የቀድሞ ጠ/ሚ ታምራት ላይኔ እንደተፈቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 115

  • @MuluAdane-b9m
    @MuluAdane-b9m 2 дня назад

    በጣም እየሱስ ይገርማል የኔዉድ ወንድም ቃላት ያጥረኛል ምን እንደሚባል አላወቅሁም ግን አንድ ነገር ልበል ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!!ለሀገሬ ተስፋ አላት

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 месяца назад +11

    አምላክ ብርቱ አምላክ ብርቱ እግዚአብሔር ነው ብርቱ በየዘመናቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሃሌሉያ

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 2 месяца назад +4

    የሚገርምና የሚደንቅ ነው እግዚአብሄር አይዘበትበትም ወገኖቼ ጌታ ምህረት ያድርግልን

  • @DerejeWagari
    @DerejeWagari 2 месяца назад +2

    Thanks to Jesus !

  • @mykingisJesus.
    @mykingisJesus. 2 месяца назад +5

    Thanks Dear Etalem, I asked you last week to post the video of the first Testimony of former Prime Minister Tamerat Layne on your comment on the Sid Roth's youtube channel, and here within a week you posted it...Thank you very much and God bless you and your family for all the things you are doing.

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 месяца назад +1

      Amen dear, it's you who awaken me, glad to tell
      the Mercy of God on Athiest & hard-line Comminist Ethiopian. I would like to appreciate the Denver Evangelical Chuch, who supported his family in Denver until they Standup. Pastor Bekele W/Kidan was his teacher or Mentor in Prison. I wish brother Tamrat became a good Pastor & Mentor, more than his Mentor gash Beke. He has also a lot to teach on forgivenes. Praying for open door where he is.

  • @TeferaAnulo
    @TeferaAnulo 2 месяца назад +1

    ይውጣላት የደስታ ዕንባ እንደ ዶፍ ጎረፋ ከግራና ከቀኝ ጉንጩ❤❤❤፣ ሰው ለክርስቶስ ኢየሱስ ስመረክ ይህ ያንስባታል!!

  • @tsehaykenea4426
    @tsehaykenea4426 2 месяца назад +3

    የነገስታት ሁሉ ንጉስ የዘላለም ጌታ የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @WoldeDana
    @WoldeDana 2 месяца назад +2

    አቶ ታምራት ያኔ በቃሊቴ የተገናኘሁ ጌታ ኢዬሱስ ባንቴ ላይ ቦግ ብሎ አይቸዋለሁ። አብረን ነበርን በቃሊቲ ቀን ቀንን ወለደ እና ተፈታህ ያኔ የተቀበልከዉ ኢዬሱሳችን በዉስጥ አሳድገሃል። ጌታ ይባርክህ። ይህ መድረክ ላይ ስትመጣ በእምባ ተጥለቀለቅኩት። ጌታ ይመስገን!! ካስታወስከኝ አብረን በቃሊቲ ማረሚያ ነበርን ከ2 ዓሜት ቆይታ ተፈታሁ፤ አንቴም ከ2 ዓሜት ልዩነት በኋላ ተፈታህ በወሬ ሰምቼ አመስግኜ ነበርኩ ወደ ዉጭ ሀገር ሄድክ፤ በፈስቡክ አግኝቼ ነበርኩ ተቋርጠብን፤ አሁን ዛሬ በህይወት ምስክርነት ሳይህ በእምባ ተቃጠልኩ። እግዝአብሔር በምህረት እንኳን አኖረህ!!

  • @netsanetteketel4544
    @netsanetteketel4544 2 месяца назад +4

    ❤ what a wonderful God!
    This man really become a son of God.

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 2 месяца назад +5

    What a wonderful Testimony

  • @AbdiHailu-m4x
    @AbdiHailu-m4x 2 месяца назад

    Hallelujah JESUS Christ Ameeenn🙌🔥🙏

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 2 месяца назад +7

    ከወያኔ እና ከሸአቢያ ጋር አብረህ የቀድሞ የኢትዮዽያን መከላከያ ሰራዊት የደርግ ሰራዊት እያልክ አስጨረስክ። እግዚአብሔር የእነኛን የሰራዊት ነብስ ይጠይቀኃል!!

