Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስትለጣጠፉ ትቆዩና ልክ ሴቷ ስታፈቅር ላሺ የምትሉ ወንዶች እመኑኝ መቸም አትደሰቱም😢
Amen😢😢😢
😂😂😂አረተ ግን አይድርሰ😢
በወንዱ አትፍረዱ እሷም ቆፍጠን ማለት ነበረባት አለቀ
ደግ የዋህዋን የአርባምንጭ ልጅ ባለመታደልህ እድለቢስ የሆንክ ያህል ተሰማኝ
@@SmJefdah-mh3cv አዎ እሷማ እንደት እንደምታበሳጨኝ ወንዶች እነሱ ሲፈልጉ እንጅ ሲፈልጉ አይፈልጉም
ሄሉ ስሚ ወደ አርባምንጭ ሂጂ የራስሽ የሆነ ሰው እግዚያብሔር ይሰጥሻል ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ነሽ እንዳልክ አያስፈልግሽም ስንት የሚወድሽ ሰው አለ❤
@@elizabethkomiago67 awo korate hona kayoutobare sayehonenen endawe gata iafalagachehonen fekere salame iamesatatenen denegate yesetate aselakasachege
ሄሉዬ አሁን አንቺ ጎበዝ መሆን አለብሽ ❤እና ተሎ ወስነሸ እአገርሸ መሄድ አለብሸ❤🇪🇷
Btekekel
ወደቤትሽ ተመልሰሽ እራስሽን አዳምጭ በጣም መልካም ቤተሰብ እና መልካም ወንድሞች አልሽ እንድህ መተቃቀፍ ጥሩ አደለም ይብቃችሁ
አቤቱ ንፁሕ ልቦና ፍጠርልኝ፣ቀናውን መንፈስ አድለኝ አለ ክቡር ዳዊት ይህ መዝሙር በውነት ለሔሉ ነው የተሰጣት
የራስ ሰው ካልሆነው ጋር መተቃቀፍ፣መለጣጠፍ አስፈላጊ አይመስለኝም በልክ አድርጉት
በትክክክል
Iko😂😂
😂wonte🫶🎓👑🫣💋💞
Iko😂
😂❤❤❤❤❤💋
ሄሉ ጀግና ሴት
ከምር ይች ልጂ የፈጣሪ ሰጦታ ነበርች ንፁህ እርግብ ነች ለሰውልጂ ልቡ ንፁህ ነው እሚሰፈልገው ውበትም እርጋፊ ነው ከእውነት አፈር ነን
በትክክል እማ
እማደምሪኝ እደምርሽ አለሁ
በቅንነት ደምሩኝ የማዳምቅሞሞች እህታችሁ ስደተኛዋነኝ ሁላችሁም ደምሩኝ አደምራችሁ አለሁ
@@MehubaYimer-o7o ምሪኝ ማሬ አደምርሽ አለሁ
ሳህ❤
እውነት እንዳልክ ባረከው ጥሩ ነገር አመስግነኝ ሳንጨርስ ዳግም እኛም ስው እንዳናምን ነው ያረከን ብዙ ዋሽተሀል
አንቺም ጸልዪና ወደ ሀገርሽ ሂጂ (ሐሞት ይኑርሽ)የበለጠ እንዳትጎጂ ራስሽን ጠብቂ!!!
ሄሉ ግን ሳይፈልግ አታስገድጅው በኋላ አንችን ይጎዳሻል ሜሄድ ካለበት ካሁኑ ፍቀጅለት ደግሞ ሁለዬ አታልቅሺ በሱ ፊት ጠንከር በይ እንጅ😢❤
😢ውነት😮
ትክክል ይህኮሜት ተመቸኝ😢😢
አትቅረባት አላልንም ወዳጅነት ገደብ አለው አንተ ግን ፍቅረኛ የለኝም እያልክ የልብ ትርታህ እስኪሰማት እያቀፍክ ፍቅር ፍቅር እያጫወትክ እዴት ፍቅር አይዛትም ብለህ አሰብክ ለማንኛውም አፍህና ተግባርህ አንድ ይሁን ሄሉየም እስካሁን ከደረሰብሽ ነገር ትምህርት ውሰጂ ሰውን ሳይሆን እግዛብሄርን ተደገፊ በእምነትሽ ጠንክሪ እሱ ነው የሚያዋጣሽ ለማንኛውም በርችልን እንወድሻለን ሄሉየ❤
እኮ😂
ወላሂ.እንዴት እንደተናደድኸኩበት.ዛሬ😊😊😊😊
አቤት ካመታተር😂😂😂😂 እኔኮመት ለማበብነው የገባሁት
😂😂😂
ያማቹዋልዴ እራሧ ናት የምታቅፈው ምን ያርጋት ደሞ ሳያፈቅራት አብሮዋት ይሁን ነገ ለሚደርስባትስ እንዴ
ሄሉ ይቅርብሽ አንድቀን መጉዳቱ አይቀርምበጣም ሳትጉጂ እኔ ስላንቺ ሳስቡ ተናድጄ ነው ያደርኩት
Wllhe enirasu edati edanidadachege cheki setela😂😂
😮ውነት
እውነት ነው።ግን በፍቅር ስለታወረች ምንም አትሰማም።እኔ ብሆን ሁለተኛ አጠገቡ አልደርስም ነበር ከትላንቱ ነገር በሃላ።
እዉነት
ይቺቺቺ ልጅ ድምፆ እራሱ ደሰ ሲል ከነሰነሰርዕቷ ጀመጨረሻ ነው የወደድኳት ሄልዬዬዬ የኔውድድ
ኧረ ቆፍጠን በይ አትለጠፊ ኡፍፍፍፍ ትላንት እንደዛ አመናጭቆሽ ሄዶ ዛሬ መልሰሽ ትለጠፊያለሽ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን ዛሬ እጀንም አልሰጠው እንኳን ልለጠፍበት አሁንም ተመለሽ ወደ አገርሽ
haha eweneteshen new eko😂
@@NoorMohammed-m6m እኔማ አጠገቡም አልደርስም ነበር
እንደው ሄሉ እባክሽ ለወንድ ሁለተኛ እንዳትበረከኪ ሤት ልጅ ሁሌም ተፈላጊ እንጅ ፈላጊ አይደለችም ላንች ያለው ይሻግታን እንጅ ማንም አይነካው ቆፍጠይ በይ
ሳህ ወላሂ
አዎ ወላሂ ሤት ልጅ ቆፍጠን ሥትል ነው የሚያምርብን
በትክክል
እህ ትክክል
በቃ ሄሉ ተይው አትለጣጠፉ ጎበዝ ቆራጥ ሑኚ ኩሪ
መለየት ከፈለክ በሰላም ራቅ ከዚበላይ እዳትጎዳት ለሴት ልጅም ክብር ይኑርክ እያወራችክ ገፍትረክ ጥለክ መሄድ አልነበረብክም ለተመልካችም ክብር ይኑርክ
እኮ በጣም አናዶኝ ነበር
😮m😮Oioi@@ገብሬሏyoutube
@@ገብሬሏyoutube😊
ተመስገን ኡፊ በጣም ደስ ነው ያለኝ ደግመህ እንዳትሰብራት መውደድህ ምን ዓይነት ነው ግን
6:53 Eko.😅😅😅 yemen.makife new libuwa sese new helu go taa beka
ድራማ ካልሆነ ወደ ቤትሽ ሂጂ ሂጂ ሂጂ ሄሉሻ ከወንድምሽ ከናትሽ ከነሰኒ ጋ መስራት ትችያለሽ እኔ ግን ክፉ ሰው ነኝ እንዳልክን እወደው ነበር ግን አሁን አስመሳይ እየመሰለኝ ነው ይቅርታ ስለቃሉ
ሁለት የተለያዪ ፆታ በዚህ ደረጃ የሰውነት መነካካት (body Attachment ) ለፅዋታ ግንኙነት ይጋብዛል ሁለታችሁም ተሳስታችኋል
እዳልክየ አሁንም ቢሆን ቁርጥ ያለዉን ነገር ንገራት ተስፋ አትስጣት ድጋሚ እዳትጎዳ
እንዳልክ ፈተናው ይበቃታል የምትመርጣቸው ዘፈኞች ይናገራሉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ተናግረዋል eko ፍቅረኛዬ adelechim gewadenaye አያለ new eswa gin ሙዝዝዝ alech set lij ኮራ ስትል des yilal
ከዛሬ ጀመሩ እዳልክ እቅፍ አታርጋት ሄሉ እራስሺን ጠብቂ ወንድ ልጅ ማመን የለብሽም
ውንድ ማመን ከባድ ነው እኔ በጣም ነው የተሰማኛ እራሰን አሰብኩት የውንዶ ጥሩ የለም
እደየ ናቀፍኝ እያለች ናቀፈኝ ነው😂😂አሁንም አሁንም
@@louatlouat8603😂😂😂😂
5:08 እኔ ልጂቷ በፍቅር ነዉ የምታስብህ ስለዚህ አንተ በሷ መንገድ የማትሄድ ከሆነ አሁኑ ተራራቁ አሁንም ቀርበህ እንዳት ጎዳት
ጓደኛ ከሆናችሁ እንደጓደኛ አክት አድርጉ እንጂ እንደፍቅረኛ የምን መጨማመቅ ነው
😂😂😂😂
እኮ ይሄ የሚተቃቀፉት ነገር
መርዳትህ እኮ አይደለም ጥፋትህ!ጥፋትህ ሰው የሚልህን አለመስማትህ ነው፣እንዴት ብትል ስንቴ ተኮመተልህ? ተው የቀረብካት አቀራረብ ምትሰጣት ፍቅር አስተያየትህ ሁኔታክ ሁሉ የፍቅር ነበር፣ሴት ልጅ እንኩዋን እንደዚህ ሆነህ ይቅርና በትንሽ ነገር ልትሸነፍ ትችላለች፣so ስንቴ ሄሉ ልታፈቅርህ ትችላለች እረፍ እንዳልክ ማትፈልጋት ከሆነ የፍቅር ቃላቶችን አትናገር ሁሉንም በልኩ አድርግ ብለንሃል ስንቴ??? እስቲ ተመልካች ይፍረድ!!!!
