#ዲቃላ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 73

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад +10

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን እናሳዝናለን በእውነት

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn Месяц назад

      ከዚህ ቃለ ህይወት የምትሰማው 🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Месяц назад +5

    ክብር ለመምሕር ፈንታሁን ዋቄ!!!!

  • @mulukenassefa6358
    @mulukenassefa6358 Месяц назад +5

    መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት ፍፃሚዎትን ያሳምርልዎት በጣም ነው የምንዎደወት ሁላችንም ። ደስ ይላል ሰዉ . ስው ሆኖ ሲገኝ

  • @yewendwessenzegeye6607
    @yewendwessenzegeye6607 Месяц назад +2

    መምህር አምላክ ይባርክዎት

  • @Masi-c6z
    @Masi-c6z Месяц назад +1

    እግዚአብሄር ጠበእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ሰላምን ጊዜ ያምጣልን ❤❤❤❤❤❤

  • @KiliKasaw
    @KiliKasaw Месяц назад +2

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይበላቸው

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Месяц назад +2

    ስወድህ እኮ መምህር ሊላ ምን እላለሁ ጤና እድሜ ይስጥ

  • @nisuheEnatu
    @nisuheEnatu 27 дней назад

    ፈጣሪየ ሆይ ልቦና ስጣቸው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Месяц назад +6

    ሰላማ ብሎ አቡን እግዚኦ የአፍ መጨቅየት ይቅር በለን

    • @Home_21-u7p
      @Home_21-u7p Месяц назад

      ደንቆሮ ነህ አልተማርክም አባ ሰላማ ማለት ምን እንደሆነ ጠይቀህ ተረዳ

  • @DeTe-u4f
    @DeTe-u4f Месяц назад +3

    ክፉ የተናገሩ አባቶች ሁሉ ማጋለጥ ነው ያለብህ ክፉ ለተናገረ አንዱን ጠላቴ አንዱን አባቴ ብትል ለራስህ ጥቅም እንጂ ለቤተ ክርስቲያን ምን ጥቅም አለው።

  • @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
    @እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Месяц назад +2

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 Месяц назад +2

    Thanks

  • @hehemeko3077
    @hehemeko3077 Месяц назад +2

    በመጨረሻው ቀን ይህ እንደሚሆን መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ። እንግዲህ አባ ለስልጣን ለሆዳቸው ብለው ካዱ ማለት ነው አቤቱ ይቅር በለን።ከሂትለር በምን እንለያቸው እስራኤልን .......አቤቱ ልባቸውን መልስ ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው ነውራቸው ....
    የህላዌው ጥልቀት በሰው አእምሮ የማይመረመር የጥበብ እራስ የሆነው ሕያው አምላክ ለዘለዓለም የተመሰገነ ነው አሜን።

  • @yoyobry
    @yoyobry Месяц назад

    ከአንድ አባት ይሄ አይጠበቅም ... እግዚአብሔር ይቅር ይበሎት 😢😢😢😢

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 Месяц назад

    እግዚኦ።

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 10 дней назад

    ንቁ የ እግዚአብሔር መንፈስ ያለበት የገባህ ወንድሜ ጎበዝ ዝም ብለዉ እኮ ነዉ አዉደ ምህረት ላይ ሊቀሊቃዉንት ሲባባሉ ሲሸነጋግሉ ይዉሉና ሲወጡ ከአዉደ ምህረት ይባላሉ እርስ በ እርሳቸዉ በስልጣን ለመብለጥ መተት ሲማተቱ ጥላ ወጊ ሲላላኩ ይዉላሉ አስመሳይ የጠቋር መንፈስ አለባቸዉ አዉደ ምህረት ላይ ሲታዮ የማይገፋፉ የሚዋደዱ እንድሞች ይመስላሉ ሊቃዉንቱ በደንብ የተማሩ ምሁር ናቸዉ ሊቅ ናቸዉ እየተባባሉ ሲሞከሻሹ በግርማሞገስ አጋንንት ተከበዉ የጌታ ግርማሞገስ ቢኖርባቸዉ ኖሮማ ከዉዳሴ ከንቱ በራቁ ፀጋቸዉ በተገለጠ ነበር

