MK TV የጥር ፲፰ ቀን የቅዱስ ጊዮርጊስ ወረብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • የጥር ፲፰ ቀን የቅዱስ ጊዮርጊስ ወረብ በሊቀ ጠበብት ጥበብ ይሄይስ | ጥር ፳፻፲፫ ዓ/ም
    Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....
    #MKTV #MahibereKidusan #Wereb #EOTCMK #Orthodox

Комментарии • 35

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ። የሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በረከቱ አይለየን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 3 года назад +3

    ቃል ሕይወት የስምዓልና።
    እግዚአብሔር ጸሎት ወላዲቱ ድንግል ማርያምን
    ኵሎም ቅዱሳንን ሰሚዑ፡ ኣብ ቅዱስ ቃሉን ኣሰር
    ቅዱሳን ክንስዕብ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹነልና።
    በረኸት ቅዱስ ጊዮርጊስ ይኽፈለና

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 года назад +2

    ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኮን ለሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታው በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን የሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ በርከት ይደርብን 🙏🙏🙏

    • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
      @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 3 года назад +1

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 3 года назад

    አባቴ አሳዳጊዬ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ረድኤቱ ይጠብቀን:: አባታችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን::

  • @Sndarelaw
    @Sndarelaw 3 года назад +3

    የሰማአቱ በረከት በሁላችንም ላይ ይድረብን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3

  • @maniba5854
    @maniba5854 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይንን🙏

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @simretlulekal133
    @simretlulekal133 3 года назад +3

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ሁሌም ጥርት እንዳለ የሚንቆረቆር የአገልግሎት ድምጽ መምህር ለአንድ የምስጋና አገልግሎት ፈልጌዎት ስልክዎትን ማግኘት አልቻልኩም ማግኘት ብችልና ባናግርዎት ደስ ይለኛል።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቅለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን💚💛❤️🙏🏿✝️✝️✝️

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን💚💛❤

  • @aynalembushoaynalem2290
    @aynalembushoaynalem2290 3 года назад

    የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሀ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ይደርብን ::ምልጃው ጥበቃው አይለየን ::

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 8 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @በላይሴትአበራ
    @በላይሴትአበራ 3 года назад +2

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ረድዔት
    በረከቱ
    ይደርብን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሳለን

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ኦርቶ ዶክስ ለዘላአለሚ ትኑር አሜን

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን። ፍጡነ ረዳኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድአነ!

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @muludegu7754
    @muludegu7754 3 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሆይይቅርበለን

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከቱን ይደርብን

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንላባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @lewtayehutemesgen1361
    @lewtayehutemesgen1361 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማል።

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን።

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @dawitmitiku8480
    @dawitmitiku8480 3 года назад +1

    ጥር 18 በዚች ቀን የሰማዕታት አለቃና የኢትዮጵያ ገበዝ (ጠባቂ) የቅዱስ ጊዮርጊስ አፅሙ ተቃጥሎ ተደቁሶ በይድራስ ተራራ ላይ የተበተነበት ነው:: በረከቱም ከእኛ ጋር ትሁን ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን!!

  • @hskf4344
    @hskf4344 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህወቱ የስመዐና ኣቦየ በረከት ይላኣኸልና ቅድስ ጊወርግስ።

  • @emuyabara4562
    @emuyabara4562 3 года назад

    Amen amen amen kale hiywet yasemaln abatchn yesematu melj berektu beulachn lay yederben amen

    • @dnmuse12
      @dnmuse12 3 года назад

      ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
      ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w .

  • @dnmuse12
    @dnmuse12 3 года назад

    ,ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ በታች ያለውን ሊንክ እየተጫናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ
    ruclips.net/channel/UCNuyxy0V2eDz98EtOdCTe3w