    • @Ofla
      @Ofla 2 месяца назад +1

      እሱስ ጌታን ሳያውቅ እግዚአብሄር የለሽ/Aethist / ሆኖ ነው እግዚአብሄርን እናውቃለን ብለው የሚያስጨርሱትን ምን ትላቸው/ ትያቸው / ይሆን? በጌታ ምህረት ያገኘ ወደ ጌታ የተጠጋ መጻተኛ ምህረት አግኝቷል፡፡

  • @YesakYilma
    @YesakYilma 2 месяца назад

    🎉🎉so amazing testimony God bless you hallelujah

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 месяца назад +2

    ሁሉም ሲቸግረው ወደ ጌታ ይመጣል መጀመሪያ የኢትዮጵያን ህዝብ ይቀርታ መጠየቅ አለበት ።

    • @FitsumkebedeRoba
      @FitsumkebedeRoba 2 месяца назад +3

      ችግረኞችን ችግር አለባችሁ አልፈልጋችሁም የማይል ከነችግራችን የሚቀበል ሩህሩህ ቸር ጌታ ስምህ ይክበር ተመስገን 🙏🙏

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 2 месяца назад +5

    ኢየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ!!!

    • @AlexGezu
      @AlexGezu 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ድንቅ ነው ባንተ የተመረጠ ሰው ወይም የታሰበ ሰው ከማንኛውም ነገር ጠብቀሕ የራስ ታደርጋለሕ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AlexGezu
      @AlexGezu 2 месяца назад

      ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @frehiwetyonas22
    @frehiwetyonas22 2 месяца назад +5

    ምናልባት ዛሬ ላይ ይሄን ቀን ረስቶት ይሆናል። መፈንቅለ መንግሥት የሚያስተባብር ፖለቲከኛ ሆኗል ዛሬ። ይሄ ዴቪድ ቢደርሰው ምኞቴ ነው። እታለምዬ ተባረኪ። ትላንት በአንድ በትልቅ ቲቪ ቻናል የሰጠውን ኢንተርቪው አይቼ ነበር።

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 месяца назад

      አሜን ❤️
      ሊ ን ኩ ን ይ ልኩ ል ኛ ል?

    • @dawitkidane3760
      @dawitkidane3760 2 месяца назад

      ruclips.net/video/WV3K6YMHTf4/видео.htmlsi=BSG7HS8j1FfnSDvA

    • @frehiwetyonas22
      @frehiwetyonas22 2 месяца назад

      ruclips.net/video/WV3K6YMHTf4/видео.htmlsi=AIeE7Ox5frMMHSAN

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 месяца назад

      I have seen it, actually because I gave comment on this video, telling i have listen to his testimony @mulwengel, i know the nurse who gave him tract ስላልኩ ያየችው እህት ለም ን ቪዲዮውን
      ፈልገሽ አ ት ፖ ስ ቺ ውም
      ስ ላ ለ ች ነው የ ፖሰትኩት
      ጌታ እንዲያየው ያርገው

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 2 месяца назад +6

    በመከራው ጊዜ የረዳውን አምላክ ረስቶ ዛሬ መንግሥት ላይ የሚያምጽ ጌታ ይድረስለት🙏

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 месяца назад +2

    የከሰረ ፖለቲከኛ ኃይማኖተኛ ነው የሚሆነው አሉ
    Tamirat Layne is the best example

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад

    WOW blessings amazing testimony wow wow Pray The Lord!!!!

  • @tadesirak7841
    @tadesirak7841 2 месяца назад +1

    A Man touched by z love of Jesus.His history of prison is comparable to Joseph's.

