Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ሁላችንንም ከቅዱሱ ሚስጢር ተካፋይ እንድንሆን ይርዳን! በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ። ድንግል ሆይ ነፍስና ሥጋን የሚፈውሰውን ቅዱስ ምሥጢር ያሳትፈን ዘንድ ወደ ልጅሽ ክርስቶስ ለምኝልን 🙏🙏
አሜን
አሜን❤🙏❤
ንስሀ ገብተን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ❤❤
እግዚኣብሔር ኣምላኽ በምህረቱ ይቅር ብሎን በንስሀ በንፅህና ለቅዱስ ስጋው ለክቢር ደሙ ያብቃን ❤🙏
@@henigold3412 amenn
Amen Amen Amen
ጃንደረባው ፈጣሪ የአገለልጉሎት ዘመናቹ ይባርክ ኦርቶድክሳውያን እስከ የጌታኝን ልደት 200'000 እናድርሳት❤❤
እመብርሀን እማ ሁልጊዜ ሳይሽ የደስታ እንባዬ ይመጣል አንቺን የሰጠን ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን ❤❤ከኦርቶዳክስ እምነት ዉጪ ያላችሁ ሰዋች እባካችሁ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ😢
አሜን በእውነት እባክሽን እመቤቴ የኔንም እናት ለቅዱስ ስጋወ ወደሙ አብቂልኝ እባክሽ እመቤቴ እናቴ እዳትሞትብኝ ለዚህ ክብር ሳትበቃ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ጽጌ ማርያም እያላችሁ😢
❤❤❤ ትልቅ የህይወት ስንቅ ነው ትምህርቱ❤❤❤የድንግል ልጅ ለንሰሃ ሞት ያብቃን❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ለእናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
ወገኖች ማስታወቂያ ሲመጣ አታሳልፉት ይህ እራሱ ድጋፍ ነው በርቱ ወገኖች❤
እኛንም አበቂን ብለነ ሁሌ አንለምንሻለን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የንፅዋን ህፃናት በረከታቸው አይለየን አሜን!!!
የሁልግዜ ፀሎቴ ነው ለዚህ በረከት እንዲያበቃኝ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምትሰሩበትን ጸጋ ያብዛላችሁ በጣም ድንቅ መልዕክት ያለው ነው ብዙ ጊዜ ነዲያንን ሁሉም ሰው ገንዘብና ልብስ ይሰጣል ነገር ግን ለነፍሳቸው ምግብ የሚሆነውን ቃለ እግዚአብሔርን ማንም አይመግባቸውም ፡፡ በእውነት ይህ መንፈሳዊ ፊልም በሁሉም ቦታ የሚገኙ ነዲያንን የነፍስ ምግብ መመገብ እንደሚያስፈልግ ያየሁበት በጣም ድንቅ መልዕት ያለው ነው እና በዚህ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የኔ ጀግና እነኳን ስእለትህን አመቤቴ ሰማችህ።ለኛም ልጆች ይህን ልብ ይስጥልን ። በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የኔብጤዎች አበ ነፍስ ቢኖራቸው እና ክቡር ስጋውን እና ቅዱስ ደሙን ቢቀበሉ ጥሩ ነበር በየበዓላቱ ምግብ ከማብላት ባሻገር ይኽም ቢጨመር ደስ ይለኝ ነበር።እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ።
ያነስሆሙ እግዚአብሔር ለለወድቁ❤እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል. ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሠማልን
ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን 😢በእዉነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልቦናችንን ያብራልን❤
እጅግ ድንቅ ስራ ነዉ.. ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን..ቃለ ህይወት ያሰማልን ጃን ፊልምስ🙏
እግዚአብሔር አምላክ እንደ ኃጢአታችን ሲሆን እንደ ቸርነታቸውን አስቦ ሁላችንም ማስተዋል እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ሀገራችን ኢትዮጵያ አንድምታና ፍቅሯን ይመል
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን የመንፈስ ምግብ ለመገባችሁን 🙏
ንዓና ውን ናብ ቅዱስን ኩቡር ደሙን ስግኡን የብቀዐና ጸጉኡ የብዝሐልኩም
እግዚአብሔር እንዳንጠፋበት ሲፈልግ ምክንያት ይሰጠናል በእየዘመኑ ።በእኔ ዘመን እናንተ ከፈጣሪ የተላካቹ ምክንያቶቼ ናቹ። እግዚአብሔር ሁላቹንም እድሜ ጤና ይስጣቹ (ጃንደረባዉ ሚዲያ )❤❤❤
ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤ማርያምን በጣም ልብን ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን ❤
እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ይብቃን ለናንተ ከዚህ በላይ እንድትሰራ ፀጋው ይብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
በስመአብ ደስ እሚል ሥራ ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏
እግዚአብሔር ለንሰሀ ለቁዱስ ቁረባኑ ያብቃን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ሰቶ ለእዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
ተመስገን ❤🙏
ኢጃት እግዚአብሔር ጥበብ ከብርታት ጋር ይጨምርላችሁ🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእናንተ እግዚአብሔር በብዙ እያስተማረ እየለወተን ነው
እኛንም ለቅዱሱ ምስጢር ያብቃን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏 ጌታ ሆይ ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ ቤተሰብ 🥺❤ ይች ቀን 😢😢😢 ትናፍቀኛለች እፍ
ትልቅ ትምህርት❤
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርታዊ ነው።
አሜን የታደለ አባት በልጁ ይፀድቃል፡፡ እግዛብሔር ሆይ እኔንም አስበኝ
ጃንደረባው ሚዲያ አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችኹን ያበርክትልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችኹ በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን!እኛንም ከቃሉ እንድንማር ቅድስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልን።
❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሠማልን
በፊልሙ ለደካማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ በርቱልን በጣም ነው የወደድኩት እግዚአብሔር ይስጥልን
እደሀጥያታችን ሳይሆን እደበደላችን ይማረን እኛንም ለዚህ ህይወት ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን.
ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ምን አለ ለሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያሳምርልን በርቱልን እናመሠግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንን ለቅድስ ስጋው እና ደሙን ለመቀበል ያብቃን ለንሰሃ ያብቃን አሜን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ፡፡ በግዕዝ የሚሉት የዳዊትም ሆነ የሰዓታት ክፍል ልብን የሚመስጥ እና ለተመልካቹ ትልቅ መልዕክት ስላለው ለወደፊት ከቻላችሁ በአማርኛ የግርጌ ትርጉም ቢኖረው፡፡❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጥሩ ጅማሮ ነው። መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤
ለዚህ ክብር አብቃን ጌታ ሆይ❤❤
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለቅዱስ ቁርባን አብቃን አሜን 💙💙💙
እጅግ ልቤን የነካው ነው ይህ መልዕክት እግዚያብሄር ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኝን ።ማ ር ያ ም❤❤❤❤
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጣቹ💟🙏በጣም ልዩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነቱ በጣም ደስ የምል ድንቅ መልዕክት ነው ያገኘወት። ተባረኩ ለፍሬ ያብቃቹሁ። ሁሌም ጎናቹሁ ነን በርቱ
ታሪክ ሞልቶ ወደመድረክ የሚያመጣው ባለመኖሩ በተዘጋ ቤት ውስጥ ታሪኮቻችን ተቆልፎባቸው አፈር ትቢያ ልሰው ነበር።መፅሐፍቶቻችን ከነ ሚስጥሮቻቸው ተቆልፎባቸዎ ነበር። #አሁን ግን እንደዛ የለም እኛም በልባችን የተሟሟቀው ለሐገርና ለእምነት መቆምን የፊልም ግንባታውንና የታሪክ ከፍታውን እየተረዳዳን የምናፀናበት ጊዜ መነሻ ቦታ #አሁን ነው። ሁላችን የተሰሩትን ስራዎች ብቻ በማየት ከማድነቅ በዘለለ ተግባራዊነት አይለየን!እግዚአብሔር ይርዳን
