Hakim azolosh kehone bergtegninet ke nefsetur gar yemihed new yemiyazlish silezih mewsedu yeteshale new ene ahun 7 wer nefse tur negn 3 wer wst infection getmogn wesjewalew wude le 6 ken addis yeserawt bewer sile ergzina video ale kerase temokro Mereja yesetewbet esun eyiw 🥰🥰🥰
Selam enat ene yetena balemoya aydelehum silezih ke doctorsh gar tenegageri neger gin Endaleshibet ye ergzina huneta new miwesenew be operation lemewled beflagotshim bihonim enikuan enesu nachew yemiwenut
የምወድሽ እንኳን ደና መጣሽልኝ ውዴ ማነው እንደ እኔ የሚወዳት ላይክ ሼር ማድረግ እዳረሱ ❤❤❤😍😍👍🙏
Asye wude nurilign amesegnalew Yene birtat🥰🥰🥰
ለምትሰጭን ትምህርት ጥሩ ነው ብዙ አወቅንበት እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እህት ጥሩ ትምህርት ነው
የኔ ውድ በጣም ነው የመንውድሽ ሁለየ ከባለቤቴ ጋር ሁነን እየተከታተልን ነው አሁን 8 ወር ልጨርስ 6ቀን ነው የቀረኝ እና ከዚህ በዋላ ምጥ ቢመጣ ችግር አለው መልሽልኝ የኔ እናት እድሚ ላች ምክር እዚህ ደርሻለው🙏🙏
ሰላም ነፂዬ
ክብር ለአብርሃሙ ስላሴ ይሁንና በ2 ስአት ዉስጥ እሚያምር ወንድ ልጅ ታቅፊያለሁ 🙏🙏🙏
የኔ ዉድ በዚህ አጋጣሚ አንቺን ሳላመሰግን ማለፍ ይከበደኛል ከመጀመሪያዉ እስከመጨረሻዉ ምክርሽንና ትምህርትሽ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏በርቺልኝ እህቴ
እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እብኳን ደስ አላችሁ እኔም አመሰግናለሁ🥰🥰😍
አይ ነፂዬ ክፍላገር ያሉ ሐኪሞች ለክትትል ስቴጂ መስተንግዶዋቸው ጥሩ አይደለም ትኩረት አይሰጡሽም
እናመሰግናለን ለምትሰጭን ትምህርት 😍🙏
የኔ እናት ትህተናሽን እርጋታሽንና ፈገግታሽን ትክክለኛ መምህርት ነሽ የምትሰጭው ት/ት ሁሉንም ያስተምራል በረቺ
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አመስግነአለሁ እህቴ
እናመሠግናለን ነፂዬ 37 ተኛ ሳምንቴ ነው ሆዴን አልፎ አልፎ ይቆርጠኛል
ከዚህ በኋላ የሆድ ቁርጠት አልፎ አልፎ ይኖራል በጣም ከበዛ ግን ለሀኪምሽ አሳዉቂ🥰
37ሳምንቴ ነው ግን የልጁ አቀማመጥ እንዴት እንደሁ አላውቅም ሀኪም የሚባል ሂጄም አላቅ ግን ሳየው በጎኑ የሆነ ይመስለኛል 😢በምንድን ነው መዞሩን የማቀው
በአልትራ ሳዉንድ መታየት አለበት በተረፈ እስካሁን ህክምና ቦታ በተለያየ ምክንያት አልሄድሽ ይሆናል ነገር ግን ቤት ለመዉለድ እንዳታስቢ ዉዴ እግዚአብሔር ይቅረብሽ ደርሰሻል🥰🥰🥰
ለእናቶች ለአባቶች ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍😍
Enem amesegnalew 🥰
እናመሰግናለን
በጣም አሪፈ ነው በረች ማረ
Selam wde ene 37.3 samnte new gin liju bekitu new yalew alugn yhe demo metfo new ketay samnt neyna be ejachin enazorlshalen alugn gin betammm feraw min abate baderg yshalegnal ???
