ከገዛ እህቷ ባል ያረገዘቸው ወጣት ታርክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 486

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 года назад +79

    አቤቱ ማረን
    አቤቱ ይቅር በለን
    መልካም መልካሙን
    አሰማን

  • @zahraawel9790
    @zahraawel9790 4 года назад +82

    ወይ አገሬ ልጆችሺ ሰው መሆናቸው ቀርቶ እንሰሳ እየሆኑ መጡልሺ

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l 4 года назад +16

    እግዞኦ ነው ምባለው እንየ በራስየ ደርሶኛል የእህትየ ባል ገና ትንሽ ሳለሁ ከእህትየ ቤት እየተማርኩ ነበር እህትየ ኣስተማሪ ናት ከዛ በትምህርት ምክንያት ሰብሰባ ነበራት እንየና ልጅዋ ባልዋ እቤት ተረፍን ከዛ የእህትየ ባል ኣብረን እንተኛ ኣለኝ በጣም ደንግጨ ጨምላቅ ነህ ብየ ወደ እናትየ ቤት ሀድኩ እናትየም ለምን መጣሽ ስትለኝ ናፍቄ ነው ኣልካት እህትየ ግን እስካሁን ኣታውቅም ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን የ 3 ልጆች እናት ሁናለች ሁልየም ደስተኛ ነኝ ግን በውስጠ ኣይረሳውም ኣረብ ኣገር ከመጣሁ 6 ኣመትየ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 года назад +35

    ሰላም ያገሬ ልጆች ከሚታየው ከሚሰማው ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በሰላም ላገራችን መሬት ያብቃን

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g 4 года назад +22

    እግዚኦ ከደዚ አይነት ፈተና እግዚአብሄር ይሰውረን አሜን

  • @fuo6048
    @fuo6048 4 года назад +10

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አስተያየት ለመስጠትም ይከብዳል ኡፍ ፈጣሪ ሆይ😭

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 4 года назад +17

    ክፍ ሰው ሁሌም ክፍነው, ከራሱና ከራሱ ውጭ ለሌላው ልጁም ሆነ ቤተሰቡ አያስብም።

  • @farah-jt2ud
    @farah-jt2ud 4 года назад +53

    መፍረድ ከባድ ነው ዘመኑ ያስጠላል ብቻ አላህ ከደዚህ አስቀያሚ ተግባር ይጠብቀን

    • @tsiantkiya8179
      @tsiantkiya8179 4 года назад +2

      በጣም ይከብዳል

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      አሚንንን ውዶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ

    • @yodittogo1374
      @yodittogo1374 4 года назад

      Amen

    • @user-nq5rk9rs9t
      @user-nq5rk9rs9t 4 года назад

      ትክክል

    • @habetamumekonen7922
      @habetamumekonen7922 3 года назад

      በጣምአሳፋሪ ነው፡፡እሶምቤቶን ትታመውጣት አልነበረም ባትም

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 года назад +29

    ተራኪው አቀራረብህና ድምፅህ ያምራል 🙏

  • @user-ub5uw9ve8e
    @user-ub5uw9ve8e 4 года назад +116

    አውነት ለመናገር ልጁ ደግ አደረገ እውነት ህግ ቢኖር ሰውየው እና ያረገዘችለትን ነበር ማሰር ባለጌ ናቸው

    • @dngladeyhiwetey3045
      @dngladeyhiwetey3045 4 года назад +1

      Inem isey new yalkut

    • @ommermokolan4743
      @ommermokolan4743 4 года назад

      ሰው የው አሪፊ ነው የገባው

    • @sabamebrahtu7252
      @sabamebrahtu7252 4 года назад

      @@dngladeyhiwetey3045 hi

    • @user-jk7oq3lj1b
      @user-jk7oq3lj1b 4 года назад +3

      እውነት ነው ልጁ እስር ቤት መግባት የለበትም

    • @samh6241
      @samh6241 4 года назад +1

      What the son did is wrong as he can not take rule of mob, but what the father and the niece did morally is shameful! The father is a disgrace to his family and to the society at large.

  • @user-py5dw8wm3x
    @user-py5dw8wm3x 4 года назад +21

    አኡዙ ቢላህ አሏህ ይጠብቀን ለዚህሽኢስላም መፍትሄውን አስቀምጧል ከተጠቀምንበት ግልፅ መልዕክት

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 года назад +64

    ለሙስሊም ወገኖቸ መልካም የፍጡር ሰአት

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +76

    ከባድ ነው ወንድ ልጅ ግን ሴሜቱን ዋጥ ማድረግ አይችልም ስተት መሆኑን እያወቀ መዘፈቁ ኡፍ ሴቶች እባካችሁ በየትኛውም አጋጣሚ ወደ ሌሎች ሴቶች ባል አትሂዱ እርግማንም ነው ፀያፍም ነው እንዴት ይዘገንናል ጌታ ሆይ

