Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሰራት ለምትፈልጉ አድራሻ ወሎ አከባቢ ስልክ +251909441266
በጣም አመሰግናለሁ ማሜ
ኬሚሴ ትችላላችሁ ቃጩር ሰፈር
ወልድያ ትችላላችሁ
ስልክህ አይሰራም ወንድምችን
በኤሞ ትገኛለህ በዚህ ቁጥር
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ጨርሸ ነበር አገራችን ሰላም በሆነይ በርቱ
ማሻ.አላህ.በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌
በጣም ያምራል,እኔ ማራት እፈልግ አለሁ ግን በራቱ እና ግርግዳው ተሰጥቁል ምን እደማረግ አላውቅም
5 ክፍል ቤት 2 ሽንት ቤት የመብራት ገመድ ለመዘርጋት እስከባለሙያ ስንት ብር ይፈጃል ወንድሜ
የጂብሰም ኮርስ ወይስ የብላስቲክ የቱነው ጥሩው። በአላህ መልስልኚ እንዳታልፈኚ
እናመሰግናለን ወድሜ
ወንዲሜ በአላሂ የ80 ቆርቆሮ ሁለተኛ ግርፍ እና ወስጡን ወሀ ልክ ለማሰራት ስንት ኩቲል ሲሚቶ ዪበቀዋል ለሰራተኛስ ስንት ብር ያስፈልጋል ባሌ እያስራ ነበር ግንለባለሙያ 25 ሺብር አለኝ ሲሚቶ 60 ኩታል ነው እሚፈጀው አለኛ እውነት ነው በናትህ መልስልኝ
እኔ እፈሊግ ነበራ 65ቋራቋሮ ነው ሥንት ብር ይበቀኝል እንደዝህ ለመሠረትነው አለመዬ ግን
ማሻ አላህ
ወንድሜ እስኪ ከቻልክ መልስልኝ 90 ካሬ ነው ኮሪኒሱ 70ሺ ጨረሶብኛል ግድግዳው ተለጥፎ አልተነሰነም የግድግዳ 80ሺ አሉኝ ከኮርኒሱ ግድግዳው እንዴት በለጠ ንገረኝ እንዳታልፈኝ
አሪፍ ዋጋ ነውሳ ያንች ደሞ ግርግዳውም ኮርኒሱም ጅብሰን አሰርተሽ 160 ሽ አሪፍ ዋጋ ነው የት አገር ነሽ ቤትሽስ ስንት ቅጠል ቆርቆሮ ነው
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ቡታጀራ ነው 65 ቆርቆሮ ነው የኮርኒሱ ሁሉንም ነገር ችሎ ነው ከነ ማብራት ገመዱ ነው
@@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ ማሻ አላህ ጥሩ ነው የውስጡንስ ወለሉን ሊሾ አስደርገሻል ስንት ወሰደ የሊሾውስ??
ኬሚሴ ላይ ያክስቴ ልጅ አራት ክላስ ነው ግርግዳውንም ኮሪሱም ጅብሰም 100ሺ ነው
@@hayutihim5384 ሀሪፍ ዋጋ ነው ከልስን በኋላ ነው ጅብሰን ያሰራችው ወይስ ተመርጎ ከተጠቀጠቀ በኋላ??
ማሜ እኔ ጅብሠንና ኮርኒሥ ግርፍ ነዉ የምፈልገዉ ሠርቶ የሚያሥረክበኝ አገናኘኝ በአላህ ሀይቅ ሙሉ ሀላፊነት ወሥዶ ወድሜ እባክክ
ሠላምክ ይብዛ
የብሎኬት፣ቤትለመሥራት፣ሥትብላንቦታይፈጃልአራትክፍል?
ለ70ቆርቆሮ ልሾና ኮርኒስ ከነ መብራት ዝርጋታው ስንት ይወስዳል
ይወዲቃል እሚሎት እውነት ነው ወይስ ?
