Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሄሉ 😅😅😅❤❤❤❤ማም ይቅርታ ❤❤ስጦተ ትስጥ የምትሉ ትቃጠ ከበድ 🎁👍👍👍
ኤሉ ብትገረፍ አይሻልም
እናትና ልጅ ቅርርባቸው ደስ ሲል ቤተሰብ እንዲ ግልፅ ሲሆን ደስ ይላል ለናትሽ ረጅም እድሜ ተመኘሑ
ሄሉ በጣም ክፉነሽ ማርያምን የኔ እናት እኔ ጭንቅ ልበልልሽ😢😢😢😢😢
ቀላል ክፉ ናት
😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርያምን አስለቀሽኝ እማዬ ዘላለም ኑሪልኝ 😢😢😢
ውይ ሄሉዬ እናትሽን በዚህ መልኩ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ከምር😢 የኔ እናት ስወዳቸውኮ❤
በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን እናት እኮ እናት ናት ከልባ💔💔💘😢
😢😢😢
ሃሉዬ ግን በጣም ነዉ የምውድሽ እናትሽን በዚህ ልክ መድረግሽ ጥሩ አይደለም ምርጥ እናት ናት አታስከፉ እናቶቻችን ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
የኔ እናት ማዘር አሳዘኑኝ ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ እንደዚህ ባታስጨንቂያቸው
የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ለእናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን እኔ ልጨነቅ የኔ እናት በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝ ሂሉ እንደዚህ አታድረጊ ቤተሰብን ወላሂ ምን እንደምልሽ አላቅም የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭
የእኔ እናት ሄሉ የሠራሺን ይሠጥሸ እናትን እደዚህ ማሠለሸሠ😢😢😢😢
😂😂😂❤❤❤❤
Anichi dedabe nashi mine ayenate kaled nawe
Amen
ድርቅርቅ ወደዚያ ሒጂ በእናት ምንም ቀልድ የለም ዘጋሽኝ ምን ይሉታል የእናትን ቆሌ መግፈፍ😢😢
😢😢😢😮
አይ እናት 😭😭😭እባክሽ ሄሉ እንደዚህ አታድርጌ
😢😢😢አንቺ ቆሼ በዚህ በሚያስፈራ ጊዜ ማዘርን ማስደገጥ ምን ይሉታል???😢😢ማዘርዬ ፈጣሪ ይጠብቆት❤❤❤❤
እባክኦ ለአንደበትኦ ይጠንቀቁ!!
ግን ጨካኝነሽ አናትሽን ከባድ ፕራክ አታድርጊ ትለከፍብሽአለች ወሏሂ 😢
ሄሉየ ታድለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለናትሽ❤❤❤❤ስወዳቸዉ
ሄሉ እንደዚህ አይነት አትቀልጂ አሣዘነቺኝ የኔ እናት እዴሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤
እኔ ላልቅስልሸ እናት❤❤❤❤❤ አለም እኔ ልፋስፋስ ልበልሸ እናት አለሜ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሄሉ😢😢😢😢😢
በተሠብ,አርኀኝ🎉🎉
በሷ ፈታ እኔ እገባለሁ አሉ ማዘርየ እረ አችልድ እናትን በዚህ መልኩ😢😢😢😢😢
አይ እናት ትለያለች እኩ ለሁሉም እናቱች እድሜ ና ጤና ይጠልን🙏🙏👏
Uuufff yaa hadhaa ofii tana baayee garaa na nyaatee Dhugaa waqaa 😢😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እዉነት ማን እደናት የኔ ማልቀስ ለናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሂሉ ሰታሰጠይ የኔ እናት ማሚ ሰታሳዝን
5:26 የኔ እናት 😢😢😢😢
ሄሉ ግን ነብስሽ አይማርም አንቺ የተመታሽ የኔ እናት ሲያሳዝኑ
ድንጋጤ እኮመጥፎነዉእንዳ ባ ቷእና ቷን ም ታ ጣለች ድ ንጋ ጤ መጥ ፎ ነ ዉ
ሄሉየ እግዚአብሔርን ይደብራል ልብ ድካም የሚባል ነገር አለ ማዘርን ከባድ ፕራንክ አታድርጊ እሽ እናት እኮ እናት ናት💔💔💔💘💘💘ወደር የሌላት እረጂም እድሜ እና ጤና ለእናቶዎቻቺን እግዚአብሔር❤❤❤❤🙏🙏🙏
ብትሞትብሽ ደስ ይልሻል ባለጌ ነሽ ሄሉ በጣም አናደድሽኝ እናት ውይ!!
