kana faana nuuf haata'u!!!

  • @HABESHA_WIT
    @HABESHA_WIT 3 дня назад

    እመብርሀን ድንግል ማርያም ታበርታቹ i needed to see now more than ever

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 2 дня назад

    You are unique and genius young people. Your works were remarkable and outstanding. I watched it over and over until today.

  • @Mebri19
    @Mebri19 2 дня назад

    አምላክ ምን ያህል ቢወደኝ ነው ኦርቶዶክስ ያረገኝ?እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ተመስገን እሰይ ተባረኩ ከዚህም በላይ ገና እንበዛለን እልፍ እንሆናለን ደስታዬን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @dannydanielawt2651
    @dannydanielawt2651 2 дня назад

    በጌታችን በመድኀኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ዋዜማ እንዲህ ተሰብስበን ማመስገን ምንኛ መታደል ነው የመጀመሪያው እጅግ ውብ እና ድንቅ ነበር የ2017...

  • @KalkidanaschalewKal
    @KalkidanaschalewKal 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏የነፍስ ዋጋ ያድርግልን እመብርሃን ታበርታችሁ ኑርልን❤❤❤እናመሰግናለን

  • @ምስጋናለእርሱ
    @ምስጋናለእርሱ 2 дня назад

    ስለሆነዉም ሆነ ወደ ፊትም ስለኀሚሆነዉ ነገር ሁሉ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ተአምር ነዉ በእዉነት ባለቤቱ ስራዉን ሲሰራ በማደሪያዉ ሆነ ተመስገን

  • @nunamesi
    @nunamesi 3 дня назад

    ክርስቶስ የሚወደውን የፈትናል በጣም ተፈትናችኋል 😢 በሚያስደንቅ ሁኔታ በቃ ቃላት የለኝም የኦርቶዶክስ ባለውለታ ናችሁ ❤❤❤❤ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላቹ ዋጋችሁ በመንግስተ ሰማያት ዋጋቹ ተፅፋ ትጠብቃቹ

  • @AbelAkirso-u3z
    @AbelAkirso-u3z 3 дня назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ ያሳለፋችሁት ነገር ውስጤን ነው የረበሸኝ

  • @gulilatlemi4179
    @gulilatlemi4179 3 дня назад +2

    የ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባዉ ማኅበር
    እግዚአብሄር የክብርልን❤❤
    እወዳችሁአለው❤❤❤❤

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ

    እጅግ ልዩ ትውልድ ዘመናቹሁ ይባረክ የሄንን ያደረገ አምላክ ስሙ የከበረ ይሁን

  • @elaG9190
    @elaG9190 3 дня назад +1

    በጣም ብዙ ነበር ፈተናው ለካ እኛ ያማረውን የደመቀውን የጣፈጠው ነው ቀርቦልን ያጣጣምነው ከዚያ ጀርባ የነበረው ውጣ ውረድ ግን በአባላቱ ጥንካሬ እና በእግዚአብሔር ፍፁም እርዳታ ታክሎበት ባይሆን እሚታለፍ አይመስልም ነበር። እግዚአብሔር ሁሌም ለሱ ክብር ያሰማራችሁ በረከታችሁ ይደርብን የዚህ የዘመናችን ኩራቶች ናችሁ። ትውልዱን ለመዋጀት ጌታ የፈጠራችሁ ወጣቶች እሱ ከዚህ በላይ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ።

  • @achirzena
    @achirzena 3 дня назад +1

    i see a lot of skilled people behind the video quality, editing, the thumbnail is insane

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 3 дня назад

    🙏🙏🙏......እግዚአብሔር ሁላችንንም ይባርከን ይጠብቀን.....እናንተንም ፍጣሪ እንኳን አተረፋችሁ !

  • @mikiyastsegaye6364
    @mikiyastsegaye6364 3 дня назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥል አሜን ጌታ ይማረን ይታረቀን አሜን

  • @melattadesse
    @melattadesse 3 дня назад

    እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላቹ.... ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @LazyCoderMax
    @LazyCoderMax 7 часов назад

    እግዚአብሄር ፈቅዶ ለቀኑ ያድርሰኝ ያድርሰን

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 3 дня назад +2

    🎋የተዋህዶ ልጇች በደጀ ሰላሙ እንገናኝ🎋
    🕊❤ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤🕊
    🌼የማሪያምን ልጅን በቤቱ እናመስግነው🌼
    የጃንደረባው ጉዞን በመቀላቀል የአእላፋት ዝማሬን በታላቅ ደስታ እናክብረው

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 3 дня назад +2

    ጌታ ምስክሬ እኔም ያሰብኩት በዛን ሰአት በሰፋፊ ሜዳ መከልከሉ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አዘጋጅቶ ይሆን በቤቱ እንዲሆን ፈልጎ ይሆን አምላኬ ብዬ ነበር አውነት እግዚአብሔር በምያውቀው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ዘለዓለም ይክበር ይመስገን አሜን ::

  • @yemariamforever8624
    @yemariamforever8624 3 дня назад

    የኛ ውድ ወንድማችን ሄኖክ እና ሌሎቻችሁም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ ያሳያችሁ እንኳን የኔ ሆናችሁ

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 2 дня назад

    Uffff Mayet enkuwan alchalekum...EGZIABHER YIKIBER YEMESIGEN LEZELEALEM ALEM

  • @TRUTHPRINT-i6m
    @TRUTHPRINT-i6m День назад

    Ebakachu ketay Hawassa bijemer.endihum lelochm akebabiwochm bikatetu.egzibhar zemenachun ybar

  • @AbrhamYenus
    @AbrhamYenus 21 час назад

    ምንም አፍ የለኝም እናንተን የረዳ አምላክ እኔንም እረድቶኝ ለቀጣዩ አመት ያድርሰኝ

  • @funy_tube
    @funy_tube 16 часов назад

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ሥራውኮ ድንቅ ነው ምን ይባላል

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 3 дня назад

    በጣም የሚገርም ነው ይሄ ሁሉ ችግር አሳልፋችሁ ይሄ ሁሉ ልፋት ለኛ ለምእምናኑ ስትሉ ወደ ልደቱ ቤት እንድናከብር ክርስትናችንን እንድናጠነክር ብላችሁ ይሄን ሁሉ ዋጋ ስለከፈላችሁልን በእውነት እናመሰግናለን❤❤❤❤ ልደቱ በልደቱ ቤት መከበሩ ብዙዎችን ለውጥ አግኝተውበታል እንኳን ሀገር ውስጥ ያለትን እኛን በሰው ሀገር ያለነውንም አነቃቅቶናል እደጉ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እባካችሁ እኛም በምን መልኩ ማገዝ እንዳለብን ንገሩን ብዙ ለውጣችሁናልና ❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን እወዳችዋለው በጣም ❤❤❤❤❤❤

  • @LidiyaYismashewa
    @LidiyaYismashewa 3 дня назад

    "ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም"
    የእግዚአብሔርን ስራ ማን ሊመረምር ይችላል
    ስለ ቸርነቱ እግዚአብሔር ይመስገን