ESAT Yesamintu Engeda Dr Ashagre Yegletu part 4 January 23 2019
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2024
- ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus... ወይም በስልክ ቀጥር 1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus... or by calling 1-888-772-3728 ext 4.
መንጌ መንጌ የምትሉ ድውያን ስሙት መንግስቱ ምን አይነት እኩይ ባርያ እንደነበር:: ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆቿን ቅዳሜ አስፈርዶ ሰኞ እምሽክ
SAMUEL BEKELE እስከሰኞ መች ጠበቀ እሁድ እኮ ነው ያስፈጃቸው ይሄ አጋንንት ጭራቅ ነፍሰበላ:: ደሞ ፈሪ ነው ሀገርን አደጋ ላይ ጥሎ እግሪ አውጭኝ ብሎ ጎዙን ጠቅልሎ የፈረጠጠ ቅዘናም
ከ5 አመት በኋላ ተጠያቂዉ ይሄን መልሶ ካየዉ....ኢሞሽናል ዳሜጅ
ዶ/ርበመጀመሪያ.ቃለ.መጠየቃቸው.ይቅርታ.መጠየቃቸው.ትልቅነትን.ሢሳይ.የወያኔና.መሪው.መለስ.ብልጣብልጥ.መሆናቸውን.ቀድመው.መረዳታቸው.ብልጥነት.አዋቂነት.አለመሆኑ.ያስረድበት.ባጠቃላይ.ቃለመጠየቃቸው.ግልፁነትን.የተላበሰዛሬም.ለኢት/ያ.ህዝብ.ግልፁ.የሆነ.መልካም.ምኛት.ያላቸው.መሆኑን.ተረድተናል.ከደርግ.ባለስልጣኖች.ውስጥም.እንደዶ/ር.አሻግሬ.አገራቸውን.በቀናነት.ያገለገሉ.እንዳሉ.አንዘነጋም።
Thank you Dr Ashgera . It is great experience you shared us.
Dear Sisay, thanks a lot for your professional discussion and others could learn from you. Dr. Ashagre has left his concrete message for us as well as our Ethiopian scholars. Thanks once again!
ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ዶ/ር አሻግሬ የት ነው ያሉት ብዬለረጅም ግዜ እጠይቅ ነበር
I found it very important and historical interview that the new Generation of Ethiopia helps to know the historical events of Dergue regime.
Thank you Sissay
እኔን የሚቆጨኝ አንደ ዶክተር አሻግሪ ያለ ምሁር ያላት ሀገር ስት ተከታዬ ትውልድ ማፍራት ማስተማር ሲገባቻው በተልካሻ ፖለቲካ በስደት መኖራቸው ነው።
ወንድም ፣ ሲሳይ ፣
ከንጉሥ ፣ ቴዎድሮስ ፣ በሃላ፣ ታሪካችንን ስናይ የሃገሪቱ ውስኔዎች በልጆቿ እጅ መሆኗ ፣ በጣም ፣ ያጠራጥራል
አራቱንም ተከታትዬ ሳልጠግብ አለቀብኝ እባክህ በሌላ ግዜ ከተቻለ ሲስ
Long live my brother
ከአክብሮት ጋር ግን ለምን እስካሁን ለምን ዘገዩ?
ሀሀሀሀሀ ትክል ክልል የተከለለም ማለት ነው የነዝህን እባቦች ወላ ህገመንግስታቸው ቃንቃቸውን ባንድራቸውን የነሱየሆነ ሁሉ ድራሹን ማጥፋት አለበት
እረ በእይውት ሳሳሱ ብዙ ይስቃል
በተለይም ከጁናሩሉች መሞት በፌት
ስልጣን ላይ ስለነበሩ ከእርቁ ውጭ
ያገራቱን የልብስ አቅጣጫ ያደረጉት ስራ ቢያወሩልኝ?ከደርግ ጋር አገሬቱን
እብረወ ሲያምሱ ነበር ለዚም ይህ ይቅርታ ማለቱ ያስደንቃል'''
Mengstu Aemro yelelew AHYA NEBER .
