ሙፍቲ መሰከሩ መውሊድ አይፈቀድም ከሙፍቲ አንደበት የሳዳት ከማል መልስ | ምርኩዝ | Mufti

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ሙፍቲ መሰከሩ መውሊድ አይፈቀድም ከሙፍቲ አንደበት የሳዳት ከማል መልስ

Комментарии • 223

  • @user-ik3ot9gi8h
    @user-ik3ot9gi8h 11 месяцев назад +33

    ጀዛካሏህ ኡስታዝ እኔግን ምንም ሳላቅህ አድቀን እነያሲኑሩን በምከተል ጊዜ ሰው ያማል እያልኩህ ነበር አሁን ግን ሰለፊይ ሆኛለሁ ሀቁን ሣቅ አውፍ በለኝ እስታዜ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷ለአላህ ስትል ረውድው ኪታቡተውሂድ ሹሩጡሶላት ኡሱሉሠላሣ ሌሎችም ከሽፉሹብሀት ቀርቻለሁ እድጠቀምበት በዱኒያም በአኼራም ዱኣ አርግልኝ ሀፊዘል ቁርኣን እድሆን ሁላቺሁም ይሄን የምታነቡ እህት ወድሞቼ ዱኣርጉልኝ ለአላህ ብላቺሁ

    • @AhlamNurga
      @AhlamNurga 11 месяцев назад +4

      አላህ ሙሰሊም ብዪ ጠራኋቹ ብሎ ሲያበቃ አንተለራስህ መጠሪያ ትሰጣለህበጣም ያሳዝናል አላህ ይድረስልን

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 11 месяцев назад

      🎉❤❤🎉🎉🎉

    • @kumrottube1048
      @kumrottube1048 11 месяцев назад

      Me too

    • @hayattt-ov6np
      @hayattt-ov6np 10 месяцев назад

      አላህያሳካልህ.ጠንክር

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w 8 месяцев назад

      ሙሥሊሞች ነንንን😢😢😢

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub 6 месяцев назад +5

    ውስታዝ ወላሂ አንዳተ አይነት በሚሊየን ቢወለድ ምን ነበር አንተኮ ጀግና ነህ አታሽቃብጥ አትሽለጠለጥ አቦ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እኔ ላንተ ቃል የለኝም ወድሜ እወድሀለሁ በጀነት አላህ ሁላችንንም ይሰብስበን ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ

  • @FeluMoaze
    @FeluMoaze 5 месяцев назад +3

    ሙፍቴዬ አላህ ኢጠብቃቸው የኔ ውድ አባት

  • @SikoSilo-rx2wy
    @SikoSilo-rx2wy 2 месяца назад +3

    ሳዳት ቅማል ድንጋነይ መሀይም

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc 11 месяцев назад +5

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ።

  • @mominaalie-dx3dc
    @mominaalie-dx3dc 11 месяцев назад +3

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁ አክበር

  • @ZahraMohammed-pb8mk
    @ZahraMohammed-pb8mk 8 месяцев назад +4

    ኡሥታዝ ሣዳት አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም እውነትን ታሠፍናለህ

  • @kerufrpking1128
    @kerufrpking1128 3 месяца назад +1

    ብዙበመቅራት መሠለህ ወድሜ ሐቅ በመናገር ነው

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j 11 месяцев назад +4

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ አውፉ በለኝ ኡሥታዝ ተፊት ከአራት አመት በፊት እነ ኡሥታዝ ያሢን ኑሩን ይሣደባል እያልኩኝ እሥተ ሀድሥህ አላዳምጥም ነበረ አሁን ግን አንተን ነው መከተል የያዝኩት ዱአ አድርጉልኝ ይሄን የምታነቡት ሙሥሊም ወንድም እህቶቼ በድኔ ጠካራ እንድሆን

