Faith Vs Work ደህንነት በእምነት ወይስ በስራ? የአማኞች እምነትና እና ስራ ዉጤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • Faith Vs Work የአማኞች እምነት እና የስራ ውጤት
    እንኳን ወደ እዚህ THE WORD ( ቃል) አዲስ ቻናል በሰላም መጣችሁ
    የዚህ ቻናል ዓላማ ክርስትያኖች ለተጠሩበት ዓላማ
    በእውነት እንዲኖሩና ፤ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለ አውዳቸው እየተጠቀሱ ለዘመናት የተማርናቸውን፥የሰበክናቸውን፥ያስተማርናቸውን
    የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በመወያየትና በማጥናት በአውዳቸው መሰረት ቅዱሳኖች ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው።
    ብርሃን ፀጋዬ ከ ፍራንክፈርት ጀርመን
    ጸጋ ይብዛላችሁ

Комментарии • 24

  • @NewMarnata
    @NewMarnata 3 месяца назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ እጥር ምጥን ያለች የህይወት ምግብ ተባረክ

  • @Misganagizaw-bw1wp
    @Misganagizaw-bw1wp Месяц назад

    እንዴትኮ ደስ እንደሚል ጌታ ጸጋውን ይደራርብልህ የተባረክህ ታፈዛለህ ስታስረዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo Месяц назад

    አስገራሚ ገለፃ 1ጴጥ 1:3 የገለፅክበት ለዚህ ጥቅስ እንድተጋ ነብሴን አነቃቃሀት ለደንነቴ ግንበእየሱስ ማመን ማለትም በእምነት እንደሚገኝ ገብቶኛል🙏👏

  • @saraak5904
    @saraak5904 2 дня назад

    ተባረክ በብዙ❤❤❤❤❤

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Месяц назад

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @honaliyatfikir6635
    @honaliyatfikir6635 3 месяца назад

    ድንቅ ትምህርት

  • @DerejeJames
    @DerejeJames 4 дня назад

    Wow garami timiriti nw bire tabaraki 🎉🎉amazinig

  • @LifeStyleandfood_0230
    @LifeStyleandfood_0230 4 месяца назад

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarek bewunet

  • @fikre21
    @fikre21 Месяц назад

    ዋው ብሩኽ ኢኻ!!!

  • @Eliastube596
    @Eliastube596 27 дней назад

    Tsega yibzalk ❤❤❤

  • @kesemaylayDemena
    @kesemaylayDemena Месяц назад

    be 💪

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 4 месяца назад

    Keep going.

  • @TammyTammy-mt9wu
    @TammyTammy-mt9wu 3 месяца назад

    Wawu eyesus geta hoy temisgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉wawu

  • @hmq3388
    @hmq3388 3 месяца назад

    Wow tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabelay6895
    @sarabelay6895 10 дней назад

    wow

  • @user-fi3si4dj9t
    @user-fi3si4dj9t 3 месяца назад

    Gata eyesusu zeminegin yebarekew ketil agelegiloteki yelim teg yedires

  • @malimali1337
    @malimali1337 24 дня назад

    Tebarek wendime

  • @user-ur6qh5js1y
    @user-ur6qh5js1y Месяц назад

    Tebarek, wengel endezi new!!!!

  • @honaliyatfikir6635
    @honaliyatfikir6635 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Месяц назад

    Wow😁
    🙏🥰

  • @user-fi3si4dj9t
    @user-fi3si4dj9t 3 месяца назад

    Hunet new Medan besera ayedelem Medan begata beyesus becha new huletignawu hatsiyat new gin gata yekir baye new hulum hatseyatin seru yegr/r kebir godelachew yelal geni gata yetir baye new

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 Месяц назад

    መፅሐፍ ቅዱስን በሰጠችው ጥንታዊ ቤተክርስቲያን ውስጥ እምነት ከስራ ነጣጥሎ ያስተማራ አንድ ብቻ ቅዱስ አባት ጠቅሰህ ያስተማረ ከቸርች አባት አሳየን ። ከ16 ክፍለ ዘመን በፊት ባለው የመዳን ትምህርት አሁን ያመጣው መነሻው እምነት ብቻ ብሎ በተነሳው ሉተራዊ አረዳድ እንጂ በጥንቷ ቤተክርስቲያን አይታወቅም። ጌታ በሕይውና እና በሙታን ለመፍረድ ሲመጣ እምነታዊ ጥያቄ ሳይሆን ስራህን ነው የሚጠይቅህ። እንደ ስራ መጠን እከፍላሀለው አለ እንጂ እንደ እምነት መጠን አላለም። እምነት ከስራ የሚነጣጥል ጥንት ጠላት የዲያብሎስ አሰራር ነው።

  • @israelgetachew-v9g
    @israelgetachew-v9g Месяц назад

    መዳን በጸጋ በሚለው 100% አምናለሁ እኔም ድኛለሁ ግን ሰለ ህጉ ስናወራ 600 በላይ ናቸው ትናንሽ ሀጢያት የሚባሉትን ሁሌ ነው የማረጋቸው ለምን እንደሆነ አላቅም ብዙም አያስጨንቁኝም ግን ትልቅ የማባል ሀጢያት እየሰራሁ ንስሀ ሳልገባ ብሞት ደንነቴን የማጣ ይመስለኛል (ምን ትላለህ)ሌላ ደግሞ ሐወ.ሰ 5 ላይ ያሉ ባልና ሚስቶች ንስሀ ሳይገቡ ስለሞቱ ገሀነም የሚገቡ ይመስለኛል

    • @TheWordwasGod1
      @TheWordwasGod1  Месяц назад

      @@israelgetachew-v9g እሺ በአዲስ ኪዳን ትንሽዬ እና ትልልቅዬ የሚባል ሃጥያት የለም ሁሉም አይነት ኃጢአት ሃጥያት ነው።ለምሳሌ ሁሉም ኃጢአትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎልአቸውን ይላል የእግዚአብሔር ክብር የጎደላቸው የትኛውን ኃጢአት የሰሩ ናቸው? ማንኛውንም። ሌላው ደግሞ የሀጢያት ደሞዝ ሞት ነው ይላል።የየትኛው የየትኛው ሀጥያት ነው ደሞዙ ሞት የሆነው? አየር እንደዚህ የሚባል ነገር የለም። የዘላለም ህይወት ዋስትና ያገኘኸው በእምነት ብቻ ነው። በቅድስና በቤቱ ለመኖር ግን በመጀመሪያ እንደዚህ አይነቱን አስተሳሰብና በጸጋው ላይ ያልተደገፈ ከንቱ ጥረትህን አቁም።በራስህ ተስፋ እንድትቆርጥ ይሆናል እግዚአብሔር ዝም ያለህ። አሳርፍሀለሁ ያለህ እሱ ስለሆነ በእርሱ ፀጋ ላይ ተደገፍ ።የእግዚአብሔር ቃል ሰይፍ ስለሆነ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኖርብህ ዘንድ። በደንብ ጊዜ ሰጥተህ ማጥናት ጀምር። ህይወትህ በአምልኮ ይሞላ።እመነኝ መቼ ሄደ ሳትለው የሚያስቸግርህ ሄዶ ታገኘዋለህ።ጸጋ ይብዛልህ