ወንድሜ በጣም ነዉ ምከታታልክ አዳራክን ዉሻት እንዳጨምር ለቃሌ ይቅርታ
እኔ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወድሜ በምታምነው ይሁንብህ በመጀመሪያም እንኳን አደረሳችሁ ውድ የእስልምና ተከታዮች ለኢድ ባል🎉🎉ጥያቄዬ ግርግዳው አሁን ተሰርቷል ኮርኒሱ ግን አልተሰራም እና በኋላ ስታሰሪ ግርግዳው ይፈርሳል አልያም የሰነጠቃል አሉኝ እስኪ በናትህ መልስልኝ!!!ከኮርኒሱና ከግርግዳው ማንኛው ነው ቀድሞ መሰራት ያለበት በበፊት አልነገሩኝም ነበር ከሆነ ለኋላ ለው የነገሩኝ በጣም አስጨንቆኛል😢
እንኳን አደረሳችሁ ኮርኒስ ነው መሰራት ያለበት
ደሴ አካባቢ ይሄዳል ልደውልለት ወይ
እኔ ጅብሰን ላሰራ ነው 100ቆርቆሮ 120ሽ ይበቃኛሎይ ወድሜ መልስልኝ
የጥይንህንመልስ ባለፈው ምንድውነው
ማሜ የኔ ጥያቄ የሰራሁት ቤት ትልቅ ነው በጠቅላላ ስምት ክላስ ነው አቅም ስላጣሁ እኔ የምኖርበትን 4 ክላስ ብቻ ጅብሰን ግርግዳውንም ኮርኒሱንም ባሰራ ቀሪውን ለኪራይ ስለሆነ ቀለም ብቻ ባስቀባው ችግር ያመጣል ወይ ለቤቱ ግማሹ ጅብሰን ባለመሰራቱ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@@ameenaetp እሺ አመሰግናለሁ
@@ameenaetp የጅብሰም ኮርኒስ ርጥበት አይችልም በዚያ ላይ በየ አመቱ ቀለም መቀባት ያሥፈልገዋል ይላል ይሄ ልጅ😮😮 ምን እንደሚሻለኝ አላቅም የትኛዉን ኮርኒስ እንደማሠራ አደናገረኝ።😢
እናመሠግናለን ሥፍልገዉ የነበር መርጃ ነዉ በቀጣይ የሤራሚክ ዋጋ እና በግምት ለ85ቆርቆሮ 5ክላሥ የጭቃ ቤት ሥንት እንደሚበቃ ሥራልን እና ለጭቃ ቤት ሤራሚክ ማድርግ አልችልምወይ? ኮርኒሥ መካነሠላም ትሠራላቹ?? መልስልኝ
ልሾ ከሆነ ከታች ትቺያለሽ
መከነሠላም ጎረቢቴ
ነይ ምርጥ የሚሰራ የመከነሰላም ልጅ አለ ሁሉንም ይሰራል
@@mosebtube1027 ቁጥሩን ላኪው
@@mosebtube1027 አድራሻ ነይ
60ቆርቆሮ ጅብሰን ኮርኒስና ግርግዳ ስት ይፈጅብኛል ወድሜ
❤ماشاءالله
ማሜባአላህ የብላስቲክኮርኒስእና የግድግደችምሰምየሚሰራ ጡሩባለሟያአገናኘኝ 60ቆርቆሮነዉቤቴ ጉጉፍቱ
ማሜ እሥቴ ወደጉንደር አካባቤ ጀብሠም ሚሠሩ ካሉ ቁጥራቸውን ሥጠኝ
ያላ መልስልኝ ኬሚሰ ማሰራት እፋልጋለሁ ግዜ የለኝም መልስልኝ
ላሰራ ስፈልግ ነወ ግን ወላሂ ምረጪ ዲዛይን ተብየ ሁሉም አማረኝ አይነዋዠ ሆነብኝ ሁሉም አማረኝ የቱን ላሰራ አይይይ
ገረገንቲ ሞልተናል ለሊሾ ብቻ ስንት ነው 90 ቆርቆሮ
ebakahan bota asanyany higawi
ወንድሜየበርዋጋስራልንሁለትተካፍችበር።እናሁለትመስኮትአማና