Lemastekakel yesetush ketero yredashal endistekakel kalihone demo mit bemeta seat yemegelbet edil yinorewal atchenaneki
ዶክተር 37 ሳምት ነው አሁን ግን የምጥ 8:18 ክንን እሰጥሻለን ብሎታል እኛ እንቢ ቢለናል ዶክተር ችግር አለው? መልሰልኝ
ሰላም ነፂዬ እኔ 8 ወር ከ 3 ሳምንት ላይ ነኝ እና ተልባ መጠቀም አሁን መጀመር እችላለሁ አይደል ?
ሌላው ተቆልቶ የተፈጨውን መጠጣት አልወድም እናም በእንጀራ ፈትፍቼ ብበላው ለምጡ አይጠቅመኝም?
መጠቀም ትችያለሽ ግን አታብዢ በየቀኑንም አትጠቀሚ አልፎ አልፎ በተመቸሽ መልኩ ተመገቢ 🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን የእኔ መልካም ❤❤❤
37 sament hongal gin 2.6 new chiger yelwem please Tinsh selsasebegh new melshilgh
ጥቅምት 24 የመጨረሻ ቀኔ ነበር አሁን ስንት ወር ይሆነኛል መውለጃ ቀኔ አላወኩም ፆታስ ማየት የምችልበት ቀን አልፎ ይሆን
❤❤❤❤ እናመስግናለን ውዴ
37 ሳምንቴ ነዉ አከማመጡ በቂጡ ነዉ የተቀመጠው አሉኝ ምድነዉ የሚየሚሻለኝ ጨንቆኝ ነው
በራስሽ ምታረጊዉ ነገር የለም እስክትወልጂ ሊገለበጥ ይችላል ካልሆነም በምጥ ወቅት የመገልበጥ እድሉ ሰፊ ነዉ ክትትልሽን ብቻ አድርጊ ሃኪሞችሽ የሚሉሽን ስሚ🥰🥰🥰
36 ሳምንቴ ነው ፅንሱ በጎን ነው ያለው አሉኝ ምን ይሻለኛል
እኔም 37ተኛ ሳምንቴን ይዠ አለሁ ግን ቁርጠት ጀምሮኛል
Ebakishn salweld kezi befit teyikesh neber ena 37 samnite lay beobrasion weledkugn enam lge kilowa 3.4 new lekitibat demo 45 ken sihed 5.6 alugn min tiyignalesh lekena melsish
ጥሩ እድገት ላይ ነዉ ዉዴ አትጨናነቂ🥰🥰
Selam eita 36 samit ke 6 kena new Egizaber yemsgn yelig kelu gn 2.keliu ke 4 nitb new alig ena arif new ?weys endichmr men larig ....yekirt selabzubsh
Selam enate hakimsh edgetu konjo endehone kasawekesh tiru new bezih gize gin eske 2.7kg bihonu arif new yanchim wedezihu akebabi silehone arif new atcheneki esktwelji betam new befitinet yemiyadgut silezih ayasasibsh protein yalachewn migboch temegebi 🥰🥰
@@NetsaMereja eshi enat betam amsgnalu
ሼር ላይክ 👍
እኳን ደና መጣሽ ውዴ👍😍😍😍
Ensmsegenalen yene weda
Selam, 37 saminte nw. Betam yaskemtegnal Amoeba ena wesfat alebsh belw vermox ena measle azezulgn. Enezi medanitoch mewsed le tsensu gudat alew?
