🛑 አዝኛለሁ "ይህ ሁሉ ውርደት " ህፃናቱን ለምን ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
    👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
    👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
    👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
    👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
    👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
    👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
    👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
    👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
    👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
    👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
    👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
    👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
    ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
    #share
    የ telegram ገፅ✅
    t.me/nesibho1
    የ facebook✅
    / nesibho
    #ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Комментарии • 46

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 21 день назад

    ይሄ ክፉ ሰው በህፃናትና በሴቶች አና በወጣቶች ድርጅት መከሰስ አለበት, ልክ ነው የምትሉ ብቻ በላይክ አሳዩኝ ፣

  • @SewuntAdanacho-jx1yd
    @SewuntAdanacho-jx1yd 19 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ የምናመልከዉ አምላክ የታመነነዉ ተመስገን እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ አተረፈክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 23 дня назад +2

    አቤቱ ንፁህ ልቦና ፍጠርልኝ😢🙏
    ቸሩ መድኃኔዓለም አባታችን ክብሩ ይስፋ
    ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ 1 ብቻ😢

  • @letehajmanot5883
    @letehajmanot5883 23 дня назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኢግዜአብሀር ስለ ሁሉ ነገር ይቅር ይበለልን
    ኢነ ከጥያቀዉ 4መለስኩት ብቻዉ ሉቃስ ወደት ኢንደጻፈዉ አላወኩም ነብር

  • @user-cd1sb4id6m
    @user-cd1sb4id6m 22 дня назад

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለንስሀ ያብቃን
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በርታ

  • @user-kh1qo1ps3g
    @user-kh1qo1ps3g 22 дня назад

    አሜን መድኃንያለም ኡንክውን አትርፍው ❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰💞🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 22 дня назад

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Copri23
    @Copri23 23 дня назад

    አሜን የድንግል ማርያም ልጅ የኔ መዳንአለም ቸርነትህ ብዙነው።

  • @HannaDemissie-w3k
    @HannaDemissie-w3k 23 дня назад +1

    ቸሩመድሐኒአለም እንኳን አተረፈህ ምስጋና ይግባው

  • @azmerawbelay6418
    @azmerawbelay6418 22 дня назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-ne8jm1zn6z
    @user-ne8jm1zn6z 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተረፈህ

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 20 дней назад

    እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui 19 дней назад

    በሰላም ያዋልክ አምላክ በሰላም አሳድረን😢😢😢😢😢

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 23 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደችርነቱ ይማረን ውንድሜ ተመስገን ይሄንን ስም ይዘህ ስትገባ ስላም እንዳት ናችሁ ብለህ እንኡ ደህና ነኝ ትላለህ በመጅመርያ ይቅርታ እጠይቃለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብትል ደስ ይላል ከተሳሳትን ይቅርታ ሌላ መራ ግብርህ ጥሩ ነው በርታ

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s 23 дня назад +2

      ኣሜን❤❤❤

    • @user-cd1sb4id6m
      @user-cd1sb4id6m 22 дня назад

      ልክ ናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ነው የሚባለው
      አብዛኞቻችን እንዴት ናችሁ ስንባል አልሁት ደህና ነኝ ነው የምንለው

  • @user-fv7yi8lw8i
    @user-fv7yi8lw8i 23 дня назад +1

    Kale hiwot yasemalen! Memhirochachinen Egziabher be edmena betena yitebikelen! Yagelglot zemenachewin yibaklachew❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 23 дня назад +1

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn KALE Hiwotin Yasemalen memherochachin l Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 22 дня назад

    አቤት የአስተማሪው አበዛዝ!!!