ማሜ እስኪ የፕላስቲክኮርኒስ ጥሩ አድርጎ የሚሰራሰው ስጠኝ በአላህ
የት ነሽ ልስጥሽ ስልክ
@@sdemssi1962 ኮምቦልቻ የሚሰራነው የምፈልገው እኔያለሁት ጂዳነው
60ቆርቆሮሥትይፈጃልኮርኔሥብላሥቲክ።ግርጊዳዉንጅብሠም
ስትቅጠልነውማሜቤቱለመቶሰላሳቅጠልስትይፈጃል
85 ቆርቆሮ አጠቀለይ ከነ ሊ ሾ ከነ ጂብሰም ኮርኒስ ሰት ይበቀኘል ተለሲኖወል በጪቀ ለመርገፍ ፈለኩ
የኔም 85/ነው ስሞኑን እያስራሁ ነው ሊሾም ኮርኒስም ሁኖ 180 ሽ ስሞኑን ወስዶብኛል
ለምን አትመልሥም የኔን ወላሒ ሀራም አሌክ ማሜ
ስልክ የመጀሪያ ኮሜንት ባለሞያ ጋ ተነጋገሩ
በሰንት ቀን ተሰርቶ ያልቃል
ለ 46 ቆርቆሮ ለአዲሰ ቤት ቻክ እና ኮረኒሰ ለማሰራት በሰንት ቀን ተሰርቶ ያልቃል
ለምን አትመልሰም
@@5gtubeእስሊ ካላስቸገርኩህ ክብር መስታወት አሁላይ ስንት እንደሆነ ብታሳውቀኝ
ቁጥር ስጠንማ ወግድ መሄድ ከቻልክ
እኔም ብየ ነበር ❤
@@erahmetyassin8008 ኢንሻአላህ ይሄዱልናል
ወግድ ወች ከመለሰላችሁ. ከሄደላችሁ ሹክ በሉኝ. በጥራት እንደነዚህ ላይሰሩ ይችላሉ እዛብየነው
@@ስደተኛዋእናቶናፍቂ ትክክል ነሽ እሽ እነግርሻለሁ ትንሽ ሀገሩ ይረጋጋና እናዛቸዋለን
@@Ethiopia-do5lk እሽ እህቴ ዋናው የሀገራችን ሰላም ነው ሰላሙን ያምጣልን
እስቲ የምታዉቁ መልሱልኝ ጀብሰም እና ጀሶ ይለያያል እንደ
አወ ይለያል አዲ አደለም ብለውኛል
እስኪ መልስልኝ ወድም 7/9 ስንት ቆርቆሮ ያሰራል ሽትቤት ሳይጨምር
ቦታው ሰባት ተኩል በዘጠኝ ሜትር ነው በቡለኬት ነው መስራት ያሰብኩት ስንት ክላስ ይወጣዋል
63 ካሬ ናት ሶስት ክላስ ቦታ አይተርፍም
@@KedijaMohammed-ex7wj አመሰግናለሁ እኔም ቤቱን ብቻነው ማቆም የፈለኩት
ማሜ እኔ በውስጥልደውልልህ ሳክ ስጠኝ የኔንም ቤት እድታሰሩልኝ በውስጥእናውራ ❤፣በተረፈ በርታ የኛምርጥወድም❤
ላይክ አድርጉለት
Hq❤😂
ጠጠርማ እኔ ለ120 ቆርቆሮ 11 ባጆ አስገባሁበት ግን አሁንም አልሞላም ብለዋል
ማሜ ጂብሰም ኮርኒስ ይበልጣል አልክ ልበል ኧረ ንገረኝ በአላህ 😢 የኔ የቆርቆሮ ነው ቤቴ ታዳ ማንኛው ይሻላል ጂብሰሙ ይካበድደሁ ብየ ነው
@@user-on2kj4vg9uይሞቃል
ይቅርብሽ ለጭቃ የፕላስቲክ አሰሪ
ማሰራት ለምትፈልጉ አድራሻ ወሎ አከባቢ ስልክ +251909441266
በጣም አመሰግናለሁ ማሜ
ኬሚሴ ትችላላችሁ ቃጩር ሰፈር
ወልድያ ትችላላችሁ
ስልክህ አይሰራም ወንድምችን
በኤሞ ትገኛለህ በዚህ ቁጥር
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ጨርሸ ነበር አገራችን ሰላም በሆነይ በርቱ
