This humble man spoke the truth to me. He seems like he overcome. Great job PM Tamirat...vast Majority Ethiopians know the truth. For us It's pretty easy to judge until we walked on their shoe. Thank you !!!!
I'm glad tplf did all this things that you mentioned, because you help this people to grab power by doing the same thing to Ethiopian people. Goes around comes around.
Dear Gash Tamrat, hearing your interview is a touching experience for me. HOPE is a main factor for a life to be living victoriesly and how you encounter with this substance (HOPE) and how it leads you to overcome hate, anger, unforgiveness and indeed death is what we all as a human being lost. Gash Tamrat you lost your old life to gain a new one, and I can see how beautiful a new life is. I am encouraged in life listening you and I would like to say THANK YOU. daniel
Mr. Tamrat, even if you establish a new religion, you won't stay hidden forever. But TPLF deserves thanks for turning you away from us after using and manipulating you well. RIP for the departed Amharas because of your selfish, greedy, cruel soul 😢
Disaster Master Ja sie haben richtig gut gesagt aber ich denke ihre hat noch hast will wollte regelmäßig gelöscht ihre redet über eine groben Du kann sehen die Augen blicke. Das ist einfach so verstehen
Jonas , die Formulierung, die Sie auf Deutsch geschrieben ist leider daneben.Und für wen war das? Ich denke die meisten hier , sind Englisch Sprachig mächtiger als in Deutsch. Trotzdem danke für den versuch.
Wow God is good always, I thank you might God you're merciful, awesome, wonderful, no words! I bless you, Jesus, according to the bible vengeance is mine, people of Ethiopia pls we should learn from former prime minister Tamrat Layne, actually, I didn't say he was innocent but the past is passed, already mighty God forgives him and gaveto him another chances to live, father, I thank you.
I don't want to say anything bad @this time the time is almost change ....but i have to saying this U wAS NOT A GOOD PERSON ....we know a lot about you u are cruel u did so many fackd up things in the past ..that's okay but it's not right .💚💛❤🤔
The sad thing is you still hiding evidience. You still not willing to mention names of those officials who tortured you and beat you. Why????...weird!!
ዕድሜ ልኩን ሕይወት ያላስተማረው ሰው ቢኖር ታምራት ላይኔ ነው። ወላዋይ አስተሳሰብ ተሸካሚ ነው፤ በሰፈሩት ቁና መሠፈር አይቀርም። የኢትዮጵያ አምላክ ሁሉንም አሳየን ክብር ተመስገን ጌታ ምን ይሳንሐል፤ ከዚህ ትምህርት እንውሰድ።
ምርጥ አስተያየት ነው ።
በአህያ አስተሳሰብ መመራት አቁም
ኢትዮጵያ የኦሮሞ ራስ እንድትሆን ለረጅም ጊዜ ስንጠብቅ ቆይተናል። 5 ዓመታት እና 3 ሚሊዮን ሰዎች ሞተዋል. የማይገዛ ሰው ሲነግስ የሚገዛው ይተወዋል። አብይ በሶማሊያ ያለው ባህር በረዶ ሳይሆን ሲኦል መሆኑን ይወቅ። እግራችሁን በገሃነም ውስጥ አታስቀምጡ
አዬ ታሜ ቁጭ አድርጎ ያሳይሀል ስንቱ አለቀ በጣም በጣም አለቅስ የነበረበት ጊዜ ነበር ሆን ተብሎ በሴራ በቅንብር እንዴታሰረ አዉቃለሁ ግን የግፍ አምላክ መሠከረ ሁሉም አለቁ እኔም ኢህዲን ነበርኩ እኔም ታስሬ አለሁ ያተ ይለያል በጣም ያሳዝናል ነጠር ግነ ሁሉም አለፍ እስኪ ጊዜዉ ቢያልፍም ከተቻለ ለጀግናዉ ታምራት ላይኔ አስተላልፍልኝ የሚቻል ከሆነ የድሮ መሬዬ ነበር
እወክልሃለሁ ያልኸውን ህዝብ ሽጠህ የበላህ ከሀዲ ይሉሃል ብዙዎች። ለዚህምላሸዎት ምን ይሆን?
do u remember jijiga dirdawa ,& harar .hat you said .