    • @mulualemnega5583
      @mulualemnega5583 4 года назад +1

      በጣም የሚገረም ታሪኮ ነው

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 года назад +1

      በጣም

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b 4 года назад

      በስመአብ ማን ያስባል ይህ ይፈጠራል ብሎ

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 года назад

      @@user-ff7qo3ik8b አረ እንዴት አይታወቅም ስትጋደም የሰው ባል ጋር

    • @umuabdeiiahtube3771
      @umuabdeiiahtube3771 4 года назад

      እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ውዶቸ አይከፈልበትም

  • @user-oy6pb8gx2o
    @user-oy6pb8gx2o 2 года назад +2

    ወይ ጉድ ቤተሰብን ለመርዳት ተብሎ መከዳት ያማል።ተመሳሳይ ታሪክ አዉቃለሁ ።የአክስቷን ባል የቌመጠችን ባለጌ ወጣት አክስት ሁኔታዋን አይታ ጊዜ ሳትወስድ ለእህቷ ልታስረዳ ስትሞክር ከገዛ እህት የትስጣት መልስ እንዴ ሽማግሌ ባልሽን ነው ብላ ልታኮስሳት ብትሞክርም ንቁዋ ሚስት በተቻላት ትዳሯን ከአደጋ የጠበቀችበትና የቤተሰቡን ክብርም ታድጋዋለች።

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 4 года назад +3

    ጀግና ነው ልጁ ልጅ ለመቼ ታዲያ ልጂቱንም አፈር ቢያስገባት የበለጠ ሀሪፍ ነበር

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 4 года назад +3

    እዚህ ጋ ልጁ ትክክል ነው እንዳው በዚህ ወጣትነት እሷን አይንም አባቱን አንድ ነገር ቢደርግ ምን ይባላል ዋናይቱ ያች ክብር የማይወድላት ነች

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +8

    ወይ ዘንድሮ ገና ብዙ እንሰማለን ዕድሜ ይሰጠን እንጂ

  • @muller19961
    @muller19961 4 года назад +23

    አንዳንድ ሴቶች ግን ችግር አላቸው መሰለኝ ለምንድነው አብዛኛዎቹ የእህታቸው ባለ የሚመኙት ቱ 🤦‍♂️🤮!!

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f 4 года назад +90

    ልጅህን ለሰው አትስጪ
    ከባልሽና ካንቺ ቤተሰብ ማንንም አትቀላቅይ ትለኛለች አያቴ እውነት ነው

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +4

      እውነት ነው የእናቴ ምክር ነው

    • @user-do7ns6uo4f
      @user-do7ns6uo4f 4 года назад +4

      @@user-lw5mh9bl4z ትክክል ውዴ ከፈለግሽ ሰራተኛ መቅጠር እንጂ ዘመድ አያስፈልግም

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 4 года назад +6

      @@user-do7ns6uo4f ይሻላል ቢባልግም ባዳ ናት ይባላል

    • @cristinamuche6824
      @cristinamuche6824 4 года назад +1

      tekekel nachw

    • @beladeshbeladesh4673
      @beladeshbeladesh4673 4 года назад +1

      Getahiywtengodanaantemraingineaĺifardem

  • @user-or1rj6nb8f
    @user-or1rj6nb8f 4 года назад +2

    የኛስ በጋዜጠኛ ያልተወራለት ቁስላችን
    እህቶቸ እህቴ ጓደኛየ ወዘተ አትመኑ በርግጥ ያልደረሰበት ሰው ፊልም እጂ ኡነት አይመስልም የምወደውን የ7 አመት ፍቅረኛየን የወደፊት ተስፋየን በምወዳት የቅርብ ዘመደ ተነቅጨ የሄው እሷ ባል አድርጋ እኔም ቁስሌን ይዤ አለን ይበልጥ የሚያመው ማነን አደምታገባ ባለማወቄ እህቴ ብየ ሰርጓላይ ሄጀ ባሌን ቆሜ መዳሬ ነው ስቶቻችን ነን ሰው ያላወቀው ቁስል ይዘን የምንኖረው

    • @tilayeaboye777
      @tilayeaboye777 4 года назад +1

      አይዞስ እህቴ አምላክ ላንቺ የሚጎዳሽ መሆኑን አውቆ ተጠንቅቆልሽ ይሆናል ይዘገያል እንጂ ላንቺ የተሰጠየትም አይሄድም።

    • @hanang7517
      @hanang7517 4 года назад

      አይዝሽ ባመለጠሽ ነገር አትቆጪ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል መጀመሪያም ያነቺ አልነበረም ማከት ነው።

    • @ggu7108
      @ggu7108 4 года назад

      ወዳአላህ ከሡ የበለጠ አድሠጥሽ አጂሺን ዘረጊ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад +4

    በዚህ ዘመን ከባድ ነው ባልንም ማመን ከበድ ይላል የሚሰቱን እናት የሚመኝ መጠንቀቁ ጥሩ ነው

  • @ayeletarekegn7956
    @ayeletarekegn7956 4 года назад +3

    Bisrat Gemechu and Rahel Girma, I have great respect for your work. Do please keep it up!

