ESAT Yesamintu Engda Dr Ashagre Yigletu Part II Wed 09 Jan 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 143

  • @11223h_v
    @11223h_v 5 лет назад +5

    ይገርማል

  • @erzikahmed17
    @erzikahmed17 5 лет назад +2

    Selam selam

  • @Joberaw
    @Joberaw 5 лет назад +10

    ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም ነው

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 5 лет назад +22

    በውይይቱ ቆይታ ውስጥ ከእውቀትዎ ባሻገር ቅን የሆነ አመለካከት እንዳለዎት ያመለክታል።

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 5 лет назад

    Sisay Agena no 1

  • @moed1964
    @moed1964 5 лет назад

    ኣሻጥሬ ይግለጡ

  • @kebedelemma2056
    @kebedelemma2056 5 лет назад +1

    ዶክተር; የትዮጵያ ህዝብ እርስ በርስ ያለውን ቁርኝነት ሲገልጹ; ከሌላው የአፍሪካ አገር በጅጉ የተለየ መሆኑን ነው::
    የኢትዮጵያ ህዝብ ለዚህ ሁሉ ዘመን የመከራ ዶፍ ሲወርድበት ኖሮ; አሁንም አገር ሆኖ የመቀጠሉ ሚስጢርና;
    ዛሬ; ዶክተር አቢን የመሰለ የቁርጥ ቀን ልጇ መምጣት ምክንያት; ይኸው ዶክተር አሻግሬ የገለጹት ይመስለኛል::
    ውድ ሲሳይ አጌና; በየጊዜው የምታቀርባቸ እንግዶችህ; ስለአገራችን የሚያስተላልፋልን እውነታ; አገራችንን ለመበታተን የቋመጡትን
    ተስፋ የምያስቆርጥና; ላንድነት; ከአቢያችን ጋር የተሰለፍነውን ደግሞ በጅጉ የሚያበረታታ ነው! ሥራህን ሁሉ የተቃና ያድርግልህ!

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 2 года назад

    የመንግስቱ ኃይለማርያም ቡችሎችን ሳይሞቱ እንዲናዘዙ ዕድል ስለሰጣችሁዋቸው እናመሰግናለን።

    • @Ayeante
      @Ayeante 8 месяцев назад

      አንተ ውርንጭላ

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 5 лет назад

    በደርግ ጊዜ አሻጥሬ ይግለጡ ይባሉ ነበር

  • @zeki5419
    @zeki5419 5 лет назад +3

    ወይ ደርጋውያን ዕድሜኩም ሙሉኡ ክትበክዩ ክትነብሩ ኢኩም ሕጂ ከኣ ሃገርኩም ትፈራርስ ኣላ ንደቅኩም ብክያትኩም ኣውርስዎም (ማላቲ ትግራይም ኦሮሞም እየተገነጠሉ ነው)

    • @bekeledaba787
      @bekeledaba787 5 лет назад +1

      Zeki klaa ata wedi telemanit adgi

    • @zeki5419
      @zeki5419 5 лет назад +1

      @@bekeledaba787 ክክክክክክ ያስቃል ጽፈትህ ጽፈትን ዓሻሽል

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 5 лет назад

      ZEKI ኦሮሞ አንገነጠልም ምናአባክ አገባክ?????? የውሻ ልጅ ለናንተም አልበጀ ብዙ ኤርትርውያን ወለጋ አንዴ ልመና አንዴ ቡና ብት እየከፈታችው ሽርሙጥና እያሰፋችው ነው አገራችንን በስደት አጠበባችው መገንጠል ለናንተም አልበጀ እሩዝ ካረብ እየለመናችው ስት እንደናንተም የለ

  • @InspireEritrea
    @InspireEritrea 5 лет назад +1

    ኢሰያስ ኣንበሳ ነው

  • @InspireEritrea
    @InspireEritrea 5 лет назад

    ደህና ሰው ነው. የሚመስለው

  • @misraklebubeyane4017
    @misraklebubeyane4017 5 лет назад

    ደርግ በወቅቱ ሰፈራ ያደረገው ለተራበው ህዝብ ከማሰብ ነበር

  • @democracyfirst1871
    @democracyfirst1871 4 года назад

    meles seyitanwi is remembered as the evilest of evils in Ethiopian and African history

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 лет назад

    Thanks God. Eprdf and Meles zena is dead!! Never Ever....comeback.

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 5 лет назад +11

    Dr አሻግሬ በከፊል ገልጠውታል ግን የለፎት ጉዳይ ቢኖር ደርግ የኤርትራ ጉዳይ ቀድሞውንም የተበላች እና ጃንሆይ የማይመለከታችው የሰው ሃገር በ ኢትዮጵ ስር ሌይደርጉ ብለው ኢትዮጵን አልጠቀሙ ኤርትራንም አጥፍተው ሁሉን የጎዳ ታሪክ መጨረሻው ደርግ የነበረውን አደጋ ሳይቀንስ ሁላችንም ተጎዳን። ስለዚህ በመሰረቱ ኢትዮጵ የሌላች ወኪል ሁና እራሶን የጎዳች አገር ሁና ቀረች።
    የጋብች ወዘተ የሚለው ከፖሎቲካ የለኦላዊነት ጉዳይ ጋር አይገንኝም የግልሰብ መብት ነው።
    ኢካኖሚ በሚመለክት የገበይ ትንሽ የለውም ሆኖም ግን የኤርትራ እና ኢትዮጵ ኢካኖሚ ትስስር አመርቂ አይደለም ይልቅስ እንካንም ከ ኢትዮጵ ወረራ ነጸ ሆንን እጂ ኤርትራ የሚጥቅሙ ሃገርት ሞልተዋል እንደውም ኤርትራ ከ ኢትዮጵ ጋር በ ኢካኖሚ መቆራኝታ ጋደኝህ ማን እንደሆን.... የሚለው ነው።
    ይልቅስ ሁለቱ ሃገሮች በጸጥታ በኩል በጋራ መስራቱ ብቻ ቢሆን?
    Dr አሽግሬ ይልቁስ ለ ኢትዮጵ ህዝብ እንቅጩን ን ገሩት ኤርትራ እና ኢትዮጵ በሃገር ምስረታ ታሪክ የተለዩ መሆናችውን ከዚህ ቀደም የነበረው ኤርትራ የኢትዮጵ አካል መሰረት የለለው ምንልባት ኢትዮጵ የባህር በር ለማግኝት ተብሎ እንደነበረ።

