ESAT Yesamintu Engeda Ato Amare Legesse October 2018

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 58

  • @michaeljhonas2813
    @michaeljhonas2813 5 лет назад +1

    so fantasting the way ato emare explaining!!! 12345 let us count the money sugar factories are loosing. To count billion it takes 33 years for a person. to count 70 billion it might takes centuries.... so great explanation by this vibrant man.
    Thank you!!!

  • @zinabukebede3705
    @zinabukebede3705 6 лет назад +3

    አቶ አማረ የቀደመውን የስራ ባህል፤ ውጤቱንና ተስፋውን በትዝታ ስላስቃኘህኘ አመሰግናለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የሩቅ ሀገር ሰው ስለሆንክ ስለ አሁና ወንጂ ትንሽ ላውጋህ ከዛ በፊት ግን ምስጋና የሚገባቸውን ላመስግን የሀገር ሀብት የሆኑ ባለሙያዎችን ከኢንዱስትሪው ላጠፉ፤ ኢንዱስትሪውን መዘባበቻ ላደረጉ እና በፍቅር ኖሮ በፍቅር ሰርቶ የሀገር አለኝታ የሆነውን የሰራተኛና ቤተሰቡን ሂወት ያናጉ አቶ አባይ፤ ወ/ሮ ገነት፤ አቶ ግርማጽዮን፤ አቶ ወዩ፤ አቶ መንግስታብ፤ አቶ ደምስ፤ አቶ መላኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡ ያሁኗ ወንጂ
    1. የፋብሪካ አመራሮችና ባለሙያዎች ፍልሰት አሁንም ቀጥላል፣
    2. የተስፋዋ ምድር ያልካት ወንጂ የአገዳ ምርታማነት 70 ቶን በሄክታር ድረስ ወርዷል፣
    3. የአገዳ የስኳር ይዘት 7 እና 8% ድረስ ወርዷል፣
    4. የፋብሪካው የስኳር ብክነት የወንዝና ተራሮቿ መሃዛ ከሩቅ እንዲያውድ አድርጎታል፣
    5. ፋብሪካው በብልሽት ምክንያት በአማካይ ከ30% በላይ ይቆማል፣
    6. ለጥገና የሚሆን ግብዓት ከአሮጌ ፋብሪካዎች በመፍታት እንጂ በአግባቡ አይቀርብም፣
    7. ከ6 ሺ ሄ/ር በላይ ደርሶ የነበረው የገበሬዎች ማሳ የአገዳ ምርታማነት ማነስ ችግር ምክንያት ኪሳራ ውስጥ በመውደቃቸው ከ3 ሺ ሄ/ር በላይ አገዳ ለማልማት ፍቃደኛ ስላልሆኑ ከልማቱ ወተዋል በዚህም ምክንያ መሬቱን ለማስተካከል እና
    ለገበሬዎች በብድር የተከፈለ በመቶ ሚሊየኖች የሚቆጠር የመንግስት ብር ባክኖ እንዲቀር ሆኗል፣
    8. ከፋብሪካው መሬት 500 ሄክታር ፋብሪካው አገዳ አጥቶ እየቆመ ለግል ባለሀብት በከፍተኛ አመራሮች አማካኝነት ተሰቷል፣
    9. በዉሃ መሳቢያ ፓምፕ አቅርቦት ችግር ምክንያት የአገዳ ልማት ሳይከናወንበት የቆየ 1500 ሄክታር የሚጠጋ መሬት ለገበሬው ተመላሽ ተደርጓል መሬቱ ለአራት ዓመት ሳይለማ በፋብሪካው እጅ በመቆየቱ ከ75 ሚሊዮን ብር በላይ በአመራር
    ክፍተት ተገቢ ያልሆነ ክፍያ ፋብሪካው ለገበሬዎች እንዲከፍል ተደርጓል፣
    10. ያለ በቂ ጥናት የተሰራ 500 ሄ/ር የሚጠጋ መሬት የአገዳ ምርታማቱ ዝቅተኛ ነው ተብሎ ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ እዳ እያለበት ገበሬው ለሌላ እህል እንዲጠቀም ተመላሽ ተደርጓል፡፡
    ብቻ ምን አለፋህ የወይኑ እርሻ ጌታ መጥቶ ፍሬዋን አምጡ እስኪል ያንተዋ ወንጂ ባለቤትና ጠያቂ አልባ ሆናለች፡፡
    ስለ አመራር ስታነሳ አንድ ነገር ትዝ አለኝ እውነት እውነት እልሀለው ዛሬ ፋብሪካን ከሚመሩ በቁም ካሉ አመራሮች ነብሳቸውን ይማርና አርፈዋል ያልካቸው አመራሮች በሂወት ሳሉ በጽሁፍ የተውት መረጃ የተሻለ ይሰራል አሁንማ ትላንት ሰርቋል ብላችሁ ያባረራችሁት ፊት አውራሪ የሆነበት፤ ከወረዳ እና ዞን አመራርነት በክብር የተሰናበቱ አመራሮች የኢንዲስትሪው መሲህ የሆኑበት፤ ያውቃል የሚባለውም ባለሙያ ለሂሊናው ሳይሆን ለሆዱ ያደረበት፤ ከስራ ይልቅ ለዘርና ጓደኘነት ቅድሚያ የሚሰጡ አመራሮች የሞላበት ሆኗል ሰራተኛማ የስራ ሞራሉ ሞቶ ቦነስ እንደ ፈጣሪ መምጫ ናፍቆት የወዙን ሳይሆን ለስራ ሳይወጣ የአፉን ፍሬ እየበላ ሰናይ ጊዜ ይጠብቃል፡፡
    አይደለም ሀገርና ሕዝብን የበደለ አደርባይ ሆነሀል ተብሎ በክብር በሚሸኙበት ዘመን የስኳር የቀን ጅቦች አሁንም በስታንዳርድ መገምገም የተሳነውን ስለ ኢንዱስትሪው በቂ ግንዛቤ የሌለውን አመራር የማሳና የችግር ስፋት በማጉላት እንዳወዛገቡ ዛሬም ለውጥ ሀዋሪያ፤ ሳይገሉ ሸላዮች ለውጤት ማጣታቸው ምክንያት በመደርደር በሄ/ር 220 ቶን ያገኙ ናቸው፡፡ በሌላ ምዕራፍ እስከምንገናኝ ለዛሬው ይብቃኝ በቅንነት ያገለገሉ የእነ አቶ ወንደሰን በቀለ አምላክ ዛሬም የህዝብን እምባ እንደሚያብስ እውነትም ስኳር ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንድ ቀን መድህን እንደሚሆን አምናለሁ "ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ"፡፡