ማሻ.አላህ.በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌
በጣም ያምራል,እኔ ማራት እፈልግ አለሁ ግን በራቱ እና ግርግዳው ተሰጥቁል ምን እደማረግ አላውቅም
5 ክፍል ቤት 2 ሽንት ቤት የመብራት ገመድ ለመዘርጋት እስከባለሙያ ስንት ብር ይፈጃል ወንድሜ
የጂብሰም ኮርስ ወይስ የብላስቲክ የቱነው ጥሩው። በአላህ መልስልኚ እንዳታልፈኚ
እናመሰግናለን ወድሜ
ወንዲሜ በአላሂ የ80 ቆርቆሮ ሁለተኛ ግርፍ እና ወስጡን ወሀ ልክ ለማሰራት ስንት ኩቲል ሲሚቶ ዪበቀዋል ለሰራተኛስ ስንት ብር ያስፈልጋል ባሌ እያስራ ነበር ግንለባለሙያ 25 ሺብር አለኝ ሲሚቶ 60 ኩታል ነው እሚፈጀው አለኛ እውነት ነው በናትህ መልስልኝ
እኔ እፈሊግ ነበራ 65ቋራቋሮ ነው ሥንት ብር ይበቀኝል እንደዝህ ለመሠረትነው አለመዬ ግን
ማሻ አላህ
ወንድሜ እስኪ ከቻልክ መልስልኝ 90 ካሬ ነው ኮሪኒሱ 70ሺ ጨረሶብኛል ግድግዳው ተለጥፎ አልተነሰነም የግድግዳ 80ሺ አሉኝ ከኮርኒሱ ግድግዳው እንዴት በለጠ ንገረኝ እንዳታልፈኝ
አሪፍ ዋጋ ነውሳ ያንች ደሞ ግርግዳውም ኮርኒሱም ጅብሰን አሰርተሽ 160 ሽ አሪፍ ዋጋ ነው የት አገር ነሽ ቤትሽስ ስንት ቅጠል ቆርቆሮ ነው
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ቡታጀራ ነው 65 ቆርቆሮ ነው የኮርኒሱ ሁሉንም ነገር ችሎ ነው ከነ ማብራት ገመዱ ነው
@@ዜድቤተሰቦቼናሀላሌናፋቂ ማሻ አላህ ጥሩ ነው የውስጡንስ ወለሉን ሊሾ አስደርገሻል ስንት ወሰደ የሊሾውስ??
ኬሚሴ ላይ ያክስቴ ልጅ አራት ክላስ ነው ግርግዳውንም ኮሪሱም ጅብሰም 100ሺ ነው
@@hayutihim5384 ሀሪፍ ዋጋ ነው ከልስን በኋላ ነው ጅብሰን ያሰራችው ወይስ ተመርጎ ከተጠቀጠቀ በኋላ??
ማሜ እኔ ጅብሠንና ኮርኒሥ ግርፍ ነዉ የምፈልገዉ ሠርቶ የሚያሥረክበኝ አገናኘኝ በአላህ ሀይቅ ሙሉ ሀላፊነት ወሥዶ ወድሜ እባክክ
ሠላምክ ይብዛ
የብሎኬት፣ቤትለመሥራት፣ሥትብላንቦታይፈጃልአራትክፍል?
ለ70ቆርቆሮ ልሾና ኮርኒስ ከነ መብራት ዝርጋታው ስንት ይወስዳል
ይወዲቃል እሚሎት እውነት ነው ወይስ ?
ወንድሜ በጣም ነዉ ምከታታልክ አዳራክን ዉሻት እንዳጨምር ለቃሌ ይቅርታ
እኔ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ወድሜ በምታምነው ይሁንብህ በመጀመሪያም እንኳን አደረሳችሁ ውድ የእስልምና ተከታዮች ለኢድ ባል🎉🎉
ጥያቄዬ ግርግዳው አሁን ተሰርቷል ኮርኒሱ ግን አልተሰራም እና በኋላ ስታሰሪ ግርግዳው ይፈርሳል አልያም የሰነጠቃል አሉኝ እስኪ በናትህ መልስልኝ!!!
