ማሳጅ ቤቱን አዘጋነው!!ልጅቷ እርጉዝ ሆና አገኘናት!!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 479

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 6 месяцев назад +66

    እግዚአብሔር የወደቁትን ፣የተረሱትን ፣የተጣሉትን አንስቶ የሚያከብር እዉነተኛ ወዳጅ ነዉ። ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር❤

    • @user-qt6vc9wx9o
      @user-qt6vc9wx9o 6 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ🎉❤

    • @madinamadina4406
      @madinamadina4406 6 месяцев назад

      ማሻአላህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍

    • @MariamMari-cp8ee
      @MariamMari-cp8ee 6 месяцев назад

      Ameen edt des yelal yegzaber sera deniq new

    • @user-yf2tk1dd6w
      @user-yf2tk1dd6w 2 месяца назад

      ስልክ የላቹም ጉዳይ አለኝ?

  • @mastewalize
    @mastewalize 6 месяцев назад +37

    ዳኒ ጀግና, ጌታ ለመልካም እየተጠቀመብህ ነው።
    ተባረክ ተባረክ!

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 6 месяцев назад +13

    የኔ እህት ህይወትሽ እንዲህ ተለውጣ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ
    የጥቁር መልአክ ዳኒ ባርያውን (ብራስኮን ) ፈጣሪ በስበብ ልኮልሽ የእናትሽን ፀሎት ፈጣሪ ስምቶ የስማይ አእዋፋትን የባህር እንሰሳትን የሚቀልብ ጌታ ከማይመጥንሽ የስራ ቦታ ሊያወጣሽ ፈልጎ ላንቺ ክብርና ፍቅር የሚስጥ ስው እዝነት እና ስብአዊነት አልብሶ ከፖላንድ ድረስ ፍቅርን ዘርቶ እበርሽ ድረስ ያመጣውን ፈጣሪሽን ዛሬም ነገም አመስግኚ በዚህ ላይየ2 ወር እርጉዝ መሆንሽን ከአንደበትሽ ሰሰማ ሙሉ ጤነኛ መሆንሽን ሰማሁ የፈጣሪ ፅጋ ተትረፈረፈ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ለመግለፅ በእውነት ቃላት ያንስኛል በዚህ አጋጣሚ ለውዱ ባለቤትሽ አድናቆቴን እና ምስጋናዬን
    አቅርቢልኝ ሲበዛ መልካም ስው ስብአዊነት የተላበሰ ድንቅ ስው ነው
    ዘመኑ ይባረክ ምርጥ ስው ፈጣሪ ስጥቶሻል አልሀምዱሊላህ

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 6 месяцев назад +14

    ወላሂ እዴት ደስ እዳለኝ እደዚህ ሁና ስላየኋት የሰው ልጅ ይቀረያን 😢😢😢❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 6 месяцев назад +83

    የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ዳኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር አንተን ምክንያት አድርጎ የህታችንን ህይወት ታደገ የሱ ፍጡር የሆነውን ሁሉ ከክፉ ነገር ይታደግ ዳኒ እንኳን ደስ ያለህ አክባሪህ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад +6

    በስማአም ቸር ያሰማህ ዳኒዬ 😢😢የደስታ እንባ አለቀስኩ እግዚያብሄር ይመስገን አቺን ከብዙ ስቃይ ያወጣልን ፈጣሪ እኛምጋ በየቤታችን ይግባልን አሜን😢🙏🙏🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 6 месяцев назад +13

    እልልል የዝሙት መንፈስ ያጥፉልን ጌታ ሃገር መገንባት ሳይሆን ሃገርን ማጥፉት ስለሆነ የህግ አካላትን ማመስገን ያስፈልጋል

  • @hcdhdt9383
    @hcdhdt9383 6 месяцев назад +5

    ዋዉ ቁም ነገር ኛ ከባድ ሠዉ ፈጣሪ መርቷቺሁ ይችን ሴት ተለወጠቺ በሞትና በሕይወት መካከል ነበረቺ እኔ የገረመኝ የተቀበላት ሠዉ እንግዲህ ኑሮአቸዉን የደምና የሐዋ ያድርግላቸዉ እናተም እንመሰግናለን እንድ የለወጣቺሁኝ ነው የመሠለኝ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 6 месяцев назад +21