  • @Zzz-bx3mw
    @Zzz-bx3mw 2 месяца назад +2

    ሳዳት ከማል❤❤❤❤❤❤

  • @abdulshkurihamid7462
    @abdulshkurihamid7462 11 месяцев назад +4

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቃህ

    • @AhlamNurga
      @AhlamNurga 11 месяцев назад

      አላህ ሚጠብቀው የሰው ቀን በቀን አይብ አያወጣ የማዲያ ፍጆታ ስለሆነ ያሳዝናል

  • @user-pu6gu2bb4p
    @user-pu6gu2bb4p 11 месяцев назад +2

    ጀዛካላህ ኡስታዝና

  • @zebibatube8574
    @zebibatube8574 11 месяцев назад +2

    የሃገራችን ኺላፍ ቢደአ እና ሽርክ እጅግ አሰልቺ አስቀያሚ ነዉ እኽ

  • @user-rg2ck4zw2e
    @user-rg2ck4zw2e 21 день назад

    ጀዛከላሁ፣ኸይር

  • @ZeynbNegash
    @ZeynbNegash 8 дней назад

    Oustaz jezakallah

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc 11 месяцев назад

    ኡሰታዜ,ጀዛካላህ,ኸይርን,አላህ,እደሜየሰጥህ,ጀገና,አባታቻን,

  • @user-tq9yx4ru7t
    @user-tq9yx4ru7t 11 месяцев назад +2

    ያረብ ከማይፈቀድልን ነገር አንተው አርቀን ኢላሂ ደካማ ባሪያህ ነኝ

    • @kamelimuhajir3842
      @kamelimuhajir3842 11 месяцев назад

      🎉ሌባነህ ነብዩን እንወዳለን

  • @user-ew3vw9dd1c
    @user-ew3vw9dd1c 5 месяцев назад

    ወድም ሳዳት ከማል አላህ ባለህበት ቦታ ያጠብቅህ ጀዛ ከላህ

  • @user-ug7rp2jv7b
    @user-ug7rp2jv7b 11 месяцев назад +1

    Allahu Akbar alykum ya wa HasbeyaAllahu. Etqllah

  • @user-rr5hk9le5k
    @user-rr5hk9le5k 5 часов назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ

  • @YimamSeid-j2k
    @YimamSeid-j2k 7 дней назад

    ቢያንስ ለሠው ክብር ኑርህ

  • @umhuzeyfa-i5o
    @umhuzeyfa-i5o 11 месяцев назад

    ኡስታዜ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ ለነሱም አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራቸው

  • @kedrduba398
    @kedrduba398 15 дней назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 11 месяцев назад

    ጀዛአክ አላህ ኸይርአቡመርየም ጠመውከሚያ ጠም አላህ ይጠብቀን ፈረተውይሆናልስስያሳዝኑ አሁንሀቁም ቢናገሩሰውሊመታቸውይነሳነበር ጫትያሰከረው ሰውአላህቀጥተኛመገድይምራን አላህሀቁንምንከተልያረገን

  • @HayatuHayatu-ix7sc
    @HayatuHayatu-ix7sc 5 месяцев назад

    ኡስተዘች እድሜህ የቆይልን እነዛን ገሪበዎች እስኪ ከገበቻው አስረደቸው

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e 11 месяцев назад

    جزاك الله خير أستاذ أبو مريم

  • @user-vf2si9eb1s
    @user-vf2si9eb1s 11 месяцев назад +2

    መውልድ ብድኣ ነው ተጠንቀቁ ነብዩም ሆነ ሠሃባዎች አላዘዙበትም

  • @abuayubawel5665
    @abuayubawel5665 6 месяцев назад +1

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅክ ሙፊቲ አላህ ቀናውን መንገድ ይምራቸው

  • @VcM-cp5tv
    @VcM-cp5tv 11 месяцев назад

    ኣላህ.ይጣቢቀን.ጄዛካ.ኣላህ.ከይርን.