Berasish treat madreg matchubet huneta lay kalesh yitazezal yetena balemoyawoch endemilut ene yetena balemoya silalihoniku wseji atwseji malet alchilm neger gin Hakimshin mininim gudat endelelew kasredash yaleshibet ye ergzna gize silegefa btwesjiwm yeteshale endehone yigeltsalu docteroch
Enamesagenaln tebareklgne 🙏
አሜን እናቴ
መጋቢት 3 ነው ፔሬድ ያየሁት እና ስንት ጊዜ ሆነኝ እና ደሞ ተልባ መቼ ነው ሚጠጣው
36 ሳምንት ወይን 8 ወር ከአንድ ሳምንት ይሆንሻል። ተልባ ምጥ አከባቢ ሲደርስ በተለምዶ ቢጠጣ ይባላል ነገር ግን ምንም ሳይንሳዊ ድጋፍ የለዉም
መጋቢት ወይስ ግንቦት አልገባኝም??
@@NetsaMereja መገቢት ከሆንክ አስር ወር አለፋት
ጥያቄዉ ከሁለት ወር በፊት የተጠየቀ ነዉ😂
ሰላም እህቴ ያቺን ቪዶ እያየሁ ፣8wer15ቀን ሆነኝ ስንት ሳምት ለይ ነኝ እናም ትንሽየ ዴም አየሁ ከንብርቴ ስር ይለበልበኛል ምንድነው ያለሁት ከማዳም ቤት ነኝ ከ8ቀን ቡሀላ እወጣለሁ ብየ ነበር መልሽልኝ ችግር የለውም ወይስ🙏
የደም መፍሰሱ ትንሽ ከሆነና ወዲያዉ ከቆመ ብዙ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዛት ካለዉ ፈሳሹ ሽታ ካለዉ ከለሩ ቡኒ ጥቁር ከሆነ ወዲያዉ ወደ ህክምና መሄድ እንዳለብሽ የጤና ባለሞያዎች ይመክራሉ🥰
ማያዝያ 2 ሁለት ግንኝነት ካረኩኝ ብርዴ አለመጣም እስካሁን አለወለድኩም ሴንት ይቀረኛል
የመጨረሻ ፔሬድሽ በስንት ነበር ቀኑ
በጣም ከትልቅ ይቅርታ ጋ አስቸኳይ መልስ እፈልጋለሁ ሚስቴ 36ሳምንቷ ነው እና ለቅዳሜ የምጥ መርፌ እንሠጥሻለን አሏት ኪሎ 2.2ነው እንደሚፈለገው አየደለም ኪሎው ግን ኖርማል ነው አሉኝ አለችኝ እና ያለጊዜው ነው ወይስ ምን የሚያመጣው ችግር ይኖር??
ምን ገጥሟት ነዉ 36 ሳምንት ላይ ተዉለድ ያሉት ወንድሜ? የተለየ ችግር ካለ በ36 ሳምንት ይወለዳል የሀኪሞች ዉሳኔ ከሆነ በተረፈ ምንም ችግር ከሌለ ግን ገና ነዉ ባለሞያ ደግሞ አማክሩ እኔ እንደሚታወቀዉ ባለሞያ አይደለሁም🥰
ኪሎው እንደሚፈለገው አይደለም ነው ያሉት እህቴ እና ከዚህ በላይ ስለማይጨምር እናዋልድሻለን አሏት የመንግስት ሆስፒታል ነው ክትትሏ 36ሳምንት ከ4ቀንሽ ነው አሉኝ ብላለች እና ምጥ ሳይመጣ ብለን ጨነቀን እነሡ ደግሞ 9ወርሽ ስለሆነ ችግር የለም ብለውኛል አለች የጤና ችግር የለባትም ❤
