Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 41

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 9 часов назад +5

    ሰላም ለአለማችን ወርደት ለአምባገነናዊያን 😢😢😢

  • @CalnNega
    @CalnNega 9 часов назад +18

    ሰላም ለኢየሩሳሌም። ዕረፍት ለእስራኤል ህዝብ።

  • @mahamedali-in6ir
    @mahamedali-in6ir 8 часов назад +3

    አላህ ተቆጣባቸዉና እራስ በራሳቸዉ አባላቸዉ አጂብ የዛሬን አያርገዉና ወዳጅ ነበሩ እግዲ አቅም ያለዉ ያሸንፋ

  • @Helen-i7j
    @Helen-i7j 7 часов назад +4

    እስራኤልን አጠፍለሁ ሲሉ እራሳቸው ጠፉ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 9 часов назад +7

    እውነት ነው እስራኤልን ለማጥፋት ይፈልጋሉ አልሳካ ብሏቸው ነውጂ🤔

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እስራኤል እናጠፋለን ስሉ ለራሳቸው ጠፉ

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od 7 часов назад

    እስራኤል እየገደለች ዘላለም በሰላም መኖር አያስፈልግም አለም መጥፋት ካለባት ትጠፋለች

  • @tsehayetsidkmebratu7206
    @tsehayetsidkmebratu7206 6 часов назад

    እንዲህ አድርጎታል ነው የሚባለው የሚለው አገላለጽ ጋዜጠኛው በመረጃው ላይ እርግጠኛ አለመሆኑን የሚያሳይ ነው

  • @ermiasyemane3181
    @ermiasyemane3181 9 часов назад +1

    ከኣለምነህ ዋሴ ውጭ እውነት የሚናገር የለም

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 7 часов назад

    ኡፍፍፍፍፍ ሊብኔን እንደጋዛ እንዳትሆን ፈጣሪ እርዳት💔

  • @fitsumsewnet1957
    @fitsumsewnet1957 6 часов назад

    እስራኤል ከአለም ካርታ መፋቅ አለባት! ድል ለኢራን።

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 9 часов назад +3

    እንዴት የዓለምነሄ ዋሴ ዩቲዩብ ከሚሊዮን በታች ሆኖ ይቀጥላል ጎበዝ!
    "የእስራኤል እድሜ ትንሽ ነው" አልክ?
    ታሪክን መርምር የእስራኤል ድጋፍ አሜሪካ ሳይሆን ሰማይንና ምድርን በእጁ የያዘ መለኮት ነው ።የፍጥረት ታሪክ የሚያበቃው ከእስራኤል ነቅታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንድ መሲዋ መቀበል ቀን ጋር የተሳሰረ ነው ።
    ጥንትም ለዚህች አገር (ለእነ አያ ቶላ ካሚ ኦማኒ) አምባገነኖች ጥጋብ መለኮታዊ መልስ እንዲህ የሚል ነበር ፡
    ዳንኤል 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁵ የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል።
    ²⁶ የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው።
    ²⁷ ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው።
    ²⁸ ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለ፥ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠ ማለት ነው።"
    ዛሬም ቢሆን እስራኤልን በተመለከተ አንዳች መለኮታዊ ስውር አጀንዳ የለም ማለት አይቻልም።

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 8 часов назад

      አምላካችሁን ገላለች የምን ሳማይዊ ሐይል ነዉ እረዳቱዋአሜሪካ።

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር 7 часов назад

      ​@@elhamworku198አባቱ የደነቆረ የአንድ ማይም አረብ ተረት ተረት ለምደህ የሥነመለኮት ትምህርት ሊገባህ አይችልም!!! ዝምብለህ ለሺአ አለጥልጥ! ደስ የሚለው ግን ምንም ብታሽቃብጡ ኢራን ሱኒዎችን እንደምትጠላ እስራኤልን እንኳ አትጠላም። የፖለቲካ አይበገሬነት ጉዳይ ሆኖባት እንጂ! 😏