  • @GalaxyRak
    @GalaxyRak 23 дня назад

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ ደስ ሰሉ

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 23 дня назад +1

    😢😢😢😢😢🙏🙏🙏💒💞💞💞

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x 23 дня назад

    ክቢርምሲጋና፡ለድንጊል፡ልጅማዳኒ 10:35 አለም❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 22 дня назад

    ሁለቱ ን መልሻለሁ

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 23 дня назад +3

    1/5

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 11 дней назад

    ዮሐንስ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነህ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 22 дня назад

    በሰላም አዉለኝ ማለት ቀላል አይደለም😢

  • @user-dc2nw9nq5d
    @user-dc2nw9nq5d 22 дня назад

    3❤❤❤

  • @user-br6rb8jo7x
    @user-br6rb8jo7x 22 дня назад

    Charu madanalame ankane atarafa agazbariyemasagne

  • @tigistgurmu3580
    @tigistgurmu3580 23 дня назад +1

    4

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 20 дней назад

    ከአምስቱ አራቱን መልሻለሁ

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 11 дней назад

    ጽውሎስ

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 11 дней назад

  • @mesiamenu3002
    @mesiamenu3002 22 дня назад

    yemitaqerbewn miret min endimaru new mitasayew

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 22 дня назад

    አድነውየመለሰኩት

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 22 дня назад +1

    ይሄ ዶማ ጭቅላት የያዘ ሰዉ ነዉ እስኪ እነዚህ ህፃናት ምን የሚያዉቁት ነገር አለ ዶማ ጭቅላት

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 11 дней назад

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l 23 дня назад +1

    የእሱ ስህተት እንደለ ሆኖ አንተስ መልሰህ መልቀቅህ ላንተ ምን አይነት ስሜት ይሰጥሀል ልጄ
    ወይ አያስምር ነገር ለምትለቀው ነገር አስተወወል

    • @Maron-ry5ui
      @Maron-ry5ui 19 дней назад

      ትክክል😢😢😢😢

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 10 дней назад

    annaaneessuu fi raasaanii baasuu tokko miitii. miidhagiinaa oolmaa waaqaayyoo ajeesuun motummaa waaqaayyoo nu hin dhalchiisiisuu.ulfinaa inni kaleessaa nuuf ooluee sanaa yaadachuutuu caala malee fakkeessumaan itti wal nu hin araarsuu.fugeefi fuunyee tokko obsaaf malee tokko dhoosuuf mitii.abdii tokko galmaa dhugaa oolee tokko cubbaata itti cubaata jedhamaa yoo himamuu himamaa lechaan ykn yaada beektotaan ykn kan olooloo hin walaloo dhiisseeetuu ololoo dubbaata jedhamaa.bitaan raafatii mirgaa hafee jedhamaa waaqnii keenyaa abbaa kana hin jalaatuuttii of beekii yaa nama ofii hin beeknee ,jalaala yeroo malee taphaa hiriyyaa malee waaqnii keenyaa abbaan nu yaa oolchuu.darbii irraa dhabaachuuf darbii fufaachuun hangaas nama hin gohaasuu. lukkuun ofii buusteetuu yoo nayaarsaa ofii dhugdii jedhamaa. mada dhiphinaa raajaa ermiyaas.kan elmaatii geessaan dheefaattiin namaa hin baasuu. yaada hadhumaaf fiiguufi hadhaa waarummaan imaluun yoo dhugaa tahee tabbaa namaa hin baasuu bitaa heenokii isaa sagaalee jirrenyaa dhugaa barruu isaa irraa waaqaayyoo nu yaa dhadeesisuu ameen.kan dhufuutii geessaan udaan adurreettii geessuu jedhamaa. waaqaayyoo kana jalaa nu yaa baasuu araarii waaqaayyoo nu wajjiinni yaa tahu ameen.

  • @Asni-pl5ve
    @Asni-pl5ve 14 дней назад

    Le

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 22 дня назад

    እኝህ ቢጫ እሚለብሱት አቡነ መቃርዮስ ነው ስማቸው???? ሲጀመርም አይመቹኝም

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 11 дней назад

  • @ZenuTeklu
    @ZenuTeklu 11 дней назад