በጣምነውየማዝነብሺ የምር እደትእናትሺንእደዝህታረጊለሺ😢😢😢😢
ሄሉ የሥራሽን የኔእናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔናት አይወላድ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢ለምን ሄሉ ማዘርን እደት በዚህ መልኩ ፕራክ ታደርጊለሽ በጣም አዝኛለሁ በእውነት
የኔ እናት😢😢😢ሆደ ተማሰለልሽ አይ ሄሉ እድህ አታድርጊ ያት እናትሽን
እወነት አያሰቅም የዘአሬው 😢😢😢😢😢
😢😢😢በጣም ነው ያስለቀሱኝ😢😢😢
Yes true ✅
የኔ አናት አኔን ላልቅሽልሽ 😢😢ሱጦታ ሺጭ ያት ልናትሽ ❤❤❤
አቤት የልጂ ድርቅና በስመአብ ትንሽ ለማዘር አያዝንም💔💔💔💔💘💘💘😢😢
ጄግና ያማራ ጄግና ክብር ይገባህል ቁጭበይ ማለትህ አድንቂሀለው አላህ ያክብርህ
እናትነት ❤❤❤❤😢😢 ኤሉ እስኪ ስጦታ ሰጨጪወት አች ከቱ😂😂😂😢😢 እማ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
ጡሩ ትምርት ነው ኮሜታተሮች ተርጋጉ
ምድነው ትምህርቱ ስለትገላታች ስለሮጠች እናት እኮ አታይም እነማርክን እነ ብሩኬ አታይ እናታችውን እዴት እደማረጉይች እጨት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት በጣም ነዉ የደነገጠችዉ አላፐህ ዑምርና ጤና ይስጦት እናቴ ናት የተሰማኝ አላህ ይጠብቅሽ የኔ እና ት።
አጨካከንሺ እደዝህ እናትሺን ማስጨነቅ በጣም ታሳዝኛለሺ
ደነዝ ናት
ሄሉ በጣም ስህተት ነው የሰራሽ ለማዘር ስጦታ ይሰጣት
Heluu kefuu neshii mariyam 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😮ውይ ሄሉ ደሞ አበዛሽው በዝህ ልክ እናትን ፕራንክ ማድረግ አይደብርምዴ ክብር የለለሽ ዛሬ በጣም እናትሽ አጀቴን በሉት ሲለምኑት የሆንሽ ወጥጨት ሹካ ነገር ነሽ ሾካካ እናትን ማስደሰትጅ ማሳዘን ምን ይሉታል😢
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ እናት😢😢😢
ውዴ እናትሸ ን ወይ የሚሰደነግጥ ነገር ወይይ አታርጌ እባካችሁ ፕራንክ ይቅር አሰሐቀሱኝ ማዘር እናቴም ሰለናፈቀችኝ ይሆናል የኔ እናት
አች ለናትሽ ክብር ይኑርሽ ብዙ አይነት ብራክ እያለ የምር በጣም ያስጠላል
እመቤቴን በእንባ አየሁት አይ እናት እናት ያላችሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው እኔ ግን አለመታደል እናት ማንም የለኝ 😭😭😭😭
አይ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እሄኮ የክብር ልብስ ነዉ የማንም የዩቱበር ብር መለቃቀሚያ አይደለም ለዚ ልብስ ብዙ ኢትዮጵያኖች ተሰዉተዋል ከኔ ቤተሰብ እንኳን ለዚ ልብስና ባንድራ አምስት ቤተሰቦቼ መስዋትነትን ከፍለዋል በጣም ተጨማለቃችሁ ወታደር ከሆንክ ለመለዮክ ምን አይነት ክብር እንዳለዉ ታዉቅ ነበር።
😅😅😅😅🇪🇹🐃👈😂
ere helu endezi atadergi enatishin😢😢😢😢😢😢
በጣም ታሳዝነለሽ ሂሉ በድንጋጢ እራስን ብስትስት በስማእም ስው እነቱ ያእስድስታል እንቺ እዲዚህ ማስድግጥ እነዝነለን 😢😢😢😢
እረ ሄሉ በፈጠረሽ ፈትለን አታስጨንቂያት 🤕😢😢😢😢😢❤❤❤ፈትለዬ የኔ ልዩ 😢😢❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በፈጠረሽ ተይ እሷ ብዙ ሀሳብ አለበት😢😢😢ውይ ማሚዬ ድንጋጤ የኔናት ሄሉ የፕራክ ሴጣን ነው የመታሽ😂😂😂😂ውይ ይሄን የመከላከያ ልብስ ስጠላው😡
ምነው ሄሉ❤❤❤😫😫😫
😂😂😂😂😂😂🏃♀️🏃♀️🏃♀️
