ETHIOPIA - አቶ ታምራት ላይኔ ''የአማራን ህዝብ አስጨፍጭፈዋል ወይ'' ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት አስገራሚ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 авг 2018
  • አቶ ታምራት ላይኔ ''የአማራን ህዝብ አስጨፍጭፈዋል ወይ'' ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ የሰጡት አስገራሚ ምላሽ - NAHOO TV

Комментарии • 248

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Год назад +17

    እኔ እሔን ሰው ብሆን ኖሮ ሁለት ምርጫ ነው የሚኖረኘ አንዱ ሁሉንም ከልቤ ይቅር በዬ ገዳም መግባት ሌላው እራሴን ማጥፋት

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 Год назад +11

    ይሄን ሰውዬ አማራ ተሰብስቦ ካላስቆመው አሁንም መቀባጠሩን አይተውም::

  • @solash5218
    @solash5218 Год назад +13

    ሥም ብሔር ማንነት መቀያየር የባንዳ ባህሪ ነው

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Год назад +16

    በመጀመሪያ ታምራት ላይኔ ትክክለኛ ስሙ ጌታቸው ማሞ ሲሆን ብሔሩም አማራ ሳይሆን ጉራጌ ነው፣ ብሔሩ ከየትም ቢሆን ችግር የለውም፣ ዋናው ቁም ነገር ኢትዮጵያዊ አመለካከት መያዙ ነው፣ ታምራት ላይኔ ግን ፍፁም በአማራ ሕዝብ ጥላቻ ያበደ፣ የሕወሓትን እኩይ አላማ ለመተግበርና አማራንና መላ ኢትዮጵያዊያንን ለማሳዘንና ለመጉዳት የተፈጠረ የመለስ ዜናዊ አፋሽ አጎንባሽ ሰው ነው፣
    ይህ አማራን የሚጠላ እርኩስ ፍጥረት ነው እንግዲህ የአማራ ተወካይ ነኝ ብሎ ሲቀልድብን የነበረው! አሁንም ይኸው አማራን የሚጎዳ ነገር አሜሪካ ቁጭ ብሎ ይረጫል ! ሕግ ካለ እሱና ልደቱ ፍ/ቤት ቀርበው መማሪያ እንዲሆኑ በስቅላት መቀጣት አለባቸው!!!

  • @zemene4258
    @zemene4258 Год назад +15

    ህውሃትን በማሥደሠት ከፍተኛ አፈጻጸም ከፊት ተረማምዶ በአማራ ላይ ለወረደው መከራ ሁሉ ከዋና ዋናዎቹም ቀንደኛው ታምራት ላይኔ ነው።ብዙም የአማራን ልጆች በመድረክ አሸማቆ ከተላላኪነት በአልዘለለ ሚና ተልሞስሙሰው እንዲቀሩ ከማድረግም በላይ አዎ ሠርቄአለሁ ብሎ በአዳራሽ በራሡ ላይ በመመስከር ታላቁን ሕዝብ የአዋረደ የሠው ዝቃጭ አተላ ነገር

    • @user-fg2jr5nw4r
      @user-fg2jr5nw4r Год назад

      ከነማን ጋር ነበርክ ስለ አማራ አታውራ

  • @wondimubiru5662
    @wondimubiru5662 Год назад +14

    ያነተ ስም ሳ ጥናየል ነው

  • @solomonbekele3946
    @solomonbekele3946 4 года назад +13

    አንተን ባገኝህ እደፋህ ነበር አንተ ባንዳ የባንዳ ልጅ

  • @teketeldalelo3292
    @teketeldalelo3292 Год назад +3

    አቶ ታምራት ያደረጉት ትንሿ ነገር የአማራን ህዝብ በደማቸዉ ነፍጠኛ የሚል ሲያሜ በወያኔ መዝገበ ቃላት እንድሰፍር ማድረጋቸዉ እና በታማኝነት ስኳር እስከምልሱ ድረስ ማቀንቀናቸዉ ነዉ።

  • @merafeyemelketsedeq8056
    @merafeyemelketsedeq8056 Год назад +7

    ከንስሓ የተጣላ አሳዛኝ መጻጕዕ

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 Год назад +2

    ሌላ ምስክር አይስፈልግም ሕያው ምስክሮች አለን ህዝቡ መሬቱም አለአኮ

  • @jibomamo3596
    @jibomamo3596 Год назад +4

    The thing speaks for itself ... we do not need any fake argument as we knew what was going on

  • @hanagedefaw3415
    @hanagedefaw3415 Год назад +9

    አቶ ታምራት አሁንም ጌታን ተቀብያለሁ እያሉ ይዋሻሉ እንዴ?

