መንገድ ላይ ሰዎችን ባልጠበቁት መልኩ ሰርፕራይዝ አረኳቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • #asertad #aser #asertips

Комментарии • 378

  • @asertad
    @asertad  2 года назад +62

    ye ale video
    ruclips.net/video/CPCorWUPHsA/видео.html

  • @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ
    @እስኪያልፍያለፋል-ነ2ፐ 2 года назад +15

    የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኮራ የኛ አምላክ የፍቅር አምላክ ነዉ ተመሥገን ስለመረጥከኝ ወንድሜ የነፈስ ዋጋ ያድርግልክ

  • @sadatahayoutube1971
    @sadatahayoutube1971 2 года назад +18

    አላህ በወጣቹሁበት እጥፍ ደረብ አድረጓ ይክፈልክ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ቤትሠቦችን አላህ ይጠብቅልህ

  • @adishiwetyednglmariyamlj2654
    @adishiwetyednglmariyamlj2654 2 года назад +14

    በወጣኸው ልክ እግዚአብሔር ይስጥህ
    የእውነት ኢትዮጲያዊነት በጣም ደስ ይላል አንተን አለመውደድ አይቻልም❤❤

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 года назад +10

    አሲርየ የሠውዘር አቦ ህይወትህ ሁሉ በደስታ የተሞላይሁን ሲበዛ ቅን ልጂ ነህ የሠው ደስታ የሚያስደስትህ ትልቅ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ያረብ ላጣ ሰው 100 ብር እሩቅ ነው 👍👍👍👍😢😢😢🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️❣️❣️❣️❣️👍👍

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 года назад +20

    እውነት ነው በትንሽ ብር ሰውን ማስደሰት እንችለለን፣ ዋናው ነገር ብዙ ገንዘብ ሰጥቶ ማስደሰት ሳይሆን፣ ለሌለው ሰው ትንሽ ነገር ብንሰጠው ብዙ ደስታና ምርቃትን ማግኘት እንችላለን። ምርጥ ስራ ነው ስላጋራኸን እናመሰግናለን😍🙏

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    አይየኛ ሰው መልካም ነገር የሚሰራ ሰው አናበረታታም ምናለ የሀን ምርጥ ወድማችን ብናበረታታው ላይክ ሸር እናድርግ እናበረታታው 💚💚💚💚

  • @johnraju6372
    @johnraju6372 2 года назад +5

    በእውነት ዛመንህ ይባረክ .....ለሰዎች ደስታ በመኖርህ እድላኛ ነህ ።

  • @s.daniwatube4686
    @s.daniwatube4686 2 года назад +3

    አባቴ ይመችሽ እንደ እንተ አይነት ምርጥዬ ሰው እያል ነው ክርስትያን ሙስሊም እያሉ ያጣሉናል በርቺልኝ አባቴ

  • @asseb9842
    @asseb9842 2 года назад +19

    አንተ ልጅ የምልህ ነገር ጠፋኝ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ እንዳንተ አይነቱን ንፁህ ልብ ያለውን ያብዛልን💚💚💛💛❤️❤️

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад +2

      ክርስቲያን ንፁህ ልብ አለው ሁሌም ሰው ሳይለይ መርዳት እንጂ ፍለጠው ቁረጠው አይል የሚገረመኘ የናተዎቹ አንድ የክርስቲያንን በአል እንካን ልትረዱ መልካም በአል አትሉንም ክርስትና 10000% እውነተኛ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад +1

      አላህክፈያደርገህ

    • @AaAa-nt4yq
      @AaAa-nt4yq 2 года назад +1

      @@peacelove4778 አችካፊር ብረሽ ብረሽ ጎደር ላይ የሰራችሁትን ትረሽ አለሽ እደ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      @@AaAa-nt4yq አቺ መሀይም ከስድብና ከእረደው ሌላምን ታውቃላቹ አላህ ዋክበር ብላቹ📌📌🗡🗡🗡🗡🗡🗡🗡 🔪🔪🔪🔪🔨🔨🔨 መፍለጥ ማረድ መቁረጥ ይቅር አትባሉም