Heluye batekalay yelije awaki neshe &mother melikam nachew praniku yemiyasik yihun dinegate endayinor❤
እናት ያላችሁ ታደላችሁ እኔብች ያላትደለክ እናት አባት እህት ወንደሚ የላቸሁ ታደላች😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ለናትሸ እደሚ ቲናግ የሠጠሸ እህት🎉🎉🎉🎉
እኔም😢😢😢😢😢
አብሽሪ ውደ ሁላችንም ወደዛው ነው ከሉ ነብሲን ዛኡቀቱል ሞት
Heluuu kefuuu neshi math ideziiii azazaeshuuuu yen inatiiii ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢OMG 😮Helluu no no no no @? 🛑🛑🛑🛑🛑🛑❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️🚫🚫🚫☢️🚫
ሄሉዬ የኔውድ እንኳ ደና መጣሽ❤❤
እንደት ሄሉ እናትሽን እንደዚህ ታስደነግጫታለሽ እኔ እናቴን እንደት እንደምሳሳላት እናት አለሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችንም እናቶች የምትሉ ላይክ አድርጉ ልያችሁ
አይ እናት የኔማልቀስ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
የኔ እናት ኑርልኝ ክፉ አይንካድህ ስዎድሽ mom ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሚ እድሜሽ እርዝም ይበል❤❤
መናጢ አሞራ ከምን ነው የበቀለቺው እንዴት እንዳሣዘነችኝ እናቲቱ ውይ አሥለቀሰችኝ የናሁም እናት አመለ ወርቋ እረጅም እርሜ ያኑርሽ
Yene inat❤❤❤❤❤
የኔ እናት አለማድነቅ አይቻልም ወይ የኔ እናት ብኮን ደንግጣ ትወድቅ ነበር ሄሉ ለእናት ክብር ይኑርሽ እንድህ አይደረግም ደንግጣ ብትታመምብሽ በማነው ሠበቡ አይፀፅትሽም😢😢😢😢😢😢😢😢
ሄሉ ነብስሽ አይማር
ሄሉግን አበዛሽው ጌታንበድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆንብሽስለዪቱብ ብለሽትምህርት ቢሆንም አይደርገምየእኔ እናት አይዞህ❤❤
ውይ ሄሉ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ግን ማዘርሽን ባታስጨንቂያቸው
ወይእነት😢😢😢
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔአናት😢😢😢😢
እናተክ አራሱዋ ሳይሆን ለልጁ ናዉ ምትኖራዉ ለእናቶቺ አርጅም እድሜና ጤና ይስጥ ❤❤ሀሉ ግን ለ እናት አሀ አይገባም 😢😢😢
በንደዚህ አይነት ፕራክ እናትን ማስደንገጥ ተገቢ አይደለም በጣም አዝናለሁ😢😢😢
የኔ እናቴ የምር እናት አለን በይ 😘😘😢😢
Ayiiii inatee❤😢
Alhe hlame yaselkses enatse lanhi rkase nat
Wey helu besemam ye Mather chenket enenem asechenkegne Matherye edemena Tena yesetesh❤❤❤
kkk የሙርከኛ ወታደር ቤት ማግባት ጀመረ እንዴ😂😂
እኮ😅😅😅😅😅
ወይ እናት❤😢
እናት ለዘላለም. ትኑር. ሄሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ አሁን አንቺ የናሆም እህት ነሽ
የኔ እናት😢😢😢😢😢
ምን ክፉ ነሽ ሔሉ 😢😢😢ማዘርዬ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት እፍ እናት 😢❤❤❤❤❤
እናት ግን ፈጣሪ እንዴት ነው የፈጠራት ሁሉም ነገር ስብስብ ስትል አንጀቴን ትበኛለች 😭
የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ ሄሉ ጥሩ አልሰራሽም