Thank you Mr Tamirat for disclosing this to the public. This is history.
mal M ኣሁን ምን ዎጋ ኣሎው መለስ ከሞተ ክንፈ ከሞተ ማውራት ምን የባጃል የሄ ካሓዲ ውሸታም ነው ።
እንኳን ደግ አደረጉህ ...... በአማራው ህዝብ ላይ ያስፈፀከው ግፍ ነው ..... ሲያንስህ ነው ::
እንኳንም ደበደቡህ።
This humble man spoke the truth to me. He seems like he overcome. Great job PM Tamirat...vast Majority Ethiopians know the truth. For us It's pretty easy to judge until we walked on their shoe. Thank you !!!!
You tamrat are really indolent man
በሃረር አካባቢ ኣማራዎች እንዲገደሉ አድርገሃል ይባላል፡ እውነት ከሆነ፡ ህዝቡን ይቅርታ ለምን አትጠይቅም፡ ምክንያቱም ጌታ የሚወደው ነገር ነውና እንደእውነተኛ ክርስቲያን ይህ የሚጠበቅ ነው። ደግሞም ይህች ነገር በህዝቡ ልብ ውስጥ አለችና ችላ የሚባል ነገር አይደለም።
I'm glad tplf did all this things that you mentioned, because you help this people to grab power by doing the same thing to Ethiopian people. Goes around comes around.
ወንድሜ ይሄ መገረፍ መመታት በጌታ ኢየሱስ ላይም የደረሰ ነው ደስ ይበልህ።አንተ ነፃ በክርስቶስ የወጣህ ስለሆነ ሁሉንም ለጌታ ስጠውና ተወው።ያዳነህን ጌታ ዝም ብለህ አመስግን።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ።
እጅግ ልብ ይሰብራል እንኮን የሰላም የእረፍት የምህረት አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የዘላለም ህይወት አገኘህ ሁሉን ለበጎ ነው አሁንም በእስር በስቃይ ያሉትን በጸሎት እናስብቸው
Begedeluh neber
አቶ ታምራት ላይኔ ወይም ጌታቸዉ ላይኔ ከወያኔ ጋር በስልጣን ላይ በቆየበት ጊዜ በአባልነት በዉስጡ የነበረበት ፓርቲ በጠላትነት የፈረጃቸዉ የሌሎችን ኢትዮጵያዉያንን ሕያወት ያበላሸና ቤተሰብ የበተነ ግለሰብ ነዉ:: ምንም የማይሳነዉ ፈጣሪ በሌሎች ላይ ያደረገዉን መጥፎ ድርጊት በእርሱ ላይ ሌሎች ጓደኞቹ በእርሱ ላይ ፈጽመዉበት በግልጽ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን የነበረበትን ስርአት ሐጢአትና ወንጀል እንዲህ በአደባባይ በማስ ሜዲያ ፊት ለፊት በመናገሩ ቀሪዉ ሕዝብ ይደረግ የነበረዉን አስነዋሪ ተግባር እንዲገነዘቡትና እንዲማሩበት የፈጣሪ ፈቃድ ስለሆነ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ::
Siyansih new!
You are lucky to be alive to tell your story.
How about those who lost their lives because of him, the unlucky once?
እንኳን በሰንሰለት በመጋዝ ቢያስሩህ ደስታችን እጥፍ ነው።
ይገርማል በጣም በውሼት የመሰከሩብሕም በውሼት ያሰሩሕም ዛሬ በሂወት የሉም አንተግን አለሕ ፈጣሪሕን አመስግን ከሞሞትሕ በፊት ማየትሕ ትልቅ ነገር ነው
ታምራት ቁርጠኛውና ታማኙ የትግራይ ህዝብ ወዳጅ ነው ከልቤ እማከብረው ነባር ታጋይ ነው ቢሆንም ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እድሜ ይስጥክ ታምራት
በሰማሁት ታሪክ በጣም አዝኛለሁ፡፡ እንኳን እግ/ር ረዳህ፡፡ የእግ/ር ቃል ስናገር
እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።
እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።
አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?
የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።
እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።
እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።
መዘዝ 94፡17-23
የእግዚኣብሔር ድንቕ ስራ ነው ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
ምኑንም አታውቅም።
እውነትም ሆነ ሐሰት የአገላለጽ ችሎታውን አድናቂ ነኘ። I think he is telling the truth. wow very good story teller. He has to write a book thou
የሚገርመው እነሱ (ሕውኃት) እዚሁ በስልጣን ላይ እያሉ ይህ ታሪክ መነገሩ፤ አይ የእግዚአብሔር ሥራ! አስገራሚ እኮ ነው፤ እንደው ምን ይሉ ይሆን፤
He described mor than this he should go back there to get another one term
Dear Gash Tamrat, hearing your interview is a touching experience for me. HOPE is a main factor for a life to be living victoriesly and how you encounter with this substance (HOPE) and how it leads you to overcome hate, anger, unforgiveness and indeed death is what we all as a human being lost. Gash Tamrat you lost your old life to gain a new one, and I can see how beautiful a new life is. I am encouraged in life listening you and I would like to say THANK YOU.
daniel
ያስገደልካች ሰዎችን በበጉ ክልል
አቶ ታምራት እግዚአብሔር የስራወትን ነው ያገኙት አማራ ነፍጠኛ እያሉ ያውጁ ነበር
ይሄ አንተ ላይ የደረሰው ነገር ሁሉ..አንተ ካደረስከው ጋር ሲነጻጸር ምንም ማለት አይደለም እንድያውም አንተ ደረሰብኝ ያልከው ነገር እንደ ሽልማት እንጅ እንደ ጉዳት አልመለከተውም..እርጉዝ ከነልጅዋ ያስገደልክ ሰውዬ በልጄ አስፈራርተውኝ ነው ትላለህ በመጀመርያ የወላጅንና የልጅን ክብር ማወቅ አለብህ ቱሪ ናፍ...
ስልጣን ላይ እያለህ ያስገደልካቸው የንፁሀን ዜጎች ግፍ በምድር በትንሹ እዳህን መክፈልህ እድለኛ ያደርግሃል ። ጨርሶ እግዚአብሔር ይቅር እንዲልህ ከድሃው የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘረፍከውን ገንዘብ መልስ ።
Was alamoudi involved in tamera's case ?????? Just heard a story...
ለዚህ ነው ጀግና ከእነሱ ውጭ የለም የሚል ድምዳሜ ላይ የደረስከው::
ደደብ እና
Siyansih neew....
አዎን በእርግጥም እየሱስ ክርስቶስ ያድናል፣ይታደግማል።ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን።መዝሙር 124: 7
watt 2 watt4 eyesusi be bybile layi new adinalehu yalebeti anidimi nigigiru yelemi!!! enidiyawumi be wonigeli layi eyesusi ejuni zerigito yiseliyi neberi!!! fetari alewuu!!
እየሱስ ለረሱም አይሆንም
ደግአረጉህ ይህሁሉ ሲያንስህነው የስራህንነውያገኘህው ገለውህበነበር
እኔ አንተ መሪ በሆንክበት ዘመን አልተፈጠርኩም ነግር ግን አንድ ነገር አቃለሁኝ እሱም ለድንግል ማርያም ልጅ ሁሉ ይቻለዋል ❤❤❤❤እናቱንም አስብዋት
እንኳንም ታሠሩ የዘላለም ህይወት አገኙ ቀሪ
እድሜውን ደጌሞ ጌታን በማገልገል ያሳልፉ ሞኞቴ ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እጂግ በጣም ያሳዝናል።
እግዚአብሔር የስራህን ነው ያገኘኸው
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ........