I like his speech not ESAT!!
"ሳይጠሩት ኣቤት ሳይልኩት ወዴት" ሳይዘረኛ ነህ
ደርግ ያደረገውን ዘርዝር በናንተ ጊዜ የጠፋ ብርስ
መንግስቱ አንበሳና አገር ወዳጅ ሰው ነበር
እንደምትሉት ቢሆን ኖሮ ለምን ፈርጥጦ ዚንቡዋቤ ገባ? እነዛን የመሰሉ ጀነራሎች ገድሎ ሃገሪቱዋን ለወያኔ አሳልፎ የሰጠው? ብዙ ማለት ይቻላል። ግን......
እራሰ ወዳድ ለማለት ነው
@@lorencegheb8244 ጩጬ ነክ ታሪክ እወቅ
Mengstu aemro yelielew ahya neber,
eman mhomed ali መንግስቱ ቆሻሻና ፈሪ ቂመኛ ክፋ ስው ነበረ
Dr.....ገንዘብን ሂወትን ኤርትራውን በሊኩም በላቹ አንዲት ትነሮላሉ ቆይ ብቻ ድቃስ የለን ናይ ጊዘ ህቶ ኢዩ ገና ካህሳ ኪትከፍሉ ኢኩም ።
ኢነ ካሣ ገብረ ኣልዘረፉም በቃ ያንተ ነገር
ሲስዬ አራቱንም ክፍል ተከታትዬአለሁ ግን በጣም አጠረብኝ ። ጊዜ ካላቸው እባክህ ጊዜ ካለህ ወደፊት እናነሳቸዋለን ባሉህ ነጥቦች ላይ ራስህን አዘጋጅና እሳቸውንም አስቸግርልን እንማርባቸው
ሲሳይ አጌና የ ማዳመጥ ችህሎታህን ሰው ሲናገር አለማቁአረትህን አደንቃለሁ ምርጥ የጋዜጠኝነት ችሎታ!!!!!!
sissy your very humble and professional journalist with out any entraption INTRVIEW this intlactual person.
What a great discussion! Sisay please continue. I hope Dr. Has got to say something, I understand it's hard to get free time in hectic world but at least please arrange video talk. we need to listen such kind of discussion.
Very interesting and professional interview, wish if he can get more chance to come again
. Thank you Sisay, Thank you Dr. Ashagre . Long live !!
ሀገሬ ኢትዬጵያ እንዴት ያሉ ጨዋና በእውቀት የበሰሉ ሰዎች እንዳሉሽ፣ መቼም ተሰምቶ የማይጠገብ መረጃ ከፈረሱ አፍ እንደሚባለው ዶ/ር አሻግሬ እና የመሳሰሉት የኢትዬጵያ እንቁ ልጆች እባካችሁ ባላችሁ ቀሪ ዘመን ከ/ር አብይ ጋር ሀገራችንን አንድ እርምጃ እንድትራመድ በመደገፍ ይቅርታችሁን በተግባር አሳዩን ባካችሁ፣ እግዚአብሔህ ህዝቦቻን ይባርክ
Very very professional analysis thanks so very much.
እንደነ ዶክተር አሻግሬ ያሉ ምሁራን ለኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት ያስፈልጉዋታል ትልቅ ኢትዬጵያዊ!!! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ከሁሉም ደግሞ ያከበርኮት የኢትዬጵያን ህዝብ ይቅርታ በመጠየቅዎት ነው።
Well as a professional and elite this is what we expected to lessen from you and thanks for your apology. A true elite.