    • @stopamharagenocide.6714
      @stopamharagenocide.6714 5 лет назад

      በጣም ተሳስተሃል። የታሪክ ምሁራን ና አስተማሪወችን ጠይቅ።

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 5 лет назад +1

      @@stopamharagenocide.6714
      ስተቱ ምን ላይ ነው? የትኝው የታሪክ ምሁር ነው የሚጠየቀው? ለምን?
      እርስህን አታታል አንተም ብትሆን አንብብህ ሃቁን ማውቅ ትሺላለህ።
      የኤርትራ እና ኢትዮጵ አንድነት እውነተኝ ታሪኪ ቢኖር ኖሮ ከ ንጉሱ እስከ ደረግ ህዝቦች በግልጽ ተነጋግረው ወደ ጦርነት ባልተገባ, ጦርነትም ቢኖር ደርግም ይሁን ንጉሱ ባቸናፊነት ይወጡት ነበር ሆኖም ግን ኢትዮጵ በመሰረቱ መሪወች ሁሉ ውሸታሞች በ ኤርትራ ጉዳይ ላይ በመሆናችው ተሽንፈው ተዋርደው ወጡ።

    • @stopamharagenocide.6714
      @stopamharagenocide.6714 5 лет назад +1

      @@ephraimtik920 የኢትዮጵያ ን መሪወች መሳደብ ማወቅህን አያሳየኝም። ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል አይደለችም ብለህ ማመን መብትህ ነው።
      ለኢትዮጵያዊነቱ ለሃገሩ ብሎ ኤርትራ በርሃ
      ህይወቱን የሰዋውን የኢትዮጵያን ወታደር ከሆነ ተዋረደ ያልከው፦ አንዳንዴ ለማሰብ ሞክር
      ብየ እመክርሃለሁ።
      ኤርትራዊ ነኝ ብለህ ከሆነ የማታውቀውን የምትዘባርቅ ምን በእውነት ምን የሚያኮራ ነገር ተገኘ ። አለማወቅ መብትህ ነው።

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 5 лет назад +1

      @@stopamharagenocide.6714
      እኔ አልተሳደብኩም እንቅጩን ነው የነገርኩህ ።ይች ኢትዮጵ የምትባል ሃገር ለህዝቦ የልሆንች ለ ኤርትራ ምን ልትጠቅም እስካሁን ከምግብ ልመን ያልተላቀቀች የ አማት ባጀቶን በልመን ገንዘብ እና ብድር የምትንቀሳቀስ ለ ኤርትራ ምን ልትጠቅም?
      *** ስለዚህ ታሪክ የሚለው ማታለየ አይሰራም***
      እየመረህ ዋጠው!
      መሪወቹህ ወሸታሞች መሆንችውን ከንጉሱ እስከ ወይኔ ልገርህ።
      ንጉሱ ኤርትራ የኢትዮጵ አካል ነች ሲሉ መጨረሻ የ ኤርትራ ህዝብ ለ30 አመት መራር መስዋእትነትን ከፍሎ በUN ታዛቢ ባለበት ኢትዮጵዊ አይደለሁም ብሎ አረፈው።
      ደርግም ወንበዴን ደመሰስኩ እየለ ለ17 አመት ሲዋሽ ጦሩን በትኖ ሸሽ።
      ወይኔም ኤርትራ ድንበሬን ወረረች ብሎ ዋሽቶ ፈርድቤት ሄዶ ባድምን የ ኤርትራ ነው ተብሎ ተፈረድ።
      ባድመ ብሎ አአ አስጨፍሮ በማግስቱ ውሽት ተብሎ አረፈው።
      ከዚህ በላይ ውሽታም አለ ወይ።
      ለኛ ኤርትራዊያኖች የኢትዮጵ ጦር ጠላታችን ነው።
      ወድ ኤርትራ ሲገባ እብይ የለ ሰው ጥይት አጉርሰው ዘርፍ ብሎ ገብቶ መጨረሻ ተረግጦ ተዋርዶ ነው ኤርትራን የለቀቀው ጥይት ጎርሶ።
      ኤርትራዊያኖች ታዲያ ምን የብሉ? ክክክክክ ለናት አገሩ።
      የኢዮጵ ጦር ለናት ሃገሩ በክብር ተዋግቶ ክብር የገኝው በሱማሌ ጦርነት ነው።
      Kkkkk ኤርትራዊያኖች ምን አገኝችሁ ላልከው።
      መጀመሬ በኝው ኤርትራዊ በገራችን ልጂ በቆንቆችን በባህላችን እንዲሁም የባህር በር ከዛም አልፎ ነዳጂ መአድን እስትርቴጂ ቦታ።
      ከሁሉ በላይ እድሜ ልኩን የማይልፍለት ከ 100 ሚሊዮን ህዝብ ጋር ተቀላቅለን በችግር ባለመጠበሳችን።
      ኤርትራ በቅርብ ግዜ ውስጥ እንካን ሰላም ተገኝ እንጂ የት እንደምትደረስ እድሜ ይስጥህ ታይታለህ።
      ለኢትዮጵም መልካሙን እምኝለሁ።

    • @stopamharagenocide.6714
      @stopamharagenocide.6714 5 лет назад

      @@ephraimtik920 የኢትዮጵያን ችግር አግዝፈህ ማሳየትህ አሁን ኤርትራ ለምትባለው የሚፈይድው ነገር የለም። ጦርነት አሸነፍኩ ብለህ ካወራህ ከምጠብቀው በላይ ችግር አይቼብሃለሁ።
      ሁለት ኢትዮጵያውያን ነው የተዋጉት። ናቅፋ ላይ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ናቸው ፤ በደርግ በኩልም እንዲሁ ኢትዮጵያውያኖች ናቸው።
      ሌላው ይቅርና መሪ የምትሉት ሰውየ ከወሎና ከትግራይ አባት እና እናት የተገኘ ነው።
      ትግራይና ወሎ ኢትዮጵያውያን ናቸው ብየ አስታውስሃለሁ።
      ደርግንና ኢትዮጵያን ማሸነፍ ልዩነት እንዳለው ማሠብ ጀምር። ዝም ብለህ Strategic ቦታ አትበል ፤ የየመን ጦርነት ካቆመ እንደተለመደው
      ግመል ማቆሚያ ይሆናል ቦታው።
      ከተገነጠልን እንደ አውሮፓ እንሆናለን ሲባል የነበረው ቅጀት በአብዛኛው የተነፈሰ ሃሳብ ነው።
      እራሱን መሆን ያልቻለ እንደሌላ ለመሆን መባከኑ እሙን ነው። ኢትዮጵያን ድሀ ናት ያልከው
      ህፃን መሆንህን ገልጦልኛል።
      ኢትዮጵያ በአንድም በሌላም ልጆቿ ያልተስማሙ
      ነገር ግን ዶር ጠ/ሚ አብያችን እንዳሉት
      ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት ።