በትክክል እህቴ ሲያቅፋት አምሮብሻል ሲል ልብሰ ገዝቶ ሲስጣት አገሯ የሚሔደዉ እሷን ብሎ ነበር መርዳቱ ጥሩ ነዉ ማፅናናቱ ጥሩ ነዉ ግን ከጓደኝነት ሳይመሰል ብዙ ነገሮች ልክ አልነበረም እሷም ተከትላዉ መጣች አሰጠጋት በተለይ የትናንትና ሁኔታዉ respect የጎደለው ነበር በዛ በጣም አዝኛለሁ
አወ ብለናል
ደምሩኝ ውዶችየ
❤❤❤❤❤ እዳልክ በቃ አሁንም ቢሆን ልትጎዳት አትቅረባት እባክ በቃ ልብን በአንድ አድርገው
እነማሰግነለን ❤ግን እንደዝ እያቀፍክ አለፈቅርሽም ስትል አይደብርም 😮
ወንዶች ባይወድሽም ባያፈቅርሽም ዝም ብሎ ያደርጋል ለሴት ተፅኖ አለው
አስመሳይ ወንዶች👎👎👎👎👎
ሄሉ ቆፍጠን በይ አንድ ሰው ካላፈቀረሽ በመለመን የሚሆን ነገር የለም የአንድ ወገን ፍቅር ዋጋ የለውም ። አንቺ እንደሚትወጅው ካልወደደሽ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ እንዳልክ ጓደኛሽ ነኝ እንጅ ፍቅረኛሽ አይደለውም ካለ መቀበል ነው ሄሉ ቆፍጠን በይ የተሻል እግዚአብሔር ይሰጥሻል።
ትክክል
👍
❤❤❤እወነት ነው
@@assistanthome578p
በትክክል ❤❤❤
አይ ሔሉ ሚስኪን የኔናት ጉዶቶን ዋጥ አርጋ ለሰው ደስታ አይዞሽ የኔ እህት አሑንም አልቆረጠላትም
በጥፊ ነበረ ማለት አንችን እንደናትሽ ጉያ አሥረ ጊዜ መለጠፍ በቃ ተይው እኛ ተመልካቾች እየነገረንሽ ነው አያፈቅረሽምምምምምም በቃ ነቃ ብለሽ በጊዜ ሂጂ ዋዋዋዋ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😢😢😢
ክበሪልኝ አንቺ አበዛችውኮ ወንድን በልመና መያዝ በፍፁም አይቻልም አናደደችኝኮ😂😂😂
@@HggHgg-nh1gr ወላ ሙጭጭጭ ኤይይይ አይሆንም
@@SitraOumer-x2k በጣም። ለዚህ ኮሜንትሽ 100 ላይክ ሰጥቼሻለሁ
@@Bet1771 ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
አችልጅ አላህ ይስጥሽ የውስጤነው የኮመትሽልኝ እቀፈኝ እምትለውስ ነገር ግን ቤተሰቦቾ አያዩትምደ ወድሞች እኔ ለሶ ተሸማቀኮ ወንድ ልጅ እደዚህ ተለምኖ እማይሆነው 😢
ሄሉ የኔ ውብ በእርግጥ አንቺ ልክ አላደረግሽም ቢሆንም የእንዳልክን ትክክለኛ ማንነት አሳይተሽናል። ስለዚህ ወደ ቤትሽ ተመለሽ እና ብዙ ደስስስ የሚሉ ነገሮችን ስሪልን ጓደኞችሽንም አሳይን ማዘርንም አሳይን በቃ እራስሽ ላይ አተኩሪ ፍቅር ይቅርብሽ ጊዜ ወስደሽ ራስሽን አዳምጪ በስራ ቢዚ አድርጊው ጭንቅላትሽን እንዳልክ ይቅርታ ከዚህ በፊት አላውቅህም በሄሉ ነው ያወቅሁሀህ unsubscribed ላየነው ተከታታይ ድራማህ እናመሰግናለን ።
የምር እኔም እንዳልክ አሳዝኖኛል ሰብስክራይብ አነሳለሁ
እውነት ነው
እዳልክዬ እኛንም ዋሽተህናል ፍቅረኛ የለኝ ብለህን😢
እኔ እሚለው ምን ይወጣላታል እሳዋ ግን
Eko😢😢😢@@mekmek1129
Belse yegd keswa gar mhon alebt wye comntater😂
@@Senaa-h6i ለኛ ሰላም ይስሆጡን ብችል
አሁን ሄሉን አትገዝግዛት ይበቃል። ጓደኝነት ገደብ አለው ወደ እናቷ መልስልን ትላንት ትክክለኛ ማንነትህን አሳይተኸናል በቂ ነው። እንዳልክ ግን የሚገርም ማንነት እንዴ አንተው አልነበርክ ወደ ጥሩ መመለስ ያልከው ግን ያደረግኸው ጥሩ አይደለም ምነው ወደ ሀገሯ መልሰህ ቀስ እያልክ መሆን ሲገባው ላንቺ ምንም አደርጋለሁ ምናምን ምን አመጣው anyway leave it .
ፕራንክ ነው ብለህ ትመጣለህ ብዬ ነበር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢Heluye የእኔ የዋህ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤🥰
ሄሉዩ የኔቆንጆ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እናም አታልቅሽ በምኑም በምኑም ደግሞ አትለጣጠፉ❤❤🎉🎉🎉
❤ይቺን ልጅ አታስከፏት በማሪያም 😢😢
ነበር😢😢😢
ፍቅር በመላመድ ይመ ማል ስለዚህ አስረዬ አትጠቃቀፍ ሴጀመር የሴትና የወንድ ጓደኝነት የለም
ሄሉ ጉዳትሽን እንፈልግም ወደ አርባምንጭ ተመለሽ የማያልፍ ነገር የለም ያም አልፏል ይህም ያልፋል ብርትት በይ እንፀልይልሻለን እንዳልክ ግን ትንሽ አናዶናል በእለቱ ያሳየው ነገር ካልፈለገ ቀስ ብሎ መራቅ ይችል ነበር ግን አለፈ እንኳን ይቅር ተባባላችሁ
በጣም ማኖ አስነክቶአት ለመራቅ
እኔ በጣም ነው የከፉኚ እንዳልክ በጣም ምን ያሳታል ምንም ንፁህ የፊቅር ልብ ያላት ሴት ናት ባለሁበት ሀገር ደስተኛ ጥሩ ንሮ የምኖር ሰዉ ነኚ ሄሉን ቅርብ ግዜ ነው ያወኳት ጋደኛዋ ጥሏት ከሄደ በኋላ ከዚያም ጀምሬ በጣም ነው ደስ የምትለኚ የኋህነቷ ሁሉ ነገሯ በዛ ላይ አንተ መጣህ በኡነት በጣም ደስ አለኚ ምንነትህ ያለህ እርዳታ እየቆያቹሁ ስትሄዱ ደግሞ የምትፈቃቀሩት ነገር ልክ እንደፊልም ነበር ደጋግሜ የማያቹሁ እውነት ከውጭ ውበት የተለየ የውስጥ ውበቷ በግልፅነት ያንፀባሪቃል አንተም ይህን አይተህ በመውደድህ በጣም ደስተኛ ሆንኩ ደስታዋን በማየተ እውነት የሱ ካደረጋት አኔ በብዙ ነገር ለብቻየ ቃል ገባሁላቹሁ እናም ደስ አለኚ ዛሬ የፈቅር ጥያቄ ባቀረብላ ዛሬ ወይ ዛሬ እያልኩ እንደዚህ አይነት በርዶ አወረድክባት ጨከንክባት ወርወርካት እንደዛ የምትሳሳላት የምት ንገበገብላት ብቻ አላውቅም አስከፋህን አኔ እራሴ ወንድነቴን ጠላሁት የኡነት ጠላሁት ከፊኚ በጣም አልተኛሁም ምግብአልበላሁም ሶፉ ላይ አድሬ ወደስራ ወጣሁ ልቤ ተሰበር ብዙ ነገር ተማረኩ ጥሩ ነገር ካላቹ እንዳልኬ አንድ ቀን አወራሀለው የሁለታቹሁን ደስታ ያሳየን ❤❤
እየውልህ ስህተትህ እንዳልክ ብዙ ነገር እያወራህ ነበር ላንቺ ስል ከስደት ቀረሁ አልክ ደግሞ ላቺ ጥሩ ስሜት አለኝ አልክ እኛ ሴቶች ደግሞ ልባችን ስስ ነው ደግሞ ለሷ ቦታ ከሌለህ ቅርበትህን በልክ አድርገው ሄሉዬ እወድሻለሁ ጠንካራ ሁኝልኝ