    • @meazahdjdjdx5984
      @meazahdjdjdx5984 2 года назад +1

      @@peacelove4778 እኔ እራሱ ይገርመኛል በምንም አይነት የእስልምና ተከታይ ሆኖ እኔ እስካየሁት ሰውን ሲረዱም ሆነ እኛን እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ አይቼ አላቅም ሙስሊሞች ወገኖቼ እዳይከፋችሁ ለጋሽ ሁኑ የምር ለወንድማችን በረከቱን ይስጥህ

  • @Zነኝጎጃሜዋ
    @Zነኝጎጃሜዋ 2 года назад +5

    አተ ድቅ ሰው አላህ ባወጣሀው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካህ

  • @betizxx8303
    @betizxx8303 2 года назад +8

    እንካን አደረሳችሁ የእስልምና ተከታዬች ኡፍ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክክ አንድነታችን ፍቅራችንን እያሳየከን ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ ብሮ ደሞ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ና👍👍👍🙏🙏😘😘😍😍

  • @kidist_bk
    @kidist_bk 2 года назад +6

    ፈጣሪ ባለህ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ሀሳብህን ያሳካልህ 🙏🙏🙏❤

  • @ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ
    @ረቢዚድኒኢልመን-የ8ዘ 2 года назад +34

    _ላጣ ሰው 10 ብር ራሱ ለሱ ትልቅን ደስታን ይፈጥራል እናመሰግናል ውዶች_

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 2 года назад +1

    እኔጃ ላተ ትምህርት ውስጤ ገብቶ እየዋለለነው በጣም አስተዋይ እና ጠካራ ሰውነህ አላህ ጨምሮ ይስጥህ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 года назад +19

    አንተ ልጅ ጀግና ነህ በቃ 🥰❤️👈🙏

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان 2 года назад +8

    ውይይቱ አተ ልጇ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ በተቻለ አድሽ እዜ ላይክ ባረኩህ ብየ ተመኘሁ

  • @eyerusalemseleshi4315
    @eyerusalemseleshi4315 2 года назад +2

    የኔ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ባወጣኸው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ከሁሉ በላይ ጤና ነውና ለሰው ልጅ ጤናህን ያድልህ አባቴ

  • @mesrert123
    @mesrert123 2 года назад

    አረ አንተ ልጅ ጨምሮ ይስጥህ በጣም ትልቅ ነገር ነዉ የምትሰራዉ ተባረክ

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 2 года назад +3

    አስቴር ደስ የሚል ስራህን ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድሜ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 2 года назад

    ዋዉ ምርጥ ኢትዮጵያዊነት መልክ ያለዉ ስራ ተባረክ

  • @zd537
    @zd537 2 года назад +4

    ወድሜ አሏህ ባወጣሀው የተካህ የኛ ጀግና በርታ

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 года назад +2

    ወይኔ እንደታልክ የተመረክልጂነህ ፈግታቸውን አይቸእኔም አለቀስኩ አላህይጨምርልህ መልካምነትህን ቀጥልበት ወንድሜ🙏🙏👍👍👍

  • @sadiahadia9655
    @sadiahadia9655 2 года назад

    ተባረክ ወንድሜ። ሚስኪኖችን መርዳት መታደል ነዉ

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 2 года назад

    አሰሮ ለላ ነገር አለምንህም መልካም ወጣት ውሰደው በትምህርቱ ይፈወሳል በተረፌ ተባረክ

  • @djbdh9100
    @djbdh9100 2 года назад

    አሏህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ የአመቱ ምረጡ ሰዉ ❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +1

    አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ወንድማችን ትልቅ ሥራ እየሠራህ ነው በርታልን