  • @tedrosmehari2605
    @tedrosmehari2605 5 лет назад +7

    ኣንድ የኢትዮጲያ ባለ-ስልጣን ከሃ/ስላሴ ዘመነ መንግስት ጀምሮ እስከ ወያኔ ዘመነ መንግስት ስለ ኤርትራ ጉዳይ ሲነሳ ውሸት ሳይቀላቅል መናገር ከቶ ኣይቻላቸውም ። የኣሁኑ ገና እንዲህ ነው ማለት ባይቻልምም።በተጨማሪም ለኤርትራን ህዝብ ኣዛኞች ተቆርቋሪዎች መስለው በባህል ፣በሃይማኖት፣ እንቶ ፍንቶ ሲሉ ይብላኝ ለናታቹ ከሰራቹ ። ወደ ዋና ነጥቤ ልግባ ። ዶ/ር ኣሻግሬ ሲናገር የሻእብያ ከኢትዮጲያ መንግስት በህቡእ ድርድር የጀመረው በ1983 እ.ኤ.ኣ ኣከባቢ ነው ብሎ ተናግሮ ነበር ። እውነቱ ግን በ1978 እ.ኤ.ኣ በምስራቅ ጀርመን(የዛን ግዜ ጀርመን በሁለት ተከፍላ በነበረችበት ወቅት የሶሻሊስት ተከታይ የነበረች ኣገር ናት) ሁለት ሶስቴ ተካሂዶ ነበር ። እንዲያውም ደርግ የሶቭየት ያልተገደበ ወተሃደራዊና ኢኮኖሚያዊ እገዛ ኣስክሮት ድርድሩ ግዜ መግዣ ነበር የወሰደው ። የኤርትራን ጉዳይ በኃይል እፈታዋለሁ ብሎ መጠነ ሰፊ ወተሃደራዊ ዘመቻ የከፈተበት ወቅት እንደነበር የትናንት ታሪክ ነው ። በሁለተኛ ደረጃ ሻእብያ በ1980 ኣ.ም. እ.ኤ.,ኣ በኣዋጅ የተገለጸ ዛሬም በጽሁፍ ማየት ይቻላል ። ደርግ ከነ ሙሉ ሃይሉ ኤርትራን ተቆጣጥሮ እያለ የኤርትራ ህዝብ በነጻ ምርጫው ነጻ ሃሳቡ እንዲሰጥ ረፈረንዱም እንዲካሄድ በይፋ ገልጾ ነበር ። የደርግ መንግስት ኣልተቀበለውም ።ምክንያቱ ይታወቃል የኤርትራ ህዝብ ምርጫው ምን እንደሚሆን ። ድሮም ኤርትራ የኢትዮጲያ ኣካል ኣልነበረችማ !! ስለዚህ የኢትዮጲያ ገዢዎች ይህን እውነታ መቀበል ኣይሹም ። ለዚህ ነው ደርግ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ብሎ ነገረ ኣለሙ ይባስ ብልሽትሽት ያረገው ። ድሮም የኤርትራ ህዝብና ድርጅቶች ኣንድና ኣንድ በማያወላውል መንገድ ሃገር የሚያክል ተቀምተው በምትኩ ራስ-ገዝ ፣ፈደሬሽን፣ ለደሮ ጥሬ እንደመጣል መሆኑ እንዴት እናጣዋለን ። ከነጻነታችን በላይ የሚበልጥብን የለምና ።

    • @bero431
      @bero431 5 лет назад +1

      what did you get from it ???? poverty? Moron beggar and rouge people!!!!!

    • @Nico-f9h6p
      @Nico-f9h6p 5 лет назад

      100% ትክክል ብልሃል ወንድሜ

    • @danielyohannes9613
      @danielyohannes9613 5 лет назад

      ​@@bero431 we get our beloved ERITREA
      zer haymanot dinbrer eyale erse berasu yemaygedadel hizib fkir ena andinet yalew hizb
      bero OROMO neh weys AMARA or TIGRE ?
      yene mawek kefelek gi andina ande new PROUD ERITREAN that is the difference you dickhead

    • @bero431
      @bero431 5 лет назад +1

      @@danielyohannes9613 If I were you I would kill myself. What is Eritrea??? You ado not have am identity as an Eritrean, you moron. Either you are Afar or Saho or Tigre or a bastard race from your colonizer who came from Axum. Pasta is your cultural food hehehehehe. Eritrea means a baren land and most of the people are a bunch of morons who are addicted to immigration. You guys have no dignity to compare yourself with a human being.

    • @danielyohannes9613
      @danielyohannes9613 5 лет назад +1

      @@bero431 I told you I'm ERITREAN
      PROUD ERITREAN I'm not Afar I'm not Tigrigna I'm ERITREAN KKKK
      SORRY blame WEYANE zer be zer tifajalachu
      ETHOPIAWI SINT BESIDET ENDALE YEZENEGAHEW YIMESLAL KKKK DINGAY RAS

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 5 лет назад +6

    Dr Ashagre explained it very well. Its is very hard to find a pure Oromo, pure Amara, pure Tigray, pure Gurage or any pure tribe in Ethiopia. We can't wait too see you next week. Highly Respected Person!!! Absolute truth is revealed!!!

