Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እኔ አሁን እዚህ ሳምንት ላይ ነኝ ሁላችሁም በፆሎት በዱአችሁ አስቡኚ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር እዲረዳኝ እደኔ በሰው አገር በስራና በብቸኝነት ለምትሰቃዩ ሁሉ ፈጣሪ ይደግፍችሁ
አሚን ውዴ ለሁላችንም
እኔም እዳችው ነኝ አብሽረ
እኔም😢
እኔም 😢 ነኝ
አሜን🙏እኔም
Ene ezih samint lay negn egziabher yimesgen betselot asibugn tenegnalej yisten lehulachinm❤❤❤
እኔ 30 ሳምንት ሁኖኛል ምክሮችሽ በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰብሽው ሁሉ ከሀጥያት በቀር ያሳካልሽ የኔ ውድ
አሜን እናቴ አንቺንም አምላክ ይጠብቅሽ ሰላም ልጅሽን ታቀፊ🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አሜን እህቴ
አዎ ልክነሽ እኔም ሰሞኑን ጨንቆኝ ነበር በ7 ወሬ ምጥ የመጣ መስሎኝ ከዛ ግን በጣም የበዛ ስላልሆነ ነው እነረጂ ሆስፒታል ልሄድ ነበር እንኳን ነገርሽኝ ደ/ርዬ ተባረኪ ተጨንቄ ነበር
እኔ ዶክተር አይደለሁም ዉዴ 🥰🥰
በጣም ኣመሰገናሎው የኔ እናት ዛሬ 8ኛ ወሬ ኣንድ ኣለኩ ተመስገን
🥰🥰🥰😘
Selam endet nesh ehtie 28 samtie new kibdetu 1.2 new gn akemametu bekitu new yemestekakel edil alew woy
30 Samanta new beslotachu asbuge anchem fetar yetbkeshi
አኘኔም 30 ሳምንት ገብቻለው ግን ሆዴ በጣም አላደገም 2ቱን ልጆቼን ሳረግዝ ሆዴ ትልቅ የሚባል ባይሆንም መካከለኛ ነበር አሁን 3ኛዬ ነው ትንሽ ሆነብኝ ምግብ እበላለው ግን ለውጥ የለውም
ሁሉም እርግዝና ተመሳሳይ አይሆንም ሆድ አላደገም ማለት ግን ፅንሱ እያደገ አይደለም ማለት አይደለም አንቺ ብቻ እራስሽን ተንከባከቢ 😘
አሁን 29 ሳምንቴ ነው እኔ እየተቸገርኩ ያለሁት መኝታ ነው ስቀመጥ ደሞ መቀመጫዬን በጣም እያመመኝ ተቸግሪያለው በተረፈ በጣም ነው ምትመቺኝ እወድሻለው
በጣም ነዉ ማመሰግነዉ እናቴ ተመችቶሽ እንድትተኚ ትራስ ተጠቀሚ በገብሽ በኩል እግርና እግርሽ ማህል በማስገባት እንዲሁም ከመኝታ በፊት ለስ ባለ ዉሃ ታጥበሽ ተኚ መኝታ ቤትሽን ደግሞ ለመኝታ ሳቢ አደርጊዉ አይደለም እያልኩ ሳይሆን እንዲረዳሽ ነዉ እራትሽንም በጊዜ ተመገቢ ከመሸ ከባድ ምግብ አትመገቢ በተረፈ መቀመጡም መተኛቱም እንዲ ሚከብድሽ እርግዝናሽ እየገፋ የልጁ ክብደት እየጨመረ ያንቺም ክብደት ከፍ እያለ ስለሆነ ነዉ ይህ ደግሞ በእርግዝና ወቅት ኖርማል ነዉ የሚመችሽን መንገድ እየተጠቀምሽ ምቾት እንዲሰማሽ አድርጊ መልካም ቀሪ የእርግዝና ጊዜ እናቴ🥰🥰
@@NetsaMerejaእኔ 29 ሳምንት ልጨርስ ነው ግን ሆዴ አላደገም እህቴ ምን ትመክሪኛለሽ
ደግሞ ወተት አልወድም ምን ይሻለኛል
የመቀመጫ ህመም ብቻ ደረጃ መውጣት መንቀሳቀስ ነው ያቃተኝ እኔ
ሠላምሺ ይብዛ እህት እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ 30ኛ ሳምቴን ጨርሸ ወደ ሠላሳ አንደኛ እየሔድኩነው. ግን ምንማይነት የምግብ አይነት አላገኘም በሰደትላይ ውሀ በደብ እጠጣለሁ እጀራ በወጥ ነው ሁሌ የምመገበው ሌላነገር የሚበላም ሆነ የሚጠጣ አላገምም ግን ተመሰገን ❤ በጣም እጨነቃለሁ እፈራለሁ አሁላይ ህክምና አድጊዜሔጃለሁ ከዛ ውጭ ክትትል የለኝም ቸሩመድሀኒአለም. በማያልቀው ቸርነቱ ያግዘኝ ይርዳኝ
