Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዛሬየወንዲሜን ውጤት አይቸ ደስ ብሎኛል. ላይክ አጋጩኝ
ተለቀቀ እንዴ እህት
ተለቀቀ እንደ እንኳን ደሥ አለሽ
የኔ ሙዛዛ እኔም ደሰብሎኛል ተመጥን በላይ ልዩ መልካም የትምረት ዘመን ይሁንለት
እንኳን ደስ አለሽ
@@rhamasaedhbibiri5477 የስተኛ ክላስ ውጤት ነው የተለቀቀው?
የኔ ገጠመኝ ለየት ያለ ነው በጠለብ የመጣን ሁላችንም ገጠመን አለን ካልዋሽን በስተቀር
ፍርደዉሠ/መ/ድ የልጂ ነፍቂ ሣህ ትክክል
አወ አለን
ፍርደዉሠ/መ/ድ የልጂ ነፍቂ ሰህ ክክክ
አወአረስንቱ
ጊድር ሥትባይ ፍለጋ ወደውጭ ፍለጋ ወጣሽ
ክክክክ የስደት ገጠመኝ አንድ አመት ቢወራ አያልቅም ሆድ ይፍጀዉ እጅ
betam
ሳህ
እንኳን አብሮ አደረሰን አቡ ሀሩን ሚገራርም ገጠመኝ አለህ !! ከዚህ ቀደም በfb የተለቀቀ ረጂም ፅሁፍ ነበር እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት ። ስደት ላይ የገጠሙህ ነገሮች ይበልጥ ያስለቅሱኝ እና ያሳዝኑኝ ነበር አለኩሊሀል አልሃምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ የትናንትን መከራና ስቃይ ዛሬ ላይ ሆኖ ማውራት ይሄ ትልቅ ነገር ነው። በእርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ ።ከሰማይ ሰማያት ከአርሽ በላይ የሁሉ ነገር ባለቤት ለሆነው ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ይድረሰው አልሃምዱሊላህ ።
አብድረህም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እኔም ዱበይ ስመጣ ብዙ ገበመኝ አለኝ ግን ተፅፎ አይልቅም በትለይ በስደት ብዙ ገጣማኞች አሉ
አሳቅከኝ አብዱሬ የማያውቁት ነገር ይከብዳል በጣም አሳቅከኝ አላህ ይጠብቅህ በጣም ይገርማል
Kkkkk በጠም ደስ የምል ገጣማኝ ነዉ አሏህ ይጠብቅህ ወንድመችን
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን አብሮ አደርሰን ወንድሜ አብዱሪ ጀዛኪሏህ ኸይር ገጠመኝህም ፈገግ ያደርጋል
በጣም ደሥ ይላል""የማያዉቁት ነገር ያደናግራል።ክክክክክ።።አይዞን ያጋጥማል""
ወድማችን አብዱራሂሞ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ የሙስሊሙ ኡማ አላህ ልባችንን ይመልስልን ምንም ተመልካች የለ ይገርማል
አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዲሬ ሱብሀነ አላህ መውጣት ብዙ ያጋጥማል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዱባይ ነበር በጠያራ የሄድኩት እና ሺንት ቤት መኖሩን አላውቅም ነበር በጣም ሆደን አሞኛል ከዛ በዛ ላይ ሰው ይሄዳል ይመጣሉ አረ አቦ እንዳይጥሉን ለምን ይንቀሳቀሳሉ እል ነበር ከከክ እነሱ ሺንት ቤት ሄደው እየመጡ ነው አጠገቤም የተቀመጡት እንደኔው ናቸው ሌላ ወንበር ላይ ከተቀመጡት ጋር ስናወራ ቆይ ለምን ሳይቆም ይንቀሳቀሳሉ ስል ሺንት ቤት እየሄዱ ነው ሲሉኝ የቱ ጋር ነው ስል አሳዩኝ ከዛ የግድ ልቤ እየመታ ሄድኩ ከዛ ተጠቅሜ ልወጣ ስል በሩን መክፈት ቸገረኝ ከዛ ከውስጥ ሁኝ አንኳኳለሁ እጂ መታጠቢያውን በራሱ ሰአት ነው ውሀ የሚያፈሰው እጀን ጠጋ ሰረግ ውሀው ይወርዳል እራቅ ሳደረገው ይቆማል ደነገጥኩ ስንቱ አለፈ አልሀምዱሊላህ
ከዚያስ ማንከፈተልሽ ሚስኪን እኔ እጠያራላይሽትቤትአለሲባል እሰማነበር እጠያራከገባን ጀምሮ ሽትቤቱንማየት ነበርፍላጎቴ ከዚያም መብረርእደጀመር ሽትቤቱን ጠየኩኝ ነገሮኝ አብራኝ የተቀመጠችውን አብርንእንሂድ አልኳትእሽአለች ሂድን ገባሁ የትኛው ነው መጠቀሚያው የትኛውነውመታጠቢያው ሳላቀው ወጣሁkkkkkkkkkkkkkkበሮደግሞ እደት ልክፈትው ያለሃይሊንተጠቅሚ ከፍትኩት በጣም ያስችግራልለማያቀው
kkkk አብድሬ እናመሰግናለን ስደት ማንንም ነዉ ሚያደናብር ክክክ ስንትገጠመኝ ይኖራል ሂወት በሙሉ በገጠመኞች የተከበበች ብትሆንም የስደቱ ግን ለየትይላል