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 лет назад +2

    እንደርስዎ ያለ ፭ ሰው ቢኖር ኖሮ ኢትዮጵያ እዚህ ደረጃ ላይ ላትደርስ ትችል ነበር። በእዉቀትና በኢትዮጵያዊነት የታነጸ ሰው እዉነቱን ሲናገር እጅግ ደስ ይላል። ለዚህ ነው ለካ ደካሞቹ ጸረኢትዮጵያዉያን በየቦታው እየዞሩ "አሻጥሬ" እያሉ ማሻገር የሚችለውን ሰው ስም ሲያጠፉ የነበሩት። እድሜ ደጉ!

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 5 лет назад

      Kefale Alemu ትክክል

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 5 лет назад +34

    መለስ የሚባል ጉቶ ኣገራችንን ኣውድሞት ኣሁን በሲኦል ይኖራል

    • @hitoaloni3233
      @hitoaloni3233 5 лет назад

      Meles zenawi, a person whom the world community attested as a world-class mind changed a once very poor and dirty country called Ethiopia to a higher standard that can be visibly seen in every field of activities. Ethiopia was too poor to feed its people during the H/sillasie and Mengistu H/mariam era when the population size was less than 50 million and that included the eritrean people and land. Whereas now thanks to the world class mind meles zenawi, ethiopia has been registering over 10% annual GDP growth to the extent of sustaining 110 million of its people. ለነገሩ ለአህያ ማር አይጥማትም አይደል የሚባለው እስከነተረቱ !!! አይዞን

    • @hitoaloni3233
      @hitoaloni3233 5 лет назад

      አዲስ አበባ በደርግ ጊዜ የቆሼና የፋንድያ መነሃርያ ነበረች! Bingo!

    • @mesfinhaile2244
      @mesfinhaile2244 5 лет назад +2

      @@hitoaloni3233 ሂትለርም እኮ ጂኒየስ ነበር፡፡ መለስ ጂኒየስ ቢሆንም እውቀቱን ብቻ ሳሆን ህዋሃትንም ይዞ በመሞቱ አሁን ህዋሃት አይኑ የታወረ ድመት ይመስል ካገኘው ነገር ጋር እተላተመ ተራውን የትግራይ ህዝብም እያላተመ ያለው፡፡ መለስ የራሱን ኪንግደም ገንብቶ ሲሞት አብሮት ኪንግደሙ ፈረሰ፡፡ ወደድክም ጠላህም ህዋሃት አሁን የሊደርሺፕ ችግር ያለበት በእነ አብይና ኢሳያስ የጭንቅላት ጨዋታ እየተዘረረ ያለ ምስኪን ፓርቲ ሆኖአል

    • @democracyfirst1871
      @democracyfirst1871 4 года назад +1

      @@hitoaloni3233 your are dirty like the beggar meles setaynawi

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 5 лет назад +3

    ይህን ምርጥ interview ክፍል ከሁሉም አቅጣጫ እንደ ኤርትራዊ እንደ አማራ እንደ ትግሬ ሆኜ ስሰማው በጣም ዲፕሎማቲክ አነጋገር እና ከስሜታዊነት ነፃ ነው::
    ደርግ የሀይለስላሴ ቤተሰቦችን ለደህንነታቸው ነው ያሰርኳቸው ማለት ምን ማለት ነው? ተራ ውሸት
    ሲሳይ አጠያየቅ ላይ ተክኖበታል:: በሌላ ልዮነቶች ቢኖሩብኝም::

  • @tamratsileshi1312
    @tamratsileshi1312 5 лет назад +7

    Dr. Ashagre Yigeletu is highly qualified, confident, hard working and HONEST person!!! ROLE MODEL!!!

  • @marthat474
    @marthat474 5 лет назад +7

    Sisay here you present today a very interesting history of negotiation between EPLF and the DERG regime. Thank you

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Год назад

    ዶር አሽብር እንደ አቶ ፋሲካ ሲደልል የመንግስቱ ሃ/ማርያምን አምባገነን እና ከንቱ አመራር አላጋላጡትም:: አዝናለሁ::

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 5 лет назад +15

    thank you for respect our beloved President issyas afewerki eritreans are highly profictinal individuals we can have mutual respected relationship with country's viva ERITREA

  • @amanueltesfai6856
    @amanueltesfai6856 5 лет назад +3

    you guys ignorant every boarder countries in the world they have same culture and other things it's not different between eritrea and ethiopia only

  • @noahnoah1197
    @noahnoah1197 5 лет назад +1

    የኢትዮጵያ ጠላት ለገሠ ዜናዊ እንኳን ድብን አለ! እኛም እንኳን ጠላቶቻችን ሲጠፉ ለማየት አበቃን እግዚአብሔር ኃያል አምላክ ነው!!!!!!

  • @yalfalzemenu609
    @yalfalzemenu609 5 лет назад +18

    በጣም ይገርማል ! ይህ ሰው እንዴት ታላቅ ነው! ወይ ኢትዬጵያ ሀገሬ ስንቱ ጎበዝ ሰው ነው የመከነብሽ! መለስ የሉሲፈር ፈረስ! ነብስህን አይማረው!

