ዘጠነኛ ወር እርግዝና//9 months pregnancy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии •

  • @tihutshow633
    @tihutshow633 Год назад +31

    ነፂዬ የኔ ደርባባ የኔ አስተዋይ ሴት
    እመቤቴ በስላም ሁለት ታድርግሽ ማርዬ ♥♥♥የኔ ቆንጆ በርቺ
    የኔ ቁም ነገረኛ♥

  • @ekramq9135
    @ekramq9135 Год назад +67

    ያርብ ያርገዝነውሁላችንንም አላህበሰላም እሁለትያርገን እህቶቸ❤

  • @شيماءادمحسن
    @شيماءادمحسن Год назад +21

    እኔ እየጠበኩነው አለሂ በሰለም ሁለት የርገን❤❤❤❤❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አሜን🥰🥰🥰

    • @BsbsvsBsbshs
      @BsbsvsBsbshs 5 месяцев назад

      ❤❤አሚን አይዞን

    • @ሰአዲነኝ
      @ሰአዲነኝ Месяц назад

      አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሁላችሁም እኔም 8ኛየ ገባ

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube Год назад +5

    ያረብ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ
    እኔም የሁለት እርጉዝ ነኝ ግን በጣም ከባድ ነው ምን ማደረግ እንዳለቅኝ አለቅም
    አላህ ያቅልልሽ በሉኝ በሰዉ ቤት

  • @NjVip-t8l
    @NjVip-t8l 11 месяцев назад +2

    እኔም ዘጠኝ ወሬን ጀምሬያለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ አችንም ፈጣሪ ይቅረብሽ

  • @Hayme-k5u
    @Hayme-k5u 8 месяцев назад +3

    የኔ ውድ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የዛሬ አመት የመጀመሪያ ልጄን ባንች መረጃ እየተማርኩ በእግዚአብሔር ፍቃድ ወለድኩ አሁን ደግሞ ሁለተኛ ልጄን እየተጠባበኩ ነው ትልቅ አክብሮት አለኝ ላንች ❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 месяцев назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ሰላም ተገላገይ ቸር ዜና ጠብቃለሁ🥰🥰🥰

    • @sarademelash1374
      @sarademelash1374 8 месяцев назад

      እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +2

    ,እመቤቴ ትቅረብሽ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ አደራዉን አምላኬ

  • @mahiderkasu7044
    @mahiderkasu7044 Год назад +3

    እማምላክ ትቅረብሽ ቅዱስ ሩፋኤል አይለይሽ አይዞን

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 Год назад +8

    እመቤቴ ትቅደምልሽ የኔ ነፃ ❤❤❤ወልደሽ ለማየት ያብቃን❤

  • @marthakassa3440
    @marthakassa3440 Год назад

    እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ.እናመሰግናለን እሳካሁን ላጋራሽን መልካም መረጃ.

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @asteraster7177
    @asteraster7177 Год назад +1

    እመቤት በሰላም ትገላግልሽ ጤናማ ልጅ ታሳቅፍሽ ነፅየ❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አሜን አሜን አስቱ🥰🥰🥰

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 Год назад +1

    ነፂሽየ እናመሠግናለን አንችኑ እየተከታተልኩ 9 ነኛዬ ገባ አልሀምዱሊላህ እና በግራ ጎኔ ጡቴ ስር በጣም ህመም ይሰማኛል ደሞ የድካም ነገር አትጠይቂኝ እህ😢

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አይዞሽ እየደረሽ ስለሆነ ነዉ ፈጣሪ ሰላም ይገላግልሽ እናቴ🥰🥰

    • @RahatAli-fj3ci
      @RahatAli-fj3ci 3 месяца назад

      እኔም 9ኛየ እየገባነዉ ልቤን ደከም በጣም ይሰማኛል ምንድነዉ😢

  • @fayzaakmel4447
    @fayzaakmel4447 Год назад +5

    ኢኔም ከወለድኩ 3ኛ ቀኔ ነዉ በኦፐረሲዮን ነዉ ያወለድኩት ህመሙን ያቅልልሽ በሉኝ በስደት ከበድ ነዉ አንቺ በሰለም አለህ ይገለግልሽ እህቴ ነፂ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እንኳን ደስ አለሽ እናቴ🎉🎉 አሜን🥰🥰🙏

    • @aasddfghko91
      @aasddfghko91 10 месяцев назад

      በሰው ሀገር በጣም ከባድ ነው ተጠንቅቀሽ እራሰሽን ጠገኝ ውዴ ምክኔያቱም አሁን ምንም አይመስልሽም እየቆየ በጣም ነው የሚያመው ምግብ በደብ ተመገቢ❤

