የመጨረሻው የወንጌል ሥርጭት በኤሎን መስክ ይቀላጠፋል ተብሎ ተተነበየለት።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии •

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 4 дня назад +2

    Amen! ለእግዚአብሔር የስራ ጊዜ ነው።🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 11 дней назад +31

    ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል።ማ ራ ና ታ።
    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ በርታ።

  • @hiwotamare3100
    @hiwotamare3100 11 дней назад +16

    በመጨረሻው ዘመን ምሰክር ይሆን ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስ በአለም ይሰበካል የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 11 дней назад +16

    ክርስትያኖች የራሳቸውን መዳን አጥብቀን በመያዝ ፀንተን በመቆም ጌታችንን መምጣት መጠባበቅ ነው ያለብን ፡፡በውጭ ስላሉ ሰዎች እከሌ እንዲህ ነው ባንል ጥሩ ነው የጌታ አደራረጉ ና ሥራው ጥልቅ ነው፡፡

  • @Tabotu-q2j
    @Tabotu-q2j 11 дней назад +52

    አሜን ይሁን ወንጌል ለትግራይና ለአማራ ህዝብ ያስፈልጋል

    • @MebrihitGebre-o5y
      @MebrihitGebre-o5y 11 дней назад +2

      ኣዎ እግዛኣቢሄር ብቅጽበት እንደሰደድ እሳት ይድረሳቸዉ❤❤❤❤ ኣሜን

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 9 дней назад

      Ameen ameen 😢​@@MebrihitGebre-o5y

    • @Yotor4
      @Yotor4 8 дней назад

      ማሀይም ለራስህ ባወቅክ

    • @fisehaabid
      @fisehaabid 4 дня назад

      @@Yotor4 mehayem Amlakun yemayawek

  • @Hihi-r8p2o
    @Hihi-r8p2o 11 дней назад +11

    እየሱስ ያድናል አምላካችን እግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን ❤❤❤

  • @asterfish9921
    @asterfish9921 4 дня назад

    Amenn Amennn
    Get yesus bekrb ymetal
    Maranata

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 11 дней назад +10

    ብስርዬ እግዛብሄር ይባርካችሁ

  • @samsongizachew5845
    @samsongizachew5845 11 дней назад +42

    ትንቢትን አትናቁ ነገር ግን መርምሩ ኤለን መስክ የሰው ጭንቅላት እየከፈተ ችፕስ እያስተከለ እንደሆነ እየሰማን ነው።አትናቁ ግን መርምሩ ኦ መርምሩ!

    • @Daniel-n8k2b
      @Daniel-n8k2b 11 дней назад +2

      እና ምህረት ሊያገኝ አይችልም??

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 11 дней назад +1

      Eshi gn yhonal hayal ena brtu genana geta eyesus bicha new esu yehulu geta new
      ene aminalhu baymeslm gn yhonal❤❤❤❤

    • @burtesiyum1659
      @burtesiyum1659 11 дней назад +2

      There is no impossible things to God

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 11 дней назад +1

      በትክክል በተለይ የእግዚአብሔር ቃል በ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እጠቀማለው ካለ።ነገሩ ሌላ ይሆናል ።

    • @hope8216
      @hope8216 10 дней назад +1

      የጻውሎስን ልብ የቀየረ አምላክ የኢላን ማስክንም ልብ ቀይሮ ኢላንን ለወንጌሉ መጠቀም ይችላልና ፀልዩ::

  • @kalkidandagne462
    @kalkidandagne462 8 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ፈጥኖ ይጥራው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብስሬ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 11 дней назад +7

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 11 дней назад +2

    በመጨረሻ ዘመነ ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል ጌታእየሱሰ በክብር ይመጣል✝️

  • @MaheletFanta
    @MaheletFanta 4 дня назад

    አሜን ይሁንለት❤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 11 дней назад +6

    የትኛዉን እየሱስ በመጨረሻዉ ዘመን በስሜ ይመጣሉ ስላለ.እኔ የማመን አቅም የለኝም የተከተልኩት ሁሉን ነግሮኛል እሳት ከሰማይ ቢያወርዱ እንኩዋን አላምንም

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 11 дней назад +3

    አሜን ጌታ ሆይ እየሱስ ክርስቶስ በደምህ የዋጀህን ልጆችህን ፀንተን እንዳንቀጥል እንድንጠብቅህ ፀጋህን አብዛልኝ አብዛልን

  • @tsigetilahun-ok4fl
    @tsigetilahun-ok4fl 11 дней назад +2

    አምላኬና ጌታዬ እየሱስ ለዘለአለም ካንተ ጋር ልኖር እናፍቃለሁ ማራናታ እየሱስ ጌታ ቶሎና አሜን ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 11 дней назад +5

    ብስራት ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 11 дней назад +4

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @kinhantube4565
    @kinhantube4565 11 дней назад +3

