Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Alah tekklegmawum menged ymran
ኡሥታዛችን ዉዱ አሊማችን ሸይኽ ኢሊያሥ እንወድሐለን አላሕ ይጠብቅሕ እንወድሀለን እድሜና ጤና ሁሥነል ኺታምን ይወፍቆት
Amiiiiiiiiiiiiin yarbi👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸይኽ ኤሊያስ አህመድ አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ይቺ ዱንያ ትንሺ ጊዜ ናት ደግሞ አኼራ የዘለአለም ሒይወት ነዉ ቲቢተኝነት ተሸናፊነት ሳይሠማን እዉነትን ለማወቅና በእዉቀት አላህን ለማምለክ እንማማር አላህ ሒደያዉን ይስጠን ያረብ በአሁኑ ሠአት የዲን ትምህርት እዉቀትን ከየት መዉሰድ እንዳለብን እንጠቀቅ የኛ መመሪያ የአላህ ቃል ቁረአንና የነብዩ ሙሀመድ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ሀድስ ወይም ንግግር ብቻ ነዉ።
👍👍👍👍☝☝☝
ጀዛ ካላህ ኸይር የሱና ኦዝታዞች አላህ ይጠብቃችሁ. የላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ. አህባሼችና ሶፍዪሽም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ሰው አታጥምሙ ግን እናትም ሂድያ ይስጣችሁ ያረብብብብ
እኔ ጨት ቀሚ ነኝ ጨት ጎጂ እንደሆነ አቀወለው ጥቅም ዬለውም በቡዙ ነገር ከሰለት ከስራ የስተጏግለል እና ለጨት የተከራከርከው ኡስተዝ ስሜትህን ነው የተከተልከው፡፡
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ተባረክ❤
1000000000000%% RIGHT
ወንድሜ ሙሀመድ ፈፅሞ ወንጀልህን ትንሽ ይሁን የተለቀ ለሌሎች ማስተማሪያ ወይም ለማስረዳት ስትል አትናገር ከባድ ጥፋት ነው በተለይ ከላይ በክርክር ባሉ መሰሎቻቸው መጥፎ ስለመሆን ከልክል አባካኝነት በአላህ ዘንድ እደሚጠላ መሆኑን ተናገር እንጂ በፍፁም ወጀልህን አንዳትናገር ለወላጆችህ እንኴን ከወላጅ በላይ ሚቀርበን የለም ከአላህ በታች ከምታስበው በላይ በደለኞችና ውሸታሞች ሙሽሪክ ሽርካዎች ህውከተኛ ከነሱ ወደ እኛ ውሸታም በደለኞቻቸውን ጅኖች ያብራሉ ከማንኛውም ሰው ላይ ከተናገርክ በመልካም እኴን ሲያዙህ በመልክቱ መመሪያ ቃሉ አላህን በመታዘዝ በመሆን ታዘዝ የረሱል ትዛዝ በሚል ሰበብ ቢዙህም እጅግ ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄው እስልምናን ከተቀበል ዘመናቶች አስቆጥረናል ለውጥ የለም የተስተካከልነው የለም ይልቅ ክርክርና መለያየት ሆኗል ምክንያቱ በመልክቱ መሪ ቃሉ አላህን አልታዘዝንም እየታዘዝን ያለነው የመክሉቅን ሀሳብ የውሸት ዝንባሌን ነው እየታዘዝ ያለነው።አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።በነገሩ ከተረዳህ ለሌሎች ወድሞችህ እዲጠነቀቁ መሹራ አርጉበት።
saa
አስተግፍሩላህ ከናንተ እና ከሼይጣን ይጠብቀን ኣላህ ከአርርሽ በላይነው ጌታዬ ጥራት ይገባው☝
ምንአይነት ንግግርነው አቶጥንብር
አሚንንን
ካፊረ ነሽ ከዋሀብያ ተንኮልና ከኩፋራቸው አለህ ይጠብቀኝ
አዬዬዬዬዬዬ ዮውመል ቅያማን እየካድክ እንደ ሆነ እየ ታወቀህነው ግን ተቆጣጥሮውታል አላላቹሁም ምድረ ጫታም 😂😂😂😂@@SalaYusuf-nb1of
@@SalaYusuf-nb1ofAnte enkuwan be allah miyamenen sew kafir malet atchilem ahun kafir nesh alkat kafir kalhonech eko kuferu wede ante new mimelsew sewn kafir nesh kafir neh kemalet tekoteb
❤ጀዛከላህ ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًاእናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡
❤
Ayyy abubekr yetebalewwehabyyoch abdul wehabya resulullah yilalu yale sewnew
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ከፍ ያለው የላቀው አላህ ሸህ ኢሊያስ አህመድን በጥበቃው ያካቦት ❤❤❤❤❤❤
Amiiiiiiiiiiiin yarb👍👍👍👍👍👍
አላህ እዲሜና ጤናይስጥህሽሀችን ኤሊይስ
አላህይጠብቅህ ኢሊያሥ ጀግና
ኢናልላሂ ወኢና አለይሂ ራጅዑን ቁርአን የአላህ ቃል አደለም እያሉ ነውደ ያረብ ከአህባሾች ጥመት በአንተ እጠበቃለሁ 🤲🏻
Email team qal new aln Enante Adele’s yesew mgr ye allah. Qal quran algebachu. Kesdb such min taqalachhu Migbare bilshuwech Manchu abu
Jahil nesh:: Jahil degmo sewu maskeyemu aykerm
አማኑኤል ሆስፒታልን ያጨናነቀው ቃሚ ነው።
BETAMBETAM
ክክክክክክ እኮ😅😅😅😅
ሸኾቻችን ሸኽ ኤልያስና ሸኽ መሀመድ ሀመዲን እረጅም እድሜ ኑሩልን አደባችሁ እራሱ ማሻአላህ ነው :: ይሄኛውን ሼኽ አላህ ይመልሰው
ኣሚንንን ያኛውማ ሼክ ሳይሆን ፌክነው
ጉድ እኮ ነው አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርገው ክደው ጥመትን ልያስተምሩ ይሞክራሉ ከአሕባሽ ጥመት አላህ ይጠብቅን ዓሊሞቻችን አላህ ይጠብቅልን አሜን ❤🎉❤ለኡስታዞቻችን❤🎉❤የአላህ ❤🎉❤ጥላ ያጥልላቸው❤አሚን❤
ሳህ😢😢😢
አሚንንያረቢ
ኡስታዝ ኢሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
ያረብ ከጠራችዋ የረሱል ጎዳና አትከርብተን (ሰዎቹ ጥመታቸውን በፍልስፍና ለማስረዳት ከመሰቃየት አርቆ የተውባ እድልን ያጎናፅፋቸው ንግግራቸው ሲከረፋ ሱብሃነካ ረቢ የሱና አርበኞቼ አለህ ያበርታችሁ
ኡሥታዝ አለህ ይጨምርልሀ እድሜና ጤና አላህ ይስጠህ የምታሥተምረንን ማዳመጥ ብቻ ሣይሆን እነድንተገብር አቅል ና ማሠተተን አላህ ይሠጠን እየልን እንለምናለን እንወድሀለን ኑርልን
ጀዛ ከላህ ኸይር ሸሀችን እና ሸህ ኤሊያስ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እንዚህን መጤዎች አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
ከቁርዓን ሌላ ማን ይንጣልን ቁርዓንን እንከተል አህባሾች ተመለሱ 17:38
እኛምበቁርአንነዉየምንገዛዉ አልሀምዱሊላ ከዉሀብይ ጥመት አላህ ይጠብቀንን
@@MoniraMonira-i7lበቁርአንማ የምታምኚ ከሆነ የአላህ ቃል እንደሆነ እመኚ በማስረጃ እናውራ አንቺ ቁርአን የአላህ ቃል አይደለም የጅብሪል ነው ብለሽ ታምኛለሽ ስለዚ አላህ ለምትናገሩት ንግግር ማስረጃ አምጡ ብላቹ በሉዋቸው ብሎናል ስለዚ አንቺም ማስረጃ አምጪ ቁርአን የጅብሪል ንግግር ስለመሆኑ?