እግዚአብሔር ሕይወትን ይቀይራል ቀሪው ዘመንህ ያማረ ይሁንልህ
የግዛብሄር ይቅር ባይነት ከሁሉ በላይ ነው እኩን እግዛብሄር ይቅር አለህ የሰው ወዳጅነት እስክትተባበር ነው አልተባበር ካልክ ትጣላለህ ግን የማይጥል እግዛብሄር ይመስገን
ታሜ ምነው ብተወን?
ይቅር ያለህን ህዝብ ምነው የባሰ ባታቆስለው?
ወይስ የሠራሀቸውንና ያረካቸውን ረሳህ::
በውነት ተወን:::
May the Lord God bless you, brother Tamara 🙏
ዛሬህን አይቶልክ..በዚህ ሁሉ ውስጥ
ያሳለፈክ ያስተማረክ ያጸናህ.የጠበቀህ
የራራልህ ትልቁ እግዛብሄር ይባረክ ።
እንኩዋን የእግዛብሃልር ልጅ ጌታ እየሱስ
ለድህነት ለክብር አበቃህ..ዛሬ የክርስቶስ
ልጅነትን አግኝተሀል ብትሞት ሽግግር ነው
ይብላኝ .ለክፋወች ሁሌ እዚይች ምድር
የሚቆዬባት አስመስሎ ሰይጣን ዳብሎስ
እየተገለገለባቸው ወደሲኦል የሚነዳቸው
አንተ እድለኛ ነህ ጌታህን ባርክ።
ወላሂ አሳዘንከኝ ህውሀት ማለት በጣም የቀንጅብ የሚለውቃል አይገልጻቸውም ቆሻሾች እንደት አስቻላቸው አንተን ሲደበድቡ
genet84 belachew leba lemeserek yesmamal sekafel yetalale ።
genet84 belachew fetari ayiwolidimi ayiwoledimi maninimi ayimesili bitemi yelewuu!!! eyesusi ye mariyami liji be fetari fekadi yale abati yetewolede new!!!
ኢየሱሰ ጌታ ነው ቃሉ የታመነ ነው
አትቀላምድ።
Alamo Alamo eyesusi be wonigeli layi " ene geta neyi eneni amilikuu "" yalebeti anidimi nigigiruu yelemi!! esuu nebiyi new!! nebiyi mehonuni sewu mehonuni adisi kidani layi 83 gize gelisotali!!
Mr. Tamrat, even if you establish a new religion, you won't stay hidden forever. But TPLF deserves thanks for turning you away from us after using and manipulating you well. RIP for the departed Amharas because of your selfish, greedy, cruel soul 😢
I am so sorry my brother you don't deserve this but you are a life to tell the truth God protected you in that prison
Disaster Master Ja sie haben richtig gut gesagt aber ich denke ihre hat noch hast will wollte regelmäßig gelöscht ihre redet über eine groben Du kann sehen die Augen blicke. Das ist einfach so verstehen
do you know what he did on innocent people? His stupidity is witnessed in his childish devotion to religion, common for stupid people
Jonas , die Formulierung, die Sie auf Deutsch geschrieben ist leider daneben.Und für wen war das? Ich denke die meisten hier , sind Englisch Sprachig mächtiger als in Deutsch.
Trotzdem danke für den versuch.
Ich habe den Text überhaupt nicht verstanden
ይዘገያል እንጅ ሰው የሰራውን ያጭዳል ማንም ግዜ ሰጠኚ ብሎ ዛሬን ሰውን ቢበድልም ነገ ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጠዋል
አንተ እንኩን ስራህ ነው እኔ የሚቆጨኝ የመናገር እድል ቤተሰብ የማየት እድል ያላገኙ ንጹህ አየር ሳይጠግቡ የተቀጩ ምስኪን እና ምሁር እና ንፁሀን ናቸው
ደነዝ አንተስ እነ ታማኝን ውሀ ውስጥ እየዘፈቅ ስታስገርፋቸው እንደዚ እንደሚመጣ አታውቅም ነበር. የእጅን ነው ያገኘው ያኔ ያንተ ሉሲፈር የሱስ የት ነበረ
በጣም ያሳዝናል አባቴ ይህው እነሱ ጠፉ እርሶ ግን ከነቤተሰቦ በሰላም ይኖራሉ እግዚያብሄር ይመስገን።
ለአንተ ይህ በጣም ቀላል ቅጣት ነው በእጅህ ብዙ ደም ስላለ!!!