    ተባረክ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ

  • @eleni311
    @eleni311 11 дней назад +2

    ፊተኛው ኋለኛ ይሆናል ኋለኛው ፊተኛ ይሆናል ተብሎ ተፅፏል ይሄ ሰውዬ ከትረፕ ጎን መሆኑን ካዬሁ ጄምሮ በጣም ወደ እግዚአብሄር እዬፀለይኩ ነው እግዚአብሄር ለወንጌል ሰራ እንዲያዘጋጄው ተባረክ ወንድማችን 🙏❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 11 дней назад +5

    አህዛብ ሁሉ በገንቦ ውስጥ እንዳለ ጠብታ ናቸው ይላል እግዚአብሔር ለአላማው ማንንም ማዘዝ ይችላል 😊

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 дней назад +2

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ 😊 ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️

  • @dam1028
    @dam1028 10 дней назад +1

    Yehunilet 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 11 дней назад +3

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 10 дней назад

    Amen..gata...hoyi..tolo..nae

  • @derejedegu6369
    @derejedegu6369 11 дней назад +4

    Maranath Maranath Maranath 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 11 дней назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤

  • @berheasefa8681
    @berheasefa8681 11 дней назад +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን።

  • @demedeme686
    @demedeme686 7 дней назад

    Amen Amen and Amen Jesus Christ Coming Soon ❤️❤️❤️God Bless you🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️🎚️

  • @marie-thereseyobo5559
    @marie-thereseyobo5559 11 дней назад +1

    አሜን ስለአገልግሎትህ ተባረክ❤❤❤።

  • @Hboys661
    @Hboys661 11 дней назад +2

    Elon musk is my number one target for Chris long time ago . May God open his eyes and use him for his purpose. I will continue pray for him

  • @Mihrtudeyridhdj
    @Mihrtudeyridhdj 11 дней назад +2

    አሜን አሜን ወንድማችን ጌታ ይባርክ ❤❤

  • @babybisrat
    @babybisrat 11 дней назад +1

    Amen

  • @yerguabraha3823
    @yerguabraha3823 10 дней назад

    I was pray about this man .l was fast and pray and this answered my pray.praisd God
    Amen Amen Amen.

  • @SebleMegersa-xd1ms
    @SebleMegersa-xd1ms 11 дней назад +6

    ጊዜው ደርሶል የእየሱስ መምጫ የትኛውንም ሰው የመጨረሻውን መከር ይሰበስባል እንንቃ እኛም የወንጌልን ስራ ለመስራት እንፍጠን

  • @saved1580
    @saved1580 11 дней назад +2

    አሜን ። ማራናታ። ✝️❤️🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 11 дней назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክልን ወንድሜ ብስራት ታደሰ በፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልህ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 11 дней назад +3

    ተባረክ ወንድምነት❤❤❤❤❤

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz 11 дней назад +1

    Amen yihun....

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 11 дней назад +1

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ያድናል
    እግዝአብሔር ይችላል ሃሳቡን ማንም አይከለክልም እሱ ሁሉን ቻይ ነው
    ብቻ ወንድሞቼ ለወንጌል ስራ እንነሳ ግዜው አሁን ነው:: "ጌታ ኢየሱስ ሆይ አንቴ እርዳኝ ቤት ሴቦቸን መውረስ እንድህችል አባ አንተ እርዳኝ 😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 11 дней назад +2

    Waw my brother God bless you and your family ❤❤❤

  • @KassahunShifraw
    @KassahunShifraw 11 дней назад +1

    ክብር ሁሉ ለ ኢየሱስ ይሁን!!🙏

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 11 дней назад +1

    ይችላል እየሱስ ጌታ ሆይይይ ትችላለህህህ❤❤❤❤❤

  • @Tinna-u2z
    @Tinna-u2z 11 дней назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestgebrehiwot5944
    @tigestgebrehiwot5944 10 дней назад

    Bane lay meheretu nw yebelay, Amen

  • @Kidistigebremedhin
    @Kidistigebremedhin 11 дней назад +1

    Maranata geta hoy tolo na ❤

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 10 дней назад

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Hallelujah kiber misegan le Geta le Eyesus yihune.....marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki A.N .B Tebarakeiiiiiii Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GLORIOUSARMYTVMEDIAOFFICIAL
    @GLORIOUSARMYTVMEDIAOFFICIAL 11 дней назад +3

    አመን አሜን የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ የሚሰበክበት ጊዜው አሁን ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መውጫው ደርሷል
    ማንም ሊሰራ የማይችልበት ሰዓት ይመጣል እና ወንጌል መሠራት ያለበት ጊዜው አሁን ነው

