Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እሙዬ በህትነት ልምከርሽ ብዙ ሳቅ አታብዢ ብዙ ቅሌት አታብዢ እንደዚያ ከሆንሽ ወንዶች እየመጡ የርቆሻል ኮስተር ለማለት ሞክሬ ቆንጆ
በደም በግሯ ነዉ የምታወራ የምሥቅ😢😢😢😂😂
እሞዬ ቆንጅ ትንሽ መረጋጋት ቢኖርሽ ደስ ይላል እረጋ ብይ ትንሽ በፈጣሪ እረጋ በይ እህታለም ለሂወትሽም ለትዳርሽም ለወደፊት ይጠቅምሻል በጣም ትቸኩያለሽ ሳቅሽ ደሞ ቀመጠኑ አድርጌ እሞዬ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ደስ ይላል እሺ እህት አለም በተረፈ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ወላሂ ሰከንበይ አሁን አሁኑ አትሳቂ😢😢😢😢
ተፈጥሮነው🙏
በጣምወላሂ
አለም ያላበረከከች ናት ግን እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ አካል እሙ ነዉ መምስል ችኩል ነኝ ግን ከአጥያት የተቆጠብሁ ነኝ ማለቴም አስተዋይ ነኝ እና የጎጃም ተፈጠረ ነዉ እሙ ምቀይረዉ አይመስለኝም
እሰኪ ዝም በሉ
ደስ ትላለች ተፈጥሮ ስለሆነ ነው ችኮላዋም ሳቋም እንደራሷ ትኑር ይመቻት
ወንድሜ ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ከሚድያ ወጡና ጨርሱ። ሁሉንም በውስጥ ጨርሱት
ውይ በጣም ነው ልጁ የሚያምረው ውስጡም እንደላዩ ካማረ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው እርግት ያለነው በፈጣሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@AskaleAskale-he2kl አይይእያነበባት ነዉ እሷ እሮጠች😢😂😂❤❤
ያስታውቃል ያገርሺ ሰው ነው ተጋቡ 🥰🥰🥰
እሙ ይቅርታ ጠይቂ ተመልካችንም እሱንም ተመከሪ ልጁ የተረጋጋ እና የተማረ የገጠርንም የከተማንም ኑሮ የሚያቅ ይመስለኛል ስለዚህ አክብሪ ለተራ ቪዉ ብለሽ ህይዎትሽን አታበላሺ ወድሜ አንተ ስለሚደያ የማታቅ ከሆነ ሚደያ ሒህዎት ያበላሻል የእዉነት የምትፈልጋት ከሆነ ሰርጋችሁን ሰርፕራይዝ አድርጉ እና ወደሚደያ ኑ እረጋ እንድትል እና መስመር እንድትይዝ አድርጋት የእዉነት ከፈለካት አስብበት
እሙ አይዞሽ አትናደጂ ወድሜ ከልብህ ከሆነ ቀስ በቀስ ትርዳሀለች ግን እነታታይጋ ሽማግሌ ላክ ቶሎ ወደገደለው የምገባ ከሆነ እንፈቅዳለን ግን ከዛ ውጪ ወደውጪ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
ጎበዝ እሙየ የኔ ጀግና እንዲያው ዝምብ ሎ መሳም አለ እንዴ: ከነበረችበት ሁኔታ እንዲህ ብትሆን አይፈረድባትም :
ልጁ የተረጋጋ ነዉ ጌታን ቢሆን ደስ ይላል እሙ ግን ትንሽ ረጋ ብለሽ ብታዳምጪዉ ወሪዉንም ብታስጨርሺዉ እዉነት ደስ ይላል ልጁን እንዳትገፊዉ ግን ስታወሪ አቸኩዬ
እውነትነው ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ እረጋ ስትል ደስ ይላል
ጄመራችሁ😂😂😂 ባል ልትመርጡላት ነው
እሙ በርች ግን አውርቶ እስኪጨርስ እረጋ በይ እያወራ በሳቅሽ አታቋርጭው
ዋዋዋዋዋ በጣም ቆጆ ህልም ነዉ ህፃን መላክ ነዉ ደሞ ገና የሚያድግ እጀራ አላችሁ❤❤❤
እሙ አንድቀንም ደፈር ያለ ኮሜት ፅፌ አላቅም ዛሬ ጎን ቅር ያለኝን ልናገር ነው በመጀመሪያ ስታወሪ እረጋ በይ ሁለተኛ ነገር አዳምጪ አትጩይ ያቻ የድርአ እሙዬን መልሽልን ትሁቷ እረጋታዋ ሳቂታዋ የቴደብሽ ወንድልጅ አይገፋም ባጭሩ ላስብበት ብትይ ይሻልሻል ከዛን ካልተስማማሽ በውስጥ መጨረስ❤❤❤❤
እረጋ ያለ ልጅ ነዉ በእዉነት ❤❤🎉🎉❤❤
😂😂😂😂😂 አይእሙ ይሄም ፈምሶ ለመሄድ እዳይሆን አሰቢበት እዳትሸወጂ😂
ትንሽ ልናገር እሙዬ የኛ ውድ በቁምነገር ውስጥ ቀልድ እና ሳቅ አታስገቢ ለመሳሙ የክፍለ አገር ልጅ እንደመሆንሽ ተገቢነው ለምን ማለትሽ ሲጀመር እሱም መናገር ስለፈራ በምሳሌ ለመናገርነው "ወንድማችንም አይዞህ አንተም እንዳልከው ጊዜ ይፈታዋል ታገስ ከእግዚአብሔር ጋር ከወላዲቷ ጋር የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ይሳካል ታገስና ጠብቅ ደሞ እንደክፍለአገር ቀጥሉ በተረፈ በርቱ እንወዳችሀለን❤
ውይኡሙ አስደነገጥሺው በእርጋታ አናግሪው ጥሩ ሠው ነው
ደግማችሁ ተገናኙና በሰፈው ተወያዩበት በማስተዋል እውነት ነው ፈጣሪን በፀሎት ጠይቂ ጥሩ ነገር ያስመለክትሻል በርግጥ ዘሎ የሚገባበት ሳይሆን የፈጣሪ ሀይል ይጨመርበት