ክክክክክክ ወይኔ ካለፈኝ ነው ያየውት በጣም ያስቃል የባሱ ገጠመኝውድ ወንድሜ አላህ ባለህበት ከንቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልህ ልጆችህም አድገው ትልቅ ደረጃ ይድረሱልህ የስደት ወንድሜ
ክክክክክክ ወይ ጉድ ይገርማል የመኪና ድምፅ ምናምን ጭቅጭቅ የለም ውጭ ሀገር ላይ ደስ ይላል ግን የባስ ነገር ላይ አሳከኝ እኔም በቅርቡ ገጥሞኛል ግን እኔ በካርድ እንደሆነ አቃለው ካርድ ደግሞ የለኝም ልክ ባስ ገብቼ ባሱ ሊነሳ ስል ፍታሹ መጣና እንደጫናቀኝ አይቶ ትወጫለሽ ወይስ ምን ሆነሽ ነው ስለኝ አይ ካርድ አልያዝኩም ስለው ችግር የለውም ሂጂ ብሎ ስቆብኝ ወጣ
አብድየ አሏህ ይጠብቅ በጣም ገጠመኝህ። ደስይላል
አብዱዬ አንተኮ ጥሩ እና ጎበዝ ሰው ነክ ኪል ኸይር ትስታሀል ሁሉም ኸይሩን ነገር ይገባሀል
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዱ አብዱዬ ጥሩ ሰው
ክክክክክክ ፍታ አርከኝ ጀዛ ከላህ ህይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ
እኔም አለኝ ገጠመኝ አሁን ቅርብ ስአት በባስ የተነሳ እኔም ትኬት ቆርጨ ይዞ ነበር የሚገባው ባሱ ውስጥ 30 ድርሀም ቆርጨ ውጭ ላይ ጥየው ገባሁ ባሱ ውስጥ ከዛን አላህ ሲረዳኝ ሳይቀሳቀስ ትኬት አምጡ አለኝ ውጭላይ ጣልኩት ብየ ባረበኛ ደነገጥኩ ሂጂ ውረጂና አምጭ ወይ ሌላ ቁረጭ አለኝ
ደስ ትላለህ መሻአሏህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን እንደሚወራው እንደዚ የተካበደ ተፍቲሽ የለም ባስ ውስጥ ብቻ ሌብነትን ሁሉም ስለሚፀየፍ ያለ ባስ ካርድ የሙገባ ሰው የለም እኔ በተደጋጋሚ ባስ ካርድ አልቆብኝ ወይም ረስቼው ከሆነ ገብቼ እሄድና ስወርድ ምክንያቴን ለሹፌሩ አሳውቄ እወርዳለው ግን በዚ አጋጣሚ ሀገራችንም ይሄ አይነት ስርአት ቢተገበር ህዝቡም ካለ አግባብ ወጪ ይጠበቃል ህገራችንም ያልፍላታል ቢሆን ደስስስ ይላል ሲቀጥል ያልተገነዘብከው ነገር ቢኖር ዱባይ ባስ ውስጥ የሴት መቀመጫ ለብቻ ከፊት የወንዶች ደግሞ ከሗላ መግቢያ መውጫውም የተለየ መሆኑን ነው ይህ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ስርአት ነው
ማአሻ አላሀ የአላሀ ነገር ደስ ይላል ራስህን ከመሰለ ሰዉ ጋ አገናኘክ ብዙም አልተጨናነከም አላሀ ስረዳክ አለሀምዱሊላሀ በል በማያቁቱ ሀገር መፈተን በጣም ከባድ ነዉ ሁላችንም አላሀ ይጠብቀን
በርታልን አብዱየ ቆይቼ ባይውም የስደት ነገር ያሳዝናልም ፈታም አድርገኸኛል ሁላችንም ብዙ ገጠመኝ አለን በስደት
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ደረሳው ሰኢድ እንዳትስቁኝ ስላልክ ነውጅ በጣም ነበር እምታስቀው
ክክክክክክክ ወንድም እንኳንም ነገርከኝ እኔም አላወቅ ነበር በዛዉም ፈገግ አረገን ጀዛክአሏህ
እኔም ገጠመኝ አለኝ በጠለብ ነው የመጣሁት ሰዎቼ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው አልሀምዱሊላህ እናም ምግብ ሲሰጡኝ ወይም ሩዝ ሲሰጡኝ አንድ ሳህን ሞልተው ነበረ የሚሰጡኝ እኔ አረብኛ አላውቅም ገና ከአንድ እስከ ሁለት ወር ነበርኩ እና ብዙ ሩዝ ሲሰጡኝ በቃ በቃ ነበረ የምላቸው ከዛ ሹ በካ ይሉኝ ነበርና እኔ ደግሞ ኢነፍ ነበረ የምደግምላቸው
ክክክክክክ
ወይ የሰው ሀገር የተማረም ስራው ቢሆን መህይብ ያደርጋል ጀዛከላህ አብዱሬ
አልሀምዲሊላህ የኔጀግና ለዝህ ላበቃህ ጊታ ላላህ ምስጋና ይገባዉ ለወደምችህ ጆሮ ሁነህ እማዉን ትታገለግል ኑረሀልብዙ ዉለታ አለብን ያተ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ kkkkk BNN ላይ ትሠራ አደ የህዋትን ተላላኪ እራስህን ቀይረህ ያናገርከዉን መሸም አረሳዉ ያላህ እረ ስቱ ክክክክገጠመኝሕ በጣም ያስቃል
