#ደሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 43

  • @alem587
    @alem587 3 часа назад +9

    ማነው እደኔ የቃ ሱሱ ያለበት በርች መድየ❤❤

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 Час назад

      ❤😂ወላሂ እኔ❤

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Час назад

      እኔም ቤቴ አልቆ የምገዛበት ቀን ናፈቀኝ

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 58 минут назад

      እኔ ወላህ የኔሴ ባይሳካ እእናቴ እሻ አላህ ይኔኮ ህልም ሆኖን እኮን እቃው ቤቶ ቀርቶን እህ ብቻ አልሀምድሊላህ

    • @bintemuhammed2273
      @bintemuhammed2273 31 минуту назад

      ​@@fatimaa9853አብሸሪ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ

  • @Mersal-x4v
    @Mersal-x4v 3 часа назад +9

    አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 2 часа назад +2

    የመድን እቃ ታየሁ የያዝኩትን ስራ ትቸነዉ እሩጨ የምገባዉ 🎉🎉🎉🎉🎉በርችልኝ የኔ ዱቡሼ

  • @Habi-p9u
    @Habi-p9u 3 часа назад +7

    ውዶቼ እስኪ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዱአ አድርጉ😢😢 ሁሌ ጦርነት መስማት ሰለቸን 😢😢

  • @ኡሙስልዋ
    @ኡሙስልዋ 3 часа назад +2

    መድየ የኔ ውድ በርች ወላሂ ያበናት. በሳአዳ እና ባሊ አትዘዙ የጥፍ እጥፍ ነው. ዋሃቸው. እኔ. ጠይቄ ተገርሜ ነእ

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 3 часа назад +2

    ማሻ አላህ🎉🎉 ይሄ ሡፍራ ፈገግ ያደርገኛል ክክክ ሀረብ ሀገር በር ላይ ይቀመጣል እኛ ጋ የቡና ሱፍራ ሆነ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 2 часа назад +1

      😂😂😂😂ምታረጊዉ እጣወቶነዋ

    • @FatimaJamal-gk4go
      @FatimaJamal-gk4go Час назад

      @@SxB-gz3mt ክክክክክ ነዉ እኔ አልዋጥልኝ አለ ባልገዛሁት እንጅ ክክክክ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt Час назад +1

      @@FatimaJamal-gk4go ተዝሁ ባባን ሥጠን ብለን ይዘን መኸድነዉ ግንኮ ያምራል ለቂቀትን

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 3 часа назад +4

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ኧረ ለኛም መልሽልን በዋትሳፕ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FatumaAbdallah-f2q
      @FatumaAbdallah-f2q 2 часа назад

      እህትዋ የዋትሣብ ቁጥሯን ላኪልኝ ፈልጌነዉ በአላህ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Час назад

      @@FatumaAbdallah-f2q ፕሮፋይሏን ተጫኝው ታገኝዋለሽ ሁቢ

  • @emukiya1
    @emukiya1 2 часа назад

    ማሻ አላህ እቃወቹ ያማምራሉ በርችልኝ መድየ ❤❤❤

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 3 часа назад

    ውይ የመዲን እቃ ሢያይ ማነውእዴኔ የሚደሠተው❤❤❤

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 2 часа назад

      እኔ አለሁ የሧን ቢዶወ ታየሁ የያዞኩትን ጥየ የማየዉ

  • @ZeynebHassen-qt8cd
    @ZeynebHassen-qt8cd 2 часа назад

    መድየ በአላህ መጋረጃ የት ነዉ የምገዥው ንገሪኝ ደሴ የት አካባቢ በአላህ እዳታልፊኝ

  • @youtube4525
    @youtube4525 25 минут назад

    ማሻ አላህ መዲየ አላህ ያጠክረሽ የኔ ልዩ እህት❤❤

  • @AykelAliassen
    @AykelAliassen 2 часа назад

    ባልበላም ባልጠጣም ባላጌጥም አገሬ ሰላበሆነልኚ አሳቡም ሊያሳብደኚነው ግን ተሁሉም የወተት ተጠልጣው ውዲነው ለምዲነው

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 3 часа назад

    ምርጥየ ነው ሁሉም መድየ

  • @HawaSaed-d5e
    @HawaSaed-d5e 2 часа назад

    ማሻ አላህ መድዬ በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ 3 часа назад

    ማሻአላህ ልዩ ነሸኮ ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 3 часа назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SadaAthiobia
    @SadaAthiobia 3 часа назад

    ማሽ አላህህህህህ🎉🎉🎉ስወድሽ

  • @iamthemotheroftwokingsam3420
    @iamthemotheroftwokingsam3420 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤በርች መድየ ጎበዝ ነሺ ማሻአሏህ❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 2 часа назад

    በርች አይዞሽ🥰🥰🥰

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk 3 часа назад

    አይታይም መዲ እይው ሰመያው በደንብ እይው

  • @FjjGgh-b8w
    @FjjGgh-b8w 3 часа назад

    መዲንአላህያቁይሺእህት

  • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
    @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 3 часа назад +2

    አንደኝነኝ🎉

  • @madinaal8137
    @madinaal8137 Час назад

    እህቴ መቀሌ መላክ ትችልያለሽ

  • @EeEe-y6v
    @EeEe-y6v 7 минут назад

    መድየ የኔ መልካም አረ የኔ ተራ መቸ ነው

  • @Tmsgen
    @Tmsgen 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Zizu-tube28
    @Zizu-tube28 3 часа назад

    እኔንም ደምሩኚ እሥኪ🎉🎉🎉ውዶችየ

  • @SaraKwt-u6r
    @SaraKwt-u6r 58 минут назад

    l❤🥰❤🥰

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 3 часа назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