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 года назад +25

    ልጅ መታሠር የለበትም ምክንያቱም ጉዳቱ ከወደምንብረትጋር አይወዳደርም

    • @lidiadawit3453
      @lidiadawit3453 4 года назад +1

      Ene bhone endewm egedlewalew

    • @user-qn1pw3wb4m
      @user-qn1pw3wb4m 4 года назад +1

      አዎ ልጁ መታሰር የለበትም ነበር ግን የኛ ሀገር ሕግ ተወዛግቧል

    • @lisayetsega
      @lisayetsega 4 года назад

      እኔም በዚህ ነው ምስማማው እኛ እንኳን መስማቱ ከብዶን የለ የደረሰበት እንዴት ነው ሚወጣው ማን አግዟቸው ነው በራሳቸው ከደረሰባችው ዲፕረሽን መውጣት የሚችሉት አይ መሬት ላይ ያለ ሰው አለ!!

  • @ghirmaihaile4419
    @ghirmaihaile4419 4 года назад +14

    እግዚሄር ይዘገያል እንጂ ይፈርዳል::መዝሙር 55:22

  • @ethiohistory170years5
    @ethiohistory170years5 4 года назад +25

    2ቱ ህግ ቢኖር በድንጋይ ተቀጥቅጠው ሞት ይገባቸዋል፣እርካሽ ስራ ነው በእውነት ልቤን ሰብሮኛል😭

    • @zufanzufan4943
      @zufanzufan4943 4 года назад

      Are aybalm sew huno sew lay mefred aychalm .mknyatum hulachn yerasachn yehine stet .hatyat alen

    • @user-ff3sz6hb9u
      @user-ff3sz6hb9u 4 года назад

      Leke mar

    • @maheletfanta2322
      @maheletfanta2322 4 года назад

      Wegariyw tewogariy new ferde ye Egezabher new ye sew adelm Egezabher amilke yeker yebelen

  • @user-tr5dh1qz2i
    @user-tr5dh1qz2i 4 года назад +1

    ሌላ ቢሆን ከዚህ በላይያደርግ ነበር እንደዉም ልጁ እሰከ እናቱ በጣም ትግስተኛ ናቸዉ

  • @mubabru6616
    @mubabru6616 4 года назад +2

    አቀራረባችሁ በድንብ ያስተምራል አንዳድ ግዜ ኮመንት ሳይ ለምን ታቀርባላችሁ ይሄን ታሪክ ይላሉ ይሄ እኮ ድራማ አይደለም እውነት የሆነ ታሪክ ነው በንድብ ያስተምራል ብስሪ የኔ ጀግና ሴት

  • @sanchoafrican9445
    @sanchoafrican9445 4 года назад +2

    በጣም መጥፎ ታሪክ ነው የምስቴ እህት ማለት እኮ የእኔም እህት ነች መውደድ እና መክበር እንጂ እንዲህ አይነት የወረደ አማላካካት በጣም ቅሌት ነው

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l 4 года назад +3

    ይድፍት እናቴን ምንአይነት ድፍናት ውይ የገዛ አክስትዋን እናትዋን ባል ልጁ ማሳውን ስላቃጠለ እሰይይይይይይይይ እዴት ደስ እንዳለኝ ሊበላ አፈርትብላና