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው:: ዛሬ ምን ይሉ ይሆን? ነገሮች ተቀያይረዋል:: ሲሳይ እነዚህን አዋቂዎች እንደገና ብትጠይቃቸው ምን እንደሚሉ መስማት አስፈላጊ ነው::
ችግሩ ግን ለሲሳይ ነገሮች አሁንም አልተቀያዬሩም።
Thank you Dr Ashagrie Yigletu for your remorse and expressing everything briefly..
እናመሰግናል ጎድ ቲፔሌፍን ከማንም በላይ ገልጸውታል ቀኝ ገዢዎቻችን ነበሩ
አቶ አሻግሬ በጄነራሎቹ ሞት በጣም እንዳዘነ ተረድቻለሁ ነገር ግን ለምን ይህን የመንግሥቱ ጭካኔ ዉጪ ለሥራ በሔዱበት ጊዜ እዛዉ አንዱ አገር ቀርተዉ አልተቃወሙም ይህን የመሰለ ዕዉቀት ይዘዉ ለሁለት ዓመት እንዴት አብረዉ እንደሰሩ ቢገርመኝም በእዉነት ኑዛዜዉዉ ተገቢና አስተዋይነቶን ስለተረዳሁ እና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ስለጠየቁ በጣም ኧድንቄዎታለሁ ።
ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ።
17years not two years!!
ዶክተርአሻግሬ ይግለጡን ከዛሬ 6አመት ያድእረጉትን ይህን መግለጫ በተለይ ክፍል 4 ውስጥ ስለ ዶክተር አብይ እቅድና ዓላማን አስመልክቶ የተናገሩትን መሠረት አድርጎ አሁን
በ2016ዓም አስተዳደራቸውን ከአመታት በፊት ከሲሳይ ጋር ካደረጉት ቃለ መጠይቅ ጋር እንዴት ይመዝኑታል ብላችሁ ጠይቋቸው እባካችሁ
I had a picture with Dr Ashagre when I was 8 yrs old but he is completely changed. I was too young probably. May be my image of was not right👦🏽. Anyways, am happy to see him. I liked the way he described Mengistu & his die hardness & how he approached the peace negotiating processed & how TPLF political leaders were shrewed. He didn't cast a blame on his commrades for the damages they caused during his term. Rather, he took the responsibility & asked for forgiveness the people he once served as dupty pm. I would expect the same from EPRDF political elites like our beloved PM Abiy did. I expect more from him in the future.. bravo Dr.
የሚግርም ው ደርግ ሀገር መምራት የፓለቲካ እውቀት የላላቼው ወታደሮች ስብስብ ብቻ ይመስለኝ ነበር ፋስክ ሲደልል ዶክተር አሻግሬ ይግለጡ ራሱ ጄኔራል እዲስ ተድላን የመሳሰሉ ስወች መኖራቼው ገርሞኛልእውቀት ያላቼውም የተማሩም ስወች ነበሩበት
wow, betam yemigerm Tarik Newu. Thank you Dr Ashagre God bless you.
ሲሳህ ቡችላ እነማን ናቸው ኣማጽያን ኣንተን የማረኩ ናቸው ጅብ
1ጥይት ሳይተኮስባቸው በጩኸት ብቻ ፈርጥጠው ሄደው መቐለ የተወሸቁት ናቸው መሳያቂ አድርጎ የፈጠራችሁ ባንዶች የጣልያን ባሪያዎች ናቸው ቡችሎቹ
ምርጥ ጋዜጠኝነትን እና ምርጥ የታሪክ ምስክርን ስላቀረባችሁልን ኢሳቶችን እናመሰግናለን::
ሌብነት ብልጠት ተብሎ አይጠራም።የወያኔ ሰዎችን ብልጥ ብሎ መጥራት አይቻልም። ሌባ ነው የሚባለው ብልጥ ቢሆኑ የኢትዮጵያን ህዝብ 100 አመት ይገዙ ነበር።
አቶ አሻግሬ ትልቅ ሰው።እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።
ወያኔን ከመጀመሪያው ጀምሮ በአግባቡ ከተገነዘቡት ወይንም ሚስጥሩን/ተነኮሉን ከተረዱት በጣም ትቂት ሰዎች መካከል አንዱ ዶ/ር አሻግሬ አንዱ ናቸው። እንዲህ አይነት ሰዎች የዶ/ር ዓብይን አስተዳደር ሊየግዙ ይችላሉ። ቢታሰብበት ጥሩ ነው። በደርግ ጊዜ አውቀውም ይሁን በስህተት የሠሩትን ጥፋት ይቅርታ ስለጠየቁ ይቅር ሊባሉ ይገባል። አገራዊ እና አለማቀፋዊ ዕውቀታቸው በጣም ይጠቅመናል። እንዲህ የተረጋጋ ሰው ያስፈልገናል።
+Mulugeta Bogale በጣም እውነት ብለሃል።
Long live to you Dr Getachew. Thank you for all the truth and constructive criticism. Ethiopia need her well educated and kind children like you. Thank you Susan. Love and peace.