  • @RomanMensur
    @RomanMensur 2 месяца назад

    እናመሰግናለን የሁሉም ፈጣሪ ይድረስለት

  • @hiwotzeleke1414
    @hiwotzeleke1414 Год назад +1

    እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @TesfayeAbate-j5w
    @TesfayeAbate-j5w Год назад

    አመሰግናለሁ መረጃ ስለሰጠችኝ❤❤❤ኑሪሊኝ❤❤❤

  • @zainabsara8416
    @zainabsara8416 9 месяцев назад

    እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ እናቴ ❤❤❤ እናመስግናለን

  • @zhr6681
    @zhr6681 Год назад +2

    አሚን የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 Год назад +1

    እኔም እዳችው ነኝ ማርርር አላህ በሰላም ሁለት ያርገን

  • @mamemame6-et9dj
    @mamemame6-et9dj 8 месяцев назад

    አላህ በሰላም ሁለት ያድረግ እህቴ❤

  • @ኡሙየአብራክ
    @ኡሙየአብራክ Год назад +6

    አለን ውዴ 9 ወር ጨርሻ መውለጃየን እየጠብኩኝ ነው

  • @gbgg3978
    @gbgg3978 4 месяца назад +1

    የረቡ አለሀ ሁሌት የሪገን

  • @hannieahmad517
    @hannieahmad517 Год назад +1

    በርቺ እህታችን ለምሰጭን መረጃ እናመሰግናል እኔም ስምንተኛ ወሬ ገባ ሁላችንም በሰላም የምንወልዲ ያዲርነግ

  • @AbuJoro-ez8zl
    @AbuJoro-ez8zl 3 месяца назад

    ጥሩ ነው

  • @ekramq9135
    @ekramq9135 Год назад +7

    በዱአችሁ አንርሳሳ እህቶቸ ያርብ

  • @freteklefre8424
    @freteklefre8424 Год назад

    ኢመቤታችን በሰላም ትገላግልሸ ነፂየ የንየ መልካም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @fridadi-t9l
    @fridadi-t9l Месяц назад

    ዬኔ ውድ አመሰግናሎሁ ዬኔ አፅነኝ

  • @fatumaabdu6118
    @fatumaabdu6118 Год назад +1

    Allah beselam yigelaglisgh netsiye enem 8 tegna were new ena and teyake yalegn kedero kintarot neberegn ena be welid seat yaschegregn yihon???

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Stiwelji aychegrshin drket gin bergzina gize silemimeta erasishin tebki endaygodash fesash bebzat wseji atkilit temegebi eyabeselish be fibre yebeletsegu migbochin temegebi 🥰🥰🥰

    • @fatumaabdu6118
      @fatumaabdu6118 Год назад

      Amesegnalehu netsiye

  • @አልሀምዱሌላህሙስሌምነኝ

    የኔቆጁ እኔም 9ወርገብቱን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየጠበኩነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      🥰🥰🥰ቸር ዜና ጠብቃለሁ ሰላም ይገላግልሽ🥰🥰

  • @rahmettemame2719
    @rahmettemame2719 Год назад +1

    አብሺሪ እህቴ

  • @yibrahgebrekiros3561
    @yibrahgebrekiros3561 Год назад

    የቀንየልና

  • @gbgg3978
    @gbgg3978 4 месяца назад +2

    የረቢ አለሀ ሁሌት የሪገን እኔ ደሙ ዘሬ 9ዉሩ8ቀኔ ነዉ እጌሬሙ አቢጡ ነበሩ አሁን እየቀነሰ ነዉ ወለሂ በጠሙ እየፈረሁ ነዉ ተደቢቄ አለቂሰለሁ በደአቸ አሲቡኙ እሂቱ ዉዲሙቼ አቺሙ ለሚን በዘጠኙ ወሩ እደለፈ ኒገሪኙ በፈጠረሹ መሊሺሊኙ በሲደቱ ነዉ የለሁቱ 😢😢😢😢ቢቸ አለሀሚዲሊለ ለከይሩ የሪገዉ

    • @mariammol2440
      @mariammol2440 3 месяца назад

      እኔም 9ውር ከ7ቀኔ ነው ግን አልውለድኩም እና አንች ውለድሺውይ መልሺልኝ ጨንቆኝ ነው

  • @hawaahmada5196
    @hawaahmada5196 Месяц назад

    Salm edete neshi ine maziya 2 ye mechersha perd yeqobete new ine mache new yemi waldeho

  • @fridadi-t9l
    @fridadi-t9l Месяц назад

    በልሽኝ መሰረት ዬዉሻት ምጥ ለስንት ቀን ነው ዬምታያው

  • @smerhhsaen1216
    @smerhhsaen1216 Год назад

    የኔ ማር አላህ በሰላም ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ
    @ሉሉዩቱብ-ለ3ሸ 3 месяца назад +1