    ተመስገን ሰዉ ሲቀየር ደስይላል ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል 😍😍😍😍

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 6 месяцев назад +4

    ዘመንህ ይባረክ ይደገም እንደዚች አይነት እህቶች አለና ፈጣረ እረዳት ፈጣሪ ክብሩን ይውስድ ፈጣሪ❤❤❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 месяцев назад +23

    ፈጣሪ ይሁናት ቢያንስ እሄን ስራ ስትሰራ ቢያንስ መጠንቀቅ ነበረባት ከዝሙት በላይ የባስ እርግዝና ሲጨመር ከባድ ነው ቢያንስ እህቶቻችን እራሳችሁን ጠብቁ ከዚህ አፀያፊ ህይወት ዝሙት መራቅ ወደ ንስሀ ገብተን ቆሎም ቢሆን ተሽጦ ይኖራል ፈጣሪ ዝሙትን ሀፅያታችን በአለም በሙሉ ላለንው አጥፋልን ዳንዬ አቤሎ እመቤቴ ባላችሁበት ትጠብቃችሁ

    • @Hundumak
      @Hundumak 6 месяцев назад +2

      በሽታስ ስጨመርበት። የሞራል ድቀትስ።😢

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 6 месяцев назад +1

      አረየለባትም በቪቲ አግብታነው ያረገዘቺው

    • @samiadisaba1268
      @samiadisaba1268 6 месяцев назад

      አግብታ ነው ያረገዘቹ ደሞ በሽታ የለባትም

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w 6 месяцев назад +21

    የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ በደስታ ተሞልተሽ ማየታችን ተመስገን።

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n 6 месяцев назад +12

    በትደር ላይ ምንም አይነት ምስጥር ይዞ አለመግባት ከዚች ልጅ ተማሩ ጤናማ ትድር እንዲሆን

    • @cgf8399
      @cgf8399 6 месяцев назад

      በጣም መተማመንንእሚክልየለም

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder 6 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ሲነሳ ሰው ይልካል ዳኒ. መልካም ሰው በርታ 💚💛❤👍

  • @yerasew1
    @yerasew1 6 месяцев назад +4

    ዳኒ ብራስኮ እጅግ የተባረክ ልጅ ነህ። ፈጣሪ እንዴት አድርጎ እንደሚወድህ በመንፈስ ቀናሁ🙏። የልጅቷ ህይወት ስለተቀየረ ከእግዚአብሔር በታች የአንት መልካም ተግባር ነው። በፊት ከሷ ጋር ለማሳጅ ብለህ በሰራኸው ቪዲዮ ስለልጅቷ እጅግ በጣም አልቅሸ ነበር።

  • @user-hj9lv8yk8w
    @user-hj9lv8yk8w 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር የወደቁትን ፣የተረሱትን ፣የተጣሉትን አንስቶ የሚያከብር እዉነተኛ ወዳጅ ነዉ። ስላንቺ እግዚአብሔር ይክበር

  • @FikerFiker-hz1ww
    @FikerFiker-hz1ww 6 месяцев назад +14

    ዳኔ ከባድ ሰዉ ሰላምህ ይብዛልን

  • @dagdag3471
    @dagdag3471 17 дней назад

    በጣም ደስ ይላል በጣም የዘገየ ቢመስልም እግዚአብሔር የተጎድትን ያነሳል በግዜው እንኻን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +4

    ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከው ሰው ነው ❤❤ኦኦኦ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራው ❤❤

  • @Yifattube
    @Yifattube 6 месяцев назад +15

    ዳኒ ጀግና ወንድማችን በርቱልን የምር በጣም ደስ ይላል

  • @user-tk1yx2kh3n
    @user-tk1yx2kh3n 2 месяца назад

    ጎባዝ ነሽ እውነትና ንጋት እየቆየ ይጠራል!! እውነት አርነትን ተወጠለች!! እንኳን ጌታ ኢየሱስ ራዳሽ❤!