  • @tesfayemoges5933
    @tesfayemoges5933 5 лет назад +11

    የሀሳቡ ፍሰት እንዴት ደስ ይላል ሲስ ይመችህ🥂

  • @shikorinatatdeqierey91
    @shikorinatatdeqierey91 5 лет назад +16

    Nesanet Lehlum :
    ኢትዮጵያዊት ከሆንሽ ፡ የባህረ ነጋሽ ኣገር ኤርትራ የምትባለው ያለ ቅዋም በኣንድ ሰው የምትመራ ብለሽ ጽፈሻል ።
    ልክ ነው ኣገር በኣንድ መሪ ነው የምትመ - ራው ይሄ ኣየጠያይቅም ። ኣንዲት ኣገር በሁለት ፕረዚደንት ወይም በሁለት ፕራይም ሚኒስተር ወይ ደሞ ሁለት ኪንግስ (Kings) ስትስተዳደር ሰምተን ኣይተን ኣናቅም ።
    ሁላችን የምናውቀው እውንታ ግን ኣገር በኣንድ ሰው ልትመራ የማይቻል መሆንዋን ነው ። መሪው ከህዝቡ ድጋፍ ከሌለው እና ከሌሎች ባልደረቦቹ ተስማምቶ እና ተግባብቶ መምራት ካልቻለ ፡ ስልጣን መቆየት የማይችል መሆኑን ነው ታሪክ የሚያስተምረን ። ያንቺ የታሪክ እውቀትሽ
    ምን ያህል ጥልቀት እንዳለው ኣላውቅም እንጂ ።
    ኤርትራ ቅዋም የሌላት ኣገር ብለሽ ኣስነስተሻል ። ይህም ባንቺ ኣስተሳሰብ እውነት ሊሆን ይችላል ። ኣገሪቱ በወረቀት ወይም በብራና የተጻፈ ቅዋም ወይም ህገ መንግስት ላይኖራት ይችላል ።
    ግን የህዝቧ ደህንነትና ፡ የኣገሪቱ ጸጥታ የምታስጠብቅ እና የምታከብር ከሆነች ይህ ደግሞ ያለ ህግ ሊተገበር የማይቻል መሆኑን ስናስታውስ እና ስናውቅ ነው ።
    በወረቀት ያሰፈረኸው ጽሁፍ ለኣለም ህዝብ የእወቁሉኝ ነጋሪት እና ጭሆት ኣሰምተህ ፡ በኣገሪቱ ውስጥ ደግሞ የሰው መብት እየረገጥክ ፡ በምርጫ ተሸንፈህ እያለህ ኣሳፈረኝ ብለህ ፡ ሰው እየደበደብክ ፡ እየገደልክ እና ወደ ወህኒ ቤት እየወረወርክ ፡ በመጽሃፍ የተጻፈ ቅዋም ወይ ህገ መግስት ኣለኝ ብሎ ቱታ ማለት እና ሬክላም ማብዛት ለህዝብ እና ለኣገር ይጠቅማል ብለሽ ታስቢያለሽ ።
    ያለ ቅዋም በኣገራችን ኤርትራ ያለው ሰላምና መረጋጋት ፡ ሰው በፈለገው ሰኣት ከቤቱ ወጥቶ ፡ በፈለገው ሰኣት በሰላም ወደ ቤቱ የሚመለስበት ያለው ሁኔታ እና ፡ በኣገራቹ
    ኢትዮጵያ ቅዋሟና ህገ መንግስትዋ በወርቅ ቀለም ደብተር ላይ ያሰፈረች ። ይሁን እንጂ ኣንድ የራሷ ዜጋ ፡ በገዛ ኣገሩ ከኣንድ ክልል ፡ ወደ ሌላ ክልል እንደፈለገው መንቀሳቀስ የማይችልበት ፡ ከተንቀሳቀሰ ደሞ ያለ ምህረት በጥይት እና በዱላ የሚደበደብበት ፡ ወደ እሳት የሚወረወርበት ፡ በድንጋይ የሚገደልበት ከሆነ ያ ለሰው መብት እንዲያስጠበቅ ተብሎ የተጻፈው ቅዋም ወይም ህገ መንግስት ፡ የሰው ደህንነት የማያስጠበቅ እና ዋስትና የማይሰጥህ ከሆነ ፡ በኣንድ ኣገር የቅዋም መጽሃፍ መኖሩ እና ኣለመነሩን የሚያመጣው ልዩነት ምንድነው ? ? ? ኣንቺ መልስ ልትሰጥኝ ኣልጠብቅም ።
    መተሳሰቢያ ፡ የኤርትራ መንግስት ዜግነት የሚለው ርእዮተ ኣለም ፡ በያንዳንዱ ኤርትራዊ ጭንቅላት እንዲገባ ፡ ላለፈው ሃያ ሰባት ዓመት ጠንክሮ ስለሰራበት ምሽኑ ተሳክተዋል ፡ በኤርትራዊ ኣእምሮ ዜግነት እንጂ ጎሳ ወይም ዘር የሚለው ኣስተሳሰብ ከእንግዲህ ወዲህ ቦታ የለውም ፡ ሊኖሮ - ውም ኣይችልም ።
    እናንተ ገና የኳላ ቀር የዘርነት እና ጎሳነት ቫይ ረስ በመስፋፋት እና በማራመድ ላይ ናቹ ።
    ስለዚህ ሃገረ ኤርትራና ፡ ኢትዮጵያ በምንም ኣይነት ማወዳደር ኣይቻልም ። ድሮም ከኛ ነው ስልጣኔ ወደ እናንተ የተሻገረው ። ይህ እውነታ ብትቀበሉ እና ብትውጡት ፡ ለቀጠናችን በሰላም ለመኖር እና ኣብረን ለማደግ ኣስተዋጽኦ ይኖሯል ።
    ዓወት ንሓፋሽ ኣታ ፡ ዓወት ንሓፋሽ ! ! !

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 5 лет назад

      አየ ናይ ጓሳ ካድረ ነገር.... ካብ ጓሳ ካድረ እንታይከ ክንጽበ? ብኣኻስ ነዚ ኢትዮጵያዊ መራሒ ኤርትራ አይተ ኢሳያስ ተኻላኺለሉ በሃላይ ኢኻ:: ኣብ ቅድሚ እዛ ኹላ ሰብ ሓንጎል ትርጉም ዘይብሉ ውዱቅ ሓሳባትካ ተዛሪብካ ድንቁርናኻ ኣብ ቅድሚ ዓለም ዛሕዚሕካዮ:: ንዓኻን ነቲ ሓማሴናይ እየ ኢሉ ብኣውራጃ ዝወደበካ ትግራዋይ መራሒካን ብፍጹም ኣዋሪድካ ኢኻ:: ድሕሪ ሕጂ ምንባር ጠጠው ክተብል ዝግብኣካ ቱሩፍ ፍጥረት ኢኻ::

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 5 лет назад

      @@weldenegodguad4974
      ጉሃፍ ትግርዋይ ብ ጉዳይ ኤርትራ እንታይ ይምልከተካ ህፈር ከምስብ ክትቁጸር ዝገበረካ ህዝቢ ኤርትራን መርሂን ኢሳይስ ስለዝ አቅምሃ መዛርብትሃን ፍለጥ።