    • @segnigetachew9468
      @segnigetachew9468 Год назад

      Getan mikebelut le rasachew inji lante nw inde min aswashew

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 4 года назад +8

    ተሳስቼ ነበር በል

  • @solomonbantie6184
    @solomonbantie6184 Месяц назад

    የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ፕሬዚዳንት አቶ አቶ ተሾመ አሥራትን ጠይቅልኝ

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 3 месяца назад +1

    በትክክል በደኖ ያስጨፈጨፉን እሳቸው እንደነበሩ ይወራባቸዋል።

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Год назад +4

    Somali kilil hiedo yadergewin nigigir ebakihn akiribew.

  • @aklilabreha5447
    @aklilabreha5447 3 месяца назад

    ከብዙ አማራ ህዝብ ከሃድዎች በቸኛው ለእውነት የኖረ ሰው ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mesfinsemret2078
    @mesfinsemret2078 Год назад +4

    አረመኔው

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 4 года назад +6

    በአካል የት በህልኮፕተር መተህ ህዝብ ሰብስበህ ምን እንዳልክ ይታወቃል ...

  • @girmatadesse-eq3gc
    @girmatadesse-eq3gc 3 месяца назад +1

    የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ያለው ያገሬ ሠው እንዲ አይነቱ ገጥሞት ነው አሜሪካ የፈረጠጠው ስራውን ስለሚያውቅ ነው

  • @user-ru1bb6nj9n
    @user-ru1bb6nj9n 4 года назад +5

    አንተና መለስ የአማራው ጠላት ናቹህ
    መለስ ደግሞ አዙሮ ሰራልህ
    እኛ አማሮች ደግሞ እንተንና መሰል አጋሮችህን ዋጋቹህን እንሰጣቹሀለን
    እመንኝ እንዲህ በዋዛ የአማራ እናት እምባ ፈሶ አይቀርም

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 Год назад +1

    የአማራን ደም የጠጣው ብትለው ይሻላል።

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 4 года назад +9

    በትክክል ምን ጥያቄ አለው አዲርባይ ባዳ አማራን አስበላው ውሸታም ሱማሌ ላይ የተፋከውን አተ ብትረሳ እኛ አንረሳም አተ አሳማ።

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 4 года назад

      ምንም አላለም ወሬኞች በመላ ምት አታውሩ ኦሮሞ አማራን ገደል ሲከት አንዴ ታምራት ነው ሌላ ጉዜ ስዬ ነው ድሬ ዳዋ ላይ ክተቱ ያለን ብለው ሰበብ የሰጡት ቀጣፊዎች ናቸው።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 3 года назад

      @@undermysaviour
      ወሬኛ ነፍሰበላ

  • @elizabethgizachew9114
    @elizabethgizachew9114 Год назад +2

    እንደዚህ አይነት አናሳ አይቼ አላውቅም። ህሊና ቢስ!

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Год назад +1

    የጠላት ተላላኪ፣ ክፉ ሰዉ።

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f 3 месяца назад +1

    ሡማሌ ክልል ሕዶ የቀባጠረውንና ያሥጨፈጨፈውን አይናገርም

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Год назад +1

    Alkenahem. Erkusse. Egsaber ferede beh. Yetebedah shermuta

  • @BMW-gv1we
    @BMW-gv1we 2 года назад +4

    Getachew Mamo Admasu is the name of Tamerate Layne .His step father is Mamo Admasu work in wendo-- teka state farm as mechanic.

    • @teddykassa4739
      @teddykassa4739 Год назад +1

      እንጀራ አባቱ ማሞ ሊሆን ይችላል ወላጅ አቤቱ ላይኔ አይደለም ?