እሙ አንድ ናቸው ምራቁን የዋጠ ሰው ይሻልሻል ደግመሽ አትሳሳቺ
እሙየ የዘመኑ ሴት አይደለችም እወድ ላይ አትለጠፍም ጂግና ሴት 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ኮሜንት
እኔ ሳያት ግን ለትዳር አትሆንም ሁሉ 3ባደባባይ ይውጣ ነው የምትል ትዳር ዳግም የራሱ ገመና ሊኖረው የሚገባው ተቋም ነው
እሙ እሲ እረጋበይ እርጋታን እሲከሡ ተማሪ ምንድነው 10ግዜ እወንድፊትመሳቅ እረጋበይ
እረ እሙየ ቀስበይ እዴ ጠተሻል ልበል ዋ በጣም ነው የምትቸኩይው እስኪ እሱ ያውራ እድሉን ስጭው ሆ😅😅
😂😂😂😂
Bewunet arif new kelitafa
እሞ እረጋ ብትይ ደስ ይላል
😂😂😂ሠክራ ነዉ የገባች
@@Zeze-ds6qqየለችምኮ እሡ እያነበባት ነዉ እሷእየሄደች ነዉ😂ነዉ
ትፈጥናለይ ወሬላይ ሀሣብ አታሰጨረሰም😊
እሙየ ሳቅሽን ቀነስ አድርጊው❤️❤️❤️❤️
እሙ ረጋ በይ የኔ ውድ ልጁ ዝምተኛ ነው😂ቀስ ብለሽ አዳምጪው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እሙ እባክሽን እረጋ በይ በማይሳቀው አትሳቂ አዳምጭ እሱ ሲያወራ አቋርጠሸ ቀልድ ትጨምሪና ትሰቂያለሽ እባክሽን እህቴዋ በተርፈ በርች
ፈጣሪሆይ አላስወራ አለችው ምን አለበት እረጋ ብትይ ሴት ልጂ እሰጋ ስትል ነው በጣም ትፈጥ ኛለሽ❤❤❤❤❤
ተዋት
እሰኪ ተዋት
አኪተዋት ትችትአታብዙ
ዘለህ መሳም አይከብድም ፈቅረኛህ አደለች መሰመር አለፈክ እሙ ትክክል ነች ድፈርት ነው
ሠ
እሂ ግን ለትዳር እሚሆን ሰው ነው የምትሉ እምትጣጣሙ ይመስላል እሙዬ አስቢበት❤❤
Ewnati nw behion Desi nw yemilnyi ❤❤❤❤😢
እሙ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ታቁታላችሁ ማሽቃበጥ ሰድወዱ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እሙ አረ ቆጆ ልጅ ነዉ አዳየመልጥሽ ሲግል ከሆንሽ ያዥዉ❤❤❤
አረ አሙዪ ተረጋግ አደሲት ኣውረ ኣዳማጭ ሁኝ አደ አረጋ አረጋ ብይ ቀስ በይ ትረጋግ አደ ይታዘብሻል አድዚ ኣትሁኝ ቀደም ቀደም ኣትበይ አሽ ምይ❤❤
እሙ ስታወራ እንዴሴት ልጂእርጋታ ይኑርሺ ኡነት ሰው ሳወራ አዳምጪ
Bewunet desi tlalechi kiltfi yalechi❤❤❤❤
አረ እሙ ተይ ትንሽ ረጋ በይ ግን ሁሉ ነገርሽን ሚድያ ላይ አታውጭ ስራ እና ህወትሽን ለይ ስራ ስራ ነው ህውትሽን ሁሉ አታጋር ትጆጃለሽ የኔ ውድ
አይዞሕ የኡነትሕን ከሆነ ግዜ ስጣት እሷ የተጎዳች ሴት ስለሖነች ነገሮች አይዋጡላትም
ደስ,ስል,ረጋ,ያለ,ነው
እሙ ተረጋጊ ሳቅሽንም ንግግርሽንም ቀንሽ ልጅ ሲታይ ጥሩ ይመስላል ብትጋቡም ጥሩ ልጅ ነው
👍👍👍👍👍✅✅
እመቤት ጀግና ነሽ አኮራሽኝ ግን በፀሎት ጠይቂ ተረጋግተሽ አስቢበት
እሙ ሴዩት ጥሩ ልጅ ነው ሁሉ ሠው አድ አደለምተረጅው ውዳ❤❤❤❤
ምን ችግር አለዉ የሚባለዉ ነገር ነዉ ከባድ ችግር የዞ የሚመጣዉ ዛሬ እሺ ችግር የለዉም ብትልክ ነገ ከረራን ትስማለክ እዲ አይነት ነገር ለትዉልድ አናስተላልፍ ሁሉም ነገር ጊዜ ቦታ ወት አለዉ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም አተም ስተት ሰርተካል ስተትክን አርም
እሙ ዛሬ ጤነኛ አደለሽም ጠጥተሽ ነው መሰል የመጣሽው አላስወራ አልሽው እኮ
😂😂😂😂😂
እኔም እያልኩ ነበር ሞቅ ብሎት ነው የመጣችው እርግጠኛ ነኝ ከቀረፃ በኅላ ስታየው ግን ምን ሁኔ ነው እንደዚህ የተቅለበለብኩት ማለቶ አይቀርም
@@HappyKettlebell-bj9gl በስልክ የጠየቃት አለ ለዛ ነዉ ልትቁላላለት😂😂😂
እሱም ያውራጂ እሙዬ እዴ 😂😂😂ለማንኛውም ወዳገርሽ ጠጋ ያለሰው ነውየምታገቢው ሰከን በይ ባለፈው ይብቃሽ ነገርኩሽ
ተልባ ሆነችበት እኮ
እሙ ላይኪሽ እየቀነሰ ነው ግን የሰው ወረት ኡኡ
ወይ ጉድ በቃ ወንዶች የናተን ፍላጎት ብቻ ነው የምጠብቁት😂😂😳😳በናተ የተነሳ ሰው ሁሉ አስጠላን እኮ የምር እኔ ወንዶችን ማመን ተቻለሁ
በጣም
ጎበዝ እኔም ደጋፉሽ ነኝ
ትክክል
እኔም እዳንቺው😊
እሙዬ እስቲ እረጋ በይ ውይይይይይይይ እፍፍፍፍፍ
እሙዬ ልጁ ፎንቃ ገብቶለታል ግን ተናግሮ ማሳመን አይችልም አይናፋር ይሠመስላል የዉስጡን እንጃይ
ጎጃሜ ይመስለኛል ጎጃሜዎች ንግግር አይችሉም እዉቀት አላቸዉ ግን ንግግር አይችሉም😂