ላቁርአን ያአላህ ቃል የወረደዉ ለረሱል ሱለላህ አለይ ወሰለም በጅብሪል ነዉ የተላከላቸዉ
መሸ አለህ እውነትው ለሀቅቀ የአለህ መጨራሸችንን አሰምርልን ።
ሱና ሁሌም ከላይ ነው ቢድአና ሽርክ ሁሌም የተዋረዱ የበታች ናቸው።
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸህ ኤሊያሥ አላህ ከጥመትይጠብቀን
ጀዛከላህ ሽህ ኤልያስ አላህ ለራሱ ያረጋገጠውን እናረጋግጣለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ሸሀችን ሸህኢልያሥአህመድ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛከሏሁ ኸይረን እንወድሀለን የተዉሂድ አንበሳችን በርታልን
አላህ ይጠብቆት ሼህ ኤልያስ
Amiiiiiiin yarbi👍👍👍👍
ጄዛአከአላህ ኸይር ኡስታዝ ኢልያስ
ኡስተዝ ኤልያስ አለህ ይጠብቆት ❤❤❤
ኡስታዝ ኤሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛኩሙሏሕ ኸይረን ሸሕ ኢሊያሥ
ኢላሂ ከአህባሽ ተኮልና ሸይጧን ተኮል በአንተ እጠበቃለሁ ያረብ
ከወሀብያም ተንኮል እንደዛው
አሚን ያረበል አለሚን
አሚን ያረብ
አቅል አተዋል አቅል ይስጣቸዉ
ሀባሽ የጀመአ ስም ሲሆን የሻአሪያ እና ማቱዱሪዲያ ትክክለኛ የአሉል ሱምና ተከታዬች የጥንቶቹ ሽር ሳይሆን ኸይር ነው ያላቸው ምን አልባት ከአብዱልዋህብ ተከታዬች ሸር ከቂራን ሀዲስ ወጥተው ስለግለሰብ የሰው ሰም ከሚጠፉ አሉባልተኞች አላህ የጠብሸን አሚን
የተወሂድ ጀግኖች አላህ ኢጠብቃቹ አህባሹች አላህ ሂዳያ እስጣቹ
እኔ መቸም ተወዛገብኩ አሏህ እውነቱን እንድመራኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላቸውም አሏህ ይላሉ አድማጮችም በኮሜንት የተለያየ ሀሳብ ትናገራላችሁ እኔ ፊትለፊት ተቀራርባችሁ ተወያይታችሁ የእኛን የጃሂሎቹን ፈተና አስወግዱልን በአሏህ አታወዛግቡን
ምንም መወዛገቢ የለውም። ጫት እንደሚጎዳ ታውቂያለህ/ሽ አህባሾች ሀላል ነው ስላሉ ሀላል አይሆንም በሸሪዓችን የሚጎዳ ሁሉ ሀራም ነው አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑም የማያወዛግብ ግልጽ ነገር ነው በቁርአንም በሱረቱ ጠሃ አራህማን ከአርሽ በላይ ሆነ ይላል ይህንን የማይቀበል ሰው ቁርአንና ሀዲስን የሚቃወም ሰው ነው እነሱ የፍልስፊና ሰዎች ናቸው
ዉዝግብ በዱንያ ላይ አይጠፋም እስከ ቂያማ ቀን ዱንያ የፈተና ዓለም ነች ተማር ወንድሜ ሀቅን መፈለግ የሁላችንም ግዴታ ነው ከ ሠዎች አትጠብቅ
@KinduYinges MINBET NEH YEYESUS AMLAKI OR ??
ምን አገባሺ/ህ ውጡከዚህ@Kenerie
Mnm yemiyawezagb neger yelem tkiklegnaw aqida yemelktegnawina ye murseloch meneged new aqidetul wasitiya yemtilewan kitab eyi ey
ኡስታዝ ኤልያስ አላህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
Jazakallah ustaze eliyas
እንደው ግርማሞገሳቸው ብቻ አይበቃም ማለቴ ሁለቱ ሼሆች (ዶር ሸይህ ሙሀመድ ሀሚዲንና ሸይህ ኢልያስ አህመድ)እውነተኛ እንደሆኑኮ ገና ሳይናገሩ በፊታቸው ብርሀን ያስታውቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ከክፉ ይጠብቃቸው
ሳህ
ፊት በማየት ሀቅ አይታወቅም አንተ ራሱ ውሸታም ነክ
Sheikh ilyas ahmed allah edmen ke tena gar ywefqachu allah ytebqachu...