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 2 месяца назад +9

    ቀጠና 2 ሙሉወንጌል የነገስታት መገኛ
    ዶ/ር ዐቢይ
    ታምራት ላይኔ

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ praise the Lord praise the Lord thanks God thanks God thanks God

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 2 месяца назад +2

    የእግዚአብሔር ቸርነቱ ይገርማል

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 2 месяца назад +1

    ይህን በእንባ ከፍ ያረከውን ጌታ ካድከውንንንንን አሁንም ወደ ምህረቱ ተመለስ ጌታ እየሱስ እጅን ዘርግቶ ይጣራል 😭😭😭

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 2 месяца назад

    በሰዉ ዘንድ ኤካሌ ትልቅ ኃጢአተኛ ነዉ ብሎ ይዳመድማሉ ግን እግዚአብሔር ትልቁ ኃጢአተኛን በትልቅ ምህረቱ ነዉ ምህረት ያደረጋዉ!!

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 2 месяца назад +2

    ወይ ጉድ?እኔ ጌታን ስቀበል ለምን እንደዚህ አይነት ዝግጅት አልተደረገልኝም፣

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 2 месяца назад

      አይዞን ጌታ ለሰዉ ፊት የማያዳላዉ ለያንዳዳችን ታላቅ ድግሰሥ አዘጋጅቶልናል ❤❤🙏🙏

  • @danydan6662
    @danydan6662 2 месяца назад +2

    Ahunm felgachu agniut ena beza menfes endiqetl tselyulet. Geta ybarkachu❤❤❤

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 2 месяца назад

      ምን እንደነካው ባላውቅም ፖለቲካን ሙሉ ለሙሉ መተው አቅቶት ይሁን ወይም በሌላ ምክንያት:- ንግግሮቹ ከማነፅ ይልቅ አሰናካይ ወደ መሆን አዘንብለዋል🤷🏾
      እግዚአብሔር ይርዳው!!

  • @DawitLebene
    @DawitLebene Месяц назад

    አሁንም በቤቱ ተክሎ እስከ ዳግም ምጻት ያጽናህ።

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 2 месяца назад

    God bless you and your family an
    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад

    Aman Amann Aman elelelelele kebrt legeta Aman.!!
    May God bless you more 🙏🙏

  • @FaithHopeLoveAndPeace
    @FaithHopeLoveAndPeace 2 месяца назад

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @Zeyedegebertsadick
    @Zeyedegebertsadick 2 месяца назад +1

    ትክክለኛ ጴንጤ እንደዚህሕ ልቡ ስብር ይላል እሜን

    • @sarasolomon-y4r
      @sarasolomon-y4r 2 месяца назад

      he is not pent. he is racist politician

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад +1

    Elelelelele prays the Lord wow God is Amazing ❤❤😂🎉❤

  • @hamerenterteiment7077
    @hamerenterteiment7077 2 месяца назад

    አቤት የእግዚአብሔር ማንነት

  • @TesemaHotesa-z8y
    @TesemaHotesa-z8y 2 месяца назад +1

    የነገስታት ንጉስ ጌታ ኢየሱስ ነው

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 2 месяца назад +2

    አይ ጌታ፡ ድንቅ ነው አሰራሩ፡

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 месяца назад +2

    ተባረኩ❤❤❤

  • @GhoBu-xz9qv
    @GhoBu-xz9qv 2 месяца назад

    Paster?

  • @DanielTafesseBekele
    @DanielTafesseBekele 2 месяца назад

    Teaching testimony!

  • @azebg328
    @azebg328 2 месяца назад +1

    የአማራ ህዝብ ይፋረድህ

  • @kennawaaq1
    @kennawaaq1 2 месяца назад

    Guys, just celebrate as any one's soul healed, not differently.

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 2 месяца назад +2

    😁 ፖለቲከኞች ሆይ ህዝብ አፈናቅላችሁ ህዝብን በዘር በብሄር ከፋፍላችሁ ህዝብን አስጨርሳችሁ ደሙን በከንቱ አፍስሳችሁ መጨሩሻ አማራጭ ስታጡና ሰላማዊ ኑሮ ለመኖር ደም ስለሚረብሻችሁ ከቸርች ሌላ ምንም መደበቂያ የለም። እዛ ያለው ወገንም አጨብጭቦ ይቀበላል። ዛሬ ከፍቶ እምናየው ጭካኔም አጨብጭቦና እልል ብሎ መቀበል ነው። 😎

  • @SultanSultan-md9nl
    @SultanSultan-md9nl 2 месяца назад +1

    ይገርማል!!! ትላንትም ዛሬም ውሸት!!! ለውሸት ጭብጨባ እና እልልታ!!!!