ፎንቃቃቃ እንደዚ ከሆነ ገደል ይግባ እያጃጃላት ነው ሲጀመር ልጅ የቆንጆ ቆንጆ ነው እሷ ንግግግሩ ሁሉሉ ልግጥናዋ አለቀቃትምም
ይሁሉ ኮሜት ብትስቅ ምነው ችግረ አለው ተፈጥሮ ነው አስመሳይ ስላወነች ነው ደስ የምትል ልጂ ነት❤❤❤
ሳቅምኮ አለዉኮ ልክ በደም በግሯም መረቀነች😢😢😢😢
ጅግና ሰት ነሺ ማርያምን💞💞💞💯💯💯💯
ውይ እሙ እረጋ በይ አትቀልቀይ ሴት ልይ ረጋ ስትል ነው ደስ እሚለው ከሱ እኳ አትማሪም እሱ በጣም የተረጋጋ ነው
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዲህ ፈታ ስትይልኝ ደስ ሲለኝ ሁሌም ደስታሽ ይብዛ የልጁ እርጋታ ደስ ይላል ልክ እንደ ፍቅረኛዬ ነዉ
በጣም ዘና ፈታ በይልን
Emuye ebakish teregatesh asbibet! Emebete tirdash❤❤❤
ከዛኛው ይህ ሻይሻል አይቀርም❤😂😂
ሁሉም አድ ናቸው 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
@@WorkeGelana-sv5if ewntshin naw wuda babzati
@@Kidst-c5mindamamri wudochi
😅😅😅
ውይ ምላስ🫢
😂😂😂😂😂😂😂😂
ዉይ በናትሽ ተረጋጊ ዉይ በቃ ወዶሻል ፈጣሪ
እሙ የእኔ ልጅ ሰው እንደወጥ አይቀመስ እመብርሀን መርጠጣ ትስጥሽ በአንድ መልካም ሰው አጋጥሞሽ ማንም እጓጓ በየግዚው ከሚያታልሉሽ መድሀኔአለም መርጦ የይስጥሽ
እሙ ተረጋጊ ሁሉንም በአንድ አትሰብያቸው እረጋብለሽነውማናገርእኔም እዳችውነኝወላሂ አንድዬ ተተበደላችሁ ለ ሁለተኛው ከባድ ነውአይዞህ አባቴአንተምተረዳት
እሙ ዛሬ ፍልቅልቅ ብለሻል ደስ ብሎኛል
ወንድሜ ተረጋጋ አንተም ቸኮልክ ልጅቱ የተጎዳች ናት ቀስ ተብሎ ከካሜራ ውጪ መነጋገር ሁሉንም ነገር አደባባይ ባታወጡት አሪፍ ነበር።ጨሲቀጥል በምን ልታምንህ ትችላለች ሁሉም አየመጣ የሚያቆስላት ነው ስለዚህ እምነት አይኖራትም እና ተረጋጋ ወንድሜ
እረጋ በይ እህቴ ልጁ እኮ ማውራት አልቻለም ሳቅ ደሞ አታብዥ ግን ይቅርታ
Emu rega bey❤❤❤❤
እሙዬ በዚህ ስአት ማንንም እዳታምኝ ስራሽን ብቻ ስሪ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ።
እሙዬ እረጋ ብለሽ አውሪ ልጁን እኮ አታስወሪው አልሽ😂 ሕልም እንደ ፈችው ነው እና ልጅ ሀሳብ ነው ይባላልእሙዬ ልጁ ይወድሻል ተረጅው በሱባኤ ድንግል ማርያም ጠይቂያት እና ልጁ እረጋ ያለ ነው
እግዚአብሔር አምላክ እባክህን እሙዬ ረጋ ሰከን ብላ የሰውን ሀሳብ እንድትሰማ እርዳት አንተ ያልፈቀድከው ያልወደድከው እንዳያገኛት ጠብቃት ማስተዋልን ጥበብን ስጣት ዓይኖቻን ከዕንባ ጠብቅ
Amen
Amen amen amen ❤
Ammmmmmmmmmen
በቀጥታ መገር ሳቂትው በህልሜ አዬሁሺ አአለ😂😂😂😂😂 የኔ አባት
እረ ቀስ በይ እሙየ ወንይኔ ቪዲዮንን ሳልጨርሰው የእስዋ ምላስ አደከመኝ እዴት መጨርሻውን ልይ ልጁን ስብዛ ነሳችው 🙆🙆
እደምንም ጨርሽው😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if 😁😁😁
ትክክል ሴት እረጋ ሥትልደሥትላለች
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ልጁ የተረጋጋ ነዉ በጣም አይ እሙ
ማርያምን በጣም አበዛሽው ኤጭ ሴቶች ግን አክባሪያችን ለምን አናከብርም በጣም ተጨማለቅ እመቤት ካሳ ልጅን አታስከፊው ምነው ተስሜ አላውቅም አልሽ አካበድሽ ልጅ አገርድ ነኝ ብለሽ ተንጨርጨርሽ የዘመድ አሳሳም ነው የሳመሽ ከንፈርሽን አልሳመሽ አካበድሽ
እሙየ ከዚህ በሗላ የሌላ አገር ሰው በፍቅር ዙሪያ አትቅረቢ
ከኢትዮጲያዊ ውጭ አፍቅራ ነበረ እንዴ😂
ይህ የት ሀገርነው
@@natanyemamlak9201 እኮ እንዳ የሚያመጣ የለ
እሙ በጣም ደስ ይላል ልጁ እረጋ ያለ ነው ስለዚህ አችም አስቢበት እና ጊዜ ስጭው በተረጋጋ መንፈስ ሆነሽ መቼም ህይወት ይቀጥላል❤
እሙየ እግዚአብሔር የፈቀደው አሱ ሊሆን ይችላል ተረጋጊ እና አሰቢበት
እሙ ከቻልሽ ሳቅሽን ቀንሽ ልጁ በባህሪው ሲታይ ቆፍጠን ያለ ቁምነገር ላይ የሚያተኩር ነው አዳምጭው አንችንም ጊዜ ሰቶ እንዳዳምጥሽ ሁሌ ከሳቅሽና ቀልድ ካበዛሽ በእህትነትም ቢሆን ይደብረዋል ባህሪውን ተረጅ
😂😂😂በጣምብሳባታል
ልክ ነሽ እሙ ሁሉም ነገር ሰአትና ቦታ አለዉ ሰረአት አባ መሆን የለበትም ፍቅሩን ዘፆ አችም አስበሽበት እቢ ዉይም እሺ ካሽዉ በሀላ ቢስምሽ ምንም ማለት አደለም እሱም ቢሆን በካሜራ ፊት ባይሆን ይመረጣል