እግዚአብሄር ዶክተር አብይን ይባርክ ሀገራችንንም የፍቅር የአንድነት የበረከትሀገር ያርግልን::
There is no question that a chance for peace was lost much earlier back then because of the strong man’s unbending murderous and vindictive nature which spoiled the opportunity at hand. Thank you Dr Ashagre for your service to your country and for sharing with us your recollections for future generations. I found you to be the most believable and the most straightforward of all the derge era officials I’ve heard so far and I will be interested in reading your book when it comes out hopefully we will learn more details in greater length. As always thank you Sisaye for your professional service to your country in helping to document history and thank you ESAT.
What a great person Dr. Asagre Yegletu is, he nailed it. what an analyses about tplf and their leaders.
I watched the whole interview with Dr. Ashagre and was enlightened by his immense knowledge of Ethiopian past and current economic and political affairs. Credit also goes to ESAT and journalist Sisay for this great interview. I look forward to seeing/hearing from Dr. Ashagre in the future. May God bless you!
Great history lesson. Thank you
እንደምትሉት ከሆነ ለምንድነው እነዛን ሁሉ ጀነራሎች ጨፍጭፎ ሃገሪቱዋን ለወያኔ አሳልፎ የሰጣት እና ወደ ዝንባቤ የኮበለለው? ጨፍጫፊና ፈሪ ነበር። ጀግና ማለት መጮህ ማለት አይደለም።
Thank you Sisay as usual gr8 job. Dr. Ashagra thank you for shading a light on few key issues in this astonishing interview.
What is the most astonishing thing I observe here is that, people who haven't 1/10 knowledge of the subject area, or life experience or professional expertise or accadamic credential in comparison with Dr Ashagra , they have the audacity to criticise and /or correct him (Dr. Ashagra) in their comments. That is very very astonishing indeed. Please before commenting such kind you should know ......! Cos it doesn't help anyone including yourself. A very good saying in Amharic is:
" Sew afun sekefet chenkelatu yetayal"
ለህሊናዎ አድረው በመፀፀትዎ በጣም አመሰግናለሁ
ኢትዮጵያን ማን ነበር የሚመራት ?
በመንግሥቱ ፣ ኃ /ማ ሴት ልጅ በኩል ፣ ኮ / አጥናፉን ፣ አባቷ፣ እንዳልገደሉት፣ ተሰምቷል ፣
የጀነራሎቹ መገደል ሌሎችም ፣ ጉዳዮች
ከበስተጀርባ ፣ ሌላ፣ አመራር ፣ እንደለ ፣ መገመት ይቻላል
ግን ማናቸው?
This is a guy who has got Ba,Ma and Phd in Bulgaria in a period 5 years with the socialist government scholarship, as you compare his knowledge with a four years Ba or Bsc regular four years degree,not forgetting that the the first year in Bulgaria or any socialist county scholarships is a language school.This guy is lucky to work in US university and call himself a professor.well I checked the southern university and they don’t have economics department and they have a combined finance and economics department which gives introductory classes for students with other major.And he didn’t do anything to his own country but he said he helped Uganda and other African countries but I doubt it .