እናም ይደክመኛል መተፈሰ ያቅተኛል ሆዴ ድርቅ እና ቁሰል ውጋት ቢጤ ይይዘኛል😢😢
አይዞሽ ዉዴ በተቻለሽ አቅም ለሆድ ድርቀቱ አትክልቶች እያበሰልሽ ተመገቢ እረፍት ደግሞ አድርጊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
ማማየ ሁሌ እከታተልሻለው የ7ወር ነፍስጡር ስንት ኪሎ መሆን አለባት ይሄን ብቻ አጠቅሽም በተረፍ ቀጥይበት ❤❤❤ መልሽልኝ
ካለሽ ኪሎ የተወሰነ መጨመር አለብሽ እንዳለሽ የኪሎ መጠን መጨመሩ ይለያያል ለዛም ነዉ የሷን የክብደት መጠን ማስቀመጥ የማልችለዉ የጤና ባለሞያዎች እንደሚያስቀመጥት ግን አንዲት እናት ካላት የክብደት መጠን ላይ እስክትወልድ ድረስ እስከ 11 ኪሎ ብትጨምር ኖርማል ነዉ 🥰🥰🥰
እናመሰግናለን
የኔ ውድ ተባረኪ የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ጥቅምት 21 ነው አሁን ስንት ወሬ ነው 3ወር15 ቀኔ ላይ አልትራሳውንድ ታይቼ ነበር ድጋሚ አልታዘዘልኝም ችግር አለው ነጺ አመሰግናለው
selam ehita alitirasawedi gni mn yakili tikikili new
Wude yetena balemoyawoch tikikil endehone ena tekerarabi wutet endemiyasay new yeminegrun beteley le akotater tsinsu yalebetin ediget silemileka tikikil yihonal 🥰
ተባረኪ❤
Thanks
Thanks ❤
yena enate hode batm tekurole ena sewunat tekokure ngar batm Awutibagi bmarim mn lerga ngrg enate tolo melshilag🙏🙏🙏🙏
Enate yeteleyaye yesewnetachin kifil lay yemetkor milkit ywetal kewelid behuala yitefal atcheneki neger gin hod akebabi metkor kalesh be ergzina gize yemikebu yekida zeytoch alu pharmacy teykesh gizina tekebi beterefe endalikush kewelid behuala ytefal 🥰🥰🥰🥰
Eshi wuda Ameganlewu❤❤❤
Selam endet nshe yene period yemetawe hedare 19 nbre lemchersha yemetawe so meche new meweldeww ebkshe betam gera agabge
Ahun 34 samint weyim 8 wershin ltchershi new mewlejash demo nehase 29 akebabi new kechemere 1 samint lichemir ychilali 🥰🥰🥰
Tena yistlgn docter ene 30 samnit honegn gin betam mehatsenen yamegnal beteley ke alga lay swerd meret tekemche snesa echegeralew betam yeselam new
Tsinsu betam eyadege simeta yhen aynet smet yametal kezibehual mahtsen akebabi wedetach mechan eza akebabi michot matat smet eyechemere new mihedew neger gin himemesh betam keftegna kehon tolo tay hakimshin amakri enate🥰
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ።አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም በዚህ ሳምንት ግዴታ ወደታች መገልበጥ አለበት?