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 6 месяцев назад +8

    በርቱ ስራ ክብር ነው ግን ህይወት ወደማንፈልገው መንገድ ትወስደናለች እጅ ብቻ ይገርማል

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l 6 месяцев назад +2

    ጀግና ወድ ነው ዋው ፈጣሪ እረጅም እድሚ ከጢናጋ ይስጥህ ጀግናወድ ጎተህ ከዚህ መጥፎ ስራ ስላወጣሀት እናመሰግናለን ወድማችን ጀግናችን በተሰቦቾንም ስላከበርካቸው ስላስደሰትካቸው ፈጣሪ ያስደስትህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግናችን

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ለታመኑበት ይታመናል እግዚአብሔር ይችላል ዳንዬ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ስለ አንቺ እግዚአብሄርን አመሰግንኩ ዘመንሽ ይባረክ ያመልካም ወንድ አጠገብሽ ያለው ለዝክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ያክብራውያን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 4 месяца назад

      እግዝእብሔር፣ደመስገን፣🙏🙏

  • @tdmmessa4074
    @tdmmessa4074 6 месяцев назад +5

    ፈጣሪያችን ኢየሱስ ክርስቶስም አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የሉም ከሓጢያት ነፃ ነሽ ለወደፊት ዳግም መልሰሽ ሓጢያት አትስሪ አላት ። ሓጢያትሽ ተሰሪዮልሻል ሒጅ አላት። ያንቺ ሕይወትም በጣም ደስ የሚል ነውና ያገኘሽውን ጓደኛሽን በደንብ ያችው ተንከባከቢው።

  • @bezaalemyehu8273
    @bezaalemyehu8273 6 месяцев назад +5

    ዋው እንደዚህ አይነት ባል እግዚአብሔር ይስጠኝ 😢😢😢😢

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 6 месяцев назад +10

    ባርች የተግባር ሰዉ በርታ አቦ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @user-hw4ed6tp9n
    @user-hw4ed6tp9n 6 месяцев назад +2

    አንዳንድ ንፁህ ጨዋ ወንዶች አሉ እኔ የማውቀው የዩኒቨርሲቲ መምህር ባጋጣሚ ሆቴል ሄዶ ሲዝናና በጣም ውብ የሆነች ሆቴል ውስጥ አስተናጋጅ የነበረች ሴት አይቶ ለአዳር ጠይቋት አደሩ፣ ደጋገሙ በኋላ ሁለቱም በፍቅር ወደቁ ቀጥታ ቤቱ ይዟት ሄደ ሚስት ሆነች ማለት ነው። ግን የእሱ እናት አልወደዷትም እንዴት የተማረ ሰው ሴተኛ አዳሪ ያገባል ብለው ተበሳጩ እሱ ግን ፍቅርም ስለያዘው ስለወሰነ አብረው ኖረው ልጆች ወልደው ከብደው ይኖራሉ።

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ከቆሻሻ ሥራ ያወጣሽ አምላክ ይክበር ይመሥገን እንኮአን እግዚአብሄር እረዳሽ ዳኒ ምርጥ ሰው❤❤

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 6 месяцев назад +6

    እንኳን ተዘጋ ደስ ይላል ጎበዝ በርታ

  • @user-hs5fk9np2w
    @user-hs5fk9np2w 4 месяца назад

    የኔ እናት በጣም ደስ ይላል እነዳኒና አቤላ ሳይታሰብ ማሳጅ ደውላቹ አንዲት ነብስ አተረፋቹ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው በዳኒ ላይ አድሮ ህይወትሽ ተቀየረ አስተማሪ ታሪክ ደስ ይላል

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 6 месяцев назад +1

    አቤት የፈጠራ ሥራ
    ዳኒ የእኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባርካችሁ
    አባል አንተም እግዚአብሔር ይሰጣልን❤❤❤❤