እንኳን አብሮ አደረሰን ሱባሀን አላህ አሁንም አላህ የጠብቅህጰ
እኳን አብሮ አደረሰን አብዱሬ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ክክክክክ
የኔ ወንድም የዱባይ ነገረ እኛንም ግራ አጋብታን ከረማለች በብዙ ነገረ ግራ ሰጋባ ገና አፌን ፈታሁ ይችም ባረበኛ ቃንቃ
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አሏህ አዳነክ አይደል ወይ ደርሣው ሠይዱ አዳናክ ክክክክክክክክክ
ከከከከከከከከከከከከከከከከያኔ ወድም አብዱሬ አላህ ይጣብቅህ ያኛ ጀግና
እኳን አብሮ አደረሠን ውድ ወድማችን ጥሩ ገጠመኝ ነው ግን አሣከኝ ክክክክክ ትክክል ነክ ወላሂ ቶሎ ምንዛሬ ነው ምናስበው በጣምም ደሥ ይላል የካባቢህ ልጅም ማግኘትህም ደስ አለኝ
ጀዘክለህ ክይረ አለህ ይጠበቂ አሲትዘ
መሻአላህ ተባረከላህ በጣም ፈገግ የሚረግ ገጠመኝ ዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ገራገር ነህ በጣም ትመቸኛለህ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ኢሻአላህ እንድ ቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰያው ገጠመኝህ ያስቃል ክክክክክክክ
ማሻላህ ዉስታዜ አላህ ይጠብቃቹ
እንካን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ይገርማል ሱብሃናላህ
ሱበሀን አላህ ደስ ይላል ያገርህን ልጂ ማገኘትህ አልሀምዱሊላህ
ስላምአለይኩም አብዱረሂም አዝናኝም አሳዛኝም ነው ሁሉም በሰው ሀገር እደዚህ ያጋጥማል ሲያልፍ ተረት ይወራል አላህ ይጨምረልህ በረታ ወድም
ወይኔ እደው ያገር ልጂ ይኑር ስደት ከባድ ነው 😥😥😥
አይአብድሬ መቼም ስደትሲመጣ ሁሉም ታሪክይኖረዋል እኔምአለኝ ገጠመኝ የምሰራበት ቤትሴትየዌዬ ምሳበልተው ከጨረሱ በኋላ ህፃንልጅ ነበረችእና አብያት ቁጭብለሽ ስትለኝ እንዳገራችን መስሎኝ ቁጭብዬ እራሴ መብላት ጀመርኩ ላላ ወክሌ ቤቤ ብላ በምልክት ስታሳየኝ አፍሬ ልጅቱን ማብላት ጀመርኩኝ እናም ሁሉም ስደትሲወጣ በባዐድ ሀገር ይፈተናል ያልፋል፣ ሁሉምብቻ
ክክክክክክ ማአሻአላህ ይገርማል አይ የስው ሀገር ብዙ ገጠመኝ ይኖረዋል
አየ ወድሜ ወላሂ የሁላችን ታሪክ ነው አይ ሥደት 😍😍😀
እንኳንአብሮአደረሰንወንድም
ክክክክክሱበሀን አሏህ አንዳንድ ጊዜ ለኛ መጥፎ የሚመስለን ነገር ቢልአክስ ጥሩ ነገር ነው የሚያስቀምጥልን ሲብሀነክ
ልክነህ።ኝምብዙጌዜገጠመኝአለ።እናማሸአላህ
አይ አብድሬ ኧክክክ ማሻአላህ ደስየሚል ገጠመኝነው
በነገራችን ላይ ያገሬ ልጂ ነህ አቡ ሀሩን ወልዲያ ናፈቀቸኝ አተስ አይተሀት ተመልሰሀን
ማሻላ ዛሪ ገና አወኩህ በደረሳው ሰኢድ ነበር የማቅህ እኮን አብሮ አደረሰን ዘና ያረጋል ክክክክክክ
ቀላል አላሠከኝም ሹክራን ወድምየ
ወንድም አላህ ይጠብቅህ እንኳን አብሮ አደረሰን ፈገግታህ ስታምር
እንኳን አብሮ አደረሰን የሚገርም ታሪክ ነው
መሺአላህ፣በጣምያሥቃል፣ግን፣እኔምአላዉቅም
ሁሌም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
በመጅመሪያ አልህምዱሊላህ በረብሻወወ ጊዜ በሰም መቀያየር ሰበብ አላህ አተርፍ ከዚህ በዃላም አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹፈገግታ ሱና ነውና ፈገግ አሰደርገህናል ሀቢቢ ጅዛክ አላህ ኽይርን
አብዱሬ ማሽ አላህ በርታልን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ፈገግ ያዴርጋል ገጠመኞችህ
ወይኔ አብዱሬ አሳዘከኝ ሱበሀን አላህ በስ አልሀምዱሊላ ደሞ ያገሬ ልጂ ነህ ማሻ አላህ
መጀመሪያ እኳንም ከሸረኞች አላህ ሠ ወ የጠበቀህ አብዱረሂም እኔም ከከፊሌ ሴትየዋ ጋር ስንሄድ እኔ የያዝኩት ካርድ ብሩ አልቆበት ዱባይ ላይ 200ተጠይቄ ነበር ባስ ላይ ሆኘ ወላሂ እዳተው ወርጀ በታክሲ ነው የሄድኩት ከባስ ወርጀ ከሴትየዋ ጋር ስለሆንኩ ነው ያላስከፈሉኝ ግን አወረዱን ክክክክክክክክክክክክ