ማርያምን በጣም ነው እንዳልክ የጠላውህ አታስመስል በቃህ ተዋት ፈጣሪ ይጠብቃታል። አንተ ግን ለyoutube ብለህ አትጫወትባት ለተመልካች ክብር ይኑርህ
ሣየኔቆጆዉነትነዉ
የኔምአሳብነው(አስመሳይነውሰውመሳይእስስት
እኮ
@@راشدالغيثي-ش1ط እኔ እንጃ በጣምታሳዝነኝ አለች እማደምሪኝ እደምርሽ አለሁ
ትክክል ነሽ ሴት መሆን ከባድ ፈተና ነዉ።
ሄሉ በጣም ታሳዝነኛለች ❤❤❤❤
የምታወሬዉ ማመን ከዚህ በሀላ ይከብዳል ሂሎን ያገጘ ወንዱ የታደለ ነዉ
አፈሰ.ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድን.ስትከባከብ.ፍቅር.አዋቂ❤❤❤❤ለበጎነዉ
@@Hewan-mu7zx ወንዱአቃጣይሆኖነውእሚመጣውሲጀመርአለምእደዚናትሁሉንአሟልቶአይሰጥም
እዳልክ ምን እያልክ ነው ምክር ሌላ መለጣጠፍ ሌላ ፍቅር ሲይዝሺ ንገሪኝ ስትል ከርመህ አሁን ትላቆጣለህደ እራስህን ነፃ አታድርግ የስራችሁትን ዢድዮ ተመልሰህ እየው ልጂቱን አትጉዳት አትጉዳት
❤❤🙏🙏👍👍
ደምርኝ ውዴ
ሄሊ ደሞ ቆፈጠን በይ ዝም ብለሽ አትለጠፍ እራስሸን አሰክብር ወዶች ይቀርቡንና ስንቀርባችው በጣም ይቆለላሉ
እንደዚህ እየተለጣጠፍካት እንዴት ፍቅር አይዛትም ሲጀመርም እኛ ሴቶች ልባችን ስስ ነው በቃ በፍቅር ተፋቅራችሁ ኑሩልን የምትሉ❤❤ሄሉ ደግሞ ማህተብ እሰሪ 😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔም😂😂ስስነዉ.የምታገኘኝ.ወድ.ልቤ.ስስነዉ.እሽ.አደራ😂😂😂😂
አሁንም ይህ መተቃቀፍ ልክ አይደለም መቆም አለበት to much touching it will lead to love ,so this has to stop 🛑
ታዲያ እሶ፡፡ ሂዳ ጥምጥም ነው 😅😅😅
ታደ በዚህ አስተቃቀፍ እንዴት ፍቅር አይዝም😂
😂
እኮ እየተለጠፈ የኔየምላትአለኝይላል
ትክክል ይህን ያህል በየደቂቃዉ መተቃቀፍ አቁሙ ያንም ጓደኛ ደስ አይላትም አንቺንም የሚፈልግሽ ሰዉ ቢኖረ ደስ አይለዉም መለጣጠፉን አቁሚ ይበቃሻል ወደእናትሽ ሂጂ
😢😢😢ቆይ ምን ያሳታል ብታፈቅራት😢😢😢ባሁኑ ሰአት ኦደሶ እዉነተኘ ፍቅር የለም ሌሎቹ ሴቶች 😢ለጥቅም ነዉ የሚቀርቡክ😢
😁😁😄
በጣም😢
እንዴ😂😂😂😂ምንም ባያንሳት ፍቅር እኮ ሳይኖር
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😲😲😲😲😲😝😝😝
እንዱ በጣም እኮ ነው የቀረብካት እንዴት ፍቅር አይዛትም አቀራረብህ በጣም ነው ፍቅር የሚያሲዘነው ከዚህ ብሐኋላብዙ አትቅረባት የአንተ አቀራረብ ፍቅር ያሲዛል
ደሞኮ አምሮብሻል ይላል ሰውዬው ምን አስቦነው መሸቀያ አደረከው ሂወቱዋን ካልፈለክ ምንም መቅረብ አያስፈልግም ለሱዋ ፈጣሪ የፃፈላት አለ
ደምርኝ ማሬ
Btammm meshkia new yadergw
እኔሥ በቃኝ ሠዉ ማመን እግዛብሄር እያሉ ሄሎ ደግሞ እሥኪ ለራስሽ ግዜ ሥጭ አሥቢበት
ሄሉ ግን ምን ሆነሽ ነዉ እህቴ እያለሽ አንቺ ፍቅር ትያለሽ አሁንምእንዳልክ እንዲህ አትቀፋት እማትፈልጋት ከሆነ
እሱ እኮ ተናገረ እሳአሰማም
እዳልክ. እደጎደኛ አደለም የቀርብካት. ለምን ታቅፋታለህ. ለምን ግባሮን ትሥማለህ. የቀርብካት በፍቅርነበር. አላማ ቀይሠህነውጂ. ብቻ. እኛም ተቀይመንሀል. እቁሰልላይ ቁሰል. አትጨምርባት😢😢😢😢
አንደተመልካች ምክሬ ለሁለታችሁም .መልካም የሆነጔደኝነት ከምንም በላይ ነው. ዛሬ ሁለታችሁም በቅሬታ ስሜት ነው የመጣችሁት. እንዳልክ ቡዙ ቅር አትሰኝ ሁሉም ሰዉ ይሳሳታል. ደግሞም ልክነህ ሰው በጣም ይወድሀል. አንተ በቅንነት ያደረከዉ በጣም መቅረብህ ይሆናል .ነገር ግን ተማርበት የኔወንድም.ሄሉም መጀመሪያ አንደቀረበሽ የልብ ወንድምሽ አርጊዉ. ከተወደደ ወንድም በላይ ምንም የለም.ሰላማችሁ ይብዛ.
ወገኖች ትልቅ ጥፋት እሷ ጋር ነው በግድ አፍቅረኝ ሴት አሰዳቢ ቢያንስ እንኳን ለቤተሰቦቿ ክብር ሊኖራት ይገባል
ራሔል በግድ አፍቅረኝ አላለችም አፈቀርኩህ አለች እንጅ ይኸ ደግሞ ያለነው
❤❤👍@@seble4004
Be tekekel mafeker mefeker metadel new @@seble4004
እህቴ በግድ አፍቅረኝ ሳይሆን እኛ ሴቶች ትንሸ መንገድ ሰናይ እዉነት ይመሰለኛል የእሱ አቀራረብ ከጓደኛ ከሚለዉ ወጣ በጣም መተቃቀፍ ማድነቅ የመገናኛዉ ሰአት መቀራረብ ያ በጣም መጥፎ ነዉ በዛ የሸዉ ልጅ ሰሜት ይቀየራል ለዛ ነዉ እንደኔ
ሄሉ ጡሩ ልጂ ነሽ ነገር ግን እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ልብሽን ሙሉ በሙሉ አሳልፍሽ ስጥተሽዋል እዳልክ ደግሞ እሚያፍቅርሽ አይመስለኝም 100% ምንም ላች ፍቅር የለውም ክንግግሩ መርዳት ትችያለሽ እራስሽን እዳትጎጂ ወድልጂ ክሱ ስመጣ ነው ደስስስ እሚለው 🎉🎉🎉
እሱ እያፅናናት ነው እጅ ፍቅር የለውም
እዉነት ነዉ
ሄሉየ እባክሽ ልምከርሽ ላቺ ከሌሎው ራቂ ፀበል ግቢ ንግዚኣቢሄር ጠይቅው ድዳር ከግዚኣቤሄር ኖው ማሬ እሰብበት
በእዉነት ሄሉን አታስከፋት ታሳዝናለች😢
ኦኦ ይሄልጅ 😢ሄሉየ እራስሽን ሁኒ እህቴ ልጁ አግሎሻል 😢እንደት ያለችልጅ ወላሂ የዋህ😢🤦አይ ሰው አሁንም አብረሀት የማትቀጥል ከሆነ እራቃት የምር ልጅቱ የዋህ ናት ትጎዳለች😭
ናቴ ነፍስህ አማር. አንተ ነህ ለዚህ ሁሉ ምክናየት
ግን ስማ እንዳልክ ለሄሉ ምንም ስመት ከጎደንነት ያለፌ ነገር ከለለክ በየደቅቃው አትቀፋት ልጁቱዋን ፍቅር እንድይዛት የምታደርገው አንተ ነክ ስማ ስርአት ይኑርክ 😊😊😊😊
እሷነችኮ ለጠፍየምትለው ይሄንሸበላአይታ ምንታርግ😂
ባትክክል እሱ እራሱ ሳቂፋት እዳ ፍቂራኛ ኖው ማቂፍት አሁንም ብሆን ብይጎድሃት ይሻላል የኔ የዋህ
🤲👍👍👍👍👍
ትክክል😂😂😂😂
በ ትክክል 🥰🤣😂😂😂😂@@AyushMohammed-x5m
እንደ ሄሉ ሴት መገኘት በአሁኑ ሰዓት ከበድ ነው
ሀይርአሰማኝ የአላህ የዚችልጂ. እባ ሠላም ያሳጣው. ማነውእደኔ😢😢
Kkkk Abezachuukkkkk
በጣም አሳዘነችኝ
አብሺሩ እስኪ ተጣመሩ
