GEDION ASCHALEW "የሰዉ አብሮነት"Amazing New Ethiopian Gospel Song

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 498

  • @DNovelStudio
    @DNovelStudio  Год назад +5

    ruclips.net/video/xQ0Xge84IG4/видео.html አዲስ ዝማሬ ተባረኩበት

  • @kirubelamare6886
    @kirubelamare6886 3 года назад +23

    አክራሪ ኦርቶዶክስ ነኝ የዚህን ልጅ ዝማሬ ስሰማ ግን ልቤን ፍስስ።

    • @ermiyasbelaynehofficial4510
      @ermiyasbelaynehofficial4510 3 года назад +3

      አይ፡፡አክራሪ ሚለውን ተወዉና አገላለፅህ ጥበብ ነው፤ ለመጋበዝ !!!stay blesed you

    • @Lina-i4d2k
      @Lina-i4d2k 3 месяца назад +2

      አንተ የእግዚአብሔር በግ ይልቅስ ና ወደ እረኛህ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ፕሮቴስታንት ካቶሊክ ሙስሊም መሆን አያድንም አያስመልጥም። እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል 👏

  • @zemzemdinato6435
    @zemzemdinato6435 4 года назад +21

    I can’t stop crying and praying ስራ ሆኜ ነበር የከፈትኩት የምሰራበት ቦታ መቀመጥ አልቻልኩም መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ ውይይይይይ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ማንነትን የሚይስረሳ መንፈስ ቅዱስ ኦ ኢየሱስዬ

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 4 года назад +138

    አቤት የዚህ ልጅ መዝሙር ሲባርክ።

    • @metecmetec7378
      @metecmetec7378 4 года назад +2

      በጣም

    • @simeonyoseph9952
      @simeonyoseph9952 4 года назад +1

      hyhy lily so I'm too proud by these Additional gift to us!!!

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад +1

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 года назад +127

    አቤት አቤት… ለጆሮ የሚጥም፤ ነፍስንም የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ።💖💖💖
    በኢትዮጵያ ምድር ተቀብታችሁ ስለተነሳችሁ ወጣት ዘማሪዎችና ሙዚቀኞች ሁሉ እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። ጌታ ዘወትር በመገኘቱና በክብሩ ያጥግባችሁ!!!

  • @yodahetube
    @yodahetube 4 года назад +146

    እረ ቢሮ ስራ እንስራበት ስራ እየሰራን ማዳመጥ አልቻልንም ስሰማው መጸለይ ነው ሚፈልገው ውስጤ በጣም ገራሚ ድምጽና ስጦታ ነው ያለህ በርታ ተባረክ በብዙ

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад +1

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

    • @zelalemtemesgen3578
      @zelalemtemesgen3578 3 года назад +5

      እኔ አለው አይደል የትም ሆኜ ብሰማው የሚያስለቅሰኝ😔😭😭😢😢

    • @ruthabiy5870
      @ruthabiy5870 3 года назад +1

      ይሄንን መዝሙር ሠምቶ የትኀም ቦታ አለመፀለይ ከባድ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @hananbk37
      @hananbk37 3 года назад

      Abrewh lemiserutm tselylachew. Tebarek

  • @አብመስቀልብጸጋዲሕነዮሃ9

    ሁሉ ከቅብአት ሲሆን ደስ ይላል ዘማሪ የጸሎት ሚስጢር ሲገባው ከዜማው ጋር ተጽዕኖ ይፈጥራል
    ከጌታ ኢየሱስ መገኘትና ህልውና ጋር የመጓዝ ሚስጢር ሲገባው ከቅብአቱ ጠላቶች ርቀው ሲቀደሱ ሲለዩ በልዩነት የገለጣሉ :-*ውድ ወንድሜ ሁሌ ኢየሱስ ወዳጅህን ዘምረው የቀባህ ለክብሩ ነውና *::ከሰይጣን ምላጮች ይጠብቅህ: አይዞህ ለሚጨመር ነገር አትጨነቅ በመንፈስ ተመራ : ከክብር ጋር ትዘልቃለህ :ስለአንተ እግዚአብነሔር አምላካችን ይባረክ::*

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 2 года назад +17

    I’m orthodox but I’m listening 👂 this and crying 😭 I’m touched ❤️😭🙏
    Amlak ebakih selam ena ereftihn yisten techenkenal uuuuffff😭😭😭

    • @mehariokubay1219
      @mehariokubay1219 Год назад

      Dear Sister, You need to be identified by the Lord Jesus Christ who died and shed His Blood for you. He is waiting you . Invite Him and let Him reign in the throne of your heart. You need make sure your salvation here on earth while God has given you tim. Religion is for all, but faith is personal with the Son of God. Think about the cost to enter Heaven . You can't pay it in your own righteous deeds.
      God bless you.

