የዳንኤል ክብረት ውርደት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 79

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 19 часов назад +17

    ዳንኤል ክስረት የተባለ ይሁዳን ያስናቀ ወንጀለኛ እያጭበረበሩ መኖር እደማይቻል በቅርብ ቀን ታየዋለህ ' ለጋዜጠኛው ትልቁ ክብር አለኝ !

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 7 часов назад +2

    አንጀቴን ቅቤ አጠጣኸው። ተባረክ፣ የልጆችህ አባት ያድርግህ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንድታይ እግዚአብሄር ከእነዚህ ዘንዶዎች አፍ ይጠብቅህ።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 час назад +11

    እግዚአብሕር ይባርክህ ስሜነህ፣

    • @berhanetefery1842
      @berhanetefery1842 12 часов назад

      ዳንኤል ትርክት መሰረት የሌለው ውሸትን መንዛት ነው መጀመር የብልጽግና ርእዮተ አለም ነው ስለዚህ አንተ አድርባይ ነህ መክንዬቱም አንተም ራስህ ያልተረዳህ ለመሆንህ የሚያሳየው ውሸትን ወይም አድርባይነት እውቀት መታመን ብለህ ስትናገር መልስ አጥተህ መርበትበት ያረንተን ማንነት ተጋለጠሀል
      😊

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 12 часов назад +4

    ስሜነህ: እድሜ ከጤና ይስጥህ። ተባረክ! 👏👏👏👏👏

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 5 часов назад +1

    ተባረክ ❤❤❤❤የሰዉ መለኪያ ይኸ ሆዳም ካህድ

  • @HaftamHaftam-q4q
    @HaftamHaftam-q4q 5 часов назад +1

    አይ ጋኒኒን ክስረት ከዚህ ያውጣችሁ ወገኖቼ ጋዜጤኛዉ ተባረክ

  • @AyenewAbreham
    @AyenewAbreham 6 часов назад

    ተባረክ ስሜ ሰው ለእውነት ትክክለኛ የጋዜጥኝነት ሰው ።አደርባይነት ስጋ ለብሶ አለው

  • @אבאחבתה
    @אבאחבתה День назад +12

    ብራቮ ጀግና ጋዜጠኛ እናት ወልድሀለች አቶ ጋኔል ክስረት ማፈሪያ

    • @BakeBati
      @BakeBati 20 часов назад

      ሰው እርስ ንነ የስበው ለመከፈል ይጥራል

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 7 часов назад +1

    አረ መድሀኔአለም ይባርክህ ስሜነህ። ጥበቃውን ያብዛልህ። በርታ ወንድሜ።

  • @bayouasfaw
    @bayouasfaw 8 часов назад +1

    ስሜነህ ተባረክ ህዝብ መጠየቅ የሚያስበዉን ነዉ የጠየከዉ መልስ መመለስም አይችልም ምክንያቱም ይሄን ጠይቀኝ ይሄን እመልሳለዉ ተባብላችሁ ስላልመጣችሁ

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 22 часа назад +9

    Rip ዳንኤል ክስረት

    • @BakeBati
      @BakeBati 20 часов назад

      የምትፈልግ ስለልሆነ ነው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 10 часов назад +2

    ጋዜጠኛ ስሜነህ ጀግና ነህ ይሔንን በረንዳ አዳሪው ሣጥናኤል ክስረት የተረገምክ ሁን የአብይ አራጁ ፀሐፊና ድለላ መግባትህ በጣም ያሳዝናል የድሃና ምስኪኑ ደም ይፋረድህ ቤተክርስቲያን አትፈልግህም ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ ይከፈልሃል ጠብቅ

  • @birukhussen3102
    @birukhussen3102 13 часов назад +2

    ስለ ድሮ በጣም አውቃለሁ በማለት ለማምለጥ ይንፈራገጣል ። እሱን ከማሳመን ሰይጣንን ማሳመን ይቀላል ። ስሜ ጀግና ለማንኛውም ሆዳምነቱን አደርባይነቱን በልኩ አሳውቀከዋል ። ስራው ይውቀሰው እንጂ ምን ይደረጋል

  • @familia4674
    @familia4674 13 часов назад +1

    የአድርባይነት መለኪያ (UNIT) ይሰራ ከተባለ ዳንኤል ክብረት ለምን ይባላል ጠይቁልኝ?

  • @beleteleysu99
    @beleteleysu99 7 часов назад

    tebarek yihen aleqlaqi nigerew leganelu daniel

  • @abrihamgizat5710
    @abrihamgizat5710 День назад +6

    ኧረ ድንቁር ዳንኤል የሚባለው ሰው 😂😂😂😂 ምንድን ነው የሚያወራው?