Tamrat is a very smooth story teller. I am extremely impressed.
ውሽማሽ ነው እንዴ?
Dirartu ilka shim! Dirar zib-ee kuni.
የህወሀት ሰዎች የሰውነት ተፈጥሮ ይኑራቸው እንጅ እንስሳዎች ናቸው።የጭካኔያቸውን ደረጃ ተመልከቱ።ለታምራት እንደዚህ የሆኑ ለሌላው ሰው ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ገምቱ።እኔ ከዚህ በኋላ እነኝህን ሰዎች ከስልጣን ሳይሆን ከምድረ ገፅ ቢጠፉ ያስኮንናል።በድጋሜ ታምራት ግን ፈሪ ነህ ።ስማቸውን ለምን ይፋ አታወጣም።ህዝብ ይወቃቸው።
ጃ ያስተሰርያል donkey Amara elites deserve
አህያው ያዝ እንግዲክ አብይ መጥቶላሃል አገሪትዋም ወደ ሙዜም እየገባችልክ ናት ደነዝ
Wushaw tamirat.
he mentioned Meles's name why he hide the other's name
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል ቃሉ ያለፈውን ሃጢያትህን የቅር ላለህ ለክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
Jabadabaduu Duu eyesusi be wonigeli layi "":new geta neyi eneni amilikuu " yalebeti anidimi nigigiru yelemi!!! yikiri elalehu yalebetimi anidimi bota alitegelesemi!! eyesusi nebiyi lemehonuu sewuu lemehonuu adisi kidani layi 83 gize gelisotali
kirstos yemanim werobela machberbrya hone? ere tewu leba hulu..yenante amlak hodachihu new..timb
እግዚአብሔር ይመስገን።ኢትዮጵያንና ህዝቧን የበደሉ በቁማቸው ተቀጥተው ማየት ደስ ይላል።ታምራት ላይኔ ምናልባትም አካብደህ እያወራህ ይሆናል።ይህ ግን ሲያንስህ ነው።ባንተ ትዕዛዝ ከነቤታቸው የተቃጠሉ፣ገደል ውስጥ የተወረወሩ፣በጥይት የተገደሉት........ወዘተ ነፍስ ዋይ ዋይ እያለች ሰማይ ቤት ትጮሃለች።ይህን ተናዘህ ስልጣን ይዘህ ህወሃትን የመበቀል ህልም እንዳለህ ያሳብቅብሃል።ግን ግን እስከዛሬ ይህን ሳትናገር ለምን ቆየህ?????????? ህወሃት ይገለኛል ብለህ ፈርተህ ቆይተህ ብቅ አልክ።ያሳዝናል።በአደባባይ ብትሰቀል ህዝባችን ደስተኛ ነው።ባንተ ትዕዛዝ ከ1000 በላይ አማሮች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገለዋል።ነፍሳቸውን ይማር።
Is Bale in south since you lead as PM?
እግዚአብሄርን ሳያውቁ ኖረው ያገር ግፍ እየሰሩ መጠለያቸው መናፍቅነት ነው።ለምን ይሆን??????
Tebareku Ato Tamrat enkwan yegita beteseb honachu.