  • @ziyadabadir1554
    @ziyadabadir1554 11 месяцев назад

    Masha Allah ustaz e

  • @kairyah
    @kairyah 11 месяцев назад +3

    አተማን ነህ እናነው እምዘባርቀው ቱልቱላ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 10 месяцев назад

      እሱሳዳትነው ምንማለትነው😢

  • @user-ud1jl2bz4x
    @user-ud1jl2bz4x 11 месяцев назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ኡስታዛችን

  • @askalaforcido2978
    @askalaforcido2978 5 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወንድማችን አላሕ ይባርክሕ እንወድሓለን አላሕ ይጠብቅሕ አንተ የተዉሒድ ዘበኛ ማሻአላሕ ወላሒ ታሥቀናለሕ ማሻአላ አላሕ ይጨምርልሕ ❤

  • @user-yh5pn8gm5e
    @user-yh5pn8gm5e 11 месяцев назад +1

    ኡስተዜ❤❤❤❤❤❤አለህ ይጣብቅህ

  • @MominaTemamm
    @MominaTemamm 6 дней назад

    ጀግና ነህ እኮ ግን ቢነገረንም አንሰማም አላህ ይሁን

  • @user-qo2jn3fy9u
    @user-qo2jn3fy9u 11 месяцев назад

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @Husien-uj7no
    @Husien-uj7no 4 месяца назад

    አብሽር ወድሜ ጨምርበት. አላህ ይገዝህ. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kayriteKAYRITE-mo8jf
    @kayriteKAYRITE-mo8jf 5 месяцев назад

    አለህ ይጠብቅህ ሀቅን የምትነጋር በጢልን ግልፅ የምታረግ የርግህ

  • @Muhammed_hubuke_yejmeuna
    @Muhammed_hubuke_yejmeuna 2 месяца назад +1

    ጃሂልነህኮሳዳት ነብዩታከበሩት የተወለዱበትን ሌላውም ያከብራል

  • @tofik-d2t
    @tofik-d2t 2 месяца назад

    አለሀ ይጨምርህ ሰደትዬ

  • @tofik-d2t
    @tofik-d2t 2 месяца назад

    እድሜህን አለሀ የስረዝመዉ

  • @hisabenyesira1836
    @hisabenyesira1836 11 месяцев назад +3

    ስንት ከመስመር የወጣ ቺግር እያለ መዉሊድ መውሊድ!😢 የመቃዎም ጠኔ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 11 месяцев назад

      ክክክ ሌላህየለሽም

    • @user-lj5vo1ov1e
      @user-lj5vo1ov1e 11 месяцев назад +1

      ከዚህ በላይ ችግር የለም በነብዩ ላይ መቅጠፍ በአላህ ቃል በቁርአን መቅጠፍ በጫት መደዘዝ ሴትና ወድ ተደባልቆ መጨፈር ከዚህ በላይ ምንም ችግር የለም

    • @UmarAli-iq9bv
      @UmarAli-iq9bv 7 месяцев назад

      ጫት ወይም ወንድና ሴት መደባለቅ የመውሊድ መገለጫ አይደለም ሰወች

    • @user-do9zs8kw2m
      @user-do9zs8kw2m 6 месяцев назад

      ጋደሊ ግባ ምድራ ጫታም

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Месяц назад

      ​@@user-do9zs8kw2mስድብ ነው መሰለኝ እውቀትህ/ሽ

  • @AminaAli-hy5id
    @AminaAli-hy5id 11 месяцев назад

    ያረቢ አንሻ አላህ👐👐👐

  • @TofikTaju
    @TofikTaju 5 месяцев назад

    جزاك اللهُ‎

  • @user-wd6xe4xq7r
    @user-wd6xe4xq7r 7 месяцев назад

    ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይባርክህ አላህ ያቆይህ

  • @MadinaMuhamad-du3yq
    @MadinaMuhamad-du3yq 25 дней назад

    Afir bilaa gudihin allah yasayyan ate ibde

    • @user-ok7eg4yc9m
      @user-ok7eg4yc9m 21 день назад

      አላህን እንፍራ እህቴ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን ኡለማዎቻችንን አላህ አንድ ያርግልን

