Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አረ በፈተራቺሁ likeሳታደርጉ አትውጡ አያስከፍለንም ይሄን ሁሉ ትምርት እያገኘን እንዴት ነው ምስጋና የምንከፍለው ይሄም እራሱ ጌታ የምወደው ነገር ነው
Enameseginalen tame
ሰላም ወንማችንመልካም የፈረንጆቹ አመት በእል እንዲሁም የኢትዮጵያየልደት በአል ይሁንልህ ሁሌም እንዳመለጥከኝ ነው ሆኖም ብዙ ጥቅም አግቻለሁ በርታ
እናመሰግናለን የምትሰጠን መረጃዎቾ ከ80% በላይ ጥቅም አግንቼበት አለሁ
Hi I think I missed the name of the oil in English thanks.
ተተባረክ እንከን ።አደረሰህ ወንድሜ ተባረክ እመቤቴ ክፉ ነገር ትጠብቅህ ሸጋዬ።እኔ የደኩበት ጥሩ ነገር ሸጋ ይባላል ወደ ሲዳሞ።
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ኑግ በእንግሊዘኛ ምን ይባሌል
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ታሜ እሩዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ቸሩ መድሀኒቸት አለም
እናመሰግናለን
ብዙ ጊዜ የምታስተላልፋቸው የእጸዋት ምግቦች መድሐኒትነታቸው በጣም ጠቃሚ መሆኑ ን ስታብራራልን መልካም ትምህርት ሆኖ ሳለ ያንዳዶቹን በሽታዎች አጠቃቀምና መጠን ባለምግለጽህ ለመጠቀም አስፈሪ ነውና።
አመሰግናለሁ የነርብ ችግርን ይረዳል ያልከው ለስትሮክና ልእጅ መንቀጥቀጥ እንዴት መጠቀም ይቻላል እባክህን እርዳን
ተባረክ ወንድም አለም ተተባረክ በጣም ነዉ የማከብርሕ እወዳለሁ ያንተተን ኘሮግራም ተባረክ ካናዳ እሌኒ ነኝ እንኮን አደረሰን ለጌታ ልደት ተባረክ ወንድሜ
ሰላም እንደምን አመሹ ዶክተር እንዴት አመሻችሁ ውድ የዶክተር ተከታታይዎች ሰላምና ጤና ከሁላችን ጋር ይሁን
How to use for skin I have eczema in my leg thank you
You my dear God bless you
Please can you put the link for the oil from Amazon or what's the name of the oil
እግዚአብሔር ይስጥልን !
ስላም ጤናዳምን ለጋዝ እንዴት ልጠቀመው
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ::
በርታልን መልካም ሰው ነህ።
How can we prepare its oil.
የሀገር ባህል መዳኃኒት ከማለት የተፈጥሮ መዳኃኒት ተብሎ ይስተካከል
ሰላም እንደምን አለህ ወንድሜ እንዃን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዘመን ይሁንልህ።
Selame laneteyeune yene wude
በጣም አመሰግናለሁ። እባክህን የጆሮ ጭህት ??? በግራ በኩል ኑርልኝ🙏🏽
እንኳን አደረሰህ
በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ሰዉ ነህ በፔሬድ ግዜ ችግሩ ይገጥመኛል ግን ኢትዮጵያ የት አገኘዋለዉ
ሠላም ጤና ይስጥልን 🙏
ሰላምህ ይብዛልን ከምስጋና ጋር
ሰላም እንኳን በሰላም መጣህ አዎን ይሰማል
ስላም ውድሚ ለኢቅልፍ ኢድየት ንውስድው
እባክህ ወንድሜ ታሜ በskin tag ተቸግሬአለሁ መላ ካለዉ አባክህ ? ጌተ ዘመንህን ይባርከው
Ibakihin joroyen wustun I yibelagl
ሠላም የሠማል ታሜ
የወገብ ሕመም ይጠቅማል የልከው ዘይት ስሙ መንድንነው
What kind of oils can we mix it with
እኛም እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ድምጽህ ይሰማል
7 What you drinking?
How do I use it for toe nails fangs?Thanks very much
I have the same issue please 🙏
How do I use it for toe nails & Gas? Please
በጣም እናመሰግናለን በጣም እየረዳሗን ነዉ ተባረክ በዉሰጥ መሰመር ማለት በወሳብ ለማገኜት እንችላለን
አጠቃቀሙን ንገረን
የኔም ጥያቄ ነው እባክህን ወንድማችን የተለመደ ትብብር ግን እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይስጥህ
እዉቀቱን ይጨምርልህ
ሰላም ለፀጉር ፎረፎር አጠቃቀሙ እንዴት ነው
አዎሰላ😂🎉
What are base oils?