  • @kiresetosefekernaw4643
    @kiresetosefekernaw4643 4 года назад +4

    አብዛኞቹ በልጅቷ እየፈረዳቹ ነው ነገር ግን በወንጀልና ከላይ ከላይ ባለው ወንጀል ላይ ተደግፎ ስለተወራ ከላይ ላየ ሠው ልጅቷ ጥፍተኛ ትመሥላለች ነገር ግን ልጅቷ የሜንታል የዲሥኦርደር ተጠቂ ናት የምታሣያቸው ነገሮች በዚ በሽታ እንደተጠቃች ያሥታውቃል እንደዚህ አይነት በሽተኞች ያክስታቸውን አይደለም የናታቸውን ባል ቀምተው ከአባታቸው ጋር ለመተኛት ከማሠብ የማይመለሡ አደገኛ ሰዎች ናቸው ገንዘብ አፍቃሪ ናቸው ወሲባዊ ሂወትን ከሌላው በተለየ ይወዳሉ ለጥፍታቸውና ለነውራቸው ይሉንታ የሚባል የሌለባቸው እግዚአብሔር ማህበረሰብንም አይፈሩም እነሡ አሸናፊና የበላይ የሚሆኑ በትን ነገር በማረግ በሌላውም ውድቀት የሚደሠቱ ናቸው እንደሌላው ሰው ቅዱሥ መንፈስ አያግዛቸውም በመንፈሳዊ ሂወታቸው ይሁን በስጋዊ ሂወታቸው የሚቆጣጠራቸው የሴጣን መንፈስ ነው በሰው ደሥታና ስኬት ይናደዳሉ በጣም የበታችነት ስለሚሠማቸው ሌላውን ሁሉ አጥፍተው ማሸነፍ ይፈልጋሉ ስለዚህ ልጅቷ ወዳ አደለም የአይምሮ በሽታ ተጠቂ ናት ወዳ አደለም እንደዚህ አይነት ከክብር ከእምነት ከሞራል የወረዱ ወንጀሎች ሲሰሩ አብዛኛውን ጊዜ ወንጀለኞቹ የሜንታል ዲሥኦርደር ወይም narcissistic በሽታ ያለባቸው ናቸው እንዚህ አይነት ሰዎች በገንዘብ በአይል የሌሎች አሸናፊ ሆኖ ለመኖር ማንንም ይጎዳሉ ልጆቻቸውን ጭምር ይጎዳሉ የፈለገ ቢበድሉ አይጸጸቱም ስለዚህ በተቻላቹ ስትወያዩ በንደዚህ አይነት ወንጀሎች ላይ የሥነልቦና ባለሙያ አማክሩ ልጅቷ ወዳ አደለም narcissistic ናት አትፍረዱባት ይልቁኑ ስለንደዚህ አይነት በሽታ ግንዛቤ ቢኖር ጥሩነው በኢትዮጵያ ውስጥ ከ27ሚሊዮን ህዝብ የዲሥኦርደር በሽታ ተጠቂ ነው በወጡት መረጃዎች የዚን ትዳር ታየ እንጂ እንደዚህ አይነት ሰዎች ሀገሪቷን በሙሉ በወንጀል ነው የጠመቋት ፕሮግራማቹ ጥሩ ነው በርቱል የኛ ጀግና ሴቶች❤

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад +19

    ባጎረስኩ ተነከስኩ ማለት እንዲ ነው

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 4 года назад +1

    ደግአረገው።ጀግናነው።ለዝህ።ፍርድለመሥጠት።አይናቹ።ጨፍናቹ።ፍርድ።ትሠጣላቹ።ይገርማል

  • @kadikadi2870
    @kadikadi2870 4 года назад +3

    ሱብሀን አለህ አለህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ውርደት አቤት ክህደት

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 4 года назад +16

    ሴት ክፉ ናት ሴጣን አሳሳች ነንን እውነት ወዳጆቼ ባሁን ጊዜ አይደለም ዘመድ እህት እንኮን ሂወታቹ ውስጥ አታስገቡ እውነት ፣ ልጁን ግን አድንቄዋለሁ ምክንያቱም እኔ በሱ ቦታ ብሆን አባቴን በሂወት እዲኖር አልፈቅድለትም እገለው ነበር

    • @user-ni8gb4sx2t
      @user-ni8gb4sx2t 4 года назад +1

      አባት ምንም ቢሆን አይገደለም አያስችልም አባት እኮ ነው

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m 4 года назад +7

    ይሄ ታሪክ በእዉን አዉቀዋለሁ ከአክስቷ ባል ያረገዘችና የወለደች ሴት አዉቃለሁ በስተመጨረሻም ሁሉም ተበታተኑ ሰዉየዉም ብቻዉን መኖር ጀመረ.......

    ብስራትዬ ሜካፕሽን ቀንሽዉ
    በጣም በዛብሽ የፊትሽና የሌላዉ ሰዉነትሽ ከለር በጣም ተራራቀ ስለዚህ አርቲ ፊሻል ቅላት ለማግኘት ብለሽ አይጥ አትምሰይ! ዉበትሽ ብቻዉን ይበቃሻል ይሄ የተዉሶ ጸጉርሽም ትንሽ እስታይሉን ቀዬር አድርጊዉ!
    በተፈጥሮ ዉበትሽ እኮ ቆንጂዬ ነሽ! ሴትነትሽ ብቻዉን ዉበትሽ ነዉ።

    • @user-fs7rt6io4z
      @user-fs7rt6io4z 4 года назад

      ክክክክክክክክ በሩቁ ሲያዩት አይጥ ትመስላለች

    • @user-kb3eg2oj7l
      @user-kb3eg2oj7l 4 года назад

      ሰብስክራይብ አሪጉኝ

    • @user-fs7rt6io4z
      @user-fs7rt6io4z 4 года назад

      @@user-kb3eg2oj7l እሽ ክክክ

  • @sabiyahavg4985
    @sabiyahavg4985 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላካችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይስውረን እግዚኦመሃረነ ክርስቶስ

