ለአጻብዒክሙ እና ርእይዎ ኖሎት አቋቋማቸው በከበሮና በጸናጽል በመ/ር እስጢፋኖስ ሙላቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @henokandom194
    @henokandom194 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልኣክቲ የስመዓልና ነዊሕ ዕድመ ይሃብኩም
    የነታ

  • @ErmiMan-y7j
    @ErmiMan-y7j День назад

    የኔትዬ ኑሩልን

  • @temeteme2608
    @temeteme2608 2 года назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር!
    እባካችሁ በርቱልን! እኛ በደንብ እንከታተላለን

  • @teferigebreyohannes6741
    @teferigebreyohannes6741 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ግሩም ነው፡ አቋቋም ከባድ ለኾነብን ሰዎች በተለይ፤
    አስበ መምህራንን፣ በረከተ ያሬድን ያሳድርባችኹ ልዑል አምላክ!
    ይኼ የሚገርም ትጋትና ደግነት ነው።

  • @-officialchannel6544
    @-officialchannel6544 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት
    subtitle ከታች ላይ በአማኛ ቢኖረው ቃለ እግዚአብሔሩን አብሮ እያነበቡ ለማለት
    ድንግል እናታችን ታክብርልኝ

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 2 года назад +1

    ግሩም ድንቅ ነው፡ደስ ይላል፡እግዚኣብሄር ያክብርልን መምህር።

  • @biruknigus8819
    @biruknigus8819 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mitikumulugeta5662
    @mitikumulugeta5662 Год назад

    እግዚአብሄር አገልግሎትዎን ይባርክልዎ

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 2 года назад +5

    እግዚአብሄር ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ስጠን

  • @Lebetekrstiyan
    @Lebetekrstiyan 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔታ። ለተጠቀመበት በፈለጉት ቦታ ሁኖ መማር እንደሚቻል እየነገሩን ነው።

  • @antenyismutesfaw
    @antenyismutesfaw Год назад

    መህምር ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @yesemaetulij9146
    @yesemaetulij9146 2 года назад

    መምህር እባክዎ የ ሩፍኤል እና የ ዮሐንስ ቀለማት ይልቀቁልን

  • @menbarumarkos9918
    @menbarumarkos9918 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው።
    በርቱልን!!!

  • @Zekariasdebalke
    @Zekariasdebalke 21 день назад

    ይቀጥሉበት በማርያም

  • @ቅዱስ_ያሬድቲዩብ
    @ቅዱስ_ያሬድቲዩብ 2 года назад

    እሚገርም ነው አባቶች በርቱልን ይህን ቻናል በደንብ እናሳድገው ።ለነዚህ ለሚለፉ አባቶችም የገቢ ምንጭ ይሆናል እንደሚታወቀው የቤተ ክህነት ደሞዝ እዚህ ግባ የማይባል ነው

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 3 дня назад

    10:20

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 3 дня назад

    4:58

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 3 дня назад

    17:40

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw 2 года назад +5

    "ሰብእሰ እንዘ ክቡር ውእቱ ኢያእመረ" እንዳለው አባታችን ቅዱስ ዳዊት ብዙዎቻችን የተሠጠንን ጸጋ አልተጠቀምንበትምኮ።
    በሰው ልጅ አንደበት እንዲኽ አይነት ዜማ ከቀረበ በመላእክት ዓለም ያለው ዝማሬ እንዴት ይኾን?
    ኹለታችኹንም ከአክብሮት ጋር እናመሰግናለን በእውነቱ፤ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ይሥጥልን መምህራኖቻችን።

  • @GirumNew5691
    @GirumNew5691 3 дня назад

    12:05

  • @Thesky2114
    @Thesky2114 Год назад

    ግሩም የኔታ ነው ሁሉም ቪዲኦች እንዲ ቢሰሩ

  • @ethioabyssinia9977
    @ethioabyssinia9977 2 года назад

    በጹፍ ቢቀርብ ጥሩ ይሆናል ምክነያቱም ለምእመናን እንዲደርስ

  • @ksanetgebrekidan9159
    @ksanetgebrekidan9159 2 года назад +3

    Yeneta ebakwotn ymelsuln akokamu gonderie new weys teklie

    • @muradezema5374
      @muradezema5374  2 года назад

      ጸናጽሉ ጎንደሬ፣ ዝማሜው ደግሞ ተክሌ ነው፡፡

    • @abadihaftu3084
      @abadihaftu3084 2 года назад

      Good Job,

    • @Dazeryio
      @Dazeryio Год назад

      መምህር የጎንደር ዝማሜ አንዴት ያውቃሉ በተክሌው ከተማሩ ?@@muradezema5374

  • @kalfikir3689
    @kalfikir3689 2 года назад +2

    የኔታ የነሐሴ ተክለሃይማኖት ክብረ በዓል ማኅበር ቀለም ቢያሰሙን ጥሩ ነበር

  • @aklilukassaw5656
    @aklilukassaw5656 Год назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር!
    እባካችሁ በርቱልን! እኛ በደንብ እንከታተላለን

  • @Haile-nw9kp
    @Haile-nw9kp Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ethioabyssinia9977
    @ethioabyssinia9977 2 года назад

    በጹፍ ቢቀርብ ጥሩ ይሆናል ምክነያቱም ለምእመናን እንዲደርስ