  • @ednasamuel9312
    @ednasamuel9312 4 года назад +16

    እየሱስ የበረሀ ወዳጅ ነው በየመን ውስጥ በስንት ወጀብ እያለፍኩ ነው የምሰማው ባንተ የሚሰራ የጌታ ጸጋ በመዝሙር አልፎ ያጵናናኛል የሚደንቅ አምልኮ
    ሰው እየሱስ ካለው ምን ይጉለዋል?
    ብቻውን የሚያኖር ተባረክ Gedi

    • @atikiltkassaw7952
      @atikiltkassaw7952 4 года назад +2

      you know what you handle on your heart. so God is with you wherever the place is horror.

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 2 года назад +2

    እኔ ይህን መዝሙር ሰማ እንባዬ ይፈሳል እኔ በጣም ከፍቶኝ ሸርበርና ጃርቪስ መንገድ ስሄድ እንባዬ ሲፈስ ሸልተር 2 አመት ስንከራተት ከሰው ጋር እንዳልበላሁ ተጥዬ ነበር አሁን ግን ተለወጠ

  • @henokeshetu724
    @henokeshetu724 4 года назад +41

    አንጀት የሚያርስ ድምፅ የሚገርም ተመስጦ ነፍስን የሚያረጋጋ ዝማሬ ልዬ ሀይል የተሞላ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @idriskolsawala4291
    @idriskolsawala4291 3 года назад +6

    ይህን ድምፅ ለ እየሱስ ስለተመለከበት በዚህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርክህ❤️

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 4 года назад +75

    ተባረክ ዝማሪህ ወደ ጸሎት ይጋብዛል ጌታ ይጨምርብህ ቅባቱን።

    • @kalkidanbrehnu7288
      @kalkidanbrehnu7288 4 года назад +1

      በእውነት ልክ ነው ፀሎት ነው የሜያሰኝው መዝሞሮ ሴሰማ ...

  • @a.g5472
    @a.g5472 4 года назад +77

    I can’t listen to this song with out shedding tears😢it takes me to a deep worship, 🙌

    • @matitibob5735
      @matitibob5735 4 года назад

      Tebarek

    • @teddyfitt591
      @teddyfitt591 4 года назад

    • @mamebobo5020
      @mamebobo5020 4 года назад +1

      Good bless you tebarek

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

    • @hananbk37
      @hananbk37 3 года назад +1

      Me too. Its filled with spirit

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 4 года назад +10

    መስማት ማቆም አቃተኝ በፀሎት መንፈስ ውስጥ የሚከት ድንቅ አገልግሎት ነው ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @Habesha1_Goddhshj371
    @Habesha1_Goddhshj371 2 года назад +1

    አንተ የጌታ ባሪያ ሁሌ መዝሙርህን እሰማዋለው እባረክበታለው ጌታ ከዘመኑ ክፋት ይጠብቅህ ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @meseretadane738
    @meseretadane738 3 года назад +1

    አቤት የጌታ ፀጋ ይህ ይችህ እንዲች ብትሆን የሚባል ነገር ሳያስቀር ፍፁም አድርጎታል ! ጌዲን ጌታ ያበርታህ!

  • @ethiopiafirst2452
    @ethiopiafirst2452 4 года назад +14

    ይሄን መዝሙር መቼም ሰምቼው አልጠግብም❤❤❤

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 4 года назад +8

    የዓ ለም ክብር አሃ … የዓ ለ ም ንዋዩን
    አይደለም ነፍሴ የተራበዉ
    የተጠማዉ የተራበዉ
    ክብርህን ነዉ ክብርህን ነዉ😥😥😥
    ና ና አረስርሰኝ 👐ና ና አረስርሰኝ 👐
    ና ና አረስርሰኝ 👐ና ና አረስርሰኝ 👐

  • @hanakidus
    @hanakidus 3 года назад +3

    ውይ ምሰማተ ማምማምለክ አለቻለኩም እነባ በነበ የእየሱሴ ውለታወ አየታየኝ ለእኔ የፈጸምወ በምሰቅል ላይ በሒየወተ እደኖር የክፈወል ውልታ በምሰቅል ላይ ክብረ ለሰሙ የሁን ሁሌ ለዘላለም መንፈሰቅድሰ እግዛቤኤር እየሱስ ለሰማቹ የሁን አሜን

