ወረብ ዘልደተ ክርስቶስ - በርእሰ ደብር ብርሃኑ አካል Gena Celebration

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 84

  • @YisnaYb
    @YisnaYb 15 дней назад +2

    የኔታ የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን

  • @የማርያምነኝበቃ
    @የማርያምነኝበቃ 4 года назад +9

    አየ እምዬ ተዋሂዶ ኦርቶድክስ አንቺን የሚመስል የሚያክል የሚወዳደር ሀይማኖት የለም። ለዘለአለም ኑሪ አባቶቻችን ኑሩልን።

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 3 года назад +3

      እንደነዚህ፡ያሉትን፡የቀዱስ፡ያሬድ፡ጣዕመ፡ዜማ፡ምሁራንና፡የቤተክርስታያን፡ከዋክብትን፡ቅዱስ፡እግዚአብሔር፡በጤናና፡በዕድሜ፡ያበልጽግልን፤በእግራቸው፡የሚተኩትንም፡ደቀመዛሙርት፡እንዲያፈሩ፡ያደርግልን፡ዘንድ፡እንጸልይ።

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 3 года назад +3

    የቅዱስ ያሬድ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 5 лет назад +10

    እንቁአ ለብርሃነ ልደቱ አብጽሃክ እሁየ ጥቀ ተፈሣሕኩ በዝማሬከ ቃለ ሕይወት ያስምከ እግዚአብሔር ።

  • @atcacadamics6234
    @atcacadamics6234 3 года назад +3

    እግዝእትነ ማርያም ድንግል ትዕቀብከ

  • @hdb853
    @hdb853 4 года назад +2

    ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድለኞች ነን የአሁን ዘመን አገልጋዮች ምክንያቱም እነሱ ለፍተው ስንት ዓመት የደከሙበትን እኛ በቀላሉ እንማረዋለን እድሜናጤና ይስጥልን በእውነት።

  • @yafetyaf-I
    @yafetyaf-I 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ የምል ጣዕመዝማሬ ማሕሌተ ቅዱስ ያሬድ ዝተቀበለ ማሕሌትኩም ይቀበል እግዚኣብሔር ❤❤❤❤❤

  • @zebrhana2725
    @zebrhana2725 5 лет назад +9

    እንኳን አደረስዎት መምህር! በዓሉ የሰላም የጤና ያድርግዎ ከነቤተሰቦዎ:: አንድ ቃል ያስተማረ እንደ አባት ሁለት ቃል ያስተማረ እንደ ክርስቶስ እንዲሉ አባቶች:: ያገልግሎት ዘመንዎ በበረከት ይሙላው!!!

  • @berhanesolomon8915
    @berhanesolomon8915 5 лет назад +3

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna egziabher amlak nay zemenkum gze ybarkelkum

  • @mamamama990
    @mamamama990 5 лет назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቦይ እናኣጸደ ቅኔ ክቕኒ ከሎ ኣዘኪርካኒ :ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣምላኽ :እድሜና ጠና ይስጥልን አምላክ ::

  • @mememesay6482
    @mememesay6482 4 года назад +1

    የዘላለም ንጉሥ የሚለውን ወረብ መስማት ፈለኩ አባታችን

  • @ቃልሥጋኮነ
    @ቃልሥጋኮነ 5 лет назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእት የስመኣልና ክቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም እግዚኣብሄር ንበሩልና።

  • @abbadaniel4610
    @abbadaniel4610 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @mylife-1125
    @mylife-1125 5 лет назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእት የስመኣልና
    ኣባታቺን ርሑስ በዓል ልደት ይግበረልና

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 года назад +2

    ብርሽ እድሜ ጤና ይስጥህ። የማይሰለች የመላዕክት ዝማሬ ነው

  • @meklitesemaymedia1569
    @meklitesemaymedia1569 Год назад +1

    የኔታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @merhawiasghedom1988
    @merhawiasghedom1988 5 лет назад +4

    Qal hiwet yasmealen Memhrachn yeagelglot zemenachn ybark yqeds dejim edmen ystlen amlakchn💒🙏🙏💒❤❤❤🙏🙏🙏👏💒

  • @AtitegebMantye
    @AtitegebMantye Месяц назад

    የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @ሕልና-አ8የ
    @ሕልና-አ8የ 5 лет назад +3