    እኔ 35ተኛ ሰምንቴ ነው መህፀኔን የሰክከኛል ወፍራም ፈራሽም አለኝ ፅንሱ በምቀሰቀስ ሰአት የመኛል መህፀኔን ይወገኛል ከእርግዝናም በፊት ነበረብኝ ብዙ ግዜ ሀኪም ገር ሄጀለሁ ምንም መፍትሄ አለገኜሁም ግራ ገብቶኛል በዱኣ በፀሎታቹ አትርሱኝ

  • @meftahahemede5331
    @meftahahemede5331 2 месяца назад

    ሰለም አህቴ ማርች የመጀመራው መግባ መጣ ፔሬዴ ማረች 10 አቅም አሁን ስንተኚው ወሬ ማለት ነው አባክሽ

  • @ssssss-hx7ty
    @ssssss-hx7ty Месяц назад

    እህቴእዳታልፊኝመልሺልኝእና ካረገዝኩስሥቶሬነው እጀንበጣምይደነዝዘኛል ምንምነገርሳነሳእሸገራለሁ እደዚህያደርጋልእደ ??

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 10 месяцев назад +3

    እኔ ሰ8ወር ገባ ግን ከመዳቤትነኝ አሁንም 9ሲገባ በወጣ ችግር አለወ ወይ እየሰራሁነዉ አሁንም

    • @WubitMakoreMakore
      @WubitMakoreMakore 8 месяцев назад

      ለዚህ ማወሰን የሚትችይ አንቺ ብቻ ነሽ ፈጣሪ ያግዝሽ😢

    • @BsbsvsBsbshs
      @BsbsvsBsbshs 5 месяцев назад

      መሻላሥሪ

  • @ኡምኢዘዲን
    @ኡምኢዘዲን Год назад

    እናመስግናለን እኔ 36ሳምንቴ ነው ተልባ መጠጣች እችላለሁ አሁን ላይ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እኔ አልጠጣሁም ነበር እናቴ አልፎ አልፎ በሳምንት ሁለት ቀን ወይ አንድ ቀን ግን የተልባ ወጥ ወይ ፍትፍቱን በላ ነበር🥰🥰🥰

  • @yimam3229
    @yimam3229 Год назад

    አሚንንን ያረብ

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 9 месяцев назад

    አሚን የኔዉድድድድ❤❤❤❤

  • @maremssss8884
    @maremssss8884 Год назад +6

    ሰላም ማማዬ በመጀመርያ እመቤቴ ማርይም በሰላም ትገላግልሽ እኔ 9ወር ልጨርሽ አስራ 15 ቀን ነዉ የቀረኝ እና ልክ በዘጠኝ ወር ነዉ የሚወለድ ወይስ ይጨምራል ? ይቅርታ የመጀመርያየ ስለሆነ ነዉ ማማዬ ስቀጥል ተልጅ በጣም እባላለሁ ቀዝቃዛ ውሃም በጣም አጠጣለሁ ጓዶኞቼ ተይ ይቅርብሽ ይሉኛል እኔግን እሱ ካልበላሁ አምጭ ይለኛል እና ችግር አለው ማማዬ በማርያም እንዳታልፍኝ መልሽልኝ ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ሰላም እናት እኔ ወልጃለሁ 1 ወር ሆነኝ በጣም አመሰግናለሁ 🥰 የሚወለደዉ ደግሞ ዘጠኝ ወር ካለቀ ነዉ ተልጅ ምንድነዉ አላዉቀዉም

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 Год назад

      ​@@NetsaMerejaአይስ/በረዶ ነው

    • @ammamm9828
      @ammamm9828 11 месяцев назад

      እህት ወለድሽ ወይ እኔም እዳችው ነኝ ተልጂ በጣም ነው የምበላው እናም 9 ወር ጨርሰሽ ወለድሽ ወይስ በግማሽ ወለድሽ ካየሽው መልሽልኝ በአረብ ሀገር ስራ ላይ ሁኝ ጨነቀኝ በጣም

    • @Berukettt22255
      @Berukettt22255 Месяц назад

      ወቸዳችሁ እሲ መልሱልኔ ለኔ ደሞ​@@ammamm9828

  • @adonitesfaye4097
    @adonitesfaye4097 Год назад

    mareee please melishilign tikimt 24 nbr pariode yemetaw ahun sint gizeye nw zare segno kin 3/11/2015 nw sint negn malet nw ??? bene 249 kin (35week + 4 day) nw lik negne netsiye

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      Selam enat lik nesh zare 35 samint ke 4 ken lay nesh weyim 9 wer wst nesh 🥰🥰🥰

