Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ተባረክ ወንድም ቴዲ ልፅፍ እየጀመርኩ የኔን ሀሳብ ተመሳሳይ ትጠይቀዋለህ ይሄ ሰው ብዙ ባለማወቁ ሀቀኛ ሀቀኛ ይጫወታል በምድር ላይ ሁላችንም የማናየውን ነገር ። በመሰረቱ ቴዲ ቤት እና ሌሎች ቤት ሲገባ የተለየ ሰው ነው ። ግን ከየት የተረፈ ግዜ ነው ይህ ሰው የሚጠቀመው ። ጃል አዲስ አንተ የምታወግዘው ሀሳብ ብዙ ነው ለታገልክለት አማራ እናመሰግናለን ካሁን በኋላ አንተን እናወግዛለን ።ቀልዱ ይብቃህ !
ቴዲ ይህ ሰውዬ ብዙ ስለሚቀረው በብዛት ባታቀርበው ጥሩ ነው አድምጭህን ያሳጣሃል
ሐብታሙ እባክህ እረፍት አድርግ
አይ ቴዲዬ ሐብታሙ ጥሩ ጥሩውን ቢያስተጋባ ጥሩ ነበር የግለሰብ እንከን እየፈለገ ለህዝብ የሚሰጥ ጥሩምባ ነው ጥሩ ጥሩውን ማየት የተሳነው ሰው ነው 50 ጥሩ ነገር ቢያይ 1 መጥፎ ለወሬ ድምቀት ይመቸዋል
የማንነት ቀውስ ምን ማለት እንደሆነ ለማታውቁ ሃብታሙ በሻህ ማለት ነው ከኦሮሞ እና አማራ በመወለዱ በብሄር ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ የትኛው ጋር መሆን አቅቶት በየሄደበት ሲዋረድ ይውላል። የተሰጠው የስራ ድርሻ የአማራ ብሄርተኝነትን ማዳከም ማዋረድ መሆኑንም ማወቅ ይገባል
ይሄ የማንነት ቀውስ ያለበት ሶዬ
ጃል አዲስ እያበደ ነው
ቴዳየ ጃል አዲስ እየቃመ እየመጣ ሰላምህን ያሳጣሀል አይደል እንደዚህ በጭዋ ደንብ ተመክሮም አይገባውም ከእነ አንተነህና አማራ ዩናይትድ ፀባይ ቢማር ጥሩ ነበር
Thanks dear 🙏🏿❤️
Ahun taddy dr Abyen teredahew
ማነኝ ብሎ ነው የሚያስበዉ ይህ ተባይ
ቴዲ እያዋዛክ የምትናገራቸው ቁም ነገር ሀሳብ አዘል ናቸው! የአዲሳባ ሎጆች የቀቤሌ ቤት የሚኖሩ በውሀት ዘመን አሁንም የሚያሸረግዱት በፓርቲ ውስጥ ተደብቀው አሉ ለግል ጥቅማቸውን ነው የሚያራምዱት አንድ ነገር እረስተካል በአሁን ሰዓት ሀብታሙም ደሀውም እኩል ነው የራሱ ይዞታ ያለው ሰው እንኳን ከደሀው እኩል ነው ግራገብቶታል ዝብሎ መመልከት ብቻ ነው ? ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅክ 💚💛❤️
አዲስ አበባ የራሷ ማንነት ያላት የኢትዮጵያ መዲና ናት ተመለሠ ምናምን የለም።
ትክክል ቴድየ ዋናው ብር ነው አለቀ😅😅😅
ትግሉን አጠይቀው ቴድ ምክኒያቱም እራሱን አያውቅም የአማራ ልጆች የሚያራምዱትን ፖለቲካ ስለሚናደድበት እነሱን ብቻ ነው ሲያዳምጥ ነው የሚኖረው
Addis Times King God bless you Habtish
ባለ ጊዜዎቹ ወስደዋታል : :
ምንም የፓለቲካ እዉቀት የሌለዉ ልጅ ነዉ ከአማራ ትግል ሲባረር ጥላቻዉ መርጨት ጀመረ ዥል ነገር ነዉ 😂😂😂😂
አይ ቴዳ😂😂😂ህጋዊ ሆነናል😢
እውነት ነው እያበደ ነው
ህዝቡን አፈናቅለው እሚዳላይ ሲጥሉት
ጃል ወያ, we know his intentions. He is one of Amhara’s enemy, whatever he says we don’t care!