  • @maranathageta5594
    @maranathageta5594 4 года назад +11

    እልልልልልል እልልልልልል ኢየሱስ ክብርህን ነው የምጠማው ጌታ ይባርክህ ጌዲ

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 4 года назад +17

    ድምፅህ ግን የሆነ ነገር አለው ጌዲዬ ጥፍጥ ያለ

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @muhabarameto8465
    @muhabarameto8465 4 года назад +10

    Woooooow enkuanim zefagn alonk alkolachew neber yemiren nw tichilaleh MN endemil alakim

  • @daveselam
    @daveselam 4 года назад +25

    i found a song to go back to JESUS every time

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @loveothers6956
    @loveothers6956 2 месяца назад

    በዚህ ዝማሬ ብዙ ተገርሜ ብዙ ጠብቄ በቀጣይ ስራው ወርዶ ስነ ስርአት የሌለው አሟሟቂ ሆኖ ሲጮህና ሲያጓራ ሳየው እሱን ለማዳመጥ ፍላጎቴ ወረደ ::ከቻልክ ወንድም ወደ ቀደመው ሙድህ ተመልሰህ እንደዚህ አይነት ዝማሬዎችን በእርጋታ ዘምርልን❤

  • @מסרטבדאדא
    @מסרטבדאדא 4 года назад +11

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ 🙌🙌🤩🤩🙏🙏

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 4 года назад +47

    In love with his one in a million voice! Wow!❤👌

  •  4 года назад +3

    ይሄንን አምልኮ በቀን አንዴ ካልሰማሁ ቅር ይለኛል🙏ተባረኩ ጌዲ እና ነህሚያ🙏

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад +22

    በርታ ወንድሜ የሚባርክ ድምጽ አለህ ሁሉን ለሚችል ጌታ ዘምር ሁሌ ዘመንህ ይባረክ።

  • @abigailyirdaw7284
    @abigailyirdaw7284 3 года назад

    አዎ እየሱስ ብቻውን በ
    ቂ ነዉ፣ዘመንህ ይባረክ ሁሌ የመንግስቱ ዘማሪ ሁንለት።

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete Год назад +2

    "አንተ እጅ ላይ ሲገባ ሁሉም ነገር ተለወጠ"
    ❤❤❤

  • @fikirgemechu4266
    @fikirgemechu4266 4 года назад +11

    YOU ARE A LIVING MIRACLE, MAN! So, I bless you that your anointing destroys that of the children of the darkness, IN JESUS NAME!

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад +1

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @Selam_Awit
    @Selam_Awit 4 года назад +7

    ተባረክልኝ ወንድሜ፤ በረከታችን ነህ ♥🙏

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 4 года назад +3

    ኡኡኡኡ አሜን 🙏💓
    እሳት ነክ እኮ አባቴ✊ ተባረክልኝ

  • @zoolavetmedia8567
    @zoolavetmedia8567 4 года назад +4

    ፀጋውን ያብዛልህ:: በድካምህ እርሱ ይቁም!!!!

  • @tigestb1987
    @tigestb1987 3 года назад +3

    በዚህ ዘመን የተቀባህ ዘማሪነህ ተባረክ

  • @wondiyradegetachew5293
    @wondiyradegetachew5293 4 года назад +1

    የዚህን ልጅ መዝሙር ሰሰማ ፀሎት ፀሎት ይለኛል

  • @richowondimu2027
    @richowondimu2027 2 года назад

    አብዛኛዎቹን መዝሙሮችህን በሚገባ አድምጫቸዋለሁ .በጣም ገራሚ መንፈስ ያለብህ እንደሆነ እረዳለሁ.ይጨምርብህ እንጂ አይወሰድብህ! ተባረክ !!!

  • @habitamuaytenew9856
    @habitamuaytenew9856 2 года назад

    ነፍስንም የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ። I'm an Orthodox Tewahido follower......!!!

    • @mehariokubay1219
      @mehariokubay1219 Год назад

      Religion is for all. But, faith is personal relationship, and fellowship with the Father God and His Son our Lord Jesus Christ through the Holy Spirit communion. Therefore, consider your life's salvation and redemption through the one who died on the cross and shed His Righteous Blood for you. God has a good plan in your life. Seek the Lord Jesus and invite him to your life admittedly your sin an
      God bless you.

