Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
I'm Muslim and I really love you my Orthodox people.🥰🤗💕💕💕🇨🇬
በእውነት እኛም እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን ፍትህ ለንጹሀን ለህፃናት ለእናቶች በኢትዬጵያ ውስጥ ሰላም
God bless you ❤❤❤❤❤
በጣም የማከብረው እና የምወደው ❤
መልካም ትምህርት ነውእግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብ ይጨምርልዎት።
የእግዚአብሔር ቃል ስው ዝም ብሉ የእግዚአብሔር ማዳን እንዲጠበቅ ነዉ የሚናገርዉ ንስሐ ግባ
የት ነው እንደዛ ተብሎ የተፃፈው እራስህንማ ከጠላት መጠበቅ ያለብህ እራስህ ነህ እግዚአብሔር ደሞ ይረዳሃል
ቃለ ህይወት ያሰማዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
✝️💒⛪️✝️⛪️እግዚአብሔር ይመስገን
Thank you
ያሳዝናል ምንም በማያውቁት ነገር ያለመረጃ እና ያለመስረጃ ሲዘላብዱ😢😢
ቴዎድሮስን የሚጠብቁ ሠዎች በምን ሥራ ላይ እንዳሉ በማታውቀው ነገር ላይ እንዲህ ማለትህ የሠው ትልቅ እንደሌለና የዚች ምድር እውቀትም ከንቱ እንደሆነ ነው የተረዳሁብህ
የቀበሌ መታወቂያህን ለገነት ጠባቂ ሱራፊ አሳይተህ ገነት እንደማትገባ የክርስቶስን ሥጋ እና ደም ብቻ በልተህ ንስሐ ገብተህ እንደምትገባ ዋሻ ውስጥ በመግባት ከምንም እንደማታመልጥ እወቅ ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን የምትፈራ እግዚአብሔርን የምታመልክ እንጂህ የመጨረሻ መኖሪያችን እንዳልሆነች ከሌላው ሀገራት የተለየች አይደለችም እሺ ይህንን እወቅ እንደ ክርስትና ስታስብ ሁሉም ምድር የእግዚአብሔር ነው ይሄ ምድር አላፊ ጠፊ ነው ተስፋ ማድረግ ያለብህ ንጉሡን ሳይሆን የምትጠብቀው የቀበሌ እና የሸማቾች ካርድ ሳይሆን የምትይዘው የቆሸሸችውን ነፍስህን እጠብ ስትቀበር የሚያርገው ነፍስህ እንጂህ ሥጋህ አይደለም ይህንን ሥጋ ለማትረፍ ንጉሥ አትጠብቅ ትንቢቱ ሳይፈጸም ብትሞት ንጉሡ ሲመጣ እቆርባለሁ ንስሐ እገባለሁ ብዬ ነበር ልትል ነው ለፈጣሪህ አስተውል ተመለስ ጠይቅ አባቶችን ተማር ከአባቶችህ
እግዚአብሔር የመረጠው ንጉስ ቴዎድሮስ ብዙዎች አብሶ ደግሞ ሊቅና ሊቃውንት የሚባሎ የደነበሹ የገሙ 🥚እንቁላሎች በቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጋቹ አሰናካይ መምህራን አስመሳይ ኦርቶዶክስ እናንተ ብቻ አዋቂ ሊቅ መጀመርያ የንጉስ ቴዎድሮስ የመጣበት አላማ ምድነው? እግዚአብሔር የመረጠበት አላማ ታውቃላቹ ? ነብይ በአገሩ አይከበርም አላማው የስልጣን ሳይሆን መላው የአዳም ዘር ጌታችንን አምላካችን የሞተልንን ለኛ ለመላው የአዳም ዘር የተሰቀለውን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዲያመልክ እንዲያውቅና እንዲረዳ አይ እንቢ ካለ ደግሞ የሚመጣበትን ቅጣት ፍርድ እንዲያውቅ ።