ከ37 ሳምንት በኋላ እንደ ሙሉ የእርግዝና ጊዜ ይቆጠራል ይላሉ የጤና ባለሞያዎች አሁን ላይ ስለዚህ ለፅንሱ ደህንነት ሲባል ትዉለድ ምንም አትሆንም አትጨነቅ🥰
አመሠግናለሁ በጣም እሽ ያለውን ሁኔታ አይተው እንዲቀጥል አድርገውላታል እህቴ ከእናት ወደ ልጅ የሚሄደው ደም በጣም ትንሽ ነው ኪሎም አነስተኛ ነው ብለው ነበር አሁን ላይ ተስተካክሏል ማህፀን ላይ ቢቆይ ጥሩ ነው ብለውናል በደና ሁኔታ ላይ ነው አሉን ከአምላክ ጋ እኛም እየፀለይን ነው ለምክርሽ እናመሠግናለን።
37 ስንት ውር ማለት ነው ልጅ ሲወለድ 9ወር ይጨርሳል ወይስ 9ወር ውስጥ ይወለድ ይሆን እኔ 8 ወሬ ነው በተረፈ በርች ውደ
37 ሳምንት ዘጠኝ ወር ዉስጥ ነዉ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወር ያልቃል የሚወለደዉ ደግሞ አብዛኛዉን ዘጠኝ ወር ካለቀ በኃላ ነዉ እንደ ጤና ባለሞያዎች መረጃ🥰🥰
@@NetsaMereja እሽ አመሰግናለሁ በርች የኛ ታታሪ እኔ ሀኪም ቤት የሄድኩት እንደየ ብቻ ነው በ5 ወር ልጨርስ ስል ፅንሱ ሀሪፍ ላይ ነው አሉኝ ደማነስ አንለብሽ አስተካክይ አሉኝ ደህና ይቀሳቀሳል ህመም አይሰማኝ ዘስጠኝ ወሬ ሲገባ ብሄድ ችግር አለው??
❤ enamesgnalen
ሰላም ነፂዬ እንዴት ነሽ
ዛሬ እምጠይቅሽ ለአንዲት እህቴ ነዉ 37 ሳምንቷ ነዉ ሀኪም ቤት ስትሔድ ልጅሽ ተጋድሞ ነዉ ያለዉ ስለዚህ አልጋ መያዝ አለብሽ አሉዋት። ምን አልባት ሊስተካከል ይችል ይሆን?? ከዚህ በፊት አንድ ልጅ በኦፕሬሽን ወልዳለች
በራሳቸዉ ሙከራ አርገዉ በእጃቸዉ ሊያስተካክሉት ይችላሉ ካልሆነ እዛዉ እየተከታተሏት በምጥ ወቅት በራሱ ሊስተካከል ይችላል ካልተስተካከለ ግን ድጋሚ በኦፕሬሽን ትወልዳለች ዋናዉ እነሱ ጋር ሆና የፅንሱን ደህንነት መከታተላቸዉ ነዉ🥰
@@NetsaMerejaእሺ አመሰግናለሁ ነፂዬ
❤️❤️❤️
selam ehite ene 37 samnt honognal ena ahun wegeben alifo alifo yamegnal degmo mahtsen wedetachi ywegagnal chigr alew yhon ebaksh ?
Eyederesh silehone new enezih miliktoch yemimetut normal new atasbi 🥰🥰🥰
esh kelib amesegnalehu 😃😃😃
በ8ውር ይውለዳል እስኪ መልሽልኝ????? 🙏🙏🙏
ሰኔ ላይነውፔረድ ያየሁ ስነተኛ ሳምንት ነው እግሬ እስከጉልበቴ አብጧል ወገቤሁሉ እያበጠነው
Kenun tsafilign enate 🥰
አልገባኝም
ሰኔ ስንት ነዉ ፔሬድ ያየሽዉ?