አተ ልጅ በተቻለህ መጠን ተረጋግተህ አስብበት ሊላው ደም የአጠያየቅ ስልት አለው አተ ደሞ የመጀመራህ ነው መሰለኜ አላወቅህበት
እረ እሙ ተረጋጊ በማርያም❤❤❤❤
እሙ ተሳስታ ለመጀመርያ ግዜ ዉዴ ስትል የደነገጠችዉ ድንጋጤ ታዬ
የኔ ዉድ አለችና እንዴት እንደደነገጠች🤣
አይዞክ ወንድሜ ቀስ ብሎ ይኮናል የነበረችበትን ሁኔታ ታቃለክ ፕሊስ ግዜ ስጣን በእርግጠኝነት ይሳካል እየወደደችው የራቃት ስላለ አሁን ወደ ዛ ለመግባት በፍፁም አትችልም ነገር ግን ልቧ ላይ ለደቂቃ አተረሳክም አይዞክ አንድ ቀን ይሳካል አንተ ብቻ ፀልይ 🙏🙏🙏
እሙ ተልተሎ አትሳቂ ነውር ነው ኩምትር በይ
👍
እሙ ረጋ በይ የኔ ቆንጆ አዳማጭም ሁኝ ማንም በአንች መጦ ለመታወቅ ለሚጥሩት ቦታ አትስጭ እውነተኛ ሰዎችን ግን ፈጣሪ ያቅርብልሽ❤❤❤
እሙዬ ሳቅሽን እወደዋለሁ ሁሌም ሳቂልኝ ግን ቁም ነገር ላይም ሆነ ሰዉ እያወራ አትሳቂ አታቋርጪ አዳምጪ እሺ እህቴ ይቅርታ እኔ ታናሽ እህትሽ ነኝ ካጠፋሁ ተቆጪኝ ግን ሳቅሽ የዋህነትሽን እዳይሸፍንብሽ ፈርቸ ነዉ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ❤
ልጁ ስለቆየሽበት በስጨት ብሏል በዚህም ላይ እደቅናት ያረገዋል ቢሆን እንኳን በአች መሳቅ እንዲት ልትሩ ነው
Bezo at saki wend lej set Rega setel new yemiwedew saki bebzat mesak akomi bereget bezo sew yileshal saki keneshi teregagi erget bey eshi egziyabeher and yargachew Ena merengue tekebey
እሙዪ በጣም ተጎድታለች ጊዜ ስጣት ወድሜ በዛላይ አይናፋር ናት
😂😂😂ድንቄም አይናፋር
ሰላም ወድሜ እዉነት አጥፍተካም እደዉም እሙ ሰዉ አክባሪ እለሆነች ነዉጂ በጥፊ ነበር ማለት ያለባት ለምን ካልክ ስሜትክን ተቆጣጥረክ ቀስ ብለክ ፍቅር ከያዘክ መናገር ነበረብክ ዝም ብሎ አይሳምም
እሙ ተራገጊ እሽ ቢያንስ እንኳ በከፋሽ ሰዓት ከአጠገብሽ ነበረ ስለዚህ እንደዚህ ልተናደጅ አይገባም መወደድ እኮ ትልቅ ስጦታ ነው ደስ ሊልሽ ይገባል ተረጋታችሁ አወሩ እርግጥ ነው መሳሙ ትንሽ ወጣ ያለ ቢሆንም ባለማወቅ ሊሆን ይችላል ተረጅው
😂😂😂😂ምነዉ እሙ እንተኛበት በርች❤❤❤❤❤
ኧረ ተረጋጉ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም😂😂😂😂
የፍቅር ጥያቄ ማቅረብሕ ሳይሖን መሳምህ ነዉ ያጠፉሐዉ ቸኩለሐል 😁
የዉደፊቱን ፈጣሪ ያቃል አሁን ወድሜ እደእህትክ ሰለቀረካት ይቅርታ ጠይቃት በቢድዮ
አይ እሙ ሾፍ ሾፍ ታታደርጊያለሽ ካሜራ እንዳለ የኔ ቁጥብ የኔ ቆንጆ ቀና በይ ነገም ሌላ ቀን ነዉ እሙ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
መላስሽበዛ😂😂😂
Shebela yehone lij 🥰🥰🥰🥰
Emueya yne konjo trgage eshe yne wede ❤❤lmngawem egzabhere yfikedew new ymhenew teye trgage❤❤❤
እኔ ከ እመቤት ቤት መምጣት ትቻለው እና ዛሬ አንድ ሀሳብ ልስጥ እህት እስኪ ሰው ሲያወራ ተረጋግተሽ ለማዳመጥ ሞክሪ መሳቅ እና መሳለቅ ብቻ አታርጊው አዳምጠሽ በጥሩ መንገድ ጥሩ ሀሳብ ስጭ ::👉ካዛ ሲቀጥል ሴቶች ፍቅረኛው ወይም ባል ሲመጣ የእናተ መስፈርት እናተኑ መልሶ ለጉዳት ይዳርጋል ዝም ያለ የተጋጋ ወንድ ሲመጣ እንደ ፋራ ያልሰለጠነ አርጋችሁ የምታዩት ለምድነው እነኛ ቅቤ አፍ ሞላጫ ወንዶችን ትመርጣላችሁ በኃላ ግን ለቅሶ እነሱ በእናተ ላይ ሄደው ይመርጣሉ ::ሲቀጥል ፍቅረኛ ገለመሌ ብሎ ግዜ አባክኖ በኃላ አልተጠጣምንም ከማለት በዝሙት ከመጨማለቅ መጀመሪያ በሱባኤ መጠየቅ ተገቢ ነው
አቤት ልጁ ረጋቱ ደስ ይላል እሙዬ አጥብቅው❤
እሙየ 😂😂ሳቅሺ ያስቀኛል ቀልድ ስለምታበዛ ነው የምስቅ እኔም ሳቂተኛ ነኝ ማለት እሺ አይልም ተፈጥሮ ሲሆን እንረዳት ❤❤
ጨቅጫቃ አትሁኚ ይህንን ያዩ ሁሉ ይርቁሻል። ላለፉት መለያየቶችሽ ሁሉ በዚህ ባህሪሽ ነው። ከደበረሽ ከመጨቃጨቅ ትተሽው መሄድ ነበረብሽ። የሴት ልጅ ክብሯ አንደበቷ ነው። ስራም ቢሆን እንደዚህ ያንቺንም የሱንም ክብር ያዋረደ ቢዲዮ ነው። የዚህ ገቢ ቢቀርብሽ ይሻል ነበር። ለማንኛውም በመጀመሪያ ራስሽን አክብሪ ፣ ከዚያ የሰውን ስብዕና አክብሪ። ለራስሽ ክብር ከሌለሽ ለሰው ክብር አይኖርሽምና......