    • @adonitesfaye4097
      @adonitesfaye4097 Год назад +1

      Netsiye 10q

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад +2

    ነፂዬ ፀልይልኝ 38 ተኛ ሳምንቴ ነዉ ሰኞ ሲመጣ 39 ይሆነኛል እስከአሁን ተመስገን እዳማረብኝ ነዉ❤እንቅልፍ የማጣት ችግሩን ግን ተይዉ 😔አንቺስ ተገላገልሽ እየበረታሽ ነዉ?❤ሳሚልኝ🥰

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እኔ ደህና ነኝ አንቺም እኮ ጨረሰሻል በሰላም ተገላገይ እናቴ🥰🥰🥰 በምን ላግኝሽ ግን?

  • @MuluKebede-g8b
    @MuluKebede-g8b 3 месяца назад +1

    እኔ 9ነኛ ወሬ ጥቅምት 14 ነው የምገባው መቸ ነው የምወልደው የመጀመሪያየ ሰለሆነ የማወቀው ነገር የለኝም በስደት ነኝ

  • @VhFf-o4j
    @VhFf-o4j Год назад +1

    እኔም እደአቺውነኝ አላህ በስላም ሁለትያድርገን❤❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እኔ ሰላም ተገላግያለሁ ሶስት ወር ሊሞላኝ ነዉ አንቺም ሰላም ተገላገይ ማሚ🥰🥰

  • @mekdeswendmagegn5020
    @mekdeswendmagegn5020 Год назад

    እህቴ በእግዚአብሄር መልሽልኝ
    27 ሳምንቴ ነው ወደ ላይ ማቅለሽለሽ አለኝ
    እና ሆስፒታል ስሄድ የ ጨጎራ ክኒን 5 ቀን የሚወሰደውን እና peptical gel ሽሮኘ ሰጡኝ እና ከዚህ በፊት ፅንስ ስለወረደብኝ በጣም ፈራው ምን ትመክሪኛለሽ ልውሰደው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      የኔን ከጠየቅሽን ወስድ ነበር ጋቪስኮን የሚል ጄል በጣም ከባሰብሽ ዉሰጂ ከፈራሽ ደግሞ ምግብሽን አስተካክይ 🥰🥰🥰

  • @BlineYemariyamLiji
    @BlineYemariyamLiji Год назад +2

    ነፂ መልሽልኝ ስወድሽ 8 ወሬን ጨርሻለሁ አሁን ጉንፋን በጣምአሞኛል እና በምስል ጊዜ ከጡቴ በታች ያበኛል በጣም ልጄ በጣምነው የሚገላበጠው በስደትነው ያልሁት መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አይዞሽ አትጨነቂ ትክኩስ ነገር ጠጪ ማር በሻይም መጠጣት ትችያለሽ ብርቱካን ተመገቢ ወይ ጭማቂዉን አፍለተሽ ጠጪ ይተዉሻል ከባሰ ደግሞ ሀኪምሽን አሰአአዉቂዉ🥰🥰🥰

    • @BlineYemariyamLiji
      @BlineYemariyamLiji Год назад +1

      በድጋሚ መጣሁ ሚያዚያ 10 ነው ፔሬድ አይቼ ከዛ ከባሌጋ ደሞ ሚያዝያ 12ተጋባን ከዛ አላይሁም ፔሪድ ታዲያ አሁን ስንት ወሬ ነው ንገሪኝ ጨንቆኝነው እኔ 9 ወሬን የጨረስሁ መስሎኝ ነበር ጎሽ ቶሎ መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      39 ሳምንት ከ5 ቀንሽ ነዉ መዉጃሽ ነዉ ዉዴ ከጨመረ አንድ ወይ ሁለት ሳምንት ሊጨምር ይችላል🥰🥰

    • @BlineYemariyamLiji
      @BlineYemariyamLiji Год назад

      እሽ አመሰግናለሁ ነፂ❤❤❤❤

  • @Hawa-wk2sh
    @Hawa-wk2sh 3 месяца назад +1

    እኔምነገ8እገባለሁ❤❤😎ስራነኝ ግን ሆደምአያሥታውቅም

  • @HelenAlemu-k9y
    @HelenAlemu-k9y Год назад

    Betam enmesgnaln enena anhiy ekol neni enem 39 sament new. Embetiy. Beslam enenem anhnim beslam teglaglen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Amen enate tikreben 🥰🥰🥰

  • @SofiyaAhmed-t9w
    @SofiyaAhmed-t9w Год назад

    Ayzoshi allah aleshi

  • @ኢዩቲኢዩቲ
    @ኢዩቲኢዩቲ Год назад +7

    አኔም 8 ልይዝነው አላህ በስላም ወልደን ልመሳም ያብቃን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን አሜን🥰🥰🥰