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኤልያስ ሀፊዞሁሏሁ ተአላ ዘርህን 'አሏሁ ሱ.ወ' ያብዛዉ አህባሽን ከኛ አሏህ ያርቀዉዉዉዉ
አላህ ጠመው ከሚያጠሙ አህባሽ ይጠብቀን
ሸህ ኢልያስ ጀዛከላህ
አላህ አርሽን ተቆጣጠረ ይላሉ አይ አህባሽ ማንን አሸንፎነው የተቆጣጠረው ሱብሀነአላህ ከሚሉት ሀሉ የጠራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
አሏህ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነውአሏህ የአርሽ ፈጣሪ ነው መቀያየር የፊጡር ባህሪ ነውአረህማኑ አለል አርሽ እስተዋ ትርጉሙ አሏህ አርሽን ተቆጣጠረ ነውአይቆጣጠርም ብላችሁ የምትቃወሙ ወደ አሏህ ተመለሱአሏህ በልባቸው ጥመት ያለባቸው አያተል ሙተሻቢህ ይከታተላሉ ይለናል ሱረቱል አል ኢምራን አንቀፅ 7 ላይ
ተቆጣጠረ ማለት በፊት የሊላ ነበር ማለት ነው አኡዙቢላህ አለ እናተ
@@አተያአደምልጂሆይየትምብተ ፈጠረው በሱም ቀጥጥር ስር ነው አሏህ የአርሽ ፈጣሪ ነውከመፍጠሩም በፊት ነበር አሁንም ያለ ነውመቀያየር የፊጡር ባህሪ ነው
አርሽ ሳይፈጠር በፍት የት ነበር?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት እውቀት 😂😂😂ታሳፍራለህ
ከአሕባሽ እና ከሸይጧን ተንኮል እንድሁም ከነፍሴም ክፋት በአላህ እጠበቃለሁ።
የኛ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ደግኖች አላህ እዲሜና ጤና ከሙሉ አፊያጋር ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
ዶክተር አቡበክር የኛ ጀግና🌹🌹🌹
እነሱ እንኳን አይሰሙም ምክንያቱም ( فطبع على قلوبهم فهم لا يفقهون ) ግን መብራራት ስላለበት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ኡስታዙና
ኡሰታዝ ኤሊያሰ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሸይኽ ኤልያስ አለህ ይጨምር
ከሁሉም በላይ አንድነት ነው የምበጀዉ።
አላህ ከአርሽ በላይ ነው ሽህ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ በመቀጠል አቡበክር ሱለይማን እምትባለው አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራህ ለብዙ ሠወች መጥመም ምክኒያት እየሆንክ ነው ዋ መጨረሻህ
እኒ የምለው ይህን ነገር ማለትም አላህ የት ነው መቀመጫው ተብለን የምንጠየቀው መቸእና የትነው? ቀብር ላይ ነው ወይስ የትነው እንድንዘጋጅ፡፡ እረ በአላህ አርካኑለ ኢስላምም/ኢማን ላይ ሆነ ሸሀደተይን ላይ የሊለ ነገር እያመጣችሁ እኛ እነሱ እያላችሁ ይህ ልክ ይህ ኢክስ እያላችሁ የሙስሊሙን ኡማ አንድ እንዳይሆን በመከፋፈለ አጀንዳ የተጠመዳችሁ ሙስሊሞች ከሆናችሁ አላህን ፍ፡ አላሁ አእለም ሙስሊሙ አንድ እንዳይሆን በተልኮ የሚንቀሳቀሱ ተላላኪዎችም ከሆኑ ሙስሊሙ ሊነቃ ይገባዋል ፍርዱን ለአላህ ትተን ንትርኰን አቁመን ለእስልምናችን የሚበጀን አንድ መሆኑ ነውና ሙሰሊሞች ንቁ ንቁ ንቁ፡፡
አድልንሆን የምንችለው በተውሂድ ላይ ነው
አንተ ራስህ ንቃ ሞኝ
ዐርሽን እሏህተቆጣጠረው ከተባለ ዐርሽን ማነውየፈጠረው ማንንስ አሸንፎነው የተቆጣጠረው????????????
እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር በዚ ሁሉ ባወረቱ በለፈለፉት አህባሾቹ አንዴም ቋለ አሏህ ቋለ ረሱል ብለው ማስረጃ ሲያመጡ አላየሁም እኔ እራሱ ፉጡር ሆኜ እንዲህ የታዘብኳቹ በምታመጡት ማስረጃ እንደው የሁሉም ፈጣሪ የሆነው አሏህ ሱብሀነሆወተአላህ ከአርሽ በላይ ሆኖ እንንተ እንዲህ በመሰለኝ ደሳለኝ ስትቀባጥር ምን ይላችሁ ይሁን ሱብሀነሏህ ስለዚይ ያአዩኸል አህባሽ ሳይረፍድባቹ በተውባ ተመለሱ ከያዛቹ አያያዙ የበረታ ነውና
ኡስታዝ አቡበከር አላህ ሀያትና ጤና ይስጥህ
አያተል ሙተሻቢሀ ነው ከጥመት አላህይጠብቀን ውሀብያ አድስ መጤእምነት ነው ሀቂቀትን አላህን ፍሩ ምንም የማያውቁትን ሰዎቹ አታጥሟቸው የሙጀሲማዎች እምነት ሀገር እያለሁውሀብያ መኖሩን አላውቅም ሰው ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገሩ ይመጣል እናንተደግሞ ከፍራችሁ ትመለሳላችሁ ኢማሙ ሻፍእይ ረደሏሁ አንሁ ታለቁ አሊም አላህ ከአረሽ በላይ ነው ወይም አረሽ ላይ ነው ያለሰው ይከፍራል አልሀምዱሊላህ አረቦችም ከጥመት የፀዳእምነት ነው ያላቸው ثم الحمد لله❤❤❤❤❤
ሳህ ወላህ
ታዲያለምን ማስረጃህን አትናገሩም@@MuktarMahammedMuktarMahammed
በመጀመሪያ ውሀብያ ማለት ምን ማለት ነው???በኢማሙ ሻፊ ላይም ቀጥፈሻል ወላህ አንድም ሀዲስ ላይ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ያለ ሰው ይከፍራል አላሉም እንደውም የኢማን ምልክት መሆኑን ነው የገለፁት::
ያ¡ አለህ ከአህባሽ ጥሜት ጠብቀን ቀጥተኛውንም መንገድ ምራን
ኡስታዝ አቡበክር አላህ ይጠብቅህ እኒህ ካህዲወችን አትስማዋህብያ ብርነዉየሚያቀዉ
ከጃሂል ከዚ ሌላ አይጠበቅም ያለ ማስረጃ መቀደድ ጅህልና ነው!! እስቲ ለንግግራቹ ከቁርአንም ይሁን ከሶሂህ ሀዲስ አንድ ማስረጃ አምጡ፡፡፡???
Dr. Shekh AbuBekr Sulaiman ❤❤❤
ኡስታዝ ኢሊያስ አላህ ይጠብቅህ ✅✅✅✅✅✅✅
ሸህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀የኛ ጀግና ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
እነዝህ በጭራሽ አኛን አለዋቅዎችን በመስመሰሰል እየተለሉ በብደአነ በሽርክ እየስተመሩን ጨራሱን እኮ አሁኑመ አለሐምዱልለህ እየነቀን መተነል አለህ ለሁለችንም ቀጥቸኛውን መንገድ ይምራን
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አህባሽ አልሆኩ ትረትረት ነውኮ እሚያወሩት
eliyas ahmad jzaklah kayr👍👍👍
ለጫት የሚከራከር ኡስታዝ አይወክለንም ጫት አስካሪ ነው
ትክክል ብንቅምም ሀራም መሆኑን እናውቃልን አላህ ይዘንልን
Sah👍👍👍👍
ውድ ወንድሞች ሃቅ ይውጠለችሁ ከጫት ማቀም የርቀችሁ❤❤❤
jezakumulawen heyre
Ostaz Elyas ahmed ende ante yale jegnoch allah yabzalin❤❤❤
ሡብሃን አለህህህህህ
ሸህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ያረብ እሱ እይጠብቅህ
እንደአህባሽ የከረፋ ቡድን ስምቼ አላቅም ስራቼው በሙሉ ፍልስፍና አላህ በግልፅ የተናገረውን በአእምሮዋቸው ልክ ካልሄደላቸው ይክዱታል
አያተን ሙተሻቢሁን በግልፅ ነው የተናገረው ስትል ትንሽ አይከብድህም? ታዲያ ኢማም አጦሀዊይን (ከሰለፎች ናቸው) ጨምሮ ስንቱ ዑለማ አላህ በስድስት አቅጣጫ አይገለፅም ያሉት አህባሽ ሁነው ነውን?