እኔ በራሴ ነው የተገረምኩት በስልኬ አይቼ በTv ከፍቻ የማየው ነገር ❤ሄሉ ❤እንዳልክ ❤እንዳትጋዳዱ አደራ ❤ድራማም ሰራችው እውነትም ሆነ ❤የሚያስፈራ ደስ የሚልም ነገር አለው❤
እንዳልክ ግን ሔሉ ምርጥ ልጅ ነበረች አመለጠችህ እግዚአብሔር ለምን እንዳገናኘህ እወቅ ሔሉ በጣም የዋህ ልጅ ነች የምር ንፁህ ልብ ነው ያላት ልጅቷን አትጉዷት ተው ሔሉዬ ፀልይ እና ወደቤተሰቦችሽ ሒጂ እማ እናትሽ ጋር ሒጂ ይበቃሻል❤❤❤❤❤
እንዳልክ የኔ ውንድም ማትፈልጋት ከሆነ በዚህ አይነት መተቃቅፈ መሺለጥለጥ ጡሩ አይድለም
ዝም ብሎ ነው
እዉነት ነው
@@tig-dm8pbእኮ ሲሺለጠለጥ ሚወዳት ይመስላል
እግዛብሄር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ አይለያችው ወንድሜ የሰው መውደድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በእዉነት የዋሀ ናት በዛ ላይ ጨዋ ናት ምንም አያንሳትም
እንዳልክ መልክና ተክለ ሰውነት ስቦህ ከሆነ ያልፈለካት ነገ ትፀፀታለህ ውበት ሀሰት ደም ግባትም ከንቱ ነው አስብበት ፀልይ ደግሞ አጥፍተሀል ማፅናናት ያለብህ አዝለህ አቅፈህ ሳይሆን ርቀቱን የጠበቀ የሀሳብ መለዋወጥ ቢኖረው ጥሩ ነው የተረዳሁት ግን የወንድ ልጅ ልብ እንደማይታመን እና ማይታወቅ ነው
ሄሉ ይህን ካመንሽ በጣም ሞኝ ነሽ። ትክክለኛ ሀሳቡን ትላንት ገልፆአል። ስለዚህ መመለስ ነበረብሽ። አሁንም ምንም የተቀየረ ነገር የለም። ወደ እራስሽ ተመለሺ
ሄለንዬ ቆፍጠን እንድትይልን እንፈልጋለን እባክሸን እሺ በቃ ፎ ፀጥ ዋጥ እያረግሸ ከሱ ይምጣ ሁሉም ነገር 🥰🥰🥰
እዳልክየ❤❤እኛኮ፡ምርጫክን፡አንቃወምም፡ግን😮ፍቅርና፡ብዙ፡ፌት😢ሰተሀታል፡ልክ፡ያልሆነ፡ብዙ፡አውርተሀል፡ሴት፡ልጅ፡ፍቅር፡ና፡ፌት፡ለሰጣት፡እሜከባከባትን፡ግዜ፡የሜሰጣትን፡ብቻ፡et.c,ትወዳለች፡
❤❤❤❤❤👍
አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ፈጣሪ እሥኪ አትለጣጠፉ ችግር የሚፈጥረው መለጣጠፋቹ ነው ለማንኛውም አታናዱኝ እሽ
ተባረክ ወድማችን እደዚ ነዉ እሚያምርባቹህ❤❤
❤🎉ተፈጥሮ እኮ መጥፎ ነው ልብህ ፈቃር ከሆነ ሰዎች ብዙ ቢበድሉህ መልሰህ ስትቀርብ ራሱ ኣትቀየርም ኣይዞሽ ሄሉየ
ሄልዬ የኔ ልበቀና የእውነት ስው የምትወድ በዚህ ዘመን የታደለ ብቻ ነው ሊያገኝሽ የሚችለው እግዚአብሔር የምትደነቂበት የራስሽ የሆነ እንደሚስጥሽ እርግጠኛ ነኝ አሁንም ቢሆን የዋህነትሽ ይብቃ ወደቤትሽ ተመለሽ
ሄሉ የኔ ጥንቅሽ ❤🎉
እንዳልክ ግን አንተስ በታፈቅራት ምን አለበት ምን ያንሳታል ሄሉ ውስጧ ጥሩና መልካም ሰው ናት
ሴት.ዋናዉ.ስራነዉ.ስራ.ካላት.ማንም.ይፈልጋታል.እሷ.ደሞ.ስራ.አላት.በእዉነት
እባክሽ አገርሽ ተመለሽ እንደገና እንዳታለቅሺ የፍቅር አምላክ ያበርታሽ የተባረከውን የራስሽ የሆነውን አምላክ ይስጥሽ ደግ ልጅ ነሽ በብዙ ፀልይ
አደዛ አየተከተለች ሰታለቀሰ ምን ተሰማከ 😭😭😭እራሴን መቆጣጠረ ነው ያቃተኝ አብራተ ነው ያለቀሰኩተ አተ ታሰመሰል የማተፈልጋተ ከሆን ካሁኑ ራቃት እኛ እሱ ሰታለቅሰ ማይተ አነፈልግም
ላች.ምንም.እሆንልሸለሁ😂😂😂😂😂.እያለ.አቅፋዉ.ትቆያለሽ?
አዎ እውነቱን ንገራት በሗሏ በጣም ነው ምትጎዳው። ሔሉ አንችም እራስሽን አረጋጊ ያገኘሽው ወንዶች ሁሉ በፉቅር ጎኑ አትመልከች እንደ ጥሩ የልብ ጓደኛ ነው መቀራረብ ያለብሽ። እንዳልክንም ተረጂው የራሱን ሒወት እንዲኖር።
እንዲህ ጥምጥም አድርገህ እያቀፍካት ለምን ፍቅር አይዛት ሆ ሆ
Ara awo
😂😂እኔ በቀደምም ተናግሬ አለሁ ተው አትጠምጠምባት አታቅብጣት ነገ ፍቅር ቢይዛት እጥፍ እደሚል ግልፅ ነው ብየ😅😅😅
😂😂😂😂😂
Ewont. Now
ሄሉ በጣም ነው የምወድሸ ፊጣሪ የፈላጉትሸን ይሰጥሸ ❤❤❤ እንዳልክ አንተ ልዩ ሰው ነክ ሁሉም የሚሆነው በፊጣሪ ፍቃድ ነው አጠገቧ ሁን ❤❤❤🙏
በጣም የሚደብረኝ ነገር አትለጣጠፉ የእውነት በእየደቂቃው መለጣጠፍ እጪ
እሱም ብሎታል ትናት ግን አናዶኛል ለምን አለ ብየ
ኣዎ ተሰቀቅን እኮ
@@محمدعبد-ر4ي6كእኔራሱ እሳቀቃለሁ ሲተቃቀፉ እሷም ፍቅር የያዛት በዚህ ነው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ኦኮ ይሄእኮነው ፍቅእሚያሲዛት ክክክ
ወንዶች ሥነ ሥረአታችሁን ያዙ አት ነካኩን እኛ ብቻችንን ሥንኖረ ጀግና ቆንጆ አሥተዋይ ነው እምንሆነው እናተ አሥመሣዮች ሥትቀረቡን ሙሽሽ ዲቅቅ እምንለዎ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉 ተው ግፍ ነው😢😢😢😢😢😢😢
እዳልክዬ ምርጥ ሰው ነው ሰውን አክባሪ በዚህ ስራ ብቻ ሳይሆን በበፊቱም ስራ የስንት ወንጀለኞች መድሀኒት ነበር የስንቱን እንባን አብሷል እናክርሀለን 🙏🙏🙏
ቁጭ ብየ ስጠብቅ ነበር ሙሉን አዳምጨደስተኛ ልሁን በቃ😂በዛውም ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች የኛ ውጤት ነው ይሄ❤💪በዚህ አጋጣሚ ችግራችሁ በውስጥ ፍቱ ማለቴ ፍቅር ግኙኝናት ከሌለ ቅርበታችሁ ቀንሱ 😍
@@hayu-ደሴዋ Of Corrs
ደምሪሽ አለሁ ደምሪኝ❤
እግዚአብሔር ይስጥክ የእውነት እኛም በኳመንት ካስቀየምንክ በጣም ይቅርታ ለሄሉ በአለን ፍቅርና አክብሮትነው ድጋሚ እድታዝን ስለማንፈልግነው ግን እዳልክ ወድሜ በማርያም ልለምንክ ሌላ ኢይወት ካልጀመርክ አብረሀት ሁን ፍቅር በመላመድ ይመጣል ይበልጥ አተም ትወዳታለክ❤❤❤❤
አብራችሁ ሁኑ በማሪያም ደስ ስትሉ ሄልሻ የኔ ቀበጥ ❤❤❤❤
ወይ ዘንድሮ መናጤ ዘመን ነዉ ሄሉ እንዴት ነሽ አይዞሽ ትተሽዉ ብትሒጂ እኔ ምላሳም ወንድ እፈራለሁ
❤❤❤አብራች ብትሆኑ በጣም ደስ ይለን ነበር የእውነት😮😮
እበክ አትስከፈት ሄሉ ይወ ልጅ ነች😢❤እንዳዉ ሰዉ አዮጣላትም
እባክህ ልቦን ነው የስበሪክው ልጅቶ ንፁህ አፍቃሪነት😢😢😢😢ወድልጅ ጨቤ ሴት ነእ እምትወዱት ማለት አስመሳይ ሴት ነው እምትወዱት ሄሉየ አይዞሺ