ጤናዳም ዘይቱ በእንግሊዝኛው ምን ይባላል
Yemegetatemiya chigr yalebet sew bemn melku new mewsed yalebet?
በድጋሚሰላም ታጤናዳም ለወባጥቀምከሰጠ ለምንአነጠ ጣውም ደሞለጉልበት ሌላለገተውሰጥለሚገኘወ እቅርትወይምኦዞን ደፊሮዎዲ ይረዳልዎ አመሰግንአለሁከኢት ጤናደም❤😮
ውድሠላምላንተይሁንአንድጥያቂነበረኝየመገጣጠሚችግር ለአይንእይታአጠቃሙ እንዴትነው
ለባክተሪያ አጠቃቀሙ እንዴት ነው?
በጣም እናመሰግናለን የምትጠጣዉ ምድንነዉ
የጤናአዳም ፍሬው ነው ወይስ ቅጠሉን ነው ለሁሉም ነገር የምንጠቀመው?
ሠላምዋልክ አንቁ ወንድማችን
እናመሰግናለን ።
ስልክህን እንዴት ማግኝት ይቻላል?
ሰላም ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን።
የድባ ዘይት በምን እንቀባው ከምንጋር እናደባልቀው
እንዴት ሰነበትክ ስልክህን በምን እናግኘው። ወገብ እና እግር ማንም አይታመም ምን ይሻላል።
Ye Egziabher selam Kante gar yihun ewinet new melkaminetin ke Egziabher new yeminagegnew!!!
የአብሽ ዝይት in English what do you call it. I was listening; but couldn’t hear the word. I live in USA and have grown አብሽ on my front yard. የዱባ ዘይት in English, please?Thanks for your vital information.
Tebarek
ለጀሮ ህመም አንዴት መጠቀም እንዳለብኝ ንገረኝ እሰኪ ምክንያቱም ጀሮየ ውሰጥ በጣም ይጮሀል በሚጮህ ሰሀት በጣም ያመኛል እባከህን እሔን ነገር ንገረኝ ወንድም
ለጀረባ እም እንዴት ነወ የምጠቀመው ጤና
Long site lalbet atkakemu endet new?
Hi yna altmelsem
Long site lalbet atkakmu endet new
አስምአለኝ እዴትነው በማር ሚወሰደው
እናመሰግናለን አጠቃቀሙ ግን በደንብ ግልፅ አይደለም ለምሳሌ ስለአይን
ወንድሜ አትክልት ሰራለው አበቅላለው ቻናሌን አስተዋዉቅልኝ እባክህ ማዳም ግቢ ነው ምሰራው
እናመሰግናልን እኔ እልትራተስ አለኝ ።ጤና እዳምያድናል ብሉሃል።ግን በውስጥ መስመር ብልሃል።ምን ማለትእና እንዴት ነው።አመሰግናለሁ።
We need your smiling😀
አጠቃቀሙን
It’s Rue in English
Please dandelion root tea እኔ በሻይ መልክ በቀን አንዱ እጠጣለሁ በደንብ ጥቅሙን አስረዳኝ አመሰግናለሁ ተባረከ ለምሰጠን እውቀት ።
እና ሽሮን በምን እንመገብ በጅራ ካልተበላ
thank you
እኔ ጤናዳም በጣም እወዳለው እንደጫትነው ምበላው
በእንግሊዘኛ ምን ይባላል ሁሉንም ነገር ስታቀርብ በእን ግሊዘኛ ታፍልን
ሠላም ሠላም ሠላም ☀️ ☀️ 💚
Enamesgnalen!!!!