Allah ewketn yichemrelewot oztaz elias jezakellah
ኡሲታዛችን ኤልያስ አህመድ አላህ ይጨምርልህ
ለምዲነዉ አሏህ ያለበት የማይታዉቅ ካላወክ ተማር መጀመርያ አረህማኑ አለልአረሹስተዋ የሚለዉ አተ ያለህበትን ቦታ ነዉደ የሚጠቁመዉ
ጀዛከአላህ ኡሰታዝ ኢሊያስ አህመድ፣ በጥበብ እና በእውቀት የተሞላ መልስ ነው የሰጠው፡፡
ወደዳቹሁም ጠላቹሁም የሰው ሸይጣን የሰው ጅን የአላህ ጠላት አመፀኛ ናቹ በዚ ጥንብ እርካሽ ጀሰድ ምላስ ስለ አላህ ሲፋና ቦታ መከራከር መዘርዘር ከባድ አመፀኝነት ነው አላህ በቃሉ ስለራሱ አስረግጦ ያለንን እኛም በነፍሳችን በአእምሮዐችን በቂን ማስረገጥ ማመን አለብን በጣም ብዙ ሚቀራቹና በዲን በረሱል ብለዋል ሰምተናል በሚል ሰበብ ሽርካዊ አስተምሮት ሽርካዊ ና የቁማር አምልኮ ተግባር ኢባዳቹሁን የተያዘው አጎላቹሁን ፈትሹ በምን የአላህ ቀጥታንና መመራትን በመከጀል መመረያውን በአላህ ቃል ቁርዐን ብቻ ልታመላክቱ ልትታዘዙ ካልሆነ ያው አፈታሪካቹሁን ታቅፋቹ በደለኛ የሸጧን ጭፍሮች ሙሽሪክ የሰው ጅን ናቹ በርግጥም ሸጧይን ግልፅ ጠላታቹ ነው አላህ ያለንን እንደናተ ያሉ ስለመሆናቹ ግልፅ ነው ።ሌላው የክፋት ትምርታቹ ከመልካም ስራ በሁዋላ በቁጥር በመጠን ስፋት እረሱል ሰ፡ዐ፡ወ አሉ ሰምተናል ባሉት ሰበብ የምንዳ ዋጋ መጠን መናገራቹ ፍፁም ግልፅ ውሸት ነው እረሱል በሀያሉ አላህ ጥበብ ብልሀት ሀይል በዋህይ በረደላቸው ቁርዐን ውጪ አልተናገሩም አልታዘዙም አላዘዙም አላመላከቱም።።።።እንደናተ አይነት ያሉ ናቸው የአእምሮ ዝንባሌ በመከተልና በአመፀኞች ጅን ና እርጉሙ የሸይጧን ጭፍሮች የፃፉት እሱም ሀዲስ ምትሉት።።አስታውሱ አላህ በቃሉ ያለንን ፡ በአንቀፆቻችን ምንንም አልተውንም ፡ያለንንመቼም እንደመረጃ ምትወስዱት ፡ አላህ በቃሉ ክርክራቹሁን ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱ ያለንን ታዲያ ይህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልተረዳቹሁም የጥመት አእምሮ አንጎላቹህን ለአላህ ስጡ በቃሉ ስራቹሁን ፈትሹ ።ማንም በእውቀቱ ላይ ሊያካብብ አይችልም ። አላህ ባለሙሉ ከጎዶሎዎች ሁሉ የጠራ ነው። አዋቂውና አሸናፊው አላህ ብቻ ነው። ስልጣን የፍርዱ ቀን ባለቤት የሀያሉ አላህ ነው። አላህ በቂያችን ነው ኢማን ፍራቻ ከአላህ ነው።አላሻርክም ከአላህ ውጭ አንታዘዛቹሁም።
❤❤❤
ከሙናፊቅወች አሏህ ይጠብቀን፡፡
ያ አላህ አነጋገር ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
👍
መቶ በመቶ ጫት ሁሉንም ነገርችን ጎጂ ነው ። በአጠቃላይ በአጭሩ ጎጂ ነው እንደኔ አስተሳሰብ ። ጫት ምንም ጎጂ አይደለም ሀለልም ነው ቢቃምም ችግሪ ዬለውም የሚሉ ሰዋችም ይሀን እስተዋዞች በጣም ተሳሰተዋል ። ወላሁአለም
ነብዬ ሰ አ ወ ሶላትን የት ነው የተቀበሉት አርሽ አድል አላህ ይመልስህ አቦከር አህልወሱናን አላህ ያብዛልን
ሼህ ኤልያስ አላህ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አላህ ይጠብቃቸው
አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን ያረብ
❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቀን ከአህባሸ ጥልመት ይጠብቀን
አረ ኡስታዝ አታንገላቷቸው ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ustaz eliyas Allah yetebekeh
ሸህ ኤሌያስ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ኤሊያስ ✅❤
ልብ ላለው ሰው ሸህ ኤሊያስ የተናገረው ብቻ በቂ ነበር አህባሾች አላህ ልብ ይስጣቸው
ጀዛከላሁ ሸህ ኤልያስ ትክ ክል ብለሀል
ሚሉት አያጡም ቁርአን እየሀለፈ መሆኑ አያቅም አያቅም መሠለኝ አረብኛ እንዲማር እርዱት የአህባሹ መሪ
እኔ ያልገባኝ ይሄ ውይይት ነው ወይስ ምንድነው
ሰመይና ምድርንስ ማነው ምቆጣጣረው?