Quite admirable to hear apology for Ethiopian ppl , it is very honest and professional we need to learn from this .God Bless Ethiopia and her ppl !!!
ጓድ አሻግሬ በጄኔራሎቹ
ላይ በተወሰደው እርምጃ ጉዳይ የነጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳን (ኤርትራ በነበረው ጦር ስም ጄኔራል ተስፋዬ ገብረኪዳንም በመፈንቅለ-መንግስቱ
ሴራ ውስጥ አለበት የሚል ጥርጣሬ ስለለበት መረጃ ለማጥፋት በማቀድ) ግፊት ያለበት አይመስዎትም?
ሠራዊቱ ለርስዎ ክብር ሲል በቁጥጥር ያዋላቸውን ጄኔራሎች ላይ እርምጃ ካልተወሰደባቸው ጦሩን ማዋጋት ይቸግረናል የሚል ግፊት በፕሬዚዳንቱ
ላይ ግፊት አደረጉ የሚባል ነገርም ስላለ፡፡
Waw edmena tena yestot, Sisay the beste Journalist
Sisay, as much as I opposed to the father of Zenaw (Mengistu), I like this guy. He has what I call clear concept (CC) about our circumstances. We cannot single out Abay Tsehai and try him for the grand theft he committed. TPLF as its core principle promomoted theft and placed its members strategically to suit this. Hence, TPLF is protecting its members from facing justice. " Our" foreign debt grace period has expired and now we have to pay our debtors back with interest. That is one of the reasons for TPLF to recoil back to Tigrai. Divide and rule tactics of TPLF, worst than the Italians. To put it shortly, Prof. Ashagre, you have my admiration and respect. Thank you East!
All the people of Ethiopia must must hear this truth.
waweeeeeeee he is so dynamic person he is going so far wawwwwwwweeeeeeee
z
Professional interview (conversation)👍👍
ለ27 አመት እንዲት ነገር ትንፍሽ ባለማለትዎና ዛሬ ብቅ በማለቱ አዝናለሁ በግሌ
ምሁራዊና እውነትነት ያለው ሀሳብ አቅርበዋል ትለቅ ሰው ናቸው፡፡
Betam yemigerm new ante eske mechreshawa seat le fashishtawiw derg sitagelegil yeneberk neh ende Nazi abaloch keyalachubet tadnach lefird meqreb sigebach sile democracy taweraleh endia .sewu eko weyanen tela enji dergin nafkotal mallet aydelem. be dem kechqeyew ejachu gar go to hell!!!!
አንተ አንደ ስምህ ክልፍልፍ ነህ አፍህን ሳትከፍት ራሱ አንጎልህ ውስጥ ያለው ንፍጥ ይታያል ጭንቅላትህን የሞላውን ቁሻሻ ሳታስወጣው አዲስ እውቀት በየት በኩል ይግባ
Thank you sissy and dr ashagerea one the best interview
Such a remarkable man.
Thank you Dr Ashagre for sharing us❤ For the first time I know you Dr. It’s an amazing story. Thank you Sisay Agena❤
This last part of the interview is more interesting and I highly applaud it.
But sometimes remarks made which alludes extolling the butcher the Hitler of Ethiopia is totally unacceptable!!This must be corrected!!
However the last part which discusses the line of action which shall be taken on the pile of debt the Country has amass because of the looting of TPLF occupying force shall be followed in detail. Task force shall be created to deal with this!! Loan payment schedule differing,right off etc etc.First let's know clearly how the looting has been conducted who is who in these actions etc..
It's a tragic and the same time unfortunate why still we languish with backwardness? The has abundant brains and resources and people with exceptional talent.