ቴዲ ተመልሷል የሚሉህ ስላፈረሷት ነው
እያንዳንድህ በሰላም ተቀምጠህ ምስኪኑን ህዝብ ታጫርሳለህ በምስኪኑ ላይ ትነግዳለህ ወንድ ከሆንክ እያንዳንድህ ለመሆኑ ሂደህ አትዋጋም
You sound funny😂 but it's the truth ,the young generation blinded by this narcissistic politicians
ስለመሬት ሲነሳ ሁሌ ስለኦሮሚያ እና ኦሮሞ ላይ ብቻ ትኩረት ምታረጉበት ምክንያት አልገባኝም ?? እስኪ አማራ ክልል ትግራይ ላይ የሌላ ብሄር ተወላጅ ኢንቨስትመንት ንገረኝ ሁሌ ፉከራ ሽለላ ስደት ብቻ። ስለ ድህነት ስታወራ አብዛኛው የሰሜን ሰው ነው በልመና እና በስደት እሚታወቀው ከድሮ የጦርነት አስተሳሰብ ወተው ወደልማት እንዲገባ አስተምሩት መሳሪያ መግዣ ከምትልኩለት ትራክተር መግዣ ላኩለት
ለማኝ አንተ ነህ የገዳይ አሸርጋጅ ለልመና የሚዳርጋቸው እኮ ሰላም የማይሰጧቸው የሚቀያየሩት መንግስታት እንጂ ባላቸው መሬት ሰርተው መኖር እሚችሉ ናቸው ያልተመቻቸ ድንጋያማ ቦታ የሚያርሱ ድንቅ ሰዎች ናቸው ሰሜኖች ማንም ሊያርሰው የማይችል ቦታ አርሰው የሚመግቡ ናቸው ባወራ አይደለም
ብር ያለው በሰላም መች ኖረ
እሱ ይሻላል ለ1 ዘር ከተማ ከመሸጥ ሁሉም ይኖርበታል 😂😂😂እያለህም ከመከልከል😢
Daha yesadabki no tedyi
አልተመለሠም
ከቀዉሱ አንዱና ጋብዘህ አብረህ ትደናቆራለህ ፓለቲካና የሚያቅፍ ነው ለመሆኑ ትርክት ማለት ምን ማለት ነው
Temelalaeswal
አልተመለሰም።
Tedy algabakim masaleyni T
Teddy min adrg naw yemtilew sewiyew propheser yetebale awk sew naw bizu ahmarawoch yemismamubet silez mewegez albet
Not at all
Teddy ke oromo hizib chigir aleb meselegn ADDIS Temis good politics hizibin yemigoda ke hone metechetu lik naw
ህልም አይከለከልም 😂😂😂 አአ የሁላችንም ነች ደም ይፋሰሳል እንጂ
ደሀ ተሳስተሀል ደሀ እሮብሾ አያቅም በናትህ አንድ ተምሬያለሁ ከሚል ጋዜጠኛ ይህ አይጠብቅም ለነገሩ አብዮታዊ ዲሞክራሲና ኤፍሬም ውጤት ነህ ስነምግባር የሚባል ነገር አለ
ገንዘብ ያላቸው አረቦች ገና ሀገራችንን ይወርሷታል! አዳሜ ሞኝ ብሄሩን ጠርቶ የኔ ነች ይላል! ፋራ ሁላ 😂😂😂
😂
ቴድ በእውነቱ ችግር አለብህ
አዲሰ አበባ ባለቤት አላት ያዲሰ አበቤ ነው ምንም ጥያቄ ውሰጥ አይገባም ሀሉም የሚኖርባት
ተባረክ ወንድም ቴዲ ልፅፍ እየጀመርኩ የኔን ሀሳብ ተመሳሳይ ትጠይቀዋለህ ይሄ ሰው ብዙ ባለማወቁ ሀቀኛ ሀቀኛ ይጫወታል በምድር ላይ ሁላችንም የማናየውን ነገር ። በመሰረቱ ቴዲ ቤት እና ሌሎች ቤት ሲገባ የተለየ ሰው ነው ። ግን ከየት የተረፈ ግዜ ነው ይህ ሰው የሚጠቀመው ። ጃል አዲስ አንተ የምታወግዘው ሀሳብ ብዙ ነው ለታገልክለት አማራ እናመሰግናለን ካሁን በኋላ አንተን እናወግዛለን ።ቀልዱ ይብቃህ !