ሰላም በዚህ ሳምንት 25 በመቶ የሚሆኑ ልጆች ወደታች ሊገለበጡ ይችላሉ አብዛኛዉ ግን ከ32-36 ሳምንት በኃላ ጊዜ ይገለበጣሉ። ሰለዚህ በዚህ ሳምንት መገልበጡ ግዴታ አይደለም🥰
Amesegnalehu
ሰላም እህት በጣም ያሳሰበኝ ነገር ማሳከኩ ኦቨር ሆነብኝ እስክቆሳስል ነው ማከው እና እባክሽ መፍትሄ ካለው 30ነኝ አሁን
ህክምና ሂጂ ዉዴ መፍትሄ ይሰጡሻል እነደኔ ከሆነ ግን የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ በጣም ነበር ማከዉ ገላዬን በሙላ ምንም ታክሜ ሁሉ ነገር ዉጤቱ ጥሩ ነበር ልክ ስወልድ ነዉ በራሱ ጠፋ ታይዉና ምንም ከሌለ ሰወትወልጂ ይየዉሻል🥰🥰🥰
እህቴ ሰባት ወርላይነኝ ግን በቀኝጎኔ በጣምይወጋኛል ወዴኩላሊቴ ኖርማልነውዴ የመጀመራየሥለሆነነው
ዉጋት ኖርማል ምልክት ነዉ አትጨነቂ ከባሰ ግን በቶሎ ህክምና ሂጂ🥰🥰🥰
Tnxs nesi OGTT temermere aleg algebagem
oral glucose tolerance test (OGTT) ማለት በእርግዝና ወቅት የስኳር ህመም መኖር አለመኖሩን ለማረጋገጥ የሚሰጥ የምርመራ አይነት ነዉ ይህም ከ24 ሳምንት እስከ 28ተኛዉ ሳምንት የእርግዝና ጊዜ መደረግ አለበት በደምሽ ዉስጥ ያለዉን የስኳር መጠን ለማወቅ የምርመራዉ ሂደት ለየት ስለሚል ምን ማድረግ እዳለብሽ ቀድመሽ ዶክተርሽን ጠይቂ ለምሳሌ ምርመራዉ በባዶ ሆድ ነዉ ምግብ ሳትመገቢ የሚደረገዉ እናቴ🥰
Slm netsi 30 samint negn Coca-Cola btm nw miyamregn biteta chigr alew
እህቴ ሰለም ለአንች ይሁን እኔ ምለዉ 26 ኛ ሰምንት ማለት 6ወር ከአንድ ሰምንት አይዴል
አዎ እናቴ🥰🥰🥰
እኔ 35 ሳምንት ሆነኝ መንታ ናቸው ልጆቼ ቼካፔ ጥሩ ነው እንቅስቃሴ ግን ብዙም አይደል በ3 ቀን አንዴ ፈርፈር ብሎበአንድ ጎን ያለው ዝም ይላል ጨንቆኛል ምን ለድርግ እንቅስቃሴ መኖር ነበረበት
ሙሉ በሙሉ እንቅስቃሴ የማይኖራቸዉ ከሆነ በቶሎ ለሀኪምሽ ማሳወቅ እና ወደ ህክምና ሄደሽ ቼክ ማድረግ ይኖርብሻል ነገር ግን አሁን ላይ መንታ እንደመሆናቸዉ መጠን ሁለቱ አቀማመጣቸዉ በጭንቅላታቸዉ ወደታች ከሆነ እና ወደታች ወርደዉ ካሉ እንቅስቃሴያቸዉ ሊቀንስ ይችላል ይቀንሳል ማለት ግን ሙሉ ለሙሉ አይኖርም ማለት አይደለም የሚያሰጋሽ ነገር ካለ ቶሎ ወደ ህክምና መሄዱ ወሳኝ ነዉ እናቴ🥰በተረፈ እየደረሽ ነዉ መልካሙ ሁሉ ይግጠምሽ🥰🥰🥰
30 samnt malet snt wer new?