ክክክ አብድሬ እኔ ደሞ ቀንና እሊቱን ያወኩት በስምንት ቀኔ ነው
አብድሬ ጀግናችን አላህ ባለህበት ይጠብቅክ
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ከዘ አጭበረበርክ ማለት ናው ወይኔ ያሰው ሃቅ ይዘህ ትሄደልክ
ኡንኳን አብሮ አደረሰን ክክክክ ደሰሚል ገጠመኝ ናዉ ፈገግ ብያለሁ አቡዱሬ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱረሂም
ክክክክክ አቡ ሀሩን የስደት ከጠመኝ ብነግርህ አያልቅም ክክክ
እንኮን አብሮ አደረሰን ኡስታዜ ያጋጥማል እኔራሱ ጠፍቼ ነወ የምሰራው አድስ እንደጠፋሁ ሴኮሬቴ ሳይ እሮጥ ነበር ኤኔፎርሙ የሾርጣ እየመሰለኝ የምሮጠው ደግሞ እንደ ሳውዴ መያዝ ያለ እየመሰለኝ ነው ሁሉን ነገር ሳውቅ በራሴላይ እራሴ ሳኩኝ
አይዙምደ ዱባይ
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ፈገግታ ሱናነው
እኮን አብሮ አደረሰን ጀዛኸላሁኽይረን እኔግን በጣም አስቆኛል ከከከከከከከትምህረትም አለው በትኬት ስበብ ያገረህልጀ ማገኝትህ ሱበሀን አላህየምመኝውን ሳይሆን የሚበጀኝን ስጠኝ እሚባለው ትክክል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አብዱ እረህማን ዱባይ ኮ ውብ አገረ ናት ክክክክክክክ የምር አሳከኚ አላህ ይጠብቅህ ብረቅየ የእሰልምና ልጂ
እንኳን አብሮአዴረስን አይ የሰውሀገር ብዙጉድ አለው ብቻ አላሀምዱሊላህ ለኽይር ነው ብዙትምህረትተምርናል
አብሺሩ ያጋጥማል አልሀምዱሊላ ግን አላህ ጥሎ አልጣለህም
አይ አቡሀሩን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የምታስተላልፈውን ፕሮግራም ተመስጨነው የምከታተለው ሁሌም ዴስየሚል ስራነው የምስራው አላህ ከይር ጆዛሚንዳህን ይክፈልህ ወንድም ኢክላስ አላህ ይወፍቅህ በርታፈገግታህን ያብዛልህ ክፉህን ይያዝልን ወንድሜ አይ ዞን😍😘😘ዴስይላል ገጠመኝህ
ማሻላህ
ሱበሀና አሏህ ይገርመል
ወንድሜ 🌷🌷🌷ማሻ አላህህህህህ ዱባይ አው ካርድ ነው ክክክክክክክክክክክክክክክ
እኳን አብሮ አየረሠን አልሀምዱሊላህ
ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩህ ለአላህ ብየ ደስ ትለኛለህ አላህ ይጨምርልህ አብሽር በርታ ወንድማችን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የስደት ገጠመኝ ተነግሮ አያልቅም ሆድ ይፍጀው
ወላሂ ያለፈዉ ሂወት ያሳዝናል ኡስታዝ የኔ ወንድም ብቻ ይች አለም ፈተና ናት
እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱረሂም ፈገግ አረከን
ጀዛ ከላህ
እንካን አብሮ አደረሰን አብድሬ ከከከከከከከ አሳከኝ እኔም ገጠመኝ አለኝ አመት ያስቃል እዚህስ አልዋረድም አልናገርም ከከከከከከከከ
ኧረ ንገሪን ውዴ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አላህ ይጠብቅህ. የስድት ገጠመኝ ያላያት የለም. የኔን. ብትሰሙ. ዱኒያ ላይ. እስካላችሁ ድርስ ትዝ እያላችሁ. ትስቁ ነበር. ለማንኛውም. ይሆን. ስደት ብዙ እስተማረን
Walikumselam werahamatulhi wabarakatuhu ahlen abdure kkkk dehna fgg argyii
ሡብሀንአላህ የሚገርምአጋጣሚነው
ኡንካን አብሮ አደረሰን ለሚመጣው አመት በሰላም በደስታ ምኞታቸን ተሳክቶ ለጭንቀታችን ፈረጃውን ልኮ ከሰደት መልሶን ነገሮች ተስተካክለው አምረው አላህ በረህመ አይኑ አይቶን የምንደረስ ያድርገን አላሁ መሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዐላ ሰይድና መሀመድ ወዓላ አሊሂ ወሰህቢሂ ወሰለምሹክረን አብዱሬ ጀዛከላህ ኸይር
ክክክክክክክክክ ሁሉም ግራ ይገባል ከሀገር ሲወጣ
እንከን አብሮ አዳረሰን እኔ ምልህ የአፍርከ ትቭ አቅረብዎችን ሁሉንም እንኳን አደረሰቹ ብል ደስታዬን አልችለውም ሁላችንም አለሀ ይታብቀቹ ለአለሀ ብዬ እወዳቹሃለው!!!