  • @berheasefa8681
    @berheasefa8681 11 дней назад +4

    አሜን ይሁን ጌታ ምንም የሚሳነው የለም እኔ አምናለሁ
    በመንፈስ ቅዱስ ሐይል በኢየሱስ ስም ማስክ ኤሎን ይዳን እግዚአብሔር አባት ሆይ ስለሰማሀን እናመሰግንሃለን አንተ ፍቅር ነህ

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 10 дней назад

    ስወደችሁ ተባረኩ ❤❤❤❤❤

  • @abushiSolomon-c6d
    @abushiSolomon-c6d 9 дней назад

    እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏❤️❤️❤️ማግሰታቺን ታባራክ 🙏❤️

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 11 дней назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @hadgutadese4042
    @hadgutadese4042 11 дней назад +1

    ኣሜን ማራናታ።ጎይታ ኢየሱስ ተሎ ነዓ❤❤❤❤❤

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 11 дней назад +2

    አሜን ማራናታ!

  • @RUTHTESFA-g4i
    @RUTHTESFA-g4i 11 дней назад +2

    አሜን ማራናታ

  • @AliiFk
    @AliiFk 9 дней назад

    ተዉ እንጅ ብስራት ኤሎን መስክ የምያቀላጥፈዉ ወንገል የኢየሱስ ክርስቶስ ይመስልሀል

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 11 дней назад +2

    GLORY TO GOD IN JESUS CHRIST.

  • @prophetalemayhujenber6429
    @prophetalemayhujenber6429 11 дней назад

    ይገርማል ደስ ይላል እናንተንም እ/ር ይባርካችሁ

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 11 дней назад +2

    Big news GOD bless you

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 11 дней назад +2

    Amennn❤❤❤❤❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 11 дней назад

    ዘመናችው ይባረክ

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 11 дней назад +1

    Wow Jesus is Lord❤❤❤

  • @asterburhanu6957
    @asterburhanu6957 11 дней назад

    አንድ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ትልቅ ና፣

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael 11 дней назад +2

    Geta Yesus Xgawn Yabxaleh wendme berta EGZIABHER keante gar yhun❤❤❤

  • @TetiTesefaya
    @TetiTesefaya 9 дней назад

    እንግዲ ሊሰማ የሚፈልግ ሁሉ ይስማ ጆሮ ያለዉ ልቡን የክፈት ድንገት ደራሽ ዉሃ መቶ እንዳይወስደን እንጠንቀቅ

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 11 дней назад +2

    በርቱ በርቱ ትዉልድ ይንቃ ይነቃቃ።

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 11 дней назад +1

    እኔ እንደገባኝ አሁን ትራምፐ የተመረጠው ጌታ ለአለም የሰጠው የመጨረሻው እድል ነው። እሱ 4 ጌታ ከረዳው በሂወት ከቆየ ጌታ የሱ የሆኑትን ይሰበስባል ከዛ ቡሃላ የመጨረሻው የአለም ማብቂያ ሰይጣን ምድርን ይቆጠራል ስበክም መሰበክም የማይቻልበት ግዜ ይመጣል ።እና ወገኖቼ ስንቃችንን አሁን እንያዝ የኛ ስንቅ የእግዚያብሄን ቃልነው በቅድስና እንኑር ሁሉ አብቅቶለታል ለወዲያኛው ማሰብ አለብን ጌታ ይርዳን።

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 11 дней назад +1

    ማራናታ የኔ ውድ ቶሎ ናና❤❤❤ አሜንንንንንንንን

  • @tigestnadew9158
    @tigestnadew9158 11 дней назад +2

    God bless u brother

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz 11 дней назад +1

    Geta Eyesus yibarkachihu!!..wendimoch

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 11 дней назад +3

    እግዚአብሔር በምሄረቱ ባለፀጋ ነው ግን የኢየሱስ ፍቅር አሸናፊ ነው

  • @WudeKetena
    @WudeKetena 11 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ማራናታ

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 4 дня назад +1

    አይ በመጀመርያ ኤሎን መስክ ማን ሆነና??
    እኛው እራሳችን መንቃት አለብን
    ነገሩ ወደት እያመራ እንደ ሆነ

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 11 дней назад

    ❤❤❤

  • @MebrihitGebre-o5y
    @MebrihitGebre-o5y 11 дней назад +1

    ሃሌሉያ ኣሜን

  • @mamushdesto5114
    @mamushdesto5114 11 дней назад +2

    Maranata

  • @bellatamiru181
    @bellatamiru181 9 дней назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ከኢየሱስ በቀር ማንንም መስማት አልፈልግም በስሜ ይመጣሉ ተጠንቀቁ ስለሚል ቃሉ ጌዜው የጥንቃቄነው ማቴዎስ 24:ነግሮኛል ኢየሱስ የመጣል

  • @mirchakerga6124
    @mirchakerga6124 10 дней назад

    Nebsi ymari
    Ere neka beli weGeni 😢😢

  • @LamessaAmbessa
    @LamessaAmbessa 11 дней назад +1

    Perfect!

