Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታ ይባርካች የተወደዳችሁ የጌታ ወታደሮች።
ፀጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ይመጣል
ሁሌም ስለምትጠቅሙን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ምክንያት ይክበር ይመስገን በሮቱልን
God is bless you 💗❤️🙏 thank you
Gob blessed you brothers stay blessed
ስትገቡ ላይክ እያረጋቹ ግቡ!!!!!!!!!!!!
Eshi
❤❤❤❤Maranata Jesus Caming soon 😊
geta zemenachuin yibark
ኢየሱስ ይመጣል ከእርሱ ጋር ወደ ዘላለማዊ ቤታችን ይወስደናል ።
Tebareku
Egziabher yikir ybelachu wongel sirichit kelelelachu!!!!!ere ygermal!!!
❤❤❤❤❤❤ ትክክል ነዉ እኛ ዘመኑን አልመረመርንም
ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️
ስላም ለእናንተ ይሁን ፖስተር አለማየሁ ወንድም ይልቃል እንዲሁም ቅዱሳን ሼር አድርጉ ተባርኩ
Egzabher amlak abzto yibarkachehu❤❤❤
ብሥርየ አረ ተዘጋጅተናል አዘጋጀን ጌታ ወንጌሉን ገልጦ አዉጥቶ ከሃይማኖተኞች ፈጠራ ጌታ ረድቶን ልናሥመልጥ እንተጋለን ተፍነካል በደሙ ጌታ ይጠብቅህ
በርቱ፡የጌታ፡ቀን፡ቅርብ፡ነው፡ማራናታ፡አሜን፡ጌታ፡ሆይ፡ቶሎ፡ና።
ዓላም ስጣፈ እኔ በኢየሱስ ጉያ እሆነለሁ ያመንኩትን አዉቃለሁ ደግሞም የመንግስቱም ወራሽ ነኝ አሜንአሜን❤🙏🙌🙌🙌🙌
God bless you
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች
❤❤❤❤❤
Please betegegnewu agatami hulu nebyatin atinkefu !!!! Yerasachihun sira siru inkfat athunu
ኢትዮጵያን ለምን አለፍካት
What war are they talking about? There is no such things ! Understand first fromThe holly spirit
ዕለቱ ሰኞ 12/04/1999 እንደ ኢሮፓውያን አቆጣጠር ነው ጌታ የተናገረኝ ከአፀለይ በስተቀር ለማንም አላወራሁም ሶስተኛ የዓለም ጦርነት ፑቲን እያለ የሚሆን አምመስለኝም። እግዚአብሔር ይዞት በፑቲን ትዕግስት ነው ያልተተኮሰው እንጂ እንኳን ምዕራባዊያን አንድ የራሽያ ባለስልጣንም ይተኮስ ብለው ጦርነቱን ፈልገውታል። እግዚአብሔር አልፈቀደም እንጂ ከሰው ዘንድ ያበቃ ጉዳይ ነው። እንዳላችሁት በህልም ውስጥ ሆኜ እየተቃወምኩ ስፀልይ ሚሳኤሉ ወደ ቦታው ተመለሰ እውነት ነው እንዳላችሁት ያለግዜው እንዳይሆን ይህን ነገር ሊያቆመው የሚችለዉ የቤተ ክርስቲያን ፀሎት ብቻ ነው። እቤት ገብቼ ማስታወሻዬን ሳነበው ሁለት ጊዜ በ12እና በ17 04/1999 ያየሁት ወገኖች ምን እንደ ሆነ ያየሁት ባልነግራችሁም ጸንቶ በመቆም መፀለይ ይሁንልን በብዙ ተባረኩ ።
የዛሬ 27 አመት ፑቲን የራሺያ መሪ ነበር ?