የኔ ልዬ አሰቲ መልሽልኝ የመጨረሻ ፔሪድ ያየሁት ግንባት አንድ እሰከ ሰምንት ሰንት ሳምት ነው ወይወር የመወለጃ ቀንሰ መች ሊሆን ይችላል እባክስ የኔ ዉድ
30ኛ ሳምንት ገብተሻል። ወሊድ ደግሞ እስከ የካቲት 6 አካባቢ
Enamesgnalen lemekrsh buna metetat chegr alew
Bebzat aymekerm be ken 1 sini beki new enate🥰
Thank you netsi konjo❤❤
Enat 7 wer negi sikuar dinich memegeb chair alew??
Minim chigir yelewm endewm tekami new neger gin sikuar silalew beyekenu atmegebi alfo alfo biyi enate🥰
እህት 30 ሣምቴ ነው የቲማቲም አሢር ብጠቀም ችግር አለው ይሆን ለፆንሱ
ንፁህ ብቻ ይሁን መመገብ ትችያለሽ
👏👏👏
Selam doctor Amesgenalhu ጠላ ብጠጣ ችግር አለው
Ene doctor aydelehum enate merejaw le enatoch ytekmal bye new magarachu bizu gize alcohol aymekerm ጠላዉ ለአምሮት ከሆነ መጠኑን ሳታበዢ ጠጪ
እናመሰግናለን ውድ እኔ የመጨረሻአ የወር አበባዬ ያየሑት November 8 neber mewldwe nsetgn wer new kcalsh melshelgn
28 samint ke 2 ken weyim 7 wer lichershi 2 samint yikrshal mewlejash demo August 15 behuala yihonal 🥰🥰🥰🥰
@@NetsaMereja በጣም አመሰግናለሑ🍬🍬
Nesi endet nesh please ene 30 week neng Ena liju wede gon tengtal doctor c cection alechi.?
Wude endet honsh berasu kalitestekakele enesu milushin smi enate🥰🥰🥰
ሰላም ከበፊቱ ይለያል እቅስቃሴው በቅኝ በኩል በጣም ጉብ ይላል ይሄ ችግር የለውም
ምንም ችግር የለዉም እራሱ በግራ እግሮቹ በቀኝ በኩል ከዞሩ እንቅስቃሴዉ ወደዛ አቅጣጫ ይሆናል በጣም ከፈራሽ ደግሞ አልትራሳዉንድ ታይ🥰
አልትራሳውንድ ግን ሲበዛ በፅንሱ ላይ ጉዳት አያመጣም እህቴ??
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ጠቅመሽኛል.. 28ሳምንቴ ነው ኪሎ ግን 1600 ነው ምን ይሻላል? በጣም በዛ መሰለኝ
አልበዛም አትጨናነቂ ሁሉም ልጅ እኩል ሚዛን አይኖረዉም ነገር ግን ከሚፈለገዉ በላይ ከዚህ በኃላ እንዳይጨምር ስኳር ነገሮችን መመገብ ቀንሺ አትክልት ፍራፍሬ አዘዉትሪ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለነፍሰጡር የሚመከር አይነት ስሪ ብዙ አትቀመጪ ምግብ አንዴ በብዛት ከምትመገቢ በየሰዓቱ አለፍ አለፍ እያልሽ በትንሽ ትንሹ ተመገቢ እናቴ🥰
ere ezih degmo 9.50 kilo new 29 samint wust new mn eyebelash new wude yeweferelish bakish niherign
ለመረጃሽ በጣም እናመሰግናለን እኔ ሰባት ወረ ነኝ እና ሀኪሜ ውሀ የለሽም ብላ መርፌና ግልኮስ ለአምስት ቀን ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው ለእንሺርት ውሀ ማነስ ከህክምና ቀጥሎ ቤት ምን ማድረግ አለብን? እና ጡቴ በጣ ይፈሳል ለምን ይሆን ሁልም ጋ ነው?