እሙዬ ከይቅርታ ጋር ተደማጭ ብቻ ሳይሆን አዳማጭም ሁኝ ትንሽ ወጣ ትያለሽ ማስተካከል ይቻላል ደሞ ምክርም ተቀበይ ስው እርጋታን ይወዳል ከዛ ውስጥ አንዷ ነኝ ሴት ልጅ ርጋ ስትል መልካም ነው የታላቅሽ ምክር ነው
ስራ ዘአበሻ ምን አለሽ እኔ ምን አርጌያለሁ ብለሽ ራስሽን ጠይቂ ነው ያለሽ ስለዚህ ወደ አስር ተመለስ በጣም ጮሽሀሸበት በስመበወለድ በመንፈስ ቅዱስ አይሻለሁ ሳይበስ ክራይብ አደርግልሻለሁ ዛሬ ተናድጄ ነው ኮነሜንት ጽፍ ያላቅ መበጣም ነው የተናደድኩት በመ ቤቴ ስም ዞረሽ አዳም ወንድ ልጅ እንደዚህ ምን ቢቀጥን ጠጅ ነው ብሏል ከወንድ ልጅ ብትናችወ ይሻላል በማርያም ስራ ብፈተሸ ሰዓት አተመለካቸው ነሽ
አረ እሙዬ እረጋ በይ❤❤❤
ተቀበይው እሙዬ❤❤❤
ጢና የላቹሁም እዴ የመጀመሪው መች ጠቀማት እሙ እረገ በይ እሽ እህቴ ❤ሰወች ለጥቅም ብቻ ቀርበውሽ ከዛ እቅደቸው ስሰካ ልብሽን ሰብረውት ይሂደሎ እኔ እረጋ ብትይ የኔ ቆንጆ እደህት ስነገርሽ ❤❤❤❤
እሙ በናትሽ ሁሉን ነገር ሚዲያ አታውጪ ደግሞ አታካብጂ ግን ሴት ልጅ ቆፍጠን ስትል ደስ ይላል እሙ በመላመድ እኮ ነው ፍቅር የሚመጣው እንዲሁ ቆመሽ አትቀሪም ተግባቡና ነገርችን ፍቱ ልጁ እርጋታ ያለው ልጅ ነው አታስከፊው ግዜ ውሰጂና አስቢበት አሁን ስሜታዊ ስለሆንሽ ነው የምታምኛትን እመቤቴን በጸሎት ጠይቂያት
እሙዬ በህትነት ልምከርሽ ብዙ ሳቅ አታብዢ ብዙ ቅሌት አታብዢ እንደዚያ ከሆንሽ ወንዶች እየመጡ የርቆሻል ኮስተር ለማለት ሞክሬ ቆንጆ
በደም በግሯ ነዉ የምታወራ የምሥቅ😢😢😢😂😂
እሞዬ ቆንጅ ትንሽ መረጋጋት ቢኖርሽ ደስ ይላል እረጋ ብይ ትንሽ በፈጣሪ እረጋ በይ እህታለም ለሂወትሽም ለትዳርሽም ለወደፊት ይጠቅምሻል በጣም ትቸኩያለሽ ሳቅሽ ደሞ ቀመጠኑ አድርጌ እሞዬ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ደስ ይላል እሺ እህት አለም በተረፈ ሰላምሽ ይብዛ
በጣም ወላሂ ሰከንበይ አሁን አሁኑ አትሳቂ😢😢😢😢
ተፈጥሮነው🙏
በጣምወላሂ
አለም ያላበረከከች ናት ግን እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ አካል እሙ ነዉ መምስል ችኩል ነኝ ግን ከአጥያት የተቆጠብሁ ነኝ ማለቴም አስተዋይ ነኝ እና የጎጃም ተፈጠረ ነዉ እሙ ምቀይረዉ አይመስለኝም
እሰኪ ዝም በሉ
ደስ ትላለች ተፈጥሮ ስለሆነ ነው ችኮላዋም ሳቋም እንደራሷ ትኑር ይመቻት
ወንድሜ ሀሳብህ ጥሩ ነው ግን ከሚድያ ወጡና ጨርሱ። ሁሉንም በውስጥ ጨርሱት
ውይ በጣም ነው ልጁ የሚያምረው ውስጡም እንደላዩ ካማረ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነት ነው እርግት ያለነው በፈጣሪ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@AskaleAskale-he2kl አይይእያነበባት ነዉ እሷ እሮጠች😢😂😂❤❤
ያስታውቃል ያገርሺ ሰው ነው ተጋቡ 🥰🥰🥰
እሙ ይቅርታ ጠይቂ ተመልካችንም እሱንም ተመከሪ ልጁ የተረጋጋ እና የተማረ የገጠርንም የከተማንም ኑሮ የሚያቅ ይመስለኛል ስለዚህ አክብሪ ለተራ ቪዉ ብለሽ ህይዎትሽን አታበላሺ ወድሜ አንተ ስለሚደያ የማታቅ ከሆነ ሚደያ ሒህዎት ያበላሻል የእዉነት የምትፈልጋት ከሆነ ሰርጋችሁን ሰርፕራይዝ አድርጉ እና ወደሚደያ ኑ እረጋ እንድትል እና መስመር እንድትይዝ አድርጋት የእዉነት ከፈለካት አስብበት
እሙ አይዞሽ አትናደጂ ወድሜ ከልብህ ከሆነ ቀስ በቀስ ትርዳሀለች ግን እነታታይጋ ሽማግሌ ላክ ቶሎ ወደገደለው የምገባ ከሆነ እንፈቅዳለን ግን ከዛ ውጪ ወደውጪ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
ጎበዝ እሙየ የኔ ጀግና እንዲያው ዝምብ ሎ መሳም አለ እንዴ: ከነበረችበት ሁኔታ እንዲህ ብትሆን አይፈረድባትም :
ልጁ የተረጋጋ ነዉ ጌታን ቢሆን ደስ ይላል እሙ ግን ትንሽ ረጋ ብለሽ ብታዳምጪዉ ወሪዉንም ብታስጨርሺዉ እዉነት ደስ ይላል ልጁን እንዳትገፊዉ ግን ስታወሪ አቸኩዬ
እውነትነው ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ እረጋ ስትል ደስ ይላል
ጄመራችሁ😂😂😂 ባል ልትመርጡላት ነው
እሙ በርች ግን አውርቶ እስኪጨርስ እረጋ በይ እያወራ በሳቅሽ አታቋርጭው
ዋዋዋዋዋ በጣም ቆጆ ህልም ነዉ ህፃን መላክ ነዉ ደሞ ገና የሚያድግ እጀራ አላችሁ❤❤❤
እሙ አንድቀንም ደፈር ያለ ኮሜት ፅፌ አላቅም ዛሬ ጎን ቅር ያለኝን ልናገር ነው በመጀመሪያ ስታወሪ እረጋ በይ ሁለተኛ ነገር አዳምጪ አትጩይ ያቻ የድርአ እሙዬን መልሽልን ትሁቷ እረጋታዋ ሳቂታዋ የቴደብሽ ወንድልጅ አይገፋም ባጭሩ ላስብበት ብትይ ይሻልሻል ከዛን ካልተስማማሽ በውስጥ መጨረስ❤❤❤❤