    • @ኢዩቲኢዩቲ
      @ኢዩቲኢዩቲ Год назад +1

      ​@@NetsaMereja አልሀምዱሊላህ በስላም ወልጃለሁ ያልወልዳችሁ አላህ ያግዛችሁ እህቶቸ

    • @BsbsvsBsbshs
      @BsbsvsBsbshs 5 месяцев назад

      አሜን

    • @BsbsvsBsbshs
      @BsbsvsBsbshs 5 месяцев назад

      አሜን

    • @ZelalemYetayeh
      @ZelalemYetayeh 4 месяца назад

      Amen

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 Год назад

    ነፂዬ በሰላም ተገላገይ

  • @JemilaAhmed-w2z
    @JemilaAhmed-w2z 5 месяцев назад

    Ine 35 saminte new .sint gize new yemikeregn?

  • @Menar4573
    @Menar4573 Год назад

    Endegena demo ye 4 wer erguz morocco bath megbat yichalal ??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      በዚህ ጊዜ ስትም ነገሮች ቢቀሩ ይመረጣል🥰🥰🥰

  • @MohammedSani-b5h
    @MohammedSani-b5h 8 месяцев назад

    ሰላም የኔ ቆንጆ አንዴት ነሽ
    እኔ 9 ክ 2ሳምት ነኝ
    በጣም ንው የምሣቅምትኝ ማስቅምት የምጥ መልከት ነው ገር ጋብኝ 4 ቀን ሆነ

  • @ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ
    @ያአላህባሪያ-ፀ9ዀ 6 месяцев назад

    ሠላምውደ እኔ7ወርገባሁ አልሀምዱሊላ ሌላውህመምኳን ብዙም የለብኝምግን እብርቴን በጣምየማቃጠል ስሜትናየመወጠር ሲሜትአለው ምሁኘይሆን

  • @ZenasheAesfaZena-vd9ri
    @ZenasheAesfaZena-vd9ri 10 месяцев назад

    የመጨረሻ የፔሬድ ሰኔ 23 2015 ነበር መች ይሆናል የመውለጃ ቀኔ ስለምትሰጭን ትምህርት እናመስግናለን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 месяцев назад

      አሁን 37 ሳምንት ከ1 ቀን ላይ ነሽ መዉለጃሽ ደግሞ መጋቢት 27 አከባቢ ይሆናል🥰🥰🥰

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 10 месяцев назад

      @@NetsaMerejaነፂ 39 ሳምንት ውስጥ ነኝ እና ተልባ በእንጀራ ፈትፍቼ እየበላሁ ነው ምን ትመክሪኛለሽ ፈርቼ ነው

  • @MuluKebede-g8b
    @MuluKebede-g8b 3 месяца назад

    ጥሪ 15// 2016 ነው ፕሬዴ የመጣው ጥሪ 19 ግንኝነት አደረግኩኝ ስንት ቀን ወይ ሳምንት ቀረኝ

  • @Menar4573
    @Menar4573 Год назад

    Hi endet nesh yene konjo please and tiyeke aleng 4 were new Ena hoden yiwetrengal

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ፅንሱ ያደገ ስለሆነ ነዉ አዲስ ስሜት ይፈጥራል🥰🥰🥰

  • @misaram4867
    @misaram4867 6 месяцев назад

    ሰላም እዳታልፉኝ እኔ ቀኔን አላቀውም ዶክተር እዳለኝ የልጅ እግዴ ልጅ ቀድሞል አሎኝ እና ቀኔን ስለማላቀው በኬሎ ነው እምናዋልድሽ አሎኝ ስንት ኬሎ ሴደርስ ነው ትክክለኛው

  • @ammamm9828
    @ammamm9828 11 месяцев назад

    እህቴዋየ ከየሽው መልሽልኝ በአላህ እኔ 9ወር 12ቀኔ ነበር እና 9ወር እዳለቀ ነው የሚወለደው ወይስ እግማሽ ላይ የመጀመሪያ ስለሆነ አላወቀሁትም እናም በአረብ ቤት ስራ ላይ ስለሆንኩኝ ፈራሁ እዛው እዳልወልድ ብየ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 месяцев назад

      ዘጠኝ ወር ካለቀ በኋላ የተወሰነ ቀን ጨምረሽ ትወልጃለሽ🥰🥰🥰ወይም ዘጠኝ ወርሽ እንዳለቀ ሊመጣም ይችላል🥰

  • @lemlemAsamino
    @lemlemAsamino 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @GgGg-o7h9m
    @GgGg-o7h9m 2 месяца назад