  • @alikasiyeetthio4708
    @alikasiyeetthio4708 6 месяцев назад +6

    መሽአላህ ወላሂ ደስ የሚል ነገረ እሰይ አንዳንድ ወንዶች ወላሂኮ ፈጣሪ የወደዳቸዉ

  • @widneshigethaun8008
    @widneshigethaun8008 6 месяцев назад +3

    ምን ልበል ቃላት አጣው🤔🤔ስላንች እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏

  • @FfffGdft
    @FfffGdft 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ከተጌጂወች ጎን ነው እኮ የተጣመመውን የሚያቀና ቸር አምላክክ ነው።ብቻ ተጠንቀቂ ባሉባሌ ነገር ተሸውደሽ ልጁን እንዳትጎጂው ጥንቃቄ አይለይሽ

  • @ttlove618
    @ttlove618 5 месяцев назад

    ዋው በጣም ጥሩ ልጅ ነውበእውነት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ባርች በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ቀጥል

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደና መጡልን ዋው ዳኒ አለባበስህ አለባበስ ስታቅበት በርቱልን ጀግኖቻችን ናችሁ 1000 አመት ኑሩልን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 6 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከጅል ስራ ለማላቀቅ ሲፈልግ በሰው ላይ አድሮ ነው

    • @user-fk8xq9qg6n
      @user-fk8xq9qg6n 6 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ከጅል ሰራ ለማላቀቅ ሰፈልግ በሰው ላይ አድሮ ነው❤❤

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 6 месяцев назад +9

    ዳኪ አንተም ቁጥር ስትስጥ ጥንቂቃ አድርግ ጥሩ ሰው እንዳለ ሁሉም መጥፎም ሰው አለ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 6 месяцев назад +5

    ዋው እግዚአብሔር መልካም ነው ዳኒየ እግዚአብሔር ይባርክህ❤ በጣም ደስ ይላለል

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g 6 месяцев назад +4

    ዋውው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ፈጣሪ መጨረሻቹሁ ያሳምርላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 месяцев назад

    መድሀንያለም አባቴ ክብሩን ይውስድ !!!
    እግዛብሄር የተረሱትን ያስታውሳል !!!
    ያዘኑትን ያስደስታል !!!
    የ ወደቁትን ያነሳል !!!
    ደስ ብሎሽ ስላየሁ ሁሌም ደስ ይበልሽ !!!
    ዳሂ በጣም ትልቅ ስው ነህ
    ቅን ስው ነህ እግዚአብሔር
    ይባርክህ በርታ አቤልም እንደዛው!!!
    እማይቀየር እሪሳ ብቻ ነው
    ተስፋ በማንኛውም ነገር መቁረጥ አያስፈልግም
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 6 месяцев назад +6

    እግዝብሒሰር እኮ ቸር ነው❤❤❤ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 6 месяцев назад +5

    ዋውው በጣም ደስ ይሚል ነገር ነው ፈጣሪ ምፕጨረሻቹሁ ያሳምርላችሁ ጋይስ❤❤

  • @sisay27badechi17
    @sisay27badechi17 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ይቀይራል እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z 6 месяцев назад

    ዳኒዬ የኔ ብሩክ እግዚአብሔር ይባርክህ ልዬ እኮነው አተ ❤ጀግና ባተ ምክንያት የልጅቱ ህይወት ተቀየረ እሰይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ በሰላም ተገላገይ❤

  • @tesg7804
    @tesg7804 6 месяцев назад +3

    Glory be to God !!!!
    He is able to change life
    Danie may God bless you you did good things I can assure you the lord will reward to you from
    Texas Houston

  • @girumgebretsadik8020
    @girumgebretsadik8020 6 месяцев назад +2

    ብዙ ያስተምራል፥፥ እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣፣፣

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ህይወትህን ያቃናልክ ተባረክ ዳንዬ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤ መልካም ሰው

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 5 месяцев назад

    ዳኒ መልካም ሰው ነህ ጌታ ባንተ በኩል እግዚአብሔርሰዎችን እየታደገ ነውና ተባረክ አቤላም እንደዛው እና እባክህ እኔም አንድ ታሪክ አለኝና እባክህ ላግኝህ?