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 9 месяцев назад +1

    አማራ ሳይሆን አማራን ወክሎ ያስጨፈጨፈ ግለስብ

  • @user-cx2fd9pw3y
    @user-cx2fd9pw3y Год назад +3

    አተ ወራዳ ፀረ አማራ

  • @wenduzeleke3252
    @wenduzeleke3252 Год назад +2

    የማይረባ ጋዜጠኛ ስለሆነ ከእነ ማስረጃ ማቅረብ ይችል ነበር

  • @zewgegedlueshete1357
    @zewgegedlueshete1357 Год назад +3

    በድሬዳዋ የኢሳን የሕዝብ ተወካዮች ሰብስበህ ባደረከው ንግግር" ሽርጣም እያለ ይሰድብሽ የነበረውን አማራ በለው ብለህ ሕዝብ አነሳስተህ አይደለም እንዴ ያሁሉ ጭፍጨፋ አሁንምከክደት አልወጣ አቶ ታምራት

  • @dandimen224
    @dandimen224 Год назад +1

    ለስልጣንና ለሃብት ሲል ብዙ ወንጀል የሰራ ሰው ነው። በስልጣን ሽኩቻ ዘብጥያ ከወረደ በኋላ አፉን እንዲዘጋ በተነገረው መሰረት ኃይማኖተኛ ነኝ ብሎ ከጥያቄ ለመሸሽ ሞከረ፤ አሁን ነገሮች የተረሱና በግርግር የስልጣን አጋጣሚ የተፈጠረ ስለመሰለው ያለይሉኝታ ዓይኑን በጨው አጥቦ ብቅ አለ። wicked

  • @derejealebachewdessie2268
    @derejealebachewdessie2268 Год назад +2

    አይ ታምራት አስጠላሀኝ ምናለ ባናይህ

  • @ayichewwuhib2107
    @ayichewwuhib2107 Год назад +2

    በጆሮየ የሠማሁትን ልንገርህ።አስጨፍጭፈሃል።የተናገርከውን ረሳኸው።ከአማራ ክልል ውጭ ያለ አማራ ነፍጠኛ ነው በሉት ግደሉት ማለትህን ረሳኸው

  • @wandwasenfanta7413
    @wandwasenfanta7413 Год назад +2

    ተወልዶ ያደገው ከፍተኛ 18 ቀበሌ 17 ነው ።ጌታቸው ማሞ ነው ሥሙ አንድ አህት ነበረችው ቹቹ የምትባል

  • @mekonnenadinew5207
    @mekonnenadinew5207 Год назад +1

    What you said when you went to somila region about Amhara? Werada Banda!!

  • @sahilemariamdelelegn929
    @sahilemariamdelelegn929 4 года назад +9

    አንተ ውሸታም አሁንም ትዋሻለህ በዚህ እድሜህም ትዋሻለህ :: ለመሆኑ የሳእን ጎሳ አባላት ሰብስበህ የተናገርህውን ረሳህው ማለት ነው :: በለው ይህን አማራ ለምን አዚህ የለክልሉ መጣ ብለህ አልተናገርክም :: አሁን ጊዜ አልፎ የተረሳ ይመስልሃል :: አንተ ብትረሳው ታሪክ አይረሳውም ::

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 4 года назад

      ይሄ ወያኔና ኦነግ የሰረረህ የእበት ተሽካሚ እራስህ አማራን ያስበላህ ስግብግብ የፈጠራ ወሬ ነው። አላለም እሱ በፍጹም አላለም። የተለየ አማራነት ስሜት አልነበረም እንደ ሁሉም ኢሃፓ።

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 3 года назад

      @@undermysaviour
      አንተ አራጅ የአራጅ ዘር ለሱ ጥብቅና የቆምከው ማን ስለሆንክ እንደሆነ አውቀናል
      ወራዳ ስድብህን ፅፈህ የቤትህ ግርግዳ ላይ ስቀለው

  • @fasilamare4216
    @fasilamare4216 Год назад +1

    አማራን ነፍጠኛ እያልክ ስንቱን አስገድለሀል

  • @tibebuhailu465
    @tibebuhailu465 Год назад +1

    ልቁጠርልህ አርባጉጉ በደኖ አማራ እቁፍቱ በትንሹ

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Год назад +1

    Anta satenaaele lebae yeseteha egzebher

  • @mengeshayohannes3344
    @mengeshayohannes3344 Год назад +3

    Mr Getachew, first of all you are not educated person to lecture us. Just stop MENDER WERE. YOU ARE DEDEB

  • @dbirru7376
    @dbirru7376 5 месяцев назад

    ጉራጌ!? የሚገርመው አሁንም ወደ ቀልቡ አለመመለሱ.....