ከምን ዘይት ጋር ነው
ስልክ አታነሳም እንዴት እናገኝሀለን
እገርም ነው ወይ አለማወቅ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
በግራ ዬ በኩል ከጆሮ ና መጋጋዩ ያሳክ ከኛሃል መዳኒቱ ምንድ ነው ዕርዳኝ ታሜ አመሰግናለሁ ።
ሠላምብያለሁ ወድሜ እኔጥያቄአለኝ እሡም የደምአይነቴ ኦብላሥነው ግን እፍቴላይማዳትእና ጠጎሬ ይነቃቀላል ምንልጠቀም ምክርህን እፋልጋለሁ
Ye anjet infection bemn yitakemal esun btnegren pls 🙏🙏
የቆዳ መንጣት በምን እናሶግዳን;
እባክንእባክንእባክን ስልክን ማግኝት አልቻልኩም ምንው እዚህ የምታስተምርበት ጊዜ ጻፍልን እናመሰግናለን
ኢትዮ ትታያለህ ትሰማለህ ❤
ሰላም ጤና ይስጥልን
ትሰማለህ
Enamsgnaln Kuterhen endet enagegaln ebakhe..
Hi my dear just I won't ask for eczema please my dear
I want ask but
ሰላም ወንድሜ በውሰጥ መስመር አግኙኝ ሰትል ሰልክህን እንዴት ላገኝህ እባክህ
Benatke alarjeke yefete aschegerne mene laderge
በእንግልዘኛ ስሙ ምምንድነው
ይሰማል
ፍሬውን መጠቀም ይቻላል
እናመሠግናለን ወንድም በዋትስ እየደወልኩልክ ነው ከተመቸህ መልስልኝ ጥያቄ ልጠይቅክ ፈልጌ ነው
እንመሰግናለ
ኮሰረት ለምን ይጠቅማል
❤
ለምን ስለ ፍሬው አታነ ሳም
አረ በፈተራቺሁ likeሳታደርጉ አትውጡ አያስከፍለንም ይሄን ሁሉ ትምርት እያገኘን እንዴት ነው ምስጋና የምንከፍለው ይሄም እራሱ ጌታ የምወደው ነገር ነው
Enameseginalen tame
ሰላም ወንማችንመልካም የፈረንጆቹ አመት በእል እንዲሁም የኢትዮጵያየልደት በአል ይሁንልህ
ሁሌም እንዳመለጥከኝ ነው ሆኖም ብዙ ጥቅም አግቻለሁ በርታ
እናመሰግናለን የምትሰጠን መረጃዎቾ ከ80% በላይ ጥቅም አግንቼበት አለሁ
Hi I think I missed the name of the oil in English thanks.
ተተባረክ እንከን ።አደረሰህ ወንድሜ ተባረክ እመቤቴ ክፉ ነገር ትጠብቅህ ሸጋዬ።እኔ የደኩበት ጥሩ ነገር ሸጋ ይባላል ወደ ሲዳሞ።
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ኑግ በእንግሊዘኛ ምን ይባሌል
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ታሜ እሩዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ቸሩ መድሀኒቸት አለም
እናመሰግናለን
ብዙ ጊዜ የምታስተላልፋቸው የእጸዋት ምግቦች መድሐኒትነታቸው በጣም ጠቃሚ መሆኑ ን ስታብራራልን መልካም ትምህርት ሆኖ ሳለ ያንዳዶቹን በሽታዎች አጠቃቀምና መጠን ባለምግለጽህ ለመጠቀም አስፈሪ ነውና።
አመሰግናለሁ የነርብ ችግርን ይረዳል ያልከው ለስትሮክና ልእጅ መንቀጥቀጥ እንዴት መጠቀም ይቻላል እባክህን እርዳን
ተባረክ ወንድም አለም ተተባረክ በጣም ነዉ የማከብርሕ እወዳለሁ ያንተተን ኘሮግራም ተባረክ ካናዳ እሌኒ ነኝ እንኮን አደረሰን ለጌታ ልደት ተባረክ ወንድሜ
ሰላም እንደምን አመሹ ዶክተር እንዴት አመሻችሁ ውድ የዶክተር ተከታታይዎች ሰላምና ጤና ከሁላችን ጋር ይሁን
How to use for skin I have eczema in my leg thank you
You my dear God bless you
Please can you put the link for the oil from Amazon or what's the name of the oil
እግዚአብሔር ይስጥልን !