እናቴ ህክምናዉን መጀመርሽ ትልቁ ነገር እሱ ነዉ በተጨማሪም ዉሃ በብዛት ጠጪ ሃብሃብ እና ኩከምበር ተመገቢ ዉሃማነት ያላተዉን ፍራፍሬዎች ብትመገቢ ቶሎ መጠኑ የጨምራል ዉሃ በብዛት እንስትጠጪ በሎሚ ጁስ ጠጪ 🥰🥰 የጡት መፍሰሱ ደግሞ ኖርማል ነዉ ኮልስትሮም ወይም ልጁ እንደተወለደ የሚጠባዉ እንገር ወተት እየተመረተ ስለሆነ ነዉ።
እኔ ሰባት ወር ከ አስር ቀን ሆነኝ. እጀን በጣም ያመኛል ጣቶቸ የኔ አይመስሉኘም ይጠዘጥዘኛል እግሬ ያብጣል ግን አያመኝም የቀይ ደም ሴል10.3 ነው ቺግር የለው ይሆን ዶክተ ።አመሰግናለሁ
እኔ ዶክተር አይደለሁም ዉዴ ነገር ግን 10 .3 ለነፍሰ ጡር እናት ወረድ ቡሏል ስለዚህ አይረን ያላቸዉን ምግቦች ቀይ ስጋ አይብ እንቁላል ወተት ጥቁር ጎመን ቆስጣ ድፍን ምስር ሽንብራ እና ሌሎችን አትክልትና ፍራፍሬዎች ተመገቢ ፈሳሽ በብዛት ዉሰጂ ተጨማሪ አይረን ደግሞ ዶክተርሽን አሳዝዥ መዉሰድ ጀምሪ እንዳትጎጂ ዓሳ በሳምንት ሁለት ቀን ለመመገብ ሞክሪ ለእግርና እጅሽ ደግሞ ስፖርት ቀለል ያለ ስሪ ለብ ባለ ዉሃ ዘፍዝፈሽ ማሳጅ ማድረግ ወክ ማድረግ አሪፍ ነዉ🥰 በተረፈ በርቺ🥰
@@NetsaMereja ❤አመሰግናለሁ
አረገዛለሁማለትነው
=😊
2 ወር እንዴት ነው 10 ሳምንት ሚሆነው
በ3ተኛው የእርግዝና አጋማሽ የሚመጣው ከፍተኛ ድካም እስከ ወሊድ ጊዜ ሚቆይ ነው ወይስ ቀደም ብሎ ይጠፋል?