  • @amanueleyasu7777
    @amanueleyasu7777 Год назад +3

    Ante jil banda gelehnal deha adrgehnal bzu neger adrgehnal ke weyane gar honeh

  • @jeanchestoux8539
    @jeanchestoux8539 Год назад +2

    Seweyewe banda newe awo amarawene yasechefechefewe andu esu newe mecherechahe eserebete newe

    • @fatumahussentube9631
      @fatumahussentube9631 Год назад

      መቸ ነው ማለቴ ይህ ሰው ጠቅላይሚኒስተርየሆነው ስንት አመቱነው?

  • @user-cp4dn6ht8u
    @user-cp4dn6ht8u 2 месяца назад

    Amaran lemadakem yaschfechw lmasdeket ymegmrya chefchaf tamerar new wercha eras wedade berea eyalu 2000 EAP ysechfechf
    New

  • @tsegabelete5415
    @tsegabelete5415 Год назад +1

    አማራ እንዲጨፈጨፍ በቴሌቪዥን መቀስቀሱንም በህይወታችን በቁማችን የሰማነውን ይክዳል ። አስመሳይ። ከመቀስቀሰ በላይ ምን መጨፍጨፍ አለ።

  • @adamsged9438
    @adamsged9438 2 года назад +1

    Amaran.endmeta.yadergew.yemejemeria.sew.new.gin.wediaw.tasere.yesemaun.freto.nsha.yigba

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 6 месяцев назад

    Sewchi.endgebu.le.olf.tizAz.setito.bizu.sewchin.gedel.asgbitoal.yene.welajoch.seleba.honewal.amaran.eskeahun.eyemote.yalew.tamirarat.besetew.texaz.new

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l Год назад +1

    What happened to His religious devotion? Now it cools off and politics addiction comes back again. He went to jail due to bribery. Now, he found out that there is no money selling Jesus.

  • @engdanegash4282
    @engdanegash4282 Год назад +2

    ቀዳዳ በደኖ የበላሃቸው አማራ አልነበሩም

  • @ethiotube3421
    @ethiotube3421 Год назад +1

    ክህደት እና ቅጥፈት ስጋ ለብሶ ቁርጥ አንተን። እግዚኦ!

  • @yohannes7808
    @yohannes7808 4 года назад +2

    ታምራት ገለታ

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 4 года назад +2

    Tamirat wolayta new eko

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 6 месяцев назад

    Dirdawa.metito.somalewochin.sebsbeh.amaran.gojam.asgebut.shrtam.somale.eyale.sisedbh.new.yenorew.silachew.somalewchu.gon.ayatachin
    Kemenz.bew.yemetachw.bemalet.mels.setut.kezym.olf.zed.hodo.amaran.kascherese.bhula.olf.abarere.esum.tasere.

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha8167 Год назад +1

    አይ አማራ ትርክት እየተባለ አበሳህ በዛ።አሁንም አለ አሁንም አልቆመም

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 4 года назад +2

    Tamerate layene malete wushemete wushemete wushemete

  • @birtukantenaw9978
    @birtukantenaw9978 Год назад

    እስካሁንም ድረስ በተናገር ኸው እየተጩፈጨፉ ነው

  • @kefelegnbogale9003
    @kefelegnbogale9003 4 месяца назад

    🙌እግዚአብሔር እንኳን ረዳህ! ይህ ታሪክ ነው! ተሰምቶ ታይቶ የማይታወቅ! መለስ ለወንበር ብሎ ነው፤ ይህን ክፉ ሴራ ያሴረብህ።
    አሁንም ስልጣን በአማራ እጅ ሊገባ ነው ብሎ...🤭🤭🤭

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew2894 Год назад +2

    በእውነት ታምራት ላይኔ የአማራን ህዝብ በደንብ አስጨፍጭፈሃል አማራ ይፋረድሃል።አንተ ውሻ ፕሮፌሰር አስራት ያሉህን ትረሳለህ ሆዳም አማራ አንተ ነህ።ቀን ይፈርዳል