  • @YomifGemechu-v9i
    @YomifGemechu-v9i 11 дней назад

    Hullu wede fitsame iyederese sile hone Geta yibbarek.

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 11 дней назад +3

    ምን ይሳነዋል ፊተኞች ሀለኞች ሀለኞ ሁተኞች ይሆናሉ ይላል ቃሉ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 10 дней назад

    ሁልጊዜ ቤተክርስቲያን ማለት ዝግጁ መሆን አለብን ሁሌም ቢሆን ዝግጁ መሆኑን ይጠብቅብናል ስለዚህ መቼ እንደምን አናቅም ሁሌ ዝግጁ መሆን አያስፈልጋል 👂👈✅🙏

  • @AsegedechGebre-xr2jm
    @AsegedechGebre-xr2jm 11 дней назад +1

    አግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እርሱ ኤልሻ ዳኝ ነው።

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 11 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 11 дней назад +1

    well come bsire

  • @teferashimbulo3274
    @teferashimbulo3274 11 дней назад +2

    እምነት ማራናታ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 11 дней назад

    Ameeeeen ameeeen 🙊

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 11 дней назад +1

    ተባረኩ !!! የዘመኑ ሸክም ነው

  • @eyerusalemtagesse9475
    @eyerusalemtagesse9475 10 дней назад +1

    Don't be deceived, 2 Corinthians 11:14. ESV And no wonder, for even Satan disguises himself as an angel of light.

  • @esabellalala
    @esabellalala 11 дней назад +8

    አሥተዉሉ መንፈሣዊ ሠዉ ሁሉን ይመረምራል መሥክ የሮቦት ሚሥት የሠራ እጀግ የጌታ ጠላት ነዉ

    • @getyonathan
      @getyonathan 8 дней назад

      በምን አወቅሽ?

    • @esabellalala
      @esabellalala 7 дней назад

      @getyonathan ወንድሜ ምነዉ ገባብለክ ፃፍና እያ ራሡ አቅፎ ሢሸከረከርልክ ነበር እሡ ባለትዳርና የልጆች አባት ሆኖ ለሌሎች ግን እጅግ መርዝ ሥራ ይሠራል .ሠዉየዉ የጌታ ጣት ነዉ ማንም ተነሥቶ ጌታ እየሱስ ቢል ከጌተ ነዉ ብሎ መቀበል ሞኝነት ነዉ.ጌታም ነግሮ አሥጠንቅቆናል በወንጌሉ

    • @getyonathan
      @getyonathan 7 дней назад

      @esabellalala የእግዚአብሔር የምህረት ደጅ አሁንም ለማንም አልተዘጋም።ጌታ ሮቦት ስታቅፍ ነበር ብሎ ደህንነት አይከለክለውም፤ሁላችንም የዳንነው በጸጋ ነው። እግዚአብሔር የሰው ፊት አይቶ አያደላም።

  • @yordanosmekonen7747
    @yordanosmekonen7747 11 дней назад

    It my deepest prayer For Justin Bieber and Elon musk to come to Christ. For some reason I just see them as humble people.

  • @LawofGod
    @LawofGod 11 дней назад

    Belew ! Woshitam

  • @GenetUrge-r4f
    @GenetUrge-r4f 11 дней назад

    ኢትዮጵያንም አሉበት እንዴ ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም መቸም

  • @genetmengistu2046
    @genetmengistu2046 5 дней назад

    ከተሰበክነው እየሱስ ውጪ የሚሰበክለት ሌላኛው የክርስቶስ ተቃዋሚ እንዳይሆን ማስተዋል መመርመር ያስፈልጋል

  • @adiamtesfai4868
    @adiamtesfai4868 11 дней назад +1

    Amen yechelale

  • @genetmengistu2046
    @genetmengistu2046 5 дней назад +1

    ኤሎን ማስክ ማነው ?????????????????

  • @AliiFk
    @AliiFk 9 дней назад

    ኤረ ተዉ ብስራት ዶናል ትራንኘ እግዝአብሔር ሾመ አት በል ሰዉየዉ ሐሳዊ መሥህ አምጭዉ የአመጽ ልጅ ነዉ!

  • @akalewoldreda7447
    @akalewoldreda7447 11 дней назад +1

    እነደገና ይወለዳልን! ወዪስ ሌላ ነው። ሀሰተኛው ቀድሞ እንደሚመጣ እሙን ነው።

  • @samsongizachew5845
    @samsongizachew5845 11 дней назад +1

    ሮቦት ሚስቶች እየሸጠ እንደሆነም ሰምቼ ነበር

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 11 дней назад +2

    ሺቂት ጊዜ ቀርታለቺ ትንሽ ታገሱ ቂዱሳን