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ያንን ስማይጠሩ ባያነሳ ኖሮ ብሎ ኢትዬጲያውያን ማሰብ በጣም ይከብዳል
ሰለ እርሶ ግን የእባቡን ልጅ እባብ ቀጨው ነው
God is Love
ታምራት ላይኔ አንተ እድለኛ ነህ አሁን በሂወት ነህ የኤርትራ እስረኞች ምን ተብሎ ይወራ ብቻ ጰሎት እናርግ
በጣምደስየሚል ስራነውየሰሩት ምክኒያቱም ከስርቤት የሚሰራውን በደንብታውቅነበር ስልጣንላይበነበርክበትሰአት ብታስተካክለውኑሮ አንተምአትሰቃይምነበር ስለዚህደስይላል
Wow God is good always, I thank you might God you're merciful, awesome, wonderful, no words! I bless you, Jesus, according to the bible vengeance is mine, people of Ethiopia pls we should learn from former prime minister Tamrat Layne, actually, I didn't say he was innocent but the past is passed, already mighty God forgives him and gaveto him another chances to live, father, I thank you.
እንደ ንግግርኅ እጅግ ያሳዝናል
ነገር ግን ስማቸውን ኅሉንም መግለፅ ለምን አልፍለክም ?
ጌታችን አምላካችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስራው ድንቅ ነው::
አቶ ታምራት የደረሰበት ቢያሳዝንም...በጣም በጣም አዝኜበታለሁ....
መለስ ከሞተ 6 አመት...ራሱ ከተፈታ 10 አመት አካባቢ...አሁንም ማንነቱን ሳይገልጽ....እንድ ሰው፣ ሌላ በህይወት ያለ የሌለ እያለ ሾላ በድፍኑ ይጠቅሳል።
እንግዲህ አንድ ጠቅላይ ኮሚኒስት የነበረ ሰው ይህንን ያህል የመለስን ወንጀል ይዞ አሁንም ያድበሰብሳል። ምስጢሩን ይዞ መቀመጥ በኢትዮጽያ ህዝብ ላይ እንደተደረገ ወንጀል እቆጥረዋለሁ።
አቶ ታምራት ምን ነካህ?????????
Tamrat started talking. Now, put all this info in a book!
አይ የሰው ልጅ ሞት ላይቀር እንዲህ መጨማለቅ በሀፅያት አማማታችው እንኳን አያምር ዋናው በካንሰር ወቶ ቀረ እስኪ ከዚ ተማሩ የስንቲን ቤት ዘጋቺ አዉን እንኳን ተማሩ
ዋው እንኮን ለዚህ አበቃህ መን አይነት ጭካኔ ነው
አቤቱ ፡ የእስራኤል ፡ አምላክ ፡
እግዚአብሔር መልካም ነው እንዴ ትግሬ ክፉ አይደለም ሞት ለወያኔ ይሁን
Salam Salam enashin lebdat
ሃይ ግፍ 😭 እቺ ምዴር ላይኖርባት ሰዎች ለምን ክፉ ጨካኝ ይሆናሉ ??እንደምናየው ይሄው የመሰከሩም ያሰሩትም ስርዓቱም የሉም።
ዋናው ጌታን ማመንህና መለወጥህ ይህንንም መመስከርህ ነው ።ኢየሱስ ትላንትም ዛሬም ጌታ ነው !!
በኡነቱ ይቺ ናት ኢትዮጵያ !!በጣም ያበሳጫል ።ኢትዮጵያዊ መሆኔን በጣም ያሳፍረኛል ።ፕራይ ሚንስተርዋን ያህል እንደ ተራ ሌባ እስርቤት ወርውራ የምታሰቃይ ኣገር በጣም ኣሳፋሪ !!
sewu wenjel besera kutir Ethiopiwineta yasafiral malet sihetet new!
Meskerem Habte 😭😭😢😰 im ashamed of for being Ethiopian😰😭😢
Do not ashemed he is thife
Mefth Selam kkkkkk ababalishi asakesiy!!
Wow he needs to writ a book.
አዲት ጥያቄ አተ ፈርመህ የላከው እስረኝ እስር ቤት በኣካል አጋጥሞሃል ?