😢😢😢ሚስኪን እናትን በዝህ ልክ ብራክ የስራሸንይስጥሸ ሂሉ እደት እደሳዘነችኝ 😢😢
Are heluu edazii atadergi enatishi 😢😢😢
እናት ❤❤😭
አይ እናት ትለያለች አኩሪ ለሁሉም እናቱች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣል🙏❤❤❤ሄሉ በጣም ክፉነሸ ማርያምን የኔ እናት እኔ ጭንቅ ልበልልሸ እናት😥
እናት❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ማርያምን እዴት አሳዘነችኝ የሂሉ እናት😢😢
የኔ እናት😭😭
ውይ ውይ ሄሉ እናትን በዚህ ልክ ማስደንገጥ ከልቤ አለቀስኩ እናቴን አሰብኩ እናት ያላችሁ ሁሌም አስደስቷቸው ❤❤❤❤❤❤
እናት😢😢
የዉነት ማዘር አስለቀሱኝ አይእናትናት እኔኮን የነትነት ስሜት አልደረስሁበትም እግዛቤሄር ካለ ወደፊት ማዘርየዉነት እኔልጨናቅ❤❤❤❤❤
Helu ayinishin mayet afelgim inateshin bezih lik dedeb😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤🎉
የኔ አናት 😢😢😢😢
ሄሉ የመጨረሻ ጨካኝ ነሽ የእውነተኛ ማዘርን አታስቸግሪያቸው እባክሽ😢
ዛሬ አንደኛነኝ በኮሜንት
የኔናት😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
😭😭
የኔ እናት በጣም ትታዛዝን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹
Yene enat❤ uff
ኡፍፍፍ😢😢የኔ እናት ሄለን የስራሽን 😭😢😢
ሄሉ 😅😅😅❤❤❤❤ማም ይቅርታ ❤❤ስጦተ ትስጥ የምትሉ ትቃጠ ከበድ 🎁👍👍👍
ኤሉ ብትገረፍ አይሻልም
እናትና ልጅ ቅርርባቸው ደስ ሲል ቤተሰብ እንዲ ግልፅ ሲሆን ደስ ይላል ለናትሽ ረጅም እድሜ ተመኘሑ
ሄሉ በጣም ክፉነሽ ማርያምን የኔ እናት እኔ ጭንቅ ልበልልሽ😢😢😢😢😢
ቀላል ክፉ ናት
😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርያምን አስለቀሽኝ እማዬ ዘላለም ኑሪልኝ 😢😢😢
ውይ ሄሉዬ እናትሽን በዚህ መልኩ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ከምር😢 የኔ እናት ስወዳቸውኮ❤
በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን እናት እኮ እናት ናት ከልባ💔💔💘😢
😢😢😢
ሃሉዬ ግን በጣም ነዉ የምውድሽ እናትሽን በዚህ ልክ መድረግሽ ጥሩ አይደለም ምርጥ እናት ናት አታስከፉ እናቶቻችን ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
የኔ እናት ማዘር አሳዘኑኝ ሄሉ የስራሽን ይስጥሽ እንደዚህ ባታስጨንቂያቸው
የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ ለእናቶች እድሜ ጤና ይስጥልን እኔ ልጨነቅ የኔ እናት በጣም ነዉ ያስለቀሰችኝ ሂሉ እንደዚህ አታድረጊ ቤተሰብን ወላሂ ምን እንደምልሽ አላቅም የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭
የእኔ እናት ሄሉ የሠራሺን ይሠጥሸ እናትን እደዚህ ማሠለሸሠ😢😢😢😢
😂😂😂❤❤❤❤
Anichi dedabe nashi mine ayenate kaled nawe
Amen
ድርቅርቅ ወደዚያ ሒጂ በእናት ምንም ቀልድ የለም ዘጋሽኝ ምን ይሉታል የእናትን ቆሌ መግፈፍ😢😢
😢😢😢😮
አይ እናት 😭😭😭እባክሽ ሄሉ እንደዚህ አታድርጌ
😢😢😢አንቺ ቆሼ በዚህ በሚያስፈራ ጊዜ ማዘርን ማስደገጥ ምን ይሉታል???😢😢
ማዘርዬ ፈጣሪ ይጠብቆት❤❤❤❤
እባክኦ ለአንደበትኦ ይጠንቀቁ!!