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 6 месяцев назад

    የዛን እለት እዛ ማሳጅ ቤት ልደውል አልደውል እያመነታህ የደወልከው ለበጎ ነው እግዚአብሔል ለዚ አላማ አዘጋጅቶህ ነው የዚችን ልጅ ህይወት ለመቀየር የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @user-ud7ud2tw1b
    @user-ud7ud2tw1b 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ እንኳን ከዚህ ሰይጣናዊ ቧታ ተገላገልሸ እንኳን በድጋሚ ደሰ አለሸ ደግሞ በጣም ደሰ የምትይ ልጂ ነሸ ይገባሻል

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህታችን ጌታ ክብሩን ይሁሰድ❤❤❤❤❤ ዳኒ የእውነት እግዚአብሔር ካክፉ ይጣብቅህ❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +1

    ባርዬ ፈጣሪ መልካም ነገር ይስጥህ❤❤❤❤❤❤ የልጅቷን ይዎት ባንተ ሰበብ ዋዉ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +2

    ❤❤እግዚአብሔር ይባርከው ጀግና ወንድ ❤ነው

  • @oromiahailee4491
    @oromiahailee4491 6 месяцев назад +3

    Gafaan senaa ishee jalqaba ilalee bayeen gadee ture waqayyof wantii hunduu salphadhaa senaa ishee jijireef maqaan yesus Haa ulfatuu ❤❤❤❤❤❤❤❤ dani attis galatomii ❤❤

  • @user-rg1ww6sf2x
    @user-rg1ww6sf2x 6 месяцев назад +4

    ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክ እህቴ ደስታውን ያብዛልሺ❤❤❤❤

  • @user-uf2zp9qs5w
    @user-uf2zp9qs5w 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለሽ ደስታሽን እስከመጨረሻው ያርግልሽ😊

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 6 месяцев назад +3

    ባርቺዬ ጎበዝ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 6 месяцев назад

    ዳኒ ብራስኮ ሚዲያውን ለመልካም ነገር እየተጠቀምክበት ነው ወንድምአለም በርታልን የኔ ባርያ❤❤❤

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 6 месяцев назад +1

    ዳኒየ የኔ ጥቁር አዝሙድ አላሕ ከክፉ ነገር ሑሉ ይጠብቅሕ

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 6 месяцев назад +4

    መልካም ሥራ ነው ዳኒ

  • @MekdesAssefa-lg6tv
    @MekdesAssefa-lg6tv 5 месяцев назад +1

    አንቺን የሠማ ፈጣሪ የኛንም ፀሎት ይስማን 🙏🙏 ለተጎዳን የሚክስ አጋር ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 6 месяцев назад +4

    እንኳን ደስ ያለሺ ወላሂ ደስ ብሎኛል😍😍😍

  • @user-lj8kj1uz5m
    @user-lj8kj1uz5m 6 месяцев назад

    በእውነት ፈጣሪ እንካን ዳኒን መሥሎመቶ ከዚህ የተረገመ ሥራ አውጣቹህ እናህቴ መቼም አገራች ላይ ያለው ድህነት አሥገድዶ ከዚህ ክፉ ሥራ የከተታቹህ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 6 месяцев назад

    Aye geta hiyewetene sekeyire 2 dekika ayifejebeteme ewunete❤❤❤❤❤ betame dese yilale geta ye endegena amerake new tareke yikeyerale

  • @tamnat6789
    @tamnat6789 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ዳኔ ተባረክ !

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 5 месяцев назад

    ኦ በጣም ደስ ይላልፈጣሪ ህይወትሽ እንኳን ተቀየረ።

  • @user-sh6up7bx1w
    @user-sh6up7bx1w 6 месяцев назад

    e/r tariki keyariy new yetbareke tidar yadirgelish enatem tebareku fetariy yemrkacihu

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 6 месяцев назад +2

    እኳንደስአለሽ እህቴ መጨረሻሽንያሳምርል ሽ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ ወንድማች ብራስኮ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @lebethopia358
    @lebethopia358 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አልሽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 6 месяцев назад +2