ስላም ጤናዳምን ለጋዝ እንዴት ልጠቀመው
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
በጣም አመሰግናለሁ ውድ ወንድሜ::
በርታልን መልካም ሰው ነህ።
How can we prepare its oil.
የሀገር ባህል መዳኃኒት ከማለት የተፈጥሮ መዳኃኒት ተብሎ ይስተካከል
ሰላም እንደምን አለህ ወንድሜ እንዃን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ ዘመን ይሁንልህ።
Selame laneteyeune yene wude
በጣም አመሰግናለሁ። እባክህን የጆሮ ጭህት ??? በግራ በኩል ኑርልኝ🙏🏽
እንኳን አደረሰህ
በጣም አመሰግናለሁ አንተ መልካም ሰዉ ነህ በፔሬድ ግዜ ችግሩ ይገጥመኛል ግን ኢትዮጵያ የት አገኘዋለዉ
ሠላም ጤና ይስጥልን 🙏
ሰላምህ ይብዛልን ከምስጋና ጋር
ሰላም እንኳን በሰላም መጣህ አዎን ይሰማል
ስላም ውድሚ ለኢቅልፍ ኢድየት ንውስድው
እባክህ ወንድሜ ታሜ በskin tag ተቸግሬአለሁ መላ ካለዉ አባክህ ? ጌተ ዘመንህን ይባርከው
Ibakihin joroyen wustun I yibelagl
ሠላም የሠማል ታሜ
የወገብ ሕመም ይጠቅማል የልከው ዘይት ስሙ መንድንነው
What kind of oils can we mix it with
እኛም እጅግ በጣም እናመሰግናለን
ድምጽህ ይሰማል
7 What you drinking?
How do I use it for toe nails fangs?
Thanks very much
I have the same issue please 🙏
How do I use it for toe nails & Gas? Please
በጣም እናመሰግናለን በጣም እየረዳሗን ነዉ ተባረክ በዉሰጥ መሰመር ማለት በወሳብ ለማገኜት እንችላለን
አጠቃቀሙን ንገረን
የኔም ጥያቄ ነው እባክህን ወንድማችን የተለመደ ትብብር ግን እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይስጥህ
እዉቀቱን ይጨምርልህ
ሰላም ለፀጉር ፎረፎር አጠቃቀሙ እንዴት ነው
አዎሰላ😂🎉
What are base oils?
ጤናዳም ዘይቱ በእንግሊዝኛው ምን ይባላል
Yemegetatemiya chigr yalebet sew bemn melku new mewsed yalebet?
በድጋሚሰላም ታጤናዳም ለወባጥቀምከሰጠ ለምንአነጠ ጣውም ደሞለጉልበት ሌላለገተውሰጥለሚገኘወ እቅርትወይምኦዞን ደፊሮዎዲ ይረዳልዎ አመሰግንአለሁከኢት ጤናደም❤😮
ውድሠላምላንተይሁንአንድጥያቂነበረኝየመገጣጠሚችግር ለአይንእይታአጠቃሙ እንዴትነው
ለባክተሪያ አጠቃቀሙ እንዴት ነው?
በጣም እናመሰግናለን የምትጠጣዉ ምድንነዉ
የጤናአዳም ፍሬው ነው ወይስ ቅጠሉን ነው ለሁሉም ነገር የምንጠቀመው?
ሠላምዋልክ አንቁ ወንድማችን
እናመሰግናለን ።
ስልክህን እንዴት ማግኝት ይቻላል?
እናመሰግናለን
ሰላም ሰላም እንኳን አብሮ አደረሰን።
የድባ ዘይት በምን እንቀባው ከምንጋር እናደባልቀው
እንዴት ሰነበትክ ስልክህን በምን እናግኘው። ወገብ እና እግር ማንም አይታመም ምን ይሻላል።
Ye Egziabher selam Kante gar yihun ewinet new melkaminetin ke Egziabher new yeminagegnew!!!
የአብሽ ዝይት in English what do you call it. I was listening; but couldn’t hear the word. I live in USA and have grown አብሽ on my front yard.
የዱባ ዘይት in English, please?
Thanks for your vital information.