አረ ጀዛካሏህ። ኸይር። እንኳን አደረሰህ
እኮን አብሮ አደረሠን
በጣም ደሥ ይላል ወላሂ ماشءالله
ወይኔ አብዱሬ ሀቢቢ አሳዘንከኝ
በጣም ነው ደስይምለው አይ ስደት
Kkkkkkkkkkkk መኪና የለም ሆ ሚስኪን አብዱሬ
ደስ ይላል
ማሻአላህ ረ እኔም ገጠመኝ አለኝ ደስ ይላል ገጠመኝህ
አብድሬ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ።
እኔ ደግሞ አንድ ቀኔ ነው ከመጣሁ ግን ሶስት ቀኔ ነበር የመሰለኝ ሻውር ስወስድ ሻውር ስወስድ ከዛ በእንግሊዘኛ ጠየቁ ለምንድን ነው ሻውር በየሰአቱ የምትወስጂው ሲሉኝ ሶስተኛ ቀኔ እኮ ነው ምን ችግር አለው ብወስድ ስላቸው ስቀው ሊሞቱ ለካ ብዙ ግዜ ነው የታጠብኩት ግን ይሄ ሁሉ በአንድ ቀኔ ነው ክክክክክክ
እንኳን አብሮ አደረሰን አቡ ሀሩን
ዛሬየወንዲሜን ውጤት አይቸ ደስ ብሎኛል. ላይክ አጋጩኝ
ተለቀቀ እንዴ እህት
ተለቀቀ እንደ እንኳን ደሥ አለሽ
የኔ ሙዛዛ እኔም ደሰብሎኛል ተመጥን በላይ ልዩ መልካም የትምረት ዘመን ይሁንለት
እንኳን ደስ አለሽ
@@rhamasaedhbibiri5477 የስተኛ ክላስ ውጤት ነው የተለቀቀው?
የኔ ገጠመኝ ለየት ያለ ነው በጠለብ የመጣን ሁላችንም ገጠመን አለን ካልዋሽን በስተቀር
ፍርደዉሠ/መ/ድ የልጂ ነፍቂ ሣህ ትክክል
አወ አለን
ፍርደዉሠ/መ/ድ የልጂ ነፍቂ
ሰህ ክክክ
አወአረስንቱ
ጊድር ሥትባይ ፍለጋ ወደውጭ ፍለጋ ወጣሽ
ክክክክ የስደት ገጠመኝ አንድ አመት ቢወራ አያልቅም ሆድ ይፍጀዉ እጅ
betam
ሳህ
እንኳን አብሮ አደረሰን አቡ ሀሩን ሚገራርም ገጠመኝ አለህ !! ከዚህ ቀደም በfb የተለቀቀ ረጂም ፅሁፍ ነበር እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት ። ስደት ላይ የገጠሙህ ነገሮች ይበልጥ ያስለቅሱኝ እና ያሳዝኑኝ ነበር አለኩሊሀል አልሃምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ የትናንትን መከራና ስቃይ ዛሬ ላይ ሆኖ ማውራት ይሄ ትልቅ ነገር ነው። በእርግጥም ከችግር በኋላ ምቾት አለ ።ከሰማይ ሰማያት ከአርሽ በላይ የሁሉ ነገር ባለቤት ለሆነው ስፍር ቁጥር የሌለው ምስጋና ይድረሰው አልሃምዱሊላህ ።
አብድረህም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እኔም ዱበይ ስመጣ ብዙ ገበመኝ አለኝ ግን ተፅፎ አይልቅም በትለይ በስደት ብዙ ገጣማኞች አሉ
አሳቅከኝ አብዱሬ የማያውቁት ነገር ይከብዳል በጣም አሳቅከኝ አላህ ይጠብቅህ በጣም ይገርማል
Kkkkk በጠም ደስ የምል ገጣማኝ ነዉ አሏህ ይጠብቅህ ወንድመችን
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን አብሮ አደርሰን ወንድሜ አብዱሪ ጀዛኪሏህ ኸይር ገጠመኝህም ፈገግ ያደርጋል
በጣም ደሥ ይላል""የማያዉቁት ነገር ያደናግራል።ክክክክክ።።አይዞን ያጋጥማል""
ወድማችን አብዱራሂሞ አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ የሙስሊሙ ኡማ አላህ ልባችንን ይመልስልን ምንም ተመልካች የለ ይገርማል
አልሀምዱሊላህ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዲሬ ሱብሀነ አላህ መውጣት ብዙ ያጋጥማል እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዱባይ ነበር በጠያራ የሄድኩት እና ሺንት ቤት መኖሩን አላውቅም ነበር በጣም ሆደን አሞኛል ከዛ በዛ ላይ ሰው ይሄዳል ይመጣሉ አረ አቦ እንዳይጥሉን ለምን ይንቀሳቀሳሉ እል ነበር ከከክ እነሱ ሺንት ቤት ሄደው እየመጡ ነው አጠገቤም የተቀመጡት እንደኔው ናቸው ሌላ ወንበር ላይ ከተቀመጡት ጋር ስናወራ ቆይ ለምን ሳይቆም ይንቀሳቀሳሉ ስል ሺንት ቤት እየሄዱ ነው ሲሉኝ የቱ ጋር ነው ስል አሳዩኝ ከዛ የግድ ልቤ እየመታ ሄድኩ ከዛ ተጠቅሜ ልወጣ ስል በሩን መክፈት ቸገረኝ ከዛ ከውስጥ ሁኝ አንኳኳለሁ እጂ መታጠቢያውን በራሱ ሰአት ነው ውሀ የሚያፈሰው እጀን ጠጋ ሰረግ ውሀው ይወርዳል እራቅ ሳደረገው ይቆማል ደነገጥኩ ስንቱ አለፈ አልሀምዱሊላህ
