ዚዳን በዚህ ዘመን ቢጫወት ኖሮ ታላቅ ይሆን ነበር ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 48

  • @feyselnuredin5500
    @feyselnuredin5500 Год назад +2

    የሚገርም አቀራረብ እና እይታ ነው ኳስ ማየት የጀመርኩት ከአባቴ ጋ ገና 5 አመት ልጅ ሆኜ ነው አንተ ስታወራ ልጅነቴን የመለስክልኝ ያህል ይሰማኛል ይሄ ትውልድ ስለ ዴኒስ ቤርካምፕ እና ሪኬልሚ ማወቅ አለበት ሰለነሱ አንድ ፕሮግራም ብትሰራ ደስ ይለኛል።

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад +8

    አንተ መቼም አያልቅብህ……በእርግጥ እንደውቅያኖስ ከሰፋው የእውቀትህ ምንጭህ እየጨለፉ በማራኪ አንደበት ማቅረብ ላንተ ኢምንት ነገር ሲሆን፣ ለእኛ ግን የዘወትር ታላቅ ሀሴት፣ታላቅ ደስታ ነው፤ በጣም ትችላለህ፤ በጣም!! ሰላምህ ይብዛ ጌታዬ!!

    • @yaredhailu5743
      @yaredhailu5743 Год назад

      በጣም አታካብድ እንጂ አለቃ! Alexo እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው! Period! ውቂያኖስ ጌትዬ ጌታዬ ምናምን ምን ሚሉት ማሽቃበጥ ነው? እሱ ራሱ በኮሜንትህ እንደሚሳቀቅ እርግጠኛ ነኝ!

    • @yami4330
      @yami4330 Год назад +1

      ምቀኛ አታሳጣን...! አንደኛ Comment ወሰን 🔥

    • @eyobaabush5954
      @eyobaabush5954 Год назад

      ​@@yaredhailu5743 ዋው ብሮ ትናንት ይሄን ሰውዬ እንደዚህ ብዬው ነበር ጭራሽ አምልኮ አረገው አልክስ ወጣት ጎበዝ ነው አለቀ እኛም እያደመጥን ነው ከልክ በላይ መወድስ ግን ሌላ ነገር ያስመስለዋል

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 Год назад

      @@yaredhailu5743 ልክ ነህ እሱ አድናቆት አይወደድም። እኔ ግን ያልሁትን ብየው'ንኳ ላለፉት ሰባት ዓመታት እሱን በትክክል የሚገልጽ ቋንቋ አንድም ቀን አግኝቼ አላውቅም; ወደፊትም የማገኝ አይመስለኝም። እንኳን አንተ የፔጁ ባለቤት አሌክስ አድናቆትህን አቁም ቢለኝ'ኳ እሱን ከማድነቅ ፈጽሞ ወደኋላ አልልም። አለቀ!! እድሜ ልኬን ሳደንቀው እኖራለሁ። ላንተም ለሁላችንም እድሜ ይስጠን!! አመሰግናለሁ!!

    • @wosenmandefro582
      @wosenmandefro582 Год назад

      @@yami4330 በጣም አመሰግናለሁ!! እንደእናንተ ያሉ መልካም ሰዎች በብዙ እጥፍ ስላሉ፤ በትቂቶች አሉታዊ አፍራሽ ሀሳብ ተስፋ አንቆርጥም፡፡ኑሩልን!!

  • @birshtesfa4805
    @birshtesfa4805 Год назад +2

    ዚዙ ሌላው ምርጥ ኳሰኛ እና በእኔ ድሪም ቲም ውስጥ ዋነኛው እና ቀዳሚው ሰው ይህ ጥበበኛ ነው። በአንተ አንደበት ደሞ በአማረ ለዛ ሲወራለት ስሰማ ደሞ እጅጉን ደስ አለኝ😘!! ዚዙን በዛ ምን መለየት በማልችልበት በጣም ልጅ በሆንኩበት ዘመን ነበር የ1997 ዓለም ዋንጫ ማየት የጀመርኩት ፈረንሳይን የመደገፌ ዋነኛው ተጫወች እሱ ነበር። እና ኳስን እንዴት ባለ ጥበብ መሰለህ የሚጫወታት ዋውውውው ...ኳስ እሱ እግር ውስጥ ስትገባ ፈጣሪዋን ያገኘች ያለ የሚሰማት ይመስለኛል። ዚዙ እግርኳስ እስኪገለል ድረስ በብቃት የተጫወተ ምርጡ እግርኳሰኛ ነው።

