Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።” - መክብብ 3፥1So true!!!
በሰማሁት ቁጥር አያነባሁት ነው የምሰማውው ፀጋውን ያብዛልክ የተዎደድክ 🙏🙏❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭
Slow መዝሙሮች ላንተ ድምፅ ፍፁም የተስማሙ እና ወደ ተለየ መንፈስ የሚያስገቡ ናቸው ተባረክ❤
Yeah keep writing this kind of songs
100%
ጌዲዬ ቃል የለኝም በዘመንህ ሁሉ ሕይወትህ ሁሉ ለኢየሱስ በመዘመር ይለቅ! 🔥🔥🔥❤
❤
Tebarekilign
ሰምቼ ሰምቼ ማልጠግባዉ መዝሙር ኡነት እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ 🙏🙏ተባርኬበታለሁ 😊😊
አንተ ልጅ አደራ እንዳትወፍር ጥንቃቄ አድርግ ተባረክ ተባረክ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜😘
የዘመኑ ንፋስ እንዳይወስድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ነው ። ተባረክ
Yes ሀሉም እንደጤዛ ይረግፋል ኢየሱስ እሱ ብቻ ቃሉ ብቻ ዘላለማዊ ሃሌሉያ ኣንተ የተባረክ ነህ ቀጥል ሁሉን ረስተህ እልፈፈፈፈፈፈ በል ወድሃለሁ ወንድምየ።
ዎውውውው አሜን እየሱስ ስምህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏😭😭😭😭
የጸጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ🙏🙏ጌዲዬ ሰለአንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ ❤❤ቃላት አጥቻለሁ 🙏🙏ጌታ በደሙ አንተንእና የአንተ የሆኑትን ይሸፍን ❤❤🙏🙏
Amen
ጌድ ሰምቼ ሰምቼ ልረካ አልቻልኩም ነፊሴ ይዞታል ዘሜንህ የተባረኬ ይሁን❤❤❤
ጌዲዬ በጣም እወድሀለው። ጌታ ኪዳን የገባለት ሰው ኪዳኑ ሳይፈፀምለት ምንም አይሆንም፤አንተ የኪዳን ልጅ ነህ ምንም ቢሆን ወደኋላ እንዳትል እሺ በዚሁ ቀጥል። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ይርዳህ ተባረክ
እንኳን ጌታ እረዳክ አሁን ደግሞ እየሱስ ስለሚመጣ ስለእየሱስ መምጫ ዝማሬ እንጠብቃለን ትውልድን ያነቃል በርታ ዘመንህ ይባረክ ጌታን ማገልገል ምነኛ መታደልነው።
Eshii
ጌዲ ተባረክ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ቃሉ ብቻ ነው
1ዩሐ 2፡17 እ"አለሙና ምኞቱም ያልፋሉ፡ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።" ምድር እና በእርስዋ ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል። 2ጴጥ 3፥8-12 ስለዚህ የምናየው ሁሉ ያልፋል በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት የሆነው ግን አናልፍም። ከማይጠፋው ዘር ተወልደናል።
አሉ ያልናቸው በክቡራቸው ቀን ደርሶባቸው አለፋ ……………… የማያልፍ ያየሁ እየሱሴን ነው እንዴት እንደተባረኩበት በዚ መዝሙር ❤❤❤እንወዱካለን ጌዲዬ ተባርከክ ለበረከት ሁን በሰማዮም በምድሩም የምትሰጠውን አትጣ ❤❤
እንዴት መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ተባረክ
ታውቃለህ ሁሉም ሰው እግዚአብሄር ሲፈጥረው በውስጡ ያስቀመጠው GIFT ብለን የምንጠራው ነገር አለ። እና ማንም ሳያስተምረው ሰው በዛ ስጦታ መገለጥ ይጀምራል።በአንተ ውስጥም ደግሞ በጣም ደስ የሚል ከመዘመር ያለፈ የእግዚአብሄር ልጆችን የማበርታት በረከት አለህ።#Comment በጣም ቢበዛም sorryይህንን መዝሙር ከአንድ ሳምንት በላይ በተደጋጋሚ ነበር የምሰማ የነበረው። ወደ አንድ ልዩ ወደ ሆነ Dimension የሚወስድ መዝሙር ነው። መዝሙሩን ከህይወትህ ውስጥ እንደተቀዳ የህይወትህም ምንጥ በመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እኔ ስሰማው በውስጤ የእግዚአብሄር መንፈስ ያወራኝ ነበር።#በእውነት ጌታ ይባርክህ ጌዲዮን አስቻለው። በእውነት አንተ ብርቱ ሀያል ሰው ነህ።#ጌታ በሚበልጥ ህይወት ይበርክህ!#ማረናታ!