Thx dear Dr. Asagee Yegletu & dear Sisu 😀 ist really so, so...intersting BETAM NEU YEMMESEGEENEW✌✌✌
ኑዛዜ ከሆነ ሆድ ውስጥ ለምን ይቀራል?
Astonishing historical accounts! Thank you!!!!
Born and grow up in “ derg “ time . some people adore Mengestu some ... they hate him for the first time I found out how Mengestu cold hearted , monster , inhuman ......... is one day he will pay for it.
Momona 7 I respect your choice. But most people of Ethiopia prefer Mengistu than Melese. At least Mengstu believes in the country’s unity and development. But the devil Melese was against all that.
Kebena Sefere
Don’t get me wrong Kebena Sefer , i have no word to describe how Melese’s cruelties when ever time I think his death I always thank God . But since I grow up in Mengestu’s time I used to have respect for him. but after I hear about the generals from this guy I realized why people hated Mengestu. Can you imagine after the generals killed he sat down and eat lunch even discuss about them .
think in his place,if the Generals tried to kill you, what will you do? Mengistu was a great leader who cares for Ethiopia.
Baldini b what a moron! Ignorance is bliss, really!!!
I always like to hear Ethiopian history.
Sorry, I mean Dr Ashagre and Sisay
I am looking forward to see more information from Dr Ashagrew yegletu.He is quite interesting .
ይገርማል ! አሜሪካም እንደ ኢትዮጵያ ብዙ ዩኒቨርሲትዎች አሏት??
Read book by The then vice president Fisshea Desta, will get more information about Derg
Very thoughtful.
Very interesting history which I wants to hear thanks doctor Ashagre as well sisay agena
ከሚወቀጡት መካከል.....በጣም አዋቂ አባባል ነው። የገረመኝ መሳቄ ነው። ክክክ
I was nurse in Tatek at the time of Derg. I hate and curse mengistu hailemariam from what I experienced. He was cold hearted murderer.
ክፍል 3 አጣሁት
Dr ashagre one of the best ex prime minister of Ethiopia 💚💛❤️
Wow what a great man. Thank you.
Beslut Girma yasgedelew me..
So professional Sisay
Ashagre man neber?
ዶክተሩ በተቻላቸው ሁሉ እራሳቸውን ከደሙ ንጽሕ ነኝ አይነት መግለጫ በመስጠታቸው ከልብ አዝኛለሁ። ሰው ማለት ጊዜ ሲፈቅድለት ለእውነትና እውነትን በመናገር ለትውልድ የሚተርፍ የታሪክ አደራ የሚያስቀምጥ ነው። ዶክተሩ ግን በጣም በተለሳለሰ አገላለጥ እውነትን በገሀድ የደበቁበት ኑዛዜ አስደምጥውናል። ምክንያቱም ዶክተሩ እንደ ደርግ የደርጉ አባል፡ ከዚያም በላይ ደሞ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደረጃ የሀገሪቱ ሁለተኛ ወሳኝ ሰውም ነበሩ፡ ታዲያ በምን መንገድ ነው? እኔ አላውቅም የለሁበትም፡ በሚል ዳግማዊ ክህደት ባደባባይ ልክ እንደ መንገደኛ ባጋጣሚ የሰሙት አስመስለው የሚነግሩን። ባጠቃላይ ትኩረታቸው //የወደቀ ዛፍ ምሣር ይበዛበታል እንዲሉ// ያለየሌለ ኃጢአቱን መንግሥቱ ላይ ደፍድፈው፡ በይቅርታና ዶክተር ዓቢይን በማዳነቅ ወደ ሀገራቸው የሚገቡበትን ሁኔታ በማመቻቸት ላይ ብቻ ያነጣጠረ ኑዛዜ እንጂ እውነተኛ ሂደቱን እንደነገሩን አይሰማኝም። መቼ ነው ታዲያ እውነት የሚናገሩ ሰዎች የምናገኘው????