እረጋ ያለ ልጅ ነዉ በእዉነት ❤❤🎉🎉❤❤
😂😂😂😂😂 አይእሙ ይሄም ፈምሶ ለመሄድ እዳይሆን አሰቢበት እዳትሸወጂ😂
ትንሽ ልናገር
እሙዬ የኛ ውድ በቁምነገር ውስጥ ቀልድ እና ሳቅ አታስገቢ ለመሳሙ የክፍለ አገር ልጅ እንደመሆንሽ ተገቢነው ለምን ማለትሽ ሲጀመር እሱም መናገር ስለፈራ በምሳሌ ለመናገርነው
"ወንድማችንም አይዞህ አንተም እንዳልከው ጊዜ ይፈታዋል ታገስ ከእግዚአብሔር ጋር ከወላዲቷ ጋር የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ይሳካል ታገስና ጠብቅ ደሞ እንደክፍለአገር ቀጥሉ በተረፈ በርቱ እንወዳችሀለን❤
ውይኡሙ አስደነገጥሺው በእርጋታ አናግሪው ጥሩ ሠው ነው
ደግማችሁ ተገናኙና በሰፈው ተወያዩበት በማስተዋል እውነት ነው ፈጣሪን በፀሎት ጠይቂ ጥሩ ነገር ያስመለክትሻል በርግጥ ዘሎ የሚገባበት ሳይሆን የፈጣሪ ሀይል ይጨመርበት
እሙ አንድ ናቸው ምራቁን የዋጠ ሰው ይሻልሻል ደግመሽ አትሳሳቺ
እሙየ የዘመኑ ሴት አይደለችም እወድ ላይ አትለጠፍም ጂግና ሴት 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ኮሜንት
እኔ ሳያት ግን ለትዳር አትሆንም ሁሉ 3ባደባባይ ይውጣ ነው የምትል ትዳር ዳግም የራሱ ገመና ሊኖረው የሚገባው ተቋም ነው
እሙ እሲ እረጋበይ እርጋታን እሲከሡ ተማሪ ምንድነው 10ግዜ እወንድፊትመሳቅ እረጋበይ
እረ እሙየ ቀስበይ እዴ ጠተሻል ልበል ዋ በጣም ነው የምትቸኩይው እስኪ እሱ ያውራ እድሉን ስጭው ሆ😅😅
😂😂😂😂
Bewunet arif new kelitafa
እሞ እረጋ ብትይ ደስ ይላል
😂😂😂ሠክራ ነዉ የገባች
@@Zeze-ds6qqየለችምኮ እሡ እያነበባት ነዉ እሷእየሄደች ነዉ😂ነዉ
ትፈጥናለይ ወሬላይ ሀሣብ አታሰጨረሰም😊
እሙየ ሳቅሽን ቀነስ አድርጊው❤️❤️❤️❤️
እሙ ረጋ በይ የኔ ውድ ልጁ ዝምተኛ ነው😂ቀስ ብለሽ አዳምጪው
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
እሙ እባክሽን እረጋ በይ በማይሳቀው አትሳቂ አዳምጭ እሱ ሲያወራ አቋርጠሸ ቀልድ ትጨምሪና ትሰቂያለሽ እባክሽን እህቴዋ በተርፈ በርች
ፈጣሪሆይ አላስወራ አለችው ምን አለበት እረጋ ብትይ ሴት ልጂ እሰጋ ስትል ነው በጣም ትፈጥ ኛለሽ❤❤❤❤❤
ተዋት
እሰኪ ተዋት
አኪተዋት ትችትአታብዙ
ዘለህ መሳም አይከብድም ፈቅረኛህ አደለች መሰመር አለፈክ እሙ ትክክል ነች ድፈርት ነው
ሠ
እሂ ግን ለትዳር እሚሆን ሰው ነው የምትሉ እምትጣጣሙ ይመስላል እሙዬ አስቢበት❤❤
Ewnati nw behion Desi nw yemilnyi ❤❤❤❤😢
እሙ እንዴት እንደምታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የት ታቁታላችሁ ማሽቃበጥ ሰድወዱ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እሙ አረ ቆጆ ልጅ ነዉ አዳየመልጥሽ ሲግል ከሆንሽ ያዥዉ❤❤❤
አረ አሙዪ ተረጋግ አደሲት ኣውረ ኣዳማጭ ሁኝ አደ አረጋ አረጋ ብይ ቀስ በይ ትረጋግ አደ ይታዘብሻል አድዚ ኣትሁኝ ቀደም ቀደም ኣትበይ አሽ ምይ❤❤
እሙ ስታወራ እንዴሴት ልጂእርጋታ ይኑርሺ ኡነት ሰው ሳወራ አዳምጪ
Bewunet desi tlalechi kiltfi yalechi❤❤❤❤
አረ እሙ ተይ ትንሽ ረጋ በይ ግን ሁሉ ነገርሽን ሚድያ ላይ አታውጭ ስራ እና ህወትሽን ለይ ስራ ስራ ነው ህውትሽን ሁሉ አታጋር ትጆጃለሽ የኔ ውድ
አይዞሕ የኡነትሕን ከሆነ ግዜ ስጣት እሷ የተጎዳች ሴት ስለሖነች ነገሮች አይዋጡላትም
ደስ,ስል,ረጋ,ያለ,ነው
እሙ ተረጋጊ ሳቅሽንም ንግግርሽንም ቀንሽ ልጅ ሲታይ ጥሩ ይመስላል ብትጋቡም ጥሩ ልጅ ነው
👍👍👍👍👍✅✅
እመቤት ጀግና ነሽ አኮራሽኝ ግን በፀሎት ጠይቂ ተረጋግተሽ አስቢበት
እሙ ሴዩት ጥሩ ልጅ ነው ሁሉ ሠው አድ አደለምተረጅው ውዳ❤❤❤❤
ምን ችግር አለዉ የሚባለዉ ነገር ነዉ ከባድ ችግር የዞ የሚመጣዉ ዛሬ እሺ ችግር የለዉም ብትልክ ነገ ከረራን ትስማለክ እዲ አይነት ነገር ለትዉልድ አናስተላልፍ ሁሉም ነገር ጊዜ ቦታ ወት አለዉ ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም አተም ስተት ሰርተካል ስተትክን አርም
እሙ ዛሬ ጤነኛ አደለሽም ጠጥተሽ ነው መሰል የመጣሽው አላስወራ አልሽው እኮ
😂😂😂😂😂
እኔም እያልኩ ነበር ሞቅ ብሎት ነው የመጣችው እርግጠኛ ነኝ ከቀረፃ በኅላ ስታየው ግን ምን ሁኔ ነው እንደዚህ የተቅለበለብኩት ማለቶ አይቀርም
@@HappyKettlebell-bj9gl በስልክ የጠየቃት አለ ለዛ ነዉ ልትቁላላለት😂😂😂
እሱም ያውራጂ እሙዬ እዴ 😂😂😂ለማንኛውም ወዳገርሽ ጠጋ ያለሰው ነውየምታገቢው ሰከን በይ ባለፈው ይብቃሽ ነገርኩሽ
ተልባ ሆነችበት እኮ