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 9 часов назад

    አንበሳ የውነትም አንበሳ ስሜነህ ባይፈርሰ የውነት ጀግናነህ ይህን ከሀዲ አርበደበደከው

  • @deredamot
    @deredamot 12 часов назад +2

    ጋዜጠኛ መለት ይህ ሰው ነው ጥያቄው ከባድና ቻሌንጅግ ነው።

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 21 час назад +1

    ነባሮቹ ብዙ ከማውራት ይልቅ በመስራት ያምኑ ስለነበር ነው ብዙ ሲወራ የማንሰማው፣ ዛሬ ግን ብዙ የሚያወራ ነገርግን የማይሰራ በምላሱ መኖር የሚፈልግና ለሚናገረውም ለሚሰማውም እውቀት የሌለው ስለበዛ ነው ብዙ ጫጫታ የምንሰማው።

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 15 часов назад +2

    አቶ ዳንኤል የህይወት አቅጣጫ ትርጉም የጠፋበት ግለሰብ ነዉ። ምንም ወደ እዉነታ የቀረበ ምላሽ አይሰጥም።

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l День назад +5

    Daniel is the most corrupted person of all time.

  • @TilahunAbate-c2n
    @TilahunAbate-c2n 21 час назад +4

    The first jornallst in Afrika simeneh

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 День назад +5

    Thank you so much for asking him he is so laying everything why why he is so sad 😭 😂😂😂😂😂😂

  • @AberaAtaklti-tf7hn
    @AberaAtaklti-tf7hn 7 часов назад

    ተዝረከረከ

  • @DeltaTago
    @DeltaTago День назад +1

    እዬቀነሱ መደመር ፣እንድደኼዩ እያደረጉ መበልፀግ ፣በጦርንት እና በገልበት በአፈና እዬመሩ አንፃራዊ ሠላም ፣ሁሉም የእኛ ሁሉም ኬኛ እዬከወኑ ኢትዮጵያ ፣ዜጐችን ካፈሩበት ሃብት ንብረት ቤት አፍርሰው ግንባታ ፣በሚሊዮናት ተፈናቅለው መጠለያ ካምፕ ታጉረው እየተራቡ እያሉ የቅንጦት ቤተመንግሥትና ከተማ መናፈሻ በብዙ ብሊዮን ገንዘብ መገንባት ፣በትዕግሥትና በውይይት መፈታት በምቻለው ሁኔታ ቀድሞ በህዝብ ላይ ጦርነት ማወጅ ፣ሰላማዊ ሰልፍ መከልከል ፣በሚወጡትም ላይ የኃይል እርምጃዎችን መውሰድ ፣ዜጐችን ዘር ለይቶ በጅምላ ማሰር ፣ወዘተ...ስቃዮችን በህዝብ ላይ መከወን ፣በኑሮ ውድነት የምሰቃየውን ሕዝብ የግብር ጫና መደረብ ፣ሕዝብ ምን ይላል ብሎ ሕዝብን ያለማዳመጥ ፣ለንፁሓን ግድያዎቹ እና መፈናቀሎች ኃላፍነት ያለመውሰድ እና ወንጀለኞች በሕዝብ ላይ በፈፀሙት ከባድ ወንጀሎች ተጠያቅነትን ያለማሳዬትና ጭራሹኑ ማንከባከብ ወዘተ ስፈፅሙ ግን ሌሎችን መሣሪያ አንስተው ነፍስ ያላጠፉትን ፣ባንክ ያልዘረፉትን ፣በሰላማዊ መንገድ የመብት ጥያቄ ያቀረቡትን ያለፍርድ ዘብጢያ ማውረድና ምክንያት ሰጥተው በማጐሪያ ማኖር ከዚህ በፊትም ያልተፈፀሙ አፈናዎችና የመብት ረገጣዎች በመፈፀማቸው መንግሥት እንደማሻሻል ፋንታ በድርጊቱ እየገፋ በመሆኑ በመላ ሀገሪቱ ውስጥ ከተወደደው በላይ እንድጠላ ሆኗል ።ደግሞ በህዝብ የተጠላ መንግሥት ከመንግሥት ተልዕኮ ፈፃሚ ሹመኞች ብቻ ብወደድ ለሀገር ሰላም እና ዕድገት ወሳኝ ሚና ልኖረው አይችልም ።

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 11 часов назад +1

    Daniel kibret kisret ye Abiy Amarawoch andu ewnetim ader bay.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 15 часов назад +1