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 5 лет назад +1

      የተከበርከው ወንድሜ መልሱን በሚገባ ሰጥትሃታትል የሚጨመር የለም።
      ግን ፈቃድህ ከሆነ ( አብ ሽሮ ተወሰካሉ ጠስሚ )
      ኤርትራ ከ 400 አመት በፊት ህግ እና ህገመግስት ያላት ሃገር ነች ይሄውም (ህግ እንዳባ) ስለዚህ ዛሬ ከጫካ ወጥቶ ሰው የሆነ ለሱ ህገ መንግስት ብርቁ ነው።
      የኤርትራ ህዝብ ሃገር እና ዜግነት የሚከትል የሰለጥን ህዝብ ነው።
      ክክክክክክክ ይገርመኝል ኢትዮጵዊያኖች አብዛኝው እንደነሱ መስልናችው እንድነሱ እንድነሁን ይፍልጋሉ ችግር ነው።

    • @weldenegodguad4974
      @weldenegodguad4974 5 лет назад

      @@ephraimtik920 ኣንታ ድቃላ ወዲ ኣመንዝራ ገዛውትና: በጃኻባ ከም ከልቢ ነንዝሓለፈ ወደባት እንዳነባሕካ ኣይተሸግረና? ወዲ ተምቤን ጎይታኻ ንዓኻን ነዴኻን ኣሕዋትካን ዘርእኻን ኣውራጃካ ሓማሴንን ብፍላይ ንካርነሽም ከይተረፈ መሃነንኩም ክሳብ ዝጠፍኣኩም ዝተጋሰሰኩም እዩ:: እዚ ትግራዋይ መራሒ ኤርትራ ይንዕቀካን ይጸልኣካን ከምዝኾነ ጥራሕ ኣይትረስዕ:: ብሓይሊ ክጋሰሰካን ክገብረካን ኸሎ ኸኣ ኢሱ ኢሱ ኢሱ እንዳበልካ ትውጭጭ: ሓቀይዶ?

    • @shikorinatatdeqierey91
      @shikorinatatdeqierey91 5 лет назад +1

      @@ephraimtik920 ክቡር ሓወይ ናይቲ ምቕሉል መልስኻን ርእይቶኻን ልዑል ምስጋናይ የቕርበልካ ።
      ክቡር ሓው ሓንቲ ዕላል ክዕልለካ ፡ ሓደ መንእሰይ ንኸምኡ መንእሰይ ኣንታ ድቓላ ኢሉ ጸሪፍዎ ፡ ሽዑ እቲ ዝተጸርፈ ወዲ ብህድኣት ሓቅኻ ፡ ድቓላ ንድቓላ ይፈልጦ ኢሉ መሊስሉ ፡ ወዮ ተጻራፊ እታ ኣበሩ ስለዝተረኽበት ዓንካርዓንካሪቱ ከምዝተሰብረ ሰብ ቃንዛኡ ጸይሩ ገጹ እናጸውገ ተዓዝረ ።
      ሞራል ፡ ንኸምዚ ወልደገሪማ ዝተባህለ ሓደ ሕሱርን ዘይረብሕን ሽለት ሰብ ናብቲ ናቱ ደረጃ ንኽንወርድ ምእንቲ ዝገብሮ ዘሎ ከንቱ ፈንጠርጠርን ፈተነን ካብኡ ስለዘይሓልፍ ፡ ከም ኣገዳሲ ሰብ ወሲድካ ከይትመላለሶ ሓደራ ይብለካ ። ዋላውን ጸርፍታቱ ዓቅልኻ ዘጸንቅቕ እንተኾነ ምንም ዋጋ ዘይብሉ ሰዓቢ ተረፍመረፍ ጃንዳ ወያኔ ምዃኑ ምፍላጡ ጥራይ ኣኻሊ እዩ ።
      ንዓይ ኣብ ካልእ መርበባት ከይተረፈ እናሰዓበ ከምዚ ዝረኣኻዮ በቲ ረሳሕ መልሓሱ ዝተፍኦም ጽዩፋት ጸርፊ ከዝንበለይ እዩ ዝውዕልን ዝሃድርን ቅጭጭ ከ ። ዓቕሙን ክእለቱን ካብኡ ዝሓልፍ ስለዘይኮነ ከኣ ክትምልሰሉ ግዜኻ ኣይተጥፍእ ጥራሕ እየ ክብለካ ዝደሊ ። እንተዘየሎ ዋጋ ዘለዎ ኮይኑ ክስመዖ እዩ ውድሓንካ ! ! !
      ዓወት ንሓፋሽ ኣታ ፡ ዓወት ንሓፋሽ ! ! !

  • @StaRR3
    @StaRR3 5 лет назад +7

    Good job god bless you esat

  • @Akuki100
    @Akuki100 5 лет назад +10

    First I would like to thank ESAT and Dr Ashagre to share this part of our history, also as usual Sisay you are the best.
    *What is the lesson of part-2 interview?* We will see what comes on part-3 but today it is clear that Derge leadership spoil the country path because of the top leadership superiority complex and personal ego. The top leadership of Derge thinks they are smarter than the whole Ethiopian society as well as it have personal egos; as a result things are spoiled. *Today there are many fellow citizens who are in hurry to get justice, we hear them criticizing Dr. Abiy saying he is too soft and patience, but the lesson of today interview according to me is that country is always built not for us but for the future generation, so let be wise and put-down our personal emotion, ego and complexity - let us kindly and positively analysis the future impact of our decisions of today for the future.* That is why I support team Lema and Dr. Abiy appropriate response which include patience and careful calculation. *Well after-all we see in today's interview that a leadership personal emotion, ego and complexity are the most dangerous things that spoil the country path, and it inherent misery and pain for future generations.*

  • @Lezemen
    @Lezemen 5 лет назад +1

    Time has come to teach the non-Teraru Ethiopians the difference between EPLF struggle and the TPLF fight.
    EPLF paid lives to be Eritrean. TPLF fought to destroy the Ethiopia and build Tigray. The name Tigre doesn't refer Eritreans.
    Let the tigrians keep it.

  •  5 лет назад +2

    TPLF mafias Meles Sayitanu ...Beweza Belo Atefan

  • @riverrougedrifus3537
    @riverrougedrifus3537 5 лет назад +1

    Sisay. Bygones are bygones. Going forward, granted Dr. Ashagre's specialization in the field and his extensive experience...can you broach with him the following points of discussion;
    1) What integration means; its various widely accepted modalities, gates, milestones; where he thinks we are in the horn of africa in general and ethio.eritrea in particular, specially considering that it is a unique case of re-integration, albeit it is under a reformed schema of power centers.
    2) What are the lessons learned from europe and other integration schemas that have gone before us? What caused the Brexit and what are the consiquences?
    Thanks Sisay.