እሙ ላይኪሽ እየቀነሰ ነው ግን የሰው ወረት ኡኡ
ወይ ጉድ በቃ ወንዶች የናተን ፍላጎት ብቻ ነው የምጠብቁት😂😂😳😳በናተ የተነሳ ሰው ሁሉ አስጠላን እኮ የምር እኔ ወንዶችን ማመን ተቻለሁ
በጣም
ጎበዝ እኔም ደጋፉሽ ነኝ
ትክክል
እኔም እዳንቺው😊
እሙዬ እስቲ እረጋ በይ ውይይይይይይይ እፍፍፍፍፍ
እሙዬ ልጁ ፎንቃ ገብቶለታል ግን ተናግሮ ማሳመን አይችልም አይናፋር ይሠመስላል የዉስጡን እንጃይ
ጎጃሜ ይመስለኛል ጎጃሜዎች ንግግር አይችሉም እዉቀት አላቸዉ ግን ንግግር አይችሉም😂
ፎንቃቃቃ እንደዚ ከሆነ ገደል ይግባ እያጃጃላት ነው ሲጀመር ልጅ የቆንጆ ቆንጆ ነው እሷ ንግግግሩ ሁሉሉ ልግጥናዋ አለቀቃትምም
ይሁሉ ኮሜት ብትስቅ ምነው ችግረ አለው ተፈጥሮ ነው አስመሳይ ስላወነች ነው ደስ የምትል ልጂ ነት❤❤❤
ሳቅምኮ አለዉኮ ልክ በደም በግሯም መረቀነች😢😢😢😢
ጅግና ሰት ነሺ ማርያምን💞💞💞💯💯💯💯
ውይ እሙ እረጋ በይ አትቀልቀይ ሴት ልይ ረጋ ስትል ነው ደስ እሚለው ከሱ እኳ አትማሪም እሱ በጣም የተረጋጋ ነው
እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እንዲህ ፈታ ስትይልኝ ደስ ሲለኝ ሁሌም ደስታሽ ይብዛ የልጁ እርጋታ ደስ ይላል ልክ እንደ ፍቅረኛዬ ነዉ
በጣም ዘና ፈታ በይልን
Emuye ebakish teregatesh asbibet! Emebete tirdash❤❤❤
ከዛኛው ይህ ሻይሻል አይቀርም❤😂😂
ሁሉም አድ ናቸው 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
@@WorkeGelana-sv5if ewntshin naw wuda babzati
@@Kidst-c5mindamamri wudochi
😅😅😅
ውይ ምላስ🫢
😂😂😂😂😂😂😂😂
ዉይ በናትሽ ተረጋጊ ዉይ በቃ ወዶሻል ፈጣሪ
እሙ የእኔ ልጅ ሰው እንደወጥ አይቀመስ እመብርሀን መርጠጣ ትስጥሽ በአንድ መልካም ሰው አጋጥሞሽ ማንም እጓጓ በየግዚው ከሚያታልሉሽ መድሀኔአለም መርጦ የይስጥሽ
እሙ ተረጋጊ ሁሉንም በአንድ አትሰብያቸው እረጋብለሽነውማናገር
እኔም እዳችውነኝወላሂ አንድዬ ተተበደላችሁ ለ ሁለተኛው ከባድ ነው
አይዞህ አባቴአንተምተረዳት
እሙ ዛሬ ፍልቅልቅ ብለሻል ደስ ብሎኛል
ወንድሜ ተረጋጋ አንተም ቸኮልክ ልጅቱ የተጎዳች ናት ቀስ ተብሎ ከካሜራ ውጪ መነጋገር ሁሉንም ነገር አደባባይ ባታወጡት አሪፍ ነበር።ጨሲቀጥል በምን ልታምንህ ትችላለች ሁሉም አየመጣ የሚያቆስላት ነው ስለዚህ እምነት አይኖራትም እና ተረጋጋ ወንድሜ
እረጋ በይ እህቴ ልጁ እኮ ማውራት አልቻለም ሳቅ ደሞ አታብዥ ግን ይቅርታ
Emu rega bey❤❤❤❤
እሙዬ በዚህ ስአት ማንንም እዳታምኝ ስራሽን ብቻ ስሪ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ።
እሙዬ እረጋ ብለሽ አውሪ ልጁን እኮ አታስወሪው አልሽ😂 ሕልም እንደ ፈችው ነው እና ልጅ ሀሳብ ነው ይባላል
እሙዬ ልጁ ይወድሻል ተረጅው በሱባኤ ድንግል ማርያም ጠይቂያት እና ልጁ እረጋ ያለ ነው
እግዚአብሔር አምላክ እባክህን እሙዬ ረጋ ሰከን ብላ የሰውን ሀሳብ እንድትሰማ እርዳት አንተ ያልፈቀድከው ያልወደድከው እንዳያገኛት ጠብቃት ማስተዋልን ጥበብን ስጣት ዓይኖቻን ከዕንባ ጠብቅ
Amen
Amen amen amen ❤
Ammmmmmmmmmen
በቀጥታ መገር ሳቂትው በህልሜ አዬሁሺ አአለ😂😂😂😂😂 የኔ አባት
እረ ቀስ በይ እሙየ ወንይኔ ቪዲዮንን ሳልጨርሰው የእስዋ ምላስ አደከመኝ እዴት መጨርሻውን ልይ ልጁን ስብዛ ነሳችው 🙆🙆
እደምንም ጨርሽው😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if 😁😁😁
ትክክል ሴት እረጋ ሥትልደሥትላለች
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ልጁ የተረጋጋ ነዉ በጣም አይ እሙ
ማርያምን በጣም አበዛሽው ኤጭ ሴቶች ግን አክባሪያችን ለምን አናከብርም በጣም ተጨማለቅ እመቤት ካሳ ልጅን አታስከፊው ምነው ተስሜ አላውቅም አልሽ አካበድሽ ልጅ አገርድ ነኝ ብለሽ ተንጨርጨርሽ የዘመድ አሳሳም ነው የሳመሽ ከንፈርሽን አልሳመሽ አካበድሽ
እሙየ ከዚህ በሗላ የሌላ አገር ሰው በፍቅር ዙሪያ አትቅረቢ
ከኢትዮጲያዊ ውጭ አፍቅራ ነበረ እንዴ😂
ይህ የት ሀገርነው
@@natanyemamlak9201 እኮ እንዳ የሚያመጣ የለ
እሙ በጣም ደስ ይላል ልጁ እረጋ ያለ ነው ስለዚህ አችም አስቢበት እና ጊዜ ስጭው በተረጋጋ መንፈስ ሆነሽ መቼም ህይወት ይቀጥላል❤
እሙየ እግዚአብሔር የፈቀደው አሱ ሊሆን ይችላል ተረጋጊ እና አሰቢበት
እሙ ከቻልሽ ሳቅሽን ቀንሽ ልጁ በባህሪው ሲታይ ቆፍጠን ያለ ቁምነገር ላይ የሚያተኩር ነው አዳምጭው አንችንም ጊዜ ሰቶ እንዳዳምጥሽ ሁሌ ከሳቅሽና ቀልድ ካበዛሽ በእህትነትም ቢሆን ይደብረዋል ባህሪውን ተረጅ