ግን ጨካኝነሽ አናትሽን ከባድ ፕራክ አታድርጊ ትለከፍብሽአለች ወሏሂ 😢
ሄሉየ ታድለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለናትሽ❤❤❤❤ስወዳቸዉ
ሄሉ እንደዚህ አይነት አትቀልጂ አሣዘነቺኝ የኔ እናት እዴሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤
እኔ ላልቅስልሸ እናት❤❤❤❤❤ አለም እኔ ልፋስፋስ ልበልሸ እናት አለሜ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሄሉ😢😢😢😢😢
በተሠብ,አርኀኝ🎉🎉
በሷ ፈታ እኔ እገባለሁ አሉ ማዘርየ እረ አችልድ እናትን በዚህ መልኩ😢😢😢😢😢
አይ እናት ትለያለች እኩ ለሁሉም እናቱች እድሜ ና ጤና ይጠልን🙏🙏👏
Uuufff yaa hadhaa ofii tana baayee garaa na nyaatee Dhugaa waqaa 😢😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እዉነት ማን እደናት የኔ ማልቀስ ለናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሂሉ ሰታሰጠይ የኔ እናት ማሚ ሰታሳዝን
5:26 የኔ እናት 😢😢😢😢
ሄሉ ግን ነብስሽ አይማርም አንቺ የተመታሽ የኔ እናት ሲያሳዝኑ
ድንጋጤ እኮመጥፎነዉ
እንዳ ባ ቷ
እና ቷን ም ታ ጣለች
ድ ንጋ ጤ መጥ ፎ ነ ዉ
ሄሉየ እግዚአብሔርን ይደብራል ልብ ድካም የሚባል ነገር አለ ማዘርን ከባድ ፕራንክ አታድርጊ እሽ እናት እኮ እናት ናት💔💔💔💘💘💘ወደር የሌላት እረጂም እድሜ እና ጤና ለእናቶዎቻቺን እግዚአብሔር❤❤❤❤🙏🙏🙏
ብትሞትብሽ ደስ ይልሻል ባለጌ ነሽ ሄሉ በጣም አናደድሽኝ እናት ውይ!!
በጣምነውየማዝነብሺ የምር እደትእናትሺንእደዝህታረጊለሺ😢😢😢😢
ሄሉ የሥራሽን የኔእናት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔናት አይወላድ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢ለምን ሄሉ ማዘርን እደት በዚህ መልኩ ፕራክ ታደርጊለሽ በጣም አዝኛለሁ በእውነት
የኔ እናት😢😢😢ሆደ ተማሰለልሽ አይ ሄሉ እድህ አታድርጊ ያት እናትሽን
እወነት አያሰቅም የዘአሬው 😢😢😢😢😢
😢😢😢በጣም ነው ያስለቀሱኝ😢😢😢
Yes true ✅
የኔ አናት አኔን ላልቅሽልሽ 😢😢ሱጦታ ሺጭ ያት ልናትሽ ❤❤❤
አቤት የልጂ ድርቅና በስመአብ ትንሽ ለማዘር አያዝንም💔💔💔💔💘💘💘😢😢
ጄግና ያማራ ጄግና ክብር ይገባህል ቁጭበይ ማለትህ አድንቂሀለው አላህ ያክብርህ
እናትነት ❤❤❤❤😢😢 ኤሉ እስኪ ስጦታ ሰጨ
ጪወት አች ከቱ😂😂😂😢😢 እማ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
ጡሩ ትምርት ነው ኮሜታተሮች ተርጋጉ
ምድነው ትምህርቱ ስለትገላታች ስለሮጠች እናት እኮ አታይም እነማርክን እነ ብሩኬ አታይ እናታችውን እዴት እደማረጉይች እጨት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ
እናት በጣም
ነዉ የደነገጠ
ችዉ አላ
ፐህ ዑምርና ጤና ይስጦት እናቴ ናት የተሰማኝ አላህ ይጠብቅሽ የኔ እና ት።
አጨካከንሺ እደዝህ እናትሺን ማስጨነቅ በጣም ታሳዝኛለሺ
ደነዝ ናት