  • @andualemdebas5556
    @andualemdebas5556 6 лет назад

    what a knowledge based explanation! Thank you Sisay also

  • @yigermalzendro6672
    @yigermalzendro6672 6 лет назад +3

    ለካ ኢትዮጵያን አንቆ የየዛት ስውር ሌብነት ነው! ኢትዮጵያን ሰቅዞ የየዛት ይህ ሌብነት ተወግዶ በልጆችዋ ዕንደምትለማ አንጠራጠርም። ኢሳቶች ኑሩልን ዕናመሰግናችኋለን!

  • @henokesayas4082
    @henokesayas4082 6 лет назад +6

    I'm inspired with such kids of genus people thanks esat

  • @igo1071
    @igo1071 6 лет назад +4

    በጣም በጣም እናመስግናለን ESAT. የኢትዬጵያ ባለውለታዎች 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እጅግ በጣም የሚገርም ስለዚህም እንደ እውሀት መርዝ የሆነ በፍጹም የለም የሚገርም የሚገርም ነው ከራሳችንም ህይወት ከደሀው የወስዱትን ዶላር መልስ እንኳን የለም በትንሹ ለዲያስፖራ ቤት ስራብለው ምዝገባው በዶላር ብለው ምዝገባው 400 ብር ቅድሚያ ሙሉውን የከፈለ ቅድሚያ ይገኛል ቤቱን ብለው ዋቢሽበሌ ፊትለፊት ብለው ሌቦች የህዝቡን ብር በሉት የሚገርም ነው ተጠያቂ የለ መልስአላገኘ ህዝቡ እንዲሁምእንኳን ለዲያስቦራ ሊስጡ እጣ ብለው አቅነባብረው እጭበረበሩት ከዚች እንኳን ከድሀው አቅም ስርቶ ካገኘው ህዝብ ወስደው የስኳር ገንዘብማ ትልቅ ትልቅ ፕሮጀክቶች ና ጥቅም ያለበት ነው ምን ያልሆነ ታሪክ አለ የኢትዬጵያ ህዝ ይፍረድ እግዚአብሄር በግፍ የሚሆን ነገር ለማንምም ሳይሆን ማንምም ሳይበሉት ይሞታል ሁሉም ይስደዳልም ሁሉም ጉድ ነው አለመታደል 💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼የኢትዬጵያ አምላክ ይፍረድ