  • @jamelajamela5643
    @jamelajamela5643 4 года назад +6

    ባሌ ሚስት አግብቶብኛል ብላ መክሰስ አትችልም እንዴ ዝም በሎ መዉጣት አለ በህግ ፍቺ ጠይቃ ተካፍላ አቶጣም

  • @user-vo8pp8bt1l
    @user-vo8pp8bt1l 4 года назад +15

    ሆይይይይይይ ጉድ በገዛ ቤቴ ከባሌ አርግዛ ልትሞላቀቅ እኮ አገት ስሯን ብያት ወደ ቃልቲ

    • @AAs-zn7yh
      @AAs-zn7yh 4 года назад

      kkkkk

    • @user-jm9ch9mr9i
      @user-jm9ch9mr9i 4 года назад

      ክክክክክክክ

    • @hss7574
      @hss7574 4 года назад

      እኔም በአንች ሀሳብ እስማማለሁ

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 4 года назад

      Ere sera matate mene angetu
      AsbaleGe terege yebele enji
      Ande bale le rasie yalehono
      Endete lezerafie bale sete yeko
      Male selezi terge newa

    • @seadaseada7489
      @seadaseada7489 4 года назад +1

      ወላሒ ቢላሒ እኔ ሰአትም አላቆያት

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +4

    ወድት እየሄዱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ😥 የሚያሰፈራ ዘበን

  • @user-dl4rp1ve9o
    @user-dl4rp1ve9o 4 года назад +8

    ወላዲተ አምላክ ድረሽልኝ

  • @eyruseyrus9140
    @eyruseyrus9140 4 года назад

    ጌታ ማስተዋል። ይስጣቸው ለሁለቱም።
    ግፈኘች። ለተጎዱት እግዚአበረሔር የተባረከ ኑሮ ይስጣቸው የወደፊት ሕይወታቸው የካሳ ያድርግላቸው ሌላ ምን እንላለን

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 3 года назад

    በፈጠርም ግን ትእግሰት እሰፈላጊ ነው 21ክፈለ ዘመን በጣም እሰቸጋሪ እሰቀያሚ ኣቤት ማረን ይቅር በለን

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 года назад +4

    💚💛❤የጭካኔ፣ጥግ፣ይቅር፣ይበላት፣

  • @zenatmohammad8422
    @zenatmohammad8422 4 года назад

    አላህ ሶብር ይስጠን እኳን ሰሊጥ ቤቱንም ነበር ማቃጠል ከሰው ፈላጊ ሰይጣን ሴት ጠብቀን

  • @kabbosh1264
    @kabbosh1264 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ትምርት ነው ይመቻቹ

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 4 года назад +1

    ብድር የማይመልድ ልጅ አይወለደደ አቦ።ደግ ያደረገ

  • @Leyla-c5u
    @Leyla-c5u 4 года назад +14

    እኔ ብሆን ማሳው ብቻ ሳይሆን ሰውየውና ሚስቱ ነበር ማቃጥላቸው ደሞ ህግ ህግ አትበሉ ኢትዮጺያ ፍትህ የለም ለራስ እራስ ፍትህ መስጠት ነው

  • @bintyesuf9757
    @bintyesuf9757 4 года назад +11

    አላህ ይጠብቀን ወይ ምነው ሰው ህሊናውን አጣ የአክስቷን ባል ወይ ጊዜ እንግዲህ ባሌን እንደ ልብሴ ለብሸው አልንቀሳቀስ ህሊና ይስጠው እንጂ

    • @user-qg8hc5cl8r
      @user-qg8hc5cl8r 4 года назад +2

      ክክክክክክክ ኧረ አሳቅሽኝ የሠው ልጂ ፈጣሪውን ሲፈራ ነወ ፈጣሪውን እማይፈራ ከሆነ ሠው አይፈራም

  • @user-bu2qi6bz8f
    @user-bu2qi6bz8f 4 года назад +3

    በስማም ብልግና እውነት ለመናገር ልጁ ደግ አደረገ እንኳንም አቃጠለው ለአንዲት ተራ ሴት ብሎ 20 አመት የደከመበትን ትዳሩን መበተን አልነበረበትም የእጁን ነው ያገኘው ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @kmm9838
    @kmm9838 4 года назад +1

    ውይ በጣም መጥፎ ሴት ናት በሷ ምክንያት ሁሉም ነገር የሆነው የተረገመች ይድፋሽ

  • @ethiopialoved6853
    @ethiopialoved6853 4 года назад +1

    በርቱ በጣም አስተማር ነው

  • @user-my3rz5vu8n
    @user-my3rz5vu8n 4 года назад +3

    የኢትዩጵያ ወንዶችና የዱር እንስሳት አንድ ናቸው

    • @shhsssgsgsy9621
      @shhsssgsgsy9621 4 года назад

      Beka

    • @user-my3rz5vu8n
      @user-my3rz5vu8n 4 года назад

      የዱር እንስሳ እንደውም ስፍራውን ልኩን ያውቃል ..የሀበሻ ወንድ ከሆዱና ከዝሙት ሌላ ምን ያውቃል .....