    ሰላምእህቴ

  • @Tigistalmu
    @Tigistalmu 9 месяцев назад

    እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @YamlakAdugna-g2s
    @YamlakAdugna-g2s 9 месяцев назад

    ስለ ፅንስ እንቅስቃሴ vedio ሰሪ

  • @mt8589
    @mt8589 Год назад

    ኣረ ነፂ መልስልን የመጨረሻ ፔሬዴን ያየሁበት የካቲት 27 2015 ነዉ እና ኣሁን ስንት ሳምንት ወይ ወር ነኝ በማርያም መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      37 ሳምንት ከ6 ቀን ሆኖሻል እየደረሽ ነዉ ነገ 38 ሳምንት ይሆንሻል ሁለት ወይ ሶስት ሳምንት ይቀርሻል ለመዉለድ🥰🥰

  • @EfrataMengstu-w1y
    @EfrataMengstu-w1y 4 месяца назад

    Tkas

  • @حياتالحب-س1ح
    @حياتالحب-س1ح Год назад

    ነፂ እባክሽ መልሽልኝ ጉንፋን በጣም ያስለኛል ልብየ ቆሰለ እና የጉንፋን ሽሮብ መውሰድ እችል አለሁ ወይስ አሁን 9 ወርየ ገብቸ አለሁ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ሀኪምሽን አማክሪ እናቴ🥰🥰

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    ,ግሩፕ B strep ሚደረገዉ ምርመራ በምንድን ነዉ? ,በሽንት ከሆነ በየወሩ በሔድኩ ቁጥር እሰጣለሁ ተመስገን ምንም የለም በደም ከሆነ እንድጠይቃት ዶ/ ር ን ብታሳዉቂኝ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      በሽንት ነዉ እኔ ያደረኩት ቢኖርብሽ ይነግሩሽ ነበር የለም ማለት ነዉ ዉዴ🥰🥰🥰

  • @munisakedir6018
    @munisakedir6018 Год назад +1

    ሀኪም ሄጄ ስምንት ወር ሊሞለሽ አንድ ሰምንት ቀራሽ አሉኝ ልወልድ ስንት ወር ቀረኝ ማለት ነው?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      ስድስት ሳምንት ወይም አንድ ወር ከሁለት ሳምንት አከባቢ ይቀርሻል🥰🥰

    • @munisakedir6018
      @munisakedir6018 Год назад

      እሺ አመሰግነለሁ

  • @HazmiyaAli
    @HazmiyaAli Год назад +1

    24 samnta new ena lja bedenb aynkesakesm maleta tnshe bcha new kick miyadergegne esunm letnshe dekika new bedenb aysemagnem pls kayeshew melshilgne❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      Kezih behuala new enkskasew eyechemere lanchi eyetesemash yemimetaw endene temokro 🥰yeteleye kehonebsh ena zim yemil kehone degmo hikimna check adrgi

    • @HazmiyaAli
      @HazmiyaAli Год назад

      Betam amesegnalehu yena enate

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد Год назад

    የኔ ጥያቄ የርግዝና ወራት አቆጣጠር የወር አበባ የመጣብት ነዉ የምናስበዉ ወይስ ግኑኝነት ባድርግንበት መልሱልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      በመጣበት ቀን ጀምሮ ነዉ የህክምና ባለሞያዎች የሚቆጥሩት🥰

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Год назад +1

      የመጨረሻ ፔሬድ ካለቀበት ጀምሮ ነው ይላሉ

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz Год назад

    ስንት ኛው ሳምንት ነው የዘጠነኛው ወር መጨርሻ እኔ አሁን 39ሳምንቴ ነው ኢንተርኔት ላይ ሳይ ከ 37- 40.41 ያለው አስርኛ ወር ነው የሚለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አንድ ወር እንደ 4 ሳምንት ከተቆጠረ አዎ 37 ሳምንት በኋላ ዘጠኝ ወር ያልቃል ነገር ግን አንድ ወር 30 ቀን አድርገን ከቆጠርን ወደ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወር ያልቃል ስለዚህ አንቺ ዘጠኝሽን ጨርሰሻል መዉለጃሽ ደርሷን እናቴ🥰

  • @destawoleyewa7024
    @destawoleyewa7024 Год назад

    ማማየ እኔ 5ወርከ15 ቀኔ ግን ምግብ ከበላሁ በሁዋላ በጣም እጨነቃለሁ ምን ላድርግ ፍራፍሬም ምንም ልመገብ በቃ ጭቀት ሁለተኛው ነው የአሁኑ ከብዶኛል በጣም አንችም በሠላም ተገላገይ ማማየ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አይዞን በብዛት አንዴ አትመገቢ ትንሽ ትንሽ እያረግሽ በሰዓት ልዩነት ተመገቢ ፈሳሽ ነገር ዉሰጂ ቅባት የበዛባቸዉን ምግቦችም አታዘዉትሪ ፍራፍሬ ደግሞ የግድ መመገብ አለብሽ ብዙ ቪታሚን ከነሱ ነዉ ምታገኚዉ🥰🥰