  • @toyba6187
    @toyba6187 2 года назад

    ተባረክ አንተ ልጅ ስራህ ሁሉ ያስደስታል

  • @eskedardereje8855
    @eskedardereje8855 2 года назад +2

    እመቤቴ ትከተል።የታመመን እንዲ መርዳት ዋጋው እጅግ ብዙ ነው።

  • @የደሴልጂ-በ1ጀ
    @የደሴልጂ-በ1ጀ 2 года назад

    ምርጥ ኢትዮቢያጰዊይ. አላህ በገንዝብህ ላይ በረከቱን ይጨምርልህ

  • @zeyita
    @zeyita 2 года назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን! 🙏 ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    ምንም አይነት መኪና፣ ማሽነሪ እና ባለሙያ ሳያስፈልግ Contractor/ስራ ተቋራጭ
    እንዲሁም አማካሪ/Consultant መሆን ተቻለ፡፡ 👍

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 года назад

    ከማይሁን ነገር ጌዛቸው ከሚያሳልፉ እሄ ትልቅ ስራ ነው አላሀ ይስጥ ወላሂ አላሀ ምን ይላል ስጥ እኔ እሰጣሀለው ይላል ያአላሀ

  • @Mazakiros
    @Mazakiros 2 года назад +1

    ዋውውው ጎበዝ ልጅ መልካም ስራ ለርስ ነው
    እንኳን አደረሰችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @ጥቁርሰው-ኘ9ዘ
    @ጥቁርሰው-ኘ9ዘ 2 года назад

    Aser ምርጥ ሰው በመጪው የሙስሊም በአል እንጠብቃለን

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 года назад +1

    የዘሀ በተሰብ አባላት በጣም እወዳችሀለሁ በርቱልን 💚💛❤ Asr ትለያለህ ለብዙ ወጣት አራያ ትሆናለህ ተባረክ 💚💛❤🙏

    • @zeritutube
      @zeritutube 2 года назад

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ሰላምሽ ይብዛ ዉደ በተሰብነን🙏🙏

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማርላት ምስኪን ናት ኡኡኡፍፍፍፍ እናት አሴር በርታልን

  • @enatelove2628
    @enatelove2628 2 года назад

    መልካምነትህን ፈጣሪ ይክፈለው brother በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እየሰጠክ ያለከው መስጠት በብዙነገር አይለካም ባለክ ነገር ሁሉ መርዳት ሰላስተማርክ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 2 года назад +4

    አላህ ይስጥህ እዱሚህን ሁሉ ስጥ እረጂሁኝ 🤲🤲❤️❤️🥰🙏

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад

    አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ መልካም ሰው ነህ በዝሁ ቀጥልበት የብዙወች እራኤ መሆን ትችላለህ

  • @medinayimer9001
    @medinayimer9001 2 года назад

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ምንድምልህ አላወቅም በጣም ደስ ያለኝ እረጂም እደሜ ይስጥህ ስጥ ይሰጠሀል ነው ያለው አላህ

  • @abdulrahmanali8544
    @abdulrahmanali8544 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ናችሁ ያእውነት ደስ አለኝ አድስ ነኝ ለዚህ ቤት በርቱ ሰዎችን ማስዳሳት ትልቅ የድርገቹውል

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልህ ወንድሜ

  • @yiluethio2094
    @yiluethio2094 2 года назад

    ተባርክ ወንድሜ እድሜ ና ጤና ይስጥክ

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 2 года назад +2

    🔴ለመጀመሪያ ኮመት ስፃፍ ወንድሜ በጣም በጣም አድንቂህ ነኝ በጣም ጀግና ያመቱ ምርጥ ሰው ነክ bro በርታ🙏

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 года назад

    አላህ ያክብርልኝ ባወጣኸው እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥህ በርቱ

  • @taminech4450
    @taminech4450 2 года назад +1

    አስርይ ትለያል እግዚአብሔር ዘመንን ይባረክ 🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውንታኝ ኢትዮጵው ነክ ተባረክ ውድ ውንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tadeluyilma2186
    @tadeluyilma2186 2 года назад

    አንተ መልካም ልጅ እድሜና ጤና ይጥህ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር አምላክን አንተ የተመረትክ ሰዉ ነዉ በርታልን እንዎዳሃለን ❤️❤️❤️

  • @edenadam2831
    @edenadam2831 2 года назад +3

    ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ ላተም ፈጣሪ ይድረስልክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehuwariso4392
    @sintayehuwariso4392 2 года назад