  • @salzeyodi3946
    @salzeyodi3946 11 месяцев назад +2

    መሰከሩ ሀቁን ሙፍቲ😂😂😂😂
    ኡስታዜዋ❤❤❤

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul 2 месяца назад

    Allah yaxfah ant shyaxinl ins sadt emetebal yolema fitena

  • @FatumaAdesu
    @FatumaAdesu 27 дней назад

    S.a.w

  • @tewadudaahmed2675
    @tewadudaahmed2675 11 месяцев назад +2

    Weshet weshet atawra zarem negem wedefetim enakebralen mufti alalum

  • @alfesema6432
    @alfesema6432 11 месяцев назад +5

    አገባብህም ከስላም የወጣ እሶላማዊ የተከተልክ አይደለህም እድሜ ጠገብ የዕምነት አባትህን እንደግለሰብ ማየትህ ከኢማን ወጥተሃል ሃያህ የለህም። የአንተን ሃዲስ ማን ይቀበላል። እኛ ነቢዮ ወደን ላከበርንላቸው 14:47 ዑማው ወዶ ላደረገው ይሄ ሁሉ ዝባዝንኬ ውስጥ ምን አገባህ ።አታጨናብር አንተ የምትጠራቸው አናውቃቸውም ።ሰሀቦችን ዬት አየሀቸው እምነቱን ጠባቂው ኣላህ ስንት ኡለሞችን ያፈረቱን ዕድሜ ጠገብ አሊም በአንተ የብር መሰብሰቢያ ዩ ቲዮብ አካውንት (የዘመኑ ሀድራ)ከፍተህ በስድብ በሀሜታ የተጋለጥክ ስለሆነ ሙስሊሙ ያንተን ሃሳብ ከጅምሩ ያየ ጤናማ አለመሆንህን ይረዳል።አላህ ይመልስህ። ጫት ጫት ትላለህ መቃም አለብህ ያለ አለ? በእስልምና ልዮነት የለም ላ ኢላሃ ኢለላህ መሀመድ ረሱላህ እዚህ ያደረሱልንን የነቢ ወራሾች አባቶቻችንን ለቀቅ

    • @abdulnur5419
      @abdulnur5419 11 месяцев назад

      አሰላም አለይኩም ግን ምንም ሳታውቅ ሳትማር መሳደብህ ትክክል አይደለም መጀመርያ ተማር እወቅ ከዛ ተናገር አትቸኩል

    • @ssuw4570
      @ssuw4570 11 месяцев назад

      የለ ተወሂድ እሲልምና የለም አበተህ ከከፈረ
      ተከተሌ ተከፈረሌ አጪበረበሪ

    • @user-ug7rp2jv7b
      @user-ug7rp2jv7b 11 месяцев назад

      Allahu akbar ya wahdeya uf yannate wesht

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 10 месяцев назад

      ሳዳትን አትኩብን መውሊድቢድአንው ቢድአሁሉጥመትነው ጥመትወደጅሀነብእሳትይወስዳል

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Месяц назад

      ሳዳት ሁሌም ሰው እንዳማ ለዩቱብ ብር ብሎ ወንድሞቹን አሳልፎ ለሚዲያ መስጠት አንተስ የትኛው ቁርዓን እና ሀዲስ ነው ሰውእንድታማ የፈቀደልህ?

  • @user-uh5xq4rl1c
    @user-uh5xq4rl1c 6 месяцев назад +1

    አንታ ከመጠህ በሀለ ሰለም ጠፈ ዲነችን አወረድከዉ በጠበጥከን አለሀን ፍረ በንተ የመጠ ከዲን የሚወጠ እንጂ የገበ አይቼ አለቅም በመወቅመ የሁደም የቀል

  • @nuriaomb9210
    @nuriaomb9210 10 месяцев назад

    Mashaallah❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Usman-y4d
    @Usman-y4d 2 месяца назад +2

    አረ አልቀረብህም ጭራሽ ሙፍቲን ማውገዝ ጀመርክ ከነሱ ኢልም ውስጥ ሩብ ያክል ራሱ አልቀራህም ደሞም ሙፍቲን ታስዋሻለህ ልብ ካለህ እስቲ ፊለፊት ተቀምጠህ ተከራከራቸው 😂😂😂😂

    • @saadayasin340
      @saadayasin340 Месяц назад

      ይህ የአህባሽ ኮሜትነዉ ቱ❌❌

  • @user-bm2wr1nk3o
    @user-bm2wr1nk3o 8 месяцев назад

    Allah ychemrlh eustaza allahu akber

  • @HayatDereseEndre
    @HayatDereseEndre 24 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zack-mr4lm
    @zack-mr4lm 11 месяцев назад +2