ቴዲ ይህ ሰውዬ ብዙ ስለሚቀረው በብዛት ባታቀርበው ጥሩ ነው አድምጭህን ያሳጣሃል
ሐብታሙ እባክህ እረፍት አድርግ
አይ ቴዲዬ ሐብታሙ ጥሩ ጥሩውን ቢያስተጋባ ጥሩ ነበር የግለሰብ እንከን እየፈለገ ለህዝብ የሚሰጥ ጥሩምባ ነው ጥሩ ጥሩውን ማየት የተሳነው ሰው ነው 50 ጥሩ ነገር ቢያይ 1 መጥፎ ለወሬ ድምቀት ይመቸዋል
የማንነት ቀውስ ምን ማለት እንደሆነ ለማታውቁ ሃብታሙ በሻህ ማለት ነው ከኦሮሞ እና አማራ በመወለዱ በብሄር ፖለቲካ ውስጥ ገብቶ የትኛው ጋር መሆን አቅቶት በየሄደበት ሲዋረድ ይውላል። የተሰጠው የስራ ድርሻ የአማራ ብሄርተኝነትን ማዳከም ማዋረድ መሆኑንም ማወቅ ይገባል
ይሄ የማንነት ቀውስ ያለበት ሶዬ
ጃል አዲስ እያበደ ነው
ቴዳየ ጃል አዲስ እየቃመ እየመጣ ሰላምህን ያሳጣሀል አይደል እንደዚህ በጭዋ ደንብ ተመክሮም አይገባውም ከእነ አንተነህና አማራ ዩናይትድ ፀባይ ቢማር ጥሩ ነበር
Thanks dear 🙏🏿❤️
Ahun taddy dr Abyen teredahew
ማነኝ ብሎ ነው የሚያስበዉ ይህ ተባይ
ቴዲ እያዋዛክ የምትናገራቸው ቁም ነገር ሀሳብ አዘል ናቸው! የአዲሳባ ሎጆች የቀቤሌ ቤት የሚኖሩ በውሀት ዘመን አሁንም የሚያሸረግዱት በፓርቲ ውስጥ ተደብቀው አሉ ለግል ጥቅማቸውን ነው የሚያራምዱት አንድ ነገር እረስተካል በአሁን ሰዓት ሀብታሙም ደሀውም እኩል ነው የራሱ ይዞታ ያለው ሰው እንኳን ከደሀው እኩል ነው ግራገብቶታል ዝብሎ መመልከት ብቻ ነው ? ፈጣሪ ከወዳጅ ጠላት ይጠብቅክ 💚💛❤️
አዲስ አበባ የራሷ ማንነት ያላት የኢትዮጵያ መዲና ናት ተመለሠ ምናምን የለም።
ትክክል ቴድየ ዋናው ብር ነው አለቀ😅😅😅
ትግሉን አጠይቀው ቴድ ምክኒያቱም እራሱን አያውቅም የአማራ ልጆች የሚያራምዱትን ፖለቲካ ስለሚናደድበት እነሱን ብቻ ነው ሲያዳምጥ ነው የሚኖረው
Addis Times King God bless you Habtish
ባለ ጊዜዎቹ ወስደዋታል : :
ምንም የፓለቲካ እዉቀት የሌለዉ ልጅ ነዉ ከአማራ ትግል ሲባረር ጥላቻዉ መርጨት ጀመረ ዥል ነገር ነዉ 😂😂😂😂
አይ ቴዳ😂😂😂ህጋዊ ሆነናል😢
እውነት ነው እያበደ ነው
ህዝቡን አፈናቅለው እሚዳላይ ሲጥሉት
ጃል ወያ, we know his intentions. He is one of Amhara’s enemy, whatever he says we don’t care!
ቴዲ ተመልሷል የሚሉህ ስላፈረሷት ነው
እያንዳንድህ በሰላም ተቀምጠህ ምስኪኑን ህዝብ ታጫርሳለህ በምስኪኑ ላይ ትነግዳለህ ወንድ ከሆንክ እያንዳንድህ ለመሆኑ ሂደህ አትዋጋም
You sound funny😂 but it's the truth ,the young generation blinded by this narcissistic politicians
ስለመሬት ሲነሳ ሁሌ ስለኦሮሚያ እና ኦሮሞ ላይ ብቻ ትኩረት ምታረጉበት ምክንያት አልገባኝም ?? እስኪ አማራ ክልል ትግራይ ላይ የሌላ ብሄር ተወላጅ ኢንቨስትመንት ንገረኝ ሁሌ ፉከራ ሽለላ ስደት ብቻ።
ስለ ድህነት ስታወራ አብዛኛው የሰሜን ሰው ነው በልመና እና በስደት እሚታወቀው ከድሮ የጦርነት አስተሳሰብ ወተው ወደልማት እንዲገባ አስተምሩት መሳሪያ መግዣ ከምትልኩለት ትራክተር መግዣ ላኩለት