"ከስብሃት ነጋ ጋር እስማማለሁ!"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • follow us on X (Twitter) - x.com/AddisCom...
    x.com/ACM_Addis24
    t.me/+8dPbAqLe...

Комментарии • 25

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ Час назад +1

    ምክንያቱም የጦር መሪዎች በአመሬር ብቃትና የአገልግሎት ቀደምትነት መሠረት እንጅ በብሔር ኮታ አይደለም ::
    ለዉትድርና ቅጥር ሲፈፀም ይበልጥ ምላሽ የሚሰጡት እነዚህ ኦሮሞና አማራ. ናቸዉ!!

  • @azmeraw5341
    @azmeraw5341 Час назад

    ኢትዮጵያ ትግራይን የካደች ና የትግራይን ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት ድባቅ የመታች ሐገር።

  • @rigbegebreyohannes9275
    @rigbegebreyohannes9275 2 часа назад +3

    ደቡብ ኢትዮጵያን የበታተነው ህገ መንግስቱን ለመተግበር ነው ?ለመናድ?በህገ መንግስቱ ብትሄድ ደቡብ ነበር ብዙ ስልጣን በመቶኛ በያዘ ነበር።ኤርምያስ አንብብ።

    • @kidusgebremichael1754
      @kidusgebremichael1754 Час назад

      ደቡብ ክልል ያሉ ህዝቦች ለጠየቁት የክልል ጥያቄ እንደተገደሉ ረስተሽው ነው ወይስ ማስታወስ አልፈለግሽም

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv 41 минуту назад +1

    ግን የሚያሳዝነው የ ሁለቱም ታላላቅ ህዝቦች አብዛኛው ዘረኛ ሁነዋል ስለዚህ ህግመንግስቱ ሁሉንም አንድ በምያደርግ መሆን አለበት አንድ አላማ ያለው ሃገር እስቲ አስበው ቻይና ብትሄድ የትም ቦታ ማንም ምንም አይልህም ሰውነህ ግን እዚህ ብትገባ ሁሉም አምሃራና አሮሞ እና ትግራይ ብትገባ የ የራሳቸው አላማ ነው ያላቸው እንደዚህ ህዝባቸው ሳይቀብሉ ማንም እንዴት ነው የሚኖረው ስለዚህ ግልጽ የሆነ ነው

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv 13 минут назад

    አዲሳባ ደግሞ በአሮምያ ስለተከበበ የኦሮምያነው ማለት ነው ከወልቂጤ ሰበታ የነብረው ይጉራጌ መሬት ተወስደዋ እናም ተሰድው አዲሳባ ቦታተሰጥታቸው የሚኖሩ አሉ ስለዚህ መሬት ሆሉም የሚጠይቀው አለው ግን ኢትዮጵያ ነጻ የሆነች ሃገር ውስጥ ሆሉም ይፈልገውን ነገር ማድረግ ሲችል አዲሳባን የመሰለቦታ ሌላ ቦታ ውስጥ መናገር ነው እንደው የሚይስፈልገው አንድ የሃገር አልማ እንጂ እዚሁ ሃገር የመሰረትን ይመስል ክልሉ የየራሱ አላማ የሚኖረው ከሆነ ህገመንግስቱ መለወጥ አለበት ክልል የሚባል ነገር መፍረስ አለበት እዛ እራስ ባንዲራ ያደርገ ሰው መኖር የለበትም ባንዲራውኮ የቤተክርስትያን ነው ማን ነው የ ፋኖ ያደረገው
    ትላንት ተመስርቶ የሚወስደው ባንዲራው እኮ ትርጉም አለው ለፖለቲካ ተብሎ የሚለወጠው አርምያስ አመስግናለውሁ በርታ አንድ የሆነ ኢቲዮፕያን ለመፍጠር

  • @yaregaltayelegesse2267
    @yaregaltayelegesse2267 2 часа назад

    ከብልፅግና አወቃቀር አንፃር አሁን ያለው አቶ አሰፋ ትክክል ናቸው። የክልል ብልፅግና ፓርቲ የለም። ለምሳሌ የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ሊቀመንበር የለም፣ ምክትል የለም፣ የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ የለም፣ የሌሎች ክልሎችም እንዲሁ

  • @abebearega1853
    @abebearega1853 2 минуты назад

    ኢርሚ የዛሬው እንግዳህ ከሞላ ጎደል የሚያስማማ ሀሳብ አላቸው። የአንተነህን አይነት ተራ ካድሬ ዘሪሁን ተሾመንና ሬዲዋንን የፖለቲካ እውቀት መለኪያ አድርጎ የሚወስድ አጎብዳጅ ካድሬ ከምታቀርብ የዛሬ ሰውዬ የተሻለ እይታ አላቸው። ሀሳባቸውና እይታቸውም ጥሩ ነው። በእርግጥ ብልፅግና ስልታዊ አካሄድ እንጂ በመሰረቱ ከኢህአዴግ ብዙ ልዩነት እንደሌለው ግልፅ ነው።

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv 34 минуты назад

    ግልጽ ነግር አሮምያዎች ቋንቋቸው የኢትዮጵያ እንዲሆን ይፈልጋሉ ሰው ይታገታል ህዝቡ ማንም ሰው ሞተና ምንም የማያቀው ይገደላል ይህን ምን ትላለህ

  • @zeynuakmel1251
    @zeynuakmel1251 3 часа назад +2

    ምን አይነት ግራ የገበዉ እንግዳ ነዉ

  • @girmayyohannes
    @girmayyohannes 18 минут назад

    ኣስቅኝ ኣቶ ኣሰፋ የኣገር ምስረታ ዋነኞቹ ኦሮሞ እና ኣማራ ናቸው ኣስቅኝ ኢትዮጰያ የተመሰረተች ከ16 ክፍለዘመን በሃላ ናት ማለት ነው ?

  • @tesfayearbas693
    @tesfayearbas693 Час назад

    አስተማሪ የሆነ ሀሳብ ነው

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 46 минут назад

    መንግሥት ተግባራዊ ማድረግ ያለበት በጊዜው ያለውን ህገ መንግሥት አይደለም እንዴ?

  • @AtleYididia
    @AtleYididia 48 минут назад

    ኢንተርቪው እያደረክ ነው ማብራርያ እየሠጠህ

  • @JesusLord-h9v
    @JesusLord-h9v Час назад

    My Mr Ermias,you are confused.

  • @danielwoldemariam5747
    @danielwoldemariam5747 Час назад

    ትንሽ እውነቱን የሚናገር ስታይ ትቅለበለባለህ በሴራህ ውስጥ ልታስገባው

  • @abebeguluma1821
    @abebeguluma1821 Час назад

    ግራ የተጋባ ፖለቲከኛ

  • @luelsiraj9147
    @luelsiraj9147 Час назад

    Ermiyas ye matereba sewu neh

  • @almaztesfay6226
    @almaztesfay6226 2 часа назад +1

    ለሞሆኑ የትግራይ ልጅ አለ ወይ መከላከያ

  • @MrTeklewold
    @MrTeklewold 19 минут назад