ሙሉ በሙሉ ድካም ባይጠፋም በተለይ ፅንሱ ወደታች ሲወርድ ይቀንሳል 🥰
Selam Yene Eht Ene 28 Samt lay Yefela weha Tedefabgn Tsensu lay min Chiger yideresal Tsesu lay yideresal ende Gin Ahun Kerem Eyetekebahun new enam Enkesekase Alew Ende hulegizew ehte
Minim mifeter neger tsinsu lay aynorm neger gin yanchi Tena selamawi mehon litsinsu edget wesagn slehone erasishin tenkebakebi ina dena hugni beterefe enate tinkake argi aschegari huneta wst eskelelesh dres 🥰
30 samint 7 wer ke hulet samint adel weyis idet naw
7 wer tchershalesh 30 samint lay 🥰🥰
የኔ እህት ትህትናሽ ሳላደንቅ ኣላልፍም ግን ልጠይቅሽ ኣትራ ሳውን ትክክለኛ ነው የሚያሳየው ስለ ወሩን እኔ 24 ሳምንቴ ስላት ዶክተርዋ ኖ 26 ሳምንትሽ ኣለቺን
አልትራሳዉንድ ፅንሱ ካለበት የእድገት ደረጃ በመነሳት በዚህ ሳምንት ላይ ነዉ የሚለዉን ያሳዉቃል ነገር ግን የመጨረሻ ፔሬድ ያየሽበት ቀንም ጊዜዉን ለመግለፅ ወሳኝ ነዉ ፔሬድሽ በትክክል 28 ቀኑን እየጠበቀ የሚመጣ ከነበረ ደግሞ ጊዜዉን በትክክል ለማወቅ ይረዳል እነዚህ ተጨማሪ ናቸዉ አልትራሳዉዱ ግን ከነዚህ ሁሉ ትክክለኛዉን ጊዜ ያሳዉቃል እንዳልኩሽ ከእድገት ደረጃዉ ስለሚነሳ ስለዚህ 26 ሳምንት ሊሆንሽ ይችላል በተረፈ የመጨረሻ ፔሬድ ያየሽበት ቀን ፃፊልኝ ቀኑን ሰርቼ አስቀምጥልሻለሁ እናቴ🥰
አሁን ላይ 30 ሰምተት ለይ ነኝ 🙏🙏
እኔ 30ኛ ሳምንቴ ነው እና ወንድ ልጅ እንደሆነም ተነግሮኛል በትክክል ስንት ሳምንት ይቀረኛል
10 ሳምንት ይቀርሻል ከገፋ ደግሞ 11 ሳምንት🥰🥰🥰
ሰላም እንዴት አለሽ?በ 28 ሳምንት 7 ወር ያልቃል ብለዉኛል ዶክተሮች እና 30 ሳምንት ማለት 7 ወረ ከ 15 ቀን ማለት ነዉ?
30 ሳምንት ላይ ነዉ 7 ወር የሚያልቀዉ እህቴ 🥰
@@NetsaMereja እሺ ያዉ ቶሎ እንዲያልቅ ያለኝ ጉጉት ነዉ፡፡ከ 36+ ጀምሮ ይወለዳል አይደል?
እንደ ሁኔታዉ ነዉ ከ39 ሳምንት በኃላ ቢወለዱ ነዉ ሙሉ በሙሉ የእርግዝና ጊዜ ተጠናቋል የሚባለዉ
@@NetsaMereja 39 ማት ስንት ወራችን ማለት ነው
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
selam ከጡቴ በታች ማታማታ በጣም ያመኛል 30 ሳምንቴ ነው በግራ በቀኝም ያመኛል
ኮልስትሮም ወይም ልጁ እንደተወለደ የሚጠባዉ ወተት አሁን ላይ በብዛት ይመረታል ስለዚህ ጡት አከበባቢ እድገትና ህመም መሰናት ይኖረዋል ነገር ግን ህመሙ ከፍተኛ ከሆነ የተለየ ጠረን ያለዉ ፈሳሽ ካለሽ ጡትሽን ስትነኪ የጠነከረ ነገር ካለዉ ህክምና መታየት አለብሽ በተረፈ ያንቺ ከአእርግዝናዉ ጋር የተያያዘ ይመሰለኛል ችግሩ ያለ ከመሰለሽ ግን እንዳልኩሽ ቼክ አርጊ እናቴ
