ክፍል3"መገደሉ ሳያንስ ትግሉ የተጠለፈው አማራ፣የብልፅግና መንግስት አካሄድ፣ከግሉ ወጥቻለሁ፣ዜጋ እና የቡድን ፖለቲካ"
HTML-код
- Опубликовано: 25 ноя 2024
- #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
#yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች
ወላሂ አማራ እውነት አለው ያሸንፋል ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቴዲ ይህ ጀነራል የሚባል ሰው ምን አይነት ፖለቲካ የማይገባው ወቅቱንም የአማራንም ትግል በጥርጣሬ እንዲታይ የሚያደርግ በገጠር ያሉት አማራዎች እንኩዋን የማይናገሩት ንግግር ነው።
ሐብታሙ ዶክተር ያስፈልግሀል። ታመሀል
የአማራን ትግል ማንም መጥለፍ አይችልም
አያና የሚባል ሸ ረሪት ሰሞኑን ካምፔን ከፍቶአል ከመሰሎቹ መንጋወች ጋር ፋኖ ፋኖ ፋኖ ገደለን እያሉ ያላዝናሉ ሁሉም አማራ ፋኖ ጀግና ነው በልልኝ እማ ። እረ ጎበዝ በሰማይ በምድር የዘር ፍጅት እየፈፀሙብን እያለ ገደሉን ይሉናል😢😢😢
ድል ለጀግናው ፋኖ
One Amhara በጣም ጎበዝ ናቸውን እኔ እራሱ እየተገረኩም ነው የምሰማቸው
አዲስ ታየምስን አስገብቶ ማዳመጥ ሌላ ፀብ መጫር ነው የሚያወራውን አያውቅም የቤቱን ክብር አይጠብቅም
ጃል አዲስ የሚጣል ነገር የለህም በርታ
Akila number one 👍 የበሰለ ታጋይ 🙌🤙😍
Ethiopia needs people like Habtamu!
ቴዲ በጣም መልካም ሰዉ ነክ እንደአንተ ያለ ሰዉ ያብዛልን በርታ ❤🙏
ተመስገን እኳን በደና ወጣክ ሀብታሙ ጃል ዉያ ቲዴ ሀብታሙ አማራ አይደለም እናቱ እዉነቱን አልነገራችዉም ዉነተኛ አባቱ ማንደሁ በህዉት ካለች ይጠይቃት አባቱ ኦሮሞነዉ
ቴዲ በጣም ነው የማደንቀህ በርታ.
ቴድዬ እግዝአብሔር እውቅቱን ይጭምርልህ❤❤❤❤❤
ጀነራል ጀነራል ጀነራል ሀሳብህ አማራዎች የትኛውም ኢትዮጵያዊ ወገናችን ነው ሀገር የሰራነው በጋራ ነው ኢትዮጵያ የጋራ ሀገራችን ናት የአማራ ህዝብ የሚያጠፋው ማንንም አይደለም ዘረኞች ግን በዬተራ ገለውናል ለበቀል ሳይሆን ኢትዮጵያውያንን ነፃ ለማውጣት ነው !!!
ቴዲ ሀብታሙ በሻህ ሁል ጊዜ ሳየው የፖለቲካ እድገት አያሳይም።ቤትህንም አይመጥንም።
ቴዲ ጃል አዲስ በጣም ትክክል ነው የጥላቻ ፖለቲካ ነው ዋጋ እያስከፈለን ያለሁ በጣም እየተጫንከው ነው
ምክንያቱም አባቶቻችን ከጣላን ጠብቀዉ ለትዉልድ ስላስረከቡ ናዋ ቲዴ
Habtamu you’re absolutely right they are tultula
በተሥፋ,እንጠብቃለን
General
Tutumba
💚💛❤️
አዲስ ታይምስ የሚባለው ሰው ሰላማዊ ንግግር አይፈልግም የሰፈር ዱርዬ ባህሪ ነው ያለው ቤቱን አይመጥንም ከሱ ይልቅ one amhara ከአያና ጋር ቢነጋገሩ ይግባባሉ 🤣
ሌላው አማራ ብቻ ነው ችግር ውስጥ ያለው???
Heard everyone but finally..........Omg......🤔
Endie Prime. M Amara hono mezih memtat jemere .
ቴዲ አንተ ብዙ ግዜ ከተመሳሳይ አከባቢ ያሉ ሰዎችን ነዉ የምትለጥፈዉ ሌሎቹ ኢትዮጵያዊና የሉም እንዴ
Habtamu you’re from the city
ጃል ሊያሳብድህ ነው ይቅርብህ
ታሪክ ትልቅ ቦታ ያለውን የኦሮሞ ህዝብ ከማዳጋስካር የትግራይን ህዝብ ከ የመን የመጣ ደቡቡን ሻንቅላ እያለ የሚፍክር ጎጠኛ ህዝቡን ነፃ ያወጣል ሲሉ መስማት በእጅጉ አስቂኝ ነው😂
የተደገመ ነው
የአዲስ ታየምስ የስድብ ጣቃ አያልቅበትም
ye deqalawoch sebseb
አዲስ አበባ የለም ፍንፊኔ ነው
የግሉ ምንም ሀሳብ የለውም ቧልተኛ ነውወሬ ማመላለስ እንጂ የተረጋጋ አይደለም የሰው ስም ካላነሳ አውርቶ አይወጣም
ይችሰው መርምሩ ኮፒ እንስክንድር ነው
አይ ቴዲ ሚዲያህ ግን ለአንድ ቡድን ያደላ ነው ሁሌም እንዴት ነው 😂😂😂
ምቀኛ ቅንቅናም😂😂
ጃል አዲስማ ወደጋላታሳራይ ይሂድ...
እሱ ልጅ እዚ ባይ ገባ 👊
medra deqla
ጃል አዲስ አወዳደቅህ ያስገርማል። ሲጀመርም ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም የምትወጣበትን ዛፍ በደንብ አስበህ ለመውጣት መወሰን ነበረብህ። አሁን ከመሬት ተነስተህ ከእናቴና ከአባቴ አልመርጥም እያልክ ትፎክራለህ ለመሆኑ መምረጥን ምን አመጣው? አንተ እራስህ አማራ እየተጎዳ ነው ብለህ መጮህ የጀመርከው በምክንያት መሰሎን ነበር ግን ነገሮች ጠንከር ሲሉብህ አንዱን ከአንዱ እያወዳደርክና እያማታህ ሁካታ መፍጠር ጀመርክ please choose your battle, be truthful to yourself and stop chewing on both sides of your mouth!
Yihe isisit new amaharan hizib ayiwekilim bana new
ቴድ ጥፍተኛነህ ጃል አድስን አታሥገባ
ዩሪን ብጋብዘው