መንግሥቱ ዱሪዬ ነዉ ፣ሁልሸን አታለለ። የተማረ ጨረሰ። ለፍርድ ይቅረብ።
ዶር አሻጥሬ ነበር ቅፅል ስማቸው።
ብዳታሙ አቢይ በኤርትራዊ ዜጋ በቅርቡ ይገደላል። Watch out
ኣንተ ጭቃ ኣጋሜ !! የጅብ ልጅ ። በኤርትራ ስም ምንም ብትሉ ትርጉም ኣታገኙበትም ። የዲቃላ ልጅ ።
በግልዎ የመለስ ዜናዊ አድናቂ መሆናቸው ከምን በላይ ያስከብራቸዋል። Tplf ጀግና መሆኑ በጠላት አንደበት ሲረጋገጥ።
ዶ/ር አሻግሬ አንተ የማትደግፈውንና የማታምንበትን ነገር ደርግ ሲፈፅም እንደነበር ገልፀሀል:: ታዲያ ለምን ደርግን አልከዳህም? ለምን ስልጣንህን በገዛ ፍቃድህ አለቀክም? ስለዚህ በእኔ እምነት አንተም ተባባሪ ነበርክ::
Naty Tube
I think he is a true gentleman we heard him accepting responsibility and he has also apologized to the Ethiopian people unlike all the other officials of that era who always say it’s somebody else’s fault
Naty Tube
አንድ ነገር ሲቆይ ይለመዳል አሉ እኮ ይህ ብዙ ትርጉም አለው
No leader in the history of Ethiopia has been seen like Abiy . Period. Never ever will be created a unique leader Like Our beloved PM Dr Abiy on the land of Ethiopia. Lucky we are to have him
አብይ መልካም ሰው ነው።
ግን ሰውን ጨርሰህ አመታመስግነው፣በዛ ላይ፣ የሰው ፍጱም የለም ስለዚህ never ever
ማለት ተገቢነት ያለው አይመስለኝም።ምክንያቱም እግዚአብሔር አያልቅበትም።
You talking about TPlf what about Amhara leader used dismissed oromo every where.
Get lost narrow minded woyane
ወይ ግዜ ፡ ፡ ፡ ኣንተም ግዜው ደርሶ ለመናገር በቃህ፡ ስለ ገንዘብ ማስመለስ ደሞ ትናገራለህ፡ ኣለቃህ የወሰደው ገንዘብስ? ኣንተና ጓደኞችህ ያጠፋችሁስ ህይወት ተረሳና ደሞ ኣንተ ጠያቂ ትሆን? ካሳ ከበደን ገንዘቡን የት ኣረግከው በለው
Million Ghirmay
We know Woyane took the money from Ethiopia’s account in NY
@@hailubelete4598 This is what they told you. They waited all those years to say that . . . funny. Derg was the worst for me and woyane is better but I definitely (without hesitation) choose woyane. I wonder where did these guys get the moral now to talk about people . . . wey gzie
Million Ghirmay
You’re entitled to your opinion sir but you can be sure I just don’t go by what I’m told by anyone, to start with you can read Baltimore Sun’s Newspaper May 29/1991 edition, Mr Lurani from the Israel government clearly said the $35 million was never paid to the Mengistu’s regime.
Big Lair you used destroyed oromo culture name of places. Everything related to oromo culture changed to habasha culture.
Ante denkoro gize yemayastemihir bedimiru kebtenehi
@@fasildawit4708
You fucking gojame. How did you forget when Amhara Languages was only supremacy in ethiopia. 60m plus oromo Language ..... gojame rule count like animal. But from now your game over.
Mabruu Ali =>ዶማ!!!ጭንቅላትህ ውስጥ በቱቦ ያስገቡልህን ከማውጣት በስተቀር አውቀህ አስበህ አገናዝበህ የምትናገረው ምን አለና?!?!አሻንጉሊት ::መማር የማትችል ደነዝ::
AMHARAS ARE EVIL