  • @biruckjiffaro9969
    @biruckjiffaro9969 6 лет назад +14

    ኢትዮጵያን ግን በህይወት መኖራ ይገርማል፣ እነዚህ ሰወች ግን ምን አይነት ፍርድ ቢያገኙ ነው ሚመጥናቸው፣ እግዚኦ

    • @igo1071
      @igo1071 6 лет назад

      Biruck Jiffaro ትክክል

    • @gemechuuberiisoo698
      @gemechuuberiisoo698 6 лет назад +2

      Sisay; I heartily commend your guest for his service to my beloved country of birth. Thank you so much Ato Amare Legesse for your audacity to come forward with the ugly story. I sympathize with what you had gone through in the courses of discharging your duty under wicked, fraudulent, predatory, cold and calculating government officials in the highest office of the nation.
      The event is emotion provoking because your presentation is about a scandal that no normal, rational citizen of a sovereign sate would dare to meddle with.
      The other thing is, you know your subject very well. So your approach to the matter is rigorous, empirical, devoid of sentiment, anecdote and melodrama. What has happened in the Ethiopian sugar industry is not only offensive to moral principles but also day time burglary; the funny thing, with impunity. Brother, watch your steps, the barbarians are still at the gate!

  • @michealgutema9520
    @michealgutema9520 6 лет назад +3

    Long live my brother. Thanks for sharing

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 6 лет назад

    ተዋርደናል ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል ! አለ መንጌ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 6 лет назад +3

    ESAT ALWAYS DOING A GREAT JOB.

  • @sileshiteklesilassie5445
    @sileshiteklesilassie5445 6 лет назад

    Wow, I wish he would never stop speaking, thanks Ato Amare!

  • @mahletwondimagegn9669
    @mahletwondimagegn9669 6 лет назад +2

    Ato Amare thank you for mentioning Ato Defaru Graedew in your discussion! As you said he was a very vibrant sugar technologist! I had participated in the installation, testing and commissioning of Finchaa Sugar Factory. I know him very well. He is a very strong, hard working and delegent sugar technologist.

  • @yigermalzendro6672
    @yigermalzendro6672 6 лет назад +2

    ዕናመሰግናለን ታታሪው ጋዜጠኛችን ሲሳይ ዕንዲሁም የስኳር ቴክኖሎጂስቱ። እንደምትሃት የስኳርን መወደድ ሚስጥርና የስኳር ስዉር አዳካሚዎችን ሚስጥር ስላወጣችሁልን። ለማንኛዉም በቅርብ ርቀት ኢትዮጵያ ከምቀኝነት አስተዳድራ ተላቃ ልጆችዋ በነጻነትና ፍቅርን ባስቀደመ መንፈሳዊ ፉክክር ዕንደምትለማ አንጠራጠርም!!!

  • @Romeolemma
    @Romeolemma 6 лет назад

    sekuar besheta yeyazeh esekeahun kaleyazeh duket zerafi

  • @dersehleyew9196
    @dersehleyew9196 6 лет назад

    Please Contact Ato Belay Dechasa i n Ethiopia Who was the leader in Sugar project studies and GM of The Sugar Deve[opment Center for an accurate information regarding the sugar projects

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB 6 лет назад

    Temechen gedaye.

  • @ethiyouth7397
    @ethiyouth7397 6 лет назад

    It's very interesting interview the corruption level is deep to the bone . Thank you for reviling the truth but there is more into it. What about the corruption of real estate. ESAT need to interview ERMIAS AMALGA access real estate CEO.