    ርሑስ በዓል ልደት ይግበረልና።

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁ ይባርክልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @mekitube5490
    @mekitube5490 5 лет назад +1

    ሀገሬ ኑሪልኝ ለዘላለም ሰላምሽን ያብዛው እንደ እነዚህ ያሉ ሊቆችን ያፈራሽ ምኞቴን እውን ያደረጉልኝ አባቴ እግዚአብሔር ይባርክዎ የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይዎ

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 5 лет назад +2

    Amen Zemara Melaiketene yasemalene

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @teklhiwetghebrihiwetteklem3937
    @teklhiwetghebrihiwetteklem3937 5 лет назад +2

    የሕይወት ቃል ያሰማለን መምህራችን።

  • @EnathunAddis
    @EnathunAddis 16 дней назад

    Abatachin kalhiwotn yasemaln zimare melayktn yasemaln yekiduse Yared fire newot

  • @-getsha-tuyoube6282
    @-getsha-tuyoube6282 5 лет назад +2

    በእውነት ዝማሬመላእክት ያሰማልን።

  • @kevinmebrahtom3709
    @kevinmebrahtom3709 5 лет назад +2

    Amen kale hiwet yasemalen Aba

  • @gizachewalemu4534
    @gizachewalemu4534 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቡነ

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 5 лет назад +1

    አሜን እንኲን አብሮ አደርስን ዝማሬ መላይክት ያስማልን

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    ዝማሬ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 3 года назад

    እሜን አሜን አሜን
    እንኳን አደረስዋ አባታችን
    ኢትዮጵያ አገራችንን ስላም ያድርግልን
    በረከትዋ ይደርብን

  • @ArgawYitagesu
    @ArgawYitagesu 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን

  • @tsegakeflzghi7224
    @tsegakeflzghi7224 3 года назад

    Wste Mhtsene Dngl Hadere Sga kone Amen Amen Rhus Beal Ldet ygberelna Betam Deas yemil Lb yemineka zmerye .

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 4 года назад +1

    እንኳን አደረሰዎት አባታችን።

  • @kidanemihret2998
    @kidanemihret2998 4 года назад +2

    THANKS TO GOD LE THE WEHAVENE THOSE TYPE OF MIHURAN!!!!!!!!!111

  • @paultad1234
    @paultad1234 3 года назад +1

    God bless you

  • @Steak55466
    @Steak55466 3 года назад +1

    Blessed blessed blessed ever I saw.

  • @overthink2020
    @overthink2020 5 лет назад +2

    Jesus is love

  • @yohanisababu4236
    @yohanisababu4236 2 года назад

    ሠናይ ውዕቱ

  • @mfiseha1
    @mfiseha1 5 лет назад +1

    አሜን ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @A.A.T404
    @A.A.T404 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @workubeyene2783
    @workubeyene2783 3 года назад

    ጥዑመ ልሳን፡፡

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @lemlemabraham476
    @lemlemabraham476 5 лет назад +1

    ቃለ ህወሃት ይሰማልን

  • @yonasadenagir5722
    @yonasadenagir5722 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን !

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 5 лет назад +1

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 20 дней назад

    ትልቅ በረከት አለው ሁሌ አዳምጡ ሞኝ አትሁኑ፣ ወደ ኃላ እንዳትቀሩ የጠላት መጫወቻ እንዳትሆኑ ሀይል ሆናቹሀል አዳምጡ በሳምንት ሁለት ቀን
    እንድሜ እና ሀሴት ይስጦት አባ

  • @abrehamkbreab8181
    @abrehamkbreab8181 5 лет назад +1

    ኣመሰግናለውን እግዚኣብሄር ኣስብ ይቀበለልን

  • @addisuibrahim9361
    @addisuibrahim9361 5 лет назад

    abatachen kale heyowet yasamalen bedema betega yetebkilen bertu lemalet efalegale ...

  • @dinkuguale9331
    @dinkuguale9331 2 года назад

    Thank you very much
    God bless you
    Amen!)

  • @asfahagebremeskel4705
    @asfahagebremeskel4705 5 лет назад +1

    Zmary melakit yesmalin

  • @samuelberhe2428
    @samuelberhe2428 5 лет назад +1

    Amen

  • @YYG023
    @YYG023 4 года назад +1

    God bless you, memhr, abundantly. This is heavenly song which praises our Lord.