ሰኔ 11
Hi Netsy denanesh beliyu denanech adrashawan nigerign
Alen adrashawan endtsiflish email address lakilign yanchin
yemecheresha perede yemetaw be ሀምሌ 24 neber sint samnte new ebakshi
Mare teyake nebergn
ማህፀን ይኮማተራል ወይ ነፂ
አዎ በተከይ ምጥ እየተቃረበ ሲመጣ አንዱ ምልክት ነዉ😍
Selam netsi yemtsechn mereja hulu legna tekami nw enamesegnalen
And tyake neberegn yemecheresha gize period yayehubetn ken alastawsm gn bemejemeriyawechu 3 werat ultrasound snesa 6w+6d blogn nbr yetayehubet ken degmo be 23 /12/2014 nw ahun snt gize hunognal
Selam enat 9 wer cherseshal mwlejash new ahun nehase 23 6 samint ke 6 ken keneberesh 🥰
እህትመልሽልኝ 36ሳምቴን ሀኬም ህጀ ነበር እራሱ ወደጉኔ ነዉ ምትመ ክሬኝ አለሽ ተልባም እየወሰዲሁ ነዉ 10ቀንቡሀላ ነይ ብለዉኛል ምንትመክሬኝ አለሽ
4 ሳምንት አከባቢ አለሽ እስከዛ ካልተስተካከለ እነሱ የሚሉሽን ዉሳኔ ተቀበይ 🥰🥰🥰በምጥ ወቅትም የመስተካከል እድል አለዉ ሀኪሞችሽን አማክሪ በቀጠሮሽ ስትሄጂ በዛ ላይ ኢትዮዽያ ባላቅም በዉጪዉ ግን በእጃቸዉ ሀኪሞች ጭንቅላቱ ወደታች እንዲገለበጥ ያስተካክላሉ አንቺ ግን ጊዜ ስላለሽ የሚሉሽን ክትትል ብቻ አድርጊ🥰🥰🥰
እደት ሆንሽ ወለድሽ ወየረ እኔም እደአንቺ 36ሳምቴ ነው ልክ እዳንቺ ነው ያሉኝ በምጥ ወለድሽ ወይ በአላህ መልሺልኝ ጪቀት ለሞት ነው
Selam netsi 7wer ke3samet sent samet yebalale
33 samint new enate
Amesgnalew
36 samnt eycerskug new
Selame neshe sister 37 samnte sente wear new
8 wer ke 3 samint new
37 ሳምንት ነኝ ግንጭንቅላቱ ወደ ታች እንደሆነ እንዴት ማወቅ ይቻላል ወይስ የግድ ሃኪም ቤት መሄድ አለባት ስደት ስለሆንኩ ነኝ እባክሽ መልሽልኝ የሚንቀሳቅሶው ዶግሞ በቀኝ ጎን ሁኖ ከጡቴ ታች እና እምብርቴ አከባቢ ነው ምንቀሳቀስ እና እባክሽ መልሽልኝ የኔ ውድ
አልትራሳዉንድ ብትታትይ መገልበጡን ታዉቂ ነበር ዉዴ እንቅስቃሴ መኖሩ ነዉ ዋናዉ በየትም አቅጣጫ ቢሆን 🥰🥰🥰
@@NetsaMereja አመሰግናሉ ውዴ
ሰላም ነፃ ግዜው ያለፈ ሉብ። እጅ ወስጥ እያል አንድ ሴት ማርግዘ ትችላላች እና ሉቡ ባይ ውጣ ችግር ያምጣል እንዴ ይህን ጥያቄ ከይቅርታ ጋር መልሽልኝ
ጊዜዉ ካለፈበት እርግዝና ለመከላከል ብዙ አስተማማኝ አይደለም መቀየር ይኖርበታል። ለብዙ ጊዜ ጊዜዉ አልፎ መቀመጡ ደግሞ የጎንዮሽ ጉዳት አለዉ ፔሬድ መዛባት እራስ ምታት የስሜት መለዋወጥ የወገብ ህመም እና ሌሎች ችግሮችን ሊያስከትል ይችለሸል እስከታስወጪዉ ማርገዝ ካልፈለግሽ ሌላ የወሊድ መከላከያ ዘዴ ተጠቀሚ ኮንዶም ሊሆን ይችላል።
ሰላም እቴ እኔ 37 ሳምንት ሆኞል ሲትመላትኞ
ዘጠኝ ወር ዉስጥ ነሽ 39 ሳምንት ላይ ዘጠኝ ወርሽን ትጨርሻለሽ
ሰኔ 11 ቀን የግሬ ጉልበቴ ሁሉነዉ የሚያብጠዉ