    ሽማግሌ ውን ልቀቃቸውና ጀበሉ ዛፍ በእሬቻ ቀን ቅቤ እየቀባልህ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 10 месяцев назад

      ማንንነውየሚቀባው የማይስማየለ ክክክ😅

  • @6zr6oy
    @6zr6oy 11 месяцев назад +1

    ሀሲቢን አላህ ወነመል ወኪል

  • @UmarAli-iq9bv
    @UmarAli-iq9bv 7 месяцев назад +2

    በዚ ዘመን እኮ ያንተ አይነት ቆርቆሮ ስለጮኸ ብታ አሊም የተባለበት ዘመን ነው ..... በቃ ሳዳት እንደፔንጤ ይመስ መጮህ ብቻ::

  • @XayyibWaanOfii
    @XayyibWaanOfii 11 месяцев назад

    Saw Saw Saw....Yaarabbi akka tolu nuuf godhi akka nurraa jaalattu nu dalleeyisisi ....

  • @ssuw4570
    @ssuw4570 11 месяцев назад +2

    ለከ ይህ ሙፈተ የምበል ጥረ ነወ ብዬወ
    ነበረኩ ከፈረ በመሆኑ አሁን አረገጊጠናል
    ኡሲተዝ ጀዘአ ከአለህ ኸይረን

    • @UmarAli-iq9bv
      @UmarAli-iq9bv 7 месяцев назад

      አንተ ውሻ ሰው ካፊር ትላለህ እንዴ?

  • @HayatDereseEndre
    @HayatDereseEndre 24 дня назад

    ሳዳት አላህ ይጠብቅህ

  • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
    @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 11 месяцев назад +2

    እያወቁ አጥፊ ናቼው ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ ጥቁር ድንጋይ ናቼ ጭራሺ መሰጂድ ውሰጥ ጫት እየቃሙ ዱቤ እየዶቡ አላህ ይሰቱር

    • @AhlamNurga
      @AhlamNurga 11 месяцев назад +1

      አንቺ ባለጌ እኝህ በእድሜ ጠገብ የሆኑ ሰው ባንቺ አፍ አይጠሩም

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 11 месяцев назад

      @@AhlamNurga
      እኔ ባለጌ አይደለሁም እንደ አንቺ የማላውቀውን ሰው አልሳደብም እሰልምናየም አይፈቅድልኝ እህት እኔ አጠቃላይ እየተደረገ ያለውን ነው የተናገርኩት ሲቀጥል ሶሻል ሚዲያ ላይ የቀረበውን ሁሉ አሰተያየት መሰጠት መብቴ ነው አንቺ ሰራአት ያዢ ለነገሩ አንቺም አንዷ ትሆኝ ይሆናል እንዲ ያገበገበሺ ሲጄም የረሱላችን (ሰ አ ወ) መንገድ እንደዚህ አይደለም ከዚህ በኋላ መልሰ እንዳትሰጭኝ ።።

    • @reima8186
      @reima8186 11 месяцев назад

      ​@@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kxተናግረሽ ሙተሻል ሰላዋት እኮ አስረዝመሽ መፃፍ አልቻልሽ😂😂

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 11 месяцев назад

      @@reima8186 ሰክሪ ፈምሺ ያዘግ

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 11 месяцев назад

      @@reima8186 ደንቆሮ መብቴ መሰለኝ ኮሜንት መሰጠት ያ ህማር ምነው you tube ካምፓኒው የኔ ነው አልሺ 👎👎👎👎👎

  • @Baba-sw4nb
    @Baba-sw4nb 4 месяца назад

    አለህ ይጠብቅ

  • @JanahJanah-hi2ks
    @JanahJanah-hi2ks 2 месяца назад

    Yebidaw mebreq ustaz alah ytebqh

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 10 месяцев назад +2

    አላህ ይጠብቀን ከአቡበከር ስድቅ የበለጠ ሀብቱን ለኽይር ስራ የሚነይት የለም
    ሀብትም ነበረው ቢፈቀድ ኑሮ ቀድሞ እሱ ማክበር ይችል ነበር ።
    የኛ ባለ ሀብት ክክክ በምኞት አላሉም አንቱ ያልኩት በእድሜ ከአያቴ ስለሚበልጡ ነው
    የአካባቢየ ስው ናቸው ግን እስልምናየ ከዘሬ ከሁሉም በላይ ነው በእዝህ እድሜቸው አሳዘኑኝ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን
    መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-ep8vu5pe9x
    @user-ep8vu5pe9x Месяц назад +1