ሄሉ መስቀል አርጊ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ትንሽ ተረጋጊ ከዚያኛዉ ትምህርት ዉሰጂ
መስቀል አንገቶ ላይ አለ ረዥም አድርጋ ስላደረገች ነው ይህን ያልኩሽ ላይቭ ላይ ጠይቀዋት አውጥታ አሳይታለች እኔ መስቀል አደርጋለሁኝ ስለማይታይ ነው ብላለች ሲስ❤❤
ሄሉ ቆንጆ አንች እኮ ባ ብዙዎች ተዎደጅ ነሽ ካዝ ልጅ ገ ያለው ነገር ገዳብ ይኑርሽ እንዳትጎጅ ማሯ ❤️
እንዳልክ አንተ በጣም ጥሩ ሰው የምትጎዳ ወንድ እንደሆንክ ትላንት እወድካለሁ ብላ ስልክ ገፍትረሀት ስትሄድ ያንተን ማንነት አይተናል ።ግን ሄሉ አሁንም ቢሆን ቶሎ ብትርቂው የተሻለ ነው በሚያወራሽ ጥሩ ወሬወች አሁንም ቢሆን ልክ አይደለም የትላንቱ ገፍትሮሽ የሄደው አካሄድ ላንቺ ጥሩ ሰው አይደለም ሊሆንም አይችልም እመኚኝ ከበፊቱ የበለጠ ትጎጃለሽ ሄሉዬ።
ተባረክ ወንድማች እንዲህ ነው ❤❤❤
እዳልክ የሀገሬ ልጅ በጣም ነር የማከብርህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደስ ይላል ግን ሄሉን ተረዳት ምርጥ ሴት ነች ❤❤❤❤
በደስታ በጣም ነው ያለቀስኩት ሄሉ የኔ እናት አይዞሽ እንዳልክ አይለያችው እመቤቴ ትጨመርበት
መልካም ሰው ነህ አንዳልክ በቾግሮ ጊዜ ማገዝህ. አውነት በችግር ጊዜ ሰው በማጣት አራሳቸዉን ያጣሉ.በአኔ በኩል ጥፋተኛ ነህ አልልም .ነገር ግን የላችሁ ኢንተመሲ(መተቃቀፍ,) መላፋት አንዲሁም የምትለቁትሙዚቃ አስፈላጊ አልነበረም. የሚያመላክተው ሌላነገር ያለ ስለሚመስል ነው. መርዳት መልካም ነዉ .ነገር ግን ቀይ መስመር አይለፍ. አንችም አግ/ር ጠብቂ .
ሂሉዪ እዳልክ ከኋደኝነት ዉጭ ላች ስሜት የለዉም እራስሽን ተቆጣጠሪ አትለጣጠፊበት የኔ ቆንጆ😮😢😢
ስትለጣጠፉ ትቆዩና ልክ ሴቷ ስታፈቅር ላሺ የምትሉ ወንዶች እመኑኝ መቸም አትደሰቱም😢
Amen😢😢😢
😂😂😂አረተ ግን አይድርሰ😢
በወንዱ አትፍረዱ እሷም ቆፍጠን ማለት ነበረባት አለቀ
ደግ የዋህዋን የአርባምንጭ ልጅ ባለመታደልህ እድለቢስ የሆንክ ያህል ተሰማኝ
@@SmJefdah-mh3cv አዎ እሷማ እንደት እንደምታበሳጨኝ ወንዶች እነሱ ሲፈልጉ እንጅ ሲፈልጉ አይፈልጉም
ሄሉ ስሚ ወደ አርባምንጭ ሂጂ የራስሽ የሆነ ሰው እግዚያብሔር ይሰጥሻል ትልቅ ደረጃ የምትደርሺ ነሽ እንዳልክ አያስፈልግሽም ስንት የሚወድሽ ሰው አለ❤
@@elizabethkomiago67 awo korate hona kayoutobare sayehonenen endawe gata iafalagachehonen fekere salame iamesatatenen denegate yesetate aselakasachege
ሄሉዬ አሁን አንቺ ጎበዝ መሆን አለብሽ ❤እና ተሎ ወስነሸ እአገርሸ መሄድ አለብሸ❤🇪🇷
Btekekel
ወደቤትሽ ተመልሰሽ እራስሽን አዳምጭ በጣም መልካም ቤተሰብ እና መልካም ወንድሞች አልሽ እንድህ መተቃቀፍ ጥሩ አደለም ይብቃችሁ
አቤቱ ንፁሕ ልቦና ፍጠርልኝ፣ቀናውን መንፈስ አድለኝ አለ ክቡር ዳዊት ይህ መዝሙር በውነት ለሔሉ ነው የተሰጣት
የራስ ሰው ካልሆነው ጋር መተቃቀፍ፣መለጣጠፍ አስፈላጊ አይመስለኝም በልክ አድርጉት
በትክክክል
Iko😂😂
😂wonte🫶🎓👑🫣💋💞
Iko😂
😂❤❤❤❤❤💋
ሄሉ ጀግና ሴት
ከምር ይች ልጂ የፈጣሪ ሰጦታ ነበርች ንፁህ እርግብ ነች ለሰውልጂ ልቡ ንፁህ ነው እሚሰፈልገው ውበትም እርጋፊ ነው ከእውነት አፈር ነን
በትክክል እማ
እማደምሪኝ እደምርሽ አለሁ
በቅንነት ደምሩኝ የማዳምቅሞሞች እህታችሁ ስደተኛዋነኝ ሁላችሁም ደምሩኝ አደምራችሁ አለሁ
@@MehubaYimer-o7o ምሪኝ ማሬ አደምርሽ አለሁ
ሳህ❤
እውነት እንዳልክ ባረከው ጥሩ ነገር አመስግነኝ ሳንጨርስ ዳግም እኛም ስው እንዳናምን ነው ያረከን ብዙ ዋሽተሀል
አንቺም ጸልዪና ወደ ሀገርሽ ሂጂ (ሐሞት ይኑርሽ)የበለጠ እንዳትጎጂ ራስሽን ጠብቂ!!!
ሄሉ ግን ሳይፈልግ አታስገድጅው በኋላ አንችን ይጎዳሻል ሜሄድ ካለበት ካሁኑ ፍቀጅለት ደግሞ ሁለዬ አታልቅሺ በሱ ፊት ጠንከር በይ እንጅ😢❤
😢ውነት😮
ትክክል ይህኮሜት ተመቸኝ😢😢
አትቅረባት አላልንም ወዳጅነት ገደብ አለው አንተ ግን ፍቅረኛ የለኝም እያልክ የልብ ትርታህ እስኪሰማት እያቀፍክ ፍቅር ፍቅር እያጫወትክ እዴት ፍቅር አይዛትም ብለህ አሰብክ ለማንኛውም አፍህና ተግባርህ አንድ ይሁን ሄሉየም እስካሁን ከደረሰብሽ ነገር ትምህርት ውሰጂ ሰውን ሳይሆን እግዛብሄርን ተደገፊ በእምነትሽ ጠንክሪ እሱ ነው የሚያዋጣሽ ለማንኛውም በርችልን እንወድሻለን ሄሉየ❤
እኮ😂
ወላሂ.እንዴት እንደተናደድኸኩበት.ዛሬ😊😊😊😊
አቤት ካመታተር😂😂😂😂 እኔኮመት ለማበብነው የገባሁት
😂😂😂
ያማቹዋልዴ እራሧ ናት የምታቅፈው ምን ያርጋት ደሞ ሳያፈቅራት አብሮዋት ይሁን ነገ ለሚደርስባትስ እንዴ
ሄሉ ይቅርብሽ አንድቀን መጉዳቱ አይቀርም
በጣም ሳትጉጂ
እኔ ስላንቺ ሳስቡ ተናድጄ ነው ያደርኩት
Wllhe enirasu edati edanidadachege cheki setela😂😂
😮ውነት
እውነት ነው።
ግን በፍቅር ስለታወረች ምንም አትሰማም።
እኔ ብሆን ሁለተኛ አጠገቡ አልደርስም ነበር ከትላንቱ ነገር በሃላ።
እዉነት
ይቺቺቺ ልጅ ድምፆ እራሱ ደሰ ሲል ከነሰነሰርዕቷ ጀመጨረሻ ነው የወደድኳት ሄልዬዬዬ የኔውድድ
ኧረ ቆፍጠን በይ አትለጠፊ ኡፍፍፍፍ ትላንት እንደዛ አመናጭቆሽ ሄዶ ዛሬ መልሰሽ ትለጠፊያለሽ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን ዛሬ እጀንም አልሰጠው እንኳን ልለጠፍበት አሁንም ተመለሽ ወደ አገርሽ
haha eweneteshen new eko😂
@@NoorMohammed-m6m እኔማ አጠገቡም አልደርስም ነበር
እንደው ሄሉ እባክሽ ለወንድ ሁለተኛ እንዳትበረከኪ ሤት ልጅ ሁሌም ተፈላጊ እንጅ ፈላጊ አይደለችም ላንች ያለው ይሻግታን እንጅ ማንም አይነካው ቆፍጠይ በይ
ሳህ ወላሂ
አዎ ወላሂ ሤት ልጅ ቆፍጠን ሥትል ነው የሚያምርብን
በትክክል