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 Месяц назад +11

    እውነት ያሳፍራል ይሄን ምን እንበለው አባት ወይስ እበት ፈጣሪ ይቅር ይበለን

    • @Tsehaye-tp9mn
      @Tsehaye-tp9mn Месяц назад

      እበት ናንተ ሚሊሻ ሌቦቹ ጳጳሳት ጄኖሳይደሮቹ ገንዘብ አዋጥተው ሕዝብ የሚያስጨፈጭፉ አረመኔዎች ደሞ አፍ አላቹ ስለ ሌላው ለማውራት ነብሰ በላዎች

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 Месяц назад +5

    ሠረቀ ብርሃን :- ለመሃል አገር ሠው መነኩሴ ይመስለዋል" ጉዳዩ ግን በሕወሓት የውስጥ መስመር ... በአቡነ ጳውሎስ አማካኝነት የምንኩስና ስም ተሰጥቶት የሕወሓትን ተልዕኮ እንዲፈፅም በስብሓት ነጋ...እገዛ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለማፍረስ ሚሽን የተሰጠው የሕወሓት የፓለቲካ ኮሚሳር ነው እንጂ የክሕነት ሠው አይደለም ::
    ይሁን እንጂ ፊደልን በስሱ ቆጥሯል በለፍላፊነቱ ስለሚታወቅ...ስብሐት ነጋ" ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ለማፍረስ ሠውዬውን ተጠቀመበት !!!!!! ::

  • @ፀጋየአሽከርካሪዎችመፅሐፍ

    ወንድሜ
    እና እውነት አይደለ
    ከጆኖሣይድ በኋላ ምን ይባላል

  • @andargemebt
    @andargemebt Месяц назад

    በቀለ ገርባ ቁጥር 1

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 Месяц назад +2

    Yasazinal abatachen

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia Месяц назад +3

    የትግራይ ህዝብ ንፁህ ህዝብ ነው ግን ፓለቲከኞቹ ተጫወቱበት ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣ

    • @dmarkos963
      @dmarkos963 Месяц назад

      "ንፁህ "ማለት ምን ማለት ነው??? 90% ትግሬ 1ኛ የሚል እብሪተኛ ህዝብ ነው:: ተቀጥቅጦና ድባቅ ተመቶም ትእቢት አለባቸው::

  • @fifiaddis
    @fifiaddis Месяц назад +1

    Oh my goodness 😮

  • @yoyobry
    @yoyobry Месяц назад

    የቤተክርስቲያን አባት ዘረኛ ሆኖ ሌላዉ ዘረኛ ባይሆን ይገርመኝ ነበር 😓😢😓😢

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Месяц назад

    ❤❤😢

  • @mesfinhailu344
    @mesfinhailu344 Месяц назад

    ምን ብለን እንጥራቸው ግራ ይገባል አውጣን አሹሉከን

  • @mulunehtadesse8284
    @mulunehtadesse8284 Месяц назад

    ሁሉም እንደየሥራው። አይ አባት እቴ

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 Месяц назад +1

    ይኼ ሰውየ እኮ አባ ወይ ቄስ አይደለም ካባ ለባሽ ካድሬ ነው እሱ በአፉ ስለሚተፋ ታወቀ እንጂ ሌሎችም አሉ ግን አምላክ ቤቱን ያፅዳል

  • @Afomiyamulat-x9k
    @Afomiyamulat-x9k Месяц назад

    አቶ ሰረቀም ከሚጠላው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ሮሜ12፥1-21 እና የበደሉልን ይቅር እንደምንል እንዲሁም ለሽምግልና ምክንያቱም እራሱ አርያ ያልሆነ ሕሊና ከራሱ ሕሊና ያልታረቀ ።በደለኛ ሰይጣን ያጦዘው የሚጋልበው በዘር የሚያምን ከሚጠፋ ዘር የሚያስብ ምን አይነት ጉድ ነው ።እውነት እልሀለሁ ይኸ የአለም መቅሰፍት ነዉ

  • @ababufenta6205
    @ababufenta6205 Месяц назад

    የትግራይ ህዝብ ይህን ካልተቃወመ በጣም ይገርማል

  • @begashawbelay7753
    @begashawbelay7753 Месяц назад

    የራሳቸውን አንደበት ያልገሩ የእግዚአብሔርን መንግስት እመራለሁ ማለት ነውር ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።

  • @AbateAssefa
    @AbateAssefa Месяц назад

    ሰረቀ ብርሀን አስመሳይ ሌባ ነው።መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን።እግ/ር ይባርክህ።

