ሴቶችም የሚሳተፉበት አለም አቀፍ የቁርአን እና የአዛን ውድድር በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው!||HarunMedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 23

  • @haruntube2
    @haruntube2  3 часа назад +4

    ለበለጠ መረጃ፡
    +251953929394
    +251953949596 ይደውሉ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 2 часа назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይገዛችሁ🎉🎉አላህዬ ሁላችንም የቁረአን ፍቅር ይስጠን ያረብ በቁረአን መወዳደር መታደል ነው👍👍👍👈😍

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Час назад +1

    በእውነት አገላለጰህ ተመችቶኛል ወንድሜ አላህ ይርዳን የሁላችንም ግዴታ ነው ሀገራችን በበጎ ነገር የምትጠራበት ነው እና እድሉን ተጠቀሙ ሐብታሞች ሰምታችዋል እ😅😅😅😊

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 2 часа назад +1

    እንሻ አላህ አላህ በሰላም ያጠናቅቅ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @b.6015
    @b.6015 Час назад +1

    አላህ አክበር ያቀን ናፈቀኝ ያአላህ በሠላም አድርሰን ማሻ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን መልስልን ማሻ አላህ ጀዛኩም ሰላህ ወድማችን ጋዜጠኛ ከማል ኑርየና ኡሥታዝ

  • @b.6015
    @b.6015 2 часа назад +1

    አህለን ወሠህለን ማሻ አላህ አላህ አክበር ማሻ አላህ አላህ አክበር ማሻ አላህ አላህ በሠላም እዛው ያድርሰን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ami3506
    @ami3506 3 часа назад +1

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ሚል ዜና ነው አሏህ መጨረሻውን ያሳምርልን በጉጉት እጠብቃለን

    • @abdullahebrahim2013
      @abdullahebrahim2013 2 часа назад

      ወገን ንቁ መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 3 часа назад +2

    ሙስልሞች የት ነች ለይክ እና ሰብስከኴረይብ የት አሌ ለምንድነው ግን የሙስልም ቸነሎችን መነሰድገወ የአላህ 15:02

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث Час назад

    ያረብ ሃገራችን በቁርአን ትብራ እናንተንም አሏህ ያግዛችሁيارب🤲❤️❤️🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeryemShemsu
    @MeryemShemsu 2 часа назад +2

    ሴቶችቻችን በ ሂፍዝ ወንዶችበሂፍዝ እና በአዛን ከፍ ብሎ ለማየት ያብቃን

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Час назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩሪ በፈጣሪሸ
    አላህ ነው አምላክሽ ቀኑ ደረሰልሽ
    ዓለም ሁሉ ይመጣሉ ሊግበኚሽ
    አንቺ ክብር አለሽ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Час назад

    ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺ ክብር አለሽ
    የዓለም ሙስሊሞች ያከበሩሽ ግን
    አታደልሽ ልጅ አልወጣልሽ እነሱ
    ናቸው የሚያስደፍሩሽ አላህ ይጠብቅሽ 🤲🙏

  • @IsekMohammed
    @IsekMohammed 3 часа назад +1

    ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን

  • @b.6015
    @b.6015 Час назад +1

    ተው ላይክክክክ ሸር ላይክ ሸር አርጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 Час назад +1

    እባካችሁ d.r ዛኪር ናይክም ይጣል ወላሂ ተው ዝብዣ አርጉለት ስወደው ያአላህ አላህ ይጠብቀው ጋብዙት

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila Час назад

    masha Allah❤❤❤

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 Час назад

    Masha Allah

  • @munatube-n1c
    @munatube-n1c 2 часа назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @b.6015
    @b.6015 Час назад +1

    ማሻ አላህ ከ60 ሀገር አላህ አክበር

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 Час назад

    Masha alah insha alah alah yasakaw yitebkachihu selamun yamtaln yareb

  • @abdullahebrahim2013
    @abdullahebrahim2013 2 часа назад

    ወገን ንቁ መጀመሪያ በተውባ ከሽርካቹ ውጡና በበራአ መስለማችሁን አረጋግጡ!!!!!በተለይ ሱና ተከትለናል ምትሉ ሙሽሪክን አለማክፈር ላትና ዑዛን ሽርክ ብሎ አቡ ጀህልና መሰሎቹን አለማክፈር ነው።ኢስላም እንግዳ ሆኖ ጀመረ ወደ እንግድነቱም ይመለሳል።በእንግድነቱ ለሚከተሉ ጡባ አለላቸው።ረሱል صلى الله عليه وسلم