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 Год назад

    " ሁልጊዜ በየትም ቦታ እንከባበር "

    • @antoniozewud2758
      @antoniozewud2758 Год назад

      የህከሐዲለምንታቀርበዋለህሌላውቢቀርየሐርያስፈጀውደምይፈርድብሐልቀጣፊነሕአትቀልምድሰለአንተህሻለቃአድማሴተናግረውታልመልሰውወያኔአሰቃይቶነበርየስራህነውየአገኘህውቀጣፊነህ

  • @theodroswasssie1937
    @theodroswasssie1937 Год назад

    Yes you do አሰጨፉሀል ከነምልክቱ ሐረ ር ለሰብሰባ ተጠርተህ አንድ አማራ ሲጠይቅህ ምንብለህ እንደመለሰክ ትዝ ይልሃል ?

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 6 месяцев назад

    Tamrat.layne.yegurage.bhereseb tewlag.new.amaran.weklo.bekedmo.siltan.zemenu.garamuleta.enquftu.wist 1:31 1:32

  • @mekonenmenghistuab4042
    @mekonenmenghistuab4042 Год назад +1

    Hy if u show me this face I will not open the page

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 Год назад

    ይገደል ጀሀድ ነው

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 Год назад

    ምን አርጎ ያውቃል ለአማራ

  • @alyuseid6803
    @alyuseid6803 Год назад +1

    ጥሩ ታማኝ ማዳ አጣን ኢ ት

  • @user-bs1ms6oq7o
    @user-bs1ms6oq7o 6 месяцев назад

    Ye.amra.amlak.tilk.new.aytehewal.engam.anten.esktmot.enketelhalen.antem.ye.hwat.kit.atabi.neberk

  • @seifuargaw374
    @seifuargaw374 Год назад +2

    ይቅርታ ብጠይቅ ይሻለሀል አንተ ሌባ ሳናቅህ ደገፍንህ

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 Год назад

    የአማራ ችግር ተራራ የነበረ ህዝብ አማራ ስላለው የደርግ ውዴታ አለው

  • @ngusja8300
    @ngusja8300 Год назад

    መጥፎ መጥፎውንማ ይቀበላሉ

  • @girmawa3942
    @girmawa3942 Год назад

    Tamerate LAB lab lab

  • @Altaye61388
    @Altaye61388 Год назад +2

    ምን አይነት አይን አውጣ ውሸታም ነው:: ያስጨፈጨፍካቸው ዘመዶች በሕይወት አሉ እኮ

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 Год назад

    ታምራት ላይኔ እንደ እኔ ለአማራ ነፃነት ነበር ሆነ ለኢትዮጱያ ነፃነት ለዚይ ስባል ገዚ ባርቲ ደርግ ጨቃኝ በዚባዚ ነው

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Год назад

    ስህተት ነዉ እቶ ታምራት ላይኔ የያዛችሁት ፍልስፍና ድህሞ ምን ማለት ነው የገዢ መደብ ጌታና ድሃ ለማለት ነው

  • @yieheysalemu6290
    @yieheysalemu6290 Год назад

    ስለዚህ ማስጨፍጨፍህን አምነሀል የንጹሀን ደም ይፋረድሀል

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Год назад

    wishetam ...uuuuuuooooo

  • @bazezewasmare7771
    @bazezewasmare7771 Год назад

    እንዳረከው ገና አሁን ገባኝ

  • @HabetewoldAyalewu-lr9jg
    @HabetewoldAyalewu-lr9jg 4 месяца назад +1

    ባናይህ ባይኔ

  • @adamsged9438
    @adamsged9438 2 года назад

    Ebakih.tazizeh.fethmeal.enquftu.gedel.yeseochu.dem.yteykhal.ante.sile.amara.meto.awrthal.egnam.adgn.ahunmdires.enastawshalen.hgun.tewew.