አላህ ሱብሀነሁወተአላ
ጃዛ ካኣለህ ሻክ ኤሊያስ ኣለህያህፍዛኩም ያራብ ካኣህባሾች ታኮል ጉትጎታ ኣለህ ይጣብቃን ያራብ ካቲማችንን ኣሳምር ያራብ
ውሰታዝ።ኤልያሰ።አላህ።ይጠብቅህ።
ጀዛኪላህ ሺይህ ኢለያሥ አደም እድሜናጤናይስጠለን ሺህ ሀሚድ ሀሚድንም አላህይጠብቃቸሁ ያደምሞ አላህ በቁረአን እኔ እስካሁንበቀራሁበት አላህ ከአረሽበላይእደሆነ 5ቦታአይቻለሁ እሱእደት ሊያወጣዉነዉ በቅረቡ ሱረቱ ጡሀ አቀፅ 5አህማኑአለል አረሹ እተዋ ይላል እደትሊቀነሰዉነዉ ሲቀጥል ጫት አያሥክረም አያደነዝዝም ኢስራፍአያረግም ያለዉ አሰድነዉ ከሳይንስእኳ ጫት እደሚያሠክርአደሚያነዝዝነዉ ለብዙበሽታዎች ችደሚያጋልጥነዉ እስካሁን የተገኘዉ እሱኪትአገኘዉ
መሀመድሀሚድን ሰምተሣሥቻለሁ
አየ እልያስ ተውእንጅ ምን አለ ትንሽ አጀሩማ ብትማር ሀሀሀሀሀሀ
እኔ ጃሂል ነኝ ግን ሀባሽ ሁሉ በዚህ ነው የሚመሩት እረ ያሳፍራል እረ የሀባሾች መንገድ ከውነት የራቀ ነው እኳን የቀራ ህጻን እድህ አይልም
ወሀብያ አዉነት ላይነዉ የሚልሰዉ በሬየ ወለደ ቢለን እናምናለን መክናየቱም አሏህ አርሽ ላይ ተቀምጦል ወጣት ፀጉር አልባ የሆላጅራት ያለዉ እግሩ ብዙ የሆነ ከምድራዊ ሰማይ ወደአረሽ የሚወጣ በት ከአርሽ ወደምድራዊ ሰማይ የሚወርድበት ብዙ እግሮች አሉት ሰማያትን የሚከነባበት በዙእጆች አሉት ብሎ ከተናገረ እና ካመነ በ ዉሀላ ፈጡርነ አይመስሊም ማለት በሬዉ ወለደ እደማለት ነወ።
ወላሂ አዎ በጣም ጃሂል ከብት አማረኛ እንኳ መፃፍ ያቃተህ/ሽ
አይአህባሾች ጫትና ሙዚቃ ልባችሁኅ ደፍኖታል ጥሩ ማስብና መቀበር አትችሉም
ኡሰታዝ ኢልያሰ አላህ ይጠብቅህ
አረባአላህይህሰውየአይበቃውምእንደ:አብቦከረእሚባለውሰውየ;ወጣቶችንበጫትሊያደነዝዛቸውነውእንደ;ጫትሀራምአይደለምእያለ
Mashalah
አላህ ይዘንልና አትከፋፈሉ አላህን እመወሰፍላይ አቸኩሉ ያአቡብከር የተሻለ ይመስለኛል እሽክ ነገሮች ላይ የኒህኖቹ ግልጽ ሀሳብ ይሰጣሉ እና የማናቀው እራሳችንን እንቆጥብ
አንተ የምትመራው በቁርአን እና ሀዲስ ነው ወይስ በስሜት?? በስሜት ከሆነ ልክ ነክ ያቡበክር ይሻላል ነገር ግን በቁርአን እና በሀዲስ ከሆነ ደግሞ የኤልያስ ይሻላል፡፡ ሙስሊም ደግሞ የሚመራው በቁርአን እና በሀዲስ ነዉ ምርጫው ያንተ ነዉ ማረፊያክ ጀሀነም ከፈለክ አቡበክርን ተከተል ጀነትን ከፈለክ ደግሞ የነብዩን (ሰዐወ) መንገድ ኤልያስ የሚያስተምረውን ተከተል፡፡፡
Alah tekklegmawum menged ymran
ኡሥታዛችን ዉዱ አሊማችን ሸይኽ ኢሊያሥ እንወድሐለን አላሕ ይጠብቅሕ እንወድሀለን እድሜና ጤና ሁሥነል ኺታምን ይወፍቆት
Amiiiiiiiiiiiiin yarbi👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሚን
ጀዛክ አላህ ኸይር ሸይኽ ኤሊያስ አህመድ አላህ በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ ይቺ ዱንያ ትንሺ ጊዜ ናት ደግሞ አኼራ የዘለአለም ሒይወት ነዉ ቲቢተኝነት ተሸናፊነት ሳይሠማን እዉነትን ለማወቅና በእዉቀት አላህን ለማምለክ እንማማር አላህ ሒደያዉን ይስጠን ያረብ በአሁኑ ሠአት የዲን ትምህርት እዉቀትን ከየት መዉሰድ እንዳለብን እንጠቀቅ የኛ መመሪያ የአላህ ቃል ቁረአንና የነብዩ ሙሀመድ ስለላሑ አለይሒ ወሠለም ሀድስ ወይም ንግግር ብቻ ነዉ።
👍👍👍👍☝☝☝
ጀዛ ካላህ ኸይር የሱና ኦዝታዞች አላህ ይጠብቃችሁ. የላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ. አህባሼችና ሶፍዪሽም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ሰው አታጥምሙ ግን እናትም ሂድያ ይስጣችሁ ያረብብብብ
እኔ ጨት ቀሚ ነኝ ጨት ጎጂ እንደሆነ አቀወለው ጥቅም ዬለውም በቡዙ ነገር ከሰለት ከስራ የስተጏግለል እና ለጨት የተከራከርከው ኡስተዝ ስሜትህን ነው የተከተልከው፡፡
😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ ተባረክ❤
1000000000000%% RIGHT
ወንድሜ ሙሀመድ ፈፅሞ ወንጀልህን ትንሽ ይሁን የተለቀ ለሌሎች ማስተማሪያ ወይም ለማስረዳት ስትል አትናገር ከባድ ጥፋት ነው በተለይ ከላይ በክርክር ባሉ መሰሎቻቸው መጥፎ ስለመሆን ከልክል አባካኝነት በአላህ ዘንድ እደሚጠላ መሆኑን ተናገር እንጂ በፍፁም ወጀልህን አንዳትናገር ለወላጆችህ እንኴን ከወላጅ በላይ ሚቀርበን የለም ከአላህ በታች ከምታስበው በላይ በደለኞችና ውሸታሞች ሙሽሪክ ሽርካዎች ህውከተኛ ከነሱ ወደ እኛ ውሸታም በደለኞቻቸውን ጅኖች ያብራሉ ከማንኛውም ሰው ላይ ከተናገርክ በመልካም እኴን ሲያዙህ በመልክቱ መመሪያ ቃሉ አላህን በመታዘዝ በመሆን ታዘዝ የረሱል ትዛዝ በሚል ሰበብ ቢዙህም እጅግ ከባድ ውጥረት ውስጥ ነን ይሄው እስልምናን ከተቀበል ዘመናቶች አስቆጥረናል ለውጥ የለም የተስተካከልነው የለም ይልቅ ክርክርና መለያየት ሆኗል ምክንያቱ በመልክቱ መሪ ቃሉ አላህን አልታዘዝንም እየታዘዝን ያለነው የመክሉቅን ሀሳብ የውሸት ዝንባሌን ነው እየታዘዝ ያለነው።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
በነገሩ ከተረዳህ ለሌሎች ወድሞችህ እዲጠነቀቁ መሹራ አርጉበት።
saa
አስተግፍሩላህ ከናንተ እና ከሼይጣን ይጠብቀን
ኣላህ ከአርርሽ በላይነው ጌታዬ ጥራት ይገባው☝
ምንአይነት ንግግርነው አቶጥንብር
አሚንንን
ካፊረ ነሽ ከዋሀብያ ተንኮልና ከኩፋራቸው አለህ ይጠብቀኝ
አዬዬዬዬዬዬ ዮውመል ቅያማን እየካድክ እንደ ሆነ እየ ታወቀህነው ግን ተቆጣጥሮውታል አላላቹሁም ምድረ ጫታም 😂😂😂😂@@SalaYusuf-nb1of
@@SalaYusuf-nb1of
Ante enkuwan be allah miyamenen sew kafir malet atchilem ahun kafir nesh alkat kafir kalhonech eko kuferu wede ante new mimelsew sewn kafir nesh kafir neh kemalet tekoteb
❤ጀዛከላህ ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ❤