I wish this interview Performed by ESAT Sisay Againa
ኩክኒያም ! ከወያኔ ጋር እያነፈነፈ ከገባ በኋላ ትርክታቸውን ለማሳመን ያለሁበት ከተማ መጥቶ ነበር ያኔ። ጉባኤው ላይ አኳኋኑና ቀልቡ ሁሉ በአሸናፊነት እብሪት የተወጠረ፣ በንቀትና ኩራት የበከተ ነበር። ዛሬ ከ27 ዓመታት በኋላ ተሳስቻለሁ ይለናል። ኢትዮጵያን የገደለ መሞት አለበት። እኔ ርሱን ብሆን ንሥሐ ገብቼ ራሴን አጠፋ ነበር።
Hard to hear this .
Watch "አቶ ታምራት ላይኔ 21000000 ዶላር እንደወሰዱ የቀድሞ የኢትዮጵያጠቅላይ ረዳት አቃቢ ህግ ተናገሩ" on RUclips
Eseyeeeeee enkwan wesede
It is a GREAT history, my question is Why you wait so many years to tell the truth...???.
I can tell he is lying.
የፈጠርከው ስርዐት ስለሆነ የማማረር የሞራል ልዕልና የለህም። ትግል ላይ በነበርክበት ወቅት የእስር ቤት አያያዛቸውን በማማረራቸው በጥይት ተደብድበው እንዲገደሉ ያደረካቸውን ጀኔራል አስታውስ። የፈጠርከው ስርዐት ስለሆነ ይገባሃል።
ይሁሉ ከሆነክ ታዲያ ዛሬ ለገንዘብ ብለሕ ሁለተኛ ግዜ አገርሕን ለምን እደካድክ ባገኝሕ እኔም በጢፊ መትቼ እጠይቅሕ ነበር
እንዲህ ብሎ እምነት የለም። ሰዉ ባያይ እግዚአብሔር ያያል ብሎ የማያስብ እዉነተኛ ክርስቲያን ሊሆን ቀርቶ መሰናከያ ነዉ የሚሆነዉ። አሁን እንደዚህ ብለህ በድፍረት ስትናገር በሂወት ያሉት ? ስለወንጌል ምን ዐይነት ስሜት የሚፈጥርባቸዉ ይመስልሀል?ወንጌልን ልባቸዉ ከፍተዉ ይሰማሉ ? መስማት ቢፈልጉ እንኳ ባንተ የተነሳ ይዘጋቸዋል። ኧረ የሰራኸዉ ጥፋት እየካድክ የሰዎች ስም እያጠፋህ ስለየትኛዉ ወንጌል ነዉ የምታወራዉ?ብቻ "እዛም ሄደሽ በላሽ ..እዛም ሄደሽ ጠጣሽ ሰዉ ታዘበሽ እንጂ ሆድሽን አልሞላሽ.." ነዉ ነገሩ ። ለራስህ ወይ ከዛ ወይ ከዚህ ሳትሆን አጉል ቀረህ እንጂ ያንተና የሚስትህ ውሸት ማን..ም አያምንም። ይልቅ ንስሀ ግቡ።
አንተ ውሻ አንተንማ መስቀል ነበር እንጅ !! አሁንም የንፁሀን ደም በሄድክበት ይከተልህ !
ድሮ ከጠላውት በላይ ከናኩት በላይ ከተጠየፍኩት በላይ ሰውዬው ያንገሸግሻል። ውሸታምም ወራዳም ነው።
ጊዜ ነውጂ ቁምነገራም
የሰው ልጅነት አያኮራም
I am not clear, what did you do on Tplf? U killed Amhara by Order of sayitanu Meles Zenawi
One of his co defendent was my father, my father thinks this man was freaking awesome. My father is a good person for a reference ;)
Cellmate**** lmao
Yaltamenut sewechi sikiduhi ye tamenew egziabhir agegnehi egziabhir ymesigen 🙏
I don't want to say anything bad @this time the time is almost change ....but i have to saying this U wAS NOT A GOOD PERSON ....we know a lot about you u are cruel u did so many fackd up things in the past ..that's okay but
it's not right .💚💛❤🤔
ያንን ሁሉ ሲያሰቃዩህ የነበሩ ሰዎች ነበሩ , ነገር ግን እህን እነሱን ለማዳን ከነሱ ጋር ስትራራጥ ትታያለህ.