@belaynegash6550 አላውቅም ካልሆነም እግዚአብሔር ወደ መሪነት እንደሚመጣ ያውቅ ነበር። እስቲ ማስታወሻዬ ላይ ጽፌው ከሆነ አየዋለሁ ዘመኑን። ግንካየሁት ነገር አንፃር በፑቲን ዘመን የሚሆን አይመስለኝ እኛጋ አይደርስ መስሎን ችላ እንዳንል እንፀልይ።
@@alemuamare3167 መልካም
አግኝቼዋለሁ 12 እና 17/04/1999 ሰኞና ቅዳሜ ቀን ነው ። ጠይቀህ ማስታወሻዬን እንዳነብ አደረከኝ ብዙ ነገር ወደ ኋላ ሄጄ እንዳነብ አደረከኝ ተባረክ ።
@@alemuamare3167 አመሰግናለሁ ግን እኮ ዝርዝሩን አልነገርከንም
አንተም በጎን ራሻን ወይም ማጎግን እየደገፍክ ነው።መፍራት ለሰይጣን እውቅና መስጠት ነው።
ሠላም ሠላም ይብዛላችሁ ፣ እኔ የምላቹ ስለሠው አገልግሎት ለምን ታወራላችሁ ትነቅፋላቹ ፣ የሚገዛቹ ካገኛቹ አይደለም ዘይት አመድም መሸጥ ትችላላቹ … አሁን እናን ተ የምትሰብኩት ወንጌል ን ነው ፖለቲካ ፣ በወንጌል ስም የፖለቲካ አራራችሁን የምትወጡብን ብላችሁ ምን ይሰማችሃል ……… አረ በራሣቹ የሩጫ መስመር ሩጡ …
ትልቅ ሰው አይደለህ ?
ሪይቫይቫሉንስ ምን አደረሳችሁት? ባለፈው ሳምንት ለሪቫይቫል እንዘጋጅ ብላችሁን ነበር እኮ? ወይ ጉድ። ጎግ ማጎግ፣ ንጥቀት፣ ምፀአት የሚባል ተረት አሁን የለም። ጎግ ማጎግም፣ ንጥቀትም ምፅዓትም ያለፉ ክስተቶች ናቸው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ "በቶሎ እመጣለሁ" ነበር ያላችው ለደቀመዛሙርቱ። ቶሎ ማለት ከሁለት ሺህ ዓመት በኋላ ማለት አይደለም። የእግዚአብሔርን ቃል በጥንቃቄ አጥኑ። በመንጋ አትንጎዱ።
ጌታ ይባርካች የተወደዳችሁ የጌታ ወታደሮች።
ፀጋ ይብዛላችሁ ኢየሱስ ይመጣል
ሁሌም ስለምትጠቅሙን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ምክንያት ይክበር ይመስገን በሮቱልን
God is bless you 💗❤️🙏 thank you
Gob blessed you brothers stay blessed
ስትገቡ ላይክ እያረጋቹ ግቡ!!!!!!!!!!!!
Eshi
❤❤❤❤Maranata Jesus Caming soon 😊
geta zemenachuin yibark
ኢየሱስ ይመጣል ከእርሱ ጋር ወደ ዘላለማዊ ቤታችን ይወስደናል ።
Tebareku
Egziabher yikir ybelachu wongel sirichit kelelelachu!!!!!ere ygermal!!!
❤❤❤❤❤❤ ትክክል ነዉ እኛ ዘመኑን አልመረመርንም
ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️
ስላም ለእናንተ ይሁን ፖስተር አለማየሁ ወንድም ይልቃል እንዲሁም ቅዱሳን ሼር አድርጉ ተባርኩ
Egzabher amlak abzto yibarkachehu❤❤❤
ብሥርየ አረ ተዘጋጅተናል አዘጋጀን ጌታ ወንጌሉን ገልጦ አዉጥቶ ከሃይማኖተኞች ፈጠራ ጌታ ረድቶን ልናሥመልጥ እንተጋለን ተፍነካል በደሙ ጌታ ይጠብቅህ
በርቱ፡የጌታ፡ቀን፡ቅርብ፡ነው፡ማራናታ፡አሜን፡ጌታ፡ሆይ፡ቶሎ፡ና።
ዓላም ስጣፈ እኔ በኢየሱስ ጉያ እሆነለሁ ያመንኩትን አዉቃለሁ ደግሞም የመንግስቱም ወራሽ ነኝ
አሜን
አሜን❤🙏🙌🙌🙌🙌
God bless you
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች
❤❤❤❤❤
Please betegegnewu agatami hulu nebyatin atinkefu !!!! Yerasachihun sira siru inkfat athunu
ኢትዮጵያን ለምን አለፍካት
What war are they talking about? There is no such things ! Understand first from
The holly spirit