    ሳዳት ❤❤❤ ኑርልን ኑርልን እዳት አይነት ጀግና ያብዛልን💪💪💪💪

  • @jemalhussen238
    @jemalhussen238 10 месяцев назад

    ወላ ኡድዋነ ኢላ አለ ዷሊሚን አለ ሀሀሀሀሀሀ

  • @ahlem_5998
    @ahlem_5998 11 месяцев назад

    Mashallhe

  • @amiribrahim6920
    @amiribrahim6920 3 месяца назад

    Sallallaahu Alahii wossallam

  • @munadelagba3107
    @munadelagba3107 11 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዚ

  • @FeluMoaze
    @FeluMoaze 5 месяцев назад +1

    ሙስሊም ካፊር አይባልብ ገገማ

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e 11 месяцев назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @VcM-cp5tv
    @VcM-cp5tv 11 месяцев назад

    ያራቢ.ከሁሉሚ.ቢደያ.አቴኡ.ጣቢቃን.ያራቢ.ኡሱታዜ.ኣላህ.ከሁሉ.በላይ.ኣላህ.ይጣቢቅክያ

  • @eliyaskedir5973
    @eliyaskedir5973 6 месяцев назад +1

    መጀመሪያ አንተ ተጠንቀቅ አሊም ባይሆኑ እንኮን ታላቅህ ናቸዉ አክብራቸዉ

  • @user-lp4ue5dg8m
    @user-lp4ue5dg8m 5 месяцев назад

    خازاك الله خير ابو مريم

  • @M-ex6ut
    @M-ex6ut 4 месяца назад

    የንታን ደወ መስመትም አልፈልግም ለምን መሀመድ የነብየችን ስም በአንቴ ሀረም ስለሆነ አልፈልግም

  • @user-je8ks8kw8i
    @user-je8ks8kw8i Месяц назад +2

    ሳዳት አላህ ሂዲያ ይስጥህ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 11 месяцев назад

    መሺአላ የኔዉድ አባት ❤❤❤

  • @user-hv4ww8xf8b
    @user-hv4ww8xf8b 7 месяцев назад +1

    አንተ ያሳተማርከቸው ልጆች ናቸው አባቶቻቸዎን እየደበደቡ ያሉት ግለሰብ ግለሰበ
    የሌላ እምነት ተከታይ ቢሆን እንኳ በዚህ እድሜ ያለሰው ግለሰብ አይባልም

  • @Imaan-sc3rw
    @Imaan-sc3rw 3 месяца назад

    SAW

  • @nimatekedir514
    @nimatekedir514 11 месяцев назад

    صل الله ُ عليح وسلم

  • @user-ez3pz9hh3u
    @user-ez3pz9hh3u 3 месяца назад

    አላህይጠብቅህህህህ

  • @abdelkafdems
    @abdelkafdems 3 дня назад

    .ዉስታዝ መቀረፅ አይፈልግም ወንጀለኛ አታርጉት ሳያቅ ቀርፃችሁት

  • @user-dd5ny4ec7r
    @user-dd5ny4ec7r Месяц назад

    ኡስታዝስዳትክማልአላህይጠብቅህይጨምርልህክነተክታይህእኔምክቤተስብወይምክካባቢችንስወችአይቸንጉስዘያራመደለቅነውያለውወይመጨፍርእህትላጥሌላምንምትርፍየለውምእንደበሀልየሚወስድስራነውብቻየስውልጅሲያቅመመለስነውያለበት