ከዚያስ ማንከፈተልሽ ሚስኪን እኔ እጠያራላይሽትቤትአለሲባል እሰማነበር እጠያራከገባን ጀምሮ ሽትቤቱንማየት ነበርፍላጎቴ ከዚያም መብረርእደጀመር ሽትቤቱን ጠየኩኝ ነገሮኝ አብራኝ የተቀመጠችውን አብርንእንሂድ አልኳትእሽአለች ሂድን ገባሁ የትኛው ነው መጠቀሚያው የትኛውነውመታጠቢያው ሳላቀው ወጣሁkkkkkkkkkkkkkkበሮደግሞ እደት ልክፈትው ያለሃይሊንተጠቅሚ ከፍትኩት በጣም ያስችግራልለማያቀው
kkkk አብድሬ እናመሰግናለን ስደት ማንንም ነዉ ሚያደናብር ክክክ ስንትገጠመኝ ይኖራል ሂወት በሙሉ በገጠመኞች የተከበበች ብትሆንም የስደቱ ግን ለየትይላል
ክክክክክክ ወይኔ ካለፈኝ ነው ያየውት በጣም ያስቃል የባሱ ገጠመኝ
ውድ ወንድሜ አላህ ባለህበት ከንቤተሰቦችህ ሰላምህን ያብዛልህ ልጆችህም አድገው ትልቅ ደረጃ ይድረሱልህ የስደት ወንድሜ
ክክክክክክ ወይ ጉድ ይገርማል የመኪና ድምፅ ምናምን ጭቅጭቅ የለም ውጭ ሀገር ላይ ደስ ይላል ግን የባስ ነገር ላይ አሳከኝ እኔም በቅርቡ ገጥሞኛል ግን እኔ በካርድ እንደሆነ አቃለው ካርድ ደግሞ የለኝም ልክ ባስ ገብቼ ባሱ ሊነሳ ስል ፍታሹ መጣና እንደጫናቀኝ አይቶ ትወጫለሽ ወይስ ምን ሆነሽ ነው ስለኝ አይ ካርድ አልያዝኩም ስለው ችግር የለውም ሂጂ ብሎ ስቆብኝ ወጣ
አብድየ አሏህ ይጠብቅ በጣም ገጠመኝህ። ደስይላል
አብዱዬ አንተኮ ጥሩ እና ጎበዝ ሰው ነክ ኪል ኸይር ትስታሀል ሁሉም ኸይሩን ነገር ይገባሀል
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዱ አብዱዬ ጥሩ ሰው
ክክክክክክ ፍታ አርከኝ ጀዛ ከላህ ህይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ
እኔም አለኝ ገጠመኝ አሁን ቅርብ ስአት በባስ የተነሳ እኔም ትኬት ቆርጨ ይዞ ነበር የሚገባው ባሱ ውስጥ 30 ድርሀም ቆርጨ ውጭ ላይ ጥየው ገባሁ ባሱ ውስጥ ከዛን አላህ ሲረዳኝ ሳይቀሳቀስ ትኬት አምጡ አለኝ ውጭላይ ጣልኩት ብየ ባረበኛ ደነገጥኩ ሂጂ ውረጂና አምጭ ወይ ሌላ ቁረጭ አለኝ
ደስ ትላለህ መሻአሏህ
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን እንደሚወራው እንደዚ የተካበደ ተፍቲሽ የለም ባስ ውስጥ ብቻ ሌብነትን ሁሉም ስለሚፀየፍ ያለ ባስ ካርድ የሙገባ ሰው የለም እኔ በተደጋጋሚ ባስ ካርድ አልቆብኝ ወይም ረስቼው ከሆነ ገብቼ እሄድና ስወርድ ምክንያቴን ለሹፌሩ አሳውቄ እወርዳለው ግን በዚ አጋጣሚ ሀገራችንም ይሄ አይነት ስርአት ቢተገበር ህዝቡም ካለ አግባብ ወጪ ይጠበቃል ህገራችንም ያልፍላታል ቢሆን ደስስስ ይላል
ሲቀጥል ያልተገነዘብከው ነገር ቢኖር
ዱባይ ባስ ውስጥ የሴት መቀመጫ ለብቻ ከፊት የወንዶች ደግሞ ከሗላ መግቢያ መውጫውም የተለየ መሆኑን ነው ይህ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ስርአት ነው
ማአሻ አላሀ የአላሀ ነገር ደስ ይላል ራስህን ከመሰለ ሰዉ ጋ አገናኘክ ብዙም አልተጨናነከም አላሀ ስረዳክ አለሀምዱሊላሀ በል በማያቁቱ ሀገር መፈተን በጣም ከባድ ነዉ ሁላችንም አላሀ ይጠብቀን
በርታልን አብዱየ ቆይቼ ባይውም የስደት ነገር ያሳዝናልም ፈታም አድርገኸኛል ሁላችንም ብዙ ገጠመኝ አለን በስደት
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ደረሳው ሰኢድ እንዳትስቁኝ ስላልክ ነውጅ በጣም ነበር እምታስቀው
ክክክክክክክ ወንድም እንኳንም ነገርከኝ እኔም አላወቅ ነበር በዛዉም ፈገግ አረገን ጀዛክአሏህ
እኔም ገጠመኝ አለኝ በጠለብ ነው የመጣሁት ሰዎቼ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው አልሀምዱሊላህ እናም ምግብ ሲሰጡኝ ወይም ሩዝ ሲሰጡኝ አንድ ሳህን ሞልተው ነበረ የሚሰጡኝ እኔ አረብኛ አላውቅም ገና ከአንድ እስከ ሁለት ወር ነበርኩ እና ብዙ ሩዝ ሲሰጡኝ በቃ በቃ ነበረ የምላቸው ከዛ ሹ በካ ይሉኝ ነበርና እኔ ደግሞ ኢነፍ ነበረ የምደግምላቸው
ክክክክክክ
ወይ የሰው ሀገር የተማረም ስራው ቢሆን መህይብ ያደርጋል ጀዛከላህ አብዱሬ