እህ ትክክል
በቃ ሄሉ ተይው አትለጣጠፉ ጎበዝ ቆራጥ ሑኚ ኩሪ
መለየት ከፈለክ በሰላም ራቅ ከዚበላይ እዳትጎዳት ለሴት ልጅም ክብር ይኑርክ እያወራችክ ገፍትረክ ጥለክ መሄድ አልነበረብክም ለተመልካችም ክብር ይኑርክ
እኮ በጣም አናዶኝ ነበር
😮m😮O
ioi@@ገብሬሏyoutube
@@ገብሬሏyoutube😊
ተመስገን ኡፊ በጣም ደስ ነው ያለኝ ደግመህ እንዳትሰብራት መውደድህ ምን ዓይነት ነው ግን
6:53 Eko.😅😅😅 yemen.makife new libuwa sese new helu go taa beka
ድራማ ካልሆነ ወደ ቤትሽ ሂጂ ሂጂ ሂጂ ሄሉሻ ከወንድምሽ ከናትሽ ከነሰኒ ጋ መስራት ትችያለሽ እኔ ግን ክፉ ሰው ነኝ እንዳልክን እወደው ነበር ግን አሁን አስመሳይ እየመሰለኝ ነው ይቅርታ ስለቃሉ
ሁለት የተለያዪ ፆታ በዚህ ደረጃ የሰውነት መነካካት (body Attachment ) ለፅዋታ ግንኙነት ይጋብዛል ሁለታችሁም ተሳስታችኋል
እዳልክየ አሁንም ቢሆን ቁርጥ ያለዉን ነገር ንገራት ተስፋ አትስጣት ድጋሚ እዳትጎዳ
እንዳልክ ፈተናው ይበቃታል የምትመርጣቸው ዘፈኞች ይናገራሉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በትክክል
ተናግረዋል eko ፍቅረኛዬ adelechim gewadenaye አያለ new eswa gin ሙዝዝዝ alech set lij ኮራ ስትል des yilal
ከዛሬ ጀመሩ እዳልክ እቅፍ አታርጋት ሄሉ እራስሺን ጠብቂ ወንድ ልጅ ማመን የለብሽም
ውንድ ማመን ከባድ ነው እኔ በጣም ነው የተሰማኛ እራሰን አሰብኩት የውንዶ ጥሩ የለም
እደየ ናቀፍኝ እያለች ናቀፈኝ ነው😂😂አሁንም አሁንም
@@louatlouat8603😂😂😂😂
5:08 እኔ ልጂቷ በፍቅር ነዉ የምታስብህ ስለዚህ አንተ በሷ መንገድ የማትሄድ ከሆነ አሁኑ ተራራቁ አሁንም ቀርበህ እንዳት ጎዳት
ጓደኛ ከሆናችሁ እንደጓደኛ አክት አድርጉ እንጂ እንደፍቅረኛ የምን መጨማመቅ ነው
😂😂😂😂
እኮ ይሄ የሚተቃቀፉት ነገር
መርዳትህ እኮ አይደለም ጥፋትህ!ጥፋትህ ሰው የሚልህን አለመስማትህ ነው፣እንዴት ብትል ስንቴ ተኮመተልህ? ተው የቀረብካት አቀራረብ ምትሰጣት ፍቅር አስተያየትህ ሁኔታክ ሁሉ የፍቅር ነበር፣ሴት ልጅ እንኩዋን እንደዚህ ሆነህ ይቅርና በትንሽ ነገር ልትሸነፍ ትችላለች፣so ስንቴ ሄሉ ልታፈቅርህ ትችላለች እረፍ እንዳልክ ማትፈልጋት ከሆነ የፍቅር ቃላቶችን አትናገር ሁሉንም በልኩ አድርግ ብለንሃል ስንቴ??? እስቲ ተመልካች ይፍረድ!!!!
በትክክል እህቴ ሲያቅፋት አምሮብሻል ሲል ልብሰ ገዝቶ ሲስጣት አገሯ የሚሔደዉ እሷን ብሎ ነበር መርዳቱ ጥሩ ነዉ ማፅናናቱ ጥሩ ነዉ ግን ከጓደኝነት ሳይመሰል ብዙ ነገሮች ልክ አልነበረም እሷም ተከትላዉ መጣች አሰጠጋት በተለይ የትናንትና ሁኔታዉ respect የጎደለው ነበር በዛ በጣም አዝኛለሁ
አወ ብለናል
ደምሩኝ ውዶችየ
❤❤❤❤❤ እዳልክ በቃ አሁንም ቢሆን ልትጎዳት አትቅረባት እባክ በቃ ልብን በአንድ አድርገው
እነማሰግነለን ❤ግን እንደዝ እያቀፍክ አለፈቅርሽም ስትል አይደብርም 😮
ወንዶች ባይወድሽም ባያፈቅርሽም ዝም ብሎ ያደርጋል ለሴት ተፅኖ አለው
አስመሳይ ወንዶች👎👎👎👎👎
ሄሉ ቆፍጠን በይ አንድ ሰው ካላፈቀረሽ በመለመን የሚሆን ነገር የለም የአንድ ወገን ፍቅር ዋጋ የለውም ። አንቺ እንደሚትወጅው ካልወደደሽ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ እንዳልክ ጓደኛሽ ነኝ እንጅ ፍቅረኛሽ አይደለውም ካለ መቀበል ነው ሄሉ ቆፍጠን በይ የተሻል እግዚአብሔር ይሰጥሻል።
ትክክል
👍
❤❤❤እወነት ነው
@@assistanthome578p
በትክክል ❤❤❤
አይ ሔሉ ሚስኪን የኔናት ጉዶቶን ዋጥ አርጋ ለሰው ደስታ አይዞሽ የኔ እህት አሑንም አልቆረጠላትም
በጥፊ ነበረ ማለት አንችን እንደናትሽ ጉያ አሥረ ጊዜ መለጠፍ በቃ ተይው እኛ ተመልካቾች እየነገረንሽ ነው አያፈቅረሽምምምምምም በቃ ነቃ ብለሽ በጊዜ ሂጂ ዋዋዋዋ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😢😢😢
ክበሪልኝ አንቺ አበዛችውኮ ወንድን በልመና መያዝ በፍፁም አይቻልም አናደደችኝኮ😂😂😂
@@HggHgg-nh1gr ወላ ሙጭጭጭ ኤይይይ አይሆንም
@@SitraOumer-x2k በጣም። ለዚህ ኮሜንትሽ 100 ላይክ ሰጥቼሻለሁ
@@Bet1771 ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
አችልጅ አላህ ይስጥሽ የውስጤነው የኮመትሽልኝ እቀፈኝ እምትለውስ ነገር ግን ቤተሰቦቾ አያዩትምደ ወድሞች እኔ ለሶ ተሸማቀኮ ወንድ ልጅ እደዚህ ተለምኖ እማይሆነው 😢
ሄሉ የኔ ውብ በእርግጥ አንቺ ልክ አላደረግሽም ቢሆንም የእንዳልክን ትክክለኛ ማንነት አሳይተሽናል። ስለዚህ ወደ ቤትሽ ተመለሽ እና ብዙ ደስስስ የሚሉ ነገሮችን ስሪልን ጓደኞችሽንም አሳይን ማዘርንም አሳይን በቃ እራስሽ ላይ አተኩሪ ፍቅር ይቅርብሽ ጊዜ ወስደሽ ራስሽን አዳምጪ በስራ ቢዚ አድርጊው ጭንቅላትሽን እንዳልክ ይቅርታ ከዚህ በፊት አላውቅህም በሄሉ ነው ያወቅሁሀህ unsubscribed ላየነው ተከታታይ ድራማህ እናመሰግናለን ።
የምር እኔም እንዳልክ አሳዝኖኛል ሰብስክራይብ አነሳለሁ
እውነት ነው
እዳልክዬ እኛንም ዋሽተህናል ፍቅረኛ የለኝ ብለህን😢
እኔ እሚለው ምን ይወጣላታል እሳዋ ግን
Eko😢😢😢@@mekmek1129
Belse yegd keswa gar mhon alebt wye comntater😂
@@Senaa-h6i ለኛ ሰላም ይስሆጡን ብችል
አሁን ሄሉን አትገዝግዛት ይበቃል። ጓደኝነት ገደብ አለው ወደ እናቷ መልስልን ትላንት ትክክለኛ ማንነትህን አሳይተኸናል በቂ ነው። እንዳልክ ግን የሚገርም ማንነት እንዴ አንተው አልነበርክ ወደ ጥሩ መመለስ ያልከው ግን ያደረግኸው ጥሩ አይደለም ምነው ወደ ሀገሯ መልሰህ ቀስ እያልክ መሆን ሲገባው ላንቺ ምንም አደርጋለሁ ምናምን ምን አመጣው anyway leave it .