    ተባረክ ያላሰብከው በረከት ይግጠም

  • @azalubekele7953
    @azalubekele7953 2 года назад +1

    አሴር በርታ በዚሁ ቀጥል እኚ ሰዎች ምን ያህል እንደ ተደሰቱ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 года назад

    አሴር የልጅ አዋቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @shimelsgemechu9558
    @shimelsgemechu9558 2 года назад +2

    ጀግና በርታ መዳኒአለም አለዉ ይበልህ

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 года назад +1

    አሴር ፈጣሪ ባአወጣህው ልክ እሽ እጥፍ ይጨምርልህ መልካምነት እደዚህ ነው🙏❤

  • @ethiopaato4232
    @ethiopaato4232 2 года назад +1

    እግዚአብሔር የባረከህ ከዚበላይ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ የስጥህ🙏🙏❤❤❤

  • @MatyasHD
    @MatyasHD 2 года назад +7

    rispect bro

  • @bebamusic5300
    @bebamusic5300 2 года назад +2

    ጀግና 💪

  • @LA-gz6dq
    @LA-gz6dq 2 года назад

    God bless you asero tebark lantem etef argo fetari yesteh good content

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 года назад +2

    ሰላምክ ይብዛ አሲር ከምር ከልቤ አከበርኩህ ብሮ እግዚአብሔር አምላክ በወጣከው በቢሊዬን ይክፈልክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ምኞቴ ነው ማን ከልቤ እንዳተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን ብሮ አንደኛ ነህ ከምር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @samirabe5614
    @samirabe5614 2 года назад

    ይመች ብራ ኣላህ ይባርክህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ

  • @آمنهمحمدالحميري
    @آمنهمحمدالحميري 2 года назад

    አሴር አሏህ ባወጣኸዉ ይተካልህ

  • @setrabutajralije3617
    @setrabutajralije3617 2 года назад

    እዳተ አይነቶቹ መልካም አስተሣሠብ ያላቸው ምርጥ ምርጥ ወንድሞች ያብዛል ፍቅርን መቻቻልን ይስጠን🙏

  • @akiyatube9394
    @akiyatube9394 2 года назад +4

    ስትሰጥ ይሠጥሀል ❤❤❤❤❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад

    የወጣት ዘመንክ ይባረክልን አሴ😍ብዙ ነገረሰ እንጠብቃለን🙋

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 2 года назад

    ተባረክ እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥህ

  • @zaharamosiet2650
    @zaharamosiet2650 2 года назад

    ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад +1

    EDEGU KRSTOS YIBARKACHIHU 🌾🌾🌾🙏

  • @wondifrawmesfin2360
    @wondifrawmesfin2360 2 года назад

    አሰር ይመችህ የአራዳልጅ።ሰላሙን የአብዛልህ።ትመቸኛለህ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 2 года назад

    ፣ሴርዬ ፈጣሪ ከረጂም እድሜን ይስጥህ ልጄሆይ ለእኔም የጥርስ ስፖንሰር ፈልግልኝ እባክህ በጥርሴ ህመም ከምግብና ከማህበራዊ ግንኝነቶች ራሴን ካገለልኩኝ ቆየሁ ልጆቼ እድሜዬ ገና 43አመቴ ነው አስቡኝ ፈጣሪ በዙፋኑ ያስባችሁ ተባረኩልኝ

  • @dumatube646
    @dumatube646 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ💕💕💕🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሄራንጋልራያኣላማጣ
    @ሄራንጋልራያኣላማጣ 2 года назад

    የኔ ማር በጣም ደሰ ትላለክ ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥክ እህትክ ከትግራይ ሰው ለመርዳት ሰው ሞሆን በቅ ነው የኔ ቆንጆ ❤❤🙏

  • @rahelbirhanu9621
    @rahelbirhanu9621 2 года назад

    Yasebekewu negeri yisakalhi
    tebareki berita

  • @nigistnegash9532
    @nigistnegash9532 2 года назад

    ተባርክ ወንድሜ እድሜ ናጤና ይስጥክ 😍😍😍💕💕

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 2 года назад +1

    እግዚአብሄር ይባርካቹ ጨምሮ ይስጣቹ❤️❤️🙏🙏

  • @medi640
    @medi640 2 года назад

    መልካምነት ለራስ ነው ጐበዝ በርታ

  • @fitseyemalij1478
    @fitseyemalij1478 2 года назад

    አሰር ምርጥ ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @nationalgeowithfunny
    @nationalgeowithfunny 2 года назад +1