በቃ ነፍስ አልቀረልኝም ❤❤❤❤ ጌዲዬ መንፈስ የሞላብሕ ወንድሜ ሁሌም በረከታችን ነህ ❤ ደግሞ አልበሙን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤🎉🎉🎉🎉 በብዙ ተባረክልኝ ❤
የተባረክ በጣም እጅግ ግሩም መዝሙር ተባረክ በብዙ❤
ጌድዬ ምን እንደምልህ አልቅም ጌታ ዘምንህን የባርክ በጣም ነው የተባረኩበት bro
አሜን አሜን ጌዲየ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በመዝሙሮቹህ እንደ ኔ የተባረከ አለ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
ምን አይነት መሰጠት ነው አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ 😥😥😥❤❤❤❤❤
ጌዲ እግዚአብሔር ትልቅ ጸጋ ሰጥቷሃል። ግሩም ድምጽ አለህ። በዚህ መዝሙር የተጎዳ ልቤ እጅግ ተጽናንቷል። ❤❤❤
Thanks
አቦ ተባረክልን እንወድሀለን ገና ብዙ እንጠብቃለን ተረባረኬበታለሁ
✝️✝️✝️✝️በኢየሱሴ አልፎልኛል ገናም ያልፍልኛል እልልልልልልልልልልልልል ይክበር የኔ ጌታ✝️✝️✝️
ቅደም ❤❤❤❤ አትያዝ ተሻገር ዘመንክይባረክ 🎉❤❤❤አዎ ያልፋል 😭😭😱
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ጌዲዬ ተባረክ እውነት ነው የማያልፍ የመሰለ ነገር ሁሉም ያለፋል እየሱስ ብቻ ለዘላለም ይኖራል 🙇♀️🙇♀️🙏❤
ዋውውው ጌዲ ፣ ለጊዜው የሚያሰፈልግ መልዕክት ነው ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ጌዲ ያብዛልህ በብዙ መዝሞሮችህ ብርክ ብያለው ተባርከህ ለበረከት ሁን ❤ በርታ
Esey Amennn❤❤ tebarek gediye ybzalh
ውውውውውውው ነፍሰም አልቀረልኝም🙏🙏🙏🙏ሁሉም ያልፍል ቃሉ ግን አያልፍም አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል🎹🎻🎺🎷ብርክ በል ጌዲ
ጌዲ ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን ፤እንዲሁ አግባብ ባለው አዘማመር ዘምር ተባረክልኝ 🙏
❤❤❤ጌዲዬ በርታ ጌታ በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ነውና ❤❤ ደካሞችን አትስማ የጠራህ ጌታ ታማኝ ነው እሱን ብቻ መስማት ይሁንልክ❤🙏 ተባረክ❤🙏
ዘመንህ ይባርክ አንደበትህ በአዳዲስ ዝማሬ ይሞላ
ተባረክ ከመዝሙር ሁሉ የወድኩት የተማርኩበት ነው አሺ 😂
ጸጋ ይብዛልህ
ወንድሜ አንተ የተቀባህ ነህ የብዙ ሰው ነፍስ ከጌታ ጋር እንዲጣበቅ ከፈለክ በውስጥህ ለሚፈሰው መንፈስ ተገዛ ዘመንህ ይምልም wz gr8 respection...u blessed my soul
እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ የሚገርም የጌታ ቅባት ፣ በርታ
Snt werat yemntebkew yenebere mezmur new ena wendmie,tebarek Geta behiweth melkam,new lebzwoch mexnania yargh we love you ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን ያልፋል በብዙ ተባረኪ ፃጋ ሞጎስ ኃይል ይጨምር 💯💯💯💯💯💯😢😢😢🖤🖤🖤🖤🖤👏👏😭✊️✊️✊️✊️✊️
በስተመጨረሻም ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ተባረክ❤
የተባረክ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ አሜን ሁሉም ነገር ያልፋል
Gediyyyy ya abate bruki jegan zemnik yibarki 😢😢😢😢ምን ብዬ ልንገረው ቃላት አጠርኝ ዘመን በእግዚአብሔር ፊት ይለቅ😢 ስዋል ስያድርኩ አልጠግብም በእንባ የውጣ በእንባ ያዘምራል ተባርክልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta Yibarkih gediye. Hule Berta. You are best for jesus
ጌታ ይባርክህ እግዚኣብሔር በዚህ ዝማሬ አስተሳሰቤን ቀየረው
ሰላም ያለው ዝማሬ❤
ጌድይ አምናለሁ እኛ ኬንያ ያለነው መፅናናት ሆነልን ።አደር እንዳትረሳን እንወደሀለን