  • @yemisirachdilnesawu4727
    @yemisirachdilnesawu4727 Год назад

    የጭንቅ አማላጇ የምጥገላጋያ በሰላም ትገላግለን

  • @abebebmamo5176
    @abebebmamo5176 Год назад

    የኔ ውድ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ኣሁን 5ወር ከ3ሳምንት ሁነኛል እና የእንግዴ ልጅ በታችኛው ቦታ እንደሆነ ነገሩኝ ችግር ኣለው መልሽልኝ በማርያም

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      የተለየ ክትትል ያስፈልግሻል ሃኪምሽን በሚገባ አማክሪ በተረፈ እኔ የጤና ባለሞያ ስላልሆንከሀ በዚህ ጉዳይ እንዲህ ነዉ ማለት አሌችልም ዉዴ🥰🥰🥰

  • @Boonaa85Samiraa
    @Boonaa85Samiraa 6 месяцев назад

    Eneemi

  • @intalaaharargee2890
    @intalaaharargee2890 6 месяцев назад +1

    9 ወር ከ 3ቀን እርጉዝ ነኝ በዱዓቹህ አስቡኝ የመጀመርያዬ ነው

  • @gdg2040
    @gdg2040 Год назад

    ሰላም እህቴ እንየ ፐሬዴ የጭርስኩት በእትዮጵያ አቆጣጠር ማዝያ 21 ነው እናም ግንኝነት ያርግነውም እንደጨርሱኩ ነው በ21 ማለት ነው እና ስንተኛ ሳምንት ነኝ ማለት ነው መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Yemecheresha period meche endemeta tsafilign 🥰

    • @gdg2040
      @gdg2040 Год назад

      @@NetsaMereja ማዝያ 18 ይመስለኛ የመጣብኝ ቀን ቡዙም አላስታውስም የጨርሱኩት ነው የማስታውሰው ነገር ግን ፐሬዴ ስመጣኝ ሁልግዜ በ4 ቀኔ ነው አጥቤ የምጨርሰው ነው

  • @hananafu3266
    @hananafu3266 Год назад

    selam hedar 14 ላይ የመጨረሻ ፔሬዴን አየው አሁን ስተኛ ወሬ ነው ወይም መች ነው የምወልደው? plz endatalefign ❤

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      37 samint ke 4 ken yihonshal 9 wer wst nesh mewlejash demo nehase 24 akebabi new 🥰

    • @hananafu3266
      @hananafu3266 Год назад +1

      thanks wde

  • @helenayenalem1814
    @helenayenalem1814 Год назад

    Yena konjo emberhan kance gar tehuen🤱🥰

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 Год назад

    ሰላም እህቴ እኔስ ተሰቃየሁ ሰባት ወር ሊሞላኝ 13ቀን ነው የቀረኝ ግን በጣም ታመምኩ ወገቤን ተሰቃየሁ ስራም ልወጣ ነበር ከባድ ሆነብኝ በስደት በስራ ብዛት ነው የተነሳብኝ ወገቤን መፍትሔ ው ምድን ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እረፍት አድርጊ ይቀንስልሻል ህመሙ በተረፈ ሃኪምሽን አማክሪ አይዞሽ ዉዴ🥰🥰🥰

  • @ኢተቂላህነፉሴ
    @ኢተቂላህነፉሴ Год назад

    እህትክሬምፓፓየእጠቀማለሁእኔበራሴገዝቸውችግርአለው፣9ወሬነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      የምን ክሬም ነዉ ዉዴ

  • @HayatHayat-ik3rc
    @HayatHayat-ik3rc 6 месяцев назад

    39 saminte nw abish biteta chigr alew netsi❤

  • @ሀያትእብራሂም-ነ2ሸ
    @ሀያትእብራሂም-ነ2ሸ 5 месяцев назад

    እኔ በጣም ያሣከኛል ሆደንና ብልቴን ጭኔ ሁሉ ያሣከኛል ደህናነው የተባለ ክሪም ተጠቀምኩኝ እያባሠብኝነው

  • @l-p9u
    @l-p9u 10 дней назад

    9 ወር ማለት ስንት ሳምት ሲሆን ናው መልሺሊኝ🎉🎉

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 дней назад

      39 ሳምንት😘

    • @l-p9u
      @l-p9u 10 дней назад

      @NetsaMereja እሺ😘😍

  • @asiyaendris8669
    @asiyaendris8669 Год назад +1

    የኔማር ትንፍሺሺ ቁርጥ ቁርጥ ሲል እኔን መስልሺኝ በስላም ፍጣሪ ሁለት ያድርግሺ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад +1