ፕራንክ ነው ብለህ ትመጣለህ ብዬ ነበር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢Heluye የእኔ የዋህ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤🥰
ሄሉዩ የኔቆንጆ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እናም አታልቅሽ በምኑም በምኑም ደግሞ አትለጣጠፉ❤❤🎉🎉🎉
❤ይቺን ልጅ አታስከፏት በማሪያም 😢😢
ነበር😢😢😢
ፍቅር በመላመድ ይመ ማል ስለዚህ አስረዬ አትጠቃቀፍ ሴጀመር የሴትና የወንድ ጓደኝነት የለም
ሄሉ ጉዳትሽን እንፈልግም ወደ አርባምንጭ ተመለሽ የማያልፍ ነገር የለም ያም አልፏል ይህም ያልፋል ብርትት በይ እንፀልይልሻለን እንዳልክ ግን ትንሽ አናዶናል በእለቱ ያሳየው ነገር ካልፈለገ ቀስ ብሎ መራቅ ይችል ነበር ግን አለፈ እንኳን ይቅር ተባባላችሁ
በጣም ማኖ አስነክቶአት ለመራቅ
እኔ በጣም ነው የከፉኚ እንዳልክ በጣም ምን ያሳታል ምንም ንፁህ የፊቅር ልብ ያላት ሴት ናት ባለሁበት ሀገር ደስተኛ ጥሩ ንሮ የምኖር ሰዉ ነኚ ሄሉን ቅርብ ግዜ ነው ያወኳት ጋደኛዋ ጥሏት ከሄደ በኋላ ከዚያም ጀምሬ በጣም ነው ደስ የምትለኚ የኋህነቷ ሁሉ ነገሯ በዛ ላይ አንተ መጣህ በኡነት በጣም ደስ አለኚ ምንነትህ ያለህ እርዳታ እየቆያቹሁ ስትሄዱ ደግሞ የምትፈቃቀሩት ነገር ልክ እንደፊልም ነበር ደጋግሜ የማያቹሁ እውነት ከውጭ ውበት የተለየ የውስጥ ውበቷ በግልፅነት ያንፀባሪቃል አንተም ይህን አይተህ በመውደድህ በጣም ደስተኛ ሆንኩ ደስታዋን በማየተ እውነት የሱ ካደረጋት አኔ በብዙ ነገር ለብቻየ ቃል ገባሁላቹሁ እናም ደስ አለኚ ዛሬ የፈቅር ጥያቄ ባቀረብላ ዛሬ ወይ ዛሬ እያልኩ እንደዚህ አይነት በርዶ አወረድክባት ጨከንክባት ወርወርካት እንደዛ የምትሳሳላት የምት ንገበገብላት ብቻ አላውቅም አስከፋህን አኔ እራሴ ወንድነቴን ጠላሁት የኡነት ጠላሁት ከፊኚ በጣም አልተኛሁም ምግብአልበላሁም ሶፉ ላይ አድሬ ወደስራ ወጣሁ ልቤ ተሰበር ብዙ ነገር ተማረኩ ጥሩ ነገር ካላቹ እንዳልኬ አንድ ቀን አወራሀለው የሁለታቹሁን ደስታ ያሳየን ❤❤
እየውልህ ስህተትህ እንዳልክ ብዙ ነገር እያወራህ ነበር ላንቺ ስል ከስደት ቀረሁ አልክ ደግሞ ላቺ ጥሩ ስሜት አለኝ አልክ እኛ ሴቶች ደግሞ ልባችን ስስ ነው ደግሞ ለሷ ቦታ ከሌለህ ቅርበትህን በልክ አድርገው ሄሉዬ እወድሻለሁ ጠንካራ ሁኝልኝ
ማርያምን በጣም ነው እንዳልክ የጠላውህ አታስመስል በቃህ ተዋት ፈጣሪ ይጠብቃታል። አንተ ግን ለyoutube ብለህ አትጫወትባት ለተመልካች ክብር ይኑርህ
ሣየኔቆጆዉነትነዉ
የኔምአሳብነው(አስመሳይነውሰውመሳይእስስት
እኮ
@@راشدالغيثي-ش1ط እኔ እንጃ በጣምታሳዝነኝ አለች እማደምሪኝ እደምርሽ አለሁ
ትክክል ነሽ ሴት መሆን ከባድ ፈተና ነዉ።
ሄሉ በጣም ታሳዝነኛለች ❤❤❤❤
የምታወሬዉ ማመን ከዚህ በሀላ ይከብዳል ሂሎን ያገጘ ወንዱ የታደለ ነዉ
እውነት ነው
አፈሰ.ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድን.ስትከባከብ.ፍቅር.አዋቂ❤❤❤❤ለበጎነዉ
@@Hewan-mu7zx ወንዱአቃጣይሆኖነውእሚመጣውሲጀመርአለምእደዚናትሁሉንአሟልቶአይሰጥም
እዳልክ ምን እያልክ ነው ምክር ሌላ መለጣጠፍ ሌላ ፍቅር ሲይዝሺ ንገሪኝ ስትል ከርመህ አሁን ትላቆጣለህደ እራስህን ነፃ አታድርግ የስራችሁትን ዢድዮ ተመልሰህ እየው ልጂቱን አትጉዳት አትጉዳት
❤❤🙏🙏👍👍
ደምርኝ ውዴ
ሄሊ ደሞ ቆፈጠን በይ ዝም ብለሽ አትለጠፍ እራስሸን አሰክብር ወዶች ይቀርቡንና ስንቀርባችው በጣም ይቆለላሉ
እንደዚህ እየተለጣጠፍካት እንዴት ፍቅር አይዛትም ሲጀመርም እኛ ሴቶች ልባችን ስስ ነው በቃ በፍቅር ተፋቅራችሁ ኑሩልን የምትሉ❤❤
ሄሉ ደግሞ ማህተብ እሰሪ 😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔም😂😂ስስነዉ.የምታገኘኝ.ወድ.ልቤ.ስስነዉ.እሽ.አደራ😂😂😂😂
አሁንም ይህ መተቃቀፍ ልክ አይደለም መቆም አለበት to much touching it will lead to love ,so this has to stop 🛑
ታዲያ እሶ፡፡ ሂዳ ጥምጥም ነው 😅😅😅
ታደ በዚህ አስተቃቀፍ እንዴት ፍቅር አይዝም😂
😂
እኮ እየተለጠፈ የኔየምላትአለኝይላል
ትክክል ይህን ያህል በየደቂቃዉ መተቃቀፍ አቁሙ ያንም ጓደኛ ደስ አይላትም አንቺንም የሚፈልግሽ ሰዉ ቢኖረ ደስ አይለዉም መለጣጠፉን አቁሚ ይበቃሻል ወደእናትሽ ሂጂ
😢😢😢ቆይ ምን ያሳታል ብታፈቅራት😢😢😢ባሁኑ ሰአት ኦደሶ እዉነተኘ ፍቅር የለም ሌሎቹ ሴቶች 😢ለጥቅም ነዉ የሚቀርቡክ😢
😁😁😄
በጣም😢
እንዴ😂😂😂😂ምንም ባያንሳት ፍቅር እኮ ሳይኖር
በትክክል
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😲😲😲😲😲😝😝😝
እንዱ በጣም እኮ ነው የቀረብካት
እንዴት ፍቅር አይዛትም
አቀራረብህ በጣም ነው ፍቅር የሚያሲዘነው
ከዚህ ብሐኋላብዙ አትቅረባት የአንተ አቀራረብ ፍቅር ያሲዛል
ደሞኮ አምሮብሻል ይላል ሰውዬው ምን አስቦነው መሸቀያ አደረከው ሂወቱዋን ካልፈለክ ምንም መቅረብ አያስፈልግም ለሱዋ ፈጣሪ የፃፈላት አለ
ደምርኝ ማሬ
Btammm meshkia new yadergw
እኔሥ በቃኝ ሠዉ ማመን እግዛብሄር እያሉ ሄሎ ደግሞ እሥኪ ለራስሽ ግዜ ሥጭ አሥቢበት
ሄሉ ግን ምን ሆነሽ ነዉ እህቴ እያለሽ አንቺ ፍቅር ትያለሽ አሁንም
እንዳልክ እንዲህ አትቀፋት እማትፈልጋት ከሆነ
እሱ እኮ ተናገረ እሳአሰማም
እዳልክ. እደጎደኛ አደለም የቀርብካት. ለምን ታቅፋታለህ. ለምን ግባሮን ትሥማለህ. የቀርብካት በፍቅርነበር. አላማ ቀይሠህነውጂ. ብቻ. እኛም ተቀይመንሀል. እቁሰልላይ ቁሰል. አትጨምርባት😢😢😢😢
አንደተመልካች ምክሬ ለሁለታችሁም .መልካም የሆነጔደኝነት ከምንም በላይ ነው. ዛሬ ሁለታችሁም በቅሬታ ስሜት ነው የመጣችሁት. እንዳልክ ቡዙ ቅር አትሰኝ ሁሉም ሰዉ ይሳሳታል. ደግሞም ልክነህ ሰው በጣም ይወድሀል. አንተ በቅንነት ያደረከዉ በጣም መቅረብህ ይሆናል .ነገር ግን ተማርበት የኔወንድም.ሄሉም መጀመሪያ አንደቀረበሽ የልብ ወንድምሽ አርጊዉ. ከተወደደ ወንድም በላይ ምንም የለም.ሰላማችሁ ይብዛ.