ጌዲነት ስወዱህ እኮ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ።
ጌድይ አምናለሁ ጌታ 1000000000000 መዝሙር ይሰጣህል
Anen
ጌዲዬ ተባረክ ባንተ ብዙ ተባርከናል ዘመንህ ይባረክ🥰🥰 የሚገርም መንፈስ ያለብህ አገልጋይ ነህ🥰 bless u
እግዚአብሔር ይባርክህ። ክርስትና ህይወት በከፍታም በዝቅታም የምንሄድበት ህይወት ስለሆነ ቀጥል ወጣትነትህን ለኢየሱስ ሰተሀል ታድለሀል።
የት ነበርኩ እስከአሁንgediye እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞💞💞💞💞💞 በርታ ፀጋው ይብዛልህ
ጌድ ተባረክልኝ ስጠብቀዉ የነበረ መዝሙር!!!🙏🙏🙏🙏
Yes 🙏gediye tebareklen yemayalf yayehut eyesusen bech new .. ❤❤
ብሰማው የማልጥግበው ዝማሬ ነው፡፡ ተባረክ ወንድሜ፣፣
Minim maderg ayichalimEwentihin awerek!zemerkThanks so much! love u berta gedi!
ተባረክ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ
በጣም የጌታ ፀጋ የበዛልህ ዘማሪ ነህ
Gedi ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። You're so blessed
Yemayalf min ale ke getaye wechi Amenn I love this song so much lemlem abate zerk yebarki ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow my brother my lord bless you more and more Amennnn Denk mezmur ufff tebark abo
ጌዲ ዘመንህ ይባረክ ባንተ ተነክቻለሁ በዝማሬዎችህ ተባርኪአለሁ ተባረክ ለምልም
ጌዲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌድዮ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ❤❤❤❤❤
Tebarek gidewon hawina memelsika weski
I can't stop listening 😢😢🔥🔥🔥🔥.........i have no word 😢
አንተ ስትቆም ከባድ የጌታ መንፈስ አለ በርታ የኋላ ነገርህን አታንሳቸው የማያልፍ የለም በቃ ዘመርከው ተባረክ
ጌዲዬ ተባረክ
ጌዲ የኔ ምርጥ...እውነት ነው የማያልፍ የመሰለ ነገር ግን ሁሉም እንደ ቅጠል ያልፍል😢😢😢 Thank You So Much Brother Bless You🙏🙏🙏እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ቀን አለው።
ተባረክ ጊዲ የጌታ ፀጋው ይብዛልህ ❤🎉❤🎉
Gady you are bealsed God bless you gady not stop you are anoynted songar
ጌታ ይባርክ በረታ
አሜን የማያልፍ የለም ሁሉም የለፋል ተባረክ ጌዲ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ
Wow my brother Gedi keep going you are our blessing
ጌዲዬ እግዚአብሄር ይባርክህ!! መዝሙሮችህን ስሰማ ብውል አይሰለቸኝም። በቃ የተፈጠርከው ለመዘመር ነው!!🥰🥰🥰🥰👉አንተ በመንፈስ ተነክተህ ምታደርጋቸው ነገሮች ስህተት ሆነው ሳይሆን በመንፈስ እንዳንተ ያላደጉ በጌታ የሆኑ ወንድሞችህ እንዳይሰናከሉ ስትል መድረኮችን ተጠንቀቅ!! ሁሉም ሊያመልክ አይመጣም፡አንተ ባላሰብከው መንገድራስህም ሚሰሙህም እንድትሰናከሉ እና ልብህ እንዳይወርድ ብቻ ነው!! ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ተባረክ!!🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks for the respect👏👏
ተባረክ🥰🙏🙏🙏
በጣም የምወደው ዝማሬ ነው ውስጥን መንፈስን የሚነካ ገራሚ እንጉርጉሮ ነው ይብዛልህ ተባረክ
❤❤❤🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ ጌዲ ትልቅ ፀጋ በውስጥህ አለ
Wow gedi endezih menfesen yemiystinanu mezemur yebizaleh
Uuuuuuuffffiii😭እየሱስ. አሜን አሜን.
ጌዲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይሄ መዝሙር ውስጤን ነው የሚነካኝ❤❤
የሚገርም ድምፅ ና ፀጋ
ምን አይነት መዝሙር ነዉ😢😢😢😢❤❤❤
አንተ ብሩክ ነህ ምንም ብትሆን ያምርብሀል ጌዲዬ ቀጥልልን
እግዝአብሔር ይባርክ ወንድሜ ❤
በጣም ተባርኬያለው ጌዲስጦታችን ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤😊😊❤❤❤
Oo😮tebarek ❤
Amene❤❤❤ tabrki geta eysusu kazi balyi taghuni yabza lki gedi❤
😢 በጣም ያልፋል እንጂ
Gediye denk mezmur new wedehalew bro ❤
ጌድዬ ስወድህ እኮ ጨምሮብሃል ይቃጥላል ማጫመርህ ማላቴ ነው ታባርኬባታላው ብሩክ ነህ።
Wow nice nww getan
ተባረክልኝ ወንድሜ
ተባረክ❤❤❤
Tebarekbbrother kante bizu tebikalehu🙏🙏🙏🙏
Betam begugut setebek yeneberew mazmur Gedi geta abzeto yebarek
እወድሀለው የአባቴ ልጅ
አሜን እውነት ነው ተባረክ ጌዲ
ጌዲ ዘመንህ ይባረክ
“ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።”
- መክብብ 3፥1
So true!!!
በሰማሁት ቁጥር አያነባሁት ነው የምሰማውው ፀጋውን ያብዛልክ የተዎደድክ 🙏🙏❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭
Slow መዝሙሮች ላንተ ድምፅ ፍፁም የተስማሙ እና ወደ ተለየ መንፈስ የሚያስገቡ ናቸው ተባረክ❤
Yeah keep writing this kind of songs
100%
ጌዲዬ ቃል የለኝም በዘመንህ ሁሉ ሕይወትህ ሁሉ ለኢየሱስ በመዘመር ይለቅ! 🔥🔥🔥❤
❤
Tebarekilign
ሰምቼ ሰምቼ ማልጠግባዉ መዝሙር ኡነት እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ 🙏🙏
ተባርኬበታለሁ 😊😊
አንተ ልጅ አደራ እንዳትወፍር ጥንቃቄ አድርግ ተባረክ ተባረክ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜😘
የዘመኑ ንፋስ እንዳይወስድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። መንፈስን የሚያለመልም መዝሙር ነው ። ተባረክ
Yes ሀሉም እንደጤዛ ይረግፋል ኢየሱስ እሱ ብቻ ቃሉ ብቻ ዘላለማዊ ሃሌሉያ ኣንተ የተባረክ ነህ ቀጥል ሁሉን ረስተህ እልፈፈፈፈፈፈ በል ወድሃለሁ ወንድምየ።
ዎውውውው አሜን እየሱስ ስምህ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏😭😭😭😭
የጸጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ🙏🙏ጌዲዬ ሰለአንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ ❤❤ቃላት አጥቻለሁ 🙏🙏ጌታ በደሙ አንተንእና የአንተ የሆኑትን ይሸፍን ❤❤🙏🙏
Amen
ጌድ ሰምቼ ሰምቼ ልረካ አልቻልኩም ነፊሴ ይዞታል ዘሜንህ የተባረኬ ይሁን❤❤❤
ጌዲዬ በጣም እወድሀለው። ጌታ ኪዳን የገባለት ሰው ኪዳኑ ሳይፈፀምለት ምንም አይሆንም፤አንተ የኪዳን ልጅ ነህ ምንም ቢሆን ወደኋላ እንዳትል እሺ በዚሁ ቀጥል። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ይርዳህ ተባረክ
Amen