    • @kebebadefris9030
      @kebebadefris9030 4 года назад

      ሻሎምከጌታ ፈቀደ እውነት ነው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን

  • @user-ws5lj7il9h
    @user-ws5lj7il9h 4 года назад +1

    በስማምዬ ማናዬ ሲያስፈራ🙆🙈

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 4 года назад +3

    እኔብሆን እንኳን ከቤቴ ልወጣ አንገቶአን ቆርጨ ነው የማስቀምጥላት የሚስቱን ትግስት የዘመዷን ፈጣጣነት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 3 года назад +1

    ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂ ለአዚም አላህ ዪስቱር

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b 4 года назад +2

    ውይ ድፍረት እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ምን አይነት ሴት ነች ጭራሽ የአክስቷን ባል

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 3 года назад

    Bisre Anch peacockk nesh ,I like Your program , everyone can learn how to protect from bad functions

  • @user-di5fc6nl8h
    @user-di5fc6nl8h 4 года назад +2

    እግዚኦ🙉🙉ወንዶችየከእንደዚችአይነትሴትተጠንቀቁ።የሀገሬልጆችሙስሊሞችጾሙእንዴትነዉመልካምረመዳንይሁንላችሁለሀገራችንዱአአርጉ።እኛምእንደዚያዉ🙏🙏🙏🙏

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 года назад +8

    እግዚኦ ማረነ፡ክርስቶስ፡ምን፡ደፋር፡ናት

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 4 года назад +12

    እሰይ እሼቴ ይገባዋል። የቀድሞ ሚስቱ እንባ ነው ለዚህ ያበቃው።

  • @kalyalewyeshageral8913
    @kalyalewyeshageral8913 4 года назад +2

    Tilik bilgina new yeserachew yenenesh gin legna tilik timhrt new tebareku ketlubet

  • @user-xx4qq2vf2v
    @user-xx4qq2vf2v 4 года назад +1

    ፈጣሪ ከዚህ ይሰውረን

  • @eliana4193
    @eliana4193 4 года назад +2

    እሰይ ልጁ ደግ አደረገ ድሮስ ሰውየው የመጀመሪያ ሚስቱን አሳዝኖ ደስተኛ ሆኖ መኖር አምሮት ነበር ይዘገያል እንጂ ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @ቲጂ
    @ቲጂ 4 года назад

    እግዚኦ ነዉ።ሠዉ እንዴት የአክስት ባል፡እዉነት ይገርማል።ያኖረቻትን አክስት እናቷና።ከረ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ።

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 года назад

    አራ ሚነይነት ሴት ነት እኔስ በዪወት አለቆየትም ነበር አላህ አይድሪስብኝ እና በጠም ከበድ ነዉ ኡንኳንም መሰዉን አቃጠልካዉ አንጀታቻዉ ይቀጠል

  • @user-bd6le3xk6y
    @user-bd6le3xk6y 4 года назад +1

    ሴት የላከው ምን አይፈራም ነበር ሚባለው ጠፋብኝ 😌😏ጉድ እኮ ነው አይ ሴት እደው እንዴት ብትደፍሪ ብትንቂ ነው የአክስትሽን ባል የተመኘሺው አይደለም ማግባት ቀና ብለሽ ለማየት እንኳን ይሰቀጥጣል እኮ መጨረሻሽም አላማረ ሁሉን በትነሽ ወጣሽ ፈጣሪ እኮ ያያል የእጅሽን ነው ያገኘሺው አንቺም ባልሺም ከዚም በላይ ይገባቹ ነበር ስለአባትየው ማውራት አልፈልግም ምንም ቃል አይገልፀውም ውሻ እንኳን ታማኝ ነው ከሱ ይበልጥ ውሻዬን አከበርኩት ልጁ ቢታሰርም ይፈታል በሱ ቦታ ግን የሰው ትዳር ያበላሸቺውን እና ባል ተብዬውን ነበር ማሰር ግን ምን ዋጋ አለው ያለነው ኢትዮጲያ ውስጥ ነው እኛ ሀገር ደሞ ፍርዱ እዲ ነው እዲ ነው እያልኩኝ መዘርዘር አልፈልግም ሁላችንም ምናቀው ነው ያም ሆነ ይህ ባይታሰርም ቅጣቱን ከፈጣሪ አጊቷል አሁንም ለእናትና ለልጁ ፈጣሪ ይርዳቸው ነገ ከእስር ሲወጣ በጥሩ ኑሮ እዲኖሩ ህመማቸውን እሚያስረሳ ነገር ፈጣሪ ይስጣቸው አሜን🙏🙏🙏

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k 4 года назад

    በጣምያማልአሳድጋትእግዚሀቤርይፍርዳል

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 4 года назад +12

    ጥፋት ከባል ነው፡ ቢመች ኖሮ ጀላውን ቆርጦ ቁርስ ማብላት ነበር፡ ችኳን ደግሞ የቀነዘረ እምሷን በርበሬ ማሸት፡

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 4 года назад +2

    ምን ግዜ ደረስን ፈጣሪ ይቅር በለን

  • @ferahiwotferahiwotkebo
    @ferahiwotferahiwotkebo 9 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ

  • @genettasfiye8904
    @genettasfiye8904 2 года назад

    ኢሂ ፊልም ነው ወይ ታሪክ ነው ለማመን ይከብዳል እግዚአብሔር ይቅር በለን በጣም ያሳፍራል ምን አይነት ዘመን ነው የመጨረሻ ዘመን ነው መሰለኝ 🙄😢😢🤦‍♀️

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 4 года назад +1

    ህግ ባለሙያዎች እንዲህ የቡና ቁርስ ላይ ወሬ የመሰለ አስተያየት ሲሰጡ ያሳፍራ,ል ። ልጁ በፍትህ አልባዋ ለገር የራሱን ፍትህ ሰጥቷል ።

  • @hffhfjfjdjdjd6781
    @hffhfjfjdjdjd6781 3 года назад +1

    ዘመድ ብሎ መሰብሰብ አያስፈልግም መርዳት ባለበት ብሆን የተሻለ ነው

  • @zerihunlanjore962
    @zerihunlanjore962 4 года назад

    Betam sifalig yenabarkutin page zara agagnahu dasi yemil asitamarina azinagn program nawu

  • @tsgaabeba7257
    @tsgaabeba7257 4 года назад +15

    በስማም ምን አይነት ልጅ ነች ውርድታም የአክስቷን ባል በጣም ነው የሚስጥልው አሳሳች ሳይጣን ናት ቤትስብን የምትብትን ስታናድድ እርኩስ

    • @habetamumekonen7922
      @habetamumekonen7922 3 года назад

      በጣም ባለጌናት ወንድ አጣለች እዴት

  • @user-eu2wl3cb3k
    @user-eu2wl3cb3k 4 года назад +8

    ትዳር ባልና ሚስት ነው ሌላ ዘመድ ከገባ ትዳሩ ይታወራል ዘመድ መርዳት እዛው ባሉበት ነው ያለዛ አደጋ ነው

  • @demekearagaw3769
    @demekearagaw3769 4 года назад

    ዋዜማወች እንኳንደሕና መጣቺሑ በርቱ አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j 4 года назад +1

    ኦግዞ ማህረነ ክርስቶስ
    አብቱ ማረን ይቅር ይቅር በለን
    ምን አይነት ጉድ ነው
    ከዚ ሰውረን

  • @user-ep7vs1ru1m
    @user-ep7vs1ru1m 4 года назад

    በጣም የሚሳዝን ነገር ነው

  • @kmm9838
    @kmm9838 4 года назад +2

    በጣም ባለጌ ናት ከሞላው ወንድ እሱ ብቻ ነው የታያት አሳሳች ባለጌ

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 4 года назад +1

    ለሰውየውይገባዋል.ግን.ልጁ.በጣም.ያሳዝናል.ውይ.ስንት.አይነት.ሰው.አለ.መርዝ.ነች.ዘመድተብየዋ

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 года назад

    ትክክል ሴቶች ቤትዉሰጥ የሚደረገዉን በንቃት መከታተል አለብን ወንድ እንደሆነ ባየበት ነዉ የኔ ያክስቴ ልጅ ወንድሟ ሞቶ ሀዘን ልታስተዛዝናት መጥታ ነዉ ገረቤቷ ባሏ ጋር ተጠባብሳ ሁለት ልጆቹን ጥሎባት የሄደዉ ያችኛዋም ወልዳለች የፈጣሪን ቅጣት ከላይ እየጠበቅን ዝም ብለናል ፈጠሪ ልብ ይስጣችሁ እንዲህ የምታረጉ ሰዎች

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 4 года назад +1

    Asetmarachun Tebareku

  • @tsgetesfaye858
    @tsgetesfaye858 Год назад

    Tarakiw gn betam gobez new bertaaa

  • @makdesswolde3827
    @makdesswolde3827 4 года назад +1

    ምንአጠፋ።ልጁትክክል።አደረገ።የኛአገር።ፍርድ።ተገላቢጦሽነው

    • @user-sf9mx6wm9f
      @user-sf9mx6wm9f 4 года назад

      ተገላቢጦሽ ተገላቢጦሽ ኤጭጭጭጭ እስሳህዝብ ምንግስቱም አህያ

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 4 года назад +1

    ስለ እውነት ከሆነ ልጅቷ በጣም ራስ ወዳድ ባለጌ ናት ባልየውም ቢሆን አቋም የለሽ ልክስክ ነው ገና ከጅምሩ ማስቆም ያለበት እሱ ነበር ድንባዣም ነው። ልጁ አድራጎቱ የሚኮነን አይደለም እናት እኮ እናት ነች ይህን የመሰለ በደል በገዛ ዘመድ ሲፈፀም ማአየት ያማል። ልጁ እንዳውም የወሰደው ውሳኔ በቀለለ መልኩ ነው ከዚህም የከፋ ባባቱና በልጅቷ ላይ አለመውሰዱ ከዚህ ወንጀሉ ነፃ መሆን ነበረበት ።