  • @tseggaiisaac5025
    @tseggaiisaac5025 3 года назад +1

    ቅቡእ አንተ እንዘ ታርኣእየነ ወታስምኣነ ዛቲ ድምጸ ማህሌት ጥንታዊት ዘያሬድድ አቡሃ ለአውደ ውድሴ መአርኢረ ዜማ መላእክት ዘሰማየ ሰማያት!!!

  • @Mesfin-w2l
    @Mesfin-w2l 11 месяцев назад

    የኔታ ብርሃኑ እንኳን አደረስዎ

    • @Mesfin-w2l
      @Mesfin-w2l 11 месяцев назад

      ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድምዎ ቀሲስ መስፍን ጥዑመልሳን

  • @abraham7146
    @abraham7146 16 дней назад

    0:14 ርእይዎ

  • @adammesel1040
    @adammesel1040 5 лет назад

    Qale hiwet yesmalna mergeta

  • @abiwotdemissie4360
    @abiwotdemissie4360 11 месяцев назад

    ሠናይ

  • @tsegaywelu5994
    @tsegaywelu5994 5 лет назад

    enkan adersen wendmoche!!!!!!!!!!!!!!!

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍒⛪

  • @mykmt8558
    @mykmt8558 4 года назад

  • @abraham7146
    @abraham7146 16 дней назад

    0:16

  • @yaredyonas-mm5sl
    @yaredyonas-mm5sl Месяц назад

    በቴሌግራም የተክሌ አቌም የሚያስተምር ካለ አድራሻውን ላኩልኝ

  • @muluebrhannuguse4099
    @muluebrhannuguse4099 5 лет назад +1

    Aseyyyyyyy

    • @ashenafia8414
      @ashenafia8414 5 лет назад

      Hale?

    • @marthakaleb6327
      @marthakaleb6327 5 лет назад

      ተዋህዶ የዘላለም ቤቴ ባንቺ ተመሠረተ ህይወትና ሞቴ

    • @tegbaruadane
      @tegbaruadane 4 года назад

      ኃሙስ ታኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓ.ም
      ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14
      አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡
      በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውም እአባታችን ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም ቁጥራችንን ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡

    • @tegbaruadane
      @tegbaruadane 4 года назад

      ኃሙስ ታኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓ.ም
      ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14
      አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡
      በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውም እአባታችን ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም ቁጥራችንን ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡

    • @tegbaruadane
      @tegbaruadane 4 года назад

      ኃሙስ ታኅሣሥ 29ቀን 2013 ዓ.ም
      ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ፡፤ሉቃስ 2፡14
      አሜን! ክቡር አባታችን እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰዎ፡፡
      በኢትዮጵያ ቁጥር ዓመተ ምሕረት ስንጽፍ ኮምፒተሩ አያነበውም እአባታችን ዜማውን እንደአስተዋወቁት ሁሉ የአይቲ ባለሙዎችም ቁጥራችንን ከኮምፒውተር ጋር አስተዋውቁልን፡፡

  • @ወዲሓላልወዲሓላል
    @ወዲሓላልወዲሓላል 5 лет назад

    28

  • @addismarley7480
    @addismarley7480 5 лет назад

    እዩት ተሰምቶ የማይተገብ መዝሙር ruclips.net/video/IGaBxQ-2jyY/видео.html

  • @gebreamanual1839
    @gebreamanual1839 4 года назад

    የአማራ ወረብ ለትግራይ ልጆ ምኑ ነው።

    • @adyamgezae4646
      @adyamgezae4646 3 года назад

      Gebre please don't forget Qdus Yared is from Tigray and his the origin of xewatwe ziema.

    • @zinabudargie8029
      @zinabudargie8029 Год назад

      ኧረ ዘረኞች በቤተክርስቲያን ደግሞ መጣችሁ

  • @DestaKindeya-g5y
    @DestaKindeya-g5y 16 дней назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @dawitgirma8542
    @dawitgirma8542 Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁ ይባርክልን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @kibromkahsay4878
    @kibromkahsay4878 5 лет назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእት የስመኣልና ክቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም እግዚኣብሄር ንበሩልና።

  • @edenfashion48
    @edenfashion48 5 лет назад +2

    Amen