ሄሉ በጣም ስህተት ነው የሰራሽ ለማዘር ስጦታ ይሰጣት
Heluu kefuu neshii mariyam 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😮ውይ ሄሉ ደሞ አበዛሽው በዝህ ልክ እናትን ፕራንክ ማድረግ አይደብርምዴ ክብር የለለሽ ዛሬ በጣም እናትሽ አጀቴን በሉት ሲለምኑት የሆንሽ ወጥጨት ሹካ ነገር ነሽ ሾካካ እናትን ማስደሰትጅ ማሳዘን ምን ይሉታል😢
የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ እናት😢😢😢
ውዴ እናትሸ ን ወይ የሚሰደነግጥ ነገር ወይይ አታርጌ እባካችሁ ፕራንክ ይቅር አሰሐቀሱኝ ማዘር እናቴም ሰለናፈቀችኝ ይሆናል የኔ እናት
አች ለናትሽ ክብር ይኑርሽ ብዙ አይነት ብራክ እያለ የምር በጣም ያስጠላል
እመቤቴን በእንባ አየሁት አይ እናት እናት ያላችሁ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው እኔ ግን አለመታደል እናት ማንም የለኝ 😭😭😭😭
አይ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እሄኮ የክብር ልብስ ነዉ የማንም የዩቱበር ብር መለቃቀሚያ አይደለም ለዚ ልብስ ብዙ ኢትዮጵያኖች ተሰዉተዋል ከኔ ቤተሰብ እንኳን ለዚ ልብስና ባንድራ አምስት ቤተሰቦቼ መስዋትነትን ከፍለዋል በጣም ተጨማለቃችሁ ወታደር ከሆንክ ለመለዮክ ምን አይነት ክብር እንዳለዉ ታዉቅ ነበር።
😅😅😅😅🇪🇹🐃👈😂
ere helu endezi atadergi enatishin😢😢😢😢😢😢
በጣም ታሳዝነለሽ ሂሉ በድንጋጢ እራስን ብስትስት በስማእም ስው እነቱ ያእስድስታል እንቺ እዲዚህ ማስድግጥ እነዝነለን 😢😢😢😢
እረ ሄሉ በፈጠረሽ ፈትለን አታስጨንቂያት 🤕😢😢😢😢😢❤❤❤ፈትለዬ የኔ ልዩ 😢😢❤❤❤❤❤❤
ሄሉ በፈጠረሽ ተይ እሷ ብዙ ሀሳብ አለበት😢😢😢ውይ ማሚዬ ድንጋጤ የኔናት ሄሉ የፕራክ ሴጣን ነው የመታሽ😂😂😂😂ውይ ይሄን የመከላከያ ልብስ ስጠላው😡
ምነው ሄሉ❤❤❤😫😫😫
😂😂😂😂😂😂🏃♀️🏃♀️🏃♀️
Heluye batekalay yelije awaki neshe &mother melikam nachew praniku yemiyasik yihun dinegate endayinor❤
እናት ያላችሁ ታደላችሁ እኔብች ያላትደለክ እናት አባት እህት ወንደሚ የላቸሁ ታደላች😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ለናትሸ እደሚ ቲናግ የሠጠሸ እህት🎉🎉🎉🎉
እኔም😢😢😢😢😢
አብሽሪ ውደ ሁላችንም ወደዛው ነው ከሉ ነብሲን ዛኡቀቱል ሞት
Heluuu kefuuu neshi math ideziiii azazaeshuuuu yen inatiiii ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢OMG 😮
Helluu no no no no @? 🛑🛑🛑🛑🛑🛑❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️❌️🚫🚫🚫☢️🚫
ሄሉዬ የኔውድ እንኳ ደና መጣሽ❤❤
እንደት ሄሉ እናትሽን እንደዚህ ታስደነግጫታለሽ እኔ እናቴን እንደት እንደምሳሳላት እናት አለሜ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችንም እናቶች የምትሉ ላይክ አድርጉ ልያችሁ