  • @SmegnewSmey
    @SmegnewSmey Месяц назад

    Agaxami beraswo cccccchannal silagegnehot betam des yilegnal❤!siwodotko❤wellcome belugn

  • @Nebiyouz
    @Nebiyouz Месяц назад

    ይሕ ሰውየ ግን ሰይጣንን እራሱ በተንኮል ይበልጠዋል ልበተኛው ጳጳስ

  • @YayaAbesha
    @YayaAbesha Месяц назад

    አይ ሰረቀ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ አላፊ በኑበረ ግዜ ፣ፀያፍ ስድብ የሰደበን ሰው ነው

  • @solomondemelie2063
    @solomondemelie2063 Месяц назад

    ራስን ከማየት ከመመርመር ከማረም እና በትክክለኛው የክርስቶስ መንገድ ብቻ ከመመራት የበለጠ ምን የተሻለ እሳቤ አለ? ጠቋሚ ጣት ሆይ ወደ ራስህ አመልክት ይሏል ይህ ነው።

  • @Zeyedegebrtsadick
    @Zeyedegebrtsadick Месяц назад

    መሃይም ነው ከመዳቀል
    እውቀት
    ውበት
    ጠንካራ በሽታ ተከላካይ ጅን ተፈጥሯል
    ጀርመኖች ይሁዶች እንግሊዞች ያጡትን እድል የሚመኝ እኩይ ጎደሎ መነኩሴ ነው።

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 Месяц назад

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ሀይማኖትና ክርስትና መለየት ይስፈልጋል ለፖለቲካ እያሽቃበጡ ሀይማኖተኛ ነኝ ማለት ውሸታምነት ነው

  • @AronyYemane
    @AronyYemane Месяц назад +1

    መርጦ አልቃሽ እነ ጴጥርስና ሀፃን አባ ብለህ ትጠራለህ

  • @GetanehTeshome-eo5jo
    @GetanehTeshome-eo5jo Месяц назад

    ንህነሰ ንብሎ ዝንቱ ብእሲ አቦሙ ለእኩያን

  • @yohannesfasil6551
    @yohannesfasil6551 Месяц назад

    Men yehe kews yehon menkuse bite ebd eko new

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 Месяц назад

    እኚህ አባት ጤነኛ ናቸው?

  • @romanabate1197
    @romanabate1197 Месяц назад

    ይሄ ለኔ መነኩሴ አይደለም ።

  • @achagre3721
    @achagre3721 Месяц назад

    Yekese dykala ye seyetane menefese beye gedayu bezetowale

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 Месяц назад

    Eyasuesyyyy tolo naaaa

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 Месяц назад

    Tegerewoch behedubet bota hullu kagegnubet eyetegademu bezu dikallawoch beye botaw tedekelewsl
    Yihe leba

  • @fekaduneka
    @fekaduneka Месяц назад

    ይሄ ርጉም ምኑን ታሰማናለህ ይሄ አፈዘማ የእንጨት ሽበት እነ አቡነ አብርሃም አባታችንን አቡነ ሉቃስን ይቃወማሉ ይከሳሉ እነዚህን ስለነዚህ አይመለከታቸውም😊

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 Месяц назад

    ከእህል ዘር ስንዴ ከሰው ዘር አጋሜ ማለታቸው ነው አባባ።

  • @TtabZ-v4e
    @TtabZ-v4e Месяц назад

    ይህ መለኩሴ እራሱ ከሰይጣንጋ የተዳቀለ ዲቃላ ጀዝባ ነው ቦርኮ

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Месяц назад

    አቡነ ሰላማ ቡሽቲ መሆኑን ስንታችሁ ታውቅላችሁ

  • @SamuelHaile-n1q
    @SamuelHaile-n1q 12 дней назад

    ኡነት ነው ባየይሀን አንተን ውቸታም😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @Hagere2184
    @Hagere2184 Месяц назад

    ሰ ረ ቀ

  • @aliyedalu6401
    @aliyedalu6401 Месяц назад

    ታዲያ አላስጨፈጨፉም? እምዬ ምኒሊክ እያሉስ ሰብአዊ ፍጡር በዘረኝነት አልተሳደቡም?

  • @SmegnewSmey
    @SmegnewSmey Месяц назад

    Sijemer tigiraway keleala yeteleye min alew!gura bicha