    • @mehariokubay1219
      @mehariokubay1219 Год назад

      Religion is for all. But, faith is personal relationship, and fellowship with the Father God and His Son our Lord Jesus Christ through the Holy Spirit communion. Therefore, consider your life's salvation and redemption through the one who died on the cross and shed His Righteous Blood for you. God has a good plan in your life. Seek the Lord Jesus and invite him to your life admittedly your sin an
      God bless you.

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 3 года назад

    ተባረክ ዘመንሕይባረክ ለብዙዎች በረከትሁንታይተውእደሚጠፉት አያርግሕ ልጄ በኢየሱስ ሥምከዚሕየበለጠ በእጥፍ ቅባት ጌታ
    የሚቀበለው ትውልድን ወደመንፈሥ የሚያሥገባ
    ሰመያትን የሚያሥከፍት ዝማሬ በኢየሱስ የተቀባሕ ሁን ልጄ በእንባነው የሰማሁህ በእውነት ነብሤ በመንፈሥ ረሰረስሁ ጌታአምላኬ የናዝሪቱ ኢየሱስ
    ሥለቀባሐቸው ልጆችሕ ሥለቅዱሥን ተባረክ

  • @azebtekeste2194
    @azebtekeste2194 4 года назад +21

    Omg I can’t stop crying 😢May God bless you brother!!🙏

  • @iamfree347
    @iamfree347 4 года назад +3

    ኡውውውውውው ሀሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተባረክ ልጀ እየሱስ ጌታ ነው

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 2 года назад +1

    እፍ ፍፍፍ ሁሌም የምሠማው አልጠግብም አባቴ ክብር ስጠን 😭

  • @Gospeltubeforworld
    @Gospeltubeforworld 2 года назад

    ጌድ እዚህ በመምጣት ደስ ብሎኛል። በምሬት ያወራሄው እውነት ነው። ብዙዎች ጌታን ማገልገልን እንደ አንድ ገቢ ምንጭ የሚጠቀሙቀት ጊዜ ነው፤ መድረኮችን እና አገልጋዮችን መምረጥህ ልክ ነው።

  • @yewerkwohabeyene5925
    @yewerkwohabeyene5925 4 года назад +1

    Leyu yeGets SImu Yibarek tebarek Gedion Asteso Yawotah Berta. Eyesus Yibarek

  • @ቢታኒያየናቷልጅ
    @ቢታኒያየናቷልጅ 3 года назад +1

    ስሰማው ነፍሴ እርፍ የምትልበት ዝማሬ ዘመንህ ይለምልም

  • @millidegaga9532
    @millidegaga9532 4 года назад +16

    I can’t stop to listen this spiritual song amazing voice Almighty lord bless you

  • @bibleshalom9736
    @bibleshalom9736 3 года назад

    ወንድሜ እግዚኣብሄር ከክፉ ይጠብቅህ። ኣደራ ከዝሙት ፡ ከመጠጥ ሽሽ ፡ ስማቸው ከተበላሸ ሰዎች ጋራ ኣትቅረብ ! ጸጋ ይብዛልህ ፣ መዝምሮችህ ነፍሴን ባርኮታል ። ተባረክ

  • @birmaduoromia6882
    @birmaduoromia6882 4 года назад +1

    Gooftaan barakee haa eebbisuka!!!

  • @shalomforethiopia9724
    @shalomforethiopia9724 2 года назад

    ጌዲ እኔ ስትዘምር በጣም ትባርከኛለህ እግዚአብሔር ያብዛልህ ሞገሱን ይስጥህ

  • @sabasaba3547
    @sabasaba3547 4 года назад +9

    ዋው!! ድንቅ ዝማሬ !! እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያርግህ!

  • @selamgetachew9746
    @selamgetachew9746 4 года назад +6

    You just one of a kind your songs gives so much hope for us even thou I don't understand the Oromo version I just love the way it sounds I wish I understand it but never late to I earn thank you God bless you

  • @tarikugemechu5320
    @tarikugemechu5320 3 года назад +2

    ነፍስንም የሚያረሰርስ ዝማሬ ነዉ። God Bless You !!!!!

    • @abebasyum5719
      @abebasyum5719 2 года назад

      Nefse wededechh geta zemenshn ybark stotachn neh

  • @atikiltkassaw7952
    @atikiltkassaw7952 4 года назад +6

    This song lifts up me too much times.

