ህልምና ፍቺው ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 30

  • @shewayetegen8522
    @shewayetegen8522 Месяц назад

    Amenn❤❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 Месяц назад

    Kale hiwete yasemalne bezu geze chamayi yitefangnale

    • @amebsisamekonnen6677
      @amebsisamekonnen6677  27 дней назад +1

      ጫማ ብዙን ግዜ፡ከትዳር፡ጋር፡ስለሚያያዝ፡እግብተሽ፡ከሆነ፡ሰለትዳርሽ አብዝተሽ፡ብትፀልይ፡መልካም ነው፡።ካላገባሽ፡ደግሞ፡ስለወደፊት ትዳርሽ፡አብዝተሽ ብትፀልይ፡መልካም ነው፡እጮኛ፡ካለሽ፡ስለእጮኛሽ፡ብትችይ፡ሱባኤ፡ይዘሽ፡ብትፀልይ፡መልካም ነው

    • @tigest3176
      @tigest3176 27 дней назад

      @@amebsisamekonnen6677 eshi ehte amesgn alhue algabahume echougnme yilgnme

  • @BetiyeAndarga
    @BetiyeAndarga Месяц назад

    አሜን❤❤❤

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 Месяц назад +1

    thanks 🙏 my brother ❤

  • @welloyewa-d8m
    @welloyewa-d8m 2 месяца назад +1

    Ameen Ameen Ameen. Kale hiwet yasemaln

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 2 месяца назад +1

    Amen.amen.amen.🎉🎉🎉

  • @JbreTalahon
    @JbreTalahon 2 месяца назад +1

    በህልሜከማላቃትሴትጋረዳገትመውጣትናቤተክረሰቲያንሲስግዱአየሁከዛምወደታቸወደኩ

    • @amebsisamekonnen6677
      @amebsisamekonnen6677  Месяц назад

      በህልም ዳገት መውጣት ፈተናም ነው መልካምም ነው የሆነ፡የተወጣሄውን ነገርም ያሳያል አበራ፡ዳገቱን፡የወጣችን ሴት፤ግን የማታውቃት ጥቁር ሴት ከሆነች፡በሆኔ በስኬትህ ውስጥ የምትፈትንህ ሴይጣንና የሆነችግርን ያመለክታል ስለዝህ፡ስለሴቷ፡አብዝቴ፡ፀልይ።ሴቷ፡ቀይ፡ሴት፡ከሆነች፡መልካም ነው፡ምክናቱም፡እንተም፡እሷም፡ዳገቱን ስትወጡ ማየታችሁ፡የሆነ፡ፈተና፡ማለፋችሁን ያሳያል።ቤተክርስታያን መስግድህ መልካም ብሆንም የምታውቀው በተክርስትያን ከሆነ፡እዛብትሀድ መልካም ነው ወደዛች፡ቤተክርስትያን አየተጠራ ስለሆነ ምርት ነው ።መውደቅህ ደግሞ፡በፀሎትም፡በስግደትም፡እየበረታእየበረታ፡የምጥልቅ ነገር፡አለማለት ነው ስለዝህ ነቅተህ ፀልይ ምርት ነው ።በተረፈህ እመብረሃን በምልጃዋ ትርዳህ ወይም፡ትርዳሽ አሜን።ስለዝህ ዳጌት መውጣትህ መስግድህ መልካም ነው ነገር ግን መውደቅህ ላይ አብዝተህ ፀልይ አብራህ ዳገቱን የወጣችሁ ሴት የማታውቃት ጥቁር ሴት ከሆነች አብዝተህ ፀልይ ሰይጣና ናት ንግግር ግን ቀይ ከሆነች ከመልካም ከቅዱሳኖች፡ጋር ይያያዛልና በርትተህ ፀልይ።አሜን

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 9 дней назад

      ​@@amebsisamekonnen6677ሰላም ወንድሜ በህልሜ ቤተክረስቲያን አንች ነሺ ያቃጠልሽዉ ብለዉ ልይዙኝ ስያሩሩጡኝ አየሁ እግዚአብሔረ መልካም ያረገዉ

  • @TiruworkAwoke-s5x
    @TiruworkAwoke-s5x Месяц назад

    የፊት መሰታውት መሰበር ምንድንነው

  • @FenoteKidan
    @FenoteKidan 3 месяца назад +2

    ቃለህይዎትን ያሰማልን የሚነካኩኝኝ መንፈሶችን ምን ላርጋቸው

    • @amebsisamekonnen6677
      @amebsisamekonnen6677  3 месяца назад +3

      እንደዝህ፡የሚያደርጉ መንፈሶች፡የዛር መንፈሶች፡ናቸውና፡ንስሀ ገብተ፡አየሰገድ፡አየጾምክ፡ማዳከም፡ማሰር፡መቻል፡አለብህ፡ነገር ግን እንዳት፡ደንግጥ፡እንዳትፈራ እንድ፡አንዴ እንትን ለማስፈራትም፡ልነካካ፡ይችላልና እንዳትፈራ እንድገና ሱባኤም፡ግባበት በሱባኤም፡ይታሰራል፡መነካካቱንም፡ያቆማል

    • @soljersoljer5287
      @soljersoljer5287 2 месяца назад

      ወንድሜ በተደጋጋሚ ቀስተደመና አያለሁ ምንድን ነው?

    • @FenoteKidan
      @FenoteKidan Месяц назад

      Be hilm bemikina mehed mensenewu

    • @AlemshetDesta
      @AlemshetDesta Месяц назад

      እውነት እግዜአብሄር ፀጋችሁን ያብዛልን እኔ በጣምለመፍታት የተቸገርኩት መኪና ውስጥ ሰው ሲሄድ ምንድነው ተመልሳ ደግሞይወርዳል ከበደኝ ስለሁሉም እግዜ አብሄር ይስጥልኝ

    • @ሀበሽ
      @ሀበሽ Месяц назад

      ወንዴሞ አዟ ስራ ቦታዬ ስገበ አየሁ ከዘ ደንጌጬ ስልኬን ልወስደ ብዬ ሰልወስዲ በዷ እግሬ ወጣሁ

  • @YaredNegu-r5m
    @YaredNegu-r5m 2 месяца назад

    ቃለህይዎት ያሰማልን በህልም ድመት እጄን አውራ ጣቴ ስትነክሰኝ

  • @ndndnbshndj7614
    @ndndnbshndj7614 2 месяца назад +1

    አባቴ በይወት አለ ለምን እንደኔ አልገባኝም በልም ሁሌ ነው አባትን ሚያየኝ ከበሮ ማየት ምንድን ነው

    • @amebsisamekonnen6677
      @amebsisamekonnen6677  22 дня назад

      በህልም የሞተ ሰው ማናገር መጨበት መልካም አይደላምና በደንብ ፀልይበት ፀልይበት

  • @AmensisaMekonnin
    @AmensisaMekonnin 21 день назад

    በህልም ከምያባርሩ ንግግር ማምለጥ ሽንድነው

    • @amebsisamekonnen6677
      @amebsisamekonnen6677  12 дней назад

      በህልም ከማናኚውም ንግግር ማምለጥ መልካም ነገር ነው 🎉🎉🎉