    ለዚህ ስቃይ መከራ ወርደት ስደትና ሞት የዳረጉንን ለፍርድ ማቅረብ ኣለብን። የዚህ ኣፍሪካውያን በፍፁም ኣብረን ዕንዳንኖር ዕንዳንሰራ ዕንዳንተጋገዝ ዕንዳንመካከርና ተማክረን የጋር ጠላቶቻችንን ዕንዳንመክት በጎሳዎች መሃል ግጭት በውሽት ትረካ ፈጥረው መነጠልን ብቸኛ ኣማራጭ ያደረጉ የኢትዮጵያን መሬት በድጋሚ ኣይረግጥዋትም። ዓፍሪካን ሳይቀር ዞር ብለው ዕንዳያዩም ዕየተሰራ ነው። ኢትዮጵያ የተጀመረው ኣደገኛ ሁኔታ በሚገባ በበቂ ምክንያትና ማስረጃ ለመላ ኣፍሪካውያን ዕያስረዳን፥ ኣፓርተይድን ይሄ የኣብይ ቡድን ዕንዳንሰራፋና ዕያበጣበጠን ለመሆኑ ተረጋግጦ ስላሳዘናቸው ። ከየ ኣፍሪካ ሃገራት ኢትዮጵያውያን ይውጡልን የተባለውም በዚሑ ምክንያት ነው። የተለያዩ ተቋማት በተለያዩ መንገዶች ነው ዕራሳቸውን የሚከላከሉት። ኢትዮጵያ ውስጥ ብልግናዎች ከቀጠሉ የኣፍሪካ ህብረት ፅህፈትቤቱ ዕንዲነሳም ይደረጋል። ዓፍሪካዊውን ጠልቶ ኣፍሪካ ውስጥ መኖር ኣይቻልም። የበቀሉ ዕርምጃ በበቂ መሰናዶና ዕቅድ ይከናወናል። ዕንዲህ ዕንዳሩብን ኣይቀጥሉም። የሺመልስ ድንፋታና ጩኸት በቅርቡ ውሃ ይቸለስበትና ወደመቃብሩ ይገባል፣ ኦሮሞን ኣሰድበው ማናቸውም መዋያ ኣይኖራቸውም። ዕነኚህ ደደብ ውሸታም ድውዮች ዖሮሞዎች ኣደሉም በፍፁም።

  • @MullerTeshale
    @MullerTeshale 14 часов назад +1

    Ganeil kibrit ye betemengistu kitsel sem awuchi enji selmigedelut selemisededut kinat takil aychenekem hodam hode ader newu orthodoxen lemebetaten yetetekemebet mesariambyehin hodam newu

  • @danielwoldsilasie7933
    @danielwoldsilasie7933 12 часов назад +1

    Ye Daniel keberete mezelabede le hodu yadere amedamame kadire

  • @TesfayeKussa-j9b
    @TesfayeKussa-j9b 11 часов назад +1

    ብቸኛው አኩሪ ጋዘጠኛ:-ለሆዱ የተገዛ አመራርን አዋረድከው።እሴይ!!

  • @johannasolomon1885
    @johannasolomon1885 9 часов назад

    ጠያቂው ሀሪፍ ቢሆንም እራሱ ጠይቆ እራሱ ያድናቸዋል ስለዚህ!!!!!

  • @raheladugna8391
    @raheladugna8391 12 часов назад +1

    Danel Kebret he is koshasha fandya

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 16 часов назад +3

    አንተ እያልክ ጥራው ይሄን ጥምብ ካድሬ

  • @wesenkasi9914
    @wesenkasi9914 20 часов назад +3

    ዳኔኤል ክብረት በውሸት ተጠምቋል

  • @BakeBati
    @BakeBati 20 часов назад +1

    ጠቅለይምንሥትር በምራቀ ለይበፙገኘቱ እንዴት አቀንቀኝ የደርጉወል እሱእረሱ ብልፅግንአይዴለም መፀሀፉ ከተጠቀሙቡት ለትውልድ ነው

  • @GomadaTube
    @GomadaTube День назад +2

    this is the time for empity persons.

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 7 часов назад

    አደርባይ አይደለሁም ይላል አይኑን በጨው አጥቦ?
    ልክ እንደኛ በአንድ እጁ አጨብጭቦ
    በጊዜያዊ ጥቅም ጭንቅላቱን አደልቦ
    በሀፍረት ማቅ ተከናንቦ
    ይገርመናል ይህ ያለፈ ዕለት
    ለጊዜየዊው ሁሉን ከማጋበስ ከመሸመት
    እውነተኛ ሆኖ ይሻል ነበር ማደር ከመሸበት።
    ዓለምን የሚገዟት 3ነገር
    ስልጣን ወሲብና ብር
    አስቀድመህ የራስህን ክብር
    ተለያየህ ከሰፊው ህዝብ ፍቅር
    ስልጣን!፦ውርደትን ተሸፋፍና
    የፊተኛው ኋለኛ ይሆንና
    ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና!!!