#6:20 “እናቴ ማርያም ሆይ ፡ የኔም አባት እንደሌሎቹ አባቶች እንዲቆርድ አድርጊው ፤ ለእግዚአብሔር ንገሪው ፡ የኔም አባት እኔን እሺ እንዲል አድርጊው።“ .... ድንቅ ጸሎት ነው ፡ እመ አምላክ ሁላችንም እሺበለን እንድንቆርብ ታድርገን ፡አሜን ።
ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Senay senay senay, 🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
ጃንደረባወ ትወልድ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን የእኛ እንቁዋች አሜን
መልካም ተስፋ የተሞላ ፊልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን በዚ አጋጣሚ ብዙ ምመን ይመ
እግዚአብሄር ያአገልግሎት ዘማናችሁን ይባርክ
እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃኝ❤❤
❤❤❤ ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን አሜን
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን እጅግ በጣም መልካም ትምህርት ነው።
ቃልህዎት ያሰማልን 🙏
God bless everyone 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እናመሰግናለን ለዚህ ክብር እኛንም ያብቃን
❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹም🙏
ጃንደረባው ትውልድ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይሰውራችሁ
Kale hiwet yesmealna ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ nay agolgulo zemenkum ybark
እኛንም ለቅዱሱ ምስጢር ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏
thank you Janderebaw media
ልኡል እግዚአብሔር ሁላችነንም ያብቃን እናቴ ወለተ ገብርኤልን ያብቃልኝ በምድር የቤተሰብን ወለታ መክፈል ያልቻል ልጅ ለቤተሰቡ ይህን ብቻ ይመኛን እግዚአብሔር ይስጥልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤
❤❤❤ እግዚአብሔር ያበርታቹ🙏🙏🥰
ግሩም ስራ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ
መድሀኒአለም ለዚ ያብቃን ❤❤❤
አሜን እኛንም ለንስሐ ያብቃን
ከዚህ በፊት በዚህ ይሁን በማህበረ ቅዱሳን ተለቆ አይቼዋለሁ ግን እንደ አዲስ ነው ያየሁት ቃለህይወት ያሰማልን ለተሳተፋቹ ሁሉ።
በዚህ ሥራ የተሳተፋችሁ ተባረኩ የመንግስቱን ወራሽ ያድርገን:ቸሪቱ ወላዲተ አምላክ ለንስሀ ሞት አብቂኝ:ከልጅሽ አሳስቢኝ ድንግል ሆይ!
I have never seen such short but so touching film in my life.I have cried alone.Egzyabjer yistachu.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ድጋሚ ነዉ ግን ዪሁን መልካም ትምህርት ነዉ
Wendime sele filmu aseteyayet ayeshalim sele kuriban eske elete motachin linegeren yigebale
@@hen6964 እዉነት ነዉ እሽ ቆንጆ ነዉ እንከን የለዉም ልብ የሚነካ ምርጥ ስራ ነዉ
@@hen6964 repost ነው ለማለት ፈልጎ ይመስለኛል በክፉ መልኩ አይደለም የተረዳው
የእመቤታችን ምልጃ የንስሀ አንፂነት የቅዱስ ቁርባን ዘለአለማዊ አዳኝነት የቤተ ክርስቲያን ስንዱነት የተባበሩበት አጠር ያለ ድንቅ ስራ ነው፡፡ የምንለወጥበት ያድርግልን!
❤❤❤🎉እግዚያብሔር ይስጥልን በርቱ
እኛን እረድቶን ለቅዱስ ቁርባኑ ያበቃን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይረዳን 🤲🤲🙏🙏
በእውነት እናመሰግናለን ❤
እስኪ በማርያም ለ አእላፍ ዝማሬ ምለብሰውን ነጭ ልብስ ግዙልኝ በማረያም🙏 ነጠላ እንኩአን የለኝም 😢
እመብርሃን ከልጇ አማልዳ ለተከበረ ቅዱስ ቁርባን ታብቃን
እግዚአብሔር ዪመስገን🙏🥰
እግዚአብሔር ሁላችንንም ከቅዱሱ ሚስጢር ተካፋይ እንድንሆን ይርዳን🙏
እግዚአብሔር ይባርካቹ
ማረኝ ማረኝ ማረኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በርቱልን
ናሆ ዜና❤❤❤
ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው፡፡ ‹‹ናዛዚትነ እምሐዘን…›› እየተባለ እየተዜመ እነሱ ቆርበው መጨረሳቸው ግን የጊዜ ቅደም ተከተሉ ያዛባው ይመስለኛል፡፡ ለሌላ ጊዜ ጊዜያቱን ብታዩአቸው፡፡
አሚን 🙏🙏
Egizabhare yistilin, egnaim lezhi hiwot yabkan, yasfetsmenim❤
ፀጋ ሕይወትህን ለሁላችን ያደልከን ሁለላችን ፈቅደን በፍቅር እንድንቀበል እርዳን ይሄን ለሚናፍቁ እርዳቸው ግሩም ሰራ ነው በርቱ🙏❤ 500አሰገቡኝ😢
እግዚአብሔር ሁላችንንም ከቅዱሱ ሚስጢር ተካፋይ እንድንሆን ይርዳን! በዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ሁሉ ተባረኩ። ድንግል ሆይ ነፍስና ሥጋን የሚፈውሰውን ቅዱስ ምሥጢር ያሳትፈን ዘንድ ወደ ልጅሽ ክርስቶስ ለምኝልን 🙏🙏
አሜን
አሜን❤🙏❤
ንስሀ ገብተን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ❤❤
እግዚኣብሔር ኣምላኽ በምህረቱ ይቅር ብሎን በንስሀ በንፅህና ለቅዱስ ስጋው ለክቢር ደሙ ያብቃን ❤🙏
አሜን
@@henigold3412 amenn
Amen Amen Amen
ጃንደረባው ፈጣሪ የአገለልጉሎት ዘመናቹ ይባርክ ኦርቶድክሳውያን እስከ የጌታኝን ልደት 200'000 እናድርሳት❤❤
እመብርሀን እማ ሁልጊዜ ሳይሽ የደስታ እንባዬ ይመጣል አንቺን የሰጠን ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን ❤❤ከኦርቶዳክስ እምነት ዉጪ ያላችሁ ሰዋች እባካችሁ ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ😢
አሜን በእውነት እባክሽን እመቤቴ የኔንም እናት ለቅዱስ ስጋወ ወደሙ አብቂልኝ እባክሽ እመቤቴ እናቴ እዳትሞትብኝ ለዚህ ክብር ሳትበቃ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ጽጌ ማርያም እያላችሁ😢
❤❤❤ ትልቅ የህይወት ስንቅ ነው ትምህርቱ❤❤❤የድንግል ልጅ ለንሰሃ ሞት ያብቃን❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ለእናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።
ወገኖች ማስታወቂያ ሲመጣ አታሳልፉት ይህ እራሱ ድጋፍ ነው በርቱ ወገኖች❤
እኛንም አበቂን ብለነ ሁሌ አንለምንሻለን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የንፅዋን ህፃናት በረከታቸው አይለየን አሜን!!!
የሁልግዜ ፀሎቴ ነው ለዚህ በረከት እንዲያበቃኝ
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ምትሰሩበትን ጸጋ ያብዛላችሁ በጣም ድንቅ መልዕክት ያለው ነው ብዙ ጊዜ ነዲያንን ሁሉም ሰው ገንዘብና ልብስ ይሰጣል ነገር ግን ለነፍሳቸው ምግብ የሚሆነውን ቃለ እግዚአብሔርን ማንም አይመግባቸውም ፡፡ በእውነት ይህ መንፈሳዊ ፊልም በሁሉም ቦታ የሚገኙ ነዲያንን የነፍስ ምግብ መመገብ እንደሚያስፈልግ ያየሁበት በጣም ድንቅ መልዕት ያለው ነው እና በዚህ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የኔ ጀግና እነኳን ስእለትህን አመቤቴ ሰማችህ።ለኛም ልጆች ይህን ልብ ይስጥልን ። በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የኔብጤዎች አበ ነፍስ ቢኖራቸው እና ክቡር ስጋውን እና ቅዱስ ደሙን ቢቀበሉ ጥሩ ነበር በየበዓላቱ ምግብ ከማብላት ባሻገር ይኽም ቢጨመር ደስ ይለኝ ነበር።እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ።
ያነስሆሙ እግዚአብሔር ለለወድቁ❤እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል. ለሁላችሁም ቃለህይወትን ያሠማልን
ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን 😢በእዉነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልቦናችንን ያብራልን❤
እጅግ ድንቅ ስራ ነዉ.. ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን..ቃለ ህይወት ያሰማልን ጃን ፊልምስ🙏
እግዚአብሔር አምላክ እንደ ኃጢአታችን ሲሆን እንደ ቸርነታቸውን አስቦ ሁላችንም ማስተዋል እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ሀገራችን ኢትዮጵያ አንድምታና ፍቅሯን ይመል
እግዚአብሔር ይስጥልን ይህንን የመንፈስ ምግብ ለመገባችሁን 🙏
ንዓና ውን ናብ ቅዱስን ኩቡር ደሙን ስግኡን የብቀዐና ጸጉኡ የብዝሐልኩም