    Aseriye አንተ ለኢትዮጵያ በረከት ነህ። በጣም ደስ ብሎኛል፡ ምን አልባት አንድ ቀን እኔም ፈለግህን የምከተል ይመስለኛል። 💕💕💕!!! Aserio ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ እኔ passione ኳስ መጫወት ነው እና እንዳልሰራ ኳስም ትምም ዬለም እና please 1,2 ኳስ ግዛልኝና ልስራበት ያንን ህልሜን እንድደርስ አስተዋጽኦን ፈልጋለሁ። እድሜዬ 18 ነው ይሄን ምፅፍልህ በሰው ስልክ ነው። please 🙏🙏🙏🙏

  • @fnansebhatu5538
    @fnansebhatu5538 2 года назад

    Asero yene 1st nek hule eyeseteh nur keberlegn wed wendemie bless u❣❣

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 2 года назад

    ተባረክ ወንድማችን በወጣ ይተካ

  • @billusemere3163
    @billusemere3163 2 года назад +2

    God bless you ❤️

  • @raditube791
    @raditube791 2 года назад

    የኛ ምርጥ አላህ ከክፉ ነግር ይጠብቅህ ባወጣህዉ ይተካህ

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад

    Egazibera yisaxaha bawax madanilam yitak barat wadameee🍀😊👏👏👏👏

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 2 года назад

    እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት ምርጥ ልጅ ነው

  • @mebratayalew255
    @mebratayalew255 2 года назад

    Fetari yebarkeh..

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 2 года назад

    Melkam sew , Egzabher abzto ysth, 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад

    ፈጣሪ ይማርሎት እናቴ ደግ ሰዉ አለ ይዞት

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    አስቴርዬ ምን ብየ ልግለፅህ ? 😢😢 ወላሂ ቃላት አጣሁልህ አላህ ዘመንህን ይባርክልህ አላህ ባወጣሀው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ ያረብ 🙏🙏🙏🙏🙏 😍😍😍💙💙💙

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ 2 года назад

    እዉነት በጣም ትልቅ ሰው ኔክ እዉነት እዉነት እግዚአብሔር ይስጣክ ወንድሜ

  • @helengeberemedhin3893
    @helengeberemedhin3893 2 года назад

    Fetari yeredah 🙏

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 2 года назад

    Allah yisteh habibi endenante lbe kena wetatochi tfelgalechi emama Ethiopia

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад

    ማሻ አላህ ጎበዝ 👍👍👍

  • @hailetadese6581
    @hailetadese6581 2 года назад

    አሊን ስላየሁት ደስ ብሎኛል

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
    ቪዲዮ ስትሰራ ትነሽ ደቂቃውን አስረዝመው

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል 2 года назад

    አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ወላሂ በጣም ነው ደስየምትሉት ማሻአላህ ብያለሁ ቀጥሉበት ለናተም አላህ ይስጣችሁ

  • @sofyaahmed208
    @sofyaahmed208 2 года назад

    እላህ ያሰብከዉ ይሳካልህ ቀጥልበት የአሲር ቤተሰብ ገባ ገባ በሉ

  • @mzam7185
    @mzam7185 2 года назад

    እናንተ ወጣት ዩቱበሮች ስራችሁ በጣም ያስቀናል ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እድግ በሉ

  • @cartoonbox1237
    @cartoonbox1237 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጥህ ❤

  • @tube2935
    @tube2935 2 года назад

    አላህ የማየልቀውን እርዚቅ ይስጥህ

  • @medi640
    @medi640 2 года назад

    ውይይይ በርታ ጀግና ነህ ይመችህ

  • @selamawetabebe9677
    @selamawetabebe9677 2 года назад

    ፈጣሪ እድሜክን ያርዝመው