  • @user-uh5xq4rl1c
    @user-uh5xq4rl1c 6 месяцев назад +1

    አንድ ሀያ የሌላህ የተረገምክ አለሁ ሙስተን የሆና ቀን ሰሀበንም መስደብ ትጀምረለህ

    • @user-ik4tu1ul2e
      @user-ik4tu1ul2e 3 месяца назад

      ሂዳያ፣ያሰጥሺ፣

    • @user-ik4tu1ul2e
      @user-ik4tu1ul2e 3 месяца назад

      የሰዉ፣ሰያጣን

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Месяц назад

      ሁሌም ሳዳት ሰው እንዳማ አንተን እና መሰሎችህን አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

  • @dhhejujdjjfjjfjti9585
    @dhhejujdjjfjjfjti9585 11 месяцев назад

    المهم اصلا محمد وعلىآله وصحبه أجمعين السلام عليكم ورحمةاللة وبركاته

  • @Hayat-ff3uv
    @Hayat-ff3uv 7 месяцев назад

    Usitazi allahi yitabiqih be hedikibati

  • @emamiamamiAbulfeydi-lb8ss
    @emamiamamiAbulfeydi-lb8ss 11 месяцев назад +2

    ደረቅ ነህ

  • @user-dn1vh3xs3e
    @user-dn1vh3xs3e 11 месяцев назад

    والله المستعان الله هداهم الله

  • @ahmedawel425
    @ahmedawel425 11 месяцев назад +1

    اتق الله ! اتق الله ! التق الله ! الكذب والبهتان والطعن والافك والنميمة والغيبة

  • @kuzmankuz
    @kuzmankuz 6 месяцев назад

    Uff ሳዳት allah yetbekh ከሳት eyawetahen ነው አላህ ይጠብክህ

  • @ShifaSurre
    @ShifaSurre 5 месяцев назад +1

    ኡለማን።መታቻት።ወንጀልመሆኑን።አትሪሰ።መውሊድ።ከመክበር።የበለጣ።ወንጀል።ኡለማን።ማንቆሽሽ።ምንም።ምታቅውቅ።አትማስልም።ወይስ።ጥማትነው።ለነገሩ።አንታ።ዩቱብ።ለይ።ምትለቃቅማው።ገንዘብነው።ምያስላፍልፍ።አዋቂ።አሊምን።አያንቋሽሽም

  • @AwelMohammed-um4ny
    @AwelMohammed-um4ny 6 месяцев назад +1

    Ante ykafir neh meseleigi yltegereze malhes alehu fera

  • @ahmedabdullahi1896
    @ahmedabdullahi1896 5 месяцев назад

    Ka wehabi allah yitabekan

  • @hikma5251
    @hikma5251 Месяц назад

    S A W S A W S A W S A W😢😢😢😢

  • @user-cy9zb3fd4s
    @user-cy9zb3fd4s 3 месяца назад +1

    ሳዳት ከማል ፊራኡንና ቃሩንን እንዳጠፋቸው አላህ ያጥፋህ አሚን ያረብ

    • @user-ep8vu5pe9x
      @user-ep8vu5pe9x Месяц назад

      የጃሂ እውቀት እስከዚ ነዉ ስት ሽርክ ቢድአ ሚያጨማልቅ እያል እሱን አላህ ያጥፍህ አበደን ላ 👌👌👌

    • @Halima-sx6bp
      @Halima-sx6bp Месяц назад

      ሳዳትን እምታቁት ሰው አትማ በሉት ያረቢ ሰውን ከማማት ጠብቀን እኔስ ሙስሊም አይመስለኝም

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Месяц назад

    መሻአላህ ተባተክ አላህ ጀዛከ አላህ ሀይተረ እዳተያለውን ሸይኽ ወለማ አላህ ያብዛልን አላህ ይጠውል ኡምርክ ወያህፍዝክ ኡዝታዝነ

  • @dawudyihun9351
    @dawudyihun9351 5 месяцев назад

    ኧር አንተ ጃይል ኡስታዝ እስቲ ሰው ከመውቀስ መጀመሪያ እወቅ

  • @user-cy9zb3fd4s
    @user-cy9zb3fd4s 3 месяца назад +1

    ሚዲያ ወተህ ሀጅ ነብይ ከማየት ምን ስራለህ ይዞህ ይህድ አሙጅሪም