እንኳን ጌታ እረዳክ አሁን ደግሞ እየሱስ ስለሚመጣ ስለእየሱስ መምጫ ዝማሬ እንጠብቃለን ትውልድን ያነቃል በርታ ዘመንህ ይባረክ ጌታን ማገልገል ምነኛ መታደልነው።
Eshii
ጌዲ ተባረክ ሁሉም ያልፋል የማያልፈው ቃሉ ብቻ ነው
1ዩሐ 2፡17 እ"አለሙና ምኞቱም ያልፋሉ፡ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።" ምድር እና በእርስዋ ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል። 2ጴጥ 3፥8-12 ስለዚህ የምናየው ሁሉ ያልፋል በክርስቶስ አዲስ ፍጥረት የሆነው ግን አናልፍም። ከማይጠፋው ዘር ተወልደናል።
አሉ ያልናቸው በክቡራቸው ቀን ደርሶባቸው አለፋ ……………… የማያልፍ ያየሁ እየሱሴን ነው እንዴት እንደተባረኩበት በዚ መዝሙር ❤❤❤እንወዱካለን ጌዲዬ ተባርከክ ለበረከት ሁን በሰማዮም በምድሩም የምትሰጠውን አትጣ ❤❤
እንዴት መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው ተባረክ
ታውቃለህ ሁሉም ሰው እግዚአብሄር ሲፈጥረው በውስጡ ያስቀመጠው GIFT ብለን የምንጠራው ነገር አለ። እና ማንም ሳያስተምረው ሰው በዛ ስጦታ መገለጥ ይጀምራል።
በአንተ ውስጥም ደግሞ በጣም ደስ የሚል ከመዘመር ያለፈ የእግዚአብሄር ልጆችን የማበርታት በረከት አለህ።
#Comment በጣም ቢበዛም sorry
ይህንን መዝሙር ከአንድ ሳምንት በላይ በተደጋጋሚ ነበር የምሰማ የነበረው። ወደ አንድ ልዩ ወደ ሆነ Dimension የሚወስድ መዝሙር ነው። መዝሙሩን ከህይወትህ ውስጥ እንደተቀዳ የህይወትህም ምንጥ በመንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እኔ ስሰማው በውስጤ የእግዚአብሄር መንፈስ ያወራኝ ነበር።
#በእውነት ጌታ ይባርክህ ጌዲዮን አስቻለው። በእውነት አንተ ብርቱ ሀያል ሰው ነህ።
#ጌታ በሚበልጥ ህይወት ይበርክህ!
#ማረናታ!
Amen
በቃ ነፍስ አልቀረልኝም ❤❤❤❤
ጌዲዬ መንፈስ የሞላብሕ ወንድሜ ሁሌም በረከታችን ነህ ❤ ደግሞ አልበሙን በጉጉት እየጠበቅን ነው ❤🎉🎉🎉🎉 በብዙ ተባረክልኝ ❤
የተባረክ በጣም እጅግ ግሩም መዝሙር ተባረክ በብዙ❤
ጌድዬ ምን እንደምልህ አልቅም ጌታ ዘምንህን የባርክ በጣም ነው የተባረኩበት bro
አሜን አሜን ጌዲየ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በመዝሙሮቹህ እንደ ኔ የተባረከ አለ ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ
ምን አይነት መሰጠት ነው አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ 😥😥😥❤❤❤❤❤
ጌዲ እግዚአብሔር ትልቅ ጸጋ ሰጥቷሃል። ግሩም ድምጽ አለህ። በዚህ መዝሙር የተጎዳ ልቤ እጅግ ተጽናንቷል። ❤❤❤
Thanks
አቦ ተባረክልን እንወድሀለን ገና ብዙ እንጠብቃለን ተረባረኬበታለሁ
✝️✝️✝️✝️በኢየሱሴ አልፎልኛል ገናም ያልፍልኛል እልልልልልልልልልልልልል ይክበር የኔ ጌታ✝️✝️✝️
ቅደም ❤❤❤❤ አትያዝ ተሻገር ዘመንክይባረክ 🎉❤❤❤አዎ ያልፋል 😭😭😱
ዋው ክብር ለጌታ ይሁን ጌዲዬ ተባረክ እውነት ነው የማያልፍ የመሰለ ነገር ሁሉም ያለፋል እየሱስ ብቻ ለዘላለም ይኖራል 🙇♀️🙇♀️🙏❤
ዋውውው ጌዲ ፣ ለጊዜው የሚያሰፈልግ መልዕክት ነው ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏
ጌታ ይባርክህ ጌዲ ያብዛልህ በብዙ መዝሞሮችህ ብርክ ብያለው ተባርከህ ለበረከት ሁን ❤ በርታ
