MK TV የታኅሣሥ ፳፱ የልደት በዓል ወረብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 22

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 3 года назад +13

    በመላው ዓለም የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።ኢትዮጽያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም

  • @tadiwoskebede3798
    @tadiwoskebede3798 9 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እግዚአብሔርበይስጥልን🙏💐💐

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +1

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 года назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለወት

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን።

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 3 года назад

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 года назад +2

    ለመላው ለወርቶዶክሰ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለገና በአል አደርሳችሁ አደርሰን

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 года назад

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 года назад +1

    ዓርብ ታኅሣሥ 29ቀን 2014 ዓ.ም
    ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14
    አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑንም በሰላም በጤና ያደረሰን አምላክ ይመስገን

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas217 3 года назад

    Amen enqan Aberu adersn Labatachn zemari melaketn yasemaln

    • @tegbaruadane
      @tegbaruadane 3 года назад

      ኃሙስ ታኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓ.ም
      ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14
      አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡ ሕዝበ ክርስቲያኑንም በሰላም በጠየና ያደረሰን አምላክ ይመስገን
      በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውምመምህራችን ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም ቁጥራችንን ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡
      ኤርትራና ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አንድ ያድርግልን ሃይማኖታችን ፣ባህላችንና ዜማችን አንድ ነው ሰዎች ሰዎችን ለያዩን እንጅ!

      በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውም መምህራችን ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም የኢትዮጵያን ቁጥር ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡

    @tegbaruadane 3 года назад +1

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 3 года назад +1

    Qale hywetn yasemalgn mengste semayatn yawarslign ❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @maniba5854
    @maniba5854 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እንኳን በሰላም አደረሰን የዓመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 2 года назад

    ኃሙስ ታኅሣሥ 28ቀን 2014 ዓ.ም