  • @Romeolemma
    @Romeolemma 6 лет назад

    zemenu yemeboterekiya zemen new tebotereku medere zerafi

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 6 лет назад

    Its seems like movie very interesting

  • @ASR9475
    @ASR9475 6 лет назад +4

    I share most of the points raised by Ato Amare. Apart from the corruption ,the country is bleeding because of the projects which are started by political decisions without any feasibility study. If we take Tendaho ,the sugar yield per hectare is very small and the site itself is good for cotton not for sugar cane.

  • @danielabraham5901
    @danielabraham5901 6 лет назад

    Write a BOOK BOOK BOOK BOOK!!!!!

  • @nesanetlehulum7063
    @nesanetlehulum7063 6 лет назад +2

    At 1:03:33 Ato amare yagaletutin semut. Bebidir yetagenewen genzeb takencibo yegil account endegeba woyane tuba baleseltanat azewal.

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 6 лет назад +1

    BE EWENETE YAMALE !!!

  • @mahletwondimagegn9669
    @mahletwondimagegn9669 6 лет назад

    For details please ask Ato Tesfaye Eshete and Ato Derseh Liyew. They know a lot about this looting!

  • @tarikutekle3265
    @tarikutekle3265 6 лет назад

    Waw betam yigarmal

  • @solomonberihun20
    @solomonberihun20 6 лет назад +3

    ስለ ስኳር መስማት መቼም አይሰለችም።
    ምክንያቱ በውስጡ ብዙ የተደበቀ ጉድ ስላለ።
    ሲሳይ እንግዲህ እውነቱን አስቅመን ስኳሩ እንደሆን ከየት ተገኝቶ ተሠርቆ አልቀዎል።

  • @mahletwondimagegn9669
    @mahletwondimagegn9669 6 лет назад

    OIA is a company formed by ex government ministers and ambassadors of India. They are not sugar technologists but blockers. UTTAM is a sugar expert and a very big company. Ethiopian government officials had requested 3 percent of 640 million dollars to be transferred to their account.

  • @eyolove2901
    @eyolove2901 6 лет назад

    Just wow. This is painful to watch about the country. A company is too profitable, it took loans from the bank. The irony is so much visible it is painful to watch this about Ethiopia.

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 6 лет назад

    እነሱ ግን ለህዝባችን የስኳር እጥረት ነው የሚሉት

  • @mariatvaldez1597
    @mariatvaldez1597 6 лет назад

    I wish betty LTV interview this guy.

  • @1benyam1
    @1benyam1 6 лет назад +2

    ያሳምማል አይ ወያኔ የደሃው ዕንባ በቁማቹ አፍዟችኋል፡ ነገ በመጠጣችኁት ስኳር ትደርቋታላችሁ፤ ለተራ ማፊያ ውንብድና በምስኪን ህዝብና ሀገር ቀልዳችሁበት፤ ይድፋቹ! እግዚአብሔቅ ይባርኮት አቶ አማረ፡ እባኮት መጽሐፉን ቶሎ ጨርሱና እናንበው፤ ሕዝብ ይማርበት፡

  • @sadeghheidari6020
    @sadeghheidari6020 6 лет назад

    wushtam1996 ders sukar 350 birr nebr ymishetw men aynt y hisab selet new btam btam wushtam

  • @feronmasresha
    @feronmasresha 6 лет назад

    ወንጂን መልሱልን አስመልሱልን

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 6 лет назад

    Sisay; I heartily commend your guest for his service to my beloved country of birth. Thank you so much Ato Amare Legesse for your audacity to come forward with true, but ugly story. I sympathize with what you had under gone through in the courses of discharging your duty under wicked, fraudulent, predatory, cold and calculating government officials in the highest office of the nation.
    The event is emotion provoking because your presentation is about a scandal that no normal, rational citizen of a sovereign sate would dare to meddle with.
    The other thing is, you know your subject very well. So your approach to the matter is rigorous, empirical, devoid of sentiment, anecdote and melodrama. What has happened in the Ethiopian sugar industry is not only offensive to moral principles but also day time burglary; the funny thing, with impunity. Brother, watch your steps, the barbarians are still at the gate!