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ وَأُولِي الْأَمْرِ مِنكُمْ ۖ فَإِن تَنَازَعْتُمْ فِي شَيْءٍ فَرُدُّوهُ إِلَى اللَّهِ وَالرَّسُولِ إِن كُنتُمْ تُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ ۚ ذَٰلِكَ خَيْرٌ وَأَحْسَنُ تَأْوِيلًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ፡፡ በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ (የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱት፡፡ ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው፡፡
❤
Ayyy abubekr yetebalewwehabyyoch abdul wehabya resulullah yilalu yale sewnew
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ከፍ ያለው የላቀው አላህ ሸህ ኢሊያስ አህመድን በጥበቃው ያካቦት ❤❤❤❤❤❤
Amiiiiiiiiiiiin yarb👍👍👍👍👍👍
አላህ እዲሜና ጤናይስጥህሽሀችን ኤሊይስ
አላህይጠብቅህ ኢሊያሥ ጀግና
ኢናልላሂ ወኢና አለይሂ ራጅዑን ቁርአን የአላህ ቃል አደለም እያሉ ነውደ ያረብ ከአህባሾች ጥመት በአንተ እጠበቃለሁ 🤲🏻
Email team qal new aln Enante Adele’s yesew mgr ye allah. Qal quran algebachu. Kesdb such min taqalachhu Migbare bilshuwech Manchu abu
Jahil nesh:: Jahil degmo sewu maskeyemu aykerm
አማኑኤል ሆስፒታልን ያጨናነቀው ቃሚ ነው።
BETAM
BETAM
ክክክክክክ እኮ😅😅😅😅
ሸኾቻችን ሸኽ ኤልያስና ሸኽ መሀመድ ሀመዲን እረጅም እድሜ ኑሩልን አደባችሁ እራሱ ማሻአላህ ነው :: ይሄኛውን ሼኽ አላህ ይመልሰው
ኣሚንንን ያኛውማ ሼክ ሳይሆን ፌክነው
ጉድ እኮ ነው አላህ ያወረደውን ቁርአን ሽምጥጥ አድርገው ክደው ጥመትን ልያስተምሩ ይሞክራሉ ከአሕባሽ ጥመት አላህ ይጠብቅን ዓሊሞቻችን አላህ ይጠብቅልን አሜን ❤🎉❤ለኡስታዞቻችን❤🎉❤የአላህ ❤🎉❤ጥላ ያጥልላቸው❤አሚን❤
❤
ሳህ😢😢😢
አሚንንያረቢ
ኡስታዝ ኢሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
ያረብ ከጠራችዋ የረሱል ጎዳና አትከርብተን (ሰዎቹ ጥመታቸውን በፍልስፍና ለማስረዳት ከመሰቃየት አርቆ የተውባ እድልን ያጎናፅፋቸው ንግግራቸው ሲከረፋ ሱብሃነካ ረቢ የሱና አርበኞቼ አለህ ያበርታችሁ
ኡሥታዝ አለህ ይጨምርልሀ እድሜና ጤና አላህ ይስጠህ የምታሥተምረንን ማዳመጥ ብቻ ሣይሆን እነድንተገብር አቅል ና ማሠተተን አላህ ይሠጠን እየልን እንለምናለን እንወድሀለን ኑርልን
ጀዛ ከላህ ኸይር ሸሀችን እና ሸህ ኤሊያስ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እንዚህን መጤዎች አላህ ልቦና ይስጣቸዉ
ከቁርዓን ሌላ ማን ይንጣልን ቁርዓንን እንከተል አህባሾች ተመለሱ 17:38
እኛምበቁርአንነዉየምንገዛዉ አልሀምዱሊላ ከዉሀብይ ጥመት አላህ ይጠብቀንን
@@MoniraMonira-i7lበቁርአንማ የምታምኚ ከሆነ የአላህ ቃል እንደሆነ እመኚ በማስረጃ እናውራ አንቺ ቁርአን የአላህ ቃል አይደለም የጅብሪል ነው ብለሽ ታምኛለሽ ስለዚ አላህ ለምትናገሩት ንግግር ማስረጃ አምጡ ብላቹ በሉዋቸው ብሎናል ስለዚ አንቺም ማስረጃ አምጪ ቁርአን የጅብሪል ንግግር ስለመሆኑ?
ላቁርአን ያአላህ ቃል የወረደዉ ለረሱል ሱለላህ አለይ ወሰለም በጅብሪል ነዉ የተላከላቸዉ
መሸ አለህ እውነትው ለሀቅቀ የአለህ መጨራሸችንን አሰምርልን ።
ሱና ሁሌም ከላይ ነው ቢድአና ሽርክ ሁሌም የተዋረዱ የበታች ናቸው።
ጀዛኩሙላህ ኸይር ሸህ ኤሊያሥ አላህ ከጥመትይጠብቀን
ጀዛከላህ ሽህ ኤልያስ አላህ ለራሱ ያረጋገጠውን እናረጋግጣለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ሸሀችን ሸህኢልያሥአህመድ አሏህ ይጠብቅህ ጀዛከሏሁ ኸይረን እንወድሀለን የተዉሂድ አንበሳችን በርታልን
አላህ ይጠብቆት ሼህ ኤልያስ
Amiiiiiiin yarbi👍👍👍👍
ጄዛአከአላህ ኸይር ኡስታዝ ኢልያስ
ኡስተዝ ኤልያስ አለህ ይጠብቆት ❤❤❤
ኡስታዝ ኤሊያስ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛኩሙሏሕ ኸይረን ሸሕ ኢሊያሥ
ኢላሂ ከአህባሽ ተኮልና ሸይጧን ተኮል በአንተ እጠበቃለሁ ያረብ
ከወሀብያም ተንኮል እንደዛው
አሚን ያረበል አለሚን
አሚን ያረብ
አቅል አተዋል አቅል ይስጣቸዉ
ሀባሽ የጀመአ ስም ሲሆን የሻአሪያ እና ማቱዱሪዲያ ትክክለኛ የአሉል ሱምና ተከታዬች የጥንቶቹ ሽር ሳይሆን ኸይር ነው ያላቸው ምን አልባት ከአብዱልዋህብ ተከታዬች ሸር ከቂራን ሀዲስ ወጥተው ስለግለሰብ የሰው ሰም ከሚጠፉ አሉባልተኞች አላህ የጠብሸን አሚን
የተወሂድ ጀግኖች አላህ ኢጠብቃቹ አህባሹች አላህ ሂዳያ እስጣቹ
እኔ መቸም ተወዛገብኩ አሏህ እውነቱን እንድመራኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላቸውም አሏህ ይላሉ አድማጮችም በኮሜንት የተለያየ ሀሳብ ትናገራላችሁ እኔ ፊትለፊት ተቀራርባችሁ ተወያይታችሁ የእኛን የጃሂሎቹን ፈተና አስወግዱልን በአሏህ አታወዛግቡን
ምንም መወዛገቢ የለውም። ጫት እንደሚጎዳ ታውቂያለህ/ሽ አህባሾች ሀላል ነው ስላሉ ሀላል አይሆንም በሸሪዓችን የሚጎዳ ሁሉ ሀራም ነው
አላህ ከአርሽ በላይ መሆኑም የማያወዛግብ ግልጽ ነገር ነው በቁርአንም በሱረቱ ጠሃ አራህማን ከአርሽ በላይ ሆነ ይላል ይህንን የማይቀበል ሰው ቁርአንና ሀዲስን የሚቃወም ሰው ነው እነሱ የፍልስፊና ሰዎች ናቸው
ዉዝግብ በዱንያ ላይ አይጠፋም እስከ ቂያማ ቀን ዱንያ የፈተና ዓለም ነች ተማር ወንድሜ ሀቅን መፈለግ የሁላችንም ግዴታ ነው ከ ሠዎች አትጠብቅ
@KinduYinges MINBET NEH YEYESUS AMLAKI OR ??