  • @HaayatAli-e5m
    @HaayatAli-e5m 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @eshetfekede4353
    @eshetfekede4353 5 часов назад

    አስመሳይ ዳንኤል ክብረት

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 часов назад +2

    Tikikil Journalist

  • @alemayehutigabuyahoo.comme2814
    @alemayehutigabuyahoo.comme2814 4 часа назад

    Rip Danele

  • @yirgaasega34
    @yirgaasega34 2 часа назад

    መደመር ለሰይጣን የተሠጠ ነው

  • @dehabbitewlign2572
    @dehabbitewlign2572 11 часов назад +1

    Hasawi

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 4 часа назад

    ዳንኤል ክብርት አንቺ በቃ ሱሪ አርጊ እንጂ ሴት ውሻ ነሽ እግዚአብሔር ከነልጆችስ ያሳብድሽ ስቅይ እና መከራ በቤትሽ ይግባ

  • @MeftheCliForum
    @MeftheCliForum 11 часов назад

    ስሜነህ ይሄንን የሞተ በሀይማኖት ልብስ ፍጹም አለማዊ አስተሳሰብና ተግባር የሚፈጽም እንሰሳ እባክህ አታሳየን

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 9 часов назад

    ጋንኤል ክስረት አሳማው

  • @AsfaweDefare
    @AsfaweDefare 9 часов назад

    አንነተነህ ባይፈርስ የኸን ሰውዬ ለቃለ መጠይቅ ባታቀርበው፣ መልስ የለውም እንዳውም የሚናገረው ሽንፍላ የሚመልጥ ነው እባክህ ቦታ አትስጠው እሱ አንዴ ካፈርኩ አመልሰኝ በሎ ግራም የተጋባም ይመስላል አታቅርበው ቅርሻቱ ሰለቸን ፣

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 14 часов назад

    ahun yehen hodam lole sew beileh takerbewaleh meien leitekemen agases

  • @helenanmut
    @helenanmut 10 часов назад

    ganeil kisret

  • @Marihun585
    @Marihun585 8 часов назад

    ገገማ ጋዜጠኛ ነው የመጀመሪያ ጥያቄ' መደምስ አለባቸው መጠፍ አለብን ታሪካቸው መጥፋት አለበት ሰው ስማቸው ውይ ማለብት' ብለህ ከጠሚው ጋር ሽማት ለመስጠት የሚያስችል ግልሙትና የት ተማርክ ነው

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 13 часов назад

    ጋኔል ክብረት!

  • @WorkuTekelewold
    @WorkuTekelewold 7 часов назад

    ሰሜነህ አታሰቃየው አድርባይ አይገባውም

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 7 часов назад

    ይሄ እርኩስ ዳንሄል ሆዳም አድርባይ

  • @WubeBaysa
    @WubeBaysa 13 часов назад

    አንዱ አድርባይ እራስህ ነው እኮ

  • @WubeBaysa
    @WubeBaysa 13 часов назад

    እራስህ አቁማዳ አሮጌ አቁማዳ ግራ የገባህ ሆዳም ሆነሃል ብትቀበር ይሻላል

  • @GetawAgedew
    @GetawAgedew 10 часов назад

    ከዚህ ምንም የማያውቅ ጥራዝ-ነጠቅ እርጥብ መሀይም ጋር ለምን ጉንጭህን ታለፋለህ።

  • @DanielAssefa-lz9gd
    @DanielAssefa-lz9gd 7 часов назад

    ተጋባዡ እንግዳ እንዲናገር እድል ስጣው፡፡ ድምጽህና ጣልቃ ገብነትህ ወይም ብቻህን በመናገር ራስህን አዋቂ ለማድረግ እየሞከርክ ያለው መንገድ በጣም ያስጠላል፡፡

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u 7 часов назад

    አረ ስሜነህ ምንም አልተቻልክም። ይሄን ልክስክስ ውሻ ልኩን ነገርከው። ግን ልክ ስለሌለው አይሰማም።

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g 13 часов назад

    አይ፡አንተ፡መጨረሻህ፡ያሳየን፡ሁሉ፡ነገር፡ክህደት፡ውሸት፡ማለት፡የዳንኤል፡ጠባይ፡፡

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 11 часов назад

    አንተ ነውረኛ ሀዳም ዳንኤል ክስረት እድሜህ ይጠር

  • @sawaserawur4808
    @sawaserawur4808 7 часов назад

    ይሄ ሰዉየ ዳኒኤል ክብረት ቀርቶ ዳኒኤል ደደብ ተብሎ ቢጠራ ኣይሻልም ወይ ?

  • @getachew-ni9bv
    @getachew-ni9bv 3 часа назад

    This guy is too much lay.The mean thing is no body listening him.

  • @nataliaarsweet
    @nataliaarsweet 13 часов назад

    ስሜነህ ባይፈርስ አናትህ ይፍረስ