    ዋው ዋው ብራስኮ ኡፉፉ በጣም ደስስስ ብሎኛል።❤❤❤❤❤

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc 6 месяцев назад

    ወዉ በጠም ጡሩ ታክ ናዉ ደግ በጠም ስራ ናዉ ያምሰራ አደራ ያምልህ ናጋር ብኖር አደር ረሶህን ጠብቅ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 6 месяцев назад

    I am so happy for you sistuu koo 🌟🌟🌟🥰🥰 congratulations ⭐️❣️❣️💎 thank you Dani best ever God bless you ⭐️☦️🌺✅🙏🏽

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 6 месяцев назад

    ባረችየ. እግዛብሄረ ያክብረልኝ የኔ ጀግና ❤❤❤❤ ተመሥገን

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 6 месяцев назад +1

    ዳኒ ♥️ ተባረክ 🙏 እንኳን ደስ አለሽ 🎉

  • @Sally-ob8vp
    @Sally-ob8vp 6 месяцев назад

    You have done so good job bro
    And l subscribe it today. You deserve more keep up.

  • @Zuziza745
    @Zuziza745 5 месяцев назад

    Masha Allah Berchi

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ግልፅ ሁሉንም መንገርሽ ያስከብርሻል ሌሎቹ ስንት ሚስጥር ደብቀዉ መጨረሻላይ ዬሰማል እንዳልሽዉ አንድ ሰዉ ከወደደሽ በባለፈዉ ሂዎትሽ አይገርመዉም ስለዚህ በጣም ምርጥ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 месяцев назад

    Wellcome yarada lij selam everyone keep going our great brother 🎉🎉🎉🎉

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 6 месяцев назад

    እንኳን ተዘጋ ደስ ይላል

  • @user-fm3ei3il5z
    @user-fm3ei3il5z 3 месяца назад

    በርከፋቹ አንተ ነህና እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 6 месяцев назад

    ፈጣሪ ይቀይራል አይቀየርም እኳን ደስ አለሽ ቆጂዬ❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም ባሮችየ እውነት አንተ. ጀግና ነህ እኮ. እግዚአብሔር ተርክ ቀይራ ነው እግዚአብሔር ስደት የስለችነውንም ያላስብነው. እንጀራ ይስጥን

  • @messimessi9937
    @messimessi9937 6 месяцев назад

    አንዳንዴ ፈተና ለበጎ ነው እንኳን የእግዚአብሔር ረዳሽ እግዚአብሔር ረዳሽ

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 6 месяцев назад

    እ/ር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 6 месяцев назад

    Tanks God enqan Des Alesh ❤️❤️❤️Dani& Ablel EgiziAbeher yestachihu🙏🏻

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +1

    ❤❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 6 месяцев назад

    Egazabeheri yimesgne yene wude ehita fetari yimesgne ❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 6 месяцев назад

    ዲኒምርጥስዉነህመልካምእነትለራስነዉ በርታ እንኳንምከዛአስጠያፉስራወጣሺ ለሴትልጅክብርያላችሁወንዶች አላህያክብርልን

  • @user-hn7hv3of4c
    @user-hn7hv3of4c 6 месяцев назад

    Wow amazing thank you God❤

  • @muluwirtu8197
    @muluwirtu8197 6 месяцев назад

    አዎን እግዚአብሔር መልካም ነው ዳኒ አመሠግናለሁ ።

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 6 месяцев назад

    እግዛብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @ytub8615
    @ytub8615 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኲን ለዚህ አበቃሽ እኔ ግን አለባበስዋ ነው የማረከኝ

  • @messimessi9937
    @messimessi9937 6 месяцев назад

    ዳጊ መልካምነትን ቀጥል ተባረኪ

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 6 месяцев назад +1

    ዳኒ ምርጥ ሰው ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck 6 месяцев назад

    Deniye egizabeher amileki yalitaseba nuro ina inijar yitiki betam new desi yalegni imabete titabikik❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 6 месяцев назад

    ዳኒ ጀግናችን በርታልኝ ዋው በጣም ደስይላል እነደዚ ሂዎትሽ መቀየሩ ❤❤ አቤላ በርታልኝ ቃላት የለኝም ለናተ