ምን አገባሺ/ህ ውጡከዚህ@Kenerie
Mnm yemiyawezagb neger yelem tkiklegnaw aqida yemelktegnawina ye murseloch meneged new aqidetul wasitiya yemtilewan kitab eyi ey
ኡስታዝ ኤልያስ አላህ ይጠብቃቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏
Jazakallah ustaze eliyas
እንደው ግርማሞገሳቸው ብቻ አይበቃም ማለቴ ሁለቱ ሼሆች (ዶር ሸይህ ሙሀመድ ሀሚዲንና ሸይህ ኢልያስ አህመድ)እውነተኛ እንደሆኑኮ ገና ሳይናገሩ በፊታቸው ብርሀን ያስታውቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ከክፉ ይጠብቃቸው
ሳህ
ፊት በማየት ሀቅ አይታወቅም አንተ ራሱ ውሸታም ነክ
Sheikh ilyas ahmed allah edmen ke tena gar ywefqachu allah ytebqachu...
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኤልያስ ሀፊዞሁሏሁ ተአላ ዘርህን 'አሏሁ ሱ.ወ' ያብዛዉ አህባሽን ከኛ አሏህ ያርቀዉዉዉዉ
አላህ ጠመው ከሚያጠሙ አህባሽ ይጠብቀን
ሸህ ኢልያስ ጀዛከላህ
አላህ አርሽን ተቆጣጠረ ይላሉ አይ አህባሽ ማንን አሸንፎነው የተቆጣጠረው ሱብሀነአላህ ከሚሉት ሀሉ የጠራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
አሏህ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው
አሏህ የአርሽ ፈጣሪ ነው
መቀያየር የፊጡር ባህሪ ነው
አረህማኑ አለል አርሽ እስተዋ ትርጉሙ አሏህ አርሽን ተቆጣጠረ ነው
አይቆጣጠርም ብላችሁ የምትቃወሙ ወደ አሏህ ተመለሱ
አሏህ በልባቸው ጥመት ያለባቸው አያተል ሙተሻቢህ ይከታተላሉ ይለናል
ሱረቱል አል ኢምራን አንቀፅ 7 ላይ
ተቆጣጠረ ማለት በፊት የሊላ ነበር ማለት ነው አኡዙቢላህ አለ እናተ
@@አተያአደምልጂሆይየትምብተ
ፈጠረው በሱም ቀጥጥር ስር ነው
አሏህ የአርሽ ፈጣሪ ነው
ከመፍጠሩም በፊት ነበር አሁንም ያለ ነው
መቀያየር የፊጡር ባህሪ ነው
አርሽ ሳይፈጠር በፍት የት ነበር?
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አቤት እውቀት 😂😂😂ታሳፍራለህ
ከአሕባሽ እና ከሸይጧን ተንኮል እንድሁም ከነፍሴም ክፋት በአላህ እጠበቃለሁ።
የኛ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ደግኖች አላህ እዲሜና ጤና ከሙሉ አፊያጋር ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
ዶክተር አቡበክር የኛ ጀግና🌹🌹🌹
እነሱ እንኳን አይሰሙም ምክንያቱም ( فطبع على قلوبهم فهم لا يفقهون ) ግን መብራራት ስላለበት እጅግ በጣም ጥሩ ነው ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ኡስታዙና
ኡሰታዝ ኤሊያሰ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሸይኽ ኤልያስ አለህ ይጨምር
ከሁሉም በላይ አንድነት ነው የምበጀዉ።
አላህ ከአርሽ በላይ ነው ሽህ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ በመቀጠል አቡበክር ሱለይማን እምትባለው አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራህ ለብዙ ሠወች መጥመም ምክኒያት እየሆንክ ነው ዋ መጨረሻህ
እኒ የምለው ይህን ነገር ማለትም አላህ የት ነው መቀመጫው ተብለን የምንጠየቀው መቸእና የትነው? ቀብር ላይ ነው ወይስ የትነው እንድንዘጋጅ፡፡ እረ በአላህ አርካኑለ ኢስላምም/ኢማን ላይ ሆነ ሸሀደተይን ላይ የሊለ ነገር እያመጣችሁ እኛ እነሱ እያላችሁ ይህ ልክ ይህ ኢክስ እያላችሁ የሙስሊሙን ኡማ አንድ እንዳይሆን በመከፋፈለ አጀንዳ የተጠመዳችሁ ሙስሊሞች ከሆናችሁ አላህን ፍ፡ አላሁ አእለም ሙስሊሙ አንድ እንዳይሆን በተልኮ የሚንቀሳቀሱ ተላላኪዎችም ከሆኑ ሙስሊሙ ሊነቃ ይገባዋል ፍርዱን ለአላህ ትተን ንትርኰን አቁመን ለእስልምናችን የሚበጀን አንድ መሆኑ ነውና ሙሰሊሞች ንቁ ንቁ ንቁ፡፡
አድልንሆን የምንችለው በተውሂድ ላይ ነው
አንተ ራስህ ንቃ ሞኝ
ዐርሽን እሏህተቆጣጠረው ከተባለ ዐርሽን ማነውየፈጠረው ማንንስ አሸንፎነው የተቆጣጠረው????????????
እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር በዚ ሁሉ ባወረቱ በለፈለፉት አህባሾቹ አንዴም ቋለ አሏህ ቋለ ረሱል ብለው ማስረጃ ሲያመጡ አላየሁም እኔ እራሱ ፉጡር ሆኜ እንዲህ የታዘብኳቹ በምታመጡት ማስረጃ እንደው የሁሉም ፈጣሪ የሆነው አሏህ ሱብሀነሆወተአላህ ከአርሽ በላይ ሆኖ እንንተ እንዲህ በመሰለኝ ደሳለኝ ስትቀባጥር ምን ይላችሁ ይሁን ሱብሀነሏህ ስለዚይ ያአዩኸል አህባሽ ሳይረፍድባቹ በተውባ ተመለሱ ከያዛቹ አያያዙ የበረታ ነውና
ኡስታዝ አቡበከር አላህ ሀያትና ጤና ይስጥህ
አያተል ሙተሻቢሀ ነው ከጥመት አላህይጠብቀን ውሀብያ አድስ መጤእምነት ነው ሀቂቀትን አላህን ፍሩ ምንም የማያውቁትን ሰዎቹ አታጥሟቸው የሙጀሲማዎች እምነት ሀገር እያለሁውሀብያ መኖሩን አላውቅም ሰው ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገሩ ይመጣል እናንተደግሞ ከፍራችሁ ትመለሳላችሁ ኢማሙ ሻፍእይ ረደሏሁ አንሁ ታለቁ አሊም አላህ ከአረሽ በላይ ነው ወይም አረሽ ላይ ነው ያለሰው ይከፍራል አልሀምዱሊላህ አረቦችም ከጥመት የፀዳእምነት ነው ያላቸው ثم الحمد لله❤❤❤❤❤
ሳህ ወላህ
ታዲያለምን ማስረጃህን አትናገሩም@@MuktarMahammedMuktarMahammed
በመጀመሪያ ውሀብያ ማለት ምን ማለት ነው???