36 ሳምንት ከሁለት ቀን ወይም 8 ወር ከሳምንት ነሽ የግር ማበጡ ኖርማል ነዉ በዚህ ወቅት ይኖራል ስለዚህ ለብ ባለ ዉሃ እየዘፈዘፈሽ ማሳጅ ማድረግ በትራስ ከፍ እያደረግሽ መቀመጥ ይኖርብሻል እንቅስቃሴ አድርጊ ወክ ደግሞ አስፈላጊ ነዉ ደርሰሻል በርቺ🥰🥰🥰
Be kegn gon betegna cheger alew 37weeks negn
እያፈራረቅሽ ተኚ ቀኝሽንም ግራሽንም እኔ እንደዛ ነበር ምተኛዉ አብዛኛዉ ግን እስክትወልጂ በግራሽ አዘዉትሪ🥰🥰
Selam amesegn alen aras mtat yayn hmem yegatmale yhon
Eras mitat yinoral enate 🥰
Tutes fesashe baygemer
Hulum enat ga and ayhonim lik stwelji mefses yjemral enate🥰🥰
🥰🥰🥰🥰👏
37 gebchalew gn Altegelebetem min yishalegnal
Kititilishin adrgi enate bemit wekt yemegelbet sefi edil alew 🥰🥰🥰
Betam new mamesegnew mare Yene bedenb yinkesakesal bejerbaye bcha new miysategna Lelaw dgmo 3 kg new kbdetu yetsinsu
ሚያዛ ነዉ ፔሬዴ የቀረዉ እና አሁን ስንት ወሬ ነዉ
የመጨረሻ የወርአበባ የመጣበትን ቀን ፃፊልኝ ቀንሽን ሰራልሻለሁ🥰
ዉዴ ተሳስቼ ነዉ የካቲት ዘጠኝ ነዉ የቀረዉ እና ስንት ሳምንት
ሞላኝ ወሩንም ንገሪኝ
መልሺልኛ
37 samenta new gen panta yeretebal
Yemit milikit new eyekerebsh silehone normal new Ayzosh 🥰
Selme nitye 37 samnta nwe ena amoksasilne azewelgale enfksene belwe lwesde ceger yelweme
Hakim azolosh kehone bergtegninet ke nefsetur gar yemihed new yemiyazlish silezih mewsedu yeteshale new ene ahun 7 wer nefse tur negn 3 wer wst infection getmogn wesjewalew wude le 6 ken addis yeserawt bewer sile ergzina video ale kerase temokro Mereja yesetewbet esun eyiw 🥰🥰🥰
ዳክተር ሴት ልጂ 9 ወር 20 ቀን ትወለዳለች ?
Bezi samnt lay honen be oppression mewled alchelem malet new
Selam enat ene yetena balemoya aydelehum silezih ke doctorsh gar tenegageri neger gin Endaleshibet ye ergzina huneta new miwesenew be operation lemewled beflagotshim bihonim enikuan enesu nachew yemiwenut
Wuy ቃር ሊገለኝ
አይዞሽ ደርሰሻል ስትወልጂ ይጠፋል እስከዛዉ የሚያቃጥሉ ቅባት የበዛባቸዉና አሲድ ያላቸዉን ምግቦች አትመገቢ🥰
ተልባ ጠጡ ይላሉ ስለሱ ምን ትያለሽ
Science yaregagetew techebach neger eskahun yelem endewm temirin betikitu ydegfewal neger gin telba betelemdo yemalesles neger silalew sewoch mit eyekerebe simeta ymekralu
እናመሰግናለን
❤❤❤
❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