  • @Dimple_2023
    @Dimple_2023 9 часов назад

    Ere Selamun ametalen engna feran uu🥲🥲😭

  • @asrarandulber-cn1od
    @asrarandulber-cn1od 7 часов назад

    የፍልስጤም የሀገርዋ ነፃነት ሳታገኛ ሰው ሰው ሰለሞተ የሚቆም ትግል የለም
    እስራኤል የጊዜጉዳይ እንጂ በራስዋ ኒኩለር እናጠፋታለን
    ሰላማዊ ዜጎች ስለጨፈጨፈች አትፈራም አትከበርም

    • @demekeawoke6927
      @demekeawoke6927 6 часов назад

      leb kale hedeh tewaga

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 Час назад

      ተው እንጂ አንተ እና አጎቶችህ ናችሁ የእስራኤልን ኒውክሌር ጣብያ የምታጠፉት ሀሀሀሀሀሀሀሀ አታስቀን አይደለም እሷን ልታጠፉ ይሄንን ኮመንት የምትጽፍበት ስልክ በያለህበት እጅህ ላይ እንዳይፈነዳና መስመያህን እንዳይበጥሰው በመሳሪያ እና ሰው ብዛት የጦርነት ድል የለም ጥራት እና ጭንቅላት እንጂ እናንተ ደም ጥራትም ጭንቅላትም የላችሁም

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 47 минут назад

      ወይስቃይህ አጥፊው😂😂😂😂😂

  • @meredtafese2876
    @meredtafese2876 7 часов назад

    በ ማስታወቂያ አሰለቸህን

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 8 часов назад +5

    ኢራን 87 ሚሊዮን ህዝብ
    እሰራኤል 9 ሚሊዮን ብቻ አይ ሀገሬ ህዝቦችሸ እንኳን በአለም ላይ ማነሳችን ግን አለም ሁሉ ይፈሩሻል ገና እሰራኤል ሰባል
    ሀገሬንና ህዝቤን ወታደሮቻችንን አንተ ጠብቅ ድል ለሀገሬ 💪🇮🇱💪❤️🇮🇱❤️🇮🇱❤️

    • @elhamworku198
      @elhamworku198 8 часов назад

      ታዝላ በአሜሪካ በአዉሮፓ የምን ዉሸት ሂዝቦላ ተራታጣቂ ወየዉ ያስባላት ።

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 8 часов назад

      ​​@@elhamworku198 Sijemer Eslam blo selam ylm So...mot siyansachew nw::

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 8 часов назад

    Bunker buster oh my God haw that new leader got killed he is not even finished his speech 😏😲

  • @fireart3077
    @fireart3077 9 часов назад

    Wedegedelew 1:20

  • @SEHADA_111
    @SEHADA_111 9 часов назад

  • @MHTube4076
    @MHTube4076 6 часов назад

    Tultula netsuhanen eyegedelech tezebarekalek kadada

  • @rahaoro7140
    @rahaoro7140 9 часов назад

    🎉

  • @االالل-ه6ف
    @االالل-ه6ف 8 часов назад +1

    Ye lseral wetder eytewkate nw

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 8 часов назад

      😂😂Sijemer eslam blo selam ylm So...mot siyansachew nw::

  • @tesfayaumot1521
    @tesfayaumot1521 5 часов назад +1

    TESFAYE ISRAEL 🇮🇱 VIVA ISRAEL 🇮🇱

  • @የኔነ
    @የኔነ 6 часов назад

    እስራኤል የነካ ፈጣሪን እደነካ ነው እስራኤል ካነኳት አትነካም ምድረ ቀሚስ ለባሽ ወየውላቹ በይ እራኤል ተነሽ ተንቀሻል 🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷💪💪💪💪💪💪

    • @africaninside2363
      @africaninside2363 5 часов назад

      ፈጣሪ ይነካል እንዴ መቼ ተረትረታችሁን የምተውት እንደ እስራኢል ፈሪ አለ እንዴ

  • @dostres3691
    @dostres3691 9 часов назад

    እረ ገንደዲሶ

  • @TedrosMehari-v1p
    @TedrosMehari-v1p 4 часа назад

    Aye ante kift af ye tornet susegna wushetam achberbari

  • @maahirbuba9259
    @maahirbuba9259 8 часов назад

    Belay bekele liar