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад

    I cannot really stand it oh wow Our God is amazing

  • @kebedekuncufa9118
    @kebedekuncufa9118 2 месяца назад +1

    Zares ? Amerca honeh endet newu ? Getan eyagelegelik missale hunilin . Geta yibarikih

  • @ermiasgebretsadik5424
    @ermiasgebretsadik5424 21 день назад

    በግልፅ ህዝብን ይቅርታ የጠየክበትን አጋጣሚ ባላውቅም በዚያ በወሳኝነት ሰዓትህ በቀጥታ በፈፀምከው ስህተት የተጎዳ ማህበረሰብ ግን ተደጋጋሚ ይቅርታ ያስፈልገዋል:: ለዚህም እግዚአብሔርይርዳህ::

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 2 месяца назад +3

    Eyesus geta new

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад

    Elelelelele prays The Lord pastor Tamarat

  • @HabtamuBula
    @HabtamuBula 2 месяца назад

    ጌታ ለዘላለም ይባርክ

  • @bamatube7
    @bamatube7 2 месяца назад

    አጭበርባር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላት አሳዳጅ የሆነ ሰው መላው የተዋህዶ ልጆችን ይቅርታ ጠይቅ ።

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 месяца назад

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 месяца назад

    ስለ አንተ ክብር

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 2 месяца назад

    Yena abate eruheruhe

  • @GetahunIrandufa-m4e
    @GetahunIrandufa-m4e 2 месяца назад

    Geta Inkuwan reda ye Igzihabher saw

  • @viva8589
    @viva8589 2 месяца назад

    ሸርሙጥ

  • @S1219M
    @S1219M 2 месяца назад +2

    ጥሩ ለውጥ ነው¡¡¡ ከጠቅላይ ሚንስተርነት ወደ ፓስተርነት... ምኑ ነው እንዲህ የሚያስለቅስህ! ግን በመጀመሪያ ጌታ ኢየሱስ እንዲቀበልህ ከሕወሐት ጋር ሆነህ የጨፈጨፍከውን ሕዝብ ይቅር በል!

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 2 месяца назад

    Easy Ellllllllllllllllllll❤❤❤❤❤

  • @muludeboch
    @muludeboch 2 месяца назад

    Jest is Lord WOW

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 месяца назад

    እየሱስስስስስ

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 2 месяца назад

    Faxarii hodasaffii new mahri new
    yalfaw hiywot rasuun yechalee leela tariknew??? linkwan lezhi qan bequu yiqrta yeimnatuu takatayi aydelawm hunetwna nagaruu dasbilonyi new

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 2 месяца назад

    አሁን ከኢትዮጵያ ወቶ የአከብረውን ጌታ እያዋረደ አይደለም እንዴ ?

  • @adaneweldmariam7430
    @adaneweldmariam7430 2 месяца назад +1

    The tplf pope who killed his mother ethiopia who burned the flag of great nation ethiopia

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my 2 месяца назад

    አልተለወጠም ቢለወጥ ኑሮ አመፅ መቀስቀስ አልነበረበተም

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 2 месяца назад

    ይህ ሰው እንዴት ታጋይ እንዴት ፖለቲከኛ ሊሆን እንደቻለ ሳስብ ይገርመኛል። በጣም ልፍስፍስ ነገር ነው።

  • @germagelaw8810
    @germagelaw8810 2 месяца назад

    Ain’t feat no where

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 26 дней назад

    ጅል ጅሎችን ሲያስተምር

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад +4

    አሁንስ ምን ላይ ነህ ታምራት

    • @YaredEyasu-is3qc
      @YaredEyasu-is3qc 2 месяца назад +3

      አሁንም ከጌታ ጋር ነው::