Esey Amennn❤❤ tebarek gediye ybzalh
ውውውውውውው ነፍሰም አልቀረልኝም🙏🙏🙏🙏ሁሉም ያልፍል ቃሉ ግን አያልፍም አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል🎹🎻🎺🎷ብርክ በል ጌዲ
ጌዲ ብዙ ከአንተ እንጠብቃለን ፤እንዲሁ አግባብ ባለው አዘማመር ዘምር ተባረክልኝ 🙏
❤❤❤ጌዲዬ በርታ ጌታ በነገር ሁሉ ካንተ ጋር ነውና ❤❤ ደካሞችን አትስማ የጠራህ ጌታ ታማኝ ነው እሱን ብቻ መስማት ይሁንልክ❤🙏 ተባረክ❤🙏
ዘመንህ ይባርክ አንደበትህ በአዳዲስ ዝማሬ ይሞላ
ተባረክ ከመዝሙር ሁሉ የወድኩት የተማርኩበት ነው አሺ 😂
ጸጋ ይብዛልህ
ወንድሜ አንተ የተቀባህ ነህ የብዙ ሰው ነፍስ ከጌታ ጋር እንዲጣበቅ ከፈለክ በውስጥህ ለሚፈሰው መንፈስ ተገዛ ዘመንህ ይምልም wz gr8 respection...u blessed my soul
እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ የሚገርም የጌታ ቅባት ፣ በርታ
Snt werat yemntebkew yenebere mezmur new ena wendmie,tebarek Geta behiweth melkam,new lebzwoch mexnania yargh we love you ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን ያልፋል በብዙ ተባረኪ ፃጋ ሞጎስ ኃይል ይጨምር 💯💯💯💯💯💯😢😢😢🖤🖤🖤🖤🖤👏👏😭✊️✊️✊️✊️✊️
በስተመጨረሻም ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል ተባረክ❤
የተባረክ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ
አሜን ሁሉም ነገር ያልፋል
Gediyyyy ya abate bruki jegan zemnik yibarki 😢😢😢😢ምን ብዬ ልንገረው ቃላት አጠርኝ ዘመን በእግዚአብሔር ፊት ይለቅ😢 ስዋል ስያድርኩ አልጠግብም በእንባ የውጣ በእንባ ያዘምራል ተባርክልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta Yibarkih gediye. Hule Berta. You are best for jesus
ጌታ ይባርክህ እግዚኣብሔር በዚህ ዝማሬ አስተሳሰቤን ቀየረው
ሰላም ያለው ዝማሬ❤
ጌድይ አምናለሁ እኛ ኬንያ ያለነው መፅናናት ሆነልን ።አደር እንዳትረሳን እንወደሀለን
ጌዲነት ስወዱህ እኮ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ።
ጌድይ አምናለሁ ጌታ 1000000000000 መዝሙር ይሰጣህል
Anen
ጌዲዬ ተባረክ ባንተ ብዙ ተባርከናል ዘመንህ ይባረክ🥰🥰 የሚገርም መንፈስ ያለብህ አገልጋይ ነህ🥰 bless u
እግዚአብሔር ይባርክህ። ክርስትና ህይወት በከፍታም በዝቅታም የምንሄድበት ህይወት ስለሆነ ቀጥል ወጣትነትህን ለኢየሱስ ሰተሀል ታድለሀል።
የት ነበርኩ እስከአሁን
gediye እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 💞💞💞💞💞💞 በርታ ፀጋው ይብዛልህ
ጌድ ተባረክልኝ ስጠብቀዉ የነበረ መዝሙር!!!🙏🙏🙏🙏
Yes 🙏gediye tebareklen yemayalf yayehut eyesusen bech new .. ❤❤
ብሰማው የማልጥግበው ዝማሬ ነው፡፡ ተባረክ ወንድሜ፣፣
Minim maderg ayichalim
Ewentihin awerek!zemerk
Thanks so much! love u berta gedi!