የአብርሃም ስላሴ ተመልከው ድንግል እናታችን ተከብራ ቅዱሳን ሰማህታት መላእክት ተከብረው እና በትንቢተ ዘካርያስ ም14 ላይ በምድር ላይ አንድ እምነት አንድ ጥምቀት አንዲት ሃይማኖት ይሆናል እሱም ይፈጸማል ሁለተኛ አህዛብ እግዚአብሔር አውቀው አንደሚያመሰግኑት የሰው ልጅ ቋንቋ ወይም ልሳን አንደሚመለስ ሁሉም የዓለም አገር የሰውልጅ ቋንቋ አማረኛና ግዕዝ አንደሚሆን ትንቢተ ሶፎንያስ ም3 ቁ 8 -9 ይፈጸማል 3 የዮሐንስ ራዕይ 20 በዚርዝር የተገለጠው ሺ ዘመን ክርስቶስ በምድር ላይ የሚነግስበት (አባታችን ሆይ ፍቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ትሁን ብለን የምንፀልየው ፀሎት ፍቃዱም በምድር ይሆናል ።እንደገናም ደግሞ የኢትዮጵያ ትንሳዬ የሚያይ ሰው ብፁና ቅዱስ ነው በርሱም ሁለተኛ ሞት የለም ይሄም ይፈፀማል 4 በትንቢተ ኢሳያስ ም 60 በሙሎ ያለው ቃል ይፈፀማል በመን ግዜ በንጉስ ቴዎድሮስ ጊዜ የኢትዮጵያ ክብር ይመለሳል የናቋት ሁሎ እግራ ስር ይወድቃሎ ድንግል እናታችንን የናቁ ኢትዮጵያ የናቁ እግራ ስር ይወድቃሎ በማን ጊዜ በንጉስ ቴዎድሮስ ጊዜ 5 ንጉስ ቴዎድሮስ ማነው የመረጠው?እግዚአብሔር ነው ስለሱ የቱጋር ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተፃፈው ትንቢተ ኢሳያስ ም 49 ከ1 ጀምሮ ሙሎውን አንደገና ደግሞ እግዚአብሔር እስራኤላውያን ከግብፅ ባርነት ህዝቡን ነፃ ያወጣው ማንን ልኮነው ያወጣው ሙሴን አውንም እግዚአብሔር ህዝቡ ን ነፃ ሊያወጣ እግዚአብሔር ንጉስ ቴዎድሮስ አስነሳ ቤቱን ሊያፀዳ አውነተኛ እረኞች አስነሳ እናንተማ አውነቱን ከህዝቡ ደበቃቹ ለአውሪ አሰበላቹ ለ19ዓመት ሙሎ እግዚአብሔር በባሮቹ በኩል ተናገረ ከኤሊ ይልቅ እግዚአብሔር ሳሙኤል ሚስጥሩን ነገረ እናንተ ግን አውነትን ደበቃቹ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የእግዚአብሔር መልክት አዲስ ሃይማንት ነው ብላቹ በንጉስ ቴዎድሮስ ለ19 ዓመት ተነገረ እግዚአብሔር ሚስጥሩን ገለፀ ማን ይስማ ማን ይናገር ቀድሞ የደረሳቸው የቤተክርስቲያን እረኞች ዲያቆኖች መምህራኖች መንግስታት የሃይማኖት ድርጅቶች ሁሎ ደርሷቸዋል አልሰማው አላወኪም ከአውን በዋላ አይሰራም ።እውነትን ስትናገር መረጃና ማስረጃ መጽሐፍ ቅዲስ ይዝክ አዛላይ የተገለፁትን እየተናገርክ ነው እንጂ በፍልስፍና እና በውቀት አዋቂነኝ ብሎ ብዙ ቲፎዞ ይዞ መለፍለፍ አይደለም ።
እውነት ነው መምህር ፋንታሁንን እንዲህ ብለህ መናገር ነውር ነው ትልቅ ሰው አክብር እግዚአብሔር ፍራ በሃይማኖታችን እኑር አባቶቻችንን እንጠይቅ እንማር እናክብር ይቆዬን እግዚአብሔር ይስጥልን
@@FetuneRedietወንድሜ አሁንም ስተሃል ከልብህ ፀሎት አርግ አምላኬ መንገድህን አሳየኝ በል..... ሲቀጥል መጀመሪያ መልክቱን በራስህ ስማው እነሱ ምን እደሚሉ በደንብ መርጃ ይኑርህ
ሰዎች ትልቅ እይታ ነው እናዳምጠው
ትክክለኛ እይታ ነው
ማስመሰል ትልቅ ሐጢያት ነው።
ከወጣትነት ጊዜዪ ጀምሮ የማውቀው የአምነት አስተማሪ ዛሬም በፀና አቆም ያለ።
Ke niguse dawit yemayimar mimen min yahil yedenekore new.
