ቃሪዕ አፊፍ መሀመድ በትውልድ ሀገሩ ከሚሴ ከተማ በመገኘት የዒድ ሰላትን አሰግዶናል።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025
  • #AfifMohamed#ቃሪዕአፊፍመሀመድ#

Комментарии • 13

  • @Nunusha-kv8rx
    @Nunusha-kv8rx 11 месяцев назад

    ማሻ አሏህ የ ሀገራችን እንቁ ❤❤❤ አሏህ ያህፈዘው መሰሎቹንም ያብዛልን ❤❤

  • @aeshabdu
    @aeshabdu Год назад

    አሰላም አለይኩም ዋው በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Год назад

    ሰላም እንኳን አደረሳቹ ረመዳን ከሬም መልካም በአል ይውንላቹ💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Год назад

    ሀገራችንም ሰላም ፍቅር ያድላት❤

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረስቺሁ እህት ወንዲምቸ ሠላም ለሀገራቺን ይሁንልን ሠላምን ፍቅርን አዲነትን ይስጠን

  • @medinaabera
    @medinaabera Год назад

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላ መሸአላ ደሥ ይላል

  • @sumeyabrhan
    @sumeyabrhan Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @yasinmahmed8379
    @yasinmahmed8379 Год назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እንዴት ነህ በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @ኡሙፎዚያዩቱብ
    @ኡሙፎዚያዩቱብ Год назад

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስላም ልጆች ኢዲ ሙባረክ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት እስኪ ሀገራችነን ሠላም ያድርግልን እንደዝህ እንዳምርብን

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Год назад

    ሰላም ከሪም እንኳን ደህና መጣህ ጥሩቆይታ ነበር

  • @UmYosefYouTube
    @UmYosefYouTube Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምህ ይብዛ እንክዋን ደህና መጣ ህ ኢድ ሙባረክ እንክዋን አደረሰህ🐏

  • @mobarek-media
    @mobarek-media Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላም አንድነትን ያስፍንብን በያለንበት አሏህ ይጠብቀን ሸህ አፊፍንም አሏህ ይጠብቀው አሪፍ ቆይታ ነበር

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 Год назад

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ እናየተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት ሁሉ ሰላማችሁይብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ በጣም ደስየሚልቆይታነበርን