አልሀምዲሊላህ የኔጀግና ለዝህ ላበቃህ ጊታ ላላህ ምስጋና ይገባዉ ለወደምችህ ጆሮ ሁነህ እማዉን ትታገለግል ኑረሀልብዙ ዉለታ አለብን ያተ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ kkkkk BNN ላይ ትሠራ አደ የህዋትን ተላላኪ እራስህን ቀይረህ ያናገርከዉን መሸም አረሳዉ
ያላህ እረ ስቱ ክክክክ
ገጠመኝሕ በጣም ያስቃል
እንኳን አብሮ አደረሰን ሱባሀን አላህ አሁንም አላህ የጠብቅህጰ
እኳን አብሮ አደረሰን አብዱሬ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ክክክክክ
የኔ ወንድም የዱባይ ነገረ እኛንም ግራ አጋብታን ከረማለች በብዙ ነገረ ግራ ሰጋባ ገና አፌን ፈታሁ ይችም ባረበኛ ቃንቃ
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አሏህ አዳነክ አይደል ወይ ደርሣው ሠይዱ አዳናክ ክክክክክክክክክ
ከከከከከከከከከከከከከከከከ
ያኔ ወድም አብዱሬ አላህ ይጣብቅህ ያኛ ጀግና
እኳን አብሮ አደረሠን ውድ ወድማችን ጥሩ ገጠመኝ ነው ግን አሣከኝ ክክክክክ ትክክል ነክ ወላሂ ቶሎ ምንዛሬ ነው ምናስበው በጣምም ደሥ ይላል የካባቢህ ልጅም ማግኘትህም ደስ አለኝ
ጀዘክለህ ክይረ አለህ ይጠበቂ አሲትዘ
መሻአላህ ተባረከላህ በጣም ፈገግ የሚረግ ገጠመኝ ዉ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ገራገር ነህ በጣም ትመቸኛለህ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ የኢስላም ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ኢሻአላህ እንድ ቀን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰያው ገጠመኝህ ያስቃል ክክክክክክክ
ማሻላህ ዉስታዜ አላህ ይጠብቃቹ
እንካን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ይገርማል ሱብሃናላህ
ሱበሀን አላህ ደስ ይላል ያገርህን ልጂ ማገኘትህ አልሀምዱሊላህ
ስላምአለይኩም አብዱረሂም አዝናኝም አሳዛኝም ነው ሁሉም በሰው ሀገር እደዚህ ያጋጥማል ሲያልፍ ተረት ይወራል አላህ ይጨምረልህ በረታ ወድም
ወይኔ እደው ያገር ልጂ ይኑር ስደት ከባድ ነው 😥😥😥
አይአብድሬ መቼም ስደትሲመጣ ሁሉም ታሪክይኖረዋል እኔምአለኝ ገጠመኝ የምሰራበት ቤትሴትየዌዬ ምሳበልተው ከጨረሱ በኋላ ህፃንልጅ ነበረችእና አብያት ቁጭብለሽ ስትለኝ እንዳገራችን መስሎኝ ቁጭብዬ እራሴ መብላት ጀመርኩ ላላ ወክሌ ቤቤ ብላ በምልክት ስታሳየኝ አፍሬ ልጅቱን ማብላት ጀመርኩኝ እናም ሁሉም ስደትሲወጣ በባዐድ ሀገር ይፈተናል ያልፋል፣ ሁሉምብቻ
ክክክክክክ ማአሻአላህ ይገርማል አይ የስው ሀገር ብዙ ገጠመኝ ይኖረዋል
አየ ወድሜ ወላሂ የሁላችን ታሪክ ነው አይ ሥደት 😍😍😀
እንኳንአብሮአደረሰንወንድም
ክክክክክ
ሱበሀን አሏህ አንዳንድ ጊዜ ለኛ መጥፎ የሚመስለን ነገር ቢልአክስ ጥሩ ነገር ነው የሚያስቀምጥልን ሲብሀነክ
ልክነህ።ኝምብዙጌዜገጠመኝአለ።እናማሸአላህ
አይ አብድሬ ኧክክክ ማሻአላህ ደስየሚል ገጠመኝነው
በነገራችን ላይ ያገሬ ልጂ ነህ አቡ ሀሩን ወልዲያ ናፈቀቸኝ አተስ አይተሀት ተመልሰሀን
ማሻላ ዛሪ ገና አወኩህ በደረሳው ሰኢድ ነበር የማቅህ እኮን አብሮ አደረሰን ዘና ያረጋል ክክክክክክ
ቀላል አላሠከኝም ሹክራን ወድምየ
ወንድም አላህ ይጠብቅህ እንኳን አብሮ አደረሰን ፈገግታህ ስታምር
እንኳን አብሮ አደረሰን የሚገርም ታሪክ ነው
መሺአላህ፣በጣምያሥቃል፣ግን፣እኔምአላዉቅም
ሁሌም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
በመጅመሪያ አልህምዱሊላህ በረብሻወወ ጊዜ በሰም መቀያየር ሰበብ አላህ አተርፍ ከዚህ በዃላም አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ
ፈገግታ ሱና ነውና ፈገግ አሰደርገህናል ሀቢቢ ጅዛክ አላህ ኽይርን
አብዱሬ ማሽ አላህ በርታልን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ፈገግ ያዴርጋል ገጠመኞችህ