  • @-enzemir3470
    @-enzemir3470 2 года назад +1

    ጌዲዬ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ

  • @meseretgirma6851
    @meseretgirma6851 3 года назад +1

    ዋውው ብርክ በል

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 4 года назад +1

    Endihu endezemerk Tsion enigenagn, tebareklign.

  • @kukusergu4110
    @kukusergu4110 4 года назад +2

    Woo endet nfesen mbarke mezmur new 🙏 Tbarklg segawen yabzhalk 🙏

  • @temesgentesfaye9778
    @temesgentesfaye9778 4 года назад +12

    Jesus !!! Amazing VoiceSkill Glory to GOD

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @deborasolomon2397
    @deborasolomon2397 3 года назад

    Weffaaa❤❤❤❤ broye tebarek sewdek eko geta zemnken yibarekew🙏🙏🙏🙏

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 4 года назад +5

    ተባረክ ወንድሜ የሚባረክ መዝሙር ከድንቅ ድምጽ ቅላጽ ጋር

  • @betelehemkabedevlogs4067
    @betelehemkabedevlogs4067 3 года назад

    ጌዴዎን እግዚአብሔር ዘመን የ ባርከው በጣም ወድጀው ሁሌም የምሰሙ መዝሙር ነው

  • @SuraphelKemale-zv6do
    @SuraphelKemale-zv6do 4 месяца назад

    ጌዲዬ ለኛ በርከተችን ነክ

  • @tarikchrstiyan5316
    @tarikchrstiyan5316 4 года назад

    geta eyesuse sime yebarek......aneteko getayee nek esseyeee amennnnnnnnnnnnnnnn.....Gediyee bezu tsga yebezalek

  • @ferewmhaile1070
    @ferewmhaile1070 4 года назад

    ጌታ ሆይ ኣባ ኣባ ብለን መጥራት የቻልንበት ፍቅርህ ምንኛ ግሩም ነው።
    ድንቅ ኣምልኮ

  • @wondimuwadu9119
    @wondimuwadu9119 4 года назад +1

    Berta betam desi yemil mezmur new tebareki

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 4 года назад

    Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek. Esey!!! Legeta kiber yihun

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 4 года назад +7

    God Bless You My Brother Gedion Aschalew.

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @atikiltkassaw7952
    @atikiltkassaw7952 4 года назад +22

    you make a network in between I and Jesus. your song breaks my heart after a long years. please pray to me. I am from bahirdar. blessed again and again.

    • @atikiltkassaw7952
      @atikiltkassaw7952 4 года назад

      thank you

    • @Duchess-T
      @Duchess-T 3 года назад +1

      In the name of Jesus I pray that God to do wonders in your life. I pray for you the relationship with God to restore. In the name of Jesus Christ.

    • @atikiltkassaw7952
      @atikiltkassaw7952 3 года назад +2

      @@Duchess-T ameen tebarki

    • @Duchess-T
      @Duchess-T 3 года назад

      @@atikiltkassaw7952 keep your faith intact. God will listen. Stay blessed!

    • @atikiltkassaw7952
      @atikiltkassaw7952 3 года назад +2

      @@Duchess-T blessed your are really In God`s faith.

  • @jesusislord5480
    @jesusislord5480 4 года назад +4

    Biruk Biruk zemari!! Tebarkeh wondeme!!

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete Год назад +1

    ይሀ ልጅ ለመዝሙር የተፈጠረ ነው የሚጥመው ድምጹ።
    ጌታ ዘመንህ ይባርክ 🙏

  • @holyspirit848
    @holyspirit848 4 года назад +8

    He is amazing Really I listened it so many times a time

    • @lanatube6070
      @lanatube6070 4 года назад

      ruclips.net/video/sR97Cl3DURY/видео.html

  • @bettymoges6526
    @bettymoges6526 3 года назад

    Specially... benetefew sheleko.... minm wuha belelebet milew part can't not stop listening........
    Ante eijlay sigeba...hulu neger telewet 🙏❤🙏❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 года назад

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን ተባረክ

  • @RoofG
    @RoofG 4 года назад +2

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏ጄላታማኮ 🙏🙏🙏

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 года назад

    I pray for you in Jesus name በየሱስ እንደተደገፍከው እንደወደድከው ዘመንህ በሱ ቤት ይለቅ፡፡

  • @abigyatsehaye5530
    @abigyatsehaye5530 4 года назад

    ጌታ ይባርክህ አደራ ሌሎቹን እንዳትመስል አደራ አደራ....