እኔ 7 ወሬን ልይዝ 5ቀን ቀረኝ አልሀምዱሊላ ስራ መስራት ችግረ የለውም አይደል እህቴ እስከምወልድ መልሽልኝ
መስራት ችግር የለዉም ጫና አታብዢ ነዉ የሚሉት የህክምና ባለሞያዎች🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናሁ እህት ድካሙ ይቆያል እስከመጨረሻ ወረ
30 samt snt wer nw
ሰባት ወር ዉዴ
anti d besentegan sament new yemiwesedew ene be 27 new cheger alew
Hulet aynet new injectionu andu 1 gize yemsetew ke 28 esk 30 samint bale gize ysetal lelagnaw demo hulet gize andu be 28 samint huletegnaw be 34 samint ysetal be 27 samint ke hakimsh gar tenegagrachu kehone yewesedshiw more esu yalewn neger yinegrshal injectionu gin benezi samtat wst new yemisetew
ለምንድን ነዉ ሚጠቅመዉ injectionu
ሾተላይ ካለ ነዉ ።
እኔ30ቀኔእሮጉዝነኛግንደምፈሰሰኛ
30 ሳምንት ነዉ ወይስ ቀን? የትኛዉም የእርግዝና ወቅት ቢሆን ደም በብዛት ከፈሰሰ በቶሎ ህክምና መሄዱ ይመረጣል እናቴ
ehte 7 wer lay negn gn yhen yakl edget yelewm mknaytu mndnew please melshilgn
Bezi samint yhen biyaklu tebilo average yetekemetetal neger gin hulum lijoch yhen yakilalu malet aydelem wey ybeltalu wey yansalu silzi betam keterarakebish amegagebishin astekaky ereft argi wuha techi
ሳምንትን ወደ ወር ቀይረሽ ብታስረጅን የእርግዝናን ስለ ቀና መልስሽ አመሠግናለው❤
Shenkora ageda mebelate le tsenese cheger alew weye?
Yesikuar metenu kef yale silehone baybeza yimekral enate 🥰🥰🥰
እኔ 29 ሳምንቴ ነው ክትትል ሰሄድ ክብደቱ 1.6 ኪሎ ነው አሉኝ እና ጥሩ ነው ዎይ ምክር ብትሰጫኝ አቀማመጡም ታጋድሞ ነው የተቀመጠ አሉኝ ሌላ ቀጠሮ ሰጠውኛል አልትራሳውንድ ተነሰቸ እና ይጋጥማል ዎይ
አቀማመጡ ይስተካከላል ገና 29 ሳምንት ላይ ነሽከ ከ33 ሳምንት በኃላ አብዛኞቹ ልጆች አቀማመጣቸዉ ወደታች በጭንቅላታቸዉ ይሆናል ስለዚህ እስከ ቀጣይ ቀጠሮሽ ለዉጥ ይኖራል ። ክብደቱ በጣም ቆንጆ ነዉ ያለዉ በዚህ ሳምንት 1.2kg ጀምሮ ይሆናሉ😍😍😍
እንዴ 28 ሳምንት አይደል 7 ወር ሚባለው
በአራት ሳምንት አንድ ወርን ከቆጠርሽዉ አዎ ነገር ግን 30 ቀን የሚሆነዉ አራት ሳምንት ከሁለት ቀን ስለሆነ 7 ወር 30 ሳምንት ላይ ያልቃል ከዛ ስምንት ወር ይጀመራል
ነፂዬ በጣም አመሰግናለሁ ። ❤ እስቲ በዛው መልሺልኝ የመጨረሻ ፔሬዴ የመጣው ህዳር 24 ነው አሁን ሴኔ 22 ነው ስንተኛ ወሬ ነው??? መቼ ነው ምወልደው???