  • @ብለሀትፈጠነ
    @ብለሀትፈጠነ 5 лет назад

    በመፅፍ ቢጽፉት ጥሩ ነበር መንጌም አንድቀን ቃል እንደሚሰጥ ተስፋ እናደርጋለን

  • @Ambaye45
    @Ambaye45 5 лет назад

    ዶክተር አሻግሬ ያለፉበትን ታሪክ በመጽሐፍ መልክ ቢያቀርቡ ጥሩ ይመስለኛል::

  • @wedimanna6724
    @wedimanna6724 5 лет назад +1

    Sisay, I found this interview long delayed and less relevant to the ongoing changes in our country. We should leave the history of the last 40 years or so to the historians and focus on brining individuals who could contribute to the ongoing changes and share their experiences on how best to solidify the PM and his team’s agenda.

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 5 лет назад +1

    we all know how the roil family wore kept under the derg regem in a prison , this is not about for there safety ...

  • @yonasmihrteab9685
    @yonasmihrteab9685 5 лет назад +7

    politics is dirty game

    • @eriangelino7800
      @eriangelino7800 5 лет назад

      ወያኔ ከድሮም ጀምሮ በውሸትና በክህደት የታወቀች ኣጭበርባሪ ድርጅት መሆኑዋን የታወቀ ነበር።
      ብትክክል ብልጣ ብልጥ ለምሆን ይቃጣቸው እና ተንቅቶባቸው እጅ ከፍንጅ ስያዙ ለምካድ ይሞክራሉ።

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 5 лет назад +4

    Welcome Al Amin Mehamed Said

  •  5 лет назад +5

    I thank all of you guys. Great job Dr.Ashagre

  • @yonas9945
    @yonas9945 5 лет назад

    ከ E P L F ሰወች ጋር ሁል ጊዜ መነጋገር ደርዝ አላቸው ግሩም አባባል ❤️❤️

  • @hiowtsetegn8544
    @hiowtsetegn8544 5 лет назад

    Why you give a person like this a platform to tell us how they destroy Ethiopia. I do not think this is necessary to hear because they let down Ethiopia and Ethiopian. How did these sectionalist able to defeat Ethiopian Army because of a man like this who was passing classified intelligence to Ethiopian enemies whose name I do not want call but simply I call them opportunistic. Because these people, Ethiopia is paying unmeasurable price. That is why I see this kind of conversation or interviews like putting a firewood on my wound or to Ethiopian wound for that matter!!!

  • @al-aminderir5581
    @al-aminderir5581 Год назад

    It is very pleasant to have our former Minister and Chairman of the Board of Directors of the Ethiopian Cement Corporation back to the scene.

  • @milladaw5010
    @milladaw5010 2 года назад

    Min Aynet Yiweld Neberu Gin Enesu Yigermal

  • @Fekadukebede1
    @Fekadukebede1 5 лет назад

    Why he didn't tell us before 27years ago? It is to let to tell this. If we know this truth before 27 years ago we can do something. I just wondering why now?

  •  5 лет назад +2

    Thanks ESAT

  • @mihretabghebregzabher4964
    @mihretabghebregzabher4964 5 лет назад

    Yederg balesltant beheg teteyaki nachew beteley be eritrea hager sent selamawi sow now yegedelut be Ethiopian bihon teteyakiwoch nachew

  • @ghirmaiyy
    @ghirmaiyy 5 лет назад

    The journalist keeps saying Shabia....why not call EPLF? He is good nut is biased against Eritrea. Shabia means hizbawi for your information. EPLF is a real hizbawi. If you prefer Arabic, keep on calling Shabia.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz 5 лет назад

      Sisay didn't create the name Shabia; Shabia called itself Shabia.

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 5 лет назад +2

    ኮረኔል መንግሥቱ ሀ/ማርያም
    ኢትዩጲያን ለክስረትና ለውርደት
    ዳርጎን ስራዊቱን አዋርዶ ፈረጠጠ
    ኢትዮጵያና ህዝቧም ይኸው መጨረሻ
    የለሽ ስቃይ።

  • @marthaminkom
    @marthaminkom 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  •  5 лет назад +4

    ESAT best media. Thanks ESAT

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 5 лет назад +1

    when that moderator asking Ashagre about Ethiopian coffee , melese jumped in, and answered " we have best coffee" in this answer MELESE sending a message to Ashagrea and his team that what Derg Or Mingestu is telling you about TPlF is not true , so melese was saying we(tplf) are Ethiopian we are not narrow ethnocentric . by saying that melese hopped to create division between derg , similarly TPLF to expand to addisababa they told the people of amhar about ethiopianism ..... but that davil melese , when he came to power he never mentioned Ethiopia in its name, always he was saying : ezeech ager, bezee ager etc................ melese was a devil in cloth

  • @shihamit
    @shihamit 5 лет назад +1

    የማደንቃቸው ኢትዮጵያዊ!

  • @siumehanan2030
    @siumehanan2030 5 лет назад

    ገኘኘሰሷ

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 5 лет назад

    ማን ያውራ የነበረ !

  • @zelalemmihretaab668
    @zelalemmihretaab668 5 лет назад +1

    Meles was dinamic poletician ,no question about this mater

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 5 лет назад

    Thanks sisay and Dr ashagre.

  • @yoseftekka4185
    @yoseftekka4185 5 лет назад

    Can you release part 3 please?

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 5 лет назад +1

    አሳዛኝ ታሪክ። 😪

  • @selam29051
    @selam29051 5 лет назад +1

    I was eagerly waiting on the second part of this interview.., all eyes and ears glued!

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 5 лет назад +3

    Thanks Sisay I will wait to make my final observations and comments after hearing the third part of your interview there is no question there were civil and military servants who tried to serve their country to the best of their abilities but the problem was the strong man at the top and the derge leadership itself all the sabotage etc that made it unpopular with the ones trying to serve under it and the masses. Today I wanted to say that I found Dr Ashagre’s explanation that His Imperial Majesty’s family imprisonments was for their own protection insensitive and laughable you even asked him they could have sent them into exile, so I just wanted to tell him please don’t misinform our young population. His Majesty’s daughter and four granddaughters served an arduous fourteen years of imprisonment in a rotten kerchele jail without being charged with any crimes just because they were members of the royal family. His Majesty’s three grandsons were also in the same prison for fifteen years without being charged with any crimes just because they were members of the royal family sir this isn’t for their protection this was a gross human rights violations that happened in that era including from the massacre of the sixty officials to the massacre of the twelve generals at the end before he abandoned his country. Finally I wanted to thank Dr Ashagre for coming out after a long silence to tell his side of the story for posterity.