ወይኔ አብዱሬ አሳዘከኝ ሱበሀን አላህ በስ አልሀምዱሊላ ደሞ ያገሬ ልጂ ነህ ማሻ አላህ
መጀመሪያ እኳንም ከሸረኞች አላህ ሠ ወ የጠበቀህ አብዱረሂም እኔም ከከፊሌ ሴትየዋ ጋር ስንሄድ እኔ የያዝኩት ካርድ ብሩ አልቆበት ዱባይ ላይ 200ተጠይቄ ነበር ባስ ላይ ሆኘ ወላሂ እዳተው ወርጀ በታክሲ ነው የሄድኩት ከባስ ወርጀ ከሴትየዋ ጋር ስለሆንኩ ነው ያላስከፈሉኝ ግን አወረዱን ክክክክክክክክክክክክ
ክክክ አብድሬ እኔ ደሞ ቀንና እሊቱን ያወኩት በስምንት ቀኔ ነው
አብድሬ ጀግናችን አላህ ባለህበት ይጠብቅክ
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ከዘ አጭበረበርክ ማለት ናው ወይኔ ያሰው ሃቅ ይዘህ ትሄደልክ
ኡንኳን አብሮ አደረሰን ክክክክ ደሰሚል ገጠመኝ ናዉ ፈገግ ብያለሁ አቡዱሬ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱረሂም
ክክክክክ አቡ ሀሩን የስደት ከጠመኝ ብነግርህ አያልቅም ክክክ
እንኮን አብሮ አደረሰን ኡስታዜ ያጋጥማል እኔራሱ ጠፍቼ ነወ የምሰራው አድስ እንደጠፋሁ ሴኮሬቴ ሳይ እሮጥ ነበር ኤኔፎርሙ የሾርጣ እየመሰለኝ የምሮጠው ደግሞ እንደ ሳውዴ መያዝ ያለ እየመሰለኝ ነው ሁሉን ነገር ሳውቅ በራሴላይ እራሴ ሳኩኝ
አይዙምደ ዱባይ
ማሻአላህ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ ፈገግታ ሱናነው
እኮን አብሮ አደረሰን
ጀዛኸላሁኽይረን
እኔግን በጣም አስቆኛል ከከከከከከከ
ትምህረትም አለው
በትኬት ስበብ
ያገረህልጀ ማገኝትህ
ሱበሀን አላህ
የምመኝውን ሳይሆን
የሚበጀኝን ስጠኝ እሚባለው
ትክክል
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን አብዱ እረህማን ዱባይ ኮ ውብ አገረ ናት ክክክክክክክ የምር አሳከኚ አላህ ይጠብቅህ ብረቅየ የእሰልምና ልጂ
እንኳን አብሮአዴረስን አይ የሰውሀገር ብዙጉድ አለው ብቻ አላሀምዱሊላህ ለኽይር ነው ብዙትምህረትተምርናል
አብሺሩ ያጋጥማል አልሀምዱሊላ ግን አላህ ጥሎ አልጣለህም
አይ አቡሀሩን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የምታስተላልፈውን ፕሮግራም ተመስጨነው የምከታተለው ሁሌም ዴስየሚል ስራነው የምስራው አላህ ከይር ጆዛሚንዳህን ይክፈልህ ወንድም ኢክላስ አላህ ይወፍቅህ በርታ
ፈገግታህን ያብዛልህ ክፉህን ይያዝልን ወንድሜ አይ ዞን😍😘😘ዴስይላል ገጠመኝህ
ማሻላህ
ሱበሀና አሏህ ይገርመል
ወንድሜ 🌷🌷🌷ማሻ አላህህህህህ ዱባይ አው ካርድ ነው ክክክክክክክክክክክክክክክ
እኳን አብሮ አየረሠን አልሀምዱሊላህ
ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩህ ለአላህ ብየ ደስ ትለኛለህ አላህ ይጨምርልህ አብሽር በርታ ወንድማችን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የስደት ገጠመኝ ተነግሮ አያልቅም ሆድ ይፍጀው
ወላሂ ያለፈዉ ሂወት ያሳዝናል ኡስታዝ የኔ ወንድም ብቻ ይች አለም ፈተና ናት
እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱረሂም ፈገግ አረከን
ጀዛ ከላህ
እንካን አብሮ አደረሰን አብድሬ ከከከከከከከ አሳከኝ እኔም ገጠመኝ አለኝ አመት ያስቃል እዚህስ አልዋረድም አልናገርም ከከከከከከከከ
ኧረ ንገሪን ውዴ
እንኳን አብሮ አደረሰን
አላህ ይጠብቅህ. የስድት ገጠመኝ ያላያት የለም.
የኔን. ብትሰሙ. ዱኒያ ላይ. እስካላችሁ ድርስ ትዝ እያላችሁ. ትስቁ ነበር. ለማንኛውም. ይሆን. ስደት ብዙ እስተማረን
Walikumselam werahamatulhi wabarakatuhu ahlen abdure kkkk dehna fgg argyii
ሡብሀንአላህ የሚገርምአጋጣሚነው
ኡንካን አብሮ አደረሰን ለሚመጣው አመት በሰላም በደስታ ምኞታቸን ተሳክቶ ለጭንቀታችን ፈረጃውን ልኮ ከሰደት መልሶን ነገሮች ተስተካክለው አምረው አላህ በረህመ አይኑ አይቶን የምንደረስ ያድርገን አላሁ መሰሊ ወሰልም ወባሪክ ዐላ ሰይድና መሀመድ ወዓላ አሊሂ ወሰህቢሂ ወሰለም
ሹክረን አብዱሬ ጀዛከላህ ኸይር