ከኮርኒሱና ከግርግዳው ማንኛው ነው ቀድሞ መሰራት ያለበት በበፊት አልነገሩኝም ነበር ከሆነ ለኋላ ለው የነገሩኝ በጣም አስጨንቆኛል😢
እንኳን አደረሳችሁ ኮርኒስ ነው መሰራት ያለበት
ደሴ አካባቢ ይሄዳል ልደውልለት ወይ
እኔ ጅብሰን ላሰራ ነው 100ቆርቆሮ 120ሽ ይበቃኛሎይ ወድሜ መልስልኝ
የጥይንህንመልስ ባለፈው ምንድውነው
ማሜ የኔ ጥያቄ የሰራሁት ቤት ትልቅ ነው በጠቅላላ ስምት ክላስ ነው አቅም ስላጣሁ እኔ የምኖርበትን 4 ክላስ ብቻ ጅብሰን ግርግዳውንም ኮርኒሱንም ባሰራ ቀሪውን ለኪራይ ስለሆነ ቀለም ብቻ ባስቀባው ችግር ያመጣል ወይ ለቤቱ ግማሹ ጅብሰን ባለመሰራቱ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@@ameenaetp እሺ አመሰግናለሁ
@@ameenaetp የጅብሰም ኮርኒስ ርጥበት አይችልም በዚያ ላይ በየ አመቱ ቀለም መቀባት ያሥፈልገዋል ይላል ይሄ ልጅ😮😮 ምን እንደሚሻለኝ አላቅም የትኛዉን ኮርኒስ እንደማሠራ አደናገረኝ።😢
እናመሠግናለን ሥፍልገዉ የነበር መርጃ ነዉ በቀጣይ የሤራሚክ ዋጋ እና በግምት ለ85ቆርቆሮ 5ክላሥ የጭቃ ቤት ሥንት እንደሚበቃ ሥራልን እና ለጭቃ ቤት ሤራሚክ ማድርግ አልችልምወይ? ኮርኒሥ መካነሠላም ትሠራላቹ?? መልስልኝ
ልሾ ከሆነ ከታች ትቺያለሽ
መከነሠላም ጎረቢቴ
ነይ ምርጥ የሚሰራ የመከነሰላም ልጅ አለ ሁሉንም ይሰራል
@@mosebtube1027 ቁጥሩን ላኪው
@@mosebtube1027 አድራሻ ነይ
60ቆርቆሮ ጅብሰን ኮርኒስና ግርግዳ ስት ይፈጅብኛል ወድሜ
❤ماشاءالله
ማሜባአላህ የብላስቲክኮርኒስእና የግድግደችምሰምየሚሰራ ጡሩባለሟያአገናኘኝ 60ቆርቆሮነዉቤቴ ጉጉፍቱ
ማሜ እሥቴ ወደጉንደር አካባቤ ጀብሠም ሚሠሩ ካሉ ቁጥራቸውን ሥጠኝ
ያላ መልስልኝ ኬሚሰ ማሰራት እፋልጋለሁ ግዜ የለኝም መልስልኝ
ላሰራ ስፈልግ ነወ ግን ወላሂ ምረጪ ዲዛይን ተብየ ሁሉም አማረኝ አይነዋዠ ሆነብኝ ሁሉም አማረኝ የቱን ላሰራ አይይይ
ገረገንቲ ሞልተናል ለሊሾ ብቻ ስንት ነው 90 ቆርቆሮ
ebakahan bota asanyany higawi
ወንድሜየበርዋጋስራልንሁለትተካፍችበር።እናሁለትመስኮትአማና
ማሜ እስኪ የፕላስቲክኮርኒስ ጥሩ አድርጎ የሚሰራሰው ስጠኝ በአላህ
የት ነሽ ልስጥሽ ስልክ
@@sdemssi1962 ኮምቦልቻ የሚሰራነው የምፈልገው እኔያለሁት ጂዳነው
60ቆርቆሮሥትይፈጃል
ኮርኔሥብላሥቲክ።ግርጊዳዉንጅብሠም
ስትቅጠልነውማሜቤቱለመቶሰላሳቅጠልስትይፈጃል
85 ቆርቆሮ አጠቀለይ ከነ ሊ ሾ ከነ ጂብሰም ኮርኒስ ሰት ይበቀኘል ተለሲኖወል በጪቀ ለመርገፍ ፈለኩ
የኔም 85/ነው ስሞኑን እያስራሁ ነው ሊሾም ኮርኒስም ሁኖ 180 ሽ ስሞኑን ወስዶብኛል
ለምን አትመልሥም የኔን ወላሒ ሀራም አሌክ ማሜ
ስልክ የመጀሪያ ኮሜንት ባለሞያ ጋ ተነጋገሩ
በሰንት ቀን ተሰርቶ ያልቃል
ለ 46 ቆርቆሮ ለአዲሰ ቤት ቻክ እና ኮረኒሰ ለማሰራት በሰንት ቀን ተሰርቶ ያልቃል
ለምን አትመልሰም
@@5gtubeእስሊ ካላስቸገርኩህ ክብር መስታወት አሁላይ ስንት እንደሆነ ብታሳውቀኝ
ቁጥር ስጠንማ ወግድ መሄድ ከቻልክ
እኔም ብየ ነበር ❤
@@erahmetyassin8008
ኢንሻአላህ ይሄዱልናል
ወግድ ወች ከመለሰላችሁ. ከሄደላችሁ ሹክ በሉኝ. በጥራት እንደነዚህ ላይሰሩ ይችላሉ እዛብየነው
@@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
ትክክል ነሽ እሽ እነግርሻለሁ ትንሽ ሀገሩ ይረጋጋና እናዛቸዋለን