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ እኔ ሰባት ወሬነው እናም ደም ሳይበዛ ትንሽ ፈሱኝ ነበረ ብታስረጀኝ
የደም መፍሰሱ በብዛት ከሆነ እና ካልቆመ በቶሎ ህክምና መሄድ አስፈላጊ ነዉ ነገር ግን መጠኑ በጥቂቱ ሆነ በትንሹ ወርዶ ካቆመ ብዙም ባያሳስብም ጊዜሽ ስለገፋ ሃኪምሽን ብታማከሪዉ የተሻለ ይሆናል።
አረ በጥቄቱ ነውአቁሞል
Amesegnalew🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
30 Samint lay negn betam fesashe aschgerognale 3 gize medanit testogn wesjalw gin minam lawet yelgn
Minaynet fesash new enat yshirt wuha eyefesese kehone ezaw hospital honesh kititil btaregi ymeretal lela fesash kehone degmo hakimochu yemilushn adrgi yeshirt wha kehone mifesish fesash negerochin bebizat wseji enditekalish
@@NetsaMereja lek ende aybe ayent fesash sheta yalw alfo alfo betam yaskekegnale
Netsi be 25 Sannta lay sota sait blo ngerogn nber doctor ena sotae bezihn geza betkikl laytawek yichilal enda?ena btelmdo enatochahn endmilut akmamtu ye wend yimselal
25 samint tsota lemawek beki new ultrasound betam arif kehone aysasatim enate 😍😍
እኔ። 30 ሳምንቴነው። ግን በጣም ይደክመኛል እግሬን ያመኛል። ባሪኮስ እግሬ ላይ በጣም በዛብኝ ምን ላርግ
የፅንሱ እድገት እየጨመረ ስለሆነ እነዚህ ምልክቶች ኖርማል ናቸዉ በቂ እረፍት አድርጊ ነቂ ፈሳሽ ጠጪ ድካሙ ይቀንስልሻል ቫሪኮሱ ደግሞ አሁን ላይ ከማህፀን ወደ እግርሽ ከፍተኛ ጠመጫና ስላለ ነዉ ኡባሰዉ ስትወልጂ ይጠፋል ነገር ግን አሁን ህመሙ እንዲቀንስልሽ ብዙ ሰዓት አንድ ቦታ አትቀመጭ እንቅስቃሴ አድርጊ እግርሽን አጣምረሽ አትቀመጪ በአእርግዝና ወቅት የሚመከሩ ጫማዎችን አድርጊ ለዚህ ተብለዉ የሚዘጋጁ Compression stockings አሉ እነሱን ካገኘሽ ተጠቀሚ በተረፈ ሃኪምሽ ያለዉን ነግር በየጊዜዉ አሳዉቂዉ 🥰🥰🥰
30 ሳምንት ማለት 7 ወር ነው
አዎ እናቴ 7 ወር ያልቃል🥰
ያልቃል ማለት ስምንት አንድ ብላ ትጀምራለች ማለት ነው ውዴ እባክሽን መልሺልኝ
@@DaneilseteSeteአዎ ውዴ 30 አልቆ 31 ስትጀምሪ ስምንት ወር ትጀምሪያለሽ ❤
እኔ 30ሳምንት ሆኖኛል ግን ኪሎው 1·9 ነው አለኝ ችግር አለው
ቆንጆ ነዉ ያለዉ ከ1.3kg በላይ መሆን አለበት በዚህ ወቅት ሲወለድ ደግሞ ከ2.5kg እስከ 4 ከሆነ ኖርማል ነዉ ቀሪ አንድ ወር አለሽ ይጨምራል እራስሽን ተንከባከቢ
1 ወር ነው 2?

የፅንሱ እድገት እየጨመረ ስለሆነ እነዚህ ምልክቶች ኖርማል ናቸዉ በቂ እረፍት አድርጊ ነቂ ፈሳሽ ጠጪ ድካሙ ይቀንስልሻል ቫሪኮሱ ደግሞ አሁን ላይ ከማህፀን ወደ እግርሽ ከፍተኛ ጠመጫና ስላለ ነዉ ኡባሰዉ ስትወልጂ ይጠፋል ነገር ግን አሁን ህመሙ እንዲቀንስልሽ ብዙ ሰዓት አንድ ቦታ አትቀመጭ እንቅስቃሴ አድርጊ እግርሽን አጣምረሽ አትቀመጪ በአእርግዝና ወቅት የሚመከሩ ጫማዎችን አድርጊ ለዚህ ተብለዉ የሚዘጋጁ
Compression stockings አሉ እነሱን ካገኘሽ ተጠቀሚ በተረፈ ሃኪምሽ ያለዉን ነግር በየጊዜዉ አሳዉቂዉ 🥰🥰🥰