እግዚአብሔር እንዳንጠፋበት ሲፈልግ ምክንያት ይሰጠናል በእየዘመኑ ።በእኔ ዘመን እናንተ ከፈጣሪ የተላካቹ ምክንያቶቼ ናቹ። እግዚአብሔር ሁላቹንም እድሜ ጤና ይስጣቹ (ጃንደረባዉ ሚዲያ )❤❤❤
ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤ማርያምን በጣም ልብን ይመስላል ከልብ እናመሰግናለን ❤
እግዚአብሔር አምላክ ለቅዱስ ቁርባን ይብቃን ለናንተ ከዚህ በላይ እንድትሰራ ፀጋው ይብዛላችሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
በስመአብ ደስ እሚል ሥራ ነው በእውነት
ጸጋውን ያብዛላችሁ 👏
እግዚአብሔር ለንሰሀ ለቁዱስ ቁረባኑ ያብቃን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ሰቶ ለእዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏
ተመስገን ❤🙏
ኢጃት እግዚአብሔር ጥበብ ከብርታት ጋር ይጨምርላችሁ🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእናንተ እግዚአብሔር በብዙ እያስተማረ እየለወተን ነው
እኛንም ለቅዱሱ ምስጢር ያብቃን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏🙏 ጌታ ሆይ ለቅዱስ ቁርባን አብቃኝ ቤተሰብ 🥺❤
ይች ቀን 😢😢😢 ትናፍቀኛለች እፍ
ትልቅ ትምህርት❤
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርታዊ ነው።
አሜን የታደለ አባት በልጁ ይፀድቃል፡፡ እግዛብሔር ሆይ እኔንም አስበኝ
ጃንደረባው ሚዲያ አምላከ ቅዱሳን ያገልግሎት ዘመናችኹን ያበርክትልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችኹ በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
እኛንም ከቃሉ እንድንማር ቅድስ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልን።
❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
በፊልሙ ለደካማችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ በርቱልን በጣም ነው የወደድኩት
እግዚአብሔር ይስጥልን
እደሀጥያታችን ሳይሆን እደበደላችን ይማረን እኛንም ለዚህ ህይወት ያብቃን ቃለህይወት ያሰማልን.
ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ምን አለ ለሁላቹም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ፍጻሜያችንን ያሳምርልን በርቱልን እናመሠግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንን ለቅድስ ስጋው እና ደሙን ለመቀበል ያብቃን ለንሰሃ ያብቃን አሜን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ፡፡ በግዕዝ የሚሉት የዳዊትም ሆነ የሰዓታት ክፍል ልብን የሚመስጥ እና ለተመልካቹ ትልቅ መልዕክት ስላለው ለወደፊት ከቻላችሁ በአማርኛ የግርጌ ትርጉም ቢኖረው፡፡❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ጥሩ ጅማሮ ነው። መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤
ለዚህ ክብር አብቃን ጌታ ሆይ❤❤
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለቅዱስ ቁርባን አብቃን አሜን 💙💙💙
እጅግ ልቤን የነካው ነው ይህ መልዕክት እግዚያብሄር ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኝን ።
ማ ር ያ ም❤❤❤❤
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጣቹ💟🙏በጣም ልዩ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነቱ በጣም ደስ የምል ድንቅ መልዕክት ነው ያገኘወት። ተባረኩ ለፍሬ ያብቃቹሁ። ሁሌም ጎናቹሁ ነን በርቱ
ታሪክ ሞልቶ ወደመድረክ የሚያመጣው ባለመኖሩ በተዘጋ ቤት ውስጥ ታሪኮቻችን ተቆልፎባቸው አፈር ትቢያ ልሰው ነበር።መፅሐፍቶቻችን ከነ ሚስጥሮቻቸው ተቆልፎባቸዎ ነበር። #አሁን ግን እንደዛ የለም እኛም በልባችን የተሟሟቀው ለሐገርና ለእምነት መቆምን የፊልም ግንባታውንና የታሪክ ከፍታውን እየተረዳዳን የምናፀናበት ጊዜ መነሻ ቦታ #አሁን ነው። ሁላችን የተሰሩትን ስራዎች ብቻ በማየት ከማድነቅ በዘለለ ተግባራዊነት አይለየን!
እግዚአብሔር ይርዳን