  • @user-kn6gm1zh4y
    @user-kn6gm1zh4y 3 месяца назад

    12 amete gedajune endecherse Masewegede

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 Год назад

    ይኸ መርዛም ባገኘው በህይወቱ ማቃጠል

  • @eshetulaki3407
    @eshetulaki3407 Год назад

    Enante woradochi yetarki atlwochi yethinawimi alem holumi equal ayhonem beagerachin hager astachuni atla

  • @seyoumabate8219
    @seyoumabate8219 Год назад

    Sew belelbet zemen minister mehonih aydenkim mehayim telalaki neberk '" yihen neftegna

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 4 года назад +4

    አንተ ከስረሃል ከስይጣን በላይ እንጠላልን ...አንተ ደደብ ጅብ ነበርክ ...ካንተ መለሰ ይሻላል ...አለቀ

  • @damenuhaile1801
    @damenuhaile1801 Год назад +1

    አሁንም ደንቆሮ ነው

  • @kkkj8128
    @kkkj8128 4 года назад

    Anete huleme setete adereku telalehe wushemete

  • @user-he1cl4pq5x
    @user-he1cl4pq5x 8 месяцев назад

    ጅጅጋሄደህእዚህያለዉአማራሊገዛየመጣነዉብሏልይባላል 7:26

  • @banchgetnet3825
    @banchgetnet3825 4 года назад +1

    Unless u kill directly don't u think u are the main reason to be killed as well keep silent while they were killed and what did u say at that time?????

  • @TesfahunTesfahun-xb7zp
    @TesfahunTesfahun-xb7zp 2 месяца назад

    ባገኝህ እገልህ ነበር ደሞ ብገልህ መቼም አይቆጨኝም ነበር !

  • @iibroibro4879
    @iibroibro4879 Год назад

    ታምራት ላይኔ የታሰረው ጠቅላይ ምንስተር ስላለው ነው ለታምራት ላይኔ መለስ ብረዝዳንት ለመሆን መለስ ያለ ማወቅ እንጂ ታምራት ላይኔ በጦር ተወጃጂ ነበር በተለይ የትግራይ ጦር

  • @teshomeadmasu452
    @teshomeadmasu452 Год назад

    እስስት

  • @user-rj4ee2oi4c
    @user-rj4ee2oi4c Год назад +1

    ባለጌ ቀላዋጭ አሰዳቢ

  • @getnetalene7376
    @getnetalene7376 Год назад +1

    አመራን በሉት ያልክ ምሥራቁን የኢትዮጵያ ክፍል በ83 ስታሣምን አመራን ግደሉት ያልክ ሕዝቡን እየሰበሰብክ ነው።አላልኩም ስትል ሕዝብ ይታዘበኛል አትልም?

  • @solomonkebede5264
    @solomonkebede5264 3 месяца назад

    Inflammatory statements you made about Amhara people don’t hide you gave a green light for Oromo liberation front and fanatics

  • @derejealebachewdessie2268
    @derejealebachewdessie2268 Год назад +1

    የመለሥ ዜናዊ ተላላኪና ሥልጣን ጠባቂ የሆንክ አለቅላቂ እንደነበርክ ወራዳ ሠው መሆንህን የአማራ ህዝብ ጠንቅቆ ሥለሚያውቅ አትዘላብድ በተለይ አማራን ለማስጨፍጨፍ የማዘዝ እድሉ ቢኖርህማ የበለጠ ታስጨፈጭፈን ነበር። የአንተ ድርሻ ለአማራ ህዝብ መጥፎ ታርጋ መለጠፍ ነበር የምትችለውን ያህል ሠርተሃል። አሁን ደሞ በቪዲዮ ብቅ እያልክ አትቅጠፍ

  • @tewodroszewld2208
    @tewodroszewld2208 Год назад

    Video lakileg gazietegna

  • @legantegkidan8989
    @legantegkidan8989 4 года назад +2

    አታችብርብር !!!

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Год назад +1

    ክፍት፣ አፍ!! ደሞ ይበጠረቃል!! I can't stand him. I don't like selfish people. ሀገሬን፣ እዚህ መቀመቅ፣ የከትካት፣ ከዋናዎቹ አለቆችህ፣ የበለጠ የአንተ አይነቱ sell out ትቀፋላችሁ፣ ቢቻልህ ተደበቅ!! አፍህን ዝጋው!!

  • @chickennugget4854
    @chickennugget4854 Год назад +1

    ስጨፈጨፍ እንደ ተወካይ አልተቃወምክም ስታበረታታም ነበርክ