  • @mahletwondimagegn9669
    @mahletwondimagegn9669 6 лет назад

    Do you remember JP Mukarji's consultant engineer who was killed in Gihon Hotel? He was killed by government security agents. He was equipped with all the knowledge about this scandal.

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 6 лет назад

    መንጌውማ የደሀ አባት ነበር በመንጌው ጊዜ ስኳር 1:50 ነበር ከሀብታም ነጥቆ ለደህ የሚሰጥ ሀገር ወዳድ መሪ

  • @girmasolomon2229
    @girmasolomon2229 6 лет назад

    እንዲህ አይነት ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ በጣም ምስኪን ሰው ነው

  • @girmabishaw6482
    @girmabishaw6482 6 лет назад +1

    1 ሚልዮን -- 1 ቢት ይገዛል
    1 ቢልዮን ---- 1 000 ቢት ይገዛል

  • @betemulugeta9782
    @betemulugeta9782 6 лет назад

    3,500,000×1,500×22 = 105,600,000,000 birr
    Emmama Ethiopia it's very very hard to believe the lavel of corruption. I think this is equivalent to a colonize powr scale ....

  • @yonilega6645
    @yonilega6645 6 лет назад

    ኦ ወያኔ ሆይ ሀገርሽ ከየት ነው ?
    ወያኔ ፋሽሽት ነው የምንለው ያለምክንያት አይደለም ፤ ጣልን በዘመኑ ከዚህ የተለየ ምን አደረገ ፤ ሀገርን ጠልቶ ሀብቷን መዝብሮ፤ልጆቷን ገድሎ ያማል፤ ከሰማነው ገና የምንሰማው ይልቃል ፡፡ የፍርድ ቀን እየቀረበ ነው የኢትዮጵያ የአንድነት ሀይሎች ተግታችሁ በመስራት ለፍርድ የሚቀርቡነትን ግዜ እንድታሳጥሩ ተግታችሁ ስሩና የደሀ-አደግ ልጆችን ዕንባ አብሱ፡፡

  • @abegubo6608
    @abegubo6608 6 лет назад

    ጭራ ነው ሚያስበቅልህ ህወሃት!

  • @benb8280
    @benb8280 6 лет назад

    ESAT zeregnotch

  • @mariatvaldez1597
    @mariatvaldez1597 6 лет назад

    Somebody need to talk about this guy. I think he is corrupted to.

    • @smb4138
      @smb4138 6 лет назад

      U need ask your mam እከክ

  • @FBelay
    @FBelay 6 лет назад

    I do not believe, you cheated us. I bought shares when HIBIR SUGAR formed 10 years ago, so far there no visible output, even I do not know where is my money. ESAT, should take responsibility when presenting such interview.

  • @abdisahaga8779
    @abdisahaga8779 6 лет назад

    የምንሊክ ሰፋሪ የፊዉዳል ልጅ ድሮም አማርኛ ለልቦለድና ለድራማንጂ ለኡነት አይበቃም አማራ ወረኛ ሁላ

    • @getachewadmasu5166
      @getachewadmasu5166 6 лет назад +1

      Abdisa mane endhonke tawkbhale...be oromo seme atekebatere. You are one of those Wayne mafia thieve cadres. Soon enough, there would be judgement day where you will face consequences.

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 6 лет назад

      Leba

    • @Janhoy723
      @Janhoy723 6 лет назад

      እንተ ደደብ አጋሜ ወያኔ: የኦሮሞና የአማራ ሕዝብ አይመጥናችሁም እናንተ አይን አውጣ ሌቦች ናችሁ

    • @Ethio25536
      @Ethio25536 6 лет назад

      ወያኔ ነክ በኦሮሞ ስም አታውራ

    • @CodeWithMMB
      @CodeWithMMB 6 лет назад

      Temecheh anegageru

  • @abrahamakele749
    @abrahamakele749 6 лет назад

    ሱሶይ እሆ ሰውይ አክስዩን ሉሸትልክ እካ ነው ሚመስለው በርከት በርከት ብላ ሉመት እካ ነው