  • @AbenosAi
    @AbenosAi Год назад +3

    በትንሽ ደቂቃ ብዙ ሃሳብ በፍጥነት cover ታደረጋለህ❤❤❤...you are intense journalist and you also fitted this generation.

    • @beletewoilde2719
      @beletewoilde2719 Год назад +3

      በዚህ ነው ከመንሱር የሚለይብኝ 🙏
      ያለማጋነን መንሱር በ1:30 የሚያወራውን ተመሳሳይ ርእስ አላዛር በ30 ደቂቃ ያወራዋል

  • @OpiaCafe
    @OpiaCafe Год назад +1

    ለረጅም ግዜ ዚዳን ከነ ሮናልዶ እና ሜሲ ይበልጣል ብዬ አምን ነበር ግን ባሎንዶሩን ያአለማቋረጥ ሲበሉት እጅ ሰጠው። ላማንኛውም ጀርመኒ ሳውዲን ለአለም ዋንጫ 8 ለ 0 ሲያሸንፉ ትዝ ይለኛል። ዚዙ ብራዚልን ጉድ ሲያረግ ትዝ ይለኛል ። Owen በሊቨርፑል ትዝ ይለኛል። ጃፓን በጎልደን ጎል ጣሊያንን ሲያሰናብት ትዝ ይለኛል። አላዛር በ31 አመቴ ይሄ ሁሉ አየው ብል ማን ያምነኛል ከአብሮ አደጎቼ በስተቀር። አላዛር በዚ አጋጣሚ መንሱርን ና ሁሴንን አመስግንልኝ በብር ከሀምሳ ጋዜጣ ያለ ኢንተርኔት ጥማችንን ስላስታገሱልን 👋👐👆🙏

  • @samueldereje1954
    @samueldereje1954 Год назад +2

    እውቀት ያለው ሰው ሲያወራ መስማት እንዴት ደስ ይላል።

  • @betsegawdaniel5233
    @betsegawdaniel5233 Год назад +1

    Zizu my GOAT 1998 የአለም ዋንጫ ላይ በ 5 አመቴ ነበር እናም በልጅነት እድሜ ያየውትን ዚዳን በቃ መቼም ልረሳው አልችልም

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 Год назад +1

    Zizu is my all time best midfielder!

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 Год назад +1

    አሌክሶ በጣም skillfull ተጫዋች በአካል ብቃት ብቁ የሆነ የኳስ ኮን
    ትሮለሩ ፓሽኑ በቃ 2006 ብራዚል ከረፍራንስ ማየት ብቻ ይበቃል i will never seen a better solo performance by a player

  • @abenezerzewdie5406
    @abenezerzewdie5406 Год назад

    ❤ Alexo Zizu Ball contro yimyadergebet mengede esakahun yigermegnal ( grace full nw !)

  • @OpiaCafe
    @OpiaCafe Год назад +1

    አላዛር እኔ እራሱ እነ ዚዳንን እነ ፊጎን ቤካም ቤርካምፕ ቫኒስተልሮይ ካርሎስ ካሲያስ ባርቴዝ ሺረር እያየው አድጌ cr7 ለዪናይትድ ሲፈርም ባልሳሳት የመጀመሪያውን ለዪናይትድ ተቀይሮ ሲገባ በዕዝነ ህሊናዬ ሳየው ትላንት እኮ ነው ሚመስለኝ አይ ገዜ. ለማንኛውም እግር ኳስ እያየው አድጌ ከወራት በኋላ 31 ይሞላኛል 😊

  • @user-pi9yh2hj8m
    @user-pi9yh2hj8m Год назад +1

    Alexo selam new. Lene Zidane yezi zemen techawach bihonm yisakaletal bay negn

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Год назад

    ለአምስተኛ ጊዜ ሰማሁት፤ ገራሚ እይታ ነው!! አንተ በቃ ልዩ ነህ!! ክስተት!!