በጣም
😂😂😂በጣምብሳባታል
ልክ ነሽ እሙ ሁሉም ነገር ሰአትና ቦታ አለዉ ሰረአት አባ መሆን የለበትም ፍቅሩን ዘፆ አችም አስበሽበት እቢ ዉይም እሺ ካሽዉ በሀላ ቢስምሽ ምንም ማለት አደለም እሱም ቢሆን በካሜራ ፊት ባይሆን ይመረጣል
አተ ልጅ በተቻለህ መጠን ተረጋግተህ አስብበት ሊላው ደም የአጠያየቅ ስልት አለው አተ ደሞ የመጀመራህ ነው መሰለኜ አላወቅህበት
እረ እሙ ተረጋጊ በማርያም❤❤❤❤
እሙ ተሳስታ ለመጀመርያ ግዜ ዉዴ ስትል የደነገጠችዉ ድንጋጤ ታዬ
የኔ ዉድ አለችና እንዴት እንደደነገጠች🤣
አይዞክ ወንድሜ ቀስ ብሎ ይኮናል የነበረችበትን ሁኔታ ታቃለክ ፕሊስ ግዜ ስጣን በእርግጠኝነት ይሳካል እየወደደችው የራቃት ስላለ አሁን ወደ ዛ ለመግባት በፍፁም አትችልም ነገር ግን ልቧ ላይ ለደቂቃ አተረሳክም አይዞክ አንድ ቀን ይሳካል አንተ ብቻ ፀልይ 🙏🙏🙏
እሙ ተልተሎ አትሳቂ ነውር ነው ኩምትር በይ
👍
እሙ ረጋ በይ የኔ ቆንጆ አዳማጭም ሁኝ
ማንም በአንች መጦ ለመታወቅ ለሚጥሩት ቦታ አትስጭ እውነተኛ ሰዎችን ግን ፈጣሪ ያቅርብልሽ❤❤❤
እሙዬ ሳቅሽን እወደዋለሁ ሁሌም ሳቂልኝ ግን ቁም ነገር ላይም ሆነ ሰዉ እያወራ አትሳቂ አታቋርጪ አዳምጪ እሺ እህቴ ይቅርታ እኔ ታናሽ እህትሽ ነኝ ካጠፋሁ ተቆጪኝ ግን ሳቅሽ የዋህነትሽን እዳይሸፍንብሽ ፈርቸ ነዉ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ❤
ልጁ ስለቆየሽበት በስጨት ብሏል በዚህም ላይ እደቅናት ያረገዋል ቢሆን እንኳን በአች መሳቅ እንዲት ልትሩ ነው
Bezo at saki wend lej set Rega setel new yemiwedew saki bebzat mesak akomi bereget bezo sew yileshal saki keneshi teregagi erget bey eshi egziyabeher and yargachew Ena merengue tekebey
እሙዪ በጣም ተጎድታለች ጊዜ ስጣት ወድሜ በዛላይ አይናፋር ናት
😂😂😂ድንቄም አይናፋር
ሰላም ወድሜ እዉነት አጥፍተካም እደዉም እሙ ሰዉ አክባሪ እለሆነች ነዉጂ በጥፊ ነበር ማለት ያለባት ለምን ካልክ ስሜትክን ተቆጣጥረክ ቀስ ብለክ ፍቅር ከያዘክ መናገር ነበረብክ ዝም ብሎ አይሳምም
እሙ ተራገጊ እሽ ቢያንስ እንኳ በከፋሽ ሰዓት ከአጠገብሽ ነበረ ስለዚህ እንደዚህ ልተናደጅ አይገባም መወደድ እኮ ትልቅ ስጦታ ነው ደስ ሊልሽ ይገባል ተረጋታችሁ አወሩ እርግጥ ነው መሳሙ ትንሽ ወጣ ያለ ቢሆንም ባለማወቅ ሊሆን ይችላል ተረጅው
😂😂😂😂ምነዉ እሙ እንተኛበት በርች❤❤❤❤❤
😂😂😂😂
ኧረ ተረጋጉ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
በጣም😂😂😂😂
የፍቅር ጥያቄ ማቅረብሕ ሳይሖን መሳምህ ነዉ ያጠፉሐዉ ቸኩለሐል 😁
የዉደፊቱን ፈጣሪ ያቃል አሁን ወድሜ እደእህትክ ሰለቀረካት ይቅርታ ጠይቃት በቢድዮ
አይ እሙ ሾፍ ሾፍ ታታደርጊያለሽ ካሜራ እንዳለ የኔ ቁጥብ የኔ ቆንጆ ቀና በይ ነገም ሌላ ቀን ነዉ እሙ ❤❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
መላስሽበዛ😂😂😂
Shebela yehone lij 🥰🥰🥰🥰
Emueya yne konjo trgage eshe yne wede ❤❤lmngawem egzabhere yfikedew new ymhenew teye trgage❤❤❤
እኔ ከ እመቤት ቤት መምጣት ትቻለው እና ዛሬ አንድ ሀሳብ ልስጥ እህት እስኪ ሰው ሲያወራ ተረጋግተሽ ለማዳመጥ ሞክሪ መሳቅ እና መሳለቅ ብቻ አታርጊው አዳምጠሽ በጥሩ መንገድ ጥሩ ሀሳብ ስጭ ::👉ካዛ ሲቀጥል ሴቶች ፍቅረኛው ወይም ባል ሲመጣ የእናተ መስፈርት እናተኑ መልሶ ለጉዳት ይዳርጋል ዝም ያለ የተጋጋ ወንድ ሲመጣ እንደ ፋራ ያልሰለጠነ አርጋችሁ የምታዩት ለምድነው እነኛ ቅቤ አፍ ሞላጫ ወንዶችን ትመርጣላችሁ በኃላ ግን ለቅሶ እነሱ በእናተ ላይ ሄደው ይመርጣሉ ::ሲቀጥል ፍቅረኛ ገለመሌ ብሎ ግዜ አባክኖ በኃላ አልተጠጣምንም ከማለት በዝሙት ከመጨማለቅ መጀመሪያ በሱባኤ መጠየቅ ተገቢ ነው
አቤት ልጁ ረጋቱ ደስ ይላል እሙዬ አጥብቅው❤
እሙየ 😂😂ሳቅሺ ያስቀኛል ቀልድ ስለምታበዛ ነው የምስቅ እኔም ሳቂተኛ ነኝ ማለት እሺ አይልም ተፈጥሮ ሲሆን እንረዳት ❤❤
ጨቅጫቃ አትሁኚ ይህንን ያዩ ሁሉ ይርቁሻል። ላለፉት መለያየቶችሽ ሁሉ በዚህ ባህሪሽ ነው። ከደበረሽ ከመጨቃጨቅ ትተሽው መሄድ ነበረብሽ። የሴት ልጅ ክብሯ አንደበቷ ነው። ስራም ቢሆን እንደዚህ ያንቺንም የሱንም ክብር ያዋረደ ቢዲዮ ነው። የዚህ ገቢ ቢቀርብሽ ይሻል ነበር።
ለማንኛውም በመጀመሪያ ራስሽን አክብሪ ፣ ከዚያ የሰውን ስብዕና አክብሪ።
ለራስሽ ክብር ከሌለሽ ለሰው ክብር አይኖርሽምና......