በአጠቃላይ አንተን ማመን ያቅታል
The sad thing is you still hiding evidience. You still not willing to mention names of those officials who tortured you and beat you. Why????...weird!!
ከንግግራቸው የተረዳው በሀሰት ተደራጅተው የከሰሱ፣ ያስከሰሱ እና የመሰከሩ ሁሉ ምን ሆኑ? ከዚህ ብዙ ተምሪያለሁ።
AMAZING SEW LAY YADEREGUT ERAS LAY SEDERS ENDET YESEMA YEHON...AYENEW BETEGBAR
እንኳን ደበደቡህ:: በገደሉህ ኖሮ!
This is big history
እስኪ ያልከውን እንስማና ማረሚያ ቤቱ ማሰቃያ ነው ብለሃል ባንተ የስልጣን ዘመን በአማራነቱ ብቻ ወደዚህ ማሰቃያ ቤት ያስገባህውና ያስገረፍከው ስንት ነው? የማቃቸው ሰዎች ገርፈውኛል ብለሃል የነሱን ስም የማትጠራው በህይወት ስላሉ ነው ስለመለስ የምታወራው እሱ ስለሌለ ነው ባጠቃላይ ቀጣፊ ነህ አሁንም እወነት መናገር አልቻልክበትም ፓርላማ አዎ ሰርቄለሁ ስመከረም አልሰማሁም ብለህ አልተናገርክም ለስሙ ሃይማኖተኛ ነኝ ትላለህ አንተ ሲሞቅ በማንኪ ሲቀዘቅዝ በእጅ ወላዋይ ነህ አርፈህ ቁጭ በል
ያዋረደ መስሎት እራሱን በየቴሌቭዥኑ ራሱን ያዋርዳል እኔ ወያኔዋች የሚያስደስቱኝ ለምንም አይነት ንቀትና ስድብ ደንታ የላቸውም መልስም አይስጡም ግን አንዲት ቀን የሁሉንም አይነት ውንጀላዋችና ንቀቶች መልስ ያዘጋጁ እንደሆን እያልኩ እስጋለሁ ።
በለፈው ስብከታቸው ላይ ልጃቸው ላይ አደጋ ስለሚደርስበት አስፈራርተ አሳመኑኝ አሉን አሁን ደግሞ ጠበቃው አግንቼው ይህን ነገር ታምንበታለህ ወይ ሰለው ጠበቃ አቶ መስፍን አላንበትም ግን ምን ላድርግ በቤተሰቤ መጡብኝ አለ እኔ አንተና ቤተሰብህ በሰላም ትኖራላችሁ እኔ ግን በስቃይ አልኩት ይሉናል እርሳቸው ለቤተሰባቸው አዝነው የማያምኑበትን ተቀበሉ ጠበቃውስ እንደርስሳቸው የማያምንበትን ቢያደርግ ምን ይገርማል ። አይ የእግዚአብሔር ሰው ለማን እንደምታወሩ አታውቁትም በእግዚአብሔር ስም አትደበቁ አሁን ደርሶ ከመቀባጀር እና ፀሎተኛ ከመምሰል ፀሎተኛ ከሆኑም አርፈው ዝም ብለው እዚያው ቢፀልዩ ጥሩ ይመስለኛል ከንቱ ውዳሴ ከመፈለግ ።
amara dedeb new lerasu sew enkan yikirta atfichalehu bediyalehu eyale yematadergu chekagnech kifu mikegnoch
Lij Ja Man ሰው ደደብ አይባልም ደርሶ ይቅርታ ሰጭ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ሌላው ወንጀለኛ አያደርግም በፍፁም እግዚአብሔር አውቃለሁ ይሉናል እንግዲህ እንዳንተ አይነቱ ሰው . አንድና አንድ በእግዚአብሔር ስም መደበቅ ጥሩ አይደለም ።