በኢማሙ ሻፊ ላይም ቀጥፈሻል ወላህ አንድም ሀዲስ ላይ አላህ ከአርሽ በላይ ነው ያለ ሰው ይከፍራል አላሉም እንደውም የኢማን ምልክት መሆኑን ነው የገለፁት::
ያ¡ አለህ ከአህባሽ ጥሜት ጠብቀን ቀጥተኛውንም መንገድ ምራን
ኡስታዝ አቡበክር አላህ ይጠብቅህ እኒህ ካህዲወችን አትስማዋህብያ ብርነዉየሚያቀዉ
ከጃሂል ከዚ ሌላ አይጠበቅም ያለ ማስረጃ መቀደድ ጅህልና ነው!! እስቲ ለንግግራቹ ከቁርአንም ይሁን ከሶሂህ ሀዲስ አንድ ማስረጃ አምጡ፡፡፡???
Dr. Shekh AbuBekr Sulaiman ❤❤❤
ኡስታዝ ኢሊያስ አላህ ይጠብቅህ ✅✅✅✅✅✅✅
ሸህ ኢልያስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀የኛ ጀግና ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
እነዝህ በጭራሽ አኛን አለዋቅዎችን በመስመሰሰል እየተለሉ በብደአነ በሽርክ እየስተመሩን ጨራሱን እኮ አሁኑመ አለሐምዱልለህ እየነቀን መተነል አለህ ለሁለችንም ቀጥቸኛውን መንገድ ይምራን
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አህባሽ አልሆኩ ትረትረት ነውኮ እሚያወሩት
eliyas ahmad jzaklah kayr👍👍👍
ለጫት የሚከራከር ኡስታዝ አይወክለንም ጫት አስካሪ ነው
ትክክል ብንቅምም ሀራም መሆኑን እናውቃልን አላህ ይዘንልን
Sah👍👍👍👍
ውድ ወንድሞች ሃቅ ይውጠለችሁ ከጫት ማቀም የርቀችሁ❤❤❤
jezakumulawen heyre
Ostaz Elyas ahmed ende ante yale jegnoch allah yabzalin❤❤❤
ሡብሃን አለህህህህህ
ሸህ ኤሊያስ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ያረብ እሱ እይጠብቅህ
እንደአህባሽ የከረፋ ቡድን ስምቼ አላቅም ስራቼው በሙሉ ፍልስፍና አላህ በግልፅ የተናገረውን በአእምሮዋቸው ልክ ካልሄደላቸው ይክዱታል
አያተን ሙተሻቢሁን በግልፅ ነው የተናገረው ስትል ትንሽ አይከብድህም? ታዲያ ኢማም አጦሀዊይን (ከሰለፎች ናቸው) ጨምሮ ስንቱ ዑለማ አላህ በስድስት አቅጣጫ አይገለፅም ያሉት አህባሽ ሁነው ነውን?
Allah ewketn yichemrelewot oztaz elias jezakellah
ኡሲታዛችን ኤልያስ አህመድ አላህ ይጨምርልህ
ለምዲነዉ አሏህ ያለበት የማይታዉቅ ካላወክ ተማር መጀመርያ አረህማኑ አለልአረሹስተዋ የሚለዉ አተ ያለህበትን ቦታ ነዉደ የሚጠቁመዉ
ጀዛከአላህ ኡሰታዝ ኢሊያስ አህመድ፣ በጥበብ እና በእውቀት የተሞላ መልስ ነው የሰጠው፡፡
ወደዳቹሁም ጠላቹሁም የሰው ሸይጣን የሰው ጅን የአላህ ጠላት አመፀኛ ናቹ በዚ ጥንብ እርካሽ ጀሰድ ምላስ ስለ አላህ ሲፋና ቦታ መከራከር መዘርዘር ከባድ አመፀኝነት ነው አላህ በቃሉ ስለራሱ አስረግጦ ያለንን እኛም በነፍሳችን በአእምሮዐችን በቂን ማስረገጥ ማመን አለብን
በጣም ብዙ ሚቀራቹና በዲን በረሱል ብለዋል ሰምተናል በሚል ሰበብ ሽርካዊ አስተምሮት ሽርካዊ ና የቁማር አምልኮ ተግባር ኢባዳቹሁን የተያዘው አጎላቹሁን ፈትሹ በምን የአላህ ቀጥታንና መመራትን በመከጀል መመረያውን በአላህ ቃል ቁርዐን ብቻ ልታመላክቱ ልትታዘዙ ካልሆነ
ያው አፈታሪካቹሁን ታቅፋቹ በደለኛ የሸጧን ጭፍሮች ሙሽሪክ የሰው ጅን ናቹ በርግጥም ሸጧይን ግልፅ ጠላታቹ ነው አላህ ያለንን እንደናተ ያሉ ስለመሆናቹ ግልፅ ነው ።ሌላው የክፋት ትምርታቹ ከመልካም ስራ በሁዋላ በቁጥር በመጠን ስፋት እረሱል ሰ፡ዐ፡ወ አሉ ሰምተናል ባሉት ሰበብ የምንዳ ዋጋ መጠን መናገራቹ ፍፁም ግልፅ ውሸት ነው እረሱል በሀያሉ አላህ ጥበብ ብልሀት ሀይል በዋህይ በረደላቸው ቁርዐን ውጪ አልተናገሩም አልታዘዙም አላዘዙም አላመላከቱም።።።።
እንደናተ አይነት ያሉ ናቸው የአእምሮ ዝንባሌ በመከተልና በአመፀኞች ጅን ና እርጉሙ የሸይጧን ጭፍሮች የፃፉት እሱም ሀዲስ ምትሉት።።
አስታውሱ አላህ በቃሉ ያለንን ፡ በአንቀፆቻችን ምንንም አልተውንም ፡ያለንን
መቼም እንደመረጃ ምትወስዱት ፡ አላህ በቃሉ ክርክራቹሁን ወደ አላህና ወደ መልክተኛው መልሱ ያለንን ታዲያ ይህ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አልተረዳቹሁም የጥመት አእምሮ አንጎላቹህን ለአላህ ስጡ በቃሉ ስራቹሁን ፈትሹ ።ማንም በእውቀቱ ላይ ሊያካብብ አይችልም ። አላህ ባለሙሉ ከጎዶሎዎች ሁሉ የጠራ ነው። አዋቂውና አሸናፊው አላህ ብቻ ነው። ስልጣን የፍርዱ ቀን ባለቤት የሀያሉ አላህ ነው።
አላህ በቂያችን ነው ኢማን ፍራቻ ከአላህ ነው።አላሻርክም ከአላህ ውጭ አንታዘዛቹሁም።
❤❤❤
❤❤❤
ከሙናፊቅወች አሏህ ይጠብቀን፡፡
ያ አላህ አነጋገር ሼህ ኤሊያስ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
👍
መቶ በመቶ ጫት ሁሉንም ነገርችን ጎጂ ነው ። በአጠቃላይ በአጭሩ ጎጂ ነው እንደኔ አስተሳሰብ ። ጫት ምንም ጎጂ አይደለም ሀለልም ነው ቢቃምም ችግሪ ዬለውም የሚሉ ሰዋችም ይሀን እስተዋዞች በጣም ተሳሰተዋል ። ወላሁአለም
ነብዬ ሰ አ ወ ሶላትን የት ነው የተቀበሉት
አርሽ አድል አላህ ይመልስህ አቦከር
አህልወሱናን አላህ ያብዛልን