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 2 месяца назад

      አገር እያተራመሰ ምኑን ከጌታ ጋር ነው??​@@YaredEyasu-is3qc

    • @holyseed.1415
      @holyseed.1415 2 месяца назад

      ፈንቅለ መንግሥት

  • @azebg328
    @azebg328 2 месяца назад

    እንዳዉ ንግግር እኮ አይችልም መግደል ግን ይችላል

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 месяца назад

    ❤🇮🇱

  • @germagelaw8810
    @germagelaw8810 2 месяца назад

    What makes this man big at this house of God . I thought everyone is equal at this place . But they are trying to make this guy great . Sad . What about me am I God’s sun. You do this for every child who’s God create? Or this one created differently?

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  2 месяца назад

      @@germagelaw8810
      አሱ ኤቲስት ስ ለ ነ በ ረ ነ ው ጌታን የ ካ ደ ነ በ ር
      የ ተ ደ ነ ቅ ነ ው በጌታ አሰራር
      እና በ ም ህ ረ ቱ ነ we

  • @suleymanali3431
    @suleymanali3431 2 месяца назад

    አጭበርባሪ ትናንትን የረሳን አይምሰልህ።

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp 2 месяца назад

    ውይ ውሸት ማጨብጨብ ለመናፍቅ

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 2 месяца назад

    ሀሌሉያ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 2 месяца назад +1

    ታስገድሉና ታባሩና ትዋሹና ትከፋፈሉና መጨረሻቹህ መደበቂያቹህ የሆነ church ነው ሌባ የሆንክ ሰውዬ

  • @yohanesgebrehiwot5834
    @yohanesgebrehiwot5834 2 месяца назад +1

    ይሄ ስውዩ እየስራ ያለውን አያችሁ፣ወይ ጴንጤ?እንደ ጴንጤ የተደናበረ አለ ወይ?

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 2 месяца назад

      Geta ywedotal

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 2 месяца назад

      ጌታ ይድረስልህ!!!!!ሳይገባው ሁሉም ይሳደባል።ምህረቱ ይድረስልህ!!!!!

    • @ananakebede5398
      @ananakebede5398 2 месяца назад +1

      @ ምን አረገ?
      ኃጢአተኛ ነበርኩ አሁን ግን ኢየሱስ በደሙ አዳነኝ አለ። እውነት ነው መዳን በክርስቶስ ነው። አንተስ ወንድሜ ስለ ኃጢአትህ አስበህ ታውቃለህ? እግዚአብሔር ከኃጢያት በሽታ ሊያድንህ ይወዳል ።

  • @miki-cc9wh
    @miki-cc9wh 2 месяца назад +2

    ሀይማኖት የፖለቲካ መሽሻ ነው የሰረቅከው ስኳርስ

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 2 месяца назад +1

      Geta le hulachnm ydrsln

    • @ananakebede5398
      @ananakebede5398 2 месяца назад +1

      @miki -cc9wh
      አንተም ና ወደ ጌታ ሽሽ ኀጢአትህን ሁሉ ይቅር ይልልሀል።

    • @kassayenegga-yu9kg
      @kassayenegga-yu9kg 2 месяца назад

      Yemigerm new!!

  • @tadesekidane-u9y
    @tadesekidane-u9y 2 месяца назад +1

    የእብድና የሌባ ክምችት።

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 2 месяца назад

      Thank you gn slamaykut negr mawurat aykbdm???

    • @ananakebede5398
      @ananakebede5398 2 месяца назад

      ኃጢአተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ግን ኃጢአቴን ይቅር አለኝ ። ኢየሱስ በደሙ አዳነኝ ማለት እብድ፡ሌባ ያስብላል ?

  • @miki-cc9wh
    @miki-cc9wh 2 месяца назад +1

    ስርቆት

  • @bamatube7
    @bamatube7 2 месяца назад

    አጭበርባር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላት አሳዳጅ የሆነ ሰው መላው የተዋህዶ ልጆችን ይቅርታ ጠይቅ ።