ወገኖች ትልቅ ጥፋት እሷ ጋር ነው በግድ አፍቅረኝ ሴት አሰዳቢ ቢያንስ እንኳን ለቤተሰቦቿ ክብር ሊኖራት ይገባል
ራሔል በግድ አፍቅረኝ አላለችም አፈቀርኩህ አለች እንጅ ይኸ ደግሞ ያለነው
❤❤👍@@seble4004
Be tekekel mafeker mefeker metadel new @@seble4004
እህቴ በግድ አፍቅረኝ ሳይሆን እኛ ሴቶች ትንሸ መንገድ ሰናይ እዉነት ይመሰለኛል የእሱ አቀራረብ ከጓደኛ ከሚለዉ ወጣ በጣም መተቃቀፍ ማድነቅ የመገናኛዉ ሰአት መቀራረብ ያ በጣም መጥፎ ነዉ በዛ የሸዉ ልጅ ሰሜት ይቀየራል ለዛ ነዉ እንደኔ
ሄሉ ጡሩ ልጂ ነሽ ነገር ግን እራስሽን ዝቅ አድርገሽ ልብሽን ሙሉ በሙሉ አሳልፍሽ ስጥተሽዋል እዳልክ ደግሞ እሚያፍቅርሽ አይመስለኝም 100% ምንም ላች ፍቅር የለውም ክንግግሩ መርዳት ትችያለሽ እራስሽን እዳትጎጂ ወድልጂ ክሱ ስመጣ ነው ደስስስ እሚለው 🎉🎉🎉
እሱ እያፅናናት ነው እጅ ፍቅር የለውም
እዉነት ነዉ
ሄሉየ እባክሽ ልምከርሽ ላቺ ከሌሎው ራቂ ፀበል ግቢ ንግዚኣቢሄር ጠይቅው ድዳር ከግዚኣቤሄር ኖው ማሬ እሰብበት
በእዉነት ሄሉን አታስከፋት ታሳዝናለች😢
ደምርኝ ውዴ
ኦኦ ይሄልጅ 😢ሄሉየ እራስሽን ሁኒ እህቴ ልጁ አግሎሻል 😢እንደት ያለችልጅ ወላሂ የዋህ😢🤦አይ ሰው አሁንም አብረሀት የማትቀጥል ከሆነ እራቃት የምር ልጅቱ የዋህ ናት ትጎዳለች😭
ናቴ ነፍስህ አማር. አንተ ነህ ለዚህ ሁሉ ምክናየት
ግን ስማ እንዳልክ ለሄሉ ምንም ስመት ከጎደንነት ያለፌ ነገር ከለለክ በየደቅቃው አትቀፋት ልጁቱዋን ፍቅር እንድይዛት የምታደርገው አንተ ነክ ስማ ስርአት ይኑርክ 😊😊😊😊
እሷነችኮ ለጠፍየምትለው ይሄንሸበላአይታ ምንታርግ😂
ባትክክል እሱ እራሱ ሳቂፋት እዳ ፍቂራኛ ኖው ማቂፍት አሁንም ብሆን ብይጎድሃት ይሻላል የኔ የዋህ
🤲👍👍👍👍👍
ትክክል😂😂😂😂
በ ትክክል 🥰🤣😂😂😂😂@@AyushMohammed-x5m
እንደ ሄሉ ሴት መገኘት በአሁኑ ሰዓት ከበድ ነው
ትክክል
ሀይርአሰማኝ የአላህ የዚችልጂ. እባ ሠላም ያሳጣው. ማነውእደኔ😢😢
Kkkk Abezachuukkkkk
በጣም አሳዘነችኝ
አብሺሩ እስኪ ተጣመሩ
እኔ በራሴ ነው የተገረምኩት በስልኬ አይቼ በTv ከፍቻ የማየው ነገር ❤ሄሉ ❤እንዳልክ ❤እንዳትጋዳዱ አደራ ❤ድራማም ሰራችው እውነትም ሆነ ❤የሚያስፈራ ደስ የሚልም ነገር አለው❤
እንዳልክ ግን ሔሉ ምርጥ ልጅ ነበረች አመለጠችህ እግዚአብሔር ለምን እንዳገናኘህ እወቅ ሔሉ በጣም የዋህ ልጅ ነች የምር ንፁህ ልብ ነው ያላት ልጅቷን አትጉዷት ተው ሔሉዬ ፀልይ እና ወደቤተሰቦችሽ ሒጂ እማ እናትሽ ጋር ሒጂ ይበቃሻል❤❤❤❤❤
እንዳልክ የኔ ውንድም ማትፈልጋት ከሆነ በዚህ አይነት መተቃቅፈ መሺለጥለጥ ጡሩ አይድለም
ዝም ብሎ ነው
እዉነት ነው
@@tig-dm8pbእኮ ሲሺለጠለጥ ሚወዳት ይመስላል
እግዛብሄር ይስጥህ ወንድሜ በእውነት ትልቅ ሰው ነህ አይለያችው ወንድሜ የሰው መውደድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በእዉነት የዋሀ ናት በዛ ላይ ጨዋ ናት ምንም አያንሳትም
እንዳልክ መልክና ተክለ ሰውነት ስቦህ ከሆነ ያልፈለካት ነገ ትፀፀታለህ ውበት ሀሰት ደም ግባትም ከንቱ ነው አስብበት ፀልይ ደግሞ አጥፍተሀል ማፅናናት ያለብህ አዝለህ አቅፈህ ሳይሆን ርቀቱን የጠበቀ የሀሳብ መለዋወጥ ቢኖረው ጥሩ ነው የተረዳሁት ግን የወንድ ልጅ ልብ እንደማይታመን እና ማይታወቅ ነው
ሄሉ ይህን ካመንሽ በጣም ሞኝ ነሽ። ትክክለኛ ሀሳቡን ትላንት ገልፆአል። ስለዚህ መመለስ ነበረብሽ።
አሁንም ምንም የተቀየረ ነገር የለም። ወደ እራስሽ ተመለሺ
ሄለንዬ ቆፍጠን እንድትይልን እንፈልጋለን እባክሸን እሺ በቃ ፎ ፀጥ ዋጥ እያረግሸ ከሱ ይምጣ ሁሉም ነገር 🥰🥰🥰
እዳልክየ❤❤እኛኮ፡ምርጫክን፡አንቃወምም፡ግን😮ፍቅርና፡ብዙ፡ፌት😢ሰተሀታል፡ልክ፡ያልሆነ፡ብዙ፡አውርተሀል፡ሴት፡ልጅ፡ፍቅር፡ና፡ፌት፡ለሰጣት፡እሜከባከባትን፡ግዜ፡የሜሰጣትን፡ብቻ፡et.c,ትወዳለች፡
❤❤❤❤❤👍
አልሃምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ፈጣሪ እሥኪ አትለጣጠፉ ችግር የሚፈጥረው መለጣጠፋቹ ነው ለማንኛውም አታናዱኝ እሽ
ተባረክ ወድማችን እደዚ ነዉ እሚያምርባቹህ❤❤
❤🎉ተፈጥሮ እኮ መጥፎ ነው ልብህ ፈቃር ከሆነ ሰዎች ብዙ ቢበድሉህ መልሰህ ስትቀርብ ራሱ ኣትቀየርም ኣይዞሽ ሄሉየ
ሄልዬ የኔ ልበቀና የእውነት ስው የምትወድ በዚህ ዘመን የታደለ ብቻ ነው ሊያገኝሽ የሚችለው እግዚአብሔር የምትደነቂበት የራስሽ የሆነ እንደሚስጥሽ እርግጠኛ ነኝ አሁንም ቢሆን የዋህነትሽ ይብቃ ወደቤትሽ ተመለሽ
ሄሉ የኔ ጥንቅሽ ❤🎉
እንዳልክ ግን አንተስ በታፈቅራት ምን አለበት ምን ያንሳታል ሄሉ ውስጧ ጥሩና መልካም ሰው ናት
ሴት.ዋናዉ.ስራነዉ.ስራ.ካላት.ማንም.ይፈልጋታል.እሷ.ደሞ.ስራ.አላት.በእዉነት
እባክሽ አገርሽ ተመለሽ እንደገና እንዳታለቅሺ የፍቅር አምላክ ያበርታሽ የተባረከውን የራስሽ የሆነውን አምላክ ይስጥሽ ደግ ልጅ ነሽ በብዙ ፀልይ
አደዛ አየተከተለች ሰታለቀሰ ምን ተሰማከ 😭😭😭እራሴን መቆጣጠረ ነው ያቃተኝ አብራተ ነው ያለቀሰኩተ አተ ታሰመሰል የማተፈልጋተ ከሆን ካሁኑ ራቃት እኛ እሱ ሰታለቅሰ ማይተ አነፈልግም
ላች.ምንም.እሆንልሸለሁ😂😂😂😂😂.እያለ.አቅፋዉ.ትቆያለሽ?
አዎ እውነቱን ንገራት በሗሏ በጣም ነው ምትጎዳው።
ሔሉ አንችም እራስሽን አረጋጊ ያገኘሽው ወንዶች ሁሉ በፉቅር ጎኑ አትመልከች እንደ ጥሩ የልብ ጓደኛ ነው መቀራረብ ያለብሽ። እንዳልክንም ተረጂው የራሱን ሒወት እንዲኖር።