አይ እናት የኔማልቀስ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
የኔ እናት ኑርልኝ ክፉ አይንካድህ ስዎድሽ mom ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሚ እድሜሽ እርዝም ይበል❤❤
መናጢ አሞራ ከምን ነው የበቀለቺው እንዴት እንዳሣዘነችኝ እናቲቱ ውይ አሥለቀሰችኝ የናሁም እናት አመለ ወርቋ እረጅም እርሜ ያኑርሽ
Yene inat❤❤❤❤❤
የኔ እናት አለማድነቅ አይቻልም ወይ የኔ እናት ብኮን ደንግጣ ትወድቅ ነበር ሄሉ ለእናት ክብር ይኑርሽ እንድህ አይደረግም ደንግጣ ብትታመምብሽ በማነው ሠበቡ አይፀፅትሽም😢😢😢😢😢😢😢😢
ሄሉ ነብስሽ አይማር
ሄሉግን አበዛሽው ጌታን
በድንጋጤ የሆነ ነገር ብትሆንብሽስ
ለዪቱብ ብለሽ
ትምህርት ቢሆንም አይደርገም
የእኔ እናት አይዞህ❤❤
ውይ ሄሉ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ግን ማዘርሽን ባታስጨንቂያቸው
ወይእነት😢😢😢
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔአናት😢😢😢😢
እናተክ አራሱዋ ሳይሆን ለልጁ ናዉ ምትኖራዉ ለእናቶቺ አርጅም እድሜና ጤና ይስጥ ❤❤ሀሉ ግን ለ እናት አሀ አይገባም 😢😢😢
በንደዚህ አይነት ፕራክ እናትን ማስደንገጥ ተገቢ አይደለም በጣም አዝናለሁ😢😢😢
የኔ እናቴ የምር እናት አለን በይ 😘😘😢😢
Ayiiii inatee❤😢
Alhe hlame yaselkses enatse lanhi rkase nat
Wey helu besemam ye Mather chenket enenem asechenkegne Matherye edemena Tena yesetesh❤❤❤
kkk የሙርከኛ ወታደር ቤት ማግባት ጀመረ እንዴ😂😂
እኮ😅😅😅😅😅
ወይ እናት❤😢
እናት ለዘላለም. ትኑር. ሄሉ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ አሁን አንቺ የናሆም እህት ነሽ
የኔ እናት😢😢😢😢😢
ምን ክፉ ነሽ ሔሉ 😢😢😢ማዘርዬ እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት እፍ እናት 😢❤❤❤❤❤
እናት ግን ፈጣሪ እንዴት ነው የፈጠራት ሁሉም ነገር ስብስብ ስትል አንጀቴን ትበኛለች 😭
የኔ እናት በጣም አሳዘኑኝ ሄሉ ጥሩ አልሰራሽም
😢😢😢ሚስኪን እናትን በዝህ ልክ ብራክ የስራሸንይስጥሸ ሂሉ እደት እደሳዘነችኝ 😢😢
Are heluu edazii atadergi enatishi 😢😢😢
እናት ❤❤😭
አይ እናት ትለያለች አኩሪ ለሁሉም እናቱች እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣል🙏❤❤❤
ሄሉ በጣም ክፉነሸ ማርያምን የኔ እናት እኔ ጭንቅ ልበልልሸ እናት😥
እናት❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ማርያምን እዴት አሳዘነችኝ የሂሉ እናት😢😢
የኔ እናት😭😭
ውይ ውይ ሄሉ እናትን በዚህ ልክ ማስደንገጥ ከልቤ አለቀስኩ እናቴን አሰብኩ እናት ያላችሁ ሁሌም አስደስቷቸው ❤❤❤❤❤❤
እናት😢😢
የዉነት ማዘር አስለቀሱኝ አይእናትናት
እኔኮን የነትነት ስሜት አልደረስሁበትም እግዛቤሄር ካለ ወደፊት ማዘርየዉነት እኔልጨናቅ❤❤❤❤❤