ተባረክ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ
በጣም የጌታ ፀጋ የበዛልህ ዘማሪ ነህ
Gedi ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። You're so blessed
Yemayalf min ale ke getaye wechi Amenn I love this song so much lemlem abate zerk yebarki ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow my brother my lord bless you more and more Amennnn Denk mezmur ufff tebark abo
ጌዲ ዘመንህ ይባረክ ባንተ ተነክቻለሁ በዝማሬዎችህ ተባርኪአለሁ ተባረክ ለምልም
ጌዲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌድዮ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ❤❤❤❤❤
Tebarek gidewon hawina memelsika weski
I can't stop listening 😢😢🔥🔥🔥🔥.........i have no word 😢
አንተ ስትቆም ከባድ የጌታ መንፈስ አለ በርታ የኋላ ነገርህን አታንሳቸው የማያልፍ የለም በቃ ዘመርከው ተባረክ
ጌዲዬ ተባረክ
ጌዲ የኔ ምርጥ...
እውነት ነው የማያልፍ የመሰለ ነገር ግን ሁሉም እንደ ቅጠል ያልፍል😢😢😢 Thank You So Much Brother Bless You🙏🙏🙏እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ቀን አለው።
ተባረክ ጊዲ የጌታ ፀጋው ይብዛልህ ❤🎉❤🎉
Gady you are bealsed God bless you gady not stop you are anoynted songar
ጌታ ይባርክ በረታ
አሜን የማያልፍ የለም ሁሉም የለፋል ተባረክ ጌዲ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ነህ
Wow my brother Gedi keep going you are our blessing
ጌዲዬ እግዚአብሄር ይባርክህ!! መዝሙሮችህን ስሰማ ብውል አይሰለቸኝም። በቃ የተፈጠርከው ለመዘመር ነው!!🥰🥰🥰🥰
👉አንተ በመንፈስ ተነክተህ ምታደርጋቸው ነገሮች ስህተት ሆነው ሳይሆን በመንፈስ እንዳንተ ያላደጉ በጌታ የሆኑ ወንድሞችህ እንዳይሰናከሉ ስትል መድረኮችን ተጠንቀቅ!! ሁሉም ሊያመልክ አይመጣም፡አንተ ባላሰብከው መንገድራስህም ሚሰሙህም እንድትሰናከሉ እና ልብህ እንዳይወርድ ብቻ ነው!! ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ተባረክ!!🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks for the respect👏👏
ተባረክ🥰🙏🙏🙏
በጣም የምወደው ዝማሬ ነው ውስጥን መንፈስን የሚነካ ገራሚ እንጉርጉሮ ነው ይብዛልህ ተባረክ
❤❤❤🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ ጌዲ ትልቅ ፀጋ በውስጥህ አለ
Wow gedi endezih menfesen yemiystinanu mezemur yebizaleh
Uuuuuuuffffiii😭እየሱስ. አሜን አሜን.
ጌዲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ይሄ መዝሙር ውስጤን ነው የሚነካኝ❤❤
የሚገርም ድምፅ ና ፀጋ
ምን አይነት መዝሙር ነዉ😢😢😢😢❤❤❤
አንተ ብሩክ ነህ ምንም ብትሆን ያምርብሀል ጌዲዬ ቀጥልልን
እግዝአብሔር ይባርክ ወንድሜ ❤
በጣም ተባርኬያለው ጌዲ
ስጦታችን ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
❤❤❤❤😊😊❤❤❤
Oo😮
tebarek ❤
Amene❤❤❤ tabrki geta eysusu kazi balyi taghuni yabza lki gedi❤
😢 በጣም ያልፋል እንጂ
Gediye denk mezmur new wedehalew bro ❤
ጌድዬ ስወድህ እኮ ጨምሮብሃል ይቃጥላል ማጫመርህ ማላቴ ነው ታባርኬባታላው ብሩክ ነህ።
Amen
Wow nice nww getan
ተባረክልኝ ወንድሜ
ተባረክ❤❤❤
Tebarekbbrother kante bizu tebikalehu🙏🙏🙏🙏
Betam begugut setebek yeneberew mazmur
Gedi geta abzeto yebarek
እወድሀለው የአባቴ ልጅ
አሜን እውነት ነው ተባረክ ጌዲ
ጌዲ ዘመንህ ይባረክ