የተማረ ይግደለኝ እያልን፣ በየሆስፒታልና በየሚዲያው እንደናንተ ጭፍን አስተሳሰብ አመለካከት ያለው እየገደለን ነው። ከሰውኮ ገንዘብ የበለጠበት ዘመን ነው። ፈሪሳዊያን ሁሉ ልብ ይስጣችሁ።
ቀኖና ስው የመስረተዉ ዶግሞ በመንፈስ ቅዱስ ተመርተ ከፃፍት አይበልጥም ንስሐ ግባ
ማን ቁጭ ብለህ ንጉስ ጠብቅ አለህ ድሮም ደላላ ነህ አሁንም በድለላ ስራህ ቀጥል !
አስተውል እየቀባጠርክ ነው
ይሄ መምህርም ግድለፊቅጦርን ራዕየ ሳቤላን ግድለ ኡራኤልንና የመሳሰሉትን የቤተክርስቲያናችንን መጻህፍት ክዷል ብሎም የኖህን ታሪክ አያይዞ ማስተማር ሲገባው ረስቶታል ታሪኩን ማለት ነው ታዲያ ኖህ ለመቶ ሃያ ዘመን የተመለሱ የእግዜር ቁጣ መጥቷል ብሎ መልክታትን ወደስው ልጆች ሲልክ እንደሆነአ ዛሬም የአኢትዮጵያ የአለምብርሃን መልዕክት ለ 19 አመታት ተልኳል ታሪክ ራዱን ደገመ ማለት ነው አይ አንሰማም አሳሳች ነው ከ አኦርቶዶክስ አስተምሮ ዉጪ ነው ሃይማኖትን የሚያስክዲ መናፍቃን ነው ጥራዝነጠቅ መቀባበል ምኑንም ሳታነበው ሳታዳምጠው በጭፍኑ አምላክህንና ድንግልን እንኳ በሱባዬ ሳትጠይቅ በ አሉ አሉ ወሬ ማዉራት ያሳዝናል እየሆነ ያለዉን አለማስተዋልና አለማይት አለመገንዘብ ይገርማል። ዉሸታም ሃገርንም አለምንም ነጻ የሚያወጣ ዉስጥህ ይመኛል ግን አፍህ ይክዳል ጋኔናም
እግዚአብሔር ይማርህ በኦርቶዶክስ እምነት ስድብ ተፈቅዷል? ልቡና ይስጥህ
I'm Muslim and I really love you my Orthodox people.🥰🤗💕💕💕🇨🇬
በእውነት እኛም እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን ፍትህ ለንጹሀን ለህፃናት ለእናቶች በኢትዬጵያ ውስጥ ሰላም
God bless you ❤❤❤❤❤
በጣም የማከብረው እና የምወደው ❤
መልካም ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብ ይጨምርልዎት።
የእግዚአብሔር ቃል ስው ዝም ብሉ የእግዚአብሔር ማዳን እንዲጠበቅ ነዉ የሚናገርዉ ንስሐ ግባ
የት ነው እንደዛ ተብሎ የተፃፈው እራስህንማ ከጠላት መጠበቅ ያለብህ እራስህ ነህ እግዚአብሔር ደሞ ይረዳሃል
ቃለ ህይወት ያሰማዎት
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
✝️💒⛪️✝️⛪️እግዚአብሔር ይመስገን
Thank you
ያሳዝናል ምንም በማያውቁት ነገር ያለመረጃ እና ያለመስረጃ ሲዘላብዱ😢😢
ቴዎድሮስን የሚጠብቁ ሠዎች በምን ሥራ ላይ እንዳሉ በማታውቀው ነገር ላይ እንዲህ ማለትህ
የሠው ትልቅ እንደሌለና የዚች ምድር እውቀትም ከንቱ እንደሆነ ነው የተረዳሁብህ