      አሜን ድካሜን ስለተረዳሽዉ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰

  • @muluneshmequanent4403
    @muluneshmequanent4403 7 месяцев назад

    ሰላም እህቴ እኔ ስምንትን ጨርሼ ዘጠነኛ ወር ገብቻለሁ መቼ ነው ምወልድ

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ Год назад +1

    እሺ። የኔውድ መቸነው 9ወርየሚገባው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ከ35 ሳምንት በኃላ🥰🥰

  • @NetsiMebra
    @NetsiMebra Год назад +1

    አረ አኔጋ ያልሽው በሙሉ የለም

  • @fatumamohammed4831
    @fatumamohammed4831 Год назад

    ነፂየ ላናግርሽ እፈልጋለሁ በምን ላግኝሽ እባክሽን እንዳየሽው መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      Netsa Mereja bilesh tiktok lay search adrgesh tsafilign enate 🥰

  • @hiwefere1123
    @hiwefere1123 10 месяцев назад

    ጡቴ አካባቢ ከፍተኛ ወጋት እየተሰማኝ ነው የምጥ ምልክት ነው?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  10 месяцев назад

      እየደረሽ ስለሆነ ነዉ ወተቱም እየሞላ ይመጣል ለዛ ነዉ🥰

  • @abebabaharu5684
    @abebabaharu5684 Год назад

    Enem endachu negni Emebete tikireben arif koyita neber

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አሜን እናቴ🥰🥰🥰ሰላም ተገላገይ አንቺም እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @GebreTekle-c9n
    @GebreTekle-c9n Год назад

    የእንሽርት ውሀ ማነስ ችግሩ አስከፊ ነው??

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      አዎ በተለየ ቀድሞ ካጋጠመ በቶሎ መስተካከል አለበት🥰🥰🥰

  • @seadabedewi3490
    @seadabedewi3490 Год назад

    nov 8 ነው የመጨረሻአ ያየሑት አሑን ስንት ሳምንቴኤ ነው ከቻልሽ ንገሪኝ 39 መሰለኝ በኔ አቆጣጠር

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      37 ሳምንት ከ6 ቀን ነሽ ወየም 38 ሳመንት ነገ ትጨርሻለሽ🥰🥰🥰

    • @seadabedewi3490
      @seadabedewi3490 Год назад

      @@NetsaMereja ለመውለድ ከዚ በሖላአ ብዙ ይቀረኛል ከትላንት ጀምሮ ወገቤ ያመኛል ድካም ስሜት አለኝ ምንም ፈሳሽ የለኝም ከይቅርታአ ጋ መልሽልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      ትክክለኛ የመዉለጃ ጊዜሽ ከሁለት ሳምንት በኃላ ነዉ የሚሆነዉ ከዘገየ ደግሞ አንድ ሳመንት ሊጨምር ይችላል ወይም እስከ 41 ሳምንት ሊቆይ ይችላል 🥰🥰🥰

    • @seadabedewi3490
      @seadabedewi3490 Год назад

      @@NetsaMereja እሺ አመሰግናለሑ🥳🥳

  • @Halima-wr1fw
    @Halima-wr1fw Год назад +1

    ውዴ ካየሽው መልሽልኝ ዶክተር ፎሊክ አሲድ አዞልኝ ነበር በፔሬድ ሰአትም ይወሰዳል?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      መዉሰድ ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም🥰

    • @Halima-wr1fw
      @Halima-wr1fw Год назад

      @@NetsaMereja amesegnalehu😍

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 Год назад

    ስምንት ወር ካስራ አምስት ቀኔ ነው እናም ሴት ከሆነች ዘጠኝ ሳትሞላ ትመጣለች ወይም ያሳልፋል ይባላል እስኪ ንገሪኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  Год назад

      እኔ ምንም ማዉቀዉ ነገር የለም እናቴ ሀኪሞች ያሉሽን ቀን ጠብቂ በፆታ ሚለያይ አይመስለኝም🥰🥰🥰

  • @HayatNesredin-du6ln
    @HayatNesredin-du6ln 9 месяцев назад

    Selam nesiye ebakshn bayeshw seat melshiln ene y3 amet yekndun yasotahut hamle 27/2015 new yezaw qen sex edereku keza yewer abebaye saymeta ergzna tefetere ena endet new mqotrew ahun snt gize honen mnm altezegajehum qenu gra egabtonal ehte amesegnalehu

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 месяцев назад

      Ultrasound stineshi yesun wutet teketilesh kuteri wude 🥰