    • @mabruuali9184
      @mabruuali9184 5 лет назад

      Fuck off gojame you felt for royal family. What about the Oromo people killed by your naftanya Rule. Justice for them

    • @hailubelete4598
      @hailubelete4598 5 лет назад +2

      Mabruu Ali
      First of all you don’t know who I am and if you have problems reading I can’t help you but what I said was all human rights violations from the 60 officials to the end of the derge era the 12 generals this also includes the royal family they are also Ethiopian citizens anyway you smell like Woyane because kero doesn’t believe in mob justice thank you sir.

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 5 лет назад +1

      @@mabruuali9184 TPLF is the worst of all for oromo ppl. I hv never seen oromo homless children in addis abeba before, but i was shocked ans saddened to see this small street children who are oromo. Am half oromo so i felt so bad. I grow up during derg and men of my oromo side of family served ethiopia as high ranking military official.

  • @Afedekik
    @Afedekik 5 лет назад +2

    ፍሬ ቢስ ታርክን ሲናገር ከሚያመነታ ሰው መስማት እጥፍ ጊዜ ማባከን ነው።

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 лет назад

    ሲሳዬዬ የአሁኑ እንግዳህ አልተመቹኝ

  • @danieri2392
    @danieri2392 5 лет назад

    ሲጀመር ኣማጽያን የሚባሉ እነማን ናቸው . እስካሁን ኣልትእማራቹም ኣማጽያን ወምበዴ ምናምን እያላቹ ዝትኖሩ ነው ኢሳት ህግደፍ እየመወላቹ ትሳደባላቹ እናንተ ዱቄታሞች

    • @meninblack8575
      @meninblack8575 5 лет назад

      liars will be exposed and u already known by all Eritreans in Canada and all over the world first thing as tigrians/Ethiopian/ stand for truth than pretends like u r from Eritrea everyone knows who u r and have no respect for someone who got no confidence about his origin and inferiority complex

    • @ditatilahun6799
      @ditatilahun6799 5 лет назад

      ዱቄታም!

    • @BBIINNIIAAMM
      @BBIINNIIAAMM 5 лет назад

      ኣማጽያን ማለት ጸርፊ ኣይኮነን ዳኒ ። ኣማጽያን ማለት ተቃወምቲ ማለት ኢዩ ።

  • @gradofantastic6721
    @gradofantastic6721 5 лет назад

    GASHE ASHAGERA how are you I’m proud of you ( thank you)

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 5 лет назад +2

    Welcome Ashagre Yigleu
    Welcome Al Amin Mehamed Said

    • @menelikabraham3519
      @menelikabraham3519 5 лет назад

      Gebre yesus shut the fuck up and eat your kulkual and belese. your banana republic is nothing but a banana republic. and get out of here ESAT belong to Ethiopian.

  • @moges720
    @moges720 5 лет назад +4

    ደርግ ሁሌም ደርግ ነው::ደፍጥጥ ርገጥ ግዛ:: ስንቱ ን ወጣት በጨቅላነቱ በየመንገዱ ዳር በጥይት ተደብድቦ የአሞራ ምግብ አደረጉት:: ዛሬ አዲሥ ጠላት ሲፈጠር የቀድሞ ሰው በላዎች መለአክ ነን ማለት ይጀምራሉ::

  • @danielhadgu
    @danielhadgu 5 лет назад +2

    Welcome Ashagre Yigleu

  • @GoytaDembiya
    @GoytaDembiya 5 лет назад +1

    መለስ በኛ በኤርትራውያን ዘንድ ትልቅ ክበርና ቦታ ኣለህ። ኣንድ ቀን ደግሞ ኤርትራና ትግራይ ተዋህደው አንድ አገር ይሆናሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ።

    • @meninblack8575
      @meninblack8575 5 лет назад +1

      wish might be free for anyone to dream but first point is true Eritreans never said melese is good friend instead he was the number one Eritrean enemy not after independent but even before during the time of armed struggle second point Eritrea will never ever united either with tigrai region or any country at all Eritrea strongly belive and stand with one Ethiopia that mean u tigrians r Ethiopians anyway to those Ethiopian friends just let to u know that on social media some ppl pretend as eritreans / while they r originally form tigrai Ethiopia / as Eritreans and spread fake news..... heaterd.... e.t.c so be aware of them as the holly books said "" u shall know them by their frut ""

    • @BBIINNIIAAMM
      @BBIINNIIAAMM 5 лет назад +1

      ኣንተ የጅብ ዘር ። ፕሮፋይልህን ህግደፍ ብለ ስለ ከፈትከው ኤርትራዊ እምትሆን መስሎ ነበር ? ኣይደለም ትግራይ ከኤርትራ ጋር ልትቀላቀል ፡ ኣጋሜ እንኳን ኤርትራ ለመግባት ከባድ ይሆንበታል ።

    • @addisuwerku7064
      @addisuwerku7064 Год назад

      Meles was the enemy of any decent human being

  • @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ
    @የአዱገነትልጅ-ጨ1ጘ 5 лет назад +2

    የኤርትራ እዝብ በነፃ ሳይኖር አገሩን ጥሎ የባእርና የበረአ ሲሳይ ሆነ ነፃነቱ ጠቀማቹ??????? ወይይነነነ

    • @mussella
      @mussella 5 лет назад +2

      አይ: ወያኔ: የኦሮሞ: ስም: ይዘሽ: ደሞ: ከች: አልሽ: እባብ ።

    • @meninblack8575
      @meninblack8575 5 лет назад

      coures independent mean more than u thought ppls move place to place since century's ago and they still move now and always will be.
      that is nothing to do with independent and souverignity of the country

    • @enkunehassefa4086
      @enkunehassefa4086 3 года назад

      Freedom and independence for only President Isayas's family, friends and supporters not all the people.