በ3 ቀን ለዉጥ እምታዩበት !! ፊቴ ተበላሸ ለምትሉ ተአምረኛ የሆነ የፊት ስክራብ,ክሬም, እና የፊት ቆዳ ማፅጃ /parsley face treatment/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 56

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  3 месяца назад +5

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 3 месяца назад +1

    እምክረዋለው ቆጂት ቆጆ እንደሆንሽ በእጅሽ ያስታውቃል ተባረኪ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      Thank u sweetheart 🥰🥰

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 3 месяца назад +2

    መልካም አዲስ አመት በርቺ እማ የኔ ፊት በጣም ተበላሽትዋል ሞክሬ ኮመንት አስቀምጣለሁ ተባረኪ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад +1

      Eshi yene mar etebekalew🥰

  • @Melek1998-m6f
    @Melek1998-m6f 3 месяца назад +1

    ከወደቀ እንደት ይመለሳል እህቴ ለማንኛውም VDS gym ፃፊና ሞክሪ የሁሉም አይነት አለ መልካም እድል❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 месяца назад +1

    እንክዋን አደረስሽ 🍃🌼🌼🌼🌼🌼
    በጣም አመስግናልሁ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amanuelkinfe.
    @amanuelkinfe. 3 месяца назад +1

    ተባረኪ የኔ ውድ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      AMEN 🥰🥰🥰

  • @love.lovewe
    @love.lovewe 3 месяца назад +1

    ዋው ይገርማል አሁን እሞክራለሁ ውዴ ወዲያው እነግራችኋለሁ

  • @TsiyonAdisu
    @TsiyonAdisu 3 месяца назад +1

    ውድ ቅጠሉ ምንድነው ❤

    • @mestawtambaw1955
      @mestawtambaw1955 3 месяца назад

      ባዱነሥ ይባላል በአረበኛ

    • @hiwet7-12y
      @hiwet7-12y 3 месяца назад

      የድንብላል ቅጠል ነው ክዝበሪ በቅዱነስ አይደለም

    • @mestawtambaw1955
      @mestawtambaw1955 3 месяца назад

      @@hiwet7-12y አላሥተዋልኩትም ነበር አሁን አየሁት አመሠግናለሁ

  • @SweetSweet-iu7co
    @SweetSweet-iu7co 3 месяца назад +2

    Happy new year,🎉🎉🎉 and thanks sweetie ❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      አመሰግናለዉ😘😘😘

  • @ቲክቶክ
    @ቲክቶክ 3 месяца назад +1

    መልካም አዲስ አመት ለሁላችሁም።🎉🎉🎉አመሰግናለሁ ውዴ እኔ እሞክራለሁ እና በኮሜንት ላይ አሳውቅሃለሁ❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      ሞክሪዉ😘😘😘😘😘

  • @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
    @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA 3 месяца назад +3

    Enkuan aderesesh ❤❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      Enkuwan abroad aderesen ❤

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 месяца назад +1

    እካን አደረሰሽ የኔ ቅመም

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      Enkuwan abri Adersen yene wed 🥰🥰🥰

  • @mekonnengetahaun4011
    @mekonnengetahaun4011 3 месяца назад +1

    በአዲስ አመት አዲስ ጥርት ያለ ፊት ትልቅ የእንቁጣጣሽ ስጦታ ይመችሽ💞

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      አዎ ያዲስ አመት ስጦታየ ነዉ😘😘😘

  • @wesenegezahegn1992
    @wesenegezahegn1992 3 месяца назад

    እሞክራለው እህቴ❤❤❤❤

  • @rahelhaile9677
    @rahelhaile9677 3 месяца назад

    በድንች የሰራሽውን ላገኘው አልቻልኩም

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      Kezih befit yalew video🥰

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 3 месяца назад

    እኳን አደርሰሺ አደርሰን ❤❤❤❤
    እኔ የተልባውን ከሰራሺበት ቀን ጀምሮ እየተጠቀምኩነው አንድቀን በውሀ ,,በወተት ,,በማርና በቲማቲም ግን ለውጥ አላየሁበትም 😢 ምንትይኛለሺ እናደግሞ ካላስቸገርኩሺ የጥፍር ማጠንከሪያ ምንድነው ጥፍሬ በጣም ሳሳ በዛላይ ይሰበራል ይሰነጣጠቃል መፍትሔ ካለሺ አጋሪኘ በተርፈ በርች መልካም አድስ ዘመን ይሁንልሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      በፍፁም አላምንሽም በደንብ ነዉ እሚሰራዉ ሰዉ ሁሉ ተስማምቶት ላንቺ ብቻ እማይስማማበት ምክንያት የለም አትዋሺ ለዛዉም የተልባዉን ነዉ ያልሽዉ በፍፁም አላምንሽም ለማንኛዉም እንኩዋን አብረ አደረሰን 😃

  • @User1-dc3gf
    @User1-dc3gf 3 месяца назад +3

    በ3 ቀን ቀርቶ በ3 ወርም በተስተካከለ

  • @alamabrare5871
    @alamabrare5871 3 месяца назад +1

    እኔ ግራ የገባኝ ነገር አለ የተከተክሹ ክዝበራ ነው ወይስ በቅዱንስ ውዴ መልሺልኝ እዳታልፍኝ ውሃው ለፊታቹ ርጩት ያልሹ👈👈😘😘😘😘😘

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      Parsley yenalal mare supermarket ale❤

    • @retareta8675
      @retareta8675 3 месяца назад

      ​@@BALEMMOYA ግን የድብላል ቅጠል ነዉ የሚመስለዉ

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @LeylaTemam-g5h
    @LeylaTemam-g5h 3 месяца назад

    Dimibeleli qexeli minawe sugoonawe

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 3 месяца назад

    ውዴየድብላልቅጠልነውአይድል

  • @mulumulu3835
    @mulumulu3835 3 месяца назад

    ❤❤❤brchiwude

  • @kasishendalk9682
    @kasishendalk9682 Месяц назад

    ፊትሽን እየተቀባሽ ለምን አታሳዪንም ???ለምን ለምን እንደሚጠቅም አነገርሺንም???

  • @LeylaTemam-g5h
    @LeylaTemam-g5h 3 месяца назад

    Sugonawe

  • @محمدمحمد-ظ4س5د
    @محمدمحمد-ظ4س5د 3 месяца назад +1

    ውደ ለውደቀ ጡት መዳና ከለሸ

    • @ቲክቶክ
      @ቲክቶክ 3 месяца назад +1

      Sport seri

    • @Melek1998-m6f
      @Melek1998-m6f 3 месяца назад +1

      @@ቲክቶክ በስፖርትም አይመለስ ከወደቀ ወደቀ ነው🙄

    • @KareyaTolha
      @KareyaTolha 3 месяца назад +1

      ጡትና ማግስት ግድ ነው ይወድቃል

    • @retareta8675
      @retareta8675 3 месяца назад

      😂

    • @fato7a7bb35
      @fato7a7bb35 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አሚነኝተስፈኛዋ
    @አሚነኝተስፈኛዋ 3 месяца назад +1

    በቀዶንስ ላደረግእደ ይህየለም ዛሬ ዝጅቢል እቤታቸንመጣደስብሉኛል😂