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 4 года назад

    ጌዴ ጌታ ፀጋ ያብዛልክ የምትጨምር እጄ የምትቀን አትሆን ዘመንክ ይለም ልም ስወድክ 😍😍መቼስ ጌታ በየጌዜአቶጨ ሰው አለው...ተባረክ ያረቤ ጌታይይ🙌🙌🙌

  • @teshelatumiso7678
    @teshelatumiso7678 4 года назад

    አሜን አሜን ዋው ድምጹ ዳስ ስል ጌተ ይበረክ ጸገ ይጨመረ ታበረክ

  • @tgbulcha3381
    @tgbulcha3381 2 года назад +1

    ይዞ ይሄዳል ወደ ከፍታ 🙏🙏🙏አንተ ብቻ ዘምር 😇😇😇

  • @bettyAlex1
    @bettyAlex1 4 года назад

    tebarek Gediye geta abzito yibarkih bemezmurik tebarikebetalew

  • @almaztamirat9797
    @almaztamirat9797 4 года назад +2

    WOW anete lije egzhabher yibarkhe endet molito yemifes tesga new? what a wonderful song!

  • @amanuelgaminghouse3279
    @amanuelgaminghouse3279 4 года назад +11

    I cant stop watching.many blessing .keep on moving

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @shobashoba1413
    @shobashoba1413 4 года назад

    አሜንንንን!!!!!!!!!???? ዘመን ይባርክልን🙏🙋💞💞💞💞🙌👏👏👏👏👏🙇🙏

  • @gedewontaye3460
    @gedewontaye3460 4 года назад +3

    ድምፅህ ያስገርመኛል..እግዚአብሄር ይባርክህ!!

  • @melesalem6585
    @melesalem6585 4 года назад +4

    Amazingly spiritualy. The words,vioce and his skill has no contrast.Bless both.

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html

  • @singernatnaelbirhanu8218
    @singernatnaelbirhanu8218 4 года назад

    Bebezu tebare abate

  • @alemayehuwoldemichael5486
    @alemayehuwoldemichael5486 2 года назад

    አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ በፀጋ የራስ ታለንት

  • @abigiyaberhanu1091
    @abigiyaberhanu1091 Год назад

    This was my mom's favourite song before she passed away. She used to cry litsening to this song 😭😭😭

  • @tigistgetinet2798
    @tigistgetinet2798 4 года назад

    Tebarek egziabher yabzalih

  • @baslibelai
    @baslibelai 3 года назад

    tebarek wendeme. Geta kezihim yebelt yetekemibih

  • @abinaa9041
    @abinaa9041 4 года назад +3

    I dont hav word to express my feeling ...when I tune this worship I am blessed form my heart....Gedi stay shine

  • @DM-lj8xs
    @DM-lj8xs 3 года назад +3

    it has been my best prayer song, it really have good touching spirit.

  • @haimanottemesgen139
    @haimanottemesgen139 4 года назад

    Overblown by God's mercy and grace. Tebarek tebarek tebarek

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ

    ዘመንህ አገልግሎትህ ይባረክ። ውዱ ወድሜ። ልባችንን መንፈሳችንን ወደ ጌታ ዘወር የሚያደርጉ ይብዙልን።

  • @homeoftutorial3761
    @homeoftutorial3761 4 года назад

    what!!😲😲😲😲 what a voice and worship bu how did you.................
    I mean................ I can't describe his voice it is nmu number 1 from Ethiopia

  • @mekonnenselamu4682
    @mekonnenselamu4682 4 года назад

    ዘመንህ ይባረክ .በእርግጥ መንፈስ.ቅዱስ ካንተጋር አለ በርታ

  • @yosefbezaiet3236
    @yosefbezaiet3236 4 года назад

    Gedi berke nah betam ewdhalhu geta zemnehen yebarekawe be weseth yalewn yeegzbhern menfes betam ewdwalhu

  • @mulatuabera6546
    @mulatuabera6546 4 года назад +2

    Waaqayyoo si haa eebbisu dhala nana.

  • @bernabasgetachew5849
    @bernabasgetachew5849 4 года назад +11

    a wonderful message with a wonderfull voice

    • @Etege123
      @Etege123 3 года назад

      Kidusan bezi mezmure tebareku ruclips.net/video/GHKdzNUOKTc/видео.html