  • @oumermudeser2790
    @oumermudeser2790 Год назад +1

    ዚዳንአሁንቢኖርኖሮእነደቤልንገሀምይጫወ
    ትነበር

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 Год назад +1

    በሚገባ እንጂ ዚዙ ምርጡ ተጫዋች እኮ ነው

  • @abrehamgetachew4215
    @abrehamgetachew4215 Год назад

    Alexo zare sayihon sport gazetegna sayihon silemakew bezena ayidenkegnim his so more talent

  • @sabita_gunners
    @sabita_gunners Год назад +1

    ስለ መሱት ኦዚል አንድ ፕሮግራም ስራልን

  • @user-dw5xy4qk8i
    @user-dw5xy4qk8i Год назад +1

    አሌክስ ከነ ሮናልዶ ትልቁ ይልቅ ዚዙ ለዚህ ዘመን እግር ኳስ የተሰጠ ነበር ከአጨዋወት ዘይቤው ጀምሮ ይሆን ነበር

  • @HenokAdane-t8s
    @HenokAdane-t8s Год назад

    ዚዳን ሮናልዶ ትልቁ ሮናልዲኒሆ ኦኮቻ ሜሲ ለኔ መቼም ቢሆን ዛሬም ነገም የሚጫወቱ ተጫዋቹ ናቸው ለኔ

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Год назад +1

    አሌ እና ምሳ ❤

  • @nebilabdulahi
    @nebilabdulahi Год назад +1

    Aw bedanb yesakalet nebar

  • @shimelistulu83
    @shimelistulu83 Год назад

    It's true that today's football doesn't entertain me much, there is no player I look forward to like Gucho!

  • @Henok14481
    @Henok14481 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-pi9yh2hj8m
    @user-pi9yh2hj8m Год назад +1

    Henry ahun balew ye gardiola man City techawach bihons

  • @ewnetumk
    @ewnetumk Год назад +1

    100% zizhu yelyale

  • @lazizabdu4577
    @lazizabdu4577 Год назад +1

    አሌክሶ አይደለም ዚዳን ኢዮቢ ክለብ እየቀያየረ እየተጫወተ ነው 😅 እና ስሙ ብቻ በቂ ነው

  • @yenenehadamu5856
    @yenenehadamu5856 Год назад +2

    ትተነትነዋለህ ከነትህትው ማን ይችልሃል አቦ!!!

  • @fctekle4992
    @fctekle4992 23 дня назад

    How about Ronaldinho Goutcho ?

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe5018 Год назад

    Ale kedam or ehude tegebalk ende meche sertekew nw

  • @ydfootball0411
    @ydfootball0411 Год назад +1

    አንድ ቀን ደሞ ስለ ሮናልዲኒሆ ብትሰራ

  • @bisratnegash-rc1te
    @bisratnegash-rc1te Год назад

    You are highly obessed by french player

  • @mukermdineka
    @mukermdineka Год назад

    Zem belhe beka sema

  • @EsrealAyele
    @EsrealAyele Год назад

    ብዙ 10ቁጥር ስትጠራ ሪኮስታን ረሳከው

  • @habeshabreweries135
    @habeshabreweries135 Год назад

    Requilme Please 🙏🙏🙏

  • @roomiki95
    @roomiki95 Год назад

    Kdb > zizu

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 Год назад

    በዚዳን ጉዳይ እንኩዋን አንተን እራሱን ዚዙን አልሰማዉም ከኤሊይኖች ጋርም መጫወት ይችላል 3ስታ ከሰራዉ ጉንዱጋን እጅግ የበለጠ ፍጥነትም ጉልበትም ነበረው