  • @mikyethiop7892
    @mikyethiop7892 4 года назад +1

    ወንድ የናቱ ልጅ ደግ አደረገ እንደውም አደንቀዋለሁ

  • @saronbari327
    @saronbari327 4 года назад +1

    ከባድ ነው ወንድ ማመን ስንቱን አለ አደል በትዳር ሁኖ እራሱ ከውጭ ሌላ ሴት ጋር ትዳር ሚመሰርት ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅ በጣም ነው ሚያስጠላ የእውነት ለሰሚ ግራ ነው

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 4 года назад

    የሚግርም ፕሮግራም በርቱ ትምህርት ሰጪ ነወ አቤቱ ምልካም ንግር የምንሰማበት ዘመን ይወንልን

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 4 года назад +2

    ህግ ይቅጣዋ አይቆጭም ለእናቱ ወንድ ልጅ በመሆኑ ተበቀለላት ።ሴት ብትሆን አልቅሳ ዝም ትል ነበር ።ባለጌ ሰውዮ ከነልጅትዋ የ 20አመት ሚስቱን ጥሎ ሜዳ ከነልጅዋ የጣለ አውሬ ነው ።

  • @abelkidane556
    @abelkidane556 4 года назад

    በእውነተ በጣም ትምሪት አሰተምረ ነው

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 4 года назад

    Deg adrege lgw, enatu weldwalche tadiya enatun endiu adergo ye tegodwan lbouan masdeset nw, ugu leke ayedelm!

  • @seadaseada7489
    @seadaseada7489 4 года назад +1

    ስለሷ ደሜፈላ ወላሒ ውይ ልጁ ሰውየዉንና ሚስት ተብየዋነበር ማቃጠል እርሚጥሚጥ ነበር የምጨምራት

  • @MimiMimi-kt6qn
    @MimiMimi-kt6qn 4 года назад +3

    እግዚኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ሰው እንዴት የአክስቱን ባል ይመኛል ቱ ቱ ቱ

    • @user-cr5jn2pz3m
      @user-cr5jn2pz3m 4 года назад +1

      እደ፡፡፡ይች፡ደም፡ምንድናት፡ማማየ፡ብዙ፡ያላየሽዉ፡አለማለትነዉ፡ይኸ፡ከገረመሽ፡ማሌቴ፡ሌላ፡ታሪክ፡የሕቷል፡ባል፡የቀማች፡አለች፡አረብ፡አገር፡መታ፡ትሠቃያለች፡በህቷምክናየት።።።!!!!

  • @alganesh6985
    @alganesh6985 Год назад

    🙏🙏🙏amlake melkam menged astemareleyin yiqirbeleyin 🙏🙏🙏

  • @msgf7931
    @msgf7931 4 года назад

    ስነ ህይወት እርዕሱ ያስደነግጣል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meskiyeenulij7824
    @meskiyeenulij7824 4 года назад +2

    ታድያ ኮሮና ይነሰን አንዴ በዚህ አጥያታችን

  • @rhmahakmel9756
    @rhmahakmel9756 4 года назад +16

    እኔ ብሆን አንቄ ገድየት እጄን ነበር ለህግ ምሰጠው
    በጠም በለጌነት

  • @demekearagaw3769
    @demekearagaw3769 4 года назад +1

    ወጣምወረደም ሙሉበሙሉ ስተቱ የማንም አይደለም የሰዉየዉነዉ ተሳሳተቢባልእንኳን ከሚስቱ እሕትጋ እሺያምይሑን እኔደሚስቱን አባሮ ከስዋጋለመኖር ልቡ ፈቀደ ከባሕላችን ከሞራል እንደትደስተኛሊሖን ከዉጪሰዉቢሖን ያጋጥማል እንበል ያምከሖነበሕዋላ የሚስቱን እናየልጁን ንብረት ማካፈልነበረበት እንዳዉም ወደዲኳት ካላትሴትጋ ቤቱንለቆመዉ ጣትየነበረበት እሱነዉ ያኔ አብራዉትኖር እንደሑ ይታይነበር ይሔ ተደራራቢግፍነዉ ልጁያደረገዉን ነገርስናይ ሕግየፈለገዉን ሊያደርገኝ ይችላል እንጂ ይሔን እርምጃ ከመዉሰዲ አልመለስም እንዳዉም ነብስባለማጥፋቱ አደንቀዋለሑ እራሳቺንላይ አርገን እስኪ እንየዉ !

  • @user-cz1dl1fr2y
    @user-cz1dl1fr2y 4